ከነዚህ በደሎች እንጠበቅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 38

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 17 днів тому

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏
    "የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ" ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 17 днів тому +1

    አሜን🙏 እግዘአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምለጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 17 днів тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን እኔ የትማርኩት በማንኖውም ነገር እራሴን ከፍ ማደርገ እንደሌለበይ ትምርያልው አባታቸን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረት እጀ እኔን ልጀውን ይጉበኖይ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 17 днів тому

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ....አሜን🙏🙏🙏

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 17 днів тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን❤❤❤መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን🎉🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Mekdes-m2y
    @Mekdes-m2y 17 днів тому

    አሚን አሚን አሚን🙏🙏🙏 ቃለ ህይወትን ያሰማልን🥰🥰🥰አባታችን ዲንቅ ትምህርት ነዉ በምድር ፀጋዉን በሰማይ ገነትን ያዋእርስልን አሚን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳዲርብን🙏🥰🥰🥰

  • @tube5986
    @tube5986 16 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን❤❤❤ አባታችን❤❤❤

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ክብሪ ኢየሱስ ለዘላለም መጠግያየ ነህ አሜን ❤❤❤❤

  • @RahelGualTewahdo
    @RahelGualTewahdo 10 днів тому

    ጥዑም ምክር
    እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
    "ሰውን መናቅ እንደሌለብኝ ማነኛውም ሰው ማክበር እንዳለኝ ራሴን ዝቅ አርጌ በትሕትና መኖር እንዳለብኝ እግዚአብሔር መፍራት እንዳለብኝ" ተምሬያለሁ

  • @HirutBabu
    @HirutBabu 17 днів тому

    አሜን አሜን
    እግዚአብሔር እውነተኛ ዳኛ እንደሆነ እና በፊቱ ስንኖር ማንንም ሳንንቅና በራሳችን ወይም ባለን ሳንመካ እሱን አምነን እንድንኖር ተምሬአለሁ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሠማልን❤❤❤

  • @Buzu-u5f
    @Buzu-u5f 19 годин тому

    Egthiyabher amlakachn ykbere ytemsegen yhun Amen 🙏 memhrachn kale hewet yasmaln Amen 🙏

  • @mkebede4545
    @mkebede4545 56 хвилин тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር አምላክ በዕውቀትም ያለዕውቀትም ከበደል ይጠብቀን

  • @abelhidase1226
    @abelhidase1226 16 днів тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 16 днів тому

    Amen amen amen egzabher yemsegen kale hiowet yasemalen memher ❤❤❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 17 днів тому

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @mesi557
    @mesi557 17 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀስስ አሸናፊ ።❤❤በሰው አለ መፍረድ:ሰው አለ መናቅ: ተምሬያለሁ : ፍርድ ከላይ ☝️ነው። እንዳስተውል ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን🤲🕊🕊

  • @aronghebretekle7385
    @aronghebretekle7385 17 днів тому

    Amen Kale Hiwoten yasemalin Kessis Ashenafy Gebremariam :

  • @meskeremeryimesgen3792
    @meskeremeryimesgen3792 17 днів тому

    Amen 🙏 amen 🙏

  • @ElaineTne-kj9uk
    @ElaineTne-kj9uk 4 дні тому

    እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን❤ እግዚአብሔር መፍራት ተምራለው ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 17 днів тому

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏

  • @fauziahcute4298
    @fauziahcute4298 15 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤

  • @tensayshebru-rm5ho
    @tensayshebru-rm5ho 17 днів тому

    ሰላም ቀስሲስ በጣም የድምፅ ማነስ አለ ማይክ ቢጠቀሙ ተባረኩልን🎉🎉🎉

  • @fasikamamo344
    @fasikamamo344 17 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @FikirteGetachew-t1b
    @FikirteGetachew-t1b 16 днів тому

    Amen Kale hiwote yasemaln

  • @tube5986
    @tube5986 16 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤በጣም ብዙ ትምሬለሁ❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 17 днів тому

    አባታችን ሆይ....🙏🙏🙏

  • @saratsg8533
    @saratsg8533 17 днів тому

    Amen egzhabire yestelen

  • @eyerusalemdori4707
    @eyerusalemdori4707 16 днів тому

    ቃለህይወት ያስማልን🙏🙏🙏

  • @selamwitambaw5805
    @selamwitambaw5805 17 днів тому

    Amen❤❤❤

  • @كاسو-م1ر
    @كاسو-م1ر 9 днів тому

    አሜንአሜንአሜን

  • @ADDISHaleluya
    @ADDISHaleluya 17 днів тому +1

    Amen

  • @Wonishet
    @Wonishet 15 днів тому

    Kale hewot yasamaln ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElshadayBereket
    @ElshadayBereket 17 днів тому

    እባኮትን ቀሲስ ስለ እመቤታችን እና ስለመላእክት ያስተምሩን

  • @amehabelay2201
    @amehabelay2201 16 днів тому

    Kalehiwot yasmalin

  • @dawitdeggfe1637
    @dawitdeggfe1637 17 днів тому

    አሜን አሜን 🙏♥️♥️

  • @FIKRTEGEDAY
    @FIKRTEGEDAY 16 днів тому

    Amen