የራሳችን መኪና ገዛን.ሩታ ማመን አልቻለችም💕

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 6 тис.

  • @emeliaa612
    @emeliaa612 4 місяці тому +743

    ለሩታና ለአብረሽ የቀየረ አምላክ ለኛም ለመዳም ቅመሞች ይቀይረን 😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp 4 місяці тому +494

    ጀግነዋ ሩታ መታ አምሮውን አድሳ የፍለገችውን ወድ የራሶ አርጋ ከፍ ከፍ አርገችው ለዚች ጀግና ሴት ላይክ አርጉ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 4 місяці тому +9

      ሩታዬ ጀግናናት እኔማ በጣም ነው እምወዳት

    • @MohMoh-gl6gi
      @MohMoh-gl6gi 4 місяці тому +13

      ❤❤ ሩታ ፍቅር ብቻ ሳይሆን ርዝቅ ደስታ ይዛ ነው የመጣችው እኛ እኮ ፍቅሯን ተቀበል ስንል በምክንያት ነው ከላይ የተላከች የእግዚ አብሔር ስጦታው ናት ❤❤❤

    • @user-uk9ne7kw5o
      @user-uk9ne7kw5o 4 місяці тому +3

      🍫💪🌹🌹🌹

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp 4 місяці тому +6

      @@MohMoh-gl6gi በጣም ሲሳውም ናት ያለፍው ኮንም ሂደ አይጠቅመውም ንብረት የሚጠቅመው መጣ

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 4 місяці тому +2

      ትለያለች❤❤❤❤

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 4 місяці тому +1850

    የአብርሽ እና የሩታ ደስታ ያስደሰተዉ ብቻ እስኪ በላይክ👍👍 ደምሩኝ አይከፈልበትም እልልልል🎉🎉🎉🎉

    • @user-uh1sb1cu8u
      @user-uh1sb1cu8u 4 місяці тому +1

      👍👍👍👍👍

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 4 місяці тому +12

      ቡራየ ዊና ካየሁት ጀምሬ ከውስጤ አልጠፋ አለኝ በጣም ነው ያስለቀሰን ሁሉንም ጥሩ አርጓለት ከናተጋር ደስተኛ ሆኖ እንየው

    • @FreHailu-dz8vh
      @FreHailu-dz8vh 4 місяці тому +7

      ቡራየ እንድየት ነው ዊና plsምን ሆኖ ነው?😭😭

    • @ExcitedFlower-jk6oj
      @ExcitedFlower-jk6oj 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @fifiwm
      @fifiwm 4 місяці тому +7

      አብርሽ ሚስት ያገኘ በረከት አገኘ የሚለው የመፀሐፍ ቅዱስ ቃል አንተላይ እውን ሆናል ጌታን ገና ከፍ ትላላችሁ

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 4 місяці тому +85

    ወንዱሙማ ወንድም ነው የሂወትህ መሠረት የሆነው ሚቤ ነው እስኪ ነው የምትሉ በላይክ አሳዮኝ

  • @zizuyoutube
    @zizuyoutube 4 місяці тому +86

    ሩታ ሂወትህን ቀየረቸው አጥበቀህ ያዝ❤🎉 ዋው ሙቤ የሰው ደሰታ የሚያሰደስተው ልዩ ሰው😊

  • @WelansaYgezu-tv9bw
    @WelansaYgezu-tv9bw 4 місяці тому +373

    😢😢 ኤፍሬም ግን ማነው እንደኔ ሚያሳዝን ፈጣሪን አብርሽ ስጦታ ይሰጠው ምትሉ እስኪ❤❤

    • @user-cp8ho5cn2c
      @user-cp8ho5cn2c 4 місяці тому +7

      እኔ በጣም ነው ያሚያሳዝነኝ ኤፋዬ የኔ ዝምተኛ😢❤

    • @ስበራያዋነኝ
      @ስበራያዋነኝ 4 місяці тому +5

      አዎ ልክናችሁ😢😢😢😢

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 4 місяці тому +3

      የሆነምስኪነው ደሞየተረጋጋነው

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 4 місяці тому +8

      ለወንድሙ ካሜራ ደቅኖ አይሰጥም አብርሽ ጎበዝ ነው

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp 4 місяці тому +2

      የወድሙ እድገት የሱም እድገት ነው ደሞ ሁሉንም ካሜራ አያወጣም

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 4 місяці тому +100

    ሙቤ የዋህ ነህ እኮ የሰዉ ደስታ እጅግ ደስ የሚልህ መልካም ሰዉ ነህ ፈጣሪ ደስታህን ሙሉ ያድርግልህ

  • @merd24
    @merd24 4 місяці тому +19

    ስንት ጥቅመኛ ሴት ባለበት አገር ውስጥ ንፁህ ፍቅር ፈልጋ የሄደች ሴት #ሩታ ትባላለች። ሩታ እውነተኛ አፍቃሪ ስለሆነች ይገባታል !
    ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 4 місяці тому +804

    አብርሽ መኪና ገዛን ቤት ገዛን ብላቹ አትናገሩ የሰው አይን ጥሩ አደለም ❤እስኪ ላይክ ግጩኝ ላይ አምሮኝ ነው😂

    • @amina-r5k9q
      @amina-r5k9q 4 місяці тому +12

      ላይክ አረኩሺ አርግዘሺእንደሁ😂😂😂

    • @HASENTUBEሀሰንቱዩብ
      @HASENTUBEሀሰንቱዩብ 4 місяці тому +4

      👍👍🙏😍😍

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 4 місяці тому

      @@amina-r5k9q kkkkk

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 4 місяці тому

      @@amina-r5k9q ወለድኩ በናንተ መልካም ላይክ ስለገጫቹኝ እና መልካም ምኞታቹ ስለተመኛቹልኝ አመሰግናለው ክክክክ

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 4 місяці тому +1

      ውድ ስብስክራይብ አርጌኝውደ

  • @menbi-l7l
    @menbi-l7l 4 місяці тому +241

    እንኳን ደስ አላችሁ ላብርሺና እሩታዬ
    መልካም እድል ደስ ብሎኛል
    የሠዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ብቻ በላይክ

    • @shorifashorifa1791
      @shorifashorifa1791 4 місяці тому

      🎉

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 4 місяці тому

      🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-uu7lw8rz3r
      @user-uu7lw8rz3r 4 місяці тому +1

      ሙቤ ያተ ደስታ እራሡ አስደሰተኝ መልካም ወድም እድህ ነው❤❤❤❤

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 4 місяці тому +222

    ሙቤ የሰው ደስታ የሚስደስተው የጎደኝነት ጥግ ወንድም እንደ ኤፋ የወንድምነት ጥግ❤❤❤❤❤

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 4 місяці тому +18

    በእዉነት በጣም ደሰ ነዉ ያለኝ እኔም እንደ እሩታ ማመን ነበር ያቃተኝ ምክኒያቱም ምኞትና ወሬ ተገጣጥመዉ በአጭር ቀን እዉን ሆኖ ሰላየሁት ትልቅ ደሰታ ነዉ የተሰማኝ አብርሽዬ እሩታዬ እንኳን ደሰ አላችሁ እግዜብሔር ከፍ ያድርጋችሁ መሻሻልን ለማግኘት የሚጥር ሰዉ ሲለወጥ ደሰ ይላል አሁንም ወደፊት ቀጣይ ሰርግ እንጠብቃለን ሙቤና ኤፍሬም እንዴት እንዳሰደሰቱኝ ምርጦች ወደፊት❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌

  • @DjJh-qm2er
    @DjJh-qm2er 4 місяці тому +1870

    ማነው ዊና ሳልቅስ ያለቀሰ ከሱ ጋ😢😢 እስከ በ ላይክ ኣሳዩኝ😢

    • @ساره12-ت2ت
      @ساره12-ت2ت 4 місяці тому +5

      እኔ😢😢😢

    • @Jfjrjhydif-xy2jy
      @Jfjrjhydif-xy2jy 4 місяці тому +1

      እኔ 😢😢

    • @21-uk9fg
      @21-uk9fg 4 місяці тому +8

      እኔ ካባድ ፈተና አለኝ እና ውስጤ ነካኝ አልቅሼ ልሞት ነዉ😢

    • @BeletuAbera-q5w
      @BeletuAbera-q5w 4 місяці тому +17

      እኔ😢ወድልጅ😢ሲያለቅስ😢ለምድ ነው በጣም የሚከፋኝ😢

    • @FreHailu-dz8vh
      @FreHailu-dz8vh 4 місяці тому

      እኔም😭😭

  • @የአምላኬእናትማርያም
    @የአምላኬእናትማርያም 4 місяці тому +142

    አብርሽ ግን ጥንካሬህ ❤ ሙቪ ደግሞ የሰው ደስታ ያስደስትሐል ምርጥ ሰው ኤፋ የወንድምነት ጥግ ❤
    የዊና ነገር ጨንቆኛል😢❤ ከጎኑ ሁኑ

  • @fantafanta2615
    @fantafanta2615 4 місяці тому +355

    እንደዉ ግን ይኸ ሙቢ እሚባል ጨዋ ምን አይነት ንፁህ ልብ እንዳለዉ ብቻ የታየዉ በላክ የምር የመጨረሻ የሠዉ ደሥታ ሢያሥደሥቸዉ 🎉🎉💙🙏

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 4 місяці тому +1

      ውደ ስብስክራይብ አርጌኝውደ

    • @user-nn7ef2tg5i
      @user-nn7ef2tg5i 4 місяці тому +2

      በጣም

    • @Sahala-ph4gl
      @Sahala-ph4gl 4 місяці тому +2

      በትክክል❤❤

    • @zed1964
      @zed1964 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤

    • @fffq8735
      @fffq8735 4 місяці тому +3

      ሳህ ወላሂ ሙቤ ምርጥ ሰዉ❤❤😊

  • @senaitmulatie
    @senaitmulatie 4 місяці тому +16

    አብር እና ሩታ እንኳን ድስ አላችሁ ወንድም ሙቤ አንትም ያሰብከውን ሁሉ አላህ ያሳካልህ የኔ የዋህ

  • @user-yw7su9zj6c
    @user-yw7su9zj6c 4 місяці тому +144

    ሩታ ያው ዝቅ ብለሽ ስለጠየቅሽ አብርሽ መስዋእት እየከፈለ ነው የእውነት ያን ኹሉ መከራ አልፈህ እዝህ መድረስህ ትልቅ ነገር ነው ተመስገን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Desta731
    @Desta731 4 місяці тому +199

    😂😂😂😂 ሁሌ ሚገርመኝ የሙቤ ደስታ የኔ የዋህ ፈጣሪ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ❤

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 4 місяці тому +635

    አብርሽና እሩታ የምትወዱ ብቻ በላይክክክክክ❤❤❤❤❤

    • @ተመስገንአምላኪ
      @ተመስገንአምላኪ 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @rokiaali5726
      @rokiaali5726 4 місяці тому +2

      ሄሉና ማረከ ነፈቀውነል 😢😢😢😢

    • @fifiwm
      @fifiwm 4 місяці тому +8

      አንተና ሐይሜም የግል ኢሊኮፍተር ገዝታችሁ ያሳየና መዳሐኒያለም

    • @HdsseGech
      @HdsseGech 4 місяці тому +3

      ቡራየ ዊናየ. ምንሁነው😭😭እፍፍፍፍ

    • @user-gk2jm4qb6k
      @user-gk2jm4qb6k 4 місяці тому

      ❤❤

  • @user-gt7uo6gx2k
    @user-gt7uo6gx2k 4 місяці тому +24

    ጀግነዋ ሩታ መታ አምሮውን አድሳ የፍለገችውን ወድ የራሶ አርጋ ከፍ ከፍ አርገችው ለዚች ጀግና ሴት ላይክ አርጉ

  • @zynbጉራጌዋ
    @zynbጉራጌዋ 4 місяці тому +187

    ሙቤ እኮ ከነሡ በላይነው ሚደሠተው ዋው የጓደኝነት ጥግ አይለያቹ

  • @user-rn7kr5qe8x
    @user-rn7kr5qe8x 4 місяці тому +701

    በዊና የተጨነቀ ላይክ ያርገኝ ጭንቅ በሎኛል 😢❤👍

    • @Danish-pz3pl
      @Danish-pz3pl 4 місяці тому +5

      ትክክል የሰው አይን እንኳን እሄ አይደለምእንጨት ያደርቃል ብቻ አላህ ይጠብቃቸው❤❤❤

    • @KedirAlemu-fp8lw
      @KedirAlemu-fp8lw 4 місяці тому +5

      ቪዲዮ ውን እስክጨርስ ነው ያስለቀሰኝ

    • @KedirAlemu-fp8lw
      @KedirAlemu-fp8lw 4 місяці тому

      ​@@Danish-pz3plደምርኝ ውደ

    • @Sakina-r7x
      @Sakina-r7x 4 місяці тому +6

      እኔ ከሱጋ ነዉ ያለቀስኩት ወለሂ

    • @amiyimamgo7198
      @amiyimamgo7198 4 місяці тому +1

      ምንሁኖነው

  • @Fereju-w4g
    @Fereju-w4g 4 місяці тому +114

    ❤❤ሂወት ላዱ ደስታ ላዱ ሀዘናት እኳን ደስ አሀህ በደስታ ኑር

    • @user-et2pt5er6v
      @user-et2pt5er6v 4 місяці тому +1

      ዊነ ሚን ሆነ ነዉ

    • @SonySony-mj1ph
      @SonySony-mj1ph 4 місяці тому +2

      አይዞህ በርታልኝ ወድሜ

    • @KdsanKdsan-w6c
      @KdsanKdsan-w6c 4 місяці тому +1

      ዊናየ ኣጀካ ማዓረይ ብጣዕሚ እየ ሓዚነ 😢😢😢

    • @user-tz7zu7tb6g
      @user-tz7zu7tb6g 4 місяці тому

      winaye mn honkbn new ayzok hulum yalfal 😢😢😢😢

    • @fnfutfuta2374
      @fnfutfuta2374 4 місяці тому +1

      ዊናዬ😢😢😢😢😢😢❤❤አብሽር

  • @Pnice-fh7gg
    @Pnice-fh7gg 4 місяці тому +12

    አብርሽ&ሩታ ከዚህም በላይ ትልቅ ደረጀ ትደርሳላችሁ ሁልጌዜም ወደፊት አብሽሩ ሙቤ አሏህ ያሰብከዉን ሁሉ አሏህ ያሳካልህ
    የሰዉደስታ የሚያስደስትህ ምርጥ ሰዉ👌

  • @GalTewhdo
    @GalTewhdo 4 місяці тому +37

    ኣብርሽ እነ ሩተየይ በጣም ነው የሚወዳቸው እንካን ደስ ኣላቹ ( እህታቹ ከ ትግራይ💊

  • @kwaa9870
    @kwaa9870 4 місяці тому +52

    ሙብየ የሰዉ ደስታ የማያስደስትህ የጓደኝነት ጥግ በርቱ አይለያችሁ❤❤❤

  • @vggy2247
    @vggy2247 4 місяці тому +34

    እውነት ሩታ የፈጣሪ ሰጦታህ ናት አብርሸየ ተከባከባት ፈጣሪ ይጠብቃቹህ🤲🦋💙

  • @melkamzerihuj9273
    @melkamzerihuj9273 4 місяці тому +7

    በጣም ደስ ደስ ብሎኛል እግዚሐብሔር ይመስገን መጨረሻችሁን ያሳምረው ወድድድድድድ ሩታ የኔ ማር ውድድድድድ አዲስ አበባ ስትመጡ ማግኝት እፈልጋለሁ ከእናንተ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gu1zg9fs7g
    @user-gu1zg9fs7g 4 місяці тому +43

    እረ እጅ በአፍ አስጫነኝ የነዚህ ልጆች ነገር ጌታ ይመስገን ኡፍፍፍፍፍ የፍቅር አምላክ በእውነት በጣም ተገረምኩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbelaTube40
    @AbelaTube40 4 місяці тому +408

    ወንድሜ ደስታክ ደስታዬ ነው🎉🎉🎉❤

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 4 місяці тому +75

    የመኪናዉ ጋጋታ አፋቸዉ እዉነት ያርገዉ አፋቸዉ እርጥብ ይሁን ብዬ በየ ኮሜታተሮች እኮምት ነበር እንኳን አሳክተህ አሳየኸን ጎበዝ ጀግና ብዬሀለዉ የኔ ቆፍጣና

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 4 місяці тому +5

      ክክክ እኔም እንደዚያ ሲሉ ያድርግለት እያልኩ ብዙ ጋ እመላለስ ነበር በጣም ጀግና መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው ከዚክም በላይ ከፍ ይበሉ

    • @user-hr7pm1xb2r
      @user-hr7pm1xb2r 4 місяці тому +3

      እውነት ደስ ይላል🎉🎉

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 4 місяці тому +3

      ዬኒ ማኛ የታለ 😂😂 እሱ እንካን ገብቶዋ ተናግሮዋል👍👍

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 4 місяці тому +2

      ከብቶች ምናለ እየሄዳችሁ የመሻሂወችን ቻናል ብታሳድጉ እማን ካፊር ትልከሰከሳላችሁ የኛ ሙስሊሞችማ ጨርሳችሁ ተግማማችሁ እሚጠቅማችሁን ህዳች አታበረታቱም

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 4 місяці тому

      @@mrvip-hf2ry ራሱ ከብት የሆነ ነው ሰው እንደዚያው ብሎ የሚሳደበው ቀዳዳ ቅድሚያ ለዲናችን ነው ያንን ደግሞ እዚህ ጋ መተን እንደዚክ አደረግን እያል ካለቀለቅን ወይም ካልቀረፅን ነው ወይስ ግደታ መናገር ነበረብን ምክር እና ሻወር ከራስ ይጀምራል አንች ራስሽን ምን እዝክ አልከሰከሰሽ በምሽት መታ ትላከፋለች እንዴ አንዳንዶች አላችሁ መፃፍ ስለቻላችሁ ሁሉ ሁሉንም አዋቂ ነኝ ባይ አሏህ ሆይ መጥፎ ተናግሮ አናጋሪን ያዝልኝ

  • @amisyasgashu5889
    @amisyasgashu5889 4 місяці тому +14

    አብርሽ ኮቴ እርጥብ ነች ብለህ ነበር ሩታን አባይ ቲቪ ላይ ስትገልፃት እውነትም ኮቴ እርጥብ ሁሌም በፍቅር እና በሰላም ነሩ

  • @Abide78
    @Abide78 4 місяці тому +62

    ሩታ እና አብሪሽ ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ እሄ ሁሉ የሩታ ዉጤት ነዉ

  • @merigereziher-wc2uv
    @merigereziher-wc2uv 4 місяці тому +73

    ኣብርሽየ & ሩትየ የኔ ጀግና እንኳን ደስ አላቹ የልፋታቹ ውጤት ነው ገና ብዙ ነገረ ትደርሳላቹ ❤
    ላይክ እናድርግላቸው ውዶቼ

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 4 місяці тому +42

    ማሻ አሏህ ሙቢ ምርጥ ሰው የሰው ደስታ የሚያስደስተው ወላሂ❤❤ሙቢዬ ያንተም ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ ሁሌም ደስተኛ ሁን ኢንሻ አሏህ❤❤❤

  • @user-qg1oy4ud4x
    @user-qg1oy4ud4x 4 місяці тому +7

    አብርሽ እንኳን ደስ አለክ ፍጣሪ ከዚ በላይ ስጦታ ላይ ስጦታውን የራሱን የሚገባክን ይስጥክ ወንድሜ😍😘😍

  • @Hነኝየባሌቀበጥልኑርለሚወ

    አብር እና ሩታ እንኳን ድስ አላችሁ ወንድም ሙቤ አንትም ያሰብከውን ሁሉ አላህ ያሳካልህ

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 4 місяці тому +137

    ማርያምን ጉራጌ ጠካራ ነው በልጅነታቸው ነው ስራ ጠከረው የሚሰረው ደግሞ ይደጋገፋሉ አይመቀናኙ ማርያምን ደስ ትላላችሁ

  • @user-lr7eu9tg4h
    @user-lr7eu9tg4h 4 місяці тому +226

    እፍሬም ግን ያሳዝነኛል ለምድነው አብርሽየ ለእፍሬም የሆነ ነገር ግዛለት😢😢❤❤❤❤❤

    • @almazjanka8624
      @almazjanka8624 4 місяці тому +25

      አዎ ኤፍሬምን በጣም ዝምተኛ ስለሆነ እንደው እንዳንተ አስብው እስቲ ባህሪይው ለቤተስብ ያለው ፍቅር በተልይ ልእህቱ ሃይሚቲ ያለው ፍቅርና ቀረቤታ የትለየ ነው

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 4 місяці тому

      ​@@almazjanka8624የግል ስራከፍቶለታልእኮ የሆነጊዜ መልካም የኤፍቢሮ ብላ አይተነዋል

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 4 місяці тому +7

      ወንድሙ ነው ይተዋወቃሉ

    • @ااال-ح9ص
      @ااال-ح9ص 4 місяці тому +4

      አብርሽናእሩታእወዳችኋለሁ❤❤❤

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 4 місяці тому +3

      የሆነ ነገር ከፍቶለታል እኮ የሆነ ጊዜ ቢሮውን አይተነዋል በመልካም ዩትዩብ

  • @wardawarda909
    @wardawarda909 4 місяці тому +4

    ዋው ዋው ዋው አብርሽ ሩታ ከነቤተሰባችሁ እንኳን ደስ አላችሁ አብርሽና ሩታ የምትወዱ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ ከአይን ያውጣችሁ ተኮለኞቺ ይፈሩ ይቃጠሉ

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 4 місяці тому +30

    ወይኔ ሙቤ ምን አይነት ምርጥ ልጅ ነህ በማርያም ❤❤❤ እንኳን ደስስስስስስስስ አላችሁ ውዶችየ❤❤❤❤እንኳን አብሮ ደስ አለን እኔ በራሴ በጣም ነው ደስስስስስስስስስስ ያለኝ የምር ደስታችሁ እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ❤❤❤❤ አብርሽየ የአንተን መውደቅ የሚመኘው ካለ ልቦና ይሰጠው የምር

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3b 4 місяці тому +40

    ሀቢቢ ሙቢ ❤️❤️የሰዉ ደስታ የሚስደስተዉ ያታ አፈጣጠር ይለያል በእዉነት ከነሱ በላይ አተተደሰትክ ላተደግም ጡሩነገር ፈጣሪ ይስጥህ ወድሜ🥰🥰🥰

  • @zufanTube-wc7mc
    @zufanTube-wc7mc 4 місяці тому +35

    ማርያም በጣም ነው ደስ ያለኝ ቃላት የለኝም በእውነት የተግባር ሰው አብርሽዬ በጣም ጀግና ኣይገልፀውም በዝምታ ጉዳይ አብርሽዬ ሩታዬ ሩታዬ የኔ ጨረቃ እምወድሽ መጨረሻችሁ ይመርልን እንካን ደስ አላቸው🙏❤❤❤💐💐💐💐

  • @Rahelslase
    @Rahelslase 4 місяці тому +4

    ሰላም ሩታ እንዴት ነሽ
    አሁን ልብሽ እንደተረጋጋ እና በጣም ደስታ ላይ እንደሆንሽ እናስባለን አንድ ነገር ግን ምነው ሀይሚ የፐራንክ ቅመምዋን ዘነጋሻት እሷ ላንቺ እኮ ሟች ናት ሌላ ቢቀር አፍንጫዋን የነሰራት ነገር እንዴት ይረሳል 25 ሺ ሰርፐራይዝ ላይ በጣም ጠብቀንሽ ነበር አንቺ ግን የውሃ ሽታ ሆንሽ በቅርቡ 5ዐ ሺ እንደምትገባ ነው ልዩ የሆ ስርፐራይዝ በተለይ አንቺ እና አብርሽን በእሷ ቤት በጣም እንጠብቃለን የሆነ ነገር አዘጋጅታችሁ የፐራንክ ቅመምዋን አስደስቷት ስምታችሁአል በይ ደስትሽ በሰፊው አጣጥሚ መልካም ቀን ይሁንላችሁ አሜን

  • @user-uk9qt8uy3s
    @user-uk9qt8uy3s 4 місяці тому +33

    ውይ ጠላቶቻችሁ ተቃጠሉ ወየው ደስ ሲል ከሰው አይን ይጠብቃችሁ የሰው አይን መጥፎ ነው ፍጣሪ ይጠብቃችሁ ሩታየ

  • @hhgg6781
    @hhgg6781 4 місяці тому +37

    አይ ሙቤ መልካምሠው የአብርሽ እና የሩታ ደስታ በጣም ያስደስተዋል❤❤❤❤አብርሽ ሩታ ከመጣቺ ወድህ እርዝቅህ ሁሉ ተከፍቷል❤😂😂😂😂

  • @Geni810
    @Geni810 4 місяці тому +58

    እንኳን ደስ አላችሁ❤🎉🎉🎉🎉🎉👉 ግን ዛሬ ከፍቶኛል ፈጣሪን ዊና ሲያለቅስ 💔አይቼ አብሬ ነዉ ያለቀሰኩት😥ቪድዮዉ አለቀ ድረስ አስለቀሰኝ ወንድልጅ ሲያለቅስ ይከብዳል😢ባቅራቢያዉ ያላችሁ ከጎኑ ሆናችሁ ሳቁን ብትመልሱልን🤲🥹

  • @lemlemhagose9816
    @lemlemhagose9816 4 місяці тому +8

    በጣም ነው የምወዳችሁ ቶሎ ተጋብ እግዚአብሔር ከፈተና ይጠብቃችሁ!!!!

  • @shsbbshhsnsbzjzj4735
    @shsbbshhsnsbzjzj4735 4 місяці тому +394

    ሙቤየሰው ደስታ የሚያስደስትህስ ነገር መሸአሏ👍👍👍👍👍👍👍ላይክ ግጩኝሲ

    • @Madi-zt4wx
      @Madi-zt4wx 4 місяці тому +4

      ሙቤ እውነት የሰው ሕይወት የሚያስደስተው ልጅ እዴት እደምወደው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Selamyajibhasen
      @Selamyajibhasen 4 місяці тому +4

      ማሻ አላህ ደስ ይላል ጠንክሩልኝ❤❤

    • @LubabaAhmedi
      @LubabaAhmedi 4 місяці тому +3

      በጣም

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 4 місяці тому +3

      ,ወላሂ በጣም❤❤❤❤

    • @user-ne1yk2ej3t
      @user-ne1yk2ej3t 4 місяці тому +2

      እንኳን ደስ አላችሁ ሁሉም የአምላክ ስጦታ ነው ተመስገን

  • @shemima5580
    @shemima5580 4 місяці тому +88

    ለአብርሽ እና ለሩታ ደስ ያላቹ 👍 እንኳን ደስ አላቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mkiyaseid5692
      @mkiyaseid5692 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁❤❤❤❤❤❤❤❤❤👈😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @MizuTube-x1x
      @MizuTube-x1x 4 місяці тому

      ሳብስክራይብ ኣድሪጊሊኝ ውድየ❤😊

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji 4 місяці тому +32

    እንኳን ደስ አላችሁ አብርሽ እና ሩታ ከናተ የተማርኩት ነገር ቢኖር ሩታ ትግስተኛ በመሆኗ ተስፋ ባለመቁረጧ ለዚህ ለመድረስ በቃች አብርሽ ደሞ መገፋትህ ሩታዬን የመሰለ ልባም ሴት እግዚአብሔር ሰጠህ 😍በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu 4 місяці тому +7

    ጎበዝ ልጅ ነክ አብርሽ ሰዉ እንዲ ሲቀየር ደስ ሲለኝ❤

  • @tsigehabte9793
    @tsigehabte9793 4 місяці тому +15

    እሩት የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ ያለሽ ላንቺ ከዚም በላይ ይገባሻል አብረሀም እንደስሙ የተባረከ ባል ነው እግዛብሔር የሰጠሽ የሰው አፍ ጥሩ አይደለም ሰንት ምቀኝ ሰላለ ሁሊም ሰትወጡ ና ስትገቡ ፀሎት ማድረግን አትርሱ እወዳቹሀለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Momloloa
    @Momloloa 4 місяці тому +44

    ማሻአላህ ሩታ መሥዉትነት የከፈለችውውጤት ፍሬ አፍርቱ ሥለአሥየህን አብርሽ ጀግና ነህ አላህ ከክፉ ምቀኛ ይጠብቃችሁ

  • @MaeazQatar
    @MaeazQatar 4 місяці тому +39

    ዋውውውውውውው ማርያምን የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው ደስ የሚለው እንደ ጀምራቹም መጨረሻቹ የተባረከ ይሁን

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 4 місяці тому

      አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @Mohammad-uz1eg
    @Mohammad-uz1eg 4 місяці тому +4

    በጣም ደስስስስስስስ ብሎኛን የኔ ጠካሮች አብርሽ እና እሩታዬ የኔ ጀግና 🥰🥰🥰

  • @user-us5hb6tx5e
    @user-us5hb6tx5e 4 місяці тому +19

    እወቁ ቅርቢቱ ህይወትመጫዎቻና ዛዛታ ፣ቀልድ፣ማጌጫም መፎካከሪያ በገንዘቦችና በልጆችም ብዛት መበላለጫ መሆኗን (አርሷ) ምሳሌዋ ልክ በቃዩ ገበሬዎችን እንደሚያስደስት ዝናብ ከዚያም አዝመራው እንደሚደርቅና ገርትቶ እንደምታየው ከዚያም የተሰባበር እንደሚሆን ነው ።በመጨርሻይቱም አለም ብርቱ ቅጣት ከአሏህም ምህረትና ውደታ አለም ።የዱኒያ ህይወት የመታለያ ጥቅምጂ ሌላ አደለችም ። ሱረቱል ሀዲድ -20

    • @fatumamohammed975
      @fatumamohammed975 4 місяці тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሰህ

    • @Mame-c7d
      @Mame-c7d 4 місяці тому

      እና

    • @user-us5hb6tx5e
      @user-us5hb6tx5e 4 місяці тому +1

      @@Mame-c7d እናማ @ከጌታችሁ ወደሆነች ምህረት ወርዷ እንደሰማይና ምድር ወርድ ወደሆነችም ጀነት ተሽቀዳደሙ። ለእነዚያ በአሏህና በመልክተኞቹ ላመኑት ተዘጋጅታለች። ይህ የአሏህ ችሮታ ነው ።ለሚሻው ሰው ይሰጠዋል። አሏህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው።

    • @user-vu9qn6lu9f
      @user-vu9qn6lu9f 4 місяці тому

      ምን ያማረ ንግግር ነው ❤

  • @Bala-hf3tl
    @Bala-hf3tl 4 місяці тому +31

    አብርሽ ሩታዬ ይገበችሁል ገነ ምኑን አይተን ሁሌም ወደ ፊት ኡንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-zo4tt1on3r
    @user-zo4tt1on3r 4 місяці тому +34

    ብዙ መከራ አልፍችሁ እዚህ በመድረሳችሁ ደስ ብልኛል❤❤❤❤

  • @امحيبا
    @امحيبا 4 місяці тому +7

    ማሻ አላህ ሩታ በሩን ከፈተችልህ በሩቱ ሩታን ተከባከባት የዊናን ጉዳይ ያሳሰባችሁ ሁሉም በየሀይማኖቱ ዱአ አድርኩለት ዊና አይዞህ

  • @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ
    @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ 4 місяці тому +77

    እሩታ በረከተ ነው ይዛ የመጣቸው 😍❤ ነዬ የዋህ ሰወዳተ አብረሸ ጥሩ ሰው ለኛም ከወረተ የፀዳ ፍቅር ይሰጠን❤❤❤

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yi 4 місяці тому +53

    አረ ያርግላቹ እውነት ከሆነ ሩት እኮ ንፁ ልብ ያላት ልጅ ናት እሳን እዘህ ገና አለምን ታስደምማላቹ ብዬ አስባለው ብዙ መናገር ፈልጌ ግን እናተን ቃል አይገልፃቹም ሩታዬ የኔ የሴት ወይዘሮ ሁሌም ደስታሽን ያሳየኝ አለሜ በጣም ነው ምወድሽ❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅልኝ😊❤❤❤

  • @halakoery1400
    @halakoery1400 4 місяці тому +34

    ይለያል አብርሽ ሩታዬ ኡንክዋን ደስ አላቺዉ አንዳነ ደስ ያለአ ሰው እጅ ወዳ ላይ

  • @MisraMisra-d8f
    @MisraMisra-d8f 4 місяці тому +10

    ወላሂ እንዴት ደስ እንዳለኝ ልክ እኔ የገዛሁ ነው የመሰለኝ ❤❤❤ወይኔ ደስ ሲል🎉

    • @zamzzamzam6002
      @zamzzamzam6002 4 місяці тому +1

      እኔስብትይ❤❤❤❤❤ወላሂበጣምነዉደስያለኚ

  • @user-yx3gg7el5o
    @user-yx3gg7el5o 4 місяці тому +22

    ትክክል ሙቢ ኢነመል አእማሉ ቢንያህ❤❤❤❤❤🎉🎉የኔ ውዶች የሠራ ያገኛል እኳን ደስ አላችሁ የኔ ጠንካራ ሩታዬ የአብርሽ ንግሥት ባንቺ ምክንያት የአብርሽ ህይወት ለውጥ በለውጥ ደስታ በደሥታ ሆነ🎉🎉🎉

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc 4 місяці тому +16

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚያብሄር ከላይ ሲሰጥህ ሁሉም ነገር ቀና ይሆናል ያየኸውም የሰራኸውም የረገጥኸውም ብቻ ሁሉም ነገር ይቀናሀል ሩታ ማለት ከላይ የተሰጠችህ ልእልት ሴት ነች በፊት አናደኸኝ ነበር ግን የእግዚያብሄር ስጦታ ስለሆነች የትም አትሄድም ስትግደረደር ለባለእድል ልትሰጣት ነው ብዬ ( ገብሬልን በጣም ነበር የተናደድሁት) ግን እግዚያብሄር ይመስገን ከእጅህ ነች በርቱ ጠንክሩ ሰው ያውራ እናት ስሩ እግዚያብሄር ከናተጋር ይሁን ወላዲት አምላክ ከፊት ጥላ ከኻላ ከለላ ትሁናችሁ

  • @Zed-u1x
    @Zed-u1x 4 місяці тому +32

    ማሻ አላህ ሩታ የፍጣሪ ስጦታህ ነች ህይወትህን ቀይራው አለች ጠካሯች ናችሁ በረቱ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 4 місяці тому

      ማሻአላህ እሚባልበትን ቦታዉን እወቁ እሚላላጡትን ሁላ ማሻአላህ ትላላችሁእስቲ አላህን ፉሩ ምናለ የሀሩን ሚድያ እየሄዳችሁ ብታበረታቱት ለሙስሊም ኡማ የሚለፋዉ የማይጠቅማችሁን ላይክ እያረጋችሁ ከማየት

    • @Zed-u1x
      @Zed-u1x 4 місяці тому

      @@mrvip-hf2ry ያገባሻን አይመለከትሽም አትቅኒ በሰው እድገት ብልስ መብቴ ነው አች አነግሪኝም እራስሽን ኩኒ በመያገባሽው አትግቢ

    • @Seid404
      @Seid404 4 місяці тому

      ​@@Zed-u1xዝበይ መጀመሪያ ተመሪ የጁህልና በሸታ አይጫወትብሸ

    • @Zed-u1x
      @Zed-u1x 4 місяці тому

      @@Seid404 ወደው አይስቁ አለ በነ አብረሽ ቤት ምን ልታረጊ መጣሽ በየኮሜንቱ ሀመልከሰከስ ሰለራስሽ እወቂ የሰውን ማንነት ሳታውቂ አትዛፍጭ

    • @Irfnwhendnujdnalrtkmsm
      @Irfnwhendnujdnalrtkmsm 4 місяці тому

      ​@@mrvip-hf2ryአንቺሰ ምን አመጣሸ ታዳ የሀ ደሞ የሰዉ ደሰታ ለሚሰደሰተዉ ሙስሊም ከረሰቴን አያሰብልም ለመደሰተ

  • @mulu_muleta
    @mulu_muleta 4 місяці тому +5

    በእውነት ደስታየ ከልክ በላይ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 4 місяці тому +97

    ሙቤ የሰው ደስታ የሚያስደስትክስ ነበር በረቢ 😢😢 ከልቡ መሆኑ በደንብ ይታይብካል የኔ የዋህ አንተንም ትልቅ ደረጃ አሏህ ያድርስክ አብርሽ ጀግና 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-bj7gi1ek5s
      @user-bj7gi1ek5s 4 місяці тому +2

      የሙቤይለያልየጓደኝነትጥግቢስሚላህአላህሁሉንምሰውእኩልያድርገንያረብብብብብብብ

    • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
      @SubhanallahSubhanallah-xx3ob 4 місяці тому +1

      አሚን❤❤❤

  • @sneg2959
    @sneg2959 4 місяці тому +45

    ማሻአላህ ሙቤ የሰው ደስታ የሚያስደስትህስ ነገር መልካምሰው 👍

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 4 місяці тому

      ውድ ስብስክራይብ አርጌኝውደ

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 4 місяці тому

      የጎደኛጠግይሎሻል በደስታ በሀዘን የማይቀይር

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q 4 місяці тому +41

    ሩታዬ በረከት ሂዛ ነው የመጣችው አክብርዋት በለ እጀራቹ ነት ለሁላቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-um5gq5iq2b
    @user-um5gq5iq2b 4 місяці тому +4

    እሰኪ በአብሸር እና በሩታ ደስተኛ የሆነዉ ወላሂ እኔ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ዉድሜ ከዚ በላይም ሆንህ ትገኝልኝ ደሰታቹ ደሰታችን ነዉ የኛ የመዳም ቅመሞች 😘😘😘🥀🥀🥀ትለያላቹ እኮ የኔ ድምቀቱች

  • @user-up2yt7nn2w
    @user-up2yt7nn2w 4 місяці тому +32

    *_ሩታዪዪ አችኮ ዛትሽ ሁሉ እርዝቅነው ብቻ አልሃምዱሊላህ በጣም ደስብሎኛል አብርሽ አተም ጀግና የዋህ ወንድነህ በዝሀው ቀጥሉ ሩታዪዪዪ የኔ ስቀቀን በጣም ነው ደስ ብሎኛል እፍፍፍፍፍፍፍ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉_*

  • @haiahmohammed-b1v
    @haiahmohammed-b1v 4 місяці тому +14

    እንኳን ደስ አላችሁ አብርሽና እሩታ ግን ሁሉንም ነገር ሚድያ ላይ አታውጡ ወንድሜ የሰው አይን ድንጋይ ይሰብራል የሚባል ነገር አለእና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @aass9542
    @aass9542 4 місяці тому +63

    ሩታዬ ከዚህ በላይ ይገባታል ሁሉን በትግስት ያለፈች ልዕልት እኔ ከሷ ብዙ ተምሪያለሁ😢❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HawaAli-s4o
    @HawaAli-s4o 4 місяці тому +3

    ጀግናው ወድማችን ከዚህም በላይ ይገባሀል መልካም ሰው ነህ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 4 місяці тому +30

    ደስ ስትሉ ከነጓደኞቻችሁ አሉን ሙቤን ድርጅት በእውነት ለናንተ ያለው ፍቅር ከፍ ያለ ነው

  • @medi4539
    @medi4539 4 місяці тому +15

    የጋሺየ ልጆች እናተን ሁሌም ከከፍታ በላይ ማየት ምኞቴነው እኳን ደስ አለህ የኔ አብርሺ❤❤❤❤❤❤

  • @user-sv1jg5th6k
    @user-sv1jg5th6k 4 місяці тому +18

    እልልልልልልልልልልልልልል ቃል የለኝም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤ ደስታው ይዝለቅ እረጅም እድሜ እብራችሁ ኑሩልኝ

  • @lemalegese
    @lemalegese 4 місяці тому +3

    አብርሽ አንተ የሰው አርአያ ነህ ሰላምና ጤና ይስጥልኝ ❤️❤️❤️🌹

  • @user-xu9oh4ux9f
    @user-xu9oh4ux9f 4 місяці тому +21

    በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ እውነት ፈጣሪ ከናንተ ጋር ነው ዋናው ጤናና ፍቅር ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሩታዬ መልካም ፍቅር

  • @hiath
    @hiath 4 місяці тому +13

    እንኩዋን ደስ አላችሁ ቤተሰብ ግን ይህ ሁሉ ውጤት የሩታየ የኔ ፀባ ሰናይ ውጤት ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 4 місяці тому +146

    ዋው አደኛ ነኝ ግን በጣም ደብሮኛን ዊናየ ሲያለቅስ እኔ ተጨነኩ ማሪያምን የሚሄድበት ነው የጠፋብኝ እስኪ የዊና ጭቀት ያስጨነቀው😢😢 😢

    • @ساره12-ت2ت
      @ساره12-ت2ت 4 місяці тому +2

      እኔ😢😢😢😢

    • @ያረብአተእረዳኝ
      @ያረብአተእረዳኝ 4 місяці тому +1

      እኔም

    • @mulu5
      @mulu5 4 місяці тому +3

      በጣም አለቀስኩ በእዉነት

    • @AhmedAhmed-sz7ss
      @AhmedAhmed-sz7ss 4 місяці тому +3

      እረ ልሞትነው ይሱን ካየሁ ጀምሮ መዳሜን አልታዘዝኳት እራሴን አመመኝ😢😢😢😢

    • @user-dl5wb7ic8q
      @user-dl5wb7ic8q 4 місяці тому +6

      ወላሂ እኔ አልቅሶ አስለቀሰኝ ራሴን አሞኛል እስካሁ😢😢😢አላህ ችግሩን ይፍታለት

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 4 місяці тому +5

    ዋዉ እንኳ ደስ አላችሁ ጅማሯችሁ እዳማረ ሁሉ መጨረሻችንንም ፈጣሪ ያሣምርላችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-lw1dp7ty2v
    @user-lw1dp7ty2v 4 місяці тому +22

    በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ ሩታዬ የፍቅር ተምሳሌት ይገባሻል ውዴ ብዙ ነገር ካንች ተምረናል።

  • @ገኒነኝየራያዋቀበጥ
    @ገኒነኝየራያዋቀበጥ 4 місяці тому +36

    ወይኔ የዛሬዉ ይለያን የሰዉ ደስታ የሚስደስታችሁ ፈጣሬ የልቦናችሁን ይሙላላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GuGg-mf2ni
    @GuGg-mf2ni 4 місяці тому +21

    እረኡኡ እደኔ በደሥታ የተዋጠዉ ማነዉ ወላሂደሥታየ ወደር የለዉም ሩታየ የኔ ጨረቃ አችኮ በጣም ጀግና ነሺ ለእብርሺ በረከት ይዘሺለት ነዉ የመጣሺዉ ሥወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ferenjur3y
    @Ferenjur3y 4 місяці тому +11

    አብርሽ እና ሩታ ትዳር መስርተዉ ወልደዉ ለማየት የጓጓ ማነዉ እስኪ 👍የማዳም ቅመሞች የኔ ቅን አሳቢወች ደምሩኝ❤

  • @user-ul1oq3bf3c
    @user-ul1oq3bf3c 4 місяці тому +14

    ሙቤዬ የኔ ንጹህ❤❤እግዚአብሔር ያላሰብከውን ደስታ ይስጥህ በእውነት ትለያለህ

  • @GeletawBelete-kz6qj
    @GeletawBelete-kz6qj 4 місяці тому +74

    ምድረ ምቀኛ ተቃጠሉ
    አብርሺ ጀግና ነህ ጉዞ ወደፊት

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 місяці тому +19

    አብርሽዬ እኛን እራሱ አኮራህን እንኳን እሩትዬን ሁሊም ቢሆን በደስታ ኑሩልን❤❤❤❤ግን ዊና ሲያለቅስ አይቼ ማርያምን ከፍቶኛል😢😢

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 4 місяці тому +2

    ዋውው😢አብርሽ እና ሩታ የቀየረ አላሕ እኛንም ይቀይረን😢ሙቢ የሠው ደስታ የሚያስደስትክ 😢ማሻአላሕ አይለያቹ😢❤ኤፊ ምስኪን😢❤❤ዊና😢😢😭😭😭😭

    • @user-ld5ze3ig3c
      @user-ld5ze3ig3c 4 місяці тому

      አሚንንንንየኔውድ😢😢😢😢

  • @እናቴእወድሻለሁ-ኘ8ፐ
    @እናቴእወድሻለሁ-ኘ8ፐ 4 місяці тому +21

    ማሻአላህ ሩታ የፍጣሪ ስጦታህ ነች ህይወትህ ቀይራው አለች ጠካሯች ናሁ በረቱ❤❤❤

  • @AaAa-m6j9i
    @AaAa-m6j9i 4 місяці тому +148

    አብርሽ ባለፈው ለናተ ዊና ሲጨነቅ ነበር አሁን ከጎኑ ሁን❤❤❤

  • @haymanotkasaw8532
    @haymanotkasaw8532 4 місяці тому +76

    እልልልልልልልልልልል ማነው እንድኔ ደስ ያለው ዛሬ አንድኛ ነኝ እሲ ላይኪ አብርሽ እና ሩታዬዬ የኔ ዉዶች እግዚአብሔር ይባረክላችሁ 🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 4 місяці тому +3

    ሰራው ለፋው የታል የተለወጥኩት እሄው አስር አመት ሙሉ ባዶ ነኝ ለካ ሰው ወዶ አደል ለካ እራሱን ማጠፋው እንደዛሬ ከፍቶኝ አያቅም እስኪ ምን ይሰማቻል እንዲህ ለፍቼ የሰራውትን ብር የለም ስባል ምን ይሰማቻል እኔ ደስታም አዘንም ያስለቅሰኛል ግን እንደዛሬ አልቅሼ አላቅም ያለውት በዱባይ ነው የምሰራው 17 floor ለይ ነው ያለውት እራሴንም ጥል አሰብኩ ግን ካልሞትኩስ ብዬ ፈራው አውን ለይ ብቻዬን አወራለው ሳይነጋ የረፈደብኝ የመሰለኝ እነሳለሁ ብቃ ዝም ብዬ አነባለው እስኪ ምን ትሉኝኛላቹ 😢😢😢😢😢

  • @Susu_Q1
    @Susu_Q1 4 місяці тому +33

    ሙቤ የኔ ወንድም ለጓደኛህ ደሰታ መደሰትህ ምርጥ ሰው ነህ❤

  • @Menbulala
    @Menbulala 4 місяці тому +20

    የኔ ውዶች ሩታዬ የኔ ፈንድሻ ሁሉ ነገር ይገባሻል ሁሉ ነገር እኴ ሲያምርብሽ ደስታሽ እኳ ይጋባል የኔ ምርጦች ሁሌም አምላክ ይጠብቃችሁ ውድድ አረጋችዋለሁ ስስቶቼ❤❤❤❤❤🎉

  • @mahbubamohmdenur3345
    @mahbubamohmdenur3345 4 місяці тому +18

    ማማን አቃታኝ ኡኳን ደስ አለቹ እኔ አለህ አጊዞት ኤሄ ልጂ ቢጋዘ እለኩ ናበሪ የሰዉ ደሲታ ሚቃኛ ሁሉ አይኑን ይጨፋን😂 ሚያስደስታቹ ሁሉ እረፍት እጄራ ይስጠቹ 🎉🎉🎉

  • @firehmaryam7478
    @firehmaryam7478 4 місяці тому +5

    እሩታዬ እንኳን ደስአለሽ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ሀየምወድሽ አንበሳ ጎበዝ ከአብርሽ ጋር በዚሁ ቀጥዬ የኔ ቆንጆ