🛑ሰርግ እንደዚህም ይደምቃል!! || ልዩ የዝማሬ አገልግሎት || Ethiopian Orthodox Church Wedding

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • 🛑ቪድዮው በሙሽሮች መልካም ፍቃድ ተለቋል🛑
    #like #Share #Subscribe @arganon
    / @arganon
    ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
    እግዚአብሔር ያክብርልን!!
    Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON.
    ©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2015|2023

КОМЕНТАРІ • 200

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Рік тому +61

    ስለ መዝሙሩ አምላካችን እግዚአብሄር ይመስገን ዝማሪማሬ መላክትን ያሠማልን ። ነጠላ ፀጉር ልቦና ይስጠን በሚያምር ዝማሬ ጠጉር ሸፎን ማድረግ አትርሡ

    • @user-xy1po6sc6h
      @user-xy1po6sc6h Рік тому +2

      መናፍቁች ከዝህ በለይ ምን አደረጉ ታድያ አረ አምላኬ ዘንድሮ ምን ሁነን ነው😢

    • @muluworkbogale2326
      @muluworkbogale2326 Рік тому +12

      ሙሽራ ነች የሰርጓ ቀን ነው በዛ ላይ መቅደስ ውስጥ አይደለችም አዳራሽ ከዘመድ እና ጓደኞቻቸው ጋር አግዚአብሔርን ሲያመሰግኑ በስሙ ሲያጌጡበት ሲከብሩበት ማየት በጣም ደስ ይላል ነጠላ ምናምን የምትሉ እስኪ ሰው አታስደንብሩ ጥሩ ክርስቲያኖችን ከቤተክርስቲያን ቅጥር የምታባርሩት እንደናንተ አይነቱ ነው እና ተጠንቀቁ የራሳችሁ ሰርግ ላይ በምትፈልጉት አድርጉ።

    • @user-gv1ij6ne5p
      @user-gv1ij6ne5p Рік тому

      Sireatu Mechem teftuachew adelem

    • @eyasuabich2529
      @eyasuabich2529 Рік тому +3

      ​@@muluworkbogale2326 በቤተክርስቲያን ቤኖሩ ለራሳቸው ነው ይህ ካልሆነ ብለው ከሄዱ ሚጎዱ እራሳቸው አላማው ህግን እና ስርዓትን ጠብቆ ይህን አለም ማለፍ እንጅ በዝቶ ህግን ተላልፎ እግዚአብሔርን ማስቀየም አደለም

    • @banchsisay38
      @banchsisay38 Рік тому

      ​@@muluworkbogale2326 ቤተክርስቲያን ስርዓት አላት እህታለም ሰማይዊ የመላእክ ዜማ እንደአለማዊ ስርዓት እና አግባብ አሲዛ ስታስቀጥል የኖረች ቤተክርስቲያን አንች ምን ችግር አለዉ ትያለሽ ምን ችግር አለዉ እራሱ ችግር ነዉ ሙዚቃን እና መዝሙር ከአንድ አርጎ መሆድ ችግር የለዉም ነዉ የምትይዉ ለማንኛዉም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን በእዉነት የሚዘምር ቢሆን በማስተዋል ይዘምር ይላል የእግዚአብሔር ቃል

  • @firenegash5786
    @firenegash5786 Рік тому +16

    ❤❤❤❤ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ግን ዉድ እህትና ወንድሞቼ በክርስቶስ ፍቅር ልለምናችሁ እስከመቼ ድረስ ነዉ ከአለም እና ከስጋ ምኞት ጋር ፍላጎታችንን የምናራምደዉ የተጋቡት ሙሽሮች ቃለ እግዚአብሔርን ማወቅ አለባቸዉ አምላካችን እግዚአብሔር የስርአት አምላክ ነዉ ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከተሀድሶ ባልተናነሰ መልኩ የቤተክርስትያን ህግና ቀኖና እየላላ መቷል ግን ለምን አገልጋዯችም እባካቾሁ ከስርአቷ አትዉጡ❤❤

  • @hanatesfayetesfaye1476
    @hanatesfayetesfaye1476 Рік тому +20

    ❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በሰርግ ቤት ማገልገል እግዚአብሔር የሚወድ ነገር ነው ❤

  • @meklitmandefro5406
    @meklitmandefro5406 Рік тому +9

    እጅግ በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ።
    እኔ ምለው እና በአለባበሳቸው ምክንያት ምስጋናቸው በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት የለውም ነዋ የምትሉት አልገባኝም first of all who are you to judge ሲቀጥል እንዴት ነው ነገሩ ስለተደረገላቸው መልካም ነገር ከወዳጆቻቸው ጋር ተሰባስበዋል ቤተክርስቲያን ውስጥ አደለም ያሉት ምናልባትም የምሳ ወይ የራት ግብዣ ላይ ይሆናሉ ዘፈን ከፍቶ ከመደለቅ በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ቢሆን በዝማሬ ማመስገን አይሻልም ደሞምለኔ ስህተቱ ባይተየኝም የናንተ approval ግን አይስፈልጋቸውም ከመንቀፍ በጎውን መመልከት ይበጃል ደግሞም ሌሎችን ለመንቀፍ እኔ በቂ ነኝ ወይ ተብሎም ይታሰባል።

  • @user-nb2ub3ky1z
    @user-nb2ub3ky1z Рік тому +16

    እፁብ ድንቅ ነው በልጅ ይባርካቹ ጌታ።🎉🎉🎉

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 Рік тому +9

    ቆራቢ ሆኖ በቤተክርስትያን ስራአት አግብቶ ሊፒስትክ ሂማን ሄር፣፣ የተቀጠለ ጥፍር ፣ ነጠላ ተጥሎ ፣ላጤ ፣አበስኩ ገበርኩ ይላሉ አባቶቻችን እናቶቻችን እባካቹ ስራአቱን አታፍርሱ በቤተክርስትያን አምላክ በምላክ መፈጠራቹሁን ሳትረሱ አትቀሩም እላለሁ አርቴፍሻሎች ናቹ

    • @mekdila9861
      @mekdila9861 Рік тому

      Aymeleketshm enesu nachew yhennm yaregut yerasachnn hatiyat enkuter mejemeriya

    • @betlhemgirma2144
      @betlhemgirma2144 Рік тому

      ​@@mekdila9861 limin ayimilikitatim eminitua adil eda? min cheger alew sititacheun bitinager?

    • @mekdila9861
      @mekdila9861 Рік тому

      @@betlhemgirma2144 yesew shtet snkotr egna tsiadik endehonn ysemanal enen teygn gn abatoch endet new tfat atftesh enkuan bethtna saykotu minegrush ena egna sntun eyeseran mnwlew ayten tfat kejonem ykr ybelachew enji feraj mnhonew man nen fetari lbona ysten lehulachnm enji feraj aramim lnhon aygebam

    • @betlhemgirma2144
      @betlhemgirma2144 Рік тому

      @@mekdila9861 wuda egna eko alifirdinim sihititacheun new yitinagernew. Demo yana wud egna batam hatatigna nin lik nish gin babatachin new gin enisu midiya lay silihonu andigna yiminitu tikity bicha sayihon lalochim yayutal ena tinikaka bidirag tiru new. Demom tifatachininim eko zim kiminibal binageran batam tiru new yana ehit ayimisilishim

    • @fasika9507
      @fasika9507 Рік тому

      ሰው ላይ ጣት ከመጠቆም በፊት መጀመሪያ እኔ ማን ነኝ በይ አስመሳይ ሁላ🛑 በነጠላሽ እና በረጅም ቀሚስሽ ተሸሽገሽ ይሄኔ ስንተ ነገር ትሰሪያለሽ🤔 ቤተክርስቲያን ወስስጥ አይደሉም ፣ የሠርጋቸው ዕለት ነው እንዳትረሺ🛑 ምን አልባት አላገባሽ እንደሆነ ይህን የተናገርሽውን እነንዳትረሺ እግግዚአብሔር ፈቅዶ ለጋብቻ ስትድርሺ🛑🛑🛑🛑

  • @mekedsasalf1259
    @mekedsasalf1259 Рік тому +20

    ስለመዝሙሩ የመዝሙሩ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እባካችሁ የተዋህዶ ዘማሪዎች በየተጠራችሁበት አደራሽ ዝብላችሁ አትሂዱ ህገ ቤተክርስቲያንን አታፍርሱ አብራችሁ እናንተም እግዚአብሔር ሲያመሰግኑ እንኳን የማይከናነቡ ሁሉ አማረኝ ሰዎች ሆነናል ልቦና ይስጠን ከፕሮቴስታንስ ምን ለያቸዋ😢

    • @user-xg9hs6bh4q
      @user-xg9hs6bh4q Рік тому

      Maqdiye 😢😢😢❤

    • @mesimess
      @mesimess Рік тому +1

      Min chiger alew ? Egzhaber hulum bota Al serg adel ende ? andande atbzut sew atsku ...zemarwchum eko genzb yasflgchwal mesrat albachew ena sew atsaku

    • @user-rb3yn6st1e
      @user-rb3yn6st1e Рік тому +2

      አትፍረድ ይፈረድበሀል ነው እኛ እራሣችን ማን ነን ደግሞ እግዚአብሔር ለማመስገን ሠው እምንመረጠው ሁሉም የዘራውን ነው እሚያጭደው እስትፍስ ያለው ሁሉ ያመስገን ነው

    • @user-sv7rp7zf7k
      @user-sv7rp7zf7k Рік тому +2

      ከዘፈን ዳንኪራ በመራቃቸዉ ደስ ሊለን ይገባል ። ስርአቱን በቤተክርስቲያን ጨርሰዉ በ ኖርማል አዳራሽ እንዲ እግዚአብሔርን ቢያመሰግኑ ምን ሀጢያት አለዉ?

  • @zenbabafikrie2839
    @zenbabafikrie2839 Рік тому +14

    ትዳራችሁ ይባረክ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። አለባበስ ቢስተካከል ኖሮ እንዴት የበለጠ ድንቅ ይሆን ነበር? ቢሆንም ግን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ።❤❤❤

  • @user-fs1cy4sx9n
    @user-fs1cy4sx9n Рік тому +13

    ወይ ለይቶላችሁ አለማዊ አላርጋችሁ ወይ እንደ ቤተክርስቲያን ስራት አለባበሳችሁ አስተካክላችሁ እአትቀርቡ የቤተክርስቲያን ስራት የምታበላሹ ሁሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ😢

  • @user-el7tf4gb3f
    @user-el7tf4gb3f Рік тому +15

    ስለ መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሬዎች አክብረው ሲዘምሩ ሙሽሪት ነጠላ ብትለብስ ክብር እንጅ ክብሯ አይቀነስ ።

  • @avg4628
    @avg4628 Рік тому +7

    ከዘፈን ይሻላል ነፀላ ኣርጉ ማለት ኣይከብድም ነበር ግን ,,,, ትልልቅ ፅፍሪ የማን ነው በውበታችን ኮ ቆንጆ ነን ግን ለምን ምሉእ ክርስትያን ኣንሆንም ሰለ መዝሙሩ የመዝሙር በለ ቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @fyry8481
    @fyry8481 3 місяці тому +3

    😢❌እዳዉ ባገራቹሁ ነጠላየለምን አቤት እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን😥

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +4

    ኮመቶች ቤተ መቅደስ ውሰጥ አይመስለኝም ስለዚህ አንፍረድ ይፈረድብናል የምናውቅ ሢመስለን የማናውቀው ብዙ ነገር አለ
    መልካም የትዳር ዘመን 🙏🙏🙏

    • @elizabethtsige361
      @elizabethtsige361 8 місяців тому

      አንዳንድ ጊዜ ምን እንደሚፅፉ እማያውቁ ሰዎችን ኮሜንት ሳነብ ይገርሙኛል እራሳችሁን ተከናነቡ የሚባለው ወደ ቤተክርስቲያን ሲገቡ መሰለኝ ይኼ ሰርግ ነውና መከናነብ አይጠበቅበትም

  • @wossenmichaelzedera
    @wossenmichaelzedera Рік тому +3

    የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ድርግልን በፍቅር እስከ ፍጻሜ አብሮ ያኑራችሁ የተባረኩ ፍሬዎችን ይስጣችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Рік тому +13

    የተሃድሶ ሰርግ ነው ሚመስለው የፈረስ ጭራ እየነሰነው የህድ መንፈስ ተሸክመን እየኖርን ሁሉ አማረሾች እኮ ነን

    • @muluworkbogale2326
      @muluworkbogale2326 Рік тому +1

      ሙሽራ ነች የሰርጓ ቀን ነው በዛ ላይ መቅደስ ውስጥ አይደለችም አዳራሽ ከዘመድ እና ጓደኞቻቸው ጋር አግዚአብሔርን ሲያመሰግኑ በስሙ ሲያጌጡበት ሲከብሩበት ማየት በጣም ደስ ይላል ነጠላ ምናምን የምትሉ እስኪ ሰው አታስደንብሩ ጥሩ ክርስቲያኖችን ከቤተክርስቲያን ቅጥር የምታባርሩት እንደናንተ አይነቱ ነው እና ተጠንቀቁ የራሳችሁ ሰርግ ላይ በምትፈልጉት አድርጉ።

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k Рік тому

      ​@@muluworkbogale2326 ምነው አንች ደግሞ ሪፕላይ እየገባሽ ምን ችግር አለው ሙሽራ ነች ምን ጠበቃዋ ነሽ? ምን ችግር አለው በራሱ ችግር አለው መጽሐፍ ቅዱስ ሴት ልጅ ፀጉሩኣን ሳትሸፍን መጸለይ እንደማይፈቀድ በግልጽ ተቀምጡኣል መዝሙርም ምስጋና ጸሎት ልመና ነውና ነጠላ ብትለብስ ምንድነው ችግሩ በዛ ላይ ለህንድ ጣኦት መስዋዕት የቀረበ ፀጉር ተሸክሞ

    • @eyasuabich2529
      @eyasuabich2529 Рік тому

      ​@@muluworkbogale2326 በቤተክርስቲያን ቤኖሩ ለራሳቸው ነው ይህ ካልሆነ ብለው ከሄዱ ሚጎዱ እራሳቸው አላማው ህግን እና ስርዓትን ጠብቆ ይህን አለም ማለፍ እንጅ በዝቶ ህግን ተላልፎ እግዚአብሔርን ማስቀየም አደለም

    • @user-ps3zr2qr2p
      @user-ps3zr2qr2p Рік тому

      @@muluworkbogale2326 የሰርጓ ቀን ክርስቶስ እሚከብርበት አይደል እንዴ ታዲያ ሰውን ለማስደሰት ካልሆን በስተቀር ምን ይሉታል መንፈሳዊ ሰርግ እስከሆነ ድረስ ያገባኛል ዝም ሲባል ቤተ መቅደስም መገላለጣቸው የማይቀር ነው

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እህጉን አሁን ብትጥሱም በህጉ እድትኖሩ እርሱን መፍራትን በልቦናችሁ ይጨምርባችሁ ለሙሹሮች ምን አልባት አታውቁም ይሆን ይሆናል ከእናተ ጥፋት አይደለም የንስሀ አባት ምክር ነው የንስሀ አባት አለባበስ ካላስተማሩ ሙሹሩዋ በቅድስ ስጋው በክቡር ደሙ ከታተመች ፀጉራን የምትሸፍነው ለፀሎት ብቻም ሳይሆን ለእግዚአብሔር ታላቅ ክብርና ፍቅርም ጭምር ነው እናም ይሄንን ካላስተማሩ ንስሀ አባት ሙሹሮች ላያውቁ ይችላሉ
    ግን ቢያንስ የቤተክርስቲያን አገልጋዮ ች ነበራችሁ ነጠላ እድትለብስ ማድረግ ነበረባችሁ
    እናንተም ተደባልቆባቹኃል መሰለኝ
    በራድ ወይም ቀዝቃዛ ሁኑ አልያ ግን ከአፌ ልተፍችሁ ነው ይላል
    ለሁለት ነገር መገዛት አንችልም አለማዊ ከሆንን ሙሉን አለማዊ
    መንፈሳዊ ከሆንን ደሞ ፍጽም መንፈሳዊ ነው መሆን የሚጠበቅብን

  • @user-EOTC
    @user-EOTC Рік тому +11

    ነጠላ በሃገረ የለም አይደል? ከዝህ ሚድያ እንድ አይነት አይጠበቅም አይይይይ ተዋሕዶ እናንተ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-qb1bl7vd9j
    @user-qb1bl7vd9j Рік тому +14

    ሁሉ አማረሽን ገበያ አታውጦት እናተ ዘማሪውች ግን ስነስርአት ይኑራችሁ ቤተክርስቲያን ናችን ህግ ስነስርአት አላት

    • @bananapotatoes8004
      @bananapotatoes8004 Рік тому

      እውነት ነው ትው ሲሏችው የብስባችዋል ዝማርያን ምን ነካችው ትምርው እንዳልትማሩ ይመስላሊ እናንት የመትዘምር ከቢትክርስትያን እጂችሁን አንሱልን የትከብርቺ እናት ቢትክርስትያን ነንት ቅሊታም ስውች አትስደብ. ብሽቅ ሁሉ

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 Рік тому +15

    ልዑል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @fronifroni7773
    @fronifroni7773 Рік тому +4

    ስለ ዝማሬ ዝማሬ መላእኽት ያሰማልን
    ግን እንዴት ነጠላ የለምንዴ በሃገራችን ነጠላ ጠፋ

  • @user-dh5ky2ir1i
    @user-dh5ky2ir1i Рік тому +1

    ስለ መዝሙሩ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ።
    አርጋኖን ሚዲያ ከእናንተ አይጠበቅም ነበር።
    በእንቁላሉ በቀጣሽኝ አለ እናቱን😢 ቀስበቀስ ስርዓቱን እየለቀቅን መሆኑን እየተረዳነው አይደለም ያሳዝናል😢ኧረ እባካችሁ በስርአት አምላክ ስርዓቱን በፍላጎት አናጥፋው 😢
    ከሁለት አንዱን እንምረጥ ታጥቦ ከጭቃ የኃጢያት እቅድ አናውጣ በቸርነትህ ይቅር በለን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን😢😢😢

  • @user-xy1po6sc6h
    @user-xy1po6sc6h Рік тому +4

    የእውነት አሁንስ በቃን በዚህም ባዛም የቤተ ክርስቴያንን ሕግን መጣስ አረ ተው ግን እግዚአብሔርን እንፍራ እንዴት ምህረት ይውረድ ታድያ ሚዲወች ሰማቹህ ሌላ ግብራቹህ ደግሞ ሌላ መቃጠል ነው ኡኡኡፍፍፍፍ
    የሕፃናት ደም እየፈሰ በኛ ሐጥያት ብቻ እንጄ

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n Рік тому +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገንአሜን አሜን አሜን መልካም ጋብቻ

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Рік тому +15

    እሴቶች 🤔 ልብ ያጣችሁ ካማረ ጥበብ ላይ ነጠላ ብትለብሱ ምን ይጎልባችኋል ዝማሬ ላይ ናችሁ ምን ተሻለን 🙄

    • @eduyaabby566
      @eduyaabby566 Рік тому +2

      ቤትሽ ወይም መንገድ ላይ እያለሽ ስትዘምሪ ፀጉርሽን ትሸፊኛለሽ
      ስትፀልዪ ተሸፈኑ ነው የሚለው ሰርጉ ላይ ምንም መትፎ ነገር አላየሁም በዘፈን ቢሆንኖሮ ያድናቆት መአት ታወርዱ ነበር

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Рік тому +2

      @@eduyaabby566 የለሁበትም ከዘፈን እግዚአብሔር ይመስገን ቢያንስ መዘሙር ላይ ቢለብሱ ያምርባችዋል እንጅ ምን ይጎሎባቸዋል የእግዚአብሔር ምስጋና ነው በመሰለሽ በይ አመሰግናለሁ

    • @user-bz9ly1fs8k
      @user-bz9ly1fs8k Рік тому

      አሜን በእውነት

  • @danayittsegaye375
    @danayittsegaye375 9 місяців тому +1

    በጣም ደስ የሚል ሰርግ! የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ❤

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Рік тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ እንደዚህ ድምቅ ያለ ትዳር ይሁን ጸጋውን ያዛላቹሁ

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂 ድንቄም ድምምምምቅ

  • @emebettomass
    @emebettomass Рік тому +2

    እህቴ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ ነገር ግን ባንቺ አለባበስ እኛ የመንፈስ እህቶች ወንድሞችሽ ከፍተኛ ቅሬታ ተሰምቶን በመጨነቃችን ደስታሽ ደሰታችን ከመሆን ይልቅ ቅሬታ አሰምተናል ነገር ግን የአንቺን ሀሣብ ብናውቀውና ስተትሽንለማረም ብትምክሪ ታናናሽ የመንፈስ እህት ወንድሞችን ታተርፊበታለሽ ሌላው ሠው የአንቺ ስህተት አሰተማሪ ይሆንለታል በተረፈ ስለሁሉም መልካም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን አሜን

  • @khankpk8346
    @khankpk8346 Рік тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር ትዳራቹሁን ይባርክ ከቤቱ ያለሰምዳቹሁ ያፅናቹሁ❤

  • @yafet2121
    @yafet2121 Рік тому +5

    አገልግሎቱን መንፈሳዊ ፥ሰርጉ ዓለማዊ

    • @MsNexus
      @MsNexus Рік тому +1

      😢እውነት።ነው

  • @mhl671
    @mhl671 Рік тому +4

    Beautiful! zemare melaketen yasemalem. Yeteqdese Gebecha!🙏

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 Рік тому +4

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማረ መልእክት ያስማልን❤

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Рік тому +2

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላክ ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Рік тому +8

    እኔ የማይገባኝ ነገር ግን እርግጠኛ ባልሆንም ይህ ጋብቻ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቤተክርስቲያን አይደለም ማለትም በተክሊል ወይም በቅዱስ ቁርባን ካልተጋቡ መዝሙር እንዴት ይዘመርላቸዋል መንፈሳዊና አለማዊውን ለምን ይቀላቀላል ሲቀጥል እንዲህ ልል የቻልኩት በቤተክርስቲያን ቢሆን በህግ ሲሆኑ ተክሊሉ ይደረጋል ህግ ከሌላቸው ግን ካባውን ያደርጋሉ ፀጉሮንስ ነጠላ ለምን አልተሸፈነችም ❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓

    • @zewditutsegaye2444
      @zewditutsegaye2444 Рік тому +1

      ለነሱ ሳይሆን ለእግዚአብሔር ነው የተዘመረው

  • @himahima2935
    @himahima2935 Рік тому +7

    አንድ አገልጋይ ለሁለት ጌቶች መገዛት አይችልም የሚለዉን ቃል አልሰማችሁም አይ ትዉልድ

  • @mahiethiopia7685
    @mahiethiopia7685 Рік тому +5

    ምንድነው አዲስ የመጣው ፋሽን በአዳራሽ ሰርግ ግን ነዋየ ቅዱሳንና ዝማሬ እሔ ካቶሊካዊነት ነው ያሳዝናል

    • @muluworkbogale2326
      @muluworkbogale2326 Рік тому

      ሙሽራ ነች የሰርጓ ቀን ነው በዛ ላይ መቅደስ ውስጥ አይደለችም አዳራሽ ከዘመድ እና ጓደኞቻቸው ጋር አግዚአብሔርን ሲያመሰግኑ በስሙ ሲያጌጡበት ሲከብሩበት ማየት በጣም ደስ ይላል ነጠላ ምናምን የምትሉ እስኪ ሰው አታስደንብሩ ጥሩ ክርስቲያኖችን ከቤተክርስቲያን ቅጥር የምታባርሩት እንደናንተ አይነቱ ነው እና ተጠንቀቁ የራሳችሁ ሰርግ ላይ በምትፈልጉት አድርጉ።

  • @MmD-jo2sc
    @MmD-jo2sc Рік тому +3

    Beautiful! May God bless their marriage. ❤✝❤✝❤✝

  • @tigistm3849
    @tigistm3849 3 місяці тому +2

    እግዚያብሔር ሲከብር አምሽተዋል እንዴት ደስ ይላል ብዙዎች ይህንን እድል አላገኙም ስለ ዝማሪያቸው እግዚያብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @user-gd4on4ng6s
    @user-gd4on4ng6s Рік тому +11

    ትዳራችሁ ይባርክ ከይቅርታ ጋር ለሙሽራዋ ነጠላ ጠፍቶ ነው ኧረ እባካችሁ ስርአተ ቤተክርስቲያንን እናክብር በማርያም

    • @adicho5964
      @adicho5964 Рік тому

      She think she is Right. So please give her Scarf u are Ortodox and be sure pl pl pl

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 Рік тому +4

    ዘማርያን ወዶችም ሴቶችም እባካቹ ስራአት በሌለው የሙሽራ ስርግ ላይ ለገዘብ ብላቹ አገልግሎት ባትስጡ ስራቹን /ዝማርያቹን ከክብሩ ዝቅ ያደርገውል ከስራአቱ ጋር ከቀኖና ጋር የማይሄድ ቦታላይ ሲቀርብ የወረደ ይሆናል ና እናተንም አይመጥናችሁም
    በአከብሮት በቦታው ሲዘሚር ያየሆሽ ሲስተር ሕዘማር ሕይውት ከዘማርያን ጋር በዝህ ዙርያ ብታስተካክሉ በአለባበስ በአጋጌጥ ላይ ስራአት የለቀቀ ቦታላይ አናገለግልም ብትሉ እላለሁ ?

  • @betselotzewge7219
    @betselotzewge7219 Рік тому +4

    Why is there so much hate towards them? They're praising their lord and there is no harm in that...there are alot of people in this comment who wouldn't praise lord in their wedding and go for non Christian Musics...so chill and stop the negativity. Let's teach before criticizing

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Рік тому +2

    መልካም ጋብቻ እግዜአብሄር ይባርክላችሁ

  • @solomebelayneh5617
    @solomebelayneh5617 Рік тому +1

    ልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ጋብቻ

  • @gashaawnugusuu801
    @gashaawnugusuu801 Рік тому +8

    አሁን ምድራውም መንፈሳውም ተቀላቀለ ልምንድነዉ

  • @behaftadesta2484
    @behaftadesta2484 Рік тому +1

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mahletbedane2739
    @mahletbedane2739 Рік тому +2

    Congratulations it’s beautiful weeding
    God bless you all.❤❤❤

  • @user-bo2oh2hy9s
    @user-bo2oh2hy9s 28 днів тому

    እግዝያቤሔር ይባርካችሁ

  • @Kidist19
    @Kidist19 Рік тому +1

    የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @almaztube7564
    @almaztube7564 Рік тому +1

    ⛪️🥰Amen

  • @muluworkbogale2326
    @muluworkbogale2326 Рік тому +1

    ሙሽራ ነች የሰርጓ ቀን ነው በዛ ላይ መቅደስ ውስጥ አይደለችም አዳራሽ ከዘመድ እና ጓደኞቻቸው ጋር አግዚአብሔርን ሲያመሰግኑ በስሙ ሲያጌጡበት ሲከብሩበት ማየት በጣም ደስ ይላል ነጠላ ምናምን የምትሉ እስኪ ሰው አታስደንብሩ ጥሩ ክርስቲያኖችን ከቤተክርስቲያን ቅጥር የምታባርሩት እንደናንተ አይነቱ ነው እና ተጠንቀቁ የራሳችሁ ሰርግ ላይ በምትፈልጉት አድርጉ።

  • @mesimesi7756
    @mesimesi7756 6 місяців тому

    ነገር ሁሉ በስርዓትና በህግ ይሁን!!!

  • @user-gf8lx3wu7x
    @user-gf8lx3wu7x Рік тому +4

    ይሄ ፔጅ ጤናኛ አልነበረም ምን ነከዉ ግን😢

  • @helenendalew6673
    @helenendalew6673 Рік тому +4

    ግን በጣም ከፍቶኛል ይሰጣላል ምነው በስላም ነው እግዚአብሔር አይፍቅድውም ጥሩ አይደለም እሽ ሲጅመር እንደዚህ አይደርግም ሙሹሩች መንሆነው ነው ነጠላ የለም ስነስርዓት ብሚባል ነገር ቢኖር ጥሩ ነው ግን ለሙዝሙሩ ቃለ ሕይወት ያስማልን እህታችን ወንድሞችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን በቤቱ ያፅናለን

  • @sindudechasa7686
    @sindudechasa7686 Рік тому +1

    አሜን እልልልልልልልልልልልልል የተባረከ ትዳርር ይሁን❤

  • @zewditutsegaye2444
    @zewditutsegaye2444 Рік тому +3

    ነጠላ ብታረግ ጥሩ ነበር ግን ፈጣሪ ነው የተመሰገነው, በዘፈን በጭፈራ ቢሆን ነቀፋ አይኖርም አይደለም? ፈራጅ አንሁን, እዚህ ውስጥ ካለን ወቃሾች ስንቶቻችን ነን ሕግ የምናከብረው?

  • @EnatEnat-gm6id
    @EnatEnat-gm6id Рік тому +1

    ምን ብለን እናስበው ተዋህዶ እንዳንለው እንደዚህ አይነት ስርአት የላትም አለማዊ እንዳንለው እግዚአብሔርን በዝማሬ እያመሠገናችሁ ነው

  • @agessaanbessa6026
    @agessaanbessa6026 10 місяців тому +1

    Kidusan Kidusan Kidusan

  • @emnettesfafkir9437
    @emnettesfafkir9437 Рік тому

    እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ ፤ያምራል

  • @dhhduruhduduf9202
    @dhhduruhduduf9202 9 місяців тому

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ይሰመዐላና ❤❤❤❤❤

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 11 місяців тому

    🎉💚💛❤️🙏🏻GOD BLESS YOU ALL ETHIOPIANS ORTODOX TEWAHIDO FAITH FOR EVER AND EVER 🎉🎉💚💛❤️🙏🏻🙏🏻AMEN ❤️ 🙏🏻 LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BEAUTIFUL VIDEO ❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rfds7894
    @rfds7894 Рік тому +3

    አቤት ማማራችው የኦርቶዶክስ ልጆች ፈጣሪ ለዚህ ያብቃን!!!!!ግን ሙሽራዋ ሸፈንፈን ብትል ያው መሸፋፋን ስላለባት ሴት ልጅ ደግሞም ውበቷም እሱ ነው !!!!!!!!

  • @doyourbest1921
    @doyourbest1921 Рік тому +3

    Digitalized wedding or AI እንበል፣ ወይ ድፍሬት የበዛበት ዜመን ያሳዝናል።

  • @gdgdrr6458
    @gdgdrr6458 Рік тому +1

    እዝጎ ኮሜንት ከራሳችን አይን ያለውን ጉድፍ ሳናወጣ የሰው አይን መጠንቆል ወይ ጣጣ ዝም አይነቅዝም ይባለን ለፈጣሪ መስጠትጅ እንዲህ ማለቱ ለኛው ጦስ ነው

  • @meharihiwot9683
    @meharihiwot9683 Рік тому

    Ye Abirham Ena Ye Sara yihun🙏❤

  • @tseganeshbirhan480
    @tseganeshbirhan480 Рік тому +1

    እንደው ይቅርታ አድርጉልኝ ትንሽ የተሰማኝን አስተያየት ልስጥ እሱስ ከአውቆ አጥፊ አውቃለሁ ለሚል ሰው ለእናነተ ለማለት ነው የእኔ አስተያየት ምንም ሊሆን ይችላል ግን እስቲ አስተያቴን ልፃፍ ይሄን የመሰለ የምስጋና መዝሙር እግዚአብሔርን ስታመሰግኑ ደስ ይላል መንፈስ ይሞላል ግን እንዲያው አንዳንዴ ሚያምርብን እየመሰለን ሲያስጠላብን ማየት ትንሽ ይከብዳል፣ እሺ ተገላለጡ ችግር የለውም እንበል እንደው ለምስጋና ስትነሱ ነጣላ ጣል ብታደርጉ ወንዶቹ ሚዜና በተለይ ደግሞ ሙሽሪት ከውበት ላይ ውበት ነበር ሚጨምርልሽ አይ ሙሽራዋ ነጠላ ብታደርግ እንዴት ታምር ነበር ነው ምንለው ሁሉ ነገር ተዘጋጅቶ ነጠላ ያጣሽ ይመስል፣እናም ለምስጋና ስትቆሙ ነጠላ ብታደርጉ ጥሩ ነው በመጨረሻም የአብርሐምና የሳራ ጋብቻ የባረከ አምላክ የናንተንም ጋብቻ ይባርክ

  • @user-ri5wm6yu2e
    @user-ri5wm6yu2e 6 місяців тому

    ሙሽሮች ነጠላ ነገር እላያቸው ላይ ጣል ብያደርጉ ከዚህ የበለጠ ያምሩ ነበር መልካም ጋብቻ

  • @YeMaryam-rp5ew
    @YeMaryam-rp5ew Рік тому +55

    ከአርጋኖን ሚዲያ ይሄን ከእናንተ አልጠብቅም ከርዕሳቹ ጀምሮ ስርአት አልባነትን ታበረታታላቹ? ከመዝሙሩ በስተቀር ኦርቶዶክሳዊ ስርአትን የጣሰ ኮነው የታይታ ብቻ በእውነት እግዚአብሄር አይነልቦናችንን ያብራልን ይቅር ይበለን

    • @muluworkbogale2326
      @muluworkbogale2326 Рік тому +23

      ሙሽራ ነች የሰርጓ ቀን ነው በዛ ላይ መቅደስ ውስጥ አይደለችም አዳራሽ ከዘመድ እና ጓደኞቻቸው ጋር አግዚአብሔርን ሲያመሰግኑ በስሙ ሲያጌጡበት ሲከብሩበት ማየት በጣም ደስ ይላል ነጠላ ምናምን የምትሉ እስኪ ሰው አታስደንብሩ ጥሩ ክርስቲያኖችን ከቤተክርስቲያን ቅጥር የምታባርሩት እንደናንተ አይነቱ ነው እና ተጠንቀቁ የራሳችሁ ሰርግ ላይ በምትፈልጉት አድርጉ።

    • @user-tu6ep6cj7k
      @user-tu6ep6cj7k Рік тому

      በጣም😢

    • @user-tu6ep6cj7k
      @user-tu6ep6cj7k Рік тому +2

      ​@@muluworkbogale2326 መዝሙር በተ ዘመረበት ቦታ ሁሉ ስርአቱ ሊጠበቅ ግድ ይላል ዋ ምን ችግር አለዉ ቢለብሱ አይካበድምኮ😢

    • @kiditube6450
      @kiditube6450 Рік тому +10

      ይቅርታ ስለኮሜንቴ ግን መዝሙሩ ሃይማኖታዊ ሂደቱን ጠብቆል መናገር ካለባቹ ሙሽሮቹን ይሆናል እንጂ ቻናሉን አደለም ርእሱም ልክ በዚ ጊዜ ሰርግ ያለዘፈን አይደምቅም ለሚሉ ሙሽሮች ትምህርት ነው።ምንጊዜም ለመቸት ከመነሰታችን በፊት ራሳችን እንመርምር

    • @zemares4325
      @zemares4325 Рік тому +3

      It is weeding not funeral.

  • @herut6745
    @herut6745 Рік тому +1

    ከአለማዊ ሰርግ የሚለየው ዝማሬ ስላለው ብቻ ነው ሙሉ ሜካፕ ዊጉ ትገርማላችሁ

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu9914 Рік тому +1

    እንዴ ምን ያጠያይቃል ይደምቃል እንጂ በእግዚአብሔር የትባረከ ነውእኮ!!

  • @KidestTasioma-ep7kz
    @KidestTasioma-ep7kz 3 місяці тому

    Elelelele Zemara Mlketen Yasemalene❤❤❤❤

  • @user-zu6eo8tc5c
    @user-zu6eo8tc5c Рік тому +1

    ግን የተዋህዶ ልጆች ናቸው?

  • @kokobeworku1232
    @kokobeworku1232 Рік тому +1

    ዘማርያን ወንድም እህቶቼ እናንተን እዚ ላይ ስላየኋችሁ ቅር ብሎኛል😢

    • @kokobeworku1232
      @kokobeworku1232 Рік тому

      ሚዲያውም ያለውን ክብር ይዞ እንዲቀጥል እንዲህ አይነት ነገር አይደገማቹ

  • @bsbdehdh6550
    @bsbdehdh6550 Рік тому +1

    ዘማሪያን ምን ነካቹ 😢

  • @alexevermedia
    @alexevermedia 8 місяців тому

    yehulet alem serg lemn taregutalachihu ere enasib

  • @SelamawitTeddy
    @SelamawitTeddy Рік тому +4

    የኦርቶዶክስ ሰርግ መሆኑ የታወቀው በመዝሙሩ ነው ሙሉ ስርአቱን አልጠበቀም ፀጉር ይሸፍን ልክ ያልሆነውን ነገር ለምን ታበረታታላችሁ ለምንስ ህግ ትጥሳላቹ ቀስ በቀስ ሁሉም ነገር እያበላሿቿት ነው

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Рік тому

      የተሃድሷዎችም እንደዚህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር እየዘመሩ ነው ህዝቡን እያታለሉ ያሉት

    • @SelamawitTeddy
      @SelamawitTeddy Рік тому

      እውነት ነው ልክ ብለሻል

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq Рік тому

    Des yemil yeteregaga zimare. Ye Abrhan ye Sara gabicha yihunlachihu

  • @fyry8481
    @fyry8481 3 місяці тому

    ❌❌❌❌❌😭😭😭😭😭👈ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በዚህ መልኩ እግዚኦ ማርን😭😭😭

  • @bezatsegu4310
    @bezatsegu4310 Рік тому +1

    ቆርበው ተሆነ የተጋቡት በጣም አስነዋሪ ነው ቁርባን በሚካብ ተውበው ሆነ ለትውልድ ምን እደምታስተምሩ አልገባችሁም ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ

    • @tigistm3849
      @tigistm3849 3 місяці тому

      እግዚያብሔር ሲከብር አምሽተዋል እንዴት ደስ ይላል ብዙዎች ይህንን እድል አላገኙም ስለ ዝማሪያቸው እግዚያብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @bezamekonen9482
    @bezamekonen9482 Рік тому

    Netela netela yemtlu esti mejemeriya bezemare sergachewn madregachewn amesgenu. Mendn new ende ferisawi wegegna negative ngr felagi yemthonut gen. Yehene awaraw chese bihon andegna zelay enante neberachehu. EGZIABHER ABZETO YEBARKACHEHU MENM ALGODELACHEHUM ENANTE!

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደሰ ይላል

  • @liyakebede5663
    @liyakebede5663 Рік тому +3

    ይሄ ሰርግ የኛ ቤት ነው ግን? መቼስ በኛ ቤተክርስቲያን ከሆነ ነጠላ ይደረግ ነበር🤔። ነገርየው የተሀድሶ ይመስላል። ከጥፍርዋ ጀምሮ ስርዓተ ቤተክርስቲያንን የሚጥስ ነው። የምታቁት ሰው ስለሆነ ወይም ስለ ደመቀ ብቻ ሳይሆን የቤተክርስቲያናችንን ስርዓት በጠበቀ መልኩ ለኛም ለቀጣዪም ትውልድ ትምህርት የሚሆን ነገር አስተላልፉ። ምን ችግር አለው ነው ችግር ያመጣው። ይሄን ቪዲዮ ብታወርዱት ይሻላል ምንም የምናተርፍበት ነገር የለም።

  • @ailmm9212
    @ailmm9212 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤😊😊😊🎉🎉🎉🎉

  • @bsbdehdh6550
    @bsbdehdh6550 Рік тому +2

    ነጠላ እንካን አትለብስም ሙ

  • @mesimesimesimesi6609
    @mesimesimesimesi6609 Рік тому +1

    አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ አሉ
    የሚገርመው ስህተቱ ጎልቶ የሚወጣው ከቤት ውስጥ ሲሆነ ያሳዝናል ሁለት ወዶ የለም ወይ አለማዊ መሆን ወይ በስረአተ በቤክርስቲያን በቁርባን ከተጋባችሁ ስረአቱን መጠበቅ ሚገርመው በየሚዲያው ስረአተ ተክሊል በቤተ መቅደስ ከተፈፀመ በኃላ ወዲያው አለማዊ አለባበሱ ይቀጥላል ግን ለምን እስከመቼ ነው ስረአቱ የሚጣሰው የምንማረውና የምናየው ነገር አልተጣጠም በተግባር የለም። ለምን ?? ስረአተ ቀኖናው ለምን ይጣሳል??

  • @TesfahunTakele-hx8fu
    @TesfahunTakele-hx8fu Рік тому +1

    ይቅር በሉኝና ልክ አልሰራችሁም በጣም ተሳስታችኋል ይህ ሰርግ አይደለም በእግዚአብሔር ላይ የተደረገ አመጽ ነው እንጂ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ሁሉም ተካክሎ ሲሳሳት በጣም ያስጠላል እኔን የሚገርመኝ እናንተ እያላችሁ እኔ የማፍርበት ነገር ነው ብቻ ይቅር በሉኝና ታሳፍራላችሁ

  • @ailmm9212
    @ailmm9212 Рік тому

    Elelelelelelelel❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @user-vo6uh3vf5i
    @user-vo6uh3vf5i Рік тому

    ❤❤

  • @tesfayegetachew4059
    @tesfayegetachew4059 3 місяці тому

    ዙሪያውን ብመለከት ሙሽሮችን አላየዃቸውም ከእናንተስ ሚዜዎቻችሁ ሥርዓቱን ጠብቀዋል።መቼም በሥርዓተ ቁርባን ነው ያገባነው እነንዳትሉ

  • @MathChips-e2x
    @MathChips-e2x 3 місяці тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @elsabettadesse8066
    @elsabettadesse8066 Рік тому +3

    አሁን ኢሄ የኦርቶዶክስ ሰርግ ነው? ህጉን ጠብቃችሁ ቢሆን

  • @SalamSalam-mt3ds
    @SalamSalam-mt3ds Рік тому +1

    ሲጀመር መዝሞሮ እንጀ ሰዉ ሙሽራዋ አለማዊ ናት ተለቅልቃ አትቀቡ ትላላችዉ ከቤተክርስትያን የወጣ እያያችዉ ዝም ትላላችዉ ፁጉራ ቀለሞ ዱቂታ ምድነዉ ዘማሪያን በቃ እግዚአብሔርን አትፈሩም በቤቱ አድጋችዉ እኛ ከማን እንማር ቤተክርስትያን እየንን አላስተማረችም ለገዘብ ብላችዉ አይ ግዜ

  • @aynalemangeso6529
    @aynalemangeso6529 7 місяців тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭🙏😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 Рік тому

    መቼም አስተያየት የምትሰጡ ሰዎች መልካም አስተያየት ከሰጣችሁ ምን የምትሆኑ መሰላችሁ። ሲጀመር ሙሽሮቹ ያሉት ይተክላል ስርዓት ለመፈፀም ቤተክርስቲያን ውስጥ አየረደሉም። ሲቀጥል ቀርበው ወጥተው አይደለም ልብስ የቀየሩት ስለዚህ በመዝሙር ወይም በምስጋና ስለተሞሰሸሩ ብቻ ነጠላ ጋቢ ሻሽ መቅረሚያ ስካርፍ አልለበሱም ብሎ ይሔን ያህል መንጫጫት አያስፈልግም። እንደውም በጋብቻው ቀን እግዚአብሔርን ስላመሰገኑ ከዘፈን ዝማሬን ስለመረጡ ሊመሰግኑ ይገባል። እስቲ ህፀፅ ፈልጎ ሰውን ከመውቀስ ይልቅ መልካሙን እያየን የማመስገን ልምድ ይኑረን። ለማንኛውም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሙሽሮቹን ትዳራቸውን የአብርሃም እና የሥራ ትዳር ያድርገው። ለዘመሩት ሁሉ ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን።

  • @hiaalanzi714
    @hiaalanzi714 Рік тому

    🙏🙏🙏🙏

  • @user-ij3hp5xd8m
    @user-ij3hp5xd8m Рік тому +1

    ነጠላ የለም??😩

  • @TGMTG
    @TGMTG Рік тому +1

    ኤጭ ኤጭ ኤጭ አሁንስ

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Рік тому +2

    አዳራሽ ውስጥ ስለሆነ ምንም ማለት አይቻል

  • @eyasuabich2529
    @eyasuabich2529 Рік тому

    ሰው ወደ ቤተክርስቲያን ይሄዳል እንጂ እንዴት ቤተክርስቲያን ወደ ግለሰቦች ትሄዳለች ይህ አይቅርብን ካሉ ለምን በቁርባን አይጋቡም እናንተ ዘማሪውች ለምን ህግ ካላወቃችሁ አትጠይቁም እይታ ስለምታገኙ ብቻ አትለጥፉ ለገንዘብ እና ለስልጣን ብላችሁ ይህችን ቤተክርስቲያን ልታጠፏት ጫፍ ደርሳችኋል እግዝአብሔር ከዚህ ሁሉ ምዓት ይጠብቀን ልቦና ይስጠን

  • @mesfindamte1971
    @mesfindamte1971 Рік тому +4

    ሴቶች ፀጉር

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Рік тому

      አይይ ዘማሪያን ዝምም ማለታቸው ይገርመኛል 🙄

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 3 місяці тому +1

    Nothing without orthodox will be great? Reality about Christianity looks like orthodoxy !!! Of course I’m so regretful about my existence from orthodox! Everyone pray for me to get me back and join my spiritual journey to the right path on orthodox !!!

  • @tekshowethio8092
    @tekshowethio8092 Рік тому +1

    ሙሽራውና ሙሽሪት ግን የለበሱት ልብስ ምንድን ነው በተለይ ሙሽራው ይደብራል ምነው የሀገር ልብስ ቢለብስ