ጉድ ከሙሽራይቱ ቤት ተጣሉ፤ጉድ ልዩ የሰርግ ሆታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024
  • #ሰብስክራይብ

КОМЕНТАРІ • 50

  • @SihamAbdu-nd3mm
    @SihamAbdu-nd3mm 6 місяців тому +5

    የኔ ምስኪንና የዋህ ህዝብ አላህ ግባራችውን ለሱጁድ ያግራላችው

  • @saudah8298
    @saudah8298 6 місяців тому +4

    የአላሕፀጉራቸው ተውርግን ይሔወጣት 5አውቃትሶላት ይሰግዳል አዘኩላቸው አይአዱና

  • @user-po9se4kn8r
    @user-po9se4kn8r 6 місяців тому +3

    😂😂😂😂እጨት ፈለጣ ነውደ የሚሄዱት መጥሪቢያው እጂግ ገርሞኛል ገጠሬ ነኝ ግን እዲህ አላየሁም ቢጣሉስ ሆሆ

  • @jemal1-jj5yx
    @jemal1-jj5yx 6 місяців тому +2

    አይይይ😢 መገን ብቻ እንኳንም ደስአለህ ማሜዋ እኛስ በስደት😢

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 6 місяців тому +1

    መርጡቢያ መያዝ ምን ይባላል ብቻ ባህል ነው እታትሉ ሆሆሆ

  • @user-lm1hy4lh3y
    @user-lm1hy4lh3y 6 місяців тому +1

    መጥረቢያው ለምን ነው ታዳ እንጨት ሰበራ የሚሄዱ ይመስል

    • @Fatima-pc3gs
      @Fatima-pc3gs 6 місяців тому

      የኛ ባህል ነዉ❤❤

  • @Fatima-pc3gs
    @Fatima-pc3gs 6 місяців тому

    ዋዉ ደሥ ሢሉ አረ ሪት ነዉደ ገራዶ መሠ ለኝ❓

  • @user-jr7jx3br9l
    @user-jr7jx3br9l 5 місяців тому

    መፍለጫ መያዝ አልነበረባቼውም

  • @user-bs8gx9yc9y
    @user-bs8gx9yc9y 6 місяців тому

    የት ሀገር ነው

  • @eexx2496
    @eexx2496 6 місяців тому

    እረወድሜንአየሁት ነጋቱ ተካ ወይኝ የትስረግነዉ ገራዶስራቃ ነዉደ❤❤❤❤

  • @user-du8hd4ej1x
    @user-du8hd4ej1x 6 місяців тому

    ❤❤❤ማሻአሏሕ💜💜💜

  • @rahmethussen-qd5sk
    @rahmethussen-qd5sk 6 місяців тому +1

    ምንአይነትባህልነውበመጥረቢያጭፈራእኛጋዱላምአይሠጡ

  • @user-ny3vx8ne8e
    @user-ny3vx8ne8e 6 місяців тому +2

    እና በጠርቢያው ምንቢትነው😮😮😮

    • @merkztube
      @merkztube  6 місяців тому

      መምቻ ነው

    • @jemal1-jj5yx
      @jemal1-jj5yx 6 місяців тому

      ​@@merkztubeእረ ዝም አትላቸውም ወይ እንዳላደጉበት ደሞ ከብቶች እንደናተ ያለውን ሽልጥልጥ ሊከተክትበት ነው በላቸው 😂😂ሁሉንም ባነብው ጥልቅ ጥልቆ ነው የሚሉት 😂ደነዝ ቀፎ ሁላ😅

    • @jemal1-jj5yx
      @jemal1-jj5yx 6 місяців тому

      ​@@merkztubeእረ ዝም አትላቸውም ወይ እንዳላደጉበት ደሞ ከብቶች እንደናተ ያለውን ሽልጥልጥ ሊከተክትበት ነው በላቸው 😂😂ሁሉንም ባነብው ጥልቅ ጥልቆ ነው የሚሉት 😂ደነዝ ቀፎ ሁላ😅

    • @jemal1-jj5yx
      @jemal1-jj5yx 6 місяців тому

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k 6 місяців тому

    መጥረቢያው ምን ሊሰራ ነው ሰርግ ነው የሄዱት ሆ

  • @user-my4ql8oi4r
    @user-my4ql8oi4r 6 місяців тому

    የጥልቆው ነገርስ😅😅😅😅

  • @rahmetuae5467
    @rahmetuae5467 6 місяців тому

    መርከብ የት አገር ነው ምሣርይዘው ሆሆሆሆእሚሉት በጣምያሥፈራል ያገሩባህልነው

  • @saudah8298
    @saudah8298 6 місяців тому

    የትሐገርነው

  • @user-vm4bg4rh4v
    @user-vm4bg4rh4v 6 місяців тому

    የት አገር ነው ደነዝ

  • @የጎራርበዋ
    @የጎራርበዋ 6 місяців тому

    የትነው

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 6 місяців тому

    .ይዘዋት መጡ እያሯሯጡ 😂

  • @user-qt9rg5jb6j
    @user-qt9rg5jb6j 6 місяців тому

    አይይይይይይይ😢😢😢

  • @user-xs8cp6tp7r
    @user-xs8cp6tp7r 6 місяців тому

    የት ሀገር ነው የሙሽራይቱ ሀገር

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j 6 місяців тому

    ወይኔ ደስስ ሲሉ

  • @saudah8298
    @saudah8298 6 місяців тому

    ኑሮ ተወዳል ይባላልጅ ይሔ ሑሉሰው

  • @hbebahb9603
    @hbebahb9603 6 місяців тому +1

    የምር የወሎ በሀል መስተከካል አለባት ብየነወ መምነወ ዱላውም መጥረቢየውም መስወገድ አለባቹ ይቅርባቹ ከተሰሳትኩ ይቅርተ ስላ ምሰገለቹነወ

    • @user-om3fv6zz4c
      @user-om3fv6zz4c 6 місяців тому

      መጥረቢያው ትክክል ብትሩ ግን ለወድልጅ ግድነው የወሎ ልጅ ያለብትር አያምርበትም ሴት አይደሉ እረ በጭራሽ ባህላችን ድምቀታችን ነው።

    • @Werke-oi6hj
      @Werke-oi6hj 6 місяців тому +1

      ድላ ግድ ነው

  • @semria
    @semria 6 місяців тому

    ምሳሩ ምድነው

  • @HahabBbbbz
    @HahabBbbbz 6 місяців тому

    ወይኔወድሞቸ

  • @taybamohammed4528
    @taybamohammed4528 6 місяців тому

    በመጥረቢያ ጭፈራ ሆሆ

  • @Mah-bg6un
    @Mah-bg6un 6 місяців тому

    ካሜራ አማኑ የምርክፍነህ እኔ😓ኤኔእመዳቤትሁኘ የወድሜን ሙሽራነት ማየት በጣምከባድነዉ ልቤ ሊፈነዳነዉ ወላሂ ማሜዋ ደስብሎኛልብቻ😓😓

    • @jemal1-jj5yx
      @jemal1-jj5yx 6 місяців тому +1

      አይዞሽ አይ ዞን ቅመሟዬ እኔስ ብትይ ሁላችንንም ነው😢

    • @Mah-bg6un
      @Mah-bg6un 6 місяців тому

      ​@@jemal1-jj5yxከባድኖ የኔዋ😓😔

  • @sifen5
    @sifen5 6 місяців тому

    🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @saudah8298
    @saudah8298 6 місяців тому

    እዳፋሮችነውየሚጮሑት ርበአላሕ መጥርባ አትያዙ

  • @user-yc7tf6gb6k
    @user-yc7tf6gb6k 5 місяців тому

    ሙሽራውነቄነውአየ

  • @user-qt9rg5jb6j
    @user-qt9rg5jb6j 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @የጎራርበዋ
    @የጎራርበዋ 6 місяців тому

    መልስስ

  • @user-nf7qf6iq9o
    @user-nf7qf6iq9o 6 місяців тому +1

    መጥረቢያው ቢያመሕጣቸው ምንሊባልነው ሲጀመር እደዚህ አይነት ሰርግ ቢቀርስ ይሄሁሉሰው እየተጋፍ

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j 6 місяців тому

    ፊጫዋ ነዉደ የሙሽራይቱ ሀገር መቸም ግራር ይበዛበታል ብየ ነዉ

    • @Mah-bg6un
      @Mah-bg6un 6 місяців тому

      አረሪትኖ

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k 6 місяців тому

      ​@@Mah-bg6un
      መጥረቢያው ለምንድን ነው የያዙት

  • @user-om3fv6zz4c
    @user-om3fv6zz4c 6 місяців тому

    ሙሽራው ለምን ብትር አያዘም?

  • @user-qt9rg5jb6j
    @user-qt9rg5jb6j 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢