ለጥሩ ሴቶች ብቻ | ሲወድሽ በዚህ ያስታውቃል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • A mature man’s love isn’t just about words-it’s shown through actions, consistency, and emotional security. In this video, I’ll break down the key signs that a mature man is genuinely in love with you, so you can recognize real, healthy love when you see it.
    Signs a Mature Man Loves You:
    ✔ He is consistent with his words and actions
    ✔ He respects your emotions and values your opinions
    ✔ He communicates openly and honestly
    ✔ He supports your growth and encourages your dreams
    ✔ He prioritizes you without playing mind games
    ✔ He takes accountability and solves problems instead of creating them
    A mature man won’t leave you guessing about his feelings-his love will be clear, stable, and intentional. Watch the full video to learn more!
    🔔 Don’t forget to LIKE, COMMENT, and SUBSCRIBE for more relationship insights!
    #RelationshipAdvice #MatureLove #SignsHeLovesYou #HealthyRelationships

КОМЕНТАРІ • 135

  • @hawletjemal-p1b
    @hawletjemal-p1b 8 днів тому +22

    ውድድድ ሰዎችዬ የሱን ሌላኛውን ቻናል እናሳድግ ኪሩቤል አሀዱ የሚለውን ሁልሽም ስብስክራይብ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዳይይይይ

  • @Sየሀይቋ
    @Sየሀይቋ 8 днів тому +20

    እናመሰግናለን ኪራየ አድስ ህይወት ለመጀመር እየሞከርኩ ነው እስኪ አላህ ያሳካልሽ በሉኝ ህይወት ይቀጥላል ተስፋ አትቁረጡ ውዶቸ 😊🎉🎉🎉🎉

  • @walget-00
    @walget-00 8 днів тому +7

    ስታወራ ከ ስሜታዊነት ወተህ በ እርጋታ ስለሆነ እና በጣም አስተዋይ ስለሆንክ የምትሰራው video ሁሉም በጣም ነዉ ተች የሚያደርገኝ ኑርልን 🙏🙏

  • @አስቴርየንጉሡ
    @አስቴርየንጉሡ 4 дні тому +2

    ኪራ በጣም ነው ማመሰግነው ሙሉ ለሙሉ የተናገርከው ሁሉ ለ ባሌ እስኪመስል ድረስ ተገርሜ ነበር እሱ ማለት ያ ነው በጣም ነው ከሚባለው በላይ የሚችለኝ ችግሮቼን ለመጋፈጥ የሚሄድበት መንገድ ሁሉ ያስገርመኛል በጣም ነው ሚያከብረኝ even ለቤተሰቤ እራሱ ያለው respect ❤️🥰ብቻ የኔ ባል ልዩ ነው የኔ ልዑል 🤴💝😘የኔ ንጉሥ 🤴💞በጣም ነው ምወድህ 💖💞በጣም ነው ማፈቅርህ 💞💖ክበርልኝ እኔም ላንተ እንድኖርልህ እግዚአብሔር ይርዳኝ እወድሃለሁ አለሜ 🌍💘ክፉ አይንካህ 🙏💝💝bytheway ሁሌም እንከታተላለን ፕሮግራምህን ኪራ thank you ልንልህ እንወዳለን በርታልን 🙏

    • @abtt4537
      @abtt4537 4 дні тому +2

      የኔ ጨረቃ💝🥰😘 በጣም አመሰግናለው የኔ ንግስት👸💝 በጣም አፈቅርሻለው💝 ሁሌ ህወቴ💝😘

    • @አስቴርየንጉሡ
      @አስቴርየንጉሡ 4 дні тому

      @@abtt4537 💝💝💝💝❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @JfhHfv
    @JfhHfv 8 днів тому +20

    Welcome brother ወንድ ልጅ መቸም ልቡን አታገኙትም እስከሚሄድ ድረስ ዉደጅዉ ከሄደ እርሽዉ አለቀ🙄🙄

  • @KADIJAወሉየዋ
    @KADIJAወሉየዋ 3 дні тому +1

    ማነው ይህን ልጅ እሚወደው ወላሂ ምክሮችን ደስ ይሉኛል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ብርታልን ወድማችን

  • @አክሱማዊት
    @አክሱማዊት 8 днів тому +10

    ኪራችን እናመስግናለን እውነት ሁሌ አዲስ ነገር ክበርልን ❤❤❤❤❤

  • @ya336
    @ya336 8 днів тому +20

    ልክ እንዳየሁክ ሌላ ፕሮግራም አቋርጬ ከች ዌል ኪራነት ልስማህማ😅❤

  • @דסטהקסהון-צ8ק
    @דסטהקסהון-צ8ק 8 днів тому +7

    ሰላም ሰላም ወንድማችን በርታልነ በጣም ጥሩ ትምርት ነዉ ምትሰጠነ ትክክል ነህ❤❤❤❤❤

  • @haniyetewahidoliji7419
    @haniyetewahidoliji7419 8 днів тому +6

    እር ከባድ ነው ማወቅ አይቻልም ብቻ እግዚአብሔር የባርከውን ይስጠን እንጂ

  • @Kiyasena96
    @Kiyasena96 8 днів тому +10

    ኪራይ አንዳንድ ልጅ እኮ አልሸነፉ ባይሆን እንደምትወዱ ድንኳን እያወቀ ግግም የሚሉ ወንዶች አሉ

    • @Yemariyam21md
      @Yemariyam21md 8 днів тому

      gegm bicha dingay eras tito mahed nw syata ygebewal

  • @FuffChhc
    @FuffChhc 8 днів тому +6

    አቢኒ❤ እንኳን ሰላም መጣችሁ በጉጉት እየጠበኳችሁ ነበር

  • @Saraguta-zn9md
    @Saraguta-zn9md 8 днів тому +4

    ኪራ እንኳን ደህና መጣህ ዋዉ አንደኛ ነኝ 🎉🎉🎉

  • @TeshayArgawa
    @TeshayArgawa 8 днів тому +2

    ኪራዬ የኔ ምርጥ ለኳስ ያለው ፍቅር ከራሱ ይበልጣል መቸ, እነማን ,ከማን ,ኧር ብዙ ብዙ ነገር ግን የኔን ነገር ምንም መስዋት አይከፍልም ብቻ ትንሽ እንኳን ስለኔ አይጨንቀውም ብቻ ብዙም አልፈልግም ነበር one mint ነበር ግን የለውም ለሱ ብዙ ነገር አድርጊለታለው ብቻ ይሁን ግን የማይፈልገኝን ስው እየተከተልኩኝ ራሴን ከማታልል ብዬ ምንም ሳልል ራሴን አወጣው እሱም አልፈለገኝም እኔ አልጠየቅኩም

  • @NdhisHdhjhh
    @NdhisHdhjhh 3 дні тому

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ምን ልበልህ ኪራየ ሰላምህን ያብዛልኝ እምትናገረው ሁሉ እውነት ነው ቢያምም ቢከብድም እውነት ስለሆነ ሰላም ይሰጣን ሃሳብህ

  • @MekaEndris-e7e
    @MekaEndris-e7e 7 днів тому +1

    አገላለፅህ ይለያል ሁሉም እውነት ነው በርታልን የቋንቋ ጉራባይኔህን ስወድልህ

  • @ZeenatOmar-o5m
    @ZeenatOmar-o5m 8 днів тому +4

    ግንወላሂ ቁምነገር ለሚያስተምር ለምንአናሳድግም
    ኪራየአመሰግናለሁ🎉🎉🎉

  • @-kdsti
    @-kdsti 8 днів тому +1

    የቀንየልና ኩቡር ሓው ትምህርትታትካ ይፍለዩ እዮም❤❤❤

  • @SeadaSeada-i1h
    @SeadaSeada-i1h 8 днів тому +5

    እኛ ሴቶች ማፍቀርም መፈቀርም ካላቆምን ልንከበር አልቻልንም ምክኒያቱም ጥሩም ስንሆን ጅል እንመስላቸዋል ኮስተር ስንል መጥፎ እንመስላቸዋል ስንተዋቸዉ ግን ይረዱናል😂😂😂😂😂
    በተረፈ አገላለፅህ በጣም ደስ የሚል ራስን ለመፈተሽ የሚጠቅም ነገር ነዉ ዘመንህን አላህ በደስታ ይሙላልህ ኪራየ ግን ማታም ቢሆን ጊዜ ሰጥቶ ካወራ ቀን ቢጠፋም ይወደኛል ብየ ማመን አለብኝ ማለት ነዉ😊

  • @merimaaragie346
    @merimaaragie346 8 днів тому

    ኪራዬ አመሰግናለሁ እኔ የማምንበትን ንግግር ነው የተናገርከው በረካ ሁን❤❤❤

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ

    እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤❤

  • @Majed8920-b5z
    @Majed8920-b5z 8 днів тому +2

    Andegna eko nek🎉 yemr nurlgn bro 🎉🎉

  • @ZenashGemechu-m4b
    @ZenashGemechu-m4b 8 днів тому +1

    ተባረክ ኪራ ❤❤❤

  • @Ggpp-fi6cs
    @Ggpp-fi6cs 8 днів тому

    ኪራችን🎉🎉❤እንኳን ደና መጣህልን ወንድማችንን❤❤❤

  • @samiwalii8962
    @samiwalii8962 8 днів тому +1

    እንኳን ደና መጣህ ኪራዬ❤😊

  • @و6ض
    @و6ض 8 днів тому +5

    ትምሮትችህ ሁሉ 100% ዋው

  • @seblewengelabera7021
    @seblewengelabera7021 8 днів тому +2

    Thanks for telling kira

  • @SariMulugeta
    @SariMulugeta 7 днів тому +1

    እናመሰግናል ኪራ

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 8 днів тому +1

    _ኪራዬ የኛ ወንድማችን💚_

  • @KidistYilma-o9k
    @KidistYilma-o9k 5 днів тому +2

    ያንተ ሚስት ግን ታድላ😍😍

  • @ayidaali9309
    @ayidaali9309 6 днів тому

    Thank you so much kiraya ❤❤

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 5 днів тому

    ጎበዝ ነህ ስትመክር እናመሰግናለን💚💛❤🙏🌷

  • @Muler_Tigraweti
    @Muler_Tigraweti 8 днів тому +2

    *_brather kira🍀💙_*

  • @FatumaMahmmud-z6k
    @FatumaMahmmud-z6k 8 днів тому +1

    Thank you kiraye🙏❤️

  • @AduAdu-m6r
    @AduAdu-m6r 8 днів тому

    😍😍😍❤️ ብትክክል

  • @HewanMamo-t3m
    @HewanMamo-t3m 8 днів тому +1

    ❤❤አንደኛ

  • @Natanemyoutub
    @Natanemyoutub 8 днів тому +1

    ኪራየ የኔ መካሪ❤

  • @hanandawd5053
    @hanandawd5053 8 днів тому +2

    አህለን ኪራ

  • @AbcAbc-wn2rz
    @AbcAbc-wn2rz 8 днів тому +1

    ኪራዬ ሌላ ወንድ ጋር ስትሄድ ብቻ ነው ምትተውው ሴት ልጅ ብለህ ታስባለህ እ???
    የተናገረከውን ቃል መኖር እኮ መታደል ነው አይ😢በርታልን ምትናገረው ሁሉ እውነት ነው እናመስግናለን ለመኖር ያብቃን😢

  • @ObseTajeba
    @ObseTajeba 8 днів тому +3

    Ye majamara nang well come kiraye❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NasraKadir-b5i
    @NasraKadir-b5i 6 днів тому

    You are hero boy good idea Thanks very good

  • @YordiMiskir-z3m
    @YordiMiskir-z3m 8 днів тому +2

    በትክክል ! ኳስ ነው ፍቅራቸው😂 ወንዶች !

  • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
    @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 8 днів тому +1

    😢😢ይሁን በርታ❤❤

  • @ZumiLihule
    @ZumiLihule 8 днів тому +1

    Betam lik nek

  • @shebrehussne-o8s
    @shebrehussne-o8s 8 днів тому +1

    ክሰነወርቅ ታየ ቀጥሎ እማደቀወ ቢሆር አተንህ ሰላምህ ይብዛ

  • @ZuzuBintIselam
    @ZuzuBintIselam 8 днів тому

    ስወደው ኪራየ አማላይኮ ነው❤❤❤

  • @EdilawitMesfin-r5w
    @EdilawitMesfin-r5w 8 днів тому +2

    esti vlog siraln kira please😻

  • @FuffChhc
    @FuffChhc 8 днів тому +3

    ኪራችን❤

  • @SadaHabib-r2j
    @SadaHabib-r2j 8 днів тому

    ❤❤❤🎉thanks bro

  • @MimiMamo-nd9nd
    @MimiMamo-nd9nd 8 днів тому +1

    ❤❤❤❤#1 kira

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 6 днів тому

    አንተ ልጅ ስጦታ ነህኮ❤

  • @Mesi_25
    @Mesi_25 8 днів тому +2

    Kira❤

  • @Sitayehuteshome
    @Sitayehuteshome 6 днів тому

    wow.agelalete.teleyalek.kira❤❤

  • @Mahder822
    @Mahder822 8 днів тому +1

    ኑርልን🙏

  • @mimizewde6053
    @mimizewde6053 8 днів тому +1

    Wendam inqan dehina metaki yehon behiyiwata yalfe buzu Chgeroch benorum husabikn sisema tesfa agegibtalew tnx demo indazi yaselfkutn bingerk tarki yiwetawali gin indat bewsti lgigiki

  • @merhawitWeldegebreal
    @merhawitWeldegebreal 8 днів тому +2

    ሰላም ወንድሜ እረ እኔ ጭንቀት ውስጥነይ በግል ኣታማክርም በናት

  • @MayaMelse
    @MayaMelse 7 днів тому +1

    ቢዚ ነኝ የሚለዉን ምክንያ አንተ እንዳልከዉ እኔም በዚያ መልኩ ስለምረዳ እንደዚያ ሚለኝን ሰዉ ማዉራት ያስጠላኛ በቂ መልስ ሰለሚመስለኝ

  • @momlove1427
    @momlove1427 8 днів тому +2

    እኔ ግን ችግር አለብኝ ፍቅር ላይ😢እባክህ መልስልኝ ኪራየ ጥብቅ እላቸዋለውና ከዛ እነሱ ይሸሽኛል ቆይ ቆይ ይሉኛል ከዛ ቆርጬ ከራካቸይ መልሰው ይመጣሉ ከዛ ለኔ ሀይለኛና በዳይ ያድርጉኛል ግን መጀመይያ እነሱ ናቸው ቢዚ ነኝ ስራ ላይ ነኝ ይሉኛል ለራሴ ግዜ እሰጣለው እስፖርትና በተለያዩ ነገራት ራሴን በጣም እጠብቃለው ግን ለነሱም ግዜ በጣም እሰጣችዋለው ግን ለምንድነው የሚሸሹኝ መልሰው ደግሞ ወደራሴ ስመለስ ይመለሳሉ😢💔

  • @SebleBelay-b1d
    @SebleBelay-b1d 8 днів тому +1

    Kiruye yene mert wendem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LubabaSeid-o2k
    @LubabaSeid-o2k 8 днів тому +2

    አወ በጣም ምንም ብሆን ከወደዳት ጊዜ እደማያጣነዉ እማስበዉ ምን ትላለህ ኪራ

  • @LoveKedu
    @LoveKedu 4 дні тому

    ለኑገሩ የኛ ወንዶ ሴቶቻቸውን ትሪት እይችሉበትም ሴትን ምንከባክብ እንደንውር ነውር እና እንደመናቅ ነው የሚውስዱት እንኳን አበባ ለሚስቱ ሊገዛ አር ተወኝ

  • @ዶናት-ኈ1ቘ
    @ዶናት-ኈ1ቘ 8 днів тому +2

    ቅመም በቃ ቅመም ❤

  • @shsshhsgeh3593
    @shsshhsgeh3593 8 днів тому +2

    ሠላም ለዚህ ቤትይሁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @LoveKedu
    @LoveKedu 4 дні тому

    እኔ የምለው ያንተን You tube. ለኢትዮጵያውያ Tv. እንድ አንድ ቻናል ቢኖርው ጥሩ ነበር በርታ የሆናል አይቀርም ወንዶቻችን የማራል

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 7 днів тому +1

    የሽንኩርትና የወንድ ልጅ ልብ መገኛው እሩቅ ነው ራስን መውደድ ራስን መቻል ነው ከሰው ምንም አለመጠበቅ

  • @sameramohamed
    @sameramohamed 8 днів тому +3

    ❤❤❤❤

  • @YemariamYemariamlij
    @YemariamYemariamlij 8 днів тому +1

    ከሁሉም ኣንድ የለውም እያወቅኩ ግን በባህሪው እንደሆነ ሲነግረኝ ባላምነውም እንኳ ልታገሰው እወስናለው 😒😒

  • @woyenesate
    @woyenesate 7 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤👌👌👌👍👍👍yase🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HelinaMulugeta-c7p
    @HelinaMulugeta-c7p 8 днів тому +1

    Ay kira ahunu wend tdarn edewuba newu yemiferut

  • @HiwotKiros-r2s
    @HiwotKiros-r2s 4 дні тому

    👌

  • @beza899
    @beza899 8 днів тому +2

    ኢጎ በአማርኛ እልህ ወይንስ ክብር ማለትነዉ?

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 8 днів тому

    በዚ ዘመን እሚማታ ወንድ አለ ወይ?❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ZumiLihule
    @ZumiLihule 8 днів тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ObseTajeba
    @ObseTajeba 8 днів тому +2

    Like ባ ማርዳግ ጃምሩ ዉዶቼ 👍👸

  • @ሔዋን2121
    @ሔዋን2121 8 днів тому +3

    ግን ለአተጥያቄ አለኝ እውነት አተይሀን ትኖረዋለህ ወይስ ወሬብቻነው

    • @ribkamelky6225
      @ribkamelky6225 8 днів тому

      ካላወቅነው አውቀን እንድንኖረው ነውጅ እኔ እደዚህ ነኝ አላለምኮ ሆ

    • @ሔዋን2121
      @ሔዋን2121 8 днів тому

      @ribkamelky6225 ጥያቄውለሱነው የኔጥያቄ አተ ታደርገዋለህወይ ነውሻወርከራስ ይጀምራል

  • @aster8918
    @aster8918 8 днів тому +5

    👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍

  • @Hawi_habeshawitt
    @Hawi_habeshawitt 8 днів тому +1

    እኔ ግን ብዙ ወሬ ማውራት ስለማልወድ ብዙ ጊዜ ዝም እላለሁ

  • @MuluNIGGUSSE
    @MuluNIGGUSSE 7 днів тому +1

    👍❤️❤️❤️❤️👍👍

  • @Fred-ds5be
    @Fred-ds5be 8 днів тому +2

    በርታ ❤❤❤ ብሮ

  • @MerryM-j6m
    @MerryM-j6m 8 днів тому

    👌👌❤❤❤

  • @Sebli16-u1o
    @Sebli16-u1o 8 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 8 днів тому

    👌😍😍

  • @ሠዓዲዮቱብ
    @ሠዓዲዮቱብ 8 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @DgdyDhdy-g1h
    @DgdyDhdy-g1h 8 днів тому

    ኪራየ😢

  • @ZinaZinaa-u6v
    @ZinaZinaa-u6v 8 днів тому

    👍👍💯

  • @gggggggg-z7v
    @gggggggg-z7v 5 днів тому

    ኧረ ወንድ ልይ ስሜቱን ብቻ ነው እሚከተለው ወዳ 😢

  • @kebernsh208
    @kebernsh208 8 днів тому

    በመኪና ገጨው ላልከው ባለታሪክ እድሜው ምንም ያህል ትልቅ ቢሆን የሚላክለት እሪከርድ በጣም እሱን መጥፎ ውሳኔ እዲወስን የሚገፋፉ ነበር የሰው ልጂ ያውም ወንድ አንተ አብቅቶልሀል አትችልም ጤነኛ አይደለህም እያሉ መደጋገም በጣም መጥፎ ነው

    • @Ahadumedia
      @Ahadumedia  8 днів тому +2

      Thats why i said i dont know the full stroy and also that is not the right decision

    • @kebernsh208
      @kebernsh208 8 днів тому

      @Ahadumedia 👍👍

  • @አለምፈረደኝየማሪያምልጅ

    ❤❤🎉

  • @hggff9535
    @hggff9535 6 днів тому +2

    ኮሜቱ ሁሉ ሴቶች ብቻነን 😅😅አይ የእኛ ነገር. እግዚአብሔር ንጽሕ ፍቅር ይስጠን❤

  • @ሰአዳ-ኰ7ሸ
    @ሰአዳ-ኰ7ሸ 8 днів тому +1

    ወዶች የትናቹሁ አረ ተማሩ ተው ተው

  • @MaziHailay
    @MaziHailay 8 днів тому

    ኪራ በጣም ኣድንቀሃለው ግን እሚደብር ያለ ይመቻቹ ስትል ታስቀኛለህ😂😅

  • @zemuzemu1619
    @zemuzemu1619 8 днів тому +2

    Tidar lay sihons

  • @millala7327
    @millala7327 8 днів тому

    ወሳኝ ሰው እኮ ነክ ወንድሜ

  • @TMO-c6d
    @TMO-c6d 8 днів тому +5

    ❤❤❤ተምሬበታለው

  • @YorsalemHagos-nm3xq
    @YorsalemHagos-nm3xq 7 днів тому

    😅❤❤❤

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h 8 днів тому

    💚💛❤👍👍👍👍👍👍💚💛❤

  • @FuffChhc
    @FuffChhc 8 днів тому +6

    ታምኘ ነው የምኖረው የእሱን ባላውቅም በብቸኝነቴ ውስጥ ተደብቄ ለታማኝነቴ ነው የምኖረው

  • @embeteanmute5770
    @embeteanmute5770 8 днів тому

    ❤❤❤ ላይክ አድርጉ

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA 8 днів тому +1

    😮😮ቆይ ላዳምጥ

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA 7 днів тому

    እኩዋን ደህና መጣህ ይሄ ወንድ ግን የት ነው እሚገኘው😂