וואו איזה שיר❤ איפה הישראלים איפה אתם ייאלה תעשו שיתוף בכל הרשתות❤ תמיד יש כח לישראל לא יעלה לנו כסף בואו נשתף ונעודד את הזמרת המדהימה ❤❤❤❤❤❤❤ כל הכבוד לך וגם כל הכבוד לאביסיניה רקורד אוהבים אותך❤❤❤❤
wow chills all over you made me cry i was born ambober doing a wonderful job huge singer thank you so much god bless you וואו צמרמורת בכל הגוף גרמת לי לפכות נולדתי באמבובר עושה עבודה נפלא זמרת ענקת תודה רבה לך אלוהים ישמור אותך💙💙💙💙💙💙💙🤍🤍🤍🤍🤍🤍
የቤተ እስራኤልን ወንዝ ተሻጋሪ ጥበብና የጎንደሬን ትስስር አጉልቶ ያሳየ ግሩም ስራ ነው ፡፡
ዘመንሽ ይባረክ !
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤🙏🏼🙏🏼🇪🇹
ዋው ❤❤❤❤
አሜን
❤ቤተ እሰራኤል❤🎉❤
enamsegenalen 😍🙏🙏🙏🙏
וואו איזה שיר❤ איפה הישראלים איפה אתם ייאלה תעשו שיתוף בכל הרשתות❤ תמיד יש כח לישראל לא יעלה לנו כסף בואו נשתף ונעודד את הזמרת המדהימה ❤❤❤❤❤❤❤ כל הכבוד לך וגם כל הכבוד לאביסיניה רקורד אוהבים אותך❤❤❤❤
תודה חברים ❤
אזה כיף לשמוע השיר הזה ❤❤❤❤@@abyssiniarecordsam9271
שיר כול כך יפה אוהב לשמוע אותה❤
wow chills all over you made me cry i was born ambober doing a wonderful job huge singer thank you so much god bless you
וואו צמרמורת בכל הגוף גרמת לי לפכות נולדתי באמבובר עושה עבודה נפלא זמרת ענקת תודה רבה לך אלוהים ישמור אותך💙💙💙💙💙💙💙🤍🤍🤍🤍🤍🤍
ኤሎሄም ይባርክሽ እህቴ ቤተ እስራኤላውያን ቡዙ ለኢትዮጵያ ያበረከቱ ግን ታሪካቸው ተደፍኖ የኖረ ማህብረሰብ ናቸው።
በጣም እጅግ ምርጥ ሰራ እኛን ቤተ እሰራኤልን በትክክል የሚገልፅ ዘፍን ነው እናመሰግናለን ዘመንሸ ይባርክ
በርች እህቴ❤❤
. . ירוסה. מלסה. יפה. מאוד. מוזיקה. תמשיך אנחנו. אהבה אותך. הרבה בריאות. תודה לך. כל. בית. ישראל
לכבוד. גבירת ירוסה. מלסה יפה מאוד. המוזיקה. אלפיה. טקוסה תודה. כל. יהודי אתיופיה בית. ישראל
ሰላም ለአንቺ ይሁን እህቴ በጣም አሪፍ ሰራ ነው በርች ብዙ ስራዎች እንጠብቃለን የሴት አባስ
ድምፃዊት እየሩስ መለሰ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው በርች
🥰🥰🥰🥰🇮🇱🥰🥰🥰🥰🥰👍
እጅግ ሜገርም ድምፅ ነው ፈጣሪ የሰጠሽን ተሰጡ ተጠቀሜበት ኢትዮጵያ ካሉት ሁሉ ድምፃውያን አንች ልዮ ነሽ እመኝኝ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ!!!!
❤❤❤❤❤❤❤
ድምፅሽን ስወደው በርችልን ጎንደሮች💚💛💛💛💕💕💕💕💪💪💪💪
ጀግናዋ እህቴ ምርጥ ስራ ነው በርች
ፈጣሪ ሠላሙን ያምጣልን
ድል ለጀግናውና ለአገር ወዳዱ ለአማራ ፋኖ♥
የኢትዮጵያ ቤተስራኤሎች ሁሉንም አጣምራቹሁ ነው የምትጓዙ ❤❤❤❤በጣም ነው የማከብራቹሁ የምወዳቹሁ ❤❤❤❤ ኑሩልኝ ድምፅሽም ልዩ ነው አስናፈቅሽኝ አገሬ ❤❤❤❤ እሽሩሩሩሩሩ ጎንደር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
תודה רבה אוהב אותכם. להיות יהודי אמהרה זה כבוד. Viva amhara ❤️💛💚🦁
אנחנו בית ישראל יהודי אתיופיה הם מי האמרים והטגרים ביחד זהות אחת❤
ሙዚቃ ታሪክ ባህል እምነት አጣምሮ የያዘ ምርጥ ቅኝት ግጥሙ በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ ቤተ እስራኤሎች በጣም ጠበብቶች ናቸዉ ሁሉ በጀ ሁሉ በደጀ ተብሎ የተቀኘላቸዉ ጥበበኛና ታማኝ ህዝቦች ናቸዉ ሙዚቃ እንደዚህ ህዝብን ታሪክን በሚመጥን ሲወጣ ደስ ይላል ክብር ይስጥልኝ ንግስቷ
❤
አሜን
በጣም ልዩ የሆነ እግዚአብሔር ይባርክህ እና የሰሩትን ሰዎች በሙሉ ❤️❤️👏👏👏👏👏👏❤❤❤
በጣም አሪፍ ሰራ ነው በርጀች ቤተ እስራኤሎች የት ናችሁ ወጣ ወጣ በሎ
❤
አለን አለን
አለን አለን
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🙏🏼👍
አለን🇮🇱💪
እዬየ በጣም ጥሩ ሰራ ነው በርችልኝ መልካም እድል
ድንቅ በተወሰነ ዘመን የሚከሰት ነው ይሄ ድንቅ ድምጽ ጠብቂው በርቺ👍
אני אוהב אותך כל כך, אתה גונדר❤
ዳግም ዉዱ ወንዴ ወንድ ይፍሪዊ የት ናችሁ
በጣም ግሩም ሙዚካ በርችልን የኔ እናት❤ מאוד מרגש ❤❤❤
አንችም ዎርቅ ነሽ ስራሽ ም ዎርቅ ነው እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
አለው ነገር የጎንደር አፈር❤❤❤
ቤተ እሰራኤል❤🎉❤
በጣም ጥሩ ሙዝቃ ነው
ግጥም ዜማው❤
ዘርሽ የተባረከ ይሁን ካያት ከቅማት የይስራኤል ደም ያለሽ መሆኑ በፍቅርሽ በዘፍንሽ ከነስምስ ዝብሎ እአልተሰጠሽም እግዚአብሔር ይብቅሽ ከፍ ያርግሽ🙏🙏🙏❤️❤️❤️🤲🤲🤲
በጣም አሪፍ ዘፈን ጥሩ ድምፅ በርቺልን
Fetari ybarksh anjetan new yarasshiw enamesgnalen
My Gondar.
Proud of being from historic Gondar.
ጎንደርየ ሰላምሽ ይብዛ፣ በክፉዎች እጅ ወድቀሻል እና ሰላምሽ ይብዛ።
ቤተእስራኤል ቤተ አማራ❤❤❤🎉🎉🎉
. The Jews of amara and the Jews of Tigray are one people, one group👑
ግሩም ስራ!! የሶስት ሺ ዘመን ታሪክ ባለቤቶች ሲያንስባቸው ነው።
የኔ ቆንጆ ጥሩ ሥራ ነው በርች ውዴ እናመሠግናለን
ምርጥ ስራ ነው እህታችን በርችልን ፍቅርን ሰባኪ❤💪😍
ዋው በጣም ደስ ይላል
Wow yene mare aref sera new berchilen demiy
Betam konjo sera new yesrale amlak yebarksh 🙏🙏
וואו שירה על ישראל אין לי מילים אהבתי בגדול כלכבוד לך מדהימה 🥰🥰🥰🥰אין לנו ארץ אחרת עם ישראל חי
Thank you from Israel ❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ምርጥ ስራ
Really amazing job. Go ahead sis.
ቀብራራው.... ሁልን የምይረሳ ጀግና ነው ጎንደር ❤️❤️❤️❤️❤️ ብየው እስኪ..
ተቆብሮ የነበረውን የጎንደርን ባህል ጎልቶ በአለም አደባባይ እንዲታወቅ ያደረግሽ ምርጥ እህታችን ነሽ በርች!!
አችም ማር ስራሽም ቆንጆ እናት አለም ጎንደር በርች ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መሪቱ ቢራራቅ
ቢከፍለው ባህሩ
የእስራኤሎች ልብ
አንድ ነው ሀገሩ❤❤❤❤
በጣም የሚገርም ድምፅ እና አሰራር ተባረኪ እህታችን❤
በጣም ጎበዝ አቤት ድምጽ እሞጣ ቤት ሠምቼ አድንቂናሽ የጀግኖቹ ዘር
የኔ ልዬዬዬዬ በርችልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ድንግል ማርያም ታ
በጣም ነው ደስ የሜለው❤
🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በትክክል እውነት ነው ትክክለኛ ታሪክ አዋቂ በርችልን እየሩስ
በጣም ይመቻል ሌላውንም አማራ ብትጨምሪ ደግሞ አሪፍ ነበር
በጣም አሪፍ ስራ ነው ይመችሽ
Soon, we will travel to Amhara land to dance and celebrate Fanos's success against evil!! I hope to see you up close in Gonder.
Andegna Queen ❤👸🏽
ቆንጆ ስራ ነው መልካም እድል 🎉🎉🎉❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
keep it up eyerusalem ehetachen
ዋው ግሩም
ስራ ነው 🎉🎉🎉🎉
Berche❤❤❤
አምላክ ይባርክሽ አሬፍ ስራ
አሪፍ ሰራ ነው የሚወደድ ነው ትንሽ ለጎደር ብቻመሆኑ ዘረኝነት ሙሉ አማራን የሚወክል ስራ እንደምሰሪ አምናለው በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉
ገና እንበዛለን የሀገር መነሻ ጎንደር በርች🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤❤
amen yabzan 🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏
እንበዛለን my Gondar🙏❤🥺
መሥማት ያሥተምራል፣ካልሠሙ እነዴት ያውቃሉ።
ከዘፈን ባለፈ ብዙ ለንሠራው የማገባ ብዙ ሥራ ቀርቷል።ዘመን እጨርቅ እተቀደደ ነው ዘመንን የሚያሥረጄው ሠው ነው።ዘመንን መገምባትና ማፍረስ በሠውልጅ ከሆነ ሠዎች ዘመንን ለምን አመጠቁትም?ሠዎች እራሣቼውን ሲወዲ ብዙ ነገር ይሠዎርባቼዋል።አሁን አለመን የማዳን እድል በሠዎች አለ።ከማጣላት ይልቅ መሥታረቅ ከመቀማት ይልቅ መሥጠት እነዚሆ ባሁኑ ዘመን ለሠው ለጅ ቅድማያ ሥራው ናቼው።
በጣም ቆጆ ሙዚቃ ነው በርች እህቴ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በጣም ጥሩ ነዉ በርች
ዋው ምርጥ ሰራነው በርችልን❤❤❤
የኔ ማር ዋው እድሜ እና ጤና ይስጥሽ መረዋዋ ❤❤❤❤
❤❤❤❤ Ewnetnew
Enat alem gonder❤❤❤❤❤
Berchi konjo sra new
በርች እህቴ🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪
በጣም ትችያለሽ ከግጥም እስክ ዜማ ሲደመር ድምፅ አንደኛየ ነሽ በርችል
ጎንደር እስራኤል ❤❤❤❤
.እየሩሰ መለሠ አሪፍ ስራ ነው
.ቀጥይበት አድናቂሸ ከእሥራል
Hi
ቤተ እሥራኤል በአማ ክልል ሁሉ ሥላሉ ለሑሉም ቢሆን ጡሩ ነው ሙዚቃው
Enatalem gonder yewntshin new betam tenafkalchi esetnfasiye
በጣም ገራማ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርች ቆንጆ ሥራ ነው❤❤❤❤❤❤
አደኛ ነሽ ማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይለያል ምርጥ ስራ ነው❤🎉
በጣም አሪፍ ስራ ነው በርች ❤️❤️🥰🥰
ስራሽ ይባረክ እውነቱን የሚገልፅ ዘፈን ነው በርች ምርጡዋ ጎነዴቱ
ጎንደሬቱ
Wawwwwwww🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉keep It Up ከደባርቅ ሰሜናዊትት
❤❤❤❤❤❤ wowww diminish betam yileyal barachi
በጣም ቆንጆ ስራ❤❤❤❤
ሰምቸ አልጠግብ አልኩ ልዩ ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ልዬዬዬዬ በርችልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ድንግል ማርያም ታበረታታሽ
በርች ጥሩ ስራ ነዉ🙏🙏🙏🙏🙏
ቤተ እሥራኤላውያን ደሞቼ ኤሎሂም ይባርካችሁ ከ አምሐራ ❤❤❤
ውድ ህቴ በርች ጎንደር ባልሆን ይቆጨይ ነበር
ጠዳን ስታሽ ነዘረኝ ❤❤❤❤የኔ ጎንደር❤❤❤❤
Great job 👏
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤the best music i like this❤❤❤❤❤❤i ❤israel i❤ethio
አደኛ ይመችሽ እምየ የኔውድ
አጊኝቸ ብሸልማት ደስ ባለኝ❤
ዋው ሚገርም ስራ ነው በርች እህታችን
Ere yelele new yetemechechign ❤❤❤
דודה שלך פלאשה
ጎንደርጋይንትበመወለደኩራትይሰማኛል❤❤❤
ዋው❤❤❤❤❤
ዋዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የኔ ማር ትለያለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉 ❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow😮
ሁሉን አማልቱ የሰጠሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በርች