ሞቶ የቀበረችው ባሏን አውሮፕላን ላይ ከ3 አመት በኋላ ተፈጠጡ!! Arada Plus| addis radar| ዱካ ሾው/ duka show | addis kememoch

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 596

  • @samerwoloyewa4198
    @samerwoloyewa4198 Місяць тому +74

    ይሀን ልጅ ዲኖ አስታውሶ ማየት የናፈቀው ማነው 👍

  • @jajwjjwhwh6137
    @jajwjjwhwh6137 Місяць тому +53

    ሀይ ወንድሜ ይችን ሌባ እንዳትለቃት አበ በእግዚአብሄር መጨፈሻውን ማየት እፈልግ አለሁ በርታልኝ አበሳ❤

  • @MenaYsegaye-uq8ma
    @MenaYsegaye-uq8ma Місяць тому +80

    እቺ መተተኛ በመተት አደንዝዛው ነው ፀበል ውሰዱት

    • @mulumassa9214
      @mulumassa9214 Місяць тому

      lehon ychelal endenger atefelgem ayy

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 Місяць тому +44

    ከእንደዚህ አይነት ሴት የተወለዱ ልጆች ምን አይነት ልጅ ነው የሚሆኑት ፣ ባል እንደ ሚስት ሆኖ የሚኖር ይመስላለ ፣ ጭራሽ እንዲያወራ አትፈልግም ፣ ሴትም ወንድም የነፃነት መብታችሁን አታስድፍሩ ፣ ሰው ንግግሩን ስላሳመረ ከወንጀሉ ነፃ ይሆናል ማለት አይደለም ፣ እቺ መሰሪ በምን አፍዛው ይሁን ፣ ወንድሜ ፈጣሪ ነፃ ያዉጣህ

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 Місяць тому +9

    አረመኔ ሴት በመተት ጠፍራ ስሙን ማንነቱን ሰልባ ሐብቱን ከወረሰች በኹዋላ ልትግለው ነበር ይሕችን የሰው አውሬ የጁዋን ታገኛለች አቤት የዘንድሮ እግዚአብሔር ከጣራ የቀረበ ሆኑዋል እንደዚህ ይፈርዳል ስሙ ይክበር ጋዜጠኛ ጀግና💪🏾

  • @itsash1131
    @itsash1131 Місяць тому +17

    እችን ሴት በደብ ማንነቷን አጣርቶ ወደ ህግ መህድ አለብህ አተ ጀግና ጋዜጠኛ

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን

    እስኪ እደኔ ማነው ዘላለም ማለትም ዱካሾና ይሄ ሚዲያ ድምፃቸው እሚመሳሰልባችሁ😂😂በላይክአሳዩኝ😂

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w Місяць тому +13

    እኔ እኮ ዘንድሮ በጣም ከባድ ይደረጋሉ ብየ የማላምናቸው ነገሮች ስሰማ ከዚህ በሕላ ከዚህ የባሰ አልሰማም እያልኩ ነበር ለካ ጉዳችን ማለቅያ ይለውም ልማንኛውም ወንድሚ ልጁን ማለትም አብርሀምን እንዳትሰውርብህ አድራሻውን እንዳታጣው ፍጠን እና ርዳው እግዚአብሔር ያግዛችሁ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf Місяць тому +16

    በጣም ያሳዝናል በድግምት አደንዝዛው ነው የተረገምሽ 😢😢😢😢. እናንተ ሰው ላይ ድግምት የምታሰሩ የምትሰሩ ያአላህ እርግማን ይውርዳባችሁ 😢😢😢😢. የተረገማችሁ. 😢😢😢😢😢

  • @AynalemTigashaw
    @AynalemTigashaw Місяць тому +21

    እግዚአብሔር ፈውሶት ወደ ቀድሞ ማንነቱ ይመልሰው በሰዎ ሕይወት ሟርትና ድግምት የምታሰሩ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ።

  • @romangina5121
    @romangina5121 Місяць тому +20

    ይቼአረመኔ የሰራቹ ሴራማ አለ ደና ጋዜጠኛ ያሰፈልጋታል የነሰርአይን ወይኔ ቤያገኛው ያድነው ነበርርርርርር አተጋዜጠኛ ጎበዝሆነህ ልጅን አድነው እባክህህህህህህህ 😢😢😢😢😢

  • @የመድሀኒአለምወዳጅ
    @የመድሀኒአለምወዳጅ Місяць тому +27

    ዘላለም አንተ ጎበዝ ሰው ነህ እኔ እንደሚመስለኝ በመተት ነው ያደነዘዘችው እስኪ ከዚህ በፊት የምድር አይን በዘበኛቸው የአባታቸውን ስምና ሀብት ወርሶ እንደነበረው ማለቴም የልጆቹ መልስ እንዳሁኑ ልጅ ነው እና በርታጥበቡን እግዚአብሔር ይስጥህና ።

    • @KsaKsa-gz4yz
      @KsaKsa-gz4yz Місяць тому +1

      ክክክ ሚስኪን ዘላለምኮ አይደለም እህት ድምፃቸዉ ሰለሚመሳሰል ምስሎሽ ነዉ

    • @mohddkwtt3782
      @mohddkwtt3782 Місяць тому

      ዘላለም አደለም ግን አቛሙ እና ፊቱ ይመሳሠላል

    • @genetteagayaraya8015
      @genetteagayaraya8015 Місяць тому

      Enat.naw

    • @jerryalemu3517
      @jerryalemu3517 Місяць тому

      ይሄ ዘላለም አይደለም ተመስገን ነው

    • @UgDy-v6u
      @UgDy-v6u 9 днів тому

      ተመስገነው ❤ዘላለም አይደለም

  • @madinaandris775
    @madinaandris775 Місяць тому +24

    እባክህ ጋዜጠኛው እርዳው ልጁ በሰላሙ አይደለም ሴትዩዋን ይፈራታል በሀይማኖቱ ፀበል ውሰዱት ይች ሴተዬ ትጠየቅ ምን አርጋው ነው

  • @hadiyajabar9898
    @hadiyajabar9898 Місяць тому +17

    መተት ነዉ የልቡ አደለም ሊጂ እባክህ በአላህ ዉደ ፀበል ዉሰደዉ ተይዘዋል ሰሙ ቀይራ መተቹ😢😢😢ድርስለት

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Місяць тому +21

    ምን አይነት አይምሮ ቢስ ናት ልጅቷ ልጁን ወደ ፀሎት ቤት ውሰዱ እባካችሁ 😢

  • @aynadisniguse491
    @aynadisniguse491 Місяць тому +21

    ፀበል ዉሰዱት አደንዝዛዉ ነዉ በጣም ያሳዝናል

  • @gfhhhfgdysyg7107
    @gfhhhfgdysyg7107 Місяць тому +19

    ልጁን ተባበረው መርዛው አለይ አፈሩን ብይ🎉🎉🎉

  • @SmilingDominoes-jc7ic
    @SmilingDominoes-jc7ic Місяць тому +24

    እባክህ ተመስገን ይህንን ልጅ ከዚህች አረመኔ ሴት ነፃ አውጣው፡ ህይወቱን ቀምታዋለች ፡ በሽተኛ አድርጋ አስቀምጣዋለች ድረስለት ፡ ለገንዘቡ ብላ በሽተኛ አድርጋ በመድሀኒት የበፊቱን ትዳሩን ለይታ በመድሀኒት የራሶ አድርጋዋለች ፡ እሱ መናገር የሚፈልገው ነገር አለ ፡ እባክህ ይህንን ጉዳይ መጨረሻው ድረስ ተጉዘህ እውነቱን አጋልጠው ፡ እንዳይናገር እየከለከለችው ነው ድረስለት አስራዋለች፡ አደገኛ ሴት ናት ትገለዋለች በርታ………

  • @علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر

    ምንም አያስታዉስም እኮ ሲያሳዝን አላህ ይድረስልህ

  • @bellatedros4839
    @bellatedros4839 Місяць тому +9

    እቺ ምን አይነት አረመኔ ሴት ናት እርኩስ አደንዝዛ ሰውነቱ ውስጥ መድሀኒት አስቀብራበት ነው ይቺ አረመኔ እባክህን ይህን ልጅ እርዳው ስለ እግዚአብሔር ብለህ ከ እግዚአብሔር ታገኘዋለህ ልጁ ያሳዝናል እግዚኦታ ይስፈልጋል አቤቱ ጌታዬ ምን አይነት ጉድ ነው

  • @senaitTamru
    @senaitTamru Місяць тому +12

    ይሔን ልጅ ጋዜጠኛው በእናትህ እንዳትተወው ነፃማውጣት አለብህ ሴትየዋ በሆነነገር አፍዝዛዋለች በጣም ነው የሚያሳዝነው

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 Місяць тому +6

    ይህን ልጅ ነጻ አውጣው !እባክህን!

  • @Tago-p8f
    @Tago-p8f Місяць тому +14

    በለዉ እየለበለበችዉ እዴት ነዉ እሚያወራዉ አግታዋለች ኮ

  • @user-bm4ph6ul3r
    @user-bm4ph6ul3r Місяць тому +10

    አደዝዛዋለች አምላኬየ ይቅር አይበልሺ ዘመድየ ለውም ብላ።

  • @efsasse7559
    @efsasse7559 Місяць тому +20

    ትክክል ከሆነ መያዝ አለበት ።።ልጁን ተጫወተችበት። መዳኒቱን እየቀየረች ነው

  • @melkamumesele650
    @melkamumesele650 Місяць тому +30

    ወንድሜ ይህን ሰው በሆነመተት አደንዝዛ ነው ያስቀመጠችው እዲያወራ እንኳን እድሉን አልሰጠችውም ጸበል ቢወስዱት

  • @GenetBayu-ns1ow
    @GenetBayu-ns1ow Місяць тому +5

    ቤተሰብ የለንም ብለዋል ልጆች ሆነው ማን አሳደጋቸው ።

  • @kassahunoljirraalemu9892
    @kassahunoljirraalemu9892 Місяць тому +3

    እኔ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ መተት እና ድግምት የሚባሉ ነገሮች አሉ ብዬ፣ ፀበልም ይፈውሳል ብዬ አላምንም ነበር። አሁን ግን ተፈውሼ ሁለቱንም አምኛለሁ። ፈጣሪ ይመስገን ፀሎት/ፀበል የአጋንንት ሥራ የሆኑትን መተትና ድግምትን ያፈርሳል።

  • @Lemlem-dr9mj
    @Lemlem-dr9mj Місяць тому +7

    ይችማ ዲካ ሾ ( የንስር ዓይን ነው ጉዳዩን መያዝ ያለበት) እበክሽ የመጀመርያ ሚስት የሆንሽ እነሱ ጋር ሂጅ

  • @marysam9193
    @marysam9193 Місяць тому +4

    ደረቅ ደረቅ ሴት ናት የሆነ ሸፋፋና ማለፋ የምትፈልገዉ ነገር አላት!!

  • @AmarechB
    @AmarechB Місяць тому +10

    ይቺ ሴትዮ በሆነነገር ይዛዋለች ቅድማ እንዳይናገር እያደረገችው ነው ።

  • @tekestean
    @tekestean Місяць тому +9

    ይህችን ወደ ከፍተኛ ምርመራ ያስፈልጋታል ወንጀልዋ ለመሸፈን ነው የምትካላከለው::

  • @selamabebaw4532
    @selamabebaw4532 Місяць тому +4

    እባካችሁ ፀበል ይሂድ በመተት አደንዝዛ አስቀምጣው ያለችሁ እግዚኦ ጌታ ሆይ ቶሎ ና😢

  • @kassahunoljirraalemu9892
    @kassahunoljirraalemu9892 Місяць тому +3

    በጣም የገረመኝ ነገር፣ ይህ ቃለ መጠይቅ እየተደረገ እያለ አዕምሮውን በክፉ መንፈሷ ትቆጣጠራለች። ሚስጢር ሊያወጣ ሲል ጥያቄውን ለመመለስ ወደርሷ እንዲያዞር ታደርገዋለች።
    ይህቺ ከአስከረን ጋር የምትተኛ ሬሣ!!

  • @user-qg8wr4rx7g
    @user-qg8wr4rx7g Місяць тому +6

    በድግምት ነው የበፊት ህይወቱን. እዳያስታውስ አርጋ እስርስር አርጋ ስሙን ቀይራ. ይዛው ነው

  • @علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر

    እባክህ ወንድማችን ልጅን ድረስለት ከእራሱጋ አይደለም መርዛዋለች

  • @Kiyou-n8l
    @Kiyou-n8l Місяць тому +9

    በመተት አስረሽ የመጀመሪያ ሚስቱን እንዲያስታውስ አድርጋዋለች

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Місяць тому +3

    ወይ ጉድ ምን አይነት ግዜ ውስጥ ነው ያአለነው እግዚአብሔር ይማርን በእውነት

  • @etalem3581
    @etalem3581 Місяць тому +37

    እረ ፈልምምምም ማርያምን ሰሙኑን በእግሊዘኝ ተተረጉሞ አይቼዋለው 😂😂😂😂😂

    • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
      @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ Місяць тому +5

      ገርሞኛል እኔም አይቹዋለሁ ተፖስቶ 😅😅😅😅

    • @ሊዲያአለሙ
      @ሊዲያአለሙ Місяць тому +6

      ተጫወቱብን እኮ እነዚህ ዩቱበሮች የእውነት 😢😢 ያሳዝናልም ያሳፋራልም

    • @luchiameashoseyum6149
      @luchiameashoseyum6149 Місяць тому +1

      Tekekl 😂😂😂

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Місяць тому +3

      አይገርምም ይሄንን ሕዝብ ይጫወቱበታል 😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆

    • @etalem3581
      @etalem3581 Місяць тому +2

      @@ሊዲያአለሙ እናቴ ትሙት ከአንዴም 3 እያቆራረጥኩት ነበር ሳየው የነበረው
      እነሱ ያልተፈጠረ ተፈጠረ እያሉ አገራችን ላይ ጥላቻን ይዘራሉ
      ሁሌ ከማየው ከምሰማው ነገር የተነሳ ሰው ማመን እየፈራው ነው የሄድኩት በሰላሴ የሰንት ሰው አይምሮ ላይ መረዝ እረጩ

  • @leylasuleymansuleyman2076
    @leylasuleymansuleyman2076 Місяць тому +4

    የፈረንጆቹ ትረካ ጋር ተመሳሰለብኝ መንትየው ጋር እኛም ጋር ተከሰተ ያረቢ

  • @kassfatuma
    @kassfatuma Місяць тому +21

    የማሰማዉ የለም ዘንድሮ ፍትህ ለጀሮችን 😮😮😮😮

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ Місяць тому +2

    ይቺ መተተኛ በመተት አደንዝዛው ነው ይህ በጤናው አይደልም እና ወደ ፀበል ውስዱት ከባድ ነው እግዚአብሔር ይህ መተት ይሚባልው ከአገራችን ጥረግ አረገህ አጥፋልን ኣሜን 😢😢😢😢

  • @zainabumerali6407
    @zainabumerali6407 Місяць тому +11

    በሽተኛያደረገቹእሷነች

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de Місяць тому +3

    እባክህ ተመስገንጸበል ውሰዱ በመተትአደዝዛውነው ከጓረቤትጋርተባብራችሁ😢😢😢😢አነጋገሯያስታውቃል አብሮአደጉናትያቻት ናሞትልብላ ለገዘቡስትልበመትትደዝዛውነው እባካችሁአድኑት ለነፍስይሆናችኋል

  • @romangina5121
    @romangina5121 Місяць тому +4

    አተ እውነተኛ ጋዜጠኛ ከሆንክ እባክህ ይሄንልጅ ነፅ አውጣው ይቼ ባለጌ አሳስራውነው ወይኔ የነሰር አይን ቤያገኛው እሰከመጨረሻው ሄዶ ልጅን ነፅ ያወጣውነበር ይቼ አረመኔናት ልጅን አድኑት እባክህ አተጋዜጠኛ ልጅን አድነው ጥለሀው እዳትሄድ ትገለዎለችችችች በናትህህህህ😢😢😢😢😢

  • @HawiiSara
    @HawiiSara Місяць тому +7

    እግዚዮ ምን አይነት ዘመን መጣን እግዚኦ ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 Місяць тому +2

    እኔ ሠው የሚባል ፈራሁ በሚደያ የምሠማው ሁላ ያሥፈራል ከምር የሠው ክፉት ይከብዳል😢😢😢

  • @bezabihtariku4995
    @bezabihtariku4995 Місяць тому +13

    በዩቱብ የሚቀርቡ ነገሮች 99%የፈጠራ ናቸው።

  • @yesuusgooftaa266
    @yesuusgooftaa266 Місяць тому +6

    Gooftaan si haa dhamaasuu dhama'i ati intala dhamaatu!!!!!!!

    • @birhaneelove2299
      @birhaneelove2299 Місяць тому +1

      Ofiif akkana goote be qabeenya isaaf jeete rabiin dubartii baduu namaraa ha qabu

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 Місяць тому +6

    ቤተሰብ እንደሌለው አውቃ ነው እደዚ የምትጫወትበት በትክክል ልጁን የሆነ ነገር አድርገዋለች ወይ ጠበል ውሰደው አለበለዝያ መድሀኒቱን ቀይራ ነው አደራህን የመጨረሻውን እንጠብቃለን

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 Місяць тому +3

    ፀበል ውስዱት እኤ የሴጣን ስራነው

  • @እትዮጵያኣንድናት
    @እትዮጵያኣንድናት Місяць тому +3

    ይሄ ልጅ ከባድ ችግር ዉስጥ ነዉ መድሃኒአለም እርሱ ክርስቶስ እየሱስ ብቻ ነዉ የሚያድነው ወደ ቸርች ወሰዱት ብፀለይለት ይድናል

  • @tadesseelemo804
    @tadesseelemo804 Місяць тому +3

    ይህች ማፍያ ናት ልጁን በመተት ሁሉንም ነገር እንድረሳ አድርጋ ንብረቱን ተቆጣጥራ ያለች ናትና በአስቸኳይ በህግ ጥላ ስር እንድትውል ይደረግ ይህች አረመኔ ናት ቤተሰቦቹንም እንድረሳ አድርጋለችና በህግ ትጠየቅ

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 Місяць тому +3

    ለማውራት ስፈልግ ትገላምጠዋለች እባክህ እርዳው።

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 Місяць тому +3

    እውነትን የእውነትአምላክ ያውጣው

  • @user-bm4ph6ul3r
    @user-bm4ph6ul3r Місяць тому +5

    አውቃ መርዛው እዴይወዳት መርዘኛ

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ Місяць тому +5

    ጉድ ነዉ ዘድሮ የመይሰማ ዬለም ደሚሩኝ ቅማሞችየ ስዎደቹሁ🎉🎉

  • @rozarozina9539
    @rozarozina9539 Місяць тому +1

    ወይ ጭካኔ ያ ለፈረደበት ሀብት ብላ ይሆናላማንነቱንኮ እዲረሳ ያረገቸው ቱ ዲቄም አብሮ አደግ እዳው የት እዳደረስከው ጉዳዩን አሳውቀን ወንድሜ ተባረክ🙏🏽

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv Місяць тому +3

    የተበላችው ደግሞ እዚህ ጋር ነው የሰው ልጅ ወፍ ዘራሽ ሊሆን አይችልም ።እናት እና አባት በህይወት ላይኖሩ ይችላሉ ነገር ግን ቢያንስ ከቤተሰብ ውስጥ የሩቅ ዘመድ እንኳን ቢሆንም አንድ ሰው አይጠፋም ባይ ነኝ ። ትክክለኛ ትዳር ነው ካለች ለምን ቅድም ቅድም ትላለች ጥሩ ተዋናይ ይወጣታል ። ይቺስ ገሀነም ትግባ እንደዚች አይነቶቹ ሰዎች በአድ አምልኮ ወይም ጠንቁልናን የሚያመልኩ ሰዎች ናቸው እራሳቸውን ብቻ ሳይሆን አገሪቷንም ጭምር ገደል ይዘው የሚገቡት ። ፈጣሪ በእስትንፋሱ ፈጥሮን እንዴት ነው ፈጣሪን ወይም አላህን ክደው ወደጥንቁልና የሚሄዱት ፀሎታችንን ጠንከር አድርገን ብንይዝ አይሻልም ምክንያቱም ባእድ አምልኮ ከጥቅሙ ይልቅ መዘዙ የከፋ ነው ።

  • @VuvoY16-xd3wk
    @VuvoY16-xd3wk Місяць тому +1

    ብቻ ምናነት ግዜ እንደደረስን እግዚአብሔርን ብቻ ይወቀው ለዚህ ለማይቀረው አለም ምን ክፋት አስፈለገ😢😢😢😢😢😢😢

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Місяць тому +2

    በድን ጋር የመኖር።ያህልነ ንው።ምን አነት ደስታ ነው በዚህ መልኩ ትርጉም የሌለው ህይወት ነው ልጁ ያሳዝናል ፈጣሩ ነጻ ያውጣው😮😮😮

  • @senaitasmare
    @senaitasmare Місяць тому +2

    ልጅቷ በጣም ትመርመር እሱ በተጠየቀው እሷ ትመልሳለች በጣም አደገኛ ትመስላለች እናንተ ክትትል ብታደርጉ ዋናዋ ሚስቱ ትምጣ

  • @كونفيكون-ث1س
    @كونفيكون-ث1س Місяць тому +2

    ይችሌባ መጨረሻውን አሳየን😢

  • @BvSs-lj6kx
    @BvSs-lj6kx Місяць тому +3

    Baa digimite new liju yaa xafashe ishe qoshasha sete yedefashe😢

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Місяць тому +2

    መጨረሻውን እጠብቃለን

  • @kassahunoljirraalemu9892
    @kassahunoljirraalemu9892 Місяць тому +1

    ሥራቸው የተነካባቸው ኮማቾች «ፊልም ነው» የሚሉት ነገርስ?! የጊዜ ጉዳይ ነውንጅ እንደተሰወረ የሚቀር ነገር የለም፤ ሁሉም በፈጣሪ ኃይል ይፈርሣል። አሜን!!

  • @SamarawitSamrawit
    @SamarawitSamrawit Місяць тому

    በጣም ጨንቆኛል የዚ ልጅ ጉዳይ በማርያም እባክህን ከዚህ እስራት ነፃ አውጣው 😢😢😢😢አሳስራዋለች እኮ ኡፍፍፍ ወንድሜን😢😢😢

  • @NasriyaTilibo
    @NasriyaTilibo Місяць тому +3

    ይገርማል የሰው ክፈቱ 😭😭😭😭😭😭

  • @BilenDejene
    @BilenDejene Місяць тому +3

    Sabalii usaduu ebakachu yeehona nagarii argatiinow lejuta

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin Місяць тому +1

    ኣይ የሰዉ ክፋት ተጫወተችበት የስራዋን ይስጣት እቺ መተተኛ ለመናገር እንኳን እድሉን ኣትሰጠዉም።

  • @user-tr6yi3wt6l
    @user-tr6yi3wt6l Місяць тому +1

    ምትገርም ልጅ ነህ አንደኛ።ሳላደንቅ አላልፍም።

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 Місяць тому +6

    በየሱስ ስም የትኛው ዶክተር ነው እሱን የሚከታተለው በልጁ ነፍስ እየተጫወተች ነው መድሀንያለም የስራሽን ይስጥሽ ይቆያል እንጂ እውነት መውጣቱ አይቀርም

  • @مدين-ب5ن
    @مدين-ب5ن Місяць тому +1

    አባክህ ይሄን ሰዉ አድነዉ እየተጫወተችበት እንደሆነ ያስታዉቃል

  • @bellatedros4839
    @bellatedros4839 Місяць тому +1

    ይቺ ባለጌ ደግሞ እግዚአብሔር ይመስገን ትላለች ከ ፀጉራ እስከ እግራ ሰይጣናዊ ስራ የተፀናወታት በመት አደንዝዛ እቤት አስቀምጣው እረ ምን አይነት ሰው ነው እዚህ ምድር ላይ ይለው ክፉ ሴት እግዚአብሔር የጅሽን ይስጥሽ የሰው አውሬ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Місяць тому

    ❤❤❤❤ጀግናዉ ተሜ በፈጠረህ በእምነቱ ፀበል አንቀህ ዉሰደዉ እንደምታረገዉ አልጠራጠርም ጉዷ እንዳይወጣ አፋፉን ደግሞ ምንም እንዳያስታዉስ አረጋ መትታበታለች ክፉ አይገልፃትም

  • @genetzewede2181
    @genetzewede2181 Місяць тому

    አጨበርባሪዋ አብሮ አደግ የተባለችው የአሁን ሚስት ናት ፣ ይኼንን ድብቅ ወንጀል ማጋለጥ ግድ ይላል ፣ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ፦

  • @Bereketsisay-y5b
    @Bereketsisay-y5b Місяць тому +1

    ችግር አለባት እባክ እርዳው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን መጨረሻውን እንወቅ

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv Місяць тому +1

    በስማም. ወድልጅ በሴት ልጅ ጫና ሲፈጠርበት አስባቹታል. ከዚህ ወጥመድ አውጡት በናታቹ ይች ሴት አደገኛ ሴት ናት በጣም

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Місяць тому +2

    እባክህ እርዳው ከዚች ወንጀለኛ ንብርቱን ለመውስድ ብላ ነው ፅበል እንዲገባ አርገው እባክህ ቤተስቡንም እንዲያገኝ አርገው

  • @MahletKwd
    @MahletKwd Місяць тому +2

    አስርታበታለች እባክህ ተባብራችዉ ልጁን ፀበል አስገቡት😊

  • @zainabumerali6407
    @zainabumerali6407 Місяць тому +7

    መዳኒትአስነክታዉነዉእዳያገናዝብአድርጋዋለች

  • @user-ck1hq5dh6t
    @user-ck1hq5dh6t Місяць тому +3

    Lela adaga sati adarsi tolo dirasu la liju 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op Місяць тому +1

    በስምአብ እቺ እንዳትለቃት በመተት ነዉ ልጁን የያዘቹ በናትህ እንዳትደብቀዉ አደራ ወንድሜ በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 Місяць тому +1

    አንደኛ ነገር ልጁ በጣም ነው የምያሳዝነው ይች ሌባ በጣም ተጫውታበታለች ብቻውን አግኝታ ግን እስከ መጨረሻው እንዳትለቃት።

  • @Karendisick6Karendisick6
    @Karendisick6Karendisick6 Місяць тому +3

    ግርም ሚለኝ እንዲህ ሠውን ማፍዘዝ ጥሩ አይደለም ትዳር በግድ ይሄ ከማገት አይተናነስም ልጁን ተቆጣጥረዋለች የመኪና አድጋውንም ደበቀች መጥፎ ሴት ነሽ እስኪረሳ ድረስ ፀበል ሂድ ፈጣሪ ይማርህ

  • @AbdellaEbrahim-po1uq
    @AbdellaEbrahim-po1uq Місяць тому +2

    ልጂቱ በመዳኒት አደንዝዛዎለች በደንብ አጣራለት በደንብ አደራ

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 Місяць тому +2

    0:28 አእሙሮው አሣውረዋለች አትልቀቋት ሁለቱ ሴቶች አልተመቹኙም ወየ ዘንድሮ የተፈጠሩት ከምን ነው ሁሉም ሠው የለንም ይላሉ

  • @SaadiaMn
    @SaadiaMn Місяць тому +1

    አሂ ታግዶ ነዉ ጅ ሊላአደለም አዴት ነዉ ያምታመናጭቀዉ በናትህ ልጆን ሀድኑት

  • @user-oh1vg2ef9z
    @user-oh1vg2ef9z Місяць тому

    ወድማችን ይችን ወንጀለኛ ለህግ አቅርብ ልጁን ነፃ አውጣው እባክህን

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 Місяць тому +1

    Gootaa keenyaa God protect in 💝⭐️💕🌺🌺💎😇🥰💕

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i Місяць тому +2

    Hidincamera ቢኖር ማልካም ነዉ

  • @amanabdulsamed3171
    @amanabdulsamed3171 16 днів тому

    እኔ የሚገርመኝ ይህንን ታሪክ ልክ እንደ ትእስት ጉዳይ ውስብስብ ሳይሆን ኣይቀርም,።

  • @user-se6wr9zd7r
    @user-se6wr9zd7r Місяць тому +2

    Diramaadha moo filmidha moo dhugaa dha
    This video Riley or Dirama I don't now 🤔

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይሁንህ ወንድሜ😢

  • @emmandahailusherar2623
    @emmandahailusherar2623 Місяць тому +1

    ኮሜንት ገብተህ የምታነብ ከሆነ፣ ለተመልካቾችህ ክብር ካለህ ፣
    የዚህ ልጅ ታሪክ እውነት ከሆነ፣ ከዚህ ሞት ከሚሻለው ሕይወት መሰል ኑሮ አውጥተኸው አሳየን ልክ እንደሌሎቹ ዩቱበሮች። ንስር ዓይንና ዱካ ሾው የዚህ ተምሳሌት ናቸው።

  • @shakirayemer129
    @shakirayemer129 Місяць тому +1

    እቺ ክፉ ሴት ነች ክፉ

  • @hawaoumer3931
    @hawaoumer3931 Місяць тому +4

    አልሞተም አግታዉ ነዉ ሃብቱን የራሷ ለማድረግ ነዉ አደንዝዛዉ ነዉ ዉሸት ነዉ የምታወራዉ እንዴት ሁለት ሰዉ ይቀብረዋል?

  • @Marubaabekoji
    @Marubaabekoji Місяць тому +1

    Omg😢😢

  • @weto3354
    @weto3354 Місяць тому +2

    ሴትየሽ አፈነችው እውነት አፈነች እንዲሁ ሊያስታውስ እንኳን አሰጠው ወይ ጉድ በኢትዮፕያ ምድር ሰው ገድሎ ሄደ በተለይ ሴቶቹ መገናኛና

  • @ፍሩት-ሰ8ኸ
    @ፍሩት-ሰ8ኸ Місяць тому

    ሚስትየዋ እንዲረሳውና የራስዋ ለማረግ ህብቱና ንብረቱ ልትወርስ የሆነ ነገር እንዲረሳ አርጋዋልች እባክህ ወንድማችን ዘከው ህክምና እንዲከታተል አግዘው የተደበቀ ሚስጢር አለየወለደቹ ልጅም የሱ መሆኑን አለመሆን ዲኤን ኤ ይመርመር