የbboytomy ቃለመጠይቅ | Manyazewal Eshetu Podcast Ep 13 |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
    ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
    በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
    በዚህ በአስራሶስተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከ ‪@BBOYTOMY33‬ ጋር ተቀምጦ ይወያያል::ስለአቢሲኒያ ቫይን ስለ አጀማመሩ , ከዝነኛ ሰዎች ጋር ስላለው ግንኙነት እንዲሁም ስለግንኝነቱ አጫውቶኛል::
    እስከመጨረሻው በመማር ህይወታችሁን መለውጡን እንዳትረሱ::መልካም ትምህርት::

КОМЕНТАРІ • 230