ጂብ ከሄደ ውሻ ጮህ ነው የምባለው የምትወደውን ስትከተል የምወድህን ታጣለህ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 347

  • @zaharlovemamatube5810
    @zaharlovemamatube5810 4 роки тому +3

    ስወድሽ እኮ
    ምርጥ ልምድ ነሽ እህቴ
    በርችልኝ
    አበሻ ቀልድ ስወደው

  • @SofiyaAhmed-y7z
    @SofiyaAhmed-y7z Рік тому

    ጥሩ ትምህርት ነው

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 4 роки тому +2

    ክክክክክክክክክክ የኔ ማሮች እወዳችሁ አለሁ አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ያረብ አላህ የአላምን ሰላም ይመልስልን ያኢላሂ አደራህን ከናፈቅናቸው ቤተሰቦቻችን በሰላም ከስደት መልሰህ ከቤተሰቦቻችን ቀላቅለን ያረብ

  • @ፋፊየረሱልአማና
    @ፋፊየረሱልአማና 2 роки тому

    አይይይ ያብዱ አማርኛ እህየ በሳቅ የኔ ምርጡች ሁላችንም ዉዉዉዉድድድድ

  • @najatibrahim4078
    @najatibrahim4078 4 роки тому +3

    ትክክል ናችሁ እህቱች ጥሩ ትምህርት ነው

  • @binuasmamaw179
    @binuasmamaw179 3 роки тому +2

    የወንድም ቢሆን አላለችም 😂😂😂😂በጣም ነዉ እምወዳችሁ እሺ ሰላማችሁ ብዝት ይበል

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 3 роки тому

    ስታምሩ ትልቅ አስተማሬነው ብርቱ የአንድ አማርኛ በሳቅገድልኝ

  • @makiamohamed2388
    @makiamohamed2388 4 роки тому +13

    ፍቅር የማይገባችዉን ሁሉ አላህ እንደዚህ ያድርጋቸዉ

  • @fatiyaamaan8813
    @fatiyaamaan8813 4 роки тому +1

    mashallah jabaadh ijollee oromoo ijara hafaa ❤️😍😘😘💯✅

  • @sofiyaahmed9163
    @sofiyaahmed9163 3 роки тому +2

    በጣም ያምራል

  • @HiHi-mo7yn
    @HiHi-mo7yn 4 роки тому +1

    ሳሚያ የት ሀገር ነው ያለሽው እባክሽ ከዚዘ በፊት አቅሽ መሰለኛ

  • @almasgutama5535
    @almasgutama5535 2 роки тому

    Kkkķkkkk abdii rartii tiwana siritii bekitaa jabadhuu bartuu

  • @ስምለምኔክርስቴያንነኝእኔ

    አይይይይ ይገርማል .እኔም አፍቅረ ነበር ግን ሲያገባ እርሳሁት አተም ትርሳዋለህ አቤ .የኔ ወድም

  • @ለኢላሠይድ-ገ3ቀ
    @ለኢላሠይድ-ገ3ቀ 3 роки тому +1

    ስት የሚስተምር ነገር እያለ ተደበቁ ሙስሊምን አታሠድቡ

  • @كونفيكون-ث1س
    @كونفيكون-ث1س 2 роки тому +1

    አብድን ያማረኛ ፕራንክ ስሩልን አማረኛው ደስ ይላል 😁😁😁

  • @ftalhamdulillahft6545
    @ftalhamdulillahft6545 4 роки тому +9

    ከሁሉም ነገር ሚያስቀኝ የአብዲ አማርኛ ነዉ

  • @rahmamechegiya1982
    @rahmamechegiya1982 4 роки тому +4

    የት ሀገር ነው የሚኖሩት የምታውቁ ካላችሁ ሹክ በሉኝ

    • @awelahmed1145
      @awelahmed1145 4 роки тому

      ምን ያረግልሻል
      የቤቱን ድዛይን አታይዉም የመን ነዉ ያለት

    • @asiawell129
      @asiawell129 4 роки тому

      Ereyad

    • @fiirofatasaba9308
      @fiirofatasaba9308 4 роки тому

      Kkkkkkk

    • @FTAjini
      @FTAjini 4 роки тому

      Rahma Rem ሳውዲ መሰለኝ

    • @pkjl3423
      @pkjl3423 4 роки тому

      Yemen new meselegne

  • @zuzusaanii9842
    @zuzusaanii9842 4 роки тому +1

    Masha Allah

  • @ኢትዮጲያሀገሬዋ
    @ኢትዮጲያሀገሬዋ 3 роки тому +2

    አያብዲ አይሣሚያ ወላሂ ሥወዳችሁ አላህ ላገራችን ሠላም ያምጣልን ያረብ

  • @madinatube9950
    @madinatube9950 2 роки тому

    Maati naafi ta.ii rabbii jedhii

  • @rhamasaedhbibiri5477
    @rhamasaedhbibiri5477 4 роки тому +37

    ሌላውን ነገር እዳለ ሁኑ ማነው እደኔ በአብዱ አማረኛ ፈታ የሚለው ሲቀጥል ሴቶቹ የለለ ጀኔ ሁናቺሁል ወላህ አኡዙ ቢላህ ምድረ ዱኢት ትንሺ አላህን አፈሩም ሱባሀን አላህ

  • @trusttubepeace6684
    @trusttubepeace6684 4 роки тому +2

    Degmo shero ena barabara ke chama gar yedeberal

  • @ለኢላሠይድ-ገ3ቀ
    @ለኢላሠይድ-ገ3ቀ 3 роки тому

    በረቱ የምትሉ ልጆች ትገረማላችሁ

  • @መርየምቢንትካሳየየወሎልጅ

    ክክክክክክክክ ያብድ አማረኛ ዘና አደረገኝ ይመቻችሁ ድስስትሉ

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 роки тому

    እኔ እራሱ ሪያል ነው ፍቅረኛየ በሪያል እና ዳቦ ቀልድ የለም ሌላው እንዴ ወደቀ የጠባል አብዱየ 💖😀😘👏

  • @mnbvmnb2264
    @mnbvmnb2264 4 роки тому +1

    እእ

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 4 роки тому +2

    ወይኔ አብድሻ ኡኡኡኡ በሳቅ ጦሽ አሬገኝ😂😂😂😂😂😂😂😂🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈

  • @ZahraZahra-jy9cj
    @ZahraZahra-jy9cj 3 роки тому

    Sewedachu Bee Allah Bertuleny

  • @shekuriyanure1485
    @shekuriyanure1485 4 роки тому +2

    በጣም አስተማሪ ነው

  • @gshhghu4223
    @gshhghu4223 Рік тому

    እር አማሪኛ አቤዴ በግሩ አሰኬደዉ በሳቅ ገደለኝ እር ዛሬ😁😁😁😁😁

  • @ዜድቢንትመሀመድ
    @ዜድቢንትመሀመድ 4 роки тому +1

    ፈቅረ አይን የለዉም መባሉ ለምን ነዉ ይሰዉረል እይ እሱስ አይናማነዉ አይፍቅረ ዲሮቀረ አሁን እማ ዲረቀትብቻ😔❤🌺ቀጥሉበት እወዳችኃለሁ❤

  • @SaraSara-qx6cy
    @SaraSara-qx6cy 4 роки тому +1

    ክክክል

  • @firds1241
    @firds1241 4 роки тому +3

    አስተማሪ ቪደወ ነው ምንወደን ስንከተል ሚወደንን እያጣን ላለነው

  • @haderakiros3419
    @haderakiros3419 4 роки тому +3

    አማርኛ አበላሻቹህ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 4 роки тому +14

    እንደ ሙስልሚ ለብሳችሁ ግን ንግግራችሁ ግን አልተገራም ሰውን አታሳስቱ እባካችሁ

  • @zohabazohaba3980
    @zohabazohaba3980 2 роки тому

    ማሻአላህ

  • @gll7180
    @gll7180 4 роки тому +1

    Gurbaa maqaan abdii jedhamu ajjabaa dhisii fiqirii fudhu

  • @abdulkerimmehdi7576
    @abdulkerimmehdi7576 4 роки тому +1

    Watch "በጨረቃ ላይ 3 "የተብቃቃች ነፍስ"" on UA-cam
    ua-cam.com/video/VCEMUs11jLY/v-deo.html

  • @ktabtegaru770
    @ktabtegaru770 3 роки тому +1

    ኣይነፋም

  • @ruqyatube2867
    @ruqyatube2867 4 роки тому +2

    ፍቅር ከንሸጥም አለሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @masitube9899
    @masitube9899 3 роки тому +2

    ዋውውው በጣም ያምራል

  • @genettube9372
    @genettube9372 4 роки тому +1

    Wayii Fiqiri kkkkkkkk😁😁😁😁😁❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ayeshamagasa1256
    @ayeshamagasa1256 4 роки тому +2

    Sebun Allah Allah yedasteshi ehet anchi gin Allah ateferem menw tru nagere betasra asefere nashi enda anchie ayenathu new yemusilemu Sam yemetafehu

  • @ለመኖርስትልታገል
    @ለመኖርስትልታገል 4 роки тому +2

    የሞላላችሁብእንዴው የት ሁናቺሁ ነው እንድህ ዘና ያላችሁት

  • @ፋጡማቢትሰይድ
    @ፋጡማቢትሰይድ 4 роки тому +8

    አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ይህ ከናተ የሚጠበቅ አይደለም አላህን ፍሩ

  • @ይፈትናልእንጂፋቅርያሸንፋ

    Uuuf abdiye men alebat ande ken be ayine bayik

  • @senoritayoutube7711
    @senoritayoutube7711 4 роки тому +1

    Abdu teru tewnay mehon yechilal ya amargn eteretu bech new esum feta yargale kkkkk

  • @محمذكحمت
    @محمذكحمت 4 роки тому +1

    አሪፍ ነዉ ምንም አይልም

  • @zinet273
    @zinet273 4 роки тому +1

    ሁለቶቹ ቀይሻርብና ነጭ ሻርብ የለበሠችዉ ይመሣሠላሉ 👍👍እህትማማቾችናችሁእደ

  • @የመንኢትዮሚዲያ
    @የመንኢትዮሚዲያ 4 роки тому

    wow

  • @ኢክራምየቦራናዋ
    @ኢክራምየቦራናዋ 3 роки тому

    ክክክ

  • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ

    ወይ አብዲ አነፈርከኝ በሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @zaharlovemamatube5810
    @zaharlovemamatube5810 4 роки тому

    ሳይሽ የዋህ በየ ሴት ትመሲኝለሽ ውድድድድ
    የዋህ ሴቴ ደስ ይሁኝል

  • @chamuyeba9012
    @chamuyeba9012 4 роки тому +1

    Afan amra nakolfisisee

  • @nathanbisrat6310
    @nathanbisrat6310 4 роки тому

    woooooooooooooooow

  • @saadehmohd8896
    @saadehmohd8896 Рік тому

    💚💛❤

  • @nuradintyube1485
    @nuradintyube1485 4 роки тому +2

    ሰላም ለሴት ክብር አለኝ ዴምሩኝ

  • @halimaajemaalhalimaajemaal7454
    @halimaajemaalhalimaajemaal7454 4 роки тому +1

    Abdi namaa tolitta😍😍😘

  • @የሽየማየእናያባየቀበጥ

    Yet New Yemnort😀😀😀😀😀😀ሀገር ቤት ነው የሚመስለው ወይ አብዱ እውነት እልሀለሁ አማርኛ እየገባህ መጣ መሰል ቁርጥ እየተናገርከው ነው

  • @kokikoki-rq1xd
    @kokikoki-rq1xd 4 роки тому +1

    Mnga segeta gomada hula

  • @noorudhinnoor3925
    @noorudhinnoor3925 4 роки тому

    Bayye namatii tolla

  • @የሀገሪሠላምናፍቂነኝ

    ጥያቄ ወንዲምና እህትናቸውእንዴ ?

  • @rozatube7052
    @rozatube7052 4 роки тому +1

    Woow

  • @hikmatube7445
    @hikmatube7445 4 роки тому +3

    ደስ ስትሉ ምርጦች😘

  • @سعادةمحمد-ش9خ
    @سعادةمحمد-ش9خ 4 роки тому

    ወይኔ የኔና ያብዲ አማረኛ መዳኒቱ አልገኝ አለ ክክክክክክክ አረ ኡኡኡኡ

  • @አዚዛቢትዳውድእሙተሚም

    ክክክክክክ. ብሩ ግንተረፈ

  • @hindyamashaaallaaothman220
    @hindyamashaaallaaothman220 4 роки тому +2

    Kkķkkk Abdii duraa maa didee

    • @zainabali835
      @zainabali835 4 роки тому

      😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍

  • @seadinew2424
    @seadinew2424 4 роки тому +1

    ሲያሳዝን

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 4 роки тому +9

    ፍቅር ፍቅር አሉት ሰሙን አሳንሠዉ ከድንገይ ይበልጣል ለተሸከመዉ ሠዉ

  • @muniras4197
    @muniras4197 4 роки тому +1

    ክክክክክ ስትፈላጋው አልፈልግም ብሎ ልፈልገት ሄደ ቱ

  • @oromummandhigaa1615
    @oromummandhigaa1615 4 роки тому +1

    W2we nus subscreb godhaa umuu Afnan

  • @AboSamsoo-kw4uc
    @AboSamsoo-kw4uc 5 місяців тому

    Btkkl mare❤❤❤❤❤

  • @ابوحمزهالداهية
    @ابوحمزهالداهية 4 роки тому

    حلوتك ياجميل

  • @htcdesire7039
    @htcdesire7039 4 роки тому

    Afani Akuma pati siti gababate hhhhhhhhhhhhh

  • @halehale7920
    @halehale7920 4 роки тому +1

    አማርኛው ተመቸኝ ክክሽ. ወይ ዛሬ ግን ይመቻቹ ፈታ አረገኝ

  • @kaderdamala9675
    @kaderdamala9675 4 роки тому +2

    እሄ ልጂ ደስ ስለኝ

  • @mdaleyka4209
    @mdaleyka4209 4 роки тому

    ዋው

  • @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ

    ያረቢ እኛ ሴቶች ወደየትነው ሀያዕ ቢኖረን ጡሩነው

  • @ሉባባዩቶብ
    @ሉባባዩቶብ 4 роки тому +5

    የት ሀገርነው ያላችሁት ሳኡድ መቸም አይደለም

  • @burqashow3688
    @burqashow3688 2 роки тому

    አግኝች

  • @zdyoutube3441
    @zdyoutube3441 4 роки тому

    ፍቅር

  • @toybamohammed7094
    @toybamohammed7094 4 роки тому +1

    ዉይኔ አብዱ ሜቴ ቆርጦስ ነዉ ያለዉ ክክክክክ

  • @ኢትዮጵያበፍቅርዘሀራ

    ክክክክ

  • @obseed4592
    @obseed4592 4 роки тому +2

    Kkkkkkkkk maloo abdi kolfa du, ee hojin madamii yoo nati cimmu sii ilale dabarsu

  • @emuahlmetube4149
    @emuahlmetube4149 4 роки тому +1

    ዴምሩኝ በቅንነት ዴምሪሻለሁ ማር

  • @asiyumer163
    @asiyumer163 4 роки тому +1

    እር ባካችሁ እኔንም ሰብስክራይብ አድርጉኝ አይከፈልበት

  • @ወይዘንድሮ-ከ1ኸ
    @ወይዘንድሮ-ከ1ኸ 4 роки тому +3

    አላህ ያስተካክለን ሰለጠንን ብላቹ አሰይጡን አኡዙቢላህ

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 роки тому

    💖😀

  • @zadlbrahimyy2153
    @zadlbrahimyy2153 4 роки тому +2

    አይ አብዱየ አይይ አማርኛ በለው

  • @ummuamaar3607
    @ummuamaar3607 4 роки тому +1

    Kkkkk Amiiiiiiiiiiiiiin

  • @husaynali5809
    @husaynali5809 4 роки тому

    ወይ

  • @foziyabadirutube2916
    @foziyabadirutube2916 4 роки тому +3

    ቱኩስ ቱኩስን ጠጪ ይላቅሻል ትጋርማላቹሁ💓✅👌
    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @zohabazohaba3980
    @zohabazohaba3980 2 роки тому

    🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @ummarhailuummarhailu1136
    @ummarhailuummarhailu1136 4 роки тому +1

    እደታባታችሁ ታምራላቺሁ

  • @musahm100
    @musahm100 4 роки тому

    Original

  • @kuwaitrr5468
    @kuwaitrr5468 4 роки тому +2

    ደስ ትላላችሁ

  • @susuyebintjamal4174
    @susuyebintjamal4174 4 роки тому +1

    Weyne besak

  • @Jafarali-eu4kg
    @Jafarali-eu4kg 4 роки тому +1

    ማቼም ያላቹት ስውዲ ናው ብዬ ኣልጋሚትም ዉይ ርካሾች ሁላ

    • @vehvrvvevbbriv4b392
      @vehvrvvevbbriv4b392 4 роки тому +1

      ትምህርአዘልነው ድራማው ስድቡን ምን አመጣው መቀናቱ ነው ወይ ሀበሻ ስንባል ኤጭ

  • @tiyaali2756
    @tiyaali2756 4 роки тому

    JiraWaanAkanaJabadha

  • @hayaathayaat1827
    @hayaathayaat1827 4 роки тому

    ኪኪ