"ማንም የበሰበሰ አያፈርሰንም" ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopiareporter
    #EthiopianReporter #Ethiopia #EthiopiaNews
    @ethiopiareporter
    Welcome To Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
    This UA-cam channel is one of the digital products of the Ethiopian Reporter. To address breaking and pressing issues in today’s eventful Ethiopia, the channel has classified its content into: Daily News, interviews, analysis, Entertainment programs, among others.

КОМЕНТАРІ • 82

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 28 днів тому +12

    የጌቻቸው ረዳ የፖለቲካ ህይወት ያለቀለት ይመስላል።

  • @sintayehusamungus9912
    @sintayehusamungus9912 28 днів тому +5

    ቀደሞኑ ቢሆን ለክፍም ለደጉም ተስብስቦ እንዳይማከሩ ለምን መከልከል አሰፈለገ? ሕዝብ ተገናኝቶ በአገሩ ጉዴይ መነጋገሩ ሌላውን ምን አሰፈራው? አልገባኝም።

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 28 днів тому +2

    Thiis may the last Chance for Gebre Tsion Gebre Mikael.

  • @user-li2bw2cz2h
    @user-li2bw2cz2h 26 днів тому

    ጀግና ❤❤ ትግሬ

  • @user-kk1ey1mf6j
    @user-kk1ey1mf6j 28 днів тому +2

    ትግራዋይ ጀግና ❤❤❤

  • @morat795
    @morat795 28 днів тому +3

    The federal government should redraw the map of Ethiopia & give Tigray it’s independence under one condition. The agreement is irreversible.

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 28 днів тому +2

      27 ዓመት በሕወሓት ስር ሆና ነፃ ያልሆነች ትግራይ አሁን ትሆናለች ብሎ መገመት አስቸጋሪ ነው ኤርትራ ነፃ ከወጣች 33 ዓመት አድርጋ ያለችበት ማየት ነው 1 ሺ ኪ. ሜ የባሕር ጠረፍ ያላት ያልተሻሻለች በጠላት የተከበበች መውጫ የሌላት ትግራይ ነፃ ለመሆን ብዙ ስራ ይጠብቃታል።

  • @amanualabrha
    @amanualabrha 28 днів тому

    ህወሓት viva ❤❤🎉

  • @SleepyClipperButterfly-mf9vx
    @SleepyClipperButterfly-mf9vx 27 днів тому +1

    ደብረ ሲኦል የደም አባት

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 26 днів тому

    ደብረጽዎን ማለት የመከራ አንቴና ነዉ ብሎ ነበር ቴዲ (የራዕይዎት ሚዲያ) ለካስ እዉነት ኖረዋል።

  • @Brightlife-eth
    @Brightlife-eth 28 днів тому

    ህወሃት መፍረስ የለበትም። እንዲፈርስ የሚፈልግም ካለ የትግራይ ህዝብ ብቻ መሆን አለበት።

  • @yenehungidyelew4991
    @yenehungidyelew4991 28 днів тому +2

    ለስልጣን የሚደረግ መጋጋጥ እንጂ ለትግራይ ሕዝብ ምንም አይፈይዱም። ሕወሃት የሞተችው መለስ ዜናዊ ሲሞት ነው። እንዴት ለዚህ ወቅት የሚመጥን እንደ መለስ ያለ ጠንካራ መሪ የላቸውም?

    • @DanielWorku-bh6vq
      @DanielWorku-bh6vq 28 днів тому

      ህወሕት ከሞተች ፌደራል መንግስት ምን አስፈራው የመግለጫው ጋጋታ? የአንተም ዱቄት ሆነዋል ዓይነት ነጠላ ዜማ መሆኑ ነው:: ኪኪኪኪኪኪ

    • @user-iz8fk2sk1w
      @user-iz8fk2sk1w 27 днів тому

      የአራጁ ኦህዴድ ብልጽግና ተላላኪ ለኢትዮጵያ ህዝብ ከረሀብ እና ማፈናቀል ውጪ ምን ሰራቹ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 28 днів тому

    Bravo t ep.l.f

  • @DB-kv3wu
    @DB-kv3wu 28 днів тому +2

    ትናንት ህወሃት ትከፋፈላለች ብላችሁ ሰፍ ያላችሁ፡ ቁርጣችሁን እወቁ።

    • @wenduzeleke3252
      @wenduzeleke3252 28 днів тому

      የበሰበሰ እና ሰው በላ ድረጅት 19ኛው ክፍለ ዘመን ላይ ያለ

    • @DB-kv3wu
      @DB-kv3wu 28 днів тому

      @@wenduzeleke3252 ተንከሲስ ነው ቢሞት ተከፋፍሎ አጠፋም። ሰው ዝም ብሎ ይጃጃላል

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 28 днів тому +5

    ህወሃት ህዝባዊ ነው ትግሉን እንዲያበረታበት መክራለው በርቱ ምለው ቢኖር

  • @einhornwelt6571
    @einhornwelt6571 27 днів тому

    Abiy yebesebese bihone noro duqete ayadergachum neber.

  • @EndashawGetaneh-q9o
    @EndashawGetaneh-q9o 28 днів тому

    እድሜ የማያስተምረዉ ስብስብ

  • @belaynehabate7832
    @belaynehabate7832 21 день тому

    The TPLF is the source and school of thought for vulgar words, insult, character assasinaton,scapegoting and hastey generalition

  • @muller3255
    @muller3255 28 днів тому

    long live TPLF for ever is the ultimate slogan of every TIGRAINS Where ever they are period. we know we have so many '' BANDA '' but we will pick them one by one when the right time come trust me.

  • @KirosAtsbha-hx3nm
    @KirosAtsbha-hx3nm 27 днів тому

    down down tplf

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 28 днів тому

    Correct tplf

  • @SleepyClipperButterfly-mf9vx
    @SleepyClipperButterfly-mf9vx 28 днів тому +2

    ትግራይ የደም መሬት እስከመቼ

  • @user-tv4ul8ku9i
    @user-tv4ul8ku9i 28 днів тому +1

    TPLF yemecheresha gudguaduan iyek'oferech new.😋

  • @Esttse-ss2tz
    @Esttse-ss2tz 28 днів тому

    እንደ ህውሀት መሪዎች ህዝቡን የጥይት ያደረጉና የበሰበሰ አለ እንዴ?

  • @weini8015
    @weini8015 28 днів тому +1

    Dr Debretsyon, we are proud of you. T p l f ( people of Tigray )

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 28 днів тому

    There is nothing new to come out from old militant group like TPLF fixed on the same ideology for decades. The natural phenomena might lead this front to its death or renew by new initiative that can prolong its life.

  • @TadesseZewdie-oe8pn
    @TadesseZewdie-oe8pn 28 днів тому

    የግል ሀብትን ለማዳን የሚደረግ ሩጫ

  • @yosefzeleke8390
    @yosefzeleke8390 28 днів тому +2

    አውቀው ክፍፍል ...ያደርጋሉ ። ከዚህ ዕድሜ በኃላም ስለ ሥልጣን ይወያያሉ ቢያንስ ወደፊት ስለኢትዮጵያ ብወያያዪ ይሻላል ።

  • @solomonguish7775
    @solomonguish7775 28 днів тому +2

    መድረክ ላይ ቃላት በማሳመር የሚመጣ ነገር የለም ? እደ ደብረጺዮን እስት ፍጥረት የለም

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 28 днів тому

    ለህዝቡ ቢያስቡ

  • @danielassefa9609
    @danielassefa9609 28 днів тому +3

    ህወሓት ማለት ናዚ ማለት ነው

  • @Welearegay
    @Welearegay 28 днів тому +3

    This conference does not represent to the people of tigray.

  • @biniam6655
    @biniam6655 28 днів тому +1

    TPLF is responsible for the loss of up to a million Tigray youth. Under no circumstances should they be allowed to continue as a political entity. They are currently embezzling all the natural resources that could have been used to support the reconstruction of the state. No more TPLF! Enough is enough.

  • @ermiasermias3898
    @ermiasermias3898 28 днів тому +1

    ለዚ የሚሆን በጀት አላቹ

    • @DanielWorku-bh6vq
      @DanielWorku-bh6vq 28 днів тому

      Ieave that for the Tigray people it is none of your businnes. Jealous!

  • @DanielWorku-bh6vq
    @DanielWorku-bh6vq 28 днів тому

    under cover PP Getachow Reda your political career now is done. Tigray says enough is enough! refer the 9 points stance of Tigray security forces.

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 28 днів тому

    kewyane belay besbeso yeglema ale ende kedisi gar ena kesmaglew gar tengagro engdi gufu teblew new ahun yemilkeskesut

  • @fitsumbeyene468
    @fitsumbeyene468 28 днів тому +1

    No more TPLF

  • @FreeEthiopia14
    @FreeEthiopia14 28 днів тому +5

    የትግሬ ፖለቲካ ባልደግፍም ፥ መስመር ሃይልና ብሎ ብዙ መስዋትነት የከፈለ ህዝብ በጌታቸው ረዳ ተላላኪነት ይመራ ማለት ለትግሬ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም ወድቀት ነው፥፥😢

    • @kediribrahim789
      @kediribrahim789 28 днів тому

      ጌታቸው ራሱ ተቋም የጦርነቱ ወቅት ከጌታቸው ሌላ የፕሮፓጋንዳ ሥራ የስራ የለም አለም ይቀዋል ከዚህ በፊት ነበረው የትግራይ ምርጫ ህጋዊ አይደለም ተብሎ ተሰርዛ ይሄም ጉባኤ ተቀባይነት የለውም ህገ ወጥ ነው እያለ ጌታቸው የትግራይ ህዝብ ስቃይ በቃ እያለ ነው

  • @user-gj8wf7xe4x
    @user-gj8wf7xe4x 28 днів тому +3

    ጌታቸው ባንዳ

  • @truthfor27
    @truthfor27 28 днів тому +4

    Getachw is currently destroyed by alcohol 🍸 🍸 🍸

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 28 днів тому +1

      All TPLF members are Alcoholic people, even in war time same people Sanding Alcohol for them. Not Getachew Only we know all .

  • @kediribrahim789
    @kediribrahim789 28 днів тому +1

    ደብረጽዮን ጊዜያዊ አስተዳዳሪ ልሆን ሲል አብይ እንቢ አለው ይሄ ለታሪክ ይቀመጥ

    • @ETconference1
      @ETconference1 28 днів тому

      Yet semak

    • @kediribrahim789
      @kediribrahim789 28 днів тому

      @@ETconference1 BBC አማርኛ እና ጌታቸው ከሰጠው መግለጫ

    • @ETconference1
      @ETconference1 28 днів тому

      False story getachew elected by tplf members he got 77 out of 100 voters ​@@kediribrahim789

  • @SleepyClipperButterfly-mf9vx
    @SleepyClipperButterfly-mf9vx 28 днів тому +2

    😢😢😢😢😢😢አይ ትግራይ ሞት የማይሰለቻችሁ አክልዳማ ምድር

    • @user-iz8fk2sk1w
      @user-iz8fk2sk1w 27 днів тому

      መሀል ሀገር መሬትህን እየተቀማህ ቤት እና ቤተሰብ እየፈረሰብህ የምትኖር የሞትክ እሬሳ ነህ

    • @SleepyClipperButterfly-mf9vx
      @SleepyClipperButterfly-mf9vx 27 днів тому

      @@user-iz8fk2sk1w ትውልድ ገዳዬች በቁማችሁ የሞታችሁ ሬሳዎች ስንት ትውልድ ሞተ ዛሬም እየሞተ ነው እናንተ ለሞት ብቻ የተፈጠራችሁ

  • @mesfinw3100
    @mesfinw3100 28 днів тому +2

    ወያኔነት የሁሉም ትግሬ ሳምባ ነው ወያኔነት ያሸንፉል

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 28 днів тому

    aye lehizeb sibale 50 amet mulu behizeb sem hager setafres ena srtbezebez noreh ahunem behizeb sem??? keldachew mechem aytegbim!!!

  • @user-gh1lt6nv7n
    @user-gh1lt6nv7n 28 днів тому +1

    እወ እዚ ዝነበረን ዘሎን ዝህሉን እዩ። ብናይ ውድብ ሕግን ደንብን ክጥርነፍን ክግዛእን ዘይደልን ዘይኽእልን ኣባል ይኹን ኣመራርሓ ክእለ ናይ ግድን እዩ። ማንም ሰብ ልዕሊ ህልውና ውድብ ክኸውን ኣይኽእልን።

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f 28 днів тому +1

    ሲገድሉት ኖረው ማዳን ?

  • @mammezman4394
    @mammezman4394 28 днів тому +2

    Viva TPLF

  • @tsemee9653
    @tsemee9653 28 днів тому +2

    ምንድነው እየሆነ ያለው ትግራይ ያለው ህዝብ 90% ደደብ ነው ልበል የሚሰበሰበው ህዝብ ምንድን ነው ግን ...ኸረ ባካችሁ እኛ ኢትዮጵያዊያን እንኑርበት እንዴ ምንድነው እንደ ሰይጣን ደጋግመው ለምን ይሳሳታሉ ግን ....

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 28 днів тому

      ያሉትኮ ሀገራቸውጂ ኦዛ ኦናንተጋር አልመጡ

  • @GGU900
    @GGU900 28 днів тому +3

    ይህ ደብሎስ ቡድን እሰከ አሁን የጠጣው የወጣቶችን ደም ጨርሷል መሰላኝ መቀዥቀዥ ጀምሯል😥😥😥

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 28 днів тому

      ማነውዴ ከነብሡ ሠው አቃጥሎ በዳቦ በጀራ ሢል አለም ያየው ኦናንተን መሠለኜ ኦነሡማ የማረኩትን አብልተው አጥተው ሢያኖሩ አየን

  • @abebakidane8231
    @abebakidane8231 28 днів тому

    ለካ ሪፖርተር ይህን ያክል ርካሽ ኑሯል

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 28 днів тому +1

    የደም ልብስ በትግራይ ሕዝብ ደም ይቀልዳል ገ/ፅኦን ከሞት መትረፍ ያልቻለ የአባይ ግድብ ገንዘብ በልቶ እንጅነሩን ያስገደላው ወጤት አልባ መሪ 🦏🦏🦏🦏🦏🦏

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 28 днів тому

      አሁን.ደብረፂዮን.ይሞታለ

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 28 днів тому

      ሞትኮ ሥለማይፈራ መሠለኝ ጫካ የገባው ኦንደገዱኮ አልፈረጠጠም ከህዝብ ጎን የተፉለመ ጀግና መሆኑን ረሣችሁ

    • @dagimtiroro5489
      @dagimtiroro5489 28 днів тому

      @@EyerusalemTaddese የእርሱን ሕይወት አዳነ እንጂ ለትግራይ ወጣት ሞት ወደየቤታቸው አመጣ ግብ የለውም ትርፍ የለውም

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 28 днів тому

      @@dagimtiroro5489 ግብንማ መታ ገራቸውንለመቀራመት የሄደውንአሩን አበሉት ያለመሥወአት ነፃነት የለምና ሁሉምክ ነፃ ለመውጣት ኦየተፉለመ ነው ግን አቅሙ የለማ ፉኖም አንድ አመት ኦያቅራራ ቀበሌም አላዘምመሣፍንት ሽፍታ ሥንት ወጣቴ አሥጨረሠ ኦሡ ግን አለ

    • @RetaKetema-j1c
      @RetaKetema-j1c 28 днів тому

      እኔ TPLF ምን አልባት ያፈሰሰውና የጠጣው የንፁሃን ኢትዮጵያውያን ደም ወደ ሰማይ ወጥቶ እርስ ብር ስም ሆነ እንደ ልማዱ ኢትዮጵያን ለማፍረስና እንደ ህፃን ልጅ በሰው ንብረት ማልቀስና ትንኮሳ ጀምሮ ለሬሽን መለመኛ ካልተነሳ ዛሬ ልዩነትን ቢኖር በንግግር ብቻ እንዲቀጥል አድርጎ ስብሰባ ውይይቱን ማድረጉ በመልካም ጎኑ በአስተማሪነቱ ሊታይ የሚችል ነው ነገር ግን የስብሰባ ልምዳቸው ቆሞ ቀር ዛሬም ተንኮል መፈልፈያ ከሆነ ከፊተኛው የበለጠ ዋጋ ይከፍላሉ።ከዚህ በሁዋላ ማንም ዝም ብሎ የሚሞት ያለ አይመስለኝም።ልብ ይስጣችሁ።