Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጎበዝ እናመሰግናለን በርቺ እህታችን
አመሰግናለሁ ልክ እዳች አድእጌ ሰርቸ በላነው ሲጥም እጅሽ ይባረክ ያችም የኔም
መሻአሏህ እህት ሰርቸ ሞከርኩት አሪፍነው ሰወቸም ወደውታል
ማሻላህ በጣም አሪፍነው ሰዎቼ ሰርቼላቸው በጣም ወደውታል በርቺልኝ❤❤❤❤❤❤
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የሃገሬ ልጆች በያላቹበት አላህ ሠላም አቹን ያብዛልኝ እህቴ ወጀዛኪላውኸይረን ኢንሻአላህ እኔ ዛሬ ልሞክረው ነው
ሠላም ሠላም ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ገና ሲያዩት ያስጎመጃል እናመሠግናለን ያወቅሽዉን ስላሳወቀሰሽን ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነዉና ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን
አቤት አሰራር አገላለጽ አንደኛ
ማሻ ኣላህ የኔውድ በርች እናመሰግናለን መኣረይ♥️♥️♥️
ዛሬ ሰረችው የሚገረም ነው ማአዛው እራሱ በቂ ነው ማሻ አሏህ
ማአሻላህ ዛአሬ ሠሪቼዉ ነበሪ እጅሽ ይባአረክ ወላሂ ጀዛአ ኪላአ ኸይሪ በሚገባአ መገድ ነዉ ያሥረዳአሽን ሠዎቼ ወደዉት
የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ አገላለፅሽ እራሱ በቂነው በርች❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ተባረከላህ የኔ እህት ጀዛአኩምላ ኬር ሌላ ሁሉም ያላወቅኩት ነገር አወቅኩኝ ጠንክሪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ እህታችን ሀሪፍ ነው በርችልኝ ❤❤
ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁ የኔውድ በርች
ጎበዝ ነሽ እኔም ዛሬ እያየሁ ያችን ሰራሁኝ ዋዉ ነው ሽታው ለራሱ እጅሽ ይባረክ
ማሻ አላህ በጣም ያምራል
ለራአት ሚሆን ሠሪተሹ ሠዎችሽ የወደዱትን ምግብ አሣይን እኔ ጥዳአት ነበሪ ምሠራዉ ወደ ምግብ አሥገብተዉኝ ነዉ እንደዚ እያሥረዳአሽ አሣይን እንዳአታአልፊኝ ጀዛአ ኪላአ ኸይሪ
እጅሽ ይባረክ ማሻ አላሀ ያምራል
ዋዉ ቆንጆ አሰራርነው
በጣም ጎበዝነሺ አችን አይቸ ሰረቸ ሴትዮየ በጣም ይጣፈጣል አለችኝ ይስለም የድክ
ማሻአላህ በጣም አሪፍ አሰራር ነው ወላሂ በነገራቺላይ እኔ ሴትዮየናት ያስለመደቺኘ በጣም ነው የሚጥመው ደምኮ በጣም ቀላል ነው አያትብም
ማሻ አላህ
ማሻአላህ የኔዉድበርች በጣምአሪፍ ነዉ የኔባለሙያ ነሽ ከዚበላይበዙእጠብቃለንበርች ማማይ
👍
Masha allah ዉዷ አህቴ ሞክሬዉ በጣም ወደዉታል በርችልኝ
Thank you sistar Kitalu yemini kitali new? Ethiopia yigegnali?
ሠላምእህትእንደትነሽ ማሻአላህበጣምደሥየሚልምግብነውትሥለምየድክNeimaoumer
ማሻአላህ ተባረከላ❤❤❤
ማሻአላህ ስርቸው ስውቸ በጣም ወደውታል ይስልም የዲሽ❤
ዜዶ ሠራሁት ማሻ አላህነው በርቺ
ዉዴ ልሰራዉ ነበር ዶሮዉን የቀባችዉ ከለር በዘይት ነዉ በዉሀ የምታቀጥኑት?
@@meremhassen2773 በውሀ
ከለሩ ኩርኩምነው ወይሰ ኩርኩም ቢሆንሰ ምችግር አለው
መሸአላህጎበዝበርቺሀያቴ ትምህርትሽሀሪፋነው
Msalh ❤
ማሻ አላህ ጀዛኪላህ ሀይንጀዛ አላህ እውቀት ይጨምርልሽ እህቴ
እጅሽ ይባረክ ቆንጆ አሰራር❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ በርች
ሹኪሩን በጠም ቆንጆ ነው
mashalla በጣም ደስ የሚል አሰራር ❤❤እኔ እሩዝ ቡኮ አድርጌ አወጣውት😂😂 ግን በጣም ይጣፍጣል ❤
እሩዙን ለብቻው ቀቅለሽ ቡሃሏ እንዳይቦካብሽ ማሥገባት ትቸያለሽ
❤
@@ZahraAdem እሺ ውዴ ወላሂ ማሻላ ነው በጣም ወደውታል አላህ ይጨምርልሽ
ማሻ አላህ ዛሬ ሰርቸው በጣም ያምራን ማር
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው
ማሻአላህ አላህ ይጨምረልሺ አሪፍነዉ
ዶሮዉን አብረሺ በህሪዉ. አሪፍ ይሆናል. በተረፈ በረቺ
ማሽአላህ በረቺ ልዩየ
ጎበዝ
ዋዉዉዉዉ❤❤❤
Wly zare ihen iyayew new misa yasarawutign❤thank you mamaye
ማሻአላ ደስ የሚል ነው
ነገ እሠራዋለሁ ኢንሻ አላህ❤😊
ለሰዉበሚገባዉ መልኩነዉ የምታሳይዉ
ለቤትሺ አዲሰ ነኝ ማሻ አለህ ቢል አፌያ
ማሻአላህ አረፍነው❤❤
ግን ድሮው በደንብ አልታጠበም እናም ብዙ የሚወድቅ ያልቆረጥሽው አለ በተረፈ በርች
የኔ ቆጆ ጎበዝ በይ ወደኔመ ከች በይየነገው ምሳ ያችነው ሰምተሻል😊❤❤
ማሻአላህአላህያበርታሽጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤
ዜድየ ለእራት የሚሆን ቀለል ያለ ምግብ አሳይን ማማ
ኢንሻላህ
❤❤❤❤
InemMayetFeligalewYeneWudochee❤❤❤
ተባርኪ❤❤❤❤❤❤
ከለሩ እርድም መሆን ይችላል?
Enamesegnalen z
የኔ ጀግና የኔ ባትሆኒ ይቆጨኝ ነበር በርቺልኝ
ምርጥ አሠራርርርርር
ጎበዝ በርች
በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ መዲ በርችልን
አንደኛ 🥰😘🌷
ዋው የስጋሾርባ አሰራር አሳይን
ቀላልኩንወ።ይሰጋሹርባ
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ መሻ አላህ በርች እህት ለቤትሽ አድስ ነኝ
እኔ ዶርውንም አጥናለሁ አብሬ ሩዝ በጫውና በዘይት ትንሽ ካል ቢጫመርበት ቆንጆ ነው ሩዙን የተፈጫ ነጭ ሽንኮርት አብሮ ቢገባ ይመረጣል እህታች ባርች ማሻ አላህ
የኔዋ ደሮውን እዴት ይታጠናል ክሰል ክሰል አይልም እኔም እሰራለሁ ግን ሁሉንም በአዴ ነው ማርገው ውዴ እስኪ ገለጻ ብታርጊልኝ
በጣም አሪፈነው
Masha allah
ጠክሪይ ጎበዝ
በጣም አሪፍ ነው ውዴ ሰርቼው እኔ ሰዎቹ ወደዱት❤❤
ማሻአላህ❤❤❤
ዜድ ለቤትሽ አድስ ነኝ ዛሬ ለምሳ ሰርቸ እናገራለሁ ሳየው ግን በጣም ቆንጆ አስራር ነው በርች ውደአንዳንድ አረቦች እጁን ይወዱታል ለዛ ነው የተወችው
Bkozpwsomnbu
❤❤❤❤❤gnxltacwu ♡♧🎉■
ማሸአለህ በርቺ አርፍ ናዉ
ሌላም ልቀቂልን ❤
በርቺ እህቴ ጎበዝ
Selam ihete indet neshi inqwan dena metashi konjo biryane new ijeshi yebarek berchiln mama
Mashallaah Saw Saw Saw
ማሻአላህ. ትስለሚየድሺ❤❤
ዋዉ ዋዉ❤
ማሻላህ❤❤❤
ነገ ባልሰራ ቆይ 😂😂😂ቅናት እኮ ነው ማሻአላህ የኔ ውድ በርችልኝ
😂😂😂😂
😂😂😂
ወፌ ብርብር አች ቅናታም😂😂
ማሻአላህ አሪፍነዉ ዉደ🌷
እቴ አላሀ የጠብቅሽ በርችይ አርፍ አገለልጽ❤❤❤❤
ጫፍላይ ያለዉን አትቆርጭዉምዴ
መሽአለህ ፡እጅሽ፡ይበረክ እህቴ❤❤❤❤❤
ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ አህለን ፊኪ ያኡኽቲ ከሪማቢስሚላህ ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልሽ በርቺ ልብ🌹
ሽኩረን
👌👌👌
ቡሐላቱ ምድነ ነው
ዋው እጅሽይባረክ
❤❤❤❤ማሻላህ
❤❤❤❤አንደኛ
በርቺ እህቴ
Berchi ihte betam arfi new enemy serche wedotal asroche Irish ybrek
ማሻ አላህ በጣም ቆጆነው በርቺ እህቴ
ጎበዝ በርች ዉድ
ዋዉ ያምራል እማዪ እኔም ከአንች እየተማርኩ ነው
ማሸአለ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወአለይኩም አሰላም ማሻ አላህ በርቺ
ማሸአላ በርቺ እህቴ ፅዳትሽ ብቻ በቂነዉ
ማሻ አላህ ዜድየ ለ10 ሠወች ሸር አድርጊልሽ ወደዉታል ማር በርችልኝ ቤተሠብ ነኝ
ክሰሉየምንክሰልነወ?የኔውድንገሩኝ
Waleeykm salaam waraamtluhii wabarakaatuhu
ጎበዝ እናመሰግናለን በርቺ እህታችን
አመሰግናለሁ ልክ እዳች አድእጌ ሰርቸ በላነው ሲጥም እጅሽ ይባረክ ያችም የኔም
መሻአሏህ እህት ሰርቸ ሞከርኩት አሪፍነው ሰወቸም ወደውታል
ማሻላህ በጣም አሪፍነው ሰዎቼ ሰርቼላቸው በጣም ወደውታል በርቺልኝ❤❤❤❤❤❤
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የሃገሬ ልጆች በያላቹበት አላህ ሠላም አቹን ያብዛልኝ እህቴ ወጀዛኪላውኸይረን ኢንሻአላህ እኔ ዛሬ ልሞክረው ነው
ሠላም ሠላም ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ገና ሲያዩት ያስጎመጃል እናመሠግናለን ያወቅሽዉን ስላሳወቀሰሽን ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነዉና ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን
አቤት አሰራር አገላለጽ አንደኛ
ማሻ ኣላህ የኔውድ በርች እናመሰግናለን መኣረይ♥️♥️♥️
ዛሬ ሰረችው የሚገረም ነው ማአዛው እራሱ በቂ ነው ማሻ አሏህ
ማአሻላህ ዛአሬ ሠሪቼዉ ነበሪ እጅሽ ይባአረክ ወላሂ ጀዛአ ኪላአ ኸይሪ በሚገባአ መገድ ነዉ ያሥረዳአሽን ሠዎቼ ወደዉት
የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ አገላለፅሽ እራሱ በቂነው በርች❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ተባረከላህ የኔ እህት ጀዛአኩምላ ኬር ሌላ ሁሉም ያላወቅኩት ነገር አወቅኩኝ ጠንክሪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ እህታችን ሀሪፍ ነው በርችልኝ ❤❤
ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁ የኔውድ በርች
ጎበዝ ነሽ እኔም ዛሬ እያየሁ ያችን ሰራሁኝ ዋዉ ነው ሽታው ለራሱ እጅሽ ይባረክ
ማሻ አላህ በጣም ያምራል
ለራአት ሚሆን ሠሪተሹ ሠዎችሽ የወደዱትን ምግብ አሣይን እኔ ጥዳአት ነበሪ ምሠራዉ ወደ ምግብ አሥገብተዉኝ ነዉ እንደዚ እያሥረዳአሽ አሣይን እንዳአታአልፊኝ ጀዛአ ኪላአ ኸይሪ
እጅሽ ይባረክ ማሻ አላሀ ያምራል
ዋዉ ቆንጆ አሰራርነው
በጣም ጎበዝነሺ አችን አይቸ ሰረቸ ሴትዮየ በጣም ይጣፈጣል አለችኝ ይስለም የድክ
ማሻአላህ በጣም አሪፍ አሰራር ነው ወላሂ በነገራቺላይ እኔ ሴትዮየናት ያስለመደቺኘ በጣም ነው የሚጥመው ደምኮ በጣም ቀላል ነው አያትብም
ማሻ አላህ
ማሻአላህ የኔዉድበርች በጣምአሪፍ ነዉ የኔባለሙያ ነሽ ከዚበላይበዙእጠብቃለንበርች ማማይ
👍
Masha allah ዉዷ አህቴ ሞክሬዉ በጣም ወደዉታል በርችልኝ
Thank you sistar
Kitalu yemini kitali new? Ethiopia yigegnali?
ሠላምእህትእንደትነሽ ማሻአላህበጣምደሥየሚልምግብነውትሥለምየድክ
Neimaoumer
ማሻአላህ ተባረከላ❤❤❤
ማሻአላህ ስርቸው ስውቸ በጣም ወደውታል ይስልም የዲሽ❤
ዜዶ ሠራሁት ማሻ አላህነው በርቺ
ዉዴ ልሰራዉ ነበር ዶሮዉን የቀባችዉ ከለር በዘይት ነዉ በዉሀ የምታቀጥኑት?
@@meremhassen2773 በውሀ
ከለሩ ኩርኩምነው ወይሰ ኩርኩም ቢሆንሰ ምችግር አለው
መሸአላህጎበዝበርቺሀያቴ ትምህርትሽሀሪፋነው
Msalh ❤
ማሻ አላህ ጀዛኪላህ ሀይንጀዛ አላህ እውቀት ይጨምርልሽ እህቴ
እጅሽ ይባረክ ቆንጆ አሰራር❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ በርች
ሹኪሩን በጠም ቆንጆ ነው
mashalla በጣም ደስ የሚል አሰራር ❤❤እኔ እሩዝ ቡኮ አድርጌ አወጣውት😂😂 ግን በጣም ይጣፍጣል ❤
እሩዙን ለብቻው ቀቅለሽ ቡሃሏ እንዳይቦካብሽ ማሥገባት ትቸያለሽ
❤
@@ZahraAdem እሺ ውዴ ወላሂ ማሻላ ነው በጣም ወደውታል አላህ ይጨምርልሽ
ማሻ አላህ ዛሬ ሰርቸው በጣም ያምራን ማር
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው
ማሻአላህ አላህ ይጨምረልሺ አሪፍነዉ
ዶሮዉን አብረሺ በህሪዉ. አሪፍ ይሆናል. በተረፈ በረቺ
ማሽአላህ በረቺ ልዩየ
ጎበዝ
ዋዉዉዉዉ❤❤❤
Wly zare ihen iyayew new misa yasarawutign❤thank you mamaye
ማሻአላ ደስ የሚል ነው
ነገ እሠራዋለሁ ኢንሻ አላህ❤😊
ለሰዉበሚገባዉ መልኩነዉ የምታሳይዉ
ለቤትሺ አዲሰ ነኝ ማሻ አለህ ቢል አፌያ
ማሻአላህ አረፍነው❤❤
ግን ድሮው በደንብ አልታጠበም እናም ብዙ የሚወድቅ ያልቆረጥሽው አለ በተረፈ በርች
የኔ ቆጆ ጎበዝ በይ ወደኔመ ከች በይየነገው ምሳ ያችነው ሰምተሻል😊❤❤
ማሻአላህአላህያበርታሽጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤
ዜድየ ለእራት የሚሆን ቀለል ያለ ምግብ አሳይን ማማ
ኢንሻላህ
❤❤❤❤
InemMayet
FeligalewYeneWudochee
❤❤❤
ተባርኪ❤❤❤❤❤❤
ከለሩ እርድም መሆን ይችላል?
Enamesegnalen z
የኔ ጀግና የኔ ባትሆኒ ይቆጨኝ ነበር በርቺልኝ
ምርጥ አሠራርርርርር
ጎበዝ በርች
በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ መዲ በርችልን
አንደኛ 🥰😘🌷
ዋው የስጋሾርባ አሰራር አሳይን
ቀላልኩንወ።ይሰጋሹርባ
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ መሻ አላህ በርች እህት ለቤትሽ አድስ ነኝ
እኔ ዶርውንም አጥናለሁ አብሬ ሩዝ በጫውና በዘይት ትንሽ ካል ቢጫመርበት ቆንጆ ነው ሩዙን የተፈጫ ነጭ ሽንኮርት አብሮ ቢገባ ይመረጣል እህታች ባርች ማሻ አላህ
የኔዋ ደሮውን እዴት ይታጠናል ክሰል ክሰል አይልም እኔም እሰራለሁ ግን ሁሉንም በአዴ ነው ማርገው ውዴ እስኪ ገለጻ ብታርጊልኝ
በጣም አሪፈነው
Masha allah
ጠክሪይ ጎበዝ
በጣም አሪፍ ነው ውዴ ሰርቼው እኔ ሰዎቹ ወደዱት❤❤
ማሻአላህ❤❤❤
ዜድ ለቤትሽ አድስ ነኝ ዛሬ ለምሳ ሰርቸ እናገራለሁ ሳየው ግን በጣም ቆንጆ አስራር ነው በርች ውደ
አንዳንድ አረቦች እጁን ይወዱታል ለዛ ነው የተወችው
Bkozpwsomnbu
❤❤❤❤❤gnxltacwu ♡♧🎉■
ማሸአለህ በርቺ አርፍ ናዉ
ሌላም ልቀቂልን ❤
በርቺ እህቴ ጎበዝ
Selam ihete indet neshi inqwan dena metashi konjo biryane new ijeshi yebarek berchiln mama
Mashallaah Saw Saw Saw
ማሻአላህ. ትስለሚየድሺ❤❤
ዋዉ ዋዉ❤
ማሻላህ❤❤❤
ነገ ባልሰራ ቆይ 😂😂😂ቅናት እኮ ነው
ማሻአላህ የኔ ውድ በርችልኝ
😂😂😂😂
😂😂😂
ወፌ ብርብር አች ቅናታም😂😂
ማሻአላህ አሪፍነዉ ዉደ🌷
እቴ አላሀ የጠብቅሽ በርችይ አርፍ አገለልጽ❤❤❤❤
ጫፍላይ ያለዉን አትቆርጭዉምዴ
መሽአለህ ፡እጅሽ፡ይበረክ እህቴ❤❤❤❤❤
ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ አህለን ፊኪ ያኡኽቲ ከሪማ
ቢስሚላህ ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልሽ በርቺ ልብ🌹