ኢቮላ ባጃጅ በዘመናዊ ሁኖ መጣ የአዲሱ ባጃጅ እና የነባሩ ባጃጅ ሙሉ የዋጋ ዝርዝር/Abronet Tube

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • ባጃጅ መሼጫ ዋጋ 2014. ባጃጅ. ባጃጅ አነዳድ 2014. ባጃጅ መሸጫ ዋጋ 2021
    ባጃጅ ዲኮር. ባጃጅ ጥገና. ባጃጅ አስመጭ. ባጃጅ ሻጭ
    ባጃጅ መንዳት. ባጃጅ መሸጫ ዋጋ 2022
    bajaji 2022. bajaji 2014
    ኢቮላ ባጃጅ በዘመናዊ ሁኖ መጣ የአዲሱ ባጃጅ እና የነባሩ ባጃጅ ሙሉ የዋጋ ዝርዝር/Abronet Tube
    MY INTRO LINK
    • "አብሮነት" ምርጥ ነሺዳ|| #Min...

КОМЕНТАРІ • 192

  • @ብዙነሽቱሉ
    @ብዙነሽቱሉ 3 роки тому +3

    ጥሩ መረጃ ነው ወንድማችን ።
    እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን ፍቅር ይስጠን።

  • @ethiopiatube397
    @ethiopiatube397 3 роки тому +9

    አጂብ ነው ሀቂቃ 2ሺህ ምናምን 😳🙆 እኔ ማውቀው 80ሺህ ነበር 😢 ባንድ ቀን ገደል ሊገባ ይሄን ያክል ብር ላፍስስለት😐 ያውም ሶስት እግር ግን ለምን አንድ እግር ተበደለ🤔😂

  • @እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ
    @እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ 3 роки тому +2

    ጉበዝ ቀጥልበት ኢንሻ አላህ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ ጥርጥር የለውም አብሮነት።

  • @Rahma-vu3yl
    @Rahma-vu3yl 2 роки тому

    እናመሠግናለን ያርብ

  • @ter2065
    @ter2065 2 роки тому +2

    ኢሻአላህ ባ 6 እግር ነጭነት መኪና ኦገዛለሁ የምን 3 እግር ነዉ

    • @yaseenksa4940
      @yaseenksa4940 2 роки тому

      😂😂😂😂😂😃ኢንሻ አሏህ

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 3 роки тому +5

    አመሰግናለሁ ወንድም ጥሩ መረጃ አካፈልኸን በርታ

  • @tayuba1015
    @tayuba1015 3 роки тому +3

    በርታ ወንድሜ 👍👍👍👍

  • @astergalda9894
    @astergalda9894 3 роки тому

    Arifi naw gin mashefen alebachu zinabi sizenbi.tesafar zinabi.yimetal ende duro bajaji madhefen yikeral

  • @ጤናአዳም-ቘ4ሰ
    @ጤናአዳም-ቘ4ሰ 3 роки тому +1

    ማሻ አላህ በርታ ማሜ አቤት እህኔ ፕራክ ቢሆን ስንት ሰው ባየው ሰው የሚጠቅመውን ትቶ በማይጠቅም ግዜውን ማቃጠል ብቻ

  • @እሙጀሚላ-ደ4ፀ
    @እሙጀሚላ-ደ4ፀ 2 роки тому

    አብሮነት በየዘወትር ተከታይህ ነኝ መልሥልኝ ፖሊሥ የመቼ ነው

  • @አላህወኪል-ቀ2ዐ
    @አላህወኪል-ቀ2ዐ 2 роки тому

    ابشر

  • @asefashmesfen7352
    @asefashmesfen7352 2 роки тому

    ሽኩርን

  • @halootubem8543
    @halootubem8543 3 роки тому +1

    አብሮነት በጣም ነው የተመቸኸኝ አ

  • @toybamohammed9317
    @toybamohammed9317 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ማሜ በርታ

  • @Hሀሊመትየአላህባሪያነኝኩ

    ማሻላህ፣በጣም፣አሪፍነው፣እስቴ፣ስልካችሁን፣አስቀምጡልን፣እሻአላህ፣በዋትሳብ፣እዳዋራችሁ፣ከሚሴ፣ተሆናችሁ፣እኔ፣ወራኢሉ፣ነው፣ያለሁት፣ወይም፣ጃማደጐሎ፣ስልካችሁን

  • @zassmnomore4401
    @zassmnomore4401 3 роки тому +1

    መሻእላሀ ሙሁዋ ነርታልን በርቱ በጣም ደስ ይላል

  • @abdelabalerayou
    @abdelabalerayou Рік тому

    Betam tiru siranew yimachachu

  • @getachewwoday2928
    @getachewwoday2928 2 роки тому

    መግዛት እፈልጋለው ያለሁበት ማቅረብ ትችላላችሁ ወይ

  • @ጤናአዳም-ተ3ቘ
    @ጤናአዳም-ተ3ቘ 3 роки тому +1

    በርታ ጥሩ መርጃ ነው

  • @semirasemira3399
    @semirasemira3399 2 роки тому

    ዋጋውን ለምን አትናገሩም መግዛት የምንፈልግ በጉጉት እየጠበቅን

  • @sadiyasadi1480
    @sadiyasadi1480 3 роки тому +2

    እናመስግናለን ወድም የት ሀገር ነው ባጃጅ ስራስ እዴት ያዋጣል ወይ ልግዛ ነበር ወድም ንገርኝ የትኛው ይሻላል ሁለቱም Re ነው እሚል

  • @kenaakoo5040
    @kenaakoo5040 2 роки тому

    ዳማስ suzuk ዋጋው ስንትነው? ዋንድሜ

  • @መድ-ኈ4ፀ
    @መድ-ኈ4ፀ 3 роки тому +1

    ማሻ አላህ አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን

    • @abronettube
      @abronettube  3 роки тому +1

      ሽኩረን ማሜ ወንድሜ

  • @najmaahmad2863
    @najmaahmad2863 3 роки тому +1

    Maashaa allaah jabaadh
    Tabaarakallaah

  • @ስደትመምህሬ
    @ስደትመምህሬ 3 роки тому +3

    ኢንሻ አላህ ስንመጣ

  • @fantuqanaaa3301
    @fantuqanaaa3301 2 роки тому

    Silikachu ni faligalewu banati wandime 🥰🙏🙏

  • @aminel.155
    @aminel.155 Рік тому

    በርታ ወንድማቸን

  • @Ahmed-ol4fx
    @Ahmed-ol4fx 3 роки тому +3

    ዋው ምርጥ ነው

  • @genatayenaw6232
    @genatayenaw6232 3 роки тому

    በጣም አሪፍነው በእውነት ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር ገዝተን እንሰራለን

  • @እሙ.ጁሀሪ.ነኝ
    @እሙ.ጁሀሪ.ነኝ 2 роки тому

    ማሻአላህ

  • @maramshwkorsar909
    @maramshwkorsar909 3 роки тому

    በረታ ወንድም ላይክ አረጌልሀለሁ

  • @jimiifikir5294
    @jimiifikir5294 2 роки тому

    As wr wb ibakechu silk kuturachun tsafulin

  • @መቄትYouTube
    @መቄትYouTube 3 роки тому +1

    ምርጥ መረጃ እናመሰግናለን

  • @najata.medeyanajatamedeya2069
    @najata.medeyanajatamedeya2069 3 роки тому

    Masha allha barata wodema eseta abaratatuta

  • @rashidkhayr6777
    @rashidkhayr6777 3 роки тому

    jigjiga branch alaju

  • @hayath9248
    @hayath9248 2 роки тому

    ቆይ ቢደወው የመቸነው እድስነው የቆየ

  • @kenaakoo5040
    @kenaakoo5040 2 роки тому

    ሞዴል 20 12-2014

  • @ethiopiaethiopia8628
    @ethiopiaethiopia8628 3 роки тому +1

    በማሪያም ወድማቺን አሁን ላይ ባጃጂ ሰት ነው ቢዲዮ ስራልን

  • @bezuayhuyetagesu8624
    @bezuayhuyetagesu8624 2 роки тому

    ደብረብርሀን የቱጋ ነው የሚገኘው አዲሱ መረጃ ፈልጌ ነበር

  • @meazamekuria
    @meazamekuria Рік тому

    I won't

  • @በቃልክ.ደስአለኝይሁን.ለበ

    አሪፍ ነው ደስይላል

  • @burteyegetalij4605
    @burteyegetalij4605 3 роки тому

    ስንት kilometer መሄድ ይችላሉ ?
    በተረፈ thanks for information

  • @aminel.155
    @aminel.155 Рік тому

    ቁጥር አሰቀምጥልን

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya6663 3 роки тому

    ስልክ ቁጥር አስቀምጥልን ለመግዛት ፈልጌ ነበር ተባበርኝ

  • @Tube-vd6ib
    @Tube-vd6ib 3 роки тому +1

    ወድሜ በርታ

  • @qwerzxvv5376
    @qwerzxvv5376 3 роки тому +1

    አብሮነት እስኪ ከዛሬ መሥከረም 3,ቡሀላ አድስ ሥለባጃጂ ስራልን?

  • @أحمدإثيوبي-ن1س
    @أحمدإثيوبي-ن1س 3 роки тому +1

    ماشاء الله 🛒

  • @muluneshadimasu
    @muluneshadimasu 2 місяці тому

    Forcs bajaj temen asifelgogna

  • @mehamedyasln3167
    @mehamedyasln3167 3 роки тому

    ታታ ገልባጫን እና ኖርማን ማለትም ግልባጭ ያልሆንችውን አሳውቀኝ ከቻልክ ! !?

  • @samrawettadu1249
    @samrawettadu1249 2 роки тому

    የት ሀገር ነው

  • @ahmedomer9242
    @ahmedomer9242 3 роки тому +3

    ዋአለይኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድሜ እደትነህ ሱዚኪ የጭነት ባጃጅ ነጯ ባለ አራት እግሮ ዋጋዋ ስንት ነች ከቻልክ እባክህን አሳውቀን

    • @abronettube
      @abronettube  3 роки тому +1

      በቅርቡ አቀርባታለሁ

    • @AbduIdrees-s4g
      @AbduIdrees-s4g 13 днів тому

      250 ጀምሮ 300እየተሽጠ ነው

  • @mihtfdhhj1675
    @mihtfdhhj1675 3 роки тому +1

    ቁጥራችሁን ላኩልን እድንገዛችሁ

  • @ሮዚማር
    @ሮዚማር 3 роки тому +4

    ገዝቶ መከራየት ያዋጣል?

    • @abronettube
      @abronettube  3 роки тому +2

      ሀሪፍ ሹፌርካገኘሽ ያዋጣል

    • @hussenseid5167
      @hussenseid5167 3 роки тому

      @@abronettube እንኳንባጃጂ መኪናም አያዋጣም እናንተ ዝሞብላችሁነውየምታወሩት ባማይሸጥበት ዋጋነውየምታወሩት ለሻሂ እንሠጣችዋለን እየተባላችሁ ነው የማይሸጥበትንዋጋአትጨምሩ

    • @m.4582
      @m.4582 3 роки тому

      ሮዚ እኔም እዳች ላረግ ነበር

  • @shamsaalserkal3426
    @shamsaalserkal3426 3 роки тому

    Wl wr wb

  • @usmantube3122
    @usmantube3122 3 роки тому

    Wwwww Kamisee Oromoon Hojadhuu Afan amraa hin benuu

  • @nejattubechannel7855
    @nejattubechannel7855 3 роки тому

    መሻአላህ በርታ አብሮነት👍👌

  • @ዜድገጠሬዋ
    @ዜድገጠሬዋ 3 роки тому +1

    እኔልገዛአስብና ባጃጅ ታማኝስው ከየትመጥቶ ኪሳራነው የራስ ስው ካልተገኝ

  • @ማሜታድዎስ-ደ4ሠ
    @ማሜታድዎስ-ደ4ሠ 3 роки тому

    ዋው ምርጥ መረጃ ነው

    • @hawafantw7192
      @hawafantw7192 2 роки тому

      እሽ ውደሜ አሶሳ እደት መውሰድ እችላለሁ እኔ ያለሁት ዲባይ ነው ነገር ግን ለውደሜ መላክ ፈልጊ ነበር ግን ንገሩኝ ባአላ

  • @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ

    በርታ ወንድምዪ

  • @امعباسامينه
    @امعباسامينه 3 роки тому +1

    አህለን እንኳን ሰላም መጣህ አብሮነት ሁለተኛ ተሻሺሎ የመጣዉ RE ባጃጅ አሪፍ ነዉ ሺኩራን ትንሺ አሰጎበኘህን መናፈሻን

  • @kenaakoo5040
    @kenaakoo5040 2 роки тому

    አሁን አለ ወይስ ዓልቆዋል?

  • @zahartube7556
    @zahartube7556 3 роки тому

    ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ በርታ ወንድም

  • @teshagertesfaye6142
    @teshagertesfaye6142 2 роки тому

    ዋጋ ሰንት ውንድሜ

  • @AaBb-zv8mj
    @AaBb-zv8mj 2 роки тому +1

    ዋጋ ስት ነው

  • @faxiimaafaxiimaa7615
    @faxiimaafaxiimaa7615 3 роки тому +1

    As wr wb Bitachuu barbade modalaa adisii kan garuu oromefan Naf debisii inshallah ykn lkf Mobile phone Naf ergii

  • @marwaidk7319
    @marwaidk7319 3 роки тому

    ጠክሩ ያገሬልጆቺ

  • @mekiyasaid1948
    @mekiyasaid1948 3 роки тому +1

    መገኛቺሁ የት ናቺሁ

  • @maryammo5401
    @maryammo5401 3 роки тому +1

    መሻአላህ

  • @ሰሚራቢንትባባ-ኸ1ጘ
    @ሰሚራቢንትባባ-ኸ1ጘ 2 роки тому

    ስንት ነዉ ዋጋዉአ አዲሱ
    በአላህ ንገረኝ

  • @ሔርማልበልሽ
    @ሔርማልበልሽ 3 роки тому

    መግዛት እፈልጋለሑ በውስ መስመር ልታወራኝ ትችላለሕ

  • @BbmmMmbb-ys5vk
    @BbmmMmbb-ys5vk 9 місяців тому +1

    👍👍👍👍👍

  • @hortedermo1200
    @hortedermo1200 3 роки тому +1

    Kabafitu bajaj dimtsu yitalqal masalagn

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 3 роки тому

    ማሻአላህ በርታ ወንድም

  • @babawudi1655
    @babawudi1655 3 роки тому +1

    Silk qutsrn botahun asqamts En faliglen🖒🖒

  • @ኢሥላሚክቻናልቻናል
    @ኢሥላሚክቻናልቻናል 3 роки тому +1

    በርታ ያገሬልጅ መኪናእገዛለሁ ቁጥር አሥቀምጡ ታጋዙኛላቹ ሀይሩፍፍ አላህያሣካልሽበሉኝኝ

    • @fethiyaali7857
      @fethiyaali7857 3 роки тому

      Bezih Betkeberwu wer wetrshi Allahn Lemegni Ensha Allah Yesakalshal

    • @zayeduzemene4272
      @zayeduzemene4272 3 роки тому

      እዴት እናግኛችሁ

  • @vip8858
    @vip8858 3 роки тому

    ወ ወ ወ ማሻላ

  • @bewketbelay2530
    @bewketbelay2530 2 роки тому

    wagaw sent new?

  • @Tube-ym7wi
    @Tube-ym7wi 3 роки тому

    ደስይላል

  • @ፋጡማእናቴንናፋቄስደተኛዋ

    አሪፍነው

  • @ሲጳራ-ጐ3በ
    @ሲጳራ-ጐ3በ 3 роки тому +2

    ያገለገለ ባጃጅ ባገኝ ደስ ይለኛል

  • @mohammedalshaer4502
    @mohammedalshaer4502 3 роки тому

    Enamsgenalyenye

  • @sitinaahmed2818
    @sitinaahmed2818 3 роки тому

    ደስ ይላል ዋጋው አሁንም እደዛውነው ንገሩኝ

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 2 роки тому

    እገዛ ነበር ግን ማን ይይዘዋል

  • @marwaidk7319
    @marwaidk7319 3 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ አላህ

  • @hadiramohammedtube10
    @hadiramohammedtube10 3 роки тому +1

    አህለን

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    በጣም ጥሩነው ክፍለ ሀገር ትልካላቹዴ

    • @abronettube
      @abronettube  3 роки тому +4

      አወ እንልካለን

    • @hussenseid5167
      @hussenseid5167 3 роки тому

      @@abronettube ወንድሜ የባጃጂስራ አልቆበታል ባአሁኑሠአት አያስፈልግም እናንተ ለኢቱባችሁ ማሳዴጊያ እያላችሁ ነው የምትሠሩት ስለዚህ ባጃጂ ያዋጣል እያላችሁ አታስተላልፎ አያዋጣም ዴሞም አለገቢያውነው የምትናገሩት ለሻይ ስለምትሠጡነው አላግባብ ሺያጭ የምትናገሩት

    • @zayeduzemene4272
      @zayeduzemene4272 3 роки тому

      መግዛት ለምንፈልግ ምን ማድረግ አለብን

  • @marwaidk7319
    @marwaidk7319 3 роки тому

    የት ነውስልክቁጥር

  • @አሊአደናግሬ
    @አሊአደናግሬ 3 роки тому +1

    #ስልክ ቁጥሩን አርቀህዋል በሌላ ቀን በሌላ ግዜ አራተኛው ወይም አምስተኛው ደቂቃ ላይ ለማስቀመጥ ሞክር

  • @አላህወኪል-ቀ2ዐ
    @አላህወኪል-ቀ2ዐ 2 роки тому

    حي

  • @mestatadino1805
    @mestatadino1805 2 роки тому

    አሁን ዋጋው ስት ነው

  • @zenatmohammad8946
    @zenatmohammad8946 3 роки тому +1

    ዋጋውን ንገሩን አረዘማችሁት

  • @Rematube5
    @Rematube5 3 роки тому

    Wow mashaallah

  • @aleyeloveyebaliyenafaki7664
    @aleyeloveyebaliyenafaki7664 3 роки тому +1

    የት አካባቢ ነው ስልክ ላኩልኝ ዋጋውስ ስንት ነው።???

    • @abronettube
      @abronettube  3 роки тому +2

      ስልኩም አድራሻውም ቪዲዮው ላይ አለኮ ለምን ቪዲዮውን አታየውም በቅናሽ የሚሸጠውም ሌላ ቪዲዮ ሰርቻለሁ እሱንም ይመልከቱ

  • @samrawetmulugeta9009
    @samrawetmulugeta9009 Рік тому

    Kutere please ene eflegalhu

  • @gmiladawud8628
    @gmiladawud8628 3 роки тому +1

    ስልክቁጥየለም ዋጋውን እንከራከራለን እኔ እገዛለሁ

    • @abronettube
      @abronettube  3 роки тому +1

      ስልኩ ቪዲዮው እስክሪን ላይ አለ ፈልጊው

  • @CSFYUOMB
    @CSFYUOMB Місяць тому

    👍👍👍

  • @teshagertesfaye6142
    @teshagertesfaye6142 2 роки тому

    ባጃጁ ኮራ ነው ወይሰ ትቢሰ ልዩነቱ ብትነገሩን ሰል አሳሰብ አለሁ

  • @ዘይቱናየአልኢማንተማሪ

    as.wr.wb.ሥልክ፣ቁጥር፣አሥቀምጥ

  • @fatimaabdula8712
    @fatimaabdula8712 2 роки тому

    የዋስተብ ቁጥር ላክልኚ እባክህ የኔ

  • @seidtube9768
    @seidtube9768 3 роки тому

    ስለ አድሱ ገልባጭ ባጃጃ ንገረን እስቲ