መኮረኒ አፍሬዶ በዶሮ ለእራት ዋውው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лип 2020
  • Created by InShot:inshotapp.com/share/youtube.html
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 156

  • @zmzmsaid3522
    @zmzmsaid3522 2 місяці тому +3

    በረካ ሁኝ የኔ እህት ያቸን ተካታትየ ሰርቸ ሰወቸ በጣም ወደዉታል በርቸ የኔ ቆጇ

  • @user-xe8yq8qy3t
    @user-xe8yq8qy3t 3 роки тому +13

    እጅሽ ይባረክ ያንቺን እያየሁ ሰርቼ ሰዎቼ ወደውታል ባለሙያ አደረግሽ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @user-si8bu1rf3w
    @user-si8bu1rf3w 3 роки тому +12

    ማሻአላ ቡዙተማርኩ ሰወቸም በጣምነው የሚወዱልኝ አመሰግናለሁ

  • @abebayoutube
    @abebayoutube Рік тому +2

    ሠላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ አርፍ የሆነ የመኮረኒ አሰራር ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በዚሁ ቀጥይ በሌላ ቭዲዮ እስክትመጭ መልካም ጊዜ።

  • @baraka516
    @baraka516 Рік тому

    ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ በጣም ደስ የምል ኣሰራር ሞክሬው በጣም ያምራል

  • @user-vb8rt9hx1w
    @user-vb8rt9hx1w 15 днів тому

    የኔ እህት ተባረኪ ሁለት ጊዜ ነው የሰራሁት አንቺን አይቼ እጅሽ ይባለክ

  • @brechatali9221
    @brechatali9221 3 роки тому +7

    ማሬ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 роки тому +8

    የብዙ ሙያ ባለቤት ሚሚዬ እምወድሸ አንደኛ እኮ ነሸ አቦ ስላምሽ ይብዛ

  • @user-ne3dj9pq2m
    @user-ne3dj9pq2m 4 роки тому +4

    ጎበዝ ካች ብዙ ሙያእየተማርኩነወው

  • @sofyayummamo5127
    @sofyayummamo5127 3 роки тому +9

    እህትዛሬስራሁት ግን በደብቅመም የለኝምነበርበጣምየሚጣፍጥ በርችልን ወላሂ ምግብመስራት አላቅምነበር አችን ካየሁጀምሬ አረሞያተማርኩ እድሜላች በይበርች ጎበዝነሺ ሲበዛ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      እሕቴደምሪኝ😢

  • @user-rr8gy1up5z
    @user-rr8gy1up5z 7 місяців тому

    አመስግናለሁ የኔ እናት ስርቺው በጣም ቆንጆ ነው ተባልኩኝ አመሰግናለሁ❤

  • @lubaba1880
    @lubaba1880 2 роки тому

    እጂሺ።ይባረክዋው።በርችልኝውደ

  • @user-vz6kr8rr5q
    @user-vz6kr8rr5q 6 місяців тому +1

    በርች ቆንጆ ነዉ ጊን ችዡ በጣም በዝቶሃል

  • @itzjemi1220
    @itzjemi1220 4 роки тому

    እጅሽ፣ይባረክ፣ባለሙያ፣ነሽ፣ቲጅዬ፣በርች

  • @tirngotirngo628
    @tirngotirngo628 Рік тому +2

    እጂሸ ይባረክ እማ❤❤

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx 4 місяці тому

    በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ በርች🍓🍓🍓🍓🍓🌹🌹🌹👍👍👍👍

  • @user-ni8vv1hq7e
    @user-ni8vv1hq7e 4 роки тому

    ዛሬ ይሞከራል ትጅዬ ስወድሽ😍

  • @yalemzerfmaru6463
    @yalemzerfmaru6463 4 роки тому

    እናመሰግናለን በርቺ

  • @wubitanderge1525
    @wubitanderge1525 3 роки тому +40

    ለመሆኑ የሔሁሉ ችዝ ገብቶበቶ ለጤና ጥሩነው የናቴልጅ ።

    • @user-gl3gr4gk3l
      @user-gl3gr4gk3l 2 роки тому

      ክክክክክ

    • @negnbintislam3901
      @negnbintislam3901 2 роки тому

      😁

    • @fasa7843
      @fasa7843 Рік тому

      በጣም በዛ እኮ እሚገባው ሙያ ቆንጆ ግን ጤና አይሰጥም ይህ ሁሉ ገብቶ እውረቦች እንደውም በሽታ አያጣቸው እንኳን ይሄን በልተው

    • @user-rx5jt1xh5u
      @user-rx5jt1xh5u Рік тому

      ልክህ ናሽ

    • @elsaelsa7234
      @elsaelsa7234 Рік тому

      @@user-gl3gr4gk3l ተተኀሠኀተተቸሠሐኀተኀተኀሠሠተሠቸሠሐሐተተ

  • @tube6627
    @tube6627 Рік тому

    ማሻአላህየኔ እህት ሠላም ላገራቺን ፍቅር ለህዝባቺን

  • @senaytkahsay903
    @senaytkahsay903 Рік тому

    ተባረኪ እህቴ ጎብዝ

  • @sablenadwew8688
    @sablenadwew8688 3 роки тому

    የምወድሽ እጅሸይባረክ

  • @user-eo3uj1is6e
    @user-eo3uj1is6e 6 місяців тому

    ዋው በጣምነው እሚምርው

  • @zainabmohammed6216
    @zainabmohammed6216 4 роки тому

    ማሚዋ የኔ እህት እናመሰግናል የኔ ቆጆ

  • @user-ig9oz3yv5w
    @user-ig9oz3yv5w 3 роки тому

    ማሻአላ እህት በረች

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d 2 роки тому

    ጎበዝ የኔ ውድ ለቤትሽ እንግዳነኝ በረቺልን!!!

  • @makiyah
    @makiyah Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቶሁ ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ😘😘😘😘❤💛💚 እዝህቤት ተከታታዩች በያላችሁበታ ሰላማችሁ ወበዝት ይበል ደስእሚል ቆይታነወርሰላምአድነትለሀገራትን🤲🤲

  • @alimohammed4059
    @alimohammed4059 3 місяці тому +2

    ሱፐርማርኬት ያለው ችዝ አልቀረሽምኮ አንዱ ከገባ በቂ ነው

  • @fantayedawd
    @fantayedawd 2 роки тому

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዶ እህቴዋ

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 27 днів тому

    ጎበዝ፡ተባረኪ

  • @astersimatube
    @astersimatube Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ በጣም ደስ አቀራረብ ነው በጣም ቆንጆ አርገሸ ነው የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በርችልኝ ውድ እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርችልኝ

  • @Bd-mm7ke
    @Bd-mm7ke 3 роки тому

    መሻአላህ መሻአላህ
    ሀቢበቲ

  • @zabibhesheu6569
    @zabibhesheu6569 2 роки тому

    ጓበዝ የሚወጣጂራ ከምጣዱ ያስታውቃል ቀጥርበት

  • @user-qn8dk1pr4y
    @user-qn8dk1pr4y 3 роки тому +4

    በጣም ያምራል ግን ቺዙን ሙሉውን የማንጠቀም ከሆነ የምንፈልገውን ያህል ቆርጠን መፈቅፈቅ የሚሻል ይመስለኛል

  • @saghala8564
    @saghala8564 2 роки тому

    ጎበዝ👍👍👍👍👍🙎

  • @hshshefhdhd
    @hshshefhdhd 10 місяців тому

    ❤❤❤ bakishi eyete qimamu negarenge barabanga

  • @tigattube721
    @tigattube721 2 роки тому +1

    ሰላም ቲጁ እንዴት ነሽልኝ በጣም ምርጥ ነው እጅሽ ይባረክ

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  2 роки тому

      አሜን አሜን ውዴ አንቼምተባረኬልኝ እማ

  • @user-xg4uj7ik5b
    @user-xg4uj7ik5b 20 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤yene liyuu yene wude wow

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 2 роки тому +5

    እጅሽ ይባረክ የኒ መልካም

  • @user-dp7kh8ho3d
    @user-dp7kh8ho3d 3 роки тому

    መሻአላባለሙያነሺ ሁሉኖየምሠሪያቸውንእከታተልሺአለሁ

  • @zewuduwelo376
    @zewuduwelo376 2 роки тому

    ጥሩ ቆንጆ

  • @user-gc4ni7hx7b
    @user-gc4ni7hx7b 4 місяці тому

    ጎበዝ በርቺ❤❤😂

  • @toybahabeshawit2535
    @toybahabeshawit2535 3 роки тому

    ማሻአላህ ውደ

  • @zenatkailie84
    @zenatkailie84 Рік тому

    በጣም ዲኮር አበዛሸበት

  • @fakeyajuhar6416
    @fakeyajuhar6416 Рік тому

    ኢጂሽ ዪበረክ ኢህቴ በጠም አሜሰ ግነለዉ ኢኔን ቢቻ ሊተስተ ሚሪ የሰረሽ የክል ነው ደስየለኝ ምንም ማስረት አለቅም ነበረ የንቺን እየዬዉ ምርጥ ምግብ መስረት ጀመርኩኝ ምስገነዉ ለንቺ ነዉ ውድወ ኢህቴ አለህ ዪጠብቀሽ

  • @user-xp4hu6ox3p
    @user-xp4hu6ox3p 11 місяців тому

    ዋዉ🎉🎉❤❤

  • @ameent7769
    @ameent7769 Рік тому

    ጎበዝ

  • @mohammedalshaer4502
    @mohammedalshaer4502 3 роки тому

    Wow

  • @hayathassan6501
    @hayathassan6501 4 роки тому

    ዋዉ

  • @MekkaDubai
    @MekkaDubai Рік тому

    ማሽአላህ

  • @umdana6473
    @umdana6473 Рік тому

    ማሻአላህ

  • @KidistEthiopiankitchen
    @KidistEthiopiankitchen 4 роки тому

    Betam Arief

  • @KemalEbro
    @KemalEbro 2 місяці тому

    Wow konjo

  • @SarahSarah-pb6ds
    @SarahSarah-pb6ds Рік тому

    ❤❤❤❤ ጎበዝ

  • @user-yb4vf5gi6p
    @user-yb4vf5gi6p 2 роки тому

    ማሪበሪቻ

  • @user-jj6jo5pj4n
    @user-jj6jo5pj4n Рік тому

    በረቺ

  • @najeebanajeeba2774
    @najeebanajeeba2774 4 роки тому

    ባራች ማር

  • @ummusabir3805
    @ummusabir3805 2 роки тому +2

    እጅግ በጣም ነው የማደንቅሽ ማሻ አላህ ነሽ እንዴት ጥሩ ልጅ ነሽ እነሱም ጥሩ ሰዋች ናቸው እሳደጉሽ አስተማሩሽ አንቺም በትግስት እዚህ ደረጃ ላይ ደረስሽ እነሱንም አንቺንም ነው የማደንቀው ትተሻቸው እንድትሄጅም አልፈልግም ግን ደግሞ እስከመቼ ብየ ከራሴ ጋር እሟገታለሁኝ ሀራም ነው እነዚን ጥሩ ሰው ትቶ መሄድ ግን አንችሽ እስከመቼ ሳታገቢ ሳትወልጂ ሶ አንድ ጥሩ ሰው ብታገቢ እነሱ ጋ ቀን ስራ እየሰራሽ የራስሽን ቤት ይዘሽ እነሱም ቤትሽ እየመጡ እያዩሽ ዝምድናቹህ እንዳለ ይቆያል ባልሽም ስራ እየሰራ አብራቹህ ትኖራላችሁ የኔ ምኞት ላንቺ እንዲህ ነው እነሱም እርዳታ ያረጉልሻል ለምን ባይወልዱሽም ልጃቸው ነሽ ግን አላህ ጥሩ ባል ያምጣልሽ እፎይ ብለሽ የምትደሰቺበት ባገኝሽ ደስ ይለኛል ጥሩ እህት እንሆናለን በጣም ሩቅ ሀገር ብሆንም አንችን ለማየት እድሉ ግን አለኝ ብዙ አረብ ጋደኞችም አሉኝ ኢማራቲ የሆኑ ልመጣ ችላለሁ በጣም ስነምግባርሽን ስለምወደው ምናልባትም ታላቅ እህትሽም ሆናለሁኝ በትቺ አላህ ይርዳሽ በጣም አድናቂሽ ንኝ 💕🇪🇹👍

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  2 роки тому

      የኔ ማር የኔ ቆንጆ አመሠግናለው

    • @ummusabir3805
      @ummusabir3805 2 роки тому

      ከምር ነው የማደንቅሽ ከድሮም አሁን አሁን ፎቶሽ መታየትጀመረ ግን ቢሆንም በጣም ነው የማደንቅሽ አላህ ያግዝሽ ምኞቴ ነው ሰዋችሽንም ባረከላሁ ወፊኩም በይልኝ

  • @taybaa1235
    @taybaa1235 9 місяців тому

    እኮንያልገባች

  • @yewourkwha21bisrat38
    @yewourkwha21bisrat38 4 роки тому

    Nice

  • @gemetabebe3664
    @gemetabebe3664 4 роки тому

    👍👍

  • @saratesfsh8411
    @saratesfsh8411 2 роки тому +1

    እጅሽ ይባረክ እህቴ😍😍😍😍

  • @ethiomistre121
    @ethiomistre121 Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛ ባለሙያ ነሽ እጁሽ ይባርክ ዉዱ እኔ ቤተሰብሽ ነኝ አንችም ነይ መቅንት

  • @asiyasallag7063
    @asiyasallag7063 Рік тому

    👌👌👌👌👌

  • @user-rl3vi1de8n
    @user-rl3vi1de8n 11 місяців тому

    Wawuu namatii tolaa

  • @mtube9382
    @mtube9382 3 роки тому

    ቴጁየ በረቻልእ እኔንም ደምራኝ

  • @user-jz8gj3sn2p
    @user-jz8gj3sn2p 2 роки тому

    ሰወደሽ

  • @kaitynoname5449
    @kaitynoname5449 2 роки тому

    👍👍👍❤️❤️❤️

  • @MolyMoly-ox4bu
    @MolyMoly-ox4bu 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤woow god🎉

  • @ummuanisamuhammad4101
    @ummuanisamuhammad4101 3 роки тому

    ወላሂ ስላደቅሺ አላልፍም እጅሺን ክፉ አይተው ማሻ አላህ ብያለሁ

  • @masertwube8453
    @masertwube8453 Рік тому

    🙏🙏🙏

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 Рік тому

    😘

  • @seaditube3092
    @seaditube3092 5 місяців тому

    የኔአንበሳ❤❤❤😘😘😘

  • @user-qn6mh9oh3q
    @user-qn6mh9oh3q 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @AsnagoElmayo-fu1it
    @AsnagoElmayo-fu1it Рік тому

    TIGI Balawulataye

  • @user-zi5dd4jt4c
    @user-zi5dd4jt4c 4 роки тому +7

    ጎበዝ ባለ ሞያ ነሽ በርቺልን መልካምነት ለራሳችን መልሶ ይከፍለናል ተባትኪ ማሬ

  • @NaimaAsamo-oy2nx
    @NaimaAsamo-oy2nx 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-pw5sw
    @Tube-pw5sw 3 роки тому

    በርች እህቴ እንችን በማየት እኔም እሰራለሁ

  • @beletuterefe5231
    @beletuterefe5231 Рік тому

    ካንቺ አይቼ ሰራሁ😌😌😌

    • @user-ss7dh8md7e
      @user-ss7dh8md7e 5 місяців тому

      እና እደነዉ አሉሺ እኔም ልሰራነበር

  • @ummuanisamuhammad4101
    @ummuanisamuhammad4101 3 роки тому +2

    ካቼ ብዙ ተምርያለሁ ስርችም በመዳሞቺ ተመስግኛለሁ ስላሙን አብዝቶ ተመኜሁልሺ

  • @BeqelechSweet-qo7ty
    @BeqelechSweet-qo7ty 4 місяці тому

    እተችን እጅሽ ይበረክ እኔ ሁሌ እተታልሻለሁ አንድ ቀን አሳ አንች እደሰራሽ አርጌ ሰራውለት ለመዳሜ በጣም አርፍ ነው አለችኝ

  • @user-jp2ow6cb6i
    @user-jp2ow6cb6i 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NaimaAsamo-oy2nx
    @NaimaAsamo-oy2nx 4 місяці тому

    ምርጥ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nouraviri4903
    @nouraviri4903 Рік тому

    💞💞💞💖💖💖💖

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 2 роки тому

    👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @user-ct8yb6xb2u
    @user-ct8yb6xb2u 3 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @khaledkamalaljanon4022
    @khaledkamalaljanon4022 Рік тому

    😘🍒👍👍

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia 3 роки тому

    ችዝ በችዝ

  • @kidstyebereketkidistyebere300
    @kidstyebereketkidistyebere300 3 роки тому

    ፐርመጃን ቺዝ ምንድነው

  • @toybahabeshawit2535
    @toybahabeshawit2535 3 роки тому

    ስልክ ቁጥርሽን ስጭኝ እኔ በቢዶ እንደዚህ እየሰራሁ ለመቅረፅ እፈራለሁ ግን እምሰሪያቸውን ሁሉ እሰራቸዋለሁ

  • @najeebanajeeba2774
    @najeebanajeeba2774 4 роки тому +3

    እጅሽን ይባራክው

  • @MercyEthiopia-ol3bo
    @MercyEthiopia-ol3bo Місяць тому

    እቃዉን መን ጠየቀሸ

  • @sikosilo6841
    @sikosilo6841 3 роки тому

    እደኔሰትዮሁናነዋ ግዢስላት በፊትነበረኮትላለይ

  • @zeharaali8035
    @zeharaali8035 3 роки тому

    ሻትራ

  • @haybaendris5328
    @haybaendris5328 Рік тому

    የከሬሙን ስም ንገሪኝ

  • @fozifozi1267
    @fozifozi1267 2 роки тому +2

    ሳልበላው ልቤንአመመኝ ቺሡ አልበዛም

  • @hayattihayat1870
    @hayattihayat1870 2 роки тому +1

    ሰላምበጣምቖንጆነውበርቺ

  • @firwattsagayegamadi5322
    @firwattsagayegamadi5322 2 роки тому

    Thank you so much yene Liyuuu 💗💗💗🙏🙏🙏

  • @user-xp4hu6ox3p
    @user-xp4hu6ox3p 11 місяців тому

    የኔነም ሰብ አረጊልኚ❤

  • @user-gf4ku5cz9y
    @user-gf4ku5cz9y 2 роки тому

    ሰላም ዉዲ የሀገሬ ልጁቸ በቅንኝት ደምሩኛ