Smart, knowledgeable and to the point. This advice does not limit age and it is very true 🎉🎉🎉🎉🎉 God bless you young man you are the most precious person to young Ethiopians From Eritrea 🇪🇷
Eney betam yemewedewen sew semetawiy hogney tefat atefaw enem teseberalew gen tetsetsechalew ena gen yekeretayen alekebelem alegn men yeshalal aweragn lagegne felegalew
Hello kira you no that am not married and i don't have a partenet i am just single but you're speech is so important and seems like a good advicement to my life i would like to thank u so much❤
ትዳር ነው ብየ ብዙ እድል ሰጥቸው ለመጨረሻ ግዜ ሰብሮኝ ሄደ አሞኛል ስለው አልፍልግሽም አለ ገዘብ አለኝ ብር አላልኩትም ግን ባል ስለሆነ ነግሬው ልሂድ ብየ ባማክረው እሱ ግን ሀኪቤት ተሄድሽ ሚስቴ አይደለሽም አለኝ እኔም ገደል ግባ አልኩት በችግሩ ሰአት ማንም ዞር ብሎ ሳያየው እኔ ነበርኩ የረዳሁት አሁን ይቅርታ ይላል ቤተሰቦቹን አስታርቁኝ እያ እነሱ ቢለምኑኝም እኔ አልፍልግም አልኳቸው ሰው አይመስለኝም
💪💪💪ጎበዝ አንች ካልበደልሽ አምላክ የተሽለ ይስጥሽል ጽሎት አድርጊ 😔ለ ጥቅም ነው መመለስ ሚፍልግ ውንድ ምችት ነው ሚፍልግው
ይኸ ሠው አደለም😢
እኔ ፡ በጣም ፡ ተዋደን ፡ ነበር ፡ ጥሩ ፡ ልጅ ፡ ነበር ፡ ግን ስለታመምኩ ፡ አቋረጥኩት
በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ ሀሳብሽን እንዳት ቀይሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ያችቢጤነኝ😢😢😢😢😢አላህ ይፍረደን
ኪሩዬ ሁሌም ዉስጤን እየደስክልኝ ነዉ ብዙ ተምሬያለዉ ምርጥ ሰዉ
የተናገርከው ሁሉ እውነት ነው ።አንድን ሰው በግል ማፍቀር ይቻላል ነገር ግን የፍቅር ግንኘነት ለመመስረትም ሆነ የተቋረጠውን ለመቀጠል የሁለቱም ወገኖች ተመሳሳይ የፍቅር ስሜት ያስፈልጋል ።
እውነት ነው 👌
አይዋ ሳህ🎉🎉🎉በትክክል
እምትናገረው ሁሉ የያንዳንዱን ሰው ውስጥ ገብተህ ያየህ ያክል ነው እሚሰማኝ በምግግርህ ብዙ ሰው አስተምረህ ሊሆን ይችላል እኔን ግን 99%ቀይረህኛል አመሰግናለሁ
ሣህ እኔ ብዙ ተምሬለሁ በጣም እናመሠገናለን ንግግር ውስጤ ነው😊
🎉🎉ዋው ኪራዬ እንደለመድከው ሰው የሚሆን የለም ያለያየን ነገር ተፈቶል ወይ ያልከው ትክክል ነው ኪራዬ እሚገርም ምክር ነው 100% ትክክል ያለያየንን ምክንያቶች ሳንፈታ መቀጠሉ ከባድ ነው ለኔ በተለይ ከሐገር ውጭ ሰለሆኩ ትንሽ ከባድ ነው ኪራ በርታ🎉🎉
የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነው ሁሉም ሰው እንዳተ ቢያስብ ኑሮ ሚበዳደል ባል ኖረ ነበር ኪራዬ እናመሰግናለን ወንድማችን 😍😍😍😍😍😍😍
ተጣልቸው ለራሱ ተኮራርፈን እንደዋወላል ዝምብለን ድምፃችን ለማሰማማት እሲ እደዚህ አይነ ጥዶች ካላችሁ ላይክ 😂😂
እኔምነኝ ግን ኣሁንሰ ደክሞኛል 😢
😂እኔ😂
ክክክክ በሉ የሆድ የሆዳችሁን የልብ የልባችሁን አውሩ ቀረብ ብላችሁ ማለቴ እንደዱሮው ለማለት ነው
ግን በጣም እነዉ የሚጎዳዉ ግን ወላሂ የደረሠበት ያቀዋል እህህህ ህመም ብቻ ። እኔም ነበርኩ ግን ህመም ሥበዛብኝ እራኩት
እኔም ዛሬግን ዝም እያልኩትነዉ😢😢ምክንያቱም ስሜቱ ከበደኝ
እማምላክን ቃላት የለኝም ስላንተ ለመናገር እስካውን አላደነኩህም ስለምሳሳል ስለእውነት ነው ብቻ ህይወቴን እየቀየርክልኝ ነው አፈቅራለው ጥግ ድረስ ከሚገርምህ በላይ መስዋት እስከ መክፈል በቃ ካፈቀርኩ አምናለሁ ለፍቅራችን እማይመች ነገር ካየውበት ነግሮኝም በቃ ፈጣሪን እምለምነው ጥሩ ነገር እዲፈጠር ብቻ አንድ ቀን ታሪኬን በፍቅር ያሳለፍኩትን እነግርሃለው ታስተምርበታለህ ብቻ የኔን ታሪክ እምታወራ የሚመስለኝ ሁለት ወር ሆነን ከተዘጋጋን በፊት እኔ ነኝ ገፍቼ እማወራው አውን ተማርኩ አመሰግንሃለው ከልቤ ክብሬ የት ድረስ እነደሆነ ገብቶኛል
በናት መልስ እድሰጠኝ እፈልጋለሁ ከባለቤቴ ጋር 4አመት አብረን ኖረናል እና ችት አረገብኝ ከዛ ብሪካፕ ተፈጠረ ለ5ወር ተለያየን ባላሰብኩት ግዜ ትናት እቤት ድረስ መቶ ይቅር እንድለው በጣም እንደተጎዳ ተንደተፀፀተ እያለቀሰ ነገረኝ በጭሩ ሰነግር እኔም በጣም ነው የምወደው በፍቅራችን መሀል ለእኔ ብዙ ነገር ሆኖል እኔም ሆኛለሁ ግን ባረገው ነገር በጣም አዝኘ ልቤ ተሰብሮ ነበር ግን በንዴ ሁሉን ነገር እረሳውት እና ይቅር አልኩት ትናት እና አንድ እድል ልሰጠው ወሰኩኝ ምላድርግ ኩርቤል አፈቅረዋለሁ😂 ምን ትመክረኛለህ
እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ ከስንት ትግስት በኃላ ከሁለት ሰአት በፊት ከሁሉም ቦታ block aderk በትንሽ ነገር ብሎክ ያድርገኛል በአመት ውስጥ ብዙ ባህሪ አሳየኝ ድንጋይ ነገር ነው ወንድሜ አንተ በትምህርትህ በርታ👍👍
እኔኮ አልልሽም የተሻለውን ይስጥሽ ሄወት ብለሽ ለፍተሽ ለቀረው ያማል እንጂ አያስደስትም ያለፉት ጊዚያቶች ያማሉ
@@አለምነኝወለዮዋ አሜን አሜን አሜን ለሁላችን የተሸለ ይስጠን ይሆነናል ብለን እንጀምርና ዋጋ እንከፍላለን እህቴ
ኪሩ እናመሰግናለን 🥰🥰ያንተ ሃሳብ ብቻ ሳይሆን እውነት ነው ሰው እየተዋደደ ይለያያል እኔ እየንርኩት ነው አሁን እንታረቅ እያለኝ ነው እኔ እሱ ከሚወደኝ በላይ እወደዋለው ግን አብረን መቀጠል አንችልም 😔
😒ለምን አብረሽ አትኖሪም
ልክ ነው የኔም ሂወት ነው
ታምሜም ተርቤም ተጠምቸው ብዙ ተቸግሬም አይቸዋለሁ ግን እደፍቅር የጎዳኝ ምንም ነገር የለም ኡፍፍፍ ፍቅሬን በልቤ ቀበርኩት ግን በተነፈስኩ ቁጥር ህመም ይሰማኛል በያንዳንድ ሰከድ ልቤ ይደማል
ayzoshiii mama
ጤና ፡ ማጣት ፡ ነው ፡ ክፋ
😢😢
Smart, knowledgeable and to the point. This advice does not limit age and it is very true 🎉🎉🎉🎉🎉
God bless you young man you are the most precious person to young Ethiopians
From Eritrea 🇪🇷
Thank you 🙏🙏🙏
ኪራ ወንድሜ ምን መሠለህ አልፈልግሽም ብሎኝ ሂዶ ነበረ😢 ከዛ ግን በጣም ተጎዳሁ አለቀስኩ እናቱም መጎዳቴን አይታ አስታረቀችን ደስ አለኝ ግን😢 አልፈልግሽም አንቺ ስትጥይኝ እሷ አነሳችኝ ያለኝን 😢ግንኮ እኔ ስደት አንገቴን ደፍቼ የምሰራው ለነገ ህይወታችን ነበረ እሱን መንከባከብኮ ቀላል ነው ለነገ ህይወታችን መጣሬ ለሱ አለመንከባከብ መሠለው 😢ያቺቀን መርሳት አቃተኝ😢 ማርያምን በጣም ነው ምወደው ስንታረቅ አእምሮዬ ተረጋጋ ግን እሱ ስሜቱን አላቅም😢 አሁንስ ልጠይቀው ተረጋግቼ 😢?🥺 ምን እንደሚያስብ???🥺 ድጋሚ ነገ ቢተወኝስ😢 ደግሞ ስደት ነኝ እናቴም አባትም የለኚም እሱ ነው ሁሉነገሬ😭 ላጣው ፈራሁ😭??? አረ መልስልኝ ኪራ
ከ ፍቅርናዬ ጋር ዛር 5 አሜታች ነው እስከ መጨረሻችህ ያሳምር በሉኝ እሱ ካናዳ እኔ ዱባይ ይእረቀት ፍቅር ምን ያህል ክባድ እንደሆን ያየ ሰው ያቃል❤
ትክክል ሀቂቃ የምንወዳቸውን አዳደየ ባናገኛቸው በርቀት ብንወዳቸው ይሻላል ለምን ብትል መፅዋት የሚባል ነገር አይገባቸውም ሲቀጥል ወዶች ሁለ ነገራቸው አክስ ነው ሀታ አሣይተሀቸው ያው ናቸው የሴቶችን ቦታ ነው የሚይዙት ያኢላሂ
ትክክልነህ አልረዳኝ አለ እየወደድኩት በግድ ወደራሴ ተመለስኩ ሞክንያቱም ሙሉ ማንነትክን መቀበል ካቃተው ሰው መራቅነው
በትክክል እድል ሰጥቸዉ ትዳር ይዞ የለኝም ብሎ ጎዳኝ ስሰማአቆምኩኝ ፈጣሪ የጁንይስጠዉ😭😭😭💔💔
እኔም እንዳዛ
😳እና አገባቹት ነው ያውቃችኡት 😳
@@ኢትዮጵያየእኝናት ምን
@@mekededirse3077 ኡፍፍፍ ያማል ወላሂ ባመኑት መከዳት ደሞኮ ባሌነበር እንታረቅሲለኝእሺማለቴ😭😭😭💔💔
@@ኢትዮጵያየእኝናት ሳላገባ ነዉ
ኪሩ ገና ዛሬ ነው ፎሎ አድርገህ መስማት የጀመርኩት ግን በዝህ በትንሽ ሰዓት አስተምረህኛል ከልብ አመሰግናለሁ።
ሥወድክ ምክር አደኛነህ 👍👍👍👌
አሁን ተመሰገን ከአንዴ ሁለቴ ተከድቻለው ተምሬበት አልፏል ድጋሜ ገናዘቤን እድሜየን የሚበላ ናው የሚጋጠመኝ ብቸኝናቴ ተመሰገንንንንሀ
ጽሎት አድርጊ ማንም ውንድ ሲጠጋሽ 😔
@@ኢትዮጵያየእኝናት እሸ🙏🙏
@@ኢትዮጵያየእኝናት እሸ🙏🙏
የምር አተልጂ እውነትህነው አብረን እየኖርን ከጥፋቱ ተው ያላሉ ሰወች ስንለያይ ወይ አተ ያችን የመሰለች ሴት አመለጠችህ ሲሉት መተ ት እዳሰራብኝ አደረጉ እና ሰው በፊት መምከር ሲችል😢 ስቶጣ የተሻለ ያለ ይመስላል እህት ወድሞቼ ልብ በሉ አድ ሰው ሲጋባ ሁሉ አያሞላም ፀባይ መዋዋጥ መቻል የሚባለውን ማሳለፍ ወድን ልጂ አብሶ በፀባይ መግዛት ይቻላል ግን ዘማዊ ከሆነ ከባድ ነው እፍፍፍፍ😢ከደናው ይግጠማቹሁ አቦ🙏
💔💔💔💔 ብትደውልልኝ እመለሶለሁ። ግን አትደውይልኝ አልኩዋት ግን ፈጣሪ አእንድትደውል አድርግልኝ።🙏🏾🙏🏾🙏🏾
😢😢😢😢አይ
ደውልላት አንተ!!!
አተዴውልላት ሴትኮ እሩህሩህናት ካልጎዳሀት ታነሳልሀለች😢😢😢 አይ
ስለ አጭበርባሪ ወንዶች ስለ ቀፋይ ወንዶች ስራልን ኪራ ሴት ብቻ አይደለችም ገንዘብ ወዳጅ 😊
😂😂😂
Hey kira can u do a video giving emphasis on compatibility, why it is essential, how it differs from just chemistry, giving examples on it
በትክክል ወንድም እኔ እራስ በጣምንው ምወደው ገን ምን ዋጋ አለው በሰዉ ወሬ ሰምት ተጣለን😢😢😢 ጌታን አልቻልኩም እሲቲ የሆን ነገረ በሉኝ እሱም በጣም ነበረ ሚወደኝ ግን በማሃላችን ሰዉ ገበቶ አጠላን😢😢😢💔💔💔💔💔💔
ኡፉፉፉ እኔ ልክ እንዳች ነኝ እግዚአብሔርን😭😭💔💔
ትክክል እውነት ጥሩ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን
ኪ በጣም እናመሰግናለን ሰላገራሀን ሀሳብ እኔም በሆነ አጋጣሚ አንድ ሰው ተዋወቅን በ3 ወር ውሰጥ ኒካ እንሰር ሲለኝ አልሰማማም አልኩት ሁሌም እዳትጎጄኝ ይለኛል ምን እየሆነነው ብዬ በጊዜ ከዚ ግንኙነት ሉጣ እኔ አና አንተ መለያየት አለብን ሰለው ለምን አለኛ እኔ አሎንህም አልኩት ብዙ ተነጋገርን አልተግበባንም ሰልክ መንሳት ተውኩ ከሳምንት ብኃላ ሀኪም ቤት ገባ ጭንቀት ነው ተብሎ 3ወር ተኝ ተሻለው ከተለያየን 1 ዓመት መልሶ እንቀጥል አለኝ አንቺ ኒካ መሰር እናሰራለን አለኝ እኔ ሊበቀለኝ ነው. ብዬ እንቢ አልኩት
😒😒ከ እንቅልፍሽ ተነሽ አረብ አገር ነሽ 🤣🤣አደል እናንተ ናቹ ሽአሽ ምትስሩት በ ሙስና ለ አንድ ቀን ኦስፕታል ግብቶ ፎቶ ላከልሽ 🤣🤣🤣ሞትኩ 🤣አትፍዘዥ ከ ሩቅ ሊካ ካረግሽ ምንነቱን ስታቂ ግንዘብሽንም ንብረትሽንም ላሽ አድርጎ 🤣🤣🤣🤣
ዊይ የነ ነው ያወርሆው ያለክ እኔ እንና ሚስቴን ተጣልተን ከተላላየን በሃላ እያ ላቀስች ለልጆችህ ስትል ተመለስ ብላ ኣንድ ሳምንት ኣለቀሰችብኝ እነም ኣሰብኩ ለልጆቸ ብየ ቀስብለን እንግባባ ኣለን ብየ ግን ምንም ጸባይዋ ኣላስታካከለችም ዝም ብለን እየተጨቃጨቕን ኣለን ምን ላርግ ጨነቐኝ ?
እንዳንተ ያለውን ያብዛልን 🙏🥰
የልቤን እኮ ነው የምታወራው የኔም እዴዝህ ነበር የሚለኝ ሲዋሸኝ ሲዋሸኝ መጨረሻውን እንኳን ሊናፍቀኝ እድጠላው አረገኝ አሁን ላይ ወላሂ ምንም መስሎ አይታየኝም እንኳን ለሂወት አጋሬ ላስበው አልሀምዱሊላህ
❤
ኪሩ ውልግዜ የምትመክረን ምክር በጣም ጥሩ ነው በዚው ቀጥልበት እና መሰግናለን
ይመችህ ብሮ ቃላትያጥረኛል❤❤❤❤❤ አዲናቂህነኝ
Kiru bezu nger temeriyalew betam amsegenalw ❤❤❤❤❤leben yemitigen ngeger new 😢❤bedegami amsegenalw 🙏🙏🙏
አንተ በጣም ትክክል ነህ ጥሩ ትምህርት ነው የጠህን ወድም
ሁሌ ስሰማው የማይሰለቸኝነገረስ ፈጣሪ ይጠብቅህ
👍👍👍
እኔ 5 ጊዜ ከሌላ ሴት ቺት ሲያረግ ያዝኩት ከዛም ሁሌ ይቅር በይኝ ብሎ እግሬ ስር ይወዲቃል እኔም ስለምወደዉ ይቅር እለዋለሁ ግን ሁሌ እምነት የለኝም ሁሌ ብስጪት ላይ ወደቅኩ አሁን ደሞ ስልኩን እዲነካ በፍፁም አይፈቅዲልኝም ሁሌ ፓስዋርዲ መቀየር ሆነ ልቆርጥ እልና ደሞ አልቻልኩም በጣም ይከባከበኛል እምፈልገዉን ሁሉ ያረግልኛል ያዝናናኛልበቃ ስለዚህ ከሱ መራቅ አልቻልኩም ግን ሁሌ ህመም ብቻ እምትቺሉትን አስተያየት ስጡኝ እህቶቸ ኪራ ከቻልክ አጠር አርገህ መልስልኝ😢
እደዉበየት በየት ብየ ላድርሥለት እህህህህ ነገሩ ሣይ ቆጭ እየታረቅን ተሠቃየሁ ችግሩን ሥነግረዉ አትጨቃጨቂ ይለኛል😢😢😢😢😢😢😢
Wine kiyu waste yehonk sew became enamesegnalen tebark
ምርጥዬ ምክር ነዉ እናመሰግናለን ኪራዬ❤❤❤
ኪራዬ ምን አባቴ ላርግ ይሄ ሁሉ መረዳት ብስለት ከየት እንደምታመጣ ው: አላቅ ለማንኝውም በጣም ተረድቼአለው❤🙏🙏
እንኳን በደህና መጣችሁ ከምር ምርጥ ሀሳብና ምክር ነው ፈጣሪ የሚችል ማንነት ይስጠን ❤❤❤❤🎉
ትችላለህ ጎበዝ ልጅ !
እንደኔ በትክክል ገልፀኸዋል የእውነት ትለያለህ ኪሩ
እህህህህ እዉነተኛ ፍቅር የት ነህ እኔም 😢😢😢 መቃጠል ነዉ ብቻ i lovo you bchegninet
Eney betam yemewedewen sew semetawiy hogney tefat atefaw enem teseberalew gen tetsetsechalew ena gen yekeretayen alekebelem alegn men yeshalal aweragn lagegne felegalew
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥀🥀🥀🥀🥀🍬🍬🍬🍬🍬🍬እግዚአብሔር ያክብርልን ደስ የሚል ትምህርት
እናመሠግናለን ጤና እድሜ ይጨምርልህ
Thankyou 😊
tawkaleh bewste yalewn teyake nw yefetahlgn thank you so much kira
በትክክል❤❤❤❤❤
ሰላም ላንተይሁን ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣህ እናመሰግናለን❤❤❤❤
እናመሰግናለን🎉🎉
ኪሩዪ ሁሌም ዉስጤን እየደስክልኝ ነዉ ብዙ ተምሬያለዉ ምርጥ ሰዉ ❤❤መምህሬ ነህ 👌👌❤️❤️❤️❤️❤️
ስወድህኮ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤
❤🙏
ኪራየ ፍቅረኛየ በተለያይን በሁለት አመቱ አሁን ኢትዮጵያ መቶ ይቅርታ እየጠየቀኝነው ግን እኔ እደበፊቱ ላምነው አልቻልኩም መልስልኝ😢
ነጫጭባ ከምትሆንበት ሙድ ወጥተህ (ወጥተሽ) 😂😂😂😂😂😂😂ተመቼከኝ ኪሩ አባቴ ይመችህ ብዙ ነገር ካንተ ተምሬለሁ አላህ ይጨምርልህ ብሮ
እፍፍፍፍ አፍ ቁርጥ ይበል ለቤትህ አድስ ነኝ ግን ይሀው ሁለት ቀኔ ቭዶወችህን ሳይ እስከዛሬ ካዳመኳቸው ለየት ያልክና የልብን የምትናገር ነህ በርታ ወድምየ
እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን😊
ወይኔ እሄን ልጅ ስወደው በፍቅር ነው ምሰማው ትምርቱን
ኩሩ&ኣብን እንካን በሰላም መጣቹ የነ ምርጦች ኣብንየ የኛ መካር ኑርልን
You are right ✅️ ❤
ወይ አተልጅ ምብየ ልግለጵህ ቃላት ያሰኛል ምክርህ ልብ ሰርስሮ ነው እሚገባው
ደስ ስትል ምናለ ሁሉም እዳተ ቢሆን
ትክክል የልቤን የተናገረከዉ ነገርሰ
ልክነህ እሱም በጣም ይወደኛል እኔም እወደዋለዉ አብረን አደለንም ሁሌ ቪድዬ ኮል እናወራለን ምክኒያት እዳጠይቁኝ ሁሌም ስንደዋወል በሰላም አናወራም እንጣላለን ግን ነገ አሁንም እናወራለን በቃ 😢
የባለጌ ነገር ከጠየቀሽ አምልጭ አሁን 😂😂😂😂
የባለጌ ነገር ከጠየቀሽ አምልጭ አሁን 😂😂😂😂 እመኝኝ ገላሽን ቴሌግራም ይሸጠዋል😂😂😂😂
@metadelgebeye91🤣🤣🤣እኮ 46
🤣ግንዘብ ላኪለት እንዳትጣሉ ሲአልቅበት ድጋሚ ይጣላል 🤣
@me😂😂😂tadelgebeye9146
Yene guadegna lelochinim chimir emitastenagid set nat kelelochi gaa yalatin yefikir huneta endet titaw kene gaa bicha enditihon ladirig?
Betam nw emiwedat, gin demo himem alew gira gebagn, min larigew?
ሁሌም አንደኛ ነው 👌👌👌👌
እሺ አግብቶ ወልዶ ትዳሩ አልመችሲለው እንታረቅ ለሚልወንደረስ ምንትመከራለህ ኧረመቃጠልነው ትምህርቶችህ በጣም ማራኪናቸው አመሰግናለሁ
ይቅርታ በይው ግን አትመልሺው የዛች እጣ ይመጣል ላንቺም።
ወንዲሜ እኔ ከጓደኛየጋር ከተለያየን ሦሥትአመቴ ነዉ አግብቶል ግን እኔዛሬም አረሳሁትም እሱም አረሳኛም ዪወደኛል እወደዋለሁግን አብሬዉ መኖር አልቺልም ምላዲርግ
አሁን ያለሁበት ስሜት ኡፍፍፍፍ ከስትውጣውረድ ቡሀላ ከውስጤአወጣሁት ብየ ለራሴ መኖርስጀምር በግሬበራሴብሎመልሶመጣወደሂወቴ ግን ጭራሽ ሊዋጥልኝ አልቻለም 😢😢
Kiru weda wodema tiru meker nw enamsegn ale❤❤❤
ወላሂ ወንድሜ ትለያለክ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
አቤት ሳታወራ እንዴት ደሰሰሰሰሰሰ እደምታለኘ በርታ
ትክክለኛ❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ ኪሩዬ❤❤❤
Yes kera yewinat ena yelben nw eko mitaweriw 😂😂😂❤❤❤❤❤
ወንድሜ እኔ ላዋራህ እፈልጋለሁ ስልክ ቁጥር እንዴት ላግኘውን ብዙ የታፈነ ጬኸት አለ በውስጤ 😢😢
መተናል የወንዶች ጉድ አያልቅም ተወርቶ እንሹፈዉ😎
🤣ሴቶችስ
ግን በወንዶች ብቸ በንፋርድ መልካም ይመስለኛል ሁለቴ ተበድየለው ግን ያኔም ጥፋት አለበት ግትር ነበርኩኝ አሁን ምክር የለስተማረኝ መከራ አስተምሮኛል
አንተ ምርጥ ሰው ክበርልኝ ሰወድክ❤❤
ወላሂ ወንድም የልጅ አዋቂ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤
ሞቼ ነው የምወድህ Kዬ ምን አላ እዳታ ብልህ አስተሳሰብ ቢኖርቻው😢
🤣🤣አይዞን እሱ እኮ ብታግቢ የሚናግረውን በ ተግባር ያደርጋል ማለት አደለም 🤣ሞኝ ኡላ እሱ የሚለው አይነት ስው ለማግኝት ከፍለግሽ ሞተሽ 🤣እድለኝ ከኦንሽ ግነት ውስጥ እንጂ እዚህ ምድር አታግኝም በ ተስፍ ከምትቀመጭ 🤣🤣ስካራምም አገቢና ልጅ ውለጅ 🤣
@@ኢትዮጵያየእኝናት ክክክክክክ ሰይሻል አይቃራም
😂😂
Thnak you🙏🎉❤
ከ break up በኋላ ምን እናድርግ
እረ እኔም ታተጋ ብዙትምህርት ተምሬላሁ እኔም ደርሶብኛ ግን ያማል ግንአሁን ሁሉንም ትቼ ተራሤጋርነኝ❤❤❤❤❤
ትክክልነህ❤❤❤❤❤ በእውነት❤❤😢
አንደኛዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤አሀዱ
ኪራዬ ሴት ልጅ በእድሜ ስትበልጥ ትዳር ላይ ችግር አለው ቪድዮ ስራልን ወይ የተሰራ ካለ ሊንኩን ላክልኝ በፈጠረህ
🤣🤣በ ፍረንጅ ምንም ችግር የለውም ግን በ አበሽ የ እሱን ቤተስብ ግልምጭ ስድብ አሽሙር ምትችይ ከኦነ ምንም ችግር የለውም አበሽ እንኩዋን በ እድሜ በልጠሽው አደለም ልክ ስታረግዥ ሌላ ሴቶች ማየት ይጅምራል 😒እንኩአን በ እድሜ በልጠሽ 🤣እሱ በ ዩዩብ እንደምታይ ☝️☝️እንዳለ የሚለውን ዩቱብ ግብተሽ 😂እይ
@@ኢትዮጵያየእኝናት እንደምበልጠው ለሰው ኣንናገርም ተባብለን ነው 🤣 የኔ ቤተሰቦቼም ካወቁ ኣይፈልጉም እኮ እኔ ራሴም ሰላም የለኝም የኣሁንዋ ስሜት መቆጣጠር ይሻለኛል ኣይደል ልጁ ቢያሳዝንም ማቋረጥ ኣይቀሬ ነው
👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 ቅመም ትለያለክ ይለያል የዛሬው woooow
Kiru wellcone
እውነት ኣሁን ያለሁበት ሁኔታ ነው ማለት 4 ኣመት በፈጀ ጓደኝነት ነበረን ከዛ በጊዜ ሂደት ወደ ፍቅር ኣመራ ግን የሱ ሃሳብ በፍቅር መጎዝ ኣንችልም ነበረ ም/ም በገንዘብ ምክንያት ነበር እኔ ደግሞ ኣይሆንም ብዬ ተዘጋግተን ነበረ እኔ ነበርኩኝ ባልከው መንገድ ኣንመራም እንዳታወራኝ ያልኩት ከዛ ግን እኔ ናፈቀኝ ኣልቻልኩም ደወልኩለት እንደናፈቀኝ ነግሬው የተጣላንበት ችግር ግን ኣልተፈታም
ስም ያልተበጀለት ግኑኝነት ነው ያለው
bezi aynet huneta wust yalewut ene bicha aydelahum malet new😢
@@enatterefe kemr enim germognal kiru siyawera gra ygba neger new 😓😭
አይዞሺ የኔም 4አመትበፍቅር ቆይተን ሰሞኑን በብር ምክንያት ተለያየን ፈቅርበገንዘብ አይያዝም ጥርግይበል የተሻለይሰጠናል
ባለቤቴ በኔላል ከሌላ ሴት ልጂ እደወለደ ሰማሁ ከኔ አንድ ልጅ አለን ስጠይቀዉ ዉሸት ነዉ ሲል ከርሞ 2 አመት ቆይታ እዉነታዉን ደረስኩበት ምላድርግ ለመወሰን ተቸግሬአለሁ ስጠይቀዉ ያንድ ቀን ስህተት ነዉ ይለኛል ሰምቼ ስጠይቀዉ ዉሸት ነዉ ሲል ቆይቶ
ቱ ቢቀርስ
ኧረ ፡ ወደዛ
እንኳን ደህና መጣህ ውዴ
ንፁህ ፍቅር የለም ገንዘብ ብቻ ነው
😊
👍👍👍👍
Kiru ewnat naw eyawadadikaw andilay laton tichilalak ene ando nagn tizita bsaqayegn yishalagnal abirew ka
mihon bilaminagnim abirew alhonim digame mtamem alfaligim 8:44
ኪሩ ቀጣይ የምሰራውን ቪድዎ በጉጉት ነው የምትጠብቀው ትዳርም ውስጥ ላለነውስለሚሆን !!!!!
የዛሬው ምክር ለኔ ነው❤❤❤
በትክክል🥰🥰🥰🥰❤️❤️
Hello kira you no that am not married and i don't have a partenet i am just single but you're speech is so important and seems like a good advicement to my life i would like to thank u so much❤
ሁሉም እማይቀረው ችትም ቤት ውስጥ ግፍም ውሸትም ሌብነትም ግን ደሞ እንደሱ ጨዋ ደግ አስመሳይ ለሰ እንጂ እግዚአብሔርንም ህሊናውንም የማይፈራ አስመሳይ ቤተሰብ እንኳን የማይረዳህ የቤት ቀጋ የውጭ አልጋ ምን ትለዋለ እንዴ ተችሎ ይኖራት እስቲ ኪራ በዚላይ ሃሳብ ካለ ልጆቹን ሳይቀር የሚበትን አስመሳይ ?
Eja kiray ene ewedewalw yesun gen alawekm ewedshalw yilgnal gen gize ayistegnem