የ50 ሚሊዮን ሀብት የት ገባ እናትየው እየተንቀጠቀጡ እውነቱን ተናገሩ!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • #aradaplus ‪@Dukashow33‬
    ‪@ynserayne‬
    __ ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more.

КОМЕНТАРІ • 965

  • @MahamadSaidd
    @MahamadSaidd Місяць тому +144

    ትርታ ሚዲያ በጣም ጎበዝ ለሀቅ የቆመ ነው በርታ እሸ

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi Місяць тому +4

      We Need too sher and like he's Pege ❤❤❤❤

  • @KassecheKebede
    @KassecheKebede Місяць тому +63

    አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ካክፉ ነገር እግ/ር ይጠብቅህ የልጁ ሃቅ ስለወጠ በጠም ደስ ብሎኛል ❤❤🎉🎉

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo Місяць тому +122

    አባትዮ እራሱ ማሞቱ ይጣር የምትሉት 👍👍👍👍

  • @Hundumak
    @Hundumak Місяць тому +130

    የሌባ አይነደረቅ ናት ሴትዮዋ። በህግ መጠየቅ አለባት ። ልጁ የአባቱን ውርስ ድርሻውን በህጉ መሠረት የማግኘት መብቱ ይጠበቅለት። አራት ነጥብ 🎉🎉🎉🎉

    • @Seada4756
      @Seada4756 Місяць тому +3

      የፈጣሪ ያለህ ሥንት ሠው አለ

    • @tigistworkugobeze3026
      @tigistworkugobeze3026 Місяць тому

      ኸረኀኁሰሐለለኀለለሐለቸ😢ቐሌለሀለቸቸለለለነለለ🎉ለ😮😅ለእለ ለ ለለለለለለሌለቻላ🎉ቐቸቸነነኀ 30:22 ሸሸሠሸቀመረነኘነቸቸመቸለ🎉ሥነ ከነ ነገ😅ለነ ለኔ ለነ ለመነ ለነ ለነ ለመነ ለነ ለነ ለ 😅ለለ😅መቸ ለነ ለመነ ለነ ነን ለነ አረመኔ ለነ ለነ ለነ ለኔ ለነ ለመነ ነን ለሌለለ😅ዘሐቸሀለቸኘሠሠሐሀሐሠኀቸማኘነነለነሐነቸቸቸቸነሠሠሠሠርሬ 37:36 ሬሬሬሬሬሬነ😅ኔኔነ😮ኔኔነ😮ኔኔ😅ኔኔኔ😅ኔነ😅😅ነነ😅ነ😅ነ😅😅ነኔ😅ነነነ😅ነ😅መቸ ሐመረ ነን መረን ሐለለለለሀቸ😂ቻቻቼ😅ቼቼቼቼኔ😅ለለለለሀነለለቸሀቸነሕ😅😅😅ነኘ😊ኘ😊😊ኘ😊ኘ😊ኘ😊😊😊ነ😊😊😊ንንረረኘ😊ረረረሠ😊😊😅😅😅😅😅😅

    • @GenetLigabawገኒሊጋባው
      @GenetLigabawገኒሊጋባው Місяць тому +1

      እውነት ነው እህቴ ነይ በቤቴ መልካምነት ለእራስ ነው

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin Місяць тому +28

    ተሚ የኣጭበርባሪ መድሃኒት በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ተባረክ።የኣባቱ ነገርም ኣጣራ እቺ መሰሪ ሴትዮ ኣሳግታዉ ይሆናል።

  • @ዜድነኝየቁራአንየቁራአን

    እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም ማነው እደኔ ለዚ ልጅ ሀቁ መውጣቱ የተደሰተው 👍👍

    • @user-kn6gc8xp2h
      @user-kn6gc8xp2h Місяць тому +1

      በጣም😢😢😢😢

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc Місяць тому

      💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍🤝🤝🤝🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @workeerkalo5971
      @workeerkalo5971 Місяць тому +1

      በጣም😢😢

  • @user-xz2eu1wo2g
    @user-xz2eu1wo2g Місяць тому +82

    ርግጠኛ ነኝ አባቱ አልሞተም 😢😢😢 አጣሩ በፈጣሪ ምክንያቱ ሴትየዋ አጋታ ትሆናለች መቃብሩ ተቆፍሮ ይፈተሽ

    • @user-kn6gc8xp2h
      @user-kn6gc8xp2h Місяць тому +5

      ትክክልይህልኝ እንደ ንስር አይን ተከታትሎ እውነቱን ያውጣ

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 Місяць тому +2

      በትክክል ኣሳብዳው ትሆናለች
      በደንብ ቢከታተልና፣ቢጠይቅ ያገኘዋል

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf Місяць тому +57

    ይቺ ሴትዮ አስመሳይ ናት 😢😢😢. ልጁ ግን ያሳዝናል 😢😢😢. አላህ. ይርዳህ 😢😢😢. አንተ ጋዘጠኛ ሳላደንቅህ አላልፍም ጀግና ነህ ጎበዝ ❤❤❤❤. እውነት ተደብቃ አትቀርም 😢😢😢. እስከ መጨረሻው ልጁን እርዳው ባአላህ. 😢😢😢😢😢 ሁልግዜ ከተበዳዎች ጋር የምትቆመው ጎበዝ ❤❤❤❤

    • @GenetLigabawገኒሊጋባው
      @GenetLigabawገኒሊጋባው Місяць тому +1

      በጣም. እህቴ ደምሪይ ክርታታዋ እህትሽ ነኝ

    • @FoziaYesuf
      @FoziaYesuf Місяць тому +3

      @@GenetLigabawገኒሊጋባው ደምሬሻለሁ አይከፈልበትም በርቺ

    • @GenetLigabawገኒሊጋባው
      @GenetLigabawገኒሊጋባው Місяць тому

      @@FoziaYesuf የኔ ብሌን እህቴ በጣም አመስገን አለው ልዮ ነሽ እውነት ተባርኪ

    • @GenetLigabawገኒሊጋባው
      @GenetLigabawገኒሊጋባው Місяць тому

      @@FoziaYesuf በጣም በጣም አመስገን አለው

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr Місяць тому +30

    እናት ልጅ አርምኔ ናቸው እግዝኦ ሁሉም ቃን አለ ትርታ ሚዲያ እግዚአብሔር ከእናታ ጋር የሁን 🙏🙏❤️❤️🥰🥰🥰

  • @TakeleForsido-wp8op
    @TakeleForsido-wp8op Місяць тому +19

    እኔ የምሰማኝ የልጁ አባት እንደልሞተ ነው መቃብር ተቆፍሮም ይሁን መረጃ በመሰብሰብ ጀግና ገዜጠኛችን እስከመጨረሻው ህዲ

  • @kidanutadele921
    @kidanutadele921 Місяць тому +26

    ጋዜጠኛ በጣም ጅግና ነህ በርታ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf Місяць тому +44

    ልጁ ግን ከነዚህ አስመሳይ ሰዎች እንዳይኖር. በመዳኒት ያሳብዱታል አንድ ነገር ያደርጉታል አማና አብሮ እንዳይሆን 😢😢😢😢

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד Місяць тому +62

    ሴትዮዋ መሰሪ ስለሆነች ባልዋም አልሞተም ይሆናል ሰውየው በአዳጋ ሞተ ብላ ነበር አሁን
    ደግሞ በድንገት ታሞ ትላለች አግታው እንዳይሆን መቸም ኢትዮጵያ የማይሰማ ነገር
    የለም ለሁሉም በርቱ አትልቀቋት👍👍👍👍

  • @RyfeVfgg
    @RyfeVfgg Місяць тому +37

    የአባትየው መሞት እጇ አለባት ይጣራልን የምትሉ

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz Місяць тому +12

    ጀግና ትርታ ኡነት አንተ ለተጨኮንት ጎን ሁሉን ፈልፊሀህ የምታዋጣጣ ከንሥር አይን ከዘላላምጋር አንንበሦች ብያችኋሐዉ ፈጣር ከክፉ ይጠብቃቹ❤❤❤❤

  • @Gombet25
    @Gombet25 Місяць тому +14

    የተባረከ ጨዋ ልጅ ነው ፈጣሪ ሀቅህን እና አባትህን ፈጣሪ ያገናኝህ

  • @manalosahalo5335
    @manalosahalo5335 Місяць тому +15

    ጋዜጠኛ በጣም ጀግና ነህ በርታ

  • @asterzekarias6129
    @asterzekarias6129 Місяць тому +40

    የልጁ አባት በትክክል አልሞተም,ይጣራ ሴትየዋ በጣም እርኩስ ነች አረመኔ ,አነጋገር ዋ እራሱ ያናድዳል

  • @fhgj8773
    @fhgj8773 Місяць тому +9

    በመጀመሪያ እውነታው እየወጣ በመሆኑ በጣም ደስ ብሎኛል ❤እኔ አሁንም እንደምናገረው አባትየውን ወይ ገላው ነው ወይም ደብቃ እያሰቃየችው ነው ሴትዮዋ መሰሪ ናት ወንድሜ በርታልኝ እስከመጨረሻ አትለየው ወንድማችን በርታልን 🙏🙏🙏 የኛ ጀግና❤

  • @muluayel-8387
    @muluayel-8387 Місяць тому +20

    አባታቸው በህይወት አለ በፍጥነት አጣሪ ሰላ ንብረት ይቆይ

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Місяць тому +7

    በእውነት በጣም ጀግና ነህ በርታ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre Місяць тому +19

    በጣም ይገርማል ልጁ የቤት ኪሪይ መክፈል ያልቻለ ለምን አንድ ኪሎ ሙዝ ይላሉ የሚገባውን ሳይጎል ሳያንሰ ማካፈል❤❤❤ ጋዜጠኛው ጀግና❤❤

  • @אסתראברהם-י3מ
    @אסתראברהם-י3מ Місяць тому +11

    ጋዜጠኛው በጣም ጅግና ንህ በርታ በምስራበት ስራ ይቅናህ

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr Місяць тому +18

    አንተ ጅግና ጋዜጠኛ ❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 Місяць тому +10

    አደግኛ ከሐዲ ሴት ነች በዚህ አድሜ ንብረት መሰረቅ ለዚህ ሂወት ያለፉበት የሰው ሐቅ በጣም አሰመሰይ አረመኔ ነች ።
    ይሄገንብ ልጂቱም አትበላው አምን ሰጭ ።
    ልጁቱ በወጣትነት በዚች ልጅ ከሐዲ

  • @AppS-jy9zs
    @AppS-jy9zs Місяць тому +6

    ጀግና ወንድማችን ተረጋግቶ እውነቱን የሚያወጣጣ❤❤❤❤❤❤❤

  • @منالاحمد-ر3ح
    @منالاحمد-ر3ح Місяць тому +11

    ይህነገር አባታቸዉን አሳግታዉ እዳይሆን ብቻ

  • @sosojed416
    @sosojed416 Місяць тому +8

    አላህ ያግዝክ በርታ 🎉🎉🎉ይቺ ሴትዮ አባቱንም እሷ ትሆናለች❤

  • @romangina5121
    @romangina5121 Місяць тому +9

    አተጀግና ጋዜጠኛ በርታ ከዘገየጋና ከነሰር አይጋር ጎደኛ ሁን እነሱ ጀግኖችናቸው ከነሱጋር ተባአበር አተም እየጎበዝክነው በርታታታታታታ😢

  • @musamehamed5582
    @musamehamed5582 Місяць тому +14

    እረ የአድስ አበባ ሰውች ምን አይነት ጨካኞች ናቸው ሱበሀን አላህ ሞትን እርስት አድርገው. መኖርን ብቻ እሚያስቡናቸው

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Місяць тому +7

    በእውነት የአባትዬውም ነገር ብጠሪ ጥሩ ነው የእነሱ እጅ እደሌባት ያስተውቃል ግን ልጅ ከስቻው ጋር እንደይኖር ርሱን ይጠብቅ

  • @NasriyaTilibo
    @NasriyaTilibo Місяць тому +26

    ይግርማል የሰው ሀቅ የቀጠቅጠል ጉድ

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp Місяць тому +7

    እነዚህ እናትና ልጅ ልጁ ለመግደል ነበር አሳብደው እንዲጠፋ ነበር አላማቸው አሳታርቀን ያሉት የነበረው ፈጣሪ ያጋልጣቹ የእንጀራ እናት ድሮም ክፉ ናት ያንቺ ግን የባሰ ነው

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ Місяць тому +13

    የልጁ ሀቅ በማዉጠቱ ደስ ብሎኛል ቅማሞችየ ደሚርኝማ ስዎደቹሁ

  • @SaraHassen-h1f
    @SaraHassen-h1f Місяць тому +7

    ትርታ ሚዲያ ባጣም ጎባዝ ነክ ባርታልን ባጣም የሁናት ናጋር ነው ምታወጣ 👍

  • @tameamaaa1189
    @tameamaaa1189 Місяць тому +12

    አባቱም አልሞቱም ይመስለኛል😢😢😢😢

  • @samrihaylay6720
    @samrihaylay6720 Місяць тому +9

    በርታ ጅግና ወንድማችን❤❤

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ Місяць тому +4

    ተመስገን ተባረክ ዘመን ሁሉ ዪባረክ እናትእ ልጂ ባለጌ ላባ ናቸዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @edenfessehaye2598
    @edenfessehaye2598 Місяць тому +6

    ሚድያዎቸ ብዙ ሰው እያገዙ ነው እግዝአብሔር ከኩፉ ሁሉ ይሰውራችሁ 🙏✝️🙏✝️🙏✝️
    እግዝአብሔር ይንገስ ይኑር ለዘልአለም ✝️🙏✝️🙏

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Місяць тому +10

    በእውነት የሚገርም ነው የኔ ወንድም በርታ እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 Місяць тому +10

    ኡይ የሰው ክፋት ፣ አሁን መቼ ልትበላው ነው ፣ የልጁን ሃቅ ቆጥረሽ ስጪው ፣ አባትዮም ይኖራል ፈልጉት ፣አሳግታው ይሆናል ክፉ ሴት የአዞ እንባ አሉ ።

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 Місяць тому +7

    ግን ብዙ አሥመሣይ ሠዎች አሉ ለምን እሥከ መቼ ማሥመሠል🤔ሀቅህን ፈጣሪ ያውጣልህ የኔ ልጅ አብሽር ይገርማል😒😒😥😥

  • @negateyasinyeshe6365
    @negateyasinyeshe6365 Місяць тому +6

    Wowo። ጀግና ጋዜጠኛ 🎉

  • @user-kn6gc8xp2h
    @user-kn6gc8xp2h Місяць тому +7

    ወንድሜ እንደ ነስር አይን በደንብ እስከጥግድሩስሂድና ያባታቸውንመሞትአለመሞትአረጋግጥ😢😢😢ሰውዬውአልሞተው ዉይ አግተውታል ወይም አሳብደውታል

  • @ፍሩት-ሰ8ኸ
    @ፍሩት-ሰ8ኸ Місяць тому +6

    ጋዜጠኛ በጣም ጎበዝ ነክ በርታ ቀጣይም

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Місяць тому +7

    አደራ የበላ ይቀጠቀጣል ሲባል እሰማ ነበር ሰትይው ሲንቀጠቀጡ በትክክል አመንኩኝ ጎበዝ?🤔🤨🙄😊😀

  • @saidhassan4357
    @saidhassan4357 Місяць тому +6

    ገንዝቡ ብቻ ሳይሆን ያባቱን ማጣራት አለብህ ሰትየዋ ልትናገር ስትል ነው አመመኝ ያለችው።

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 Місяць тому +7

    የሊባንገረ ጥጠጥአልች አረምኔ አቸም ትሞቻልሺአትጀግና ወላሂ ቃልአንሰኝ❤👍👍👍💪

  • @سَيَجْعَلُٱللهُبَعْدَعُسْرٍيُ

    እንደነዚህአይነት ጅቦችናቸዉ ሀገራችንን ወደሆላ ያስቀሩት አፈር ብሉ ደግነቱ ሁላችንም ሞትን ቀማሽነን ግንለዛዉምእንደናቱ አይነት ሰወችናቸዉ እያባሉንያሉት

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ Місяць тому +6

    ትለያለክ ጀግና ጋዜጠኛ❤❤

  • @SimraSimra-od1cq
    @SimraSimra-od1cq Місяць тому +3

    ተሙየ ወንድሜ ኣንደኛ❤የኣባትየው ግድያም ይጣራ ኣሳግታው ይሆናል😢 ሲቀጥል ደግሞ ልጁ ነገሮች እስኪስተካከሉ ቤት እዳይገባ በመተት ወይ በመርዝ ያሶግዱታል እናትና ልጅ ኣረመኔ እርኩስ ናቸው😢

  • @jemilajemila3832
    @jemilajemila3832 Місяць тому +3

    ተመስገን በእውነት አተን የወልድች እናት ማህፀንዋ ይለምልም ደሞ የኔ ቤዚ ጉዳዬ የት ደረስ አሳውቀን

  • @Kelem-j4k
    @Kelem-j4k Місяць тому +5

    አይ አንተ ጀግና በዚህ አለም ተደብቆ የሚቀርቡ ነገር የለም።። ለገንዘቡ ብልዉ የሆነ ነገር አርገዉት ነው እንጂ ሰዉዬዉ እንደልሞተ የምትጠራጠሩ አሳዩኝ👍👍👍👍

    • @user-kn6gc8xp2h
      @user-kn6gc8xp2h Місяць тому

      ወይ ገለዋለይ. ወይም አሳብዳ አግተዋለች😢😢😢

  • @destata7749
    @destata7749 Місяць тому +4

    እግዚአብሔር አምላክ የእውነት
    ይፋረዳል

  • @etu9731
    @etu9731 Місяць тому +4

    መኪናው እስከዛሬ የሰራበት ሂሳብስ የት ደረሰ፣ አባትየው አልሞተም፣ በደንብ ወጥረህ ያዝ ሰውየው በሕይወት ይገኛል፣ ሴትዮዋ አስመሳይ ናት፣ ከጠበቃው ጋር ሆና አንድ ነገር አድርጋለች፣ በቂ መረጃ አለ እንደገና መኪናው አሁንም እየሰራ በየወሩ የምታገኘው ገቢ አለ ማለት ነው፣ በደንብ ጠይቅ ሰውዬው አለ

  • @romangina5121
    @romangina5121 Місяць тому +8

    አባቱን እራሱ የገደለቹ እሶናት ይቼአሮጌት አባቱን ማንገደለውውውው አቼነሸሸሸ አረመኔኔኔኔ አባቱን የገደለቹ እራሶ ናት በርግጠኛነት 😢 አፈርትብላ ይቼ አሮጌት

    • @ShibibaAtoipi
      @ShibibaAtoipi Місяць тому

      አስታግው ይሆናል አላህ ሀቁን ያውጣው

  • @mesetemesete
    @mesetemesete Місяць тому +3

    አባትየዉ ይሙት ይዳን አላቅም አለች ይህ ነገር በደብ ይጣራ የምትስማሙ lik

  • @aduadu9102
    @aduadu9102 Місяць тому +3

    ይግርማል

  • @Guii-cs5en
    @Guii-cs5en Місяць тому +4

    መጨራሸውን አሰውቁን ያሚትሉ ለይክ ❤❤❤❤

  • @peace1486
    @peace1486 Місяць тому +4

    የሰይጣን ሀገር

  • @ZeharaOmer-k5z
    @ZeharaOmer-k5z Місяць тому +4

    አብሮ. እዳይቀመጥ

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre Місяць тому +4

    እርግጠኛ ነኝ ልጃቸው አሳምናት ሚመጣውን ጣጣ አውቃለች❤❤❤

  • @selamkonjo2623
    @selamkonjo2623 Місяць тому +2

    እህ ሸይጣን የሆነች ሰትየዉ አባቱም ኢሳ ነዉ የገደለቹ ሪግጠኛ ነኝ ይጣራ የምትሉ👍

  • @vipmb6020
    @vipmb6020 27 днів тому

    አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ካክፉ ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ❤😢😢😢😢😢😢

  • @MuluyeEyayu
    @MuluyeEyayu Місяць тому +3

    ሴትዮዋ ምን እያለች ነው ሰውየው ሞቷል ብለው አልቀበሩትም እንዴ እኔንም ግራ አጋቡኝ እኮ ጎበዝ

  • @FirehiwotAbera-j7z
    @FirehiwotAbera-j7z Місяць тому +1

    የሌባ አይነደረቅ ናት ሴትዮዋ። በህግ መጠየቅ አለባት ። ልጁ የአባቱን ውርስ ድርሻውን በህጉ መሠረት የማግኘት መብቱ ይጠበቅለት::

  • @FouziyaYusuf-zi2kp
    @FouziyaYusuf-zi2kp Місяць тому +4

    ትርታ ሚዲዪ በጠም ጉበዝ ገዘጠኛ ነህ በርታ ዉነድሚ

  • @SaheedSaheed-fu3ep
    @SaheedSaheed-fu3ep Місяць тому +2

    ሴትዮዋ ሰውየውን በመድሀኒት አደንፍፋ አግታዋለች ማለት ነው ሰውየውም አልሞተም ማለት ነው ይች ሴት እንዳታመልጥ ትያዝ ብዙ የሚወጣ ሚስጥር ይኖራል

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf Місяць тому +12

    ሰይጣን የሆነች ሴት😏መታሰር አለባት ኣባቱ ደሞ በሂወት አለ ማለት ነው😢 ጋዜጠኛ መጣራት አለብህ ❤

  • @yosefbirara2686
    @yosefbirara2686 19 днів тому

    ጀግናዉ አንተ ከነ ዱካሸዉና ከንስር አይን ጋ ተባብረህ ስራ በጣም ጀግና ነህ❤❤❤❤

  • @madinaandris775
    @madinaandris775 Місяць тому +3

    የተርገማችሁ እናትና ልጅ ስታስጠሉ ስላልወለድሽው እምትበድይው የራስሽን ልጅ ይዘሽ የባልሽን ልጅ የወዝህን ያክል በደል የተርገማችሁ ተበዳይ ስለሆነ ካችልጅ በላይ የሆናል አላህ በዳወችን አይወድም

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 Місяць тому +2

    አባትየውንም ተስማምታ አሳግታው ነው ይሕች ሴትዮ ስለመጀመሪያ ሚስቱንም አንግባባም ብላለች አቅዳው ነው ያገባችው ልጁ ይምጣ አትልም እንደአባቱ ልትገለው ነው ሴትየዋ ደንበኛ አጭበርባሪ ነች በደንብ መርምሩ እየተበቀለቻቸው ነው እውነት አትጠፋም ወደ እስር ቤት እስገባቸው

  • @Hadya720
    @Hadya720 Місяць тому +3

    አቦ በልጅሽ ይድረስብሽ እህት ተብዬ እችም የስራሽን ያረብይስጣችሁብቻ ሰውይመርሽ አስታማሚ አተሽ ሰው ይመርሽ ሁላችሁም ልጁግን ድርሻውን ይሰጠው

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y 5 днів тому

    የኛጀግና ተባረክ ሰውየውንም አግታው አለይ ይጣራ በዚህእዲሜዋ🎉🎉🎉

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Місяць тому +2

    አባትየው በምን እንደሞተ ይጣራ የሌባ አይነ ደረቅ ቱ😢😢 ትተነው ለምንሄድ ሀብት ንብረት ገንዘብ አይምሮዋችንን ደፈነው ሴትየዋ እሽ ግን ልጅቷ ወንድምሽ አይደል የተረገምን ትውልድ😢

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 21 день тому +1

    ሱበሀን አላህ አጅብ ጅግኖች አላህ ይጠብቅህ

  • @omnajat
    @omnajat Місяць тому +2

    አፈረ ብልት አድረጉ የተረግምሽ እኔስ አልሀምዱሊላህ በናቴነዉ ያደኩት አባትያ የላግባስል አልድረም ብሎ እሀሉን ይዞወጣ አባትያ እናትያ ግደልጉብ የዘራቹሁት ታረማላቹሁ የሞቱብነወድዉሳይሆን አላህ ስረጠራቸዉነዉ እኛምነግ ማቸነነ😢😢

  • @הנוקמשושה
    @הנוקמשושה Місяць тому

    ድሮም የንጀራ እናት አፈር ብይ አዉቃ ነዉ ፊንት የነቀለችዉ ስለ አባትዬዉ የምታዉቀዉ ነገር አለ በመተት ወይም አሳግታዉ ነዉ እንዲሁም አስገድላዉ ነዉ የሚሆነው ጀግናዉ ጋዜጠኛ በጣም ነዉ የማደንቅህ በጣም ነዉ ያንተን ስራ የተከታተለው በርታልን እኔ ከሀገር ዉጪ ነዉ ያለበት ምርጥ ወንድም ነህ

  • @leylasuleymansuleyman2076
    @leylasuleymansuleyman2076 Місяць тому +3

    ሁለት ሌቦች ያባቱም ምት ይጣራ ንብረቱን አስመልሱለት ሁለት ሌቦች የህቱ ጭካኔ እናቲቱስ አልወለደችውም አላህ ይይላችሁ አትተቀሚ ግን ልጅቷ አራሷ የሰውየው ላትሆን ትችላለች እህቱ ብትሆን እንዲህ አታረግም ከበሁዎላቸው ብዙ ሚስጥር አለ

  • @አሐ
    @አሐ 24 дні тому +1

    እኔ የዚችን ሴትዮ ውሽት ደጋግሜ ስሰማው ከለቅሶዋ እንደገና የቃላት አወቃቀሯ ክህደቷ ብልጥ ነኝ ብላ አስተሳሰቧ ለገንዘብ ያላት ትልቁ ዋናውን ሚና የሚጫወትባት የክህደት መንፈስ በጣም በጣም ከልብ የሰውን ልብ ታሳዝናለች ትልቅ አጭበርባሪ ሀጥያት የማትፈራ አዛውንት ልጇንም እንደእራሷ አደረገቻት😮ግን የስራሽን ይስጥሽ😂😂

  • @hermiyohanneszeria9815
    @hermiyohanneszeria9815 Місяць тому +3

    It's my story ....Solomon Frankfurt Germany

  • @senaitdemessie7629
    @senaitdemessie7629 6 годин тому

    እኔ አንድ ነገር ልበል እናቶችም አባቶችም በተለይ ሃብት ከአላችሁና ከወለዳችሁ በኋላሌላ ትዳር ስትመሰርቱ ለልጆቹበሕይወት እያላችሁ የሚገባዉን ድርሻ ስጡ ሰዎች ሰዉ ሳይሆን ገንዘብ ምርጫዉ ሆኗል እባካችሁ ሃብታሞች አስቡበት

  • @KsGd-br1js
    @KsGd-br1js Місяць тому +2

    ዉይ የጭቃኔ ጥግ ምንጉድ ነዉ 😢😢😢 አየ ሀገሬ ልጆቺሽ ተራርዱ ልጆቺሽ ተሠደዱ ልጆቺሽ ተጨካከኑ😢😢😢😢😢መቸ ነዉ ሥላምሽን እምሠማዉ😢

  • @ביבהזמר
    @ביבהזמר Місяць тому +2

    እውነት ከዘላለም አትረቅም መጀመሪያ ይቅርታ ትጠይቅክ ዘላለም አበጀክ

  • @RyfeVfgg
    @RyfeVfgg Місяць тому +4

    እንጀራ እናት ሞተሽም ነፍስሽን አይማረው አስመሣይ ሠው የዘራውን ነው የሚጭደው ይህ የሠፈርሽውን በልጅሽ አግኝው

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 29 днів тому

    ጋዜጠኛ በጣም ጅግና ናህ በርቲ ❤❤❤❤

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre Місяць тому +2

    ጀግና ፍትህ ለተገፈው❤❤❤

  • @user-rw3xt1rd8n
    @user-rw3xt1rd8n Місяць тому +1

    በዚህ እድሜ ውሸት ለገንዘብ ተብሎ የአላህ ያረብ መጨረሻቻንን አሳምርልን☝☝☝💪💪💪

  • @romangina5121
    @romangina5121 Місяць тому +3

    ልቤን አመአመኛ ትላአለችችችች ልብሸ ይፈረሰሰሰሰሰሰሰ😢😢

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo Місяць тому +1

    እግዚአብሔር በገደለሽ አረመኔ ጉልበቴ ሰለደከመ ትላለች ደሞ።ልጁ አሁንም የአባቱን ንብረት ይውሰድና ከእነሱ ይራቅ ይገሉታል።

  • @efsasse7559
    @efsasse7559 Місяць тому +4

    አብሮ እንዳይኖር መሀዳኒት ሊሰጡት ይችላሉ

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 25 днів тому

    ዝም ያለ ነጃሺ ወጣ አሉ ውድ ነቢያችን ሰ ዐ ወ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✌

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv Місяць тому +4

    ስሚ ሲጀመር አላውቅም ካልሽ ለምንድን ነው ሽንጥሽን ገትረሽ ለእናትሽ ወግነሽ የምትከራከሪው ለእውነታው ብትቆሚ አይሻልም ሲጀመር እየጨቆናችሁ ስታኖሩትስ እንደነበር ለምን እውነታውን አትናገሪም ነበር ።እናትሽ እንዳያስቱሽ ተጠንቀቂ ብላት ነው አስጠንቅቃት ነው የሄደችው ስለዚህ እውነታውን በግድ ካልሆነ አትናገርም ግን አንድ እና አንድ እውነት አለ እሱም ሁለቱም እናትም ልጅም እልም ያሉ ውሸታሞች ናቸው። የውሸትን ጥግ እሳቸው ማለቴ ሴትየዋ ጋር ነው ያለው እና ስንት ጊዜ ሲሰቃይ በአንድ ቀን የጠፋው እቃ ተገኘ እና የተባለውንም ወሬ ሁሉንም አረጋገጡ ኧረ ባክሽ ሌላስ የምትይው የለሽም ። ልጅቷስ ብትሆን የአይጥ ምስክር ዲንቢጥ አሉ እናቷን ወግና መከራከሯ ከባድ ነው ለውሸት ሳይሆን ለሀቅ ነበር መቆም ነበረባት ሁለቱም አይረቡም ። ከሰው ሰው ቢለዩ አመትም አይቆዩ አሉ እሷ ገና ለገና ልጄ ነች ብላ ለእሷ ወገቧን አጥብቃ እንደመከራከሯ ለምን ለእሱስ አልተከራከረችም ። ፈጣሪ የባረከው ያደረሱበትን በደል እንኳን አልተናገረም እናንተ ግን እሱ መጥፎ ሰው አድርጋችሁ ስታወሩ የነበረው። ግን እባክህን ጋዜጠኛው ስለአባቱ ጉዳይ አጣራ ለልጁ ያስፈልገዋል እንጂ እነዚህ አረመኔዎች ናቸው ልጁን ይጎዱታል ። ሲቀጥል ደግሞ ገና ለገና እውነቱ ሊወጣ ሲል እንዲህ የሚሆኑት አሁንም አስገብታችሁ ልትጨቁኑት ኧረ የእናንተስ ይለያል ። እሱን ግን ፈጣሪ የእውነት አምላክ ይድረስለት።

  • @AllamBaddre
    @AllamBaddre Місяць тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @musamehamed5582
    @musamehamed5582 Місяць тому +3

    ጠካራ ሁን ጎበዝ እደ ወድሜ ነስር ዘላለም ጎበዝ ሁን

  • @ErukiaAhmed
    @ErukiaAhmed Місяць тому

    እድሜ ጤና ሰላምህ ብዝት ይበል አንተ ጋዜጠኛ❤❤❤

  • @ፍሩት-ሰ8ኸ
    @ፍሩት-ሰ8ኸ Місяць тому +2

    የአይን ንስር ቢሆን አባትየው ቆፍረው ካለበት ቦታ ሊያወጣቸው ነበር 😢 እናትየው በገንዘብ አባትየው አግተዋል እርግጠኛነይ ማነው ጠበቃ የሳቸው ይተየቅ

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 Місяць тому +2

    😂😂😂አይይይይ ቅሌት መንገብገብ ሆኖ እንጂ ገንዘቡ ለሁሉም ይበቃል ምን አይነት የጭራቅ ዘመን መጣ?????😢የሌባ አይነደረቅ መልሷ ልብ ያደርቅ ማለት ይሄ ነው!!!!ይህቺ ሴት ወንጀለኛ አጭበርባሪ ናት አባትዬውም መሞቱን አጣሩ !ምናልባት በመዳኒት አፍናውም ይሆናልና????
    የኔ ወንድም ለእውነት የምታደርገውን ተጋድሎ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ በርታ👌🏽👏🏽👏🏽👏🏿👏🏾💚💛❤️

    • @ShibibaAtoipi
      @ShibibaAtoipi Місяць тому

      ይገድሉታል ባይገባይሻለዋል ሀብቱን ተካፍሎ ይውጣ እህትዩውም ብቻዋን ትቀመጥ ሴትዪዋ እንካን ሞችናት

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 Місяць тому +8

    ውነት ተደብቃ አትቀርም አሮጊት ብሞች ይሻልሻል 😢

  • @SamraNegash
    @SamraNegash 29 днів тому

    ጌታ ይባርክ በእውነት የቆምክ በጣወም ወድሀለው❤❤