Alemneh wase

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 73

  • @Yosefkinde.
    @Yosefkinde. Місяць тому +11

    አለምነህ ማለት እንደዚህ ነው የሚያምርበት በቀን 4 ምርጥ መረጃዎች አድርሰኸናል እናመሰግናለን

  • @wassyhuntekabe1760
    @wassyhuntekabe1760 Місяць тому +1

    Good job we need more news about Ethiopia thanks

  • @soumeya-zb8rp
    @soumeya-zb8rp Місяць тому +3

    አለምነህ ድምፃ ወርቁ አላህ እድሜ ይጨምርልህ

    • @mohamedumer9276
      @mohamedumer9276 Місяць тому

      አላሕ ድፍት ያድርገው ሙስሊም ጠል

    • @user-py5yb9xi7q
      @user-py5yb9xi7q Місяць тому

      አቺን እደ ተኛሺ ያስቀርሺ አፈር ብይ​@@mohamedumer9276

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w Місяць тому +4

    አዋዜ ምርጥ ሚዲያ

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube21 Місяць тому +3

    ሰበር በየቀኑ በዠቷል ሰው ላይጓጓ ይችላል ከተለመደ በየጊዜው ። በአዲስ ነገር ቀይረው።

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube21 Місяць тому +2

    ጥሩ ስራ ለመስራት ጥሩ ኮሜንት አንባቢ መሆን ያስፈልጋል።

  • @nuraali5514
    @nuraali5514 Місяць тому

    Long life my people Somalis and my motherland 🇸🇴❤️Somalia❤️!

  • @alemalemayhualemayhu1485
    @alemalemayhualemayhu1485 Місяць тому +4

    ሊባኖስና እስራኤል ጦርነት ላይ አደለችም ይባላል ግን እሄው ዛሬም ሳይዳ ላይ ሰው ገደሉ እረ ወይ ጦርነት ተጀመረ በሉንና አስወጡን አሳቃችሁ አትግደሉን እረ በሰቀቀን አለቅን😢😢

    • @mimibaba5540
      @mimibaba5540 Місяць тому

      ሳይዳ ለይ የተገደለው ቅድም የሀማስ መሪ ነው መኖሪያ ፍቃድ ያለው መውጣት ይችላል ችግሩ ፍቃድ የሌለው ነው

  • @yonaskemsi3906
    @yonaskemsi3906 Місяць тому +6

    ይሄ የግብፅ እና የኤረትራ እቅድ ነው እኛ ከስምምነቱ ፈቀቅ አንልም

    • @EchelonOmega
      @EchelonOmega Місяць тому

      ሞቃድሾ ተጠይቃ ተለምና፣ ልክ እንደ ኤርትራ እምቢ ብላ ነዉ። አሁን ከግብጵና ከኤርትራ ጋር ከታሻረከች በኋላ ምኗ ይታማናል፣ ለማዘናጋት ካልሆነ በስተቀር። ቡዳ ሆናለች እኮ።

    • @user-cc5cq4jz1h
      @user-cc5cq4jz1h Місяць тому

      😂😂😂😂🎉

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 Місяць тому +3

    ወንድም ዓለምናህ የሶማሊያ ደህንነት ክፍል ለኢትዮጵያ እኛ እንሰጣለን ብላን ከሶማሊያ ላንድ ከተጠሉት በኋላ በቴክኒክ ኢትዮጵያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ከሁሉም ጎሮቤቶች ከታጠለች ወደብ አታገኝም ብለው ከሁለት ወር በፍትህ 👆👆👆🍉🍉🍉🌴🌴🌴🌴

    • @nuraali5514
      @nuraali5514 Місяць тому

      Ethiopia will never get Somalia’s sea. Forget about that dream😏.
      💪🏽💪🏽🇸🇴💪🏽💪🏽💪🏽

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube21 Місяць тому +1

    አለም ሰበረ ቀንስ

  • @ElnathanBehailu
    @ElnathanBehailu Місяць тому

    🙏

  • @abebewoldmariam4845
    @abebewoldmariam4845 Місяць тому +1

    Iran's new president's opinion might be better for the country! Avoiding direct conflicts !

  • @kersemadesalegn2476
    @kersemadesalegn2476 Місяць тому +2

    አለም ኢትዮጽያ ይህንን ዕድል ብትተዉ ከሶማሌ ላንድም ትጣላለች ከቪላ ሶማሊያ ተስማምታ ወደብ ብታገኝ ካለዉ የፀጥታ ችግር የተነሳ ልትጠቀም
    በጣም ያስቸግራታል ስለዚህ ይህንኑ ወደብ ነዉ ከጥብቃ መያዝ ያለባት

    • @nuraali5514
      @nuraali5514 Місяць тому

      😑
      Your brain is not working!
      Somali sea belongs to Somalia, not Ethiopia!
      💪🏽💪🏽🇸🇴💪🏽💪🏽💪🏽

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 Місяць тому

    አለምነህ ዋሴ ሆንክብኝ የዜና ሱሴ

  • @yonaskemsi3906
    @yonaskemsi3906 Місяць тому +2

    we need navi base 4 ነጥብ

    • @nuraali5514
      @nuraali5514 Місяць тому +1

      Why are you dreaming, while you are awake👎?
      Ethiopia will never get Somali Sea😡.
      💪🏽💪🏽🇸🇴💪🏽💪🏽💪🏽
      ❤️🇸🇴❤️

  • @binyamhaile9157
    @binyamhaile9157 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbubekerSirag
    @AbubekerSirag Місяць тому +1

    ወፍ የለም 😂😂😂😂

  • @nuraali5514
    @nuraali5514 Місяць тому

    Somalia’s flag is towering in the sky and will swallow Abiy Ahmed if he comes near us.
    💪🏽💪🏽🇸🇴💪🏽💪🏽💪🏽

  • @tamenetesfaye519
    @tamenetesfaye519 Місяць тому

    Desi yilale yadirglin

  • @EphremasseffaWeldegiorgis
    @EphremasseffaWeldegiorgis Місяць тому

    ፑትላንድ ዋና ከተማ ገረዌ

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 Місяць тому

    የፖስተር አብይና የሱማሊያ ስምምነት ቀሚል ይስተካከል።።።

    • @temsgenkeneny8291
      @temsgenkeneny8291 Місяць тому

      አንተ ፋንድያ ፓስተር የሚለውን መንፈሳዊ ማእረግ መናቅህ ነው

    • @tefayetsegaye7262
      @tefayetsegaye7262 Місяць тому

      @@temsgenkeneny8291 የትላም ልጅ እሱን ሉተር ካልቪን ዢውንግሊንን ጠይቀው ወይም ዘመዶችችህ መስራቾችህ ጀርመኖችን ጠይቃቸው (ፖስተር )ምናምን ብለህ ታሽቋልጣለህ እንዴ (ቡትኔያም)😂😂😂😂😂

  • @LegeseHaile-j3h
    @LegeseHaile-j3h Місяць тому

    Wedebu yegna newu

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr Місяць тому +1

    ጅቡቲ,,,እና,,,ኤርትራን,,,,,ልክ....ማስገባት..ያስፈልጋል......አባቦች.....ናቸዉ,,,,,እድገታችንን...አይፈልጉም,,,,,,,ለማኞች....ናቸዉ

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j Місяць тому +1

    ፈሳም ናቸው ኢራን ሀማስ ሂዝቦላ ምናምን እስራኤል ላይ ከቶኮሱ ከእንግዲህ መጥፊያቸው እንደሆነ ስለ ሚያውቁ አያደርጉት ለማየት ያብቃን

  • @HanamariamHana
    @HanamariamHana Місяць тому

    Ismael honeyn yegedelachew iran nat Turkey lay offic lekefet neber Turkey ena Iran ayna nacha nachew you know ena alem derama naw manem torenet aykeftem zem belaw naw show miyadergut

  • @AbubekerSirag
    @AbubekerSirag Місяць тому +1

    ወፎ የለም ስትል ነበር😂😂😂 ምነው ዝም አልክ

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr Місяць тому

    ቱርክ,,,ወሬ,,,ብቻ,,,ፈሳም😂😂😂

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf Місяць тому +1

    የርስበርስ ጦርነቱ ይቁም መጀመሪያ ስለ ወደቀ ቀስ ብሎ ይደርሳል አብይ ስልጣን መልቀቅ አለበት

  • @EchelonOmega
    @EchelonOmega Місяць тому +17

    የሚባለዉ፣ ኤርትራ ነፃ ከመዉጣቷ በፊት ሳይሆን፣ ኤርትራ ከመገንጠሏ በፊት ነዉ የሚባለዉ። ያ ካልሆነ ኢትዮጵያ ቅኝ ገዥ ነበረች ማለት ነዉ። ገባህ!

    • @yeshiyerege9954
      @yeshiyerege9954 Місяць тому

      33 amet ya natsanate eyalu seyakaberu yatenabareke

    • @EchelonOmega
      @EchelonOmega Місяць тому

      @@yeshiyerege9954 ገና ዛሬ ነዉ የተወለድኩ አብዬ። ይህን አለም ሳይና ዜና ስሰማ ገርሞኝ ነዉ። ጨቅላ ህፃን ነኝ።

    • @user-qd3cd7pe9x
      @user-qd3cd7pe9x Місяць тому

      አዪ 😂😂😂😂

    • @user-vn7yi7lv8s
      @user-vn7yi7lv8s Місяць тому

      Eritrea never been with Ethiopia

    • @user-vn7yi7lv8s
      @user-vn7yi7lv8s Місяць тому

      Taker of your Djibouti

  • @binyam943
    @binyam943 Місяць тому

    አይሰማህም እኮ

  • @teddyw-eyesuse6859
    @teddyw-eyesuse6859 Місяць тому

    Alemneh please st giving y or discuss about something, the best of your is read the real information.
    Thanks

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j Місяць тому

    አለምነህ እኔ ያንተን ዘገባ በጉጉት ከሚጠብቁ ሰዎች አንዱ ነኝ ግን መስማት ያለብን ነገር ሁሉ አታቀርብልንም ጦርነት ላይ ብቻ ነክ ለምሳሌ ሰሞኑ በኢትዮ ኦሎፒክ ፌደሬሽን ላይ ጭቅጭቅ እንዳለ ሁሉም እየዘገቡት ነው አንተ ግን አልሰራህበትም ለምን ?

  • @zebidartube
    @zebidartube Місяць тому

    አንተም ኤርትራ ነፃ ስትወጣ ብለህ ኢትዮጵያን በቅኝ ገዢነት ወነጀልካት😢 ግዜ ያደርጋል የውሻ ሚዜ

  • @yonaskemsi3906
    @yonaskemsi3906 Місяць тому +1

    ባለፈው ተገናኝተው የያዙት ቀጠሮ ነው

    • @alemnehwasse2
      @alemnehwasse2 Місяць тому

      የሸርሙጣ ልጅ!

    • @alemnehwasse2
      @alemnehwasse2 Місяць тому

      ben benzona

    • @MsBahiru
      @MsBahiru Місяць тому

      😂😂😂 ere ayebalem

    • @user-tn3cd9cl8w
      @user-tn3cd9cl8w Місяць тому

      ከምሴ 😂😂😂 ተረጋጋ ገና አንድ ወርህ ነው

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 Місяць тому

    አለምነህ፦ አንተም እንደ ጠቅላይ ሚንስትሩ የቀይ ባሕርና የኤደን ባሕረ ሰላጤ ልዩነቱን አታውቅም መሰል።

    • @temsgenkeneny8291
      @temsgenkeneny8291 Місяць тому

      አንተ ፋንድያ አንተም አውቀሃል የምታራበትን ፖፖ መጀመርያ አፅዳ

    • @yaredassefayimer2148
      @yaredassefayimer2148 Місяць тому

      @@temsgenkeneny8291 እኔ መቼም እግዚአብሔርን የምፈራ ሰው ነኝና ብትከፍለኝም መልሼ ልሰድብህ አልችልም። ነገር ግን አለምነህ ከሱማሌላንድ ጋር የተረገውን ስምምነት ስለ ቀይ ባሕር እንደሆነ በመናገሩ ነው አስተያየት የጻፍኩት። ዐብይ አህመድም እንደዚሁ ከሱማሌላንድ ጋር ሲፈራረም የቀይባህር በር አገኘን ነበር ያለው። ለዚህ ነው አስተያየቴን የጻፍኩት።

  • @HubelAlUZZA
    @HubelAlUZZA Місяць тому

    አለምነህ የሐማስ የሂዝቦላ መሪዎች አለቁ breaking News አለ
    አንዱን የሂዝቦላ አሸባሪ ሸኙት ዛሬ በይሩት ገብተው ታድሎ ሼሂድ ሆነ 72 ደናግል ያገኛል በጄነት 😂😂😂😂😂

  • @tesfayegeda5757
    @tesfayegeda5757 Місяць тому

    ኤርትራ ስትገነጠል ብለህ ማውራት ነበረብህ አለም! ተገንጣይ ናት!

  • @godlovehelp4186
    @godlovehelp4186 Місяць тому

    አለም ነህ ዋሴ አንተ የምታመራው ስለ ፈረሰች ኢትዮጵያ ነህ ። ሶሞሌ ላንድ አገር አደለችም ከአንድ የደቡብ ክልል የማስማማት ያክል ነው። እንበል ከሶማሌ ላንድ ኢትዮጵያ ተስማማች እንበል ሶማሌ አቅም አንስዋት ዝም ትበል እንበል የቀይ ባህር ባለቤት አገራት ዝም ይልወታል ብለህ ታሰባለህ? ሲጀመር ስለ ፈራረሰችው ኢትዮጵያ ነው እያዋራህ ያለህ ።

    • @user-tn3cd9cl8w
      @user-tn3cd9cl8w Місяць тому +2

      አምበጣም 😂😂😂

    • @yilmagebresekago2795
      @yilmagebresekago2795 Місяць тому +3

      አንጀትህ ይፍረስ ። የእጅህን ቀምሰህም አትሰበሰብም።

    • @nuraali5514
      @nuraali5514 Місяць тому

      Great Somalia, my motherland will beat you Abiy Ahmed!
      💪🏽💪🏽🇸🇴💪🏽💪🏽💪🏽