የሚስቴን ስልክ ላይ የምጠረጥረውን ወንድ ስልክ አገኘሆባት እዳልናገራት ማዋረድ ይሆንብኛል ብየ ፈራሁ ምን ይመክሩኛል?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @Aliftube1
    @Aliftube1  5 місяців тому +1

    አሰላሙአለይኩም

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ 2 місяці тому

      ኢላሂ መጨራሻችንን አሳምርልን ያረብ ሳነበው ደነገጥኩኝ 😢😢😢😢😢

  • @ዜድቤተሰቦቼናሀላሌናፋቂ

    ሱበሃን አሏህ ባል ካለሽ ዜና ከሰራሽ ያንቺ ቅጣት በዛውም በድንጋይ ቀጥቅጦ መግደል ነበር

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 роки тому +30

    ሱበሀን አላህ ስንት ጉድ አለ በየቤቱ አላህ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ሀራም መሆኑን እያወቅን ሀራም እየሠራን መልሠን ፈተህዋ እንጠይቃለን ኧረ አትጃጃሉ በተለይ ሴቶች እዚህ እየመጣችሁ ደናችንን አታሠድቡብን ኤጭ

  • @rewdakemal3478
    @rewdakemal3478 2 роки тому +35

    ኢነሊላሒ ወኢነኢላሒራጂኡን ባልእያላት አኡዙቢሏሒ ኧረሴቶችዬ አሏህን እንፍራ.ዝሙት ሰራሁ በቃዝሙት እንደ ተራ ነገር ታይቶአል ከዛ ፈትዋ. መጠየቅ ፈትዋዉ በሙሉ ሚጠየቀው. ስለዝሙት አላህን እንፍራ ያረሒም ባተእጠበቃለሁ ቀልብይስጠን ኡስታዝ ጀዛከላህኸይር

    • @qqwwqqwwe7319
      @qqwwqqwwe7319 2 роки тому

      ❤😘

    • @HussainAwolMD
      @HussainAwolMD 2 роки тому

      ♥♥

    • @GrDgg
      @GrDgg 2 роки тому

      አሚን አለሀ ይስትር አሊነ በስ

    • @አሊመትየለሚዋሠላምለኢትዩ
      @አሊመትየለሚዋሠላምለኢትዩ 2 роки тому

      ያረቢ☝☝☝☝

    • @romiroro176
      @romiroro176 Рік тому

      ከምት ደብቁ ፈትዋ ጠይቃችሁ መፍተሄ ማግኘቱ አይሻልም አላህ ድብቀን ውሰጥ አዋቂ ነው ተናገሪ ሲጀመር ብሶባችሃል ባል እያላችሁ እቤተ አሰቀምጣችሁ እየበላችሁ ወሲብ ትራባላችሁ

  • @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا

    ያሱበሀን አላህ አላህ ሂድያ ይስጠን ያርብ እንደት አላህ በትዳር አብቃቅቶን ወደሀራም እንሄዳለን ያርብ እንደዉ ድናችንን አታሰድቡብን ለአላህ ብላችሁ እንዲህ የምትጃጃሉበት ሰአት ከላችሁ ምናለ ድናችሁን ብትማሩ ራሳችሁንም ሌሎችንም ከሀራም ብንጠብቅ ያአላህ

  • @አቲካYouTube
    @አቲካYouTube 2 роки тому +11

    ◾️እናታችን ኣኢሻ (رَضي اللَّه عنها) እንዳስተላለፈችው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
    ✅ ቁርአንን አሳምሮ የሚያነብና የሚጠባቀው የሆነ ሰው ከነዛ ከተከበሩ፣ ከላቁና ታዛዥ ከሆኑት መላኢካዎች ይሆናል። ያ እየተኮላተፈ፣ እየተቸገረና እየከበደው ቁርአንን ለሚቀራ ደሞ ሁለት አጅር አለው። በመቅራቱና በመቸገሩ
    📚 متفق عليه

  • @hadya-3063
    @hadya-3063 2 роки тому +15

    ኢላሂ አተ እዘንልን እደው እማይሰማ ጉድ የለም እደፈለጉ ሲሄዱ ኑረው ቡሀላ ፈተዋ መጠየቅ አላሆይ በሀላሌ አብቃቃኝ ያረብ እስቲ እህቶች ልብ እንግዛ ድናችንን እንማር ሳአት ካለን

  • @sofiacasaw3856
    @sofiacasaw3856 2 роки тому +4

    ያርብ እሷን እንደፈተንክ እኛን እንዳትፈትነን አንተ ጠብቀን ዱአ ነው የሚደርገው ያጀመአ

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 роки тому +4

    አላህ ሆይ ከዚህ አይነጥ ጥያቄ አተ ጠብቀኝ ለባሌ ሷሊህ ሴት አድርገኝ ባለቤቴንም እደዛው ሷሊህ አድርግልኝ ልጂንም አላህ ሷሊህ አድርግልኝ ሁለንም በአተ እጠብቃለሁ ጌታየ😥

  • @rabiayesuf9173
    @rabiayesuf9173 Рік тому +1

    ይህ ኡዝታዝ ይለያል ቆጣ ማለቱ ወደ ሠራነው መጥፎ አያሥመልስም ጀዛከአሏህ ከይር ❤

  • @زهراءبنتبابا
    @زهراءبنتبابا 2 роки тому +17

    👍ሱባሀን አላህ ያአላህ ከሽርክ እና ከዝሙት ባተ እጠበቃለሁ ያረቢ በራህመትክ👍👍

  • @أمعبيدة-ط9ز
    @أمعبيدة-ط9ز 2 роки тому +9

    ያኢላሂ የወንጀላችን አበዛዝ ወላሂ እሳት አለማዝነብህ የተደራረበ ምስጋና ይድረስህ ላኢላ ሀኢለሏህ አረ ተው ሙስሊሞች አላህን እንፍራ
    አላህ ሆይ ሀላልን ነገር ከወፈቅከኝ ቡሀላ ሀራምን ነገር ነገር ከመፈለግ ጠብቀኝ በሀላልህ አብቃቃኝ ያረብ

  • @أممانيساانشاالله
    @أممانيساانشاالله 2 роки тому +6

    ኡስታዝ ባልስባይኖር አርፈዉ ቁጭ ፆም መፆም ስሜታቸዉ ይደክማል

  • @hayatemuhammad4288
    @hayatemuhammad4288 2 роки тому +4

    ላሀውላወላቀውተ ኢላቢላህ ሰው እንደት አላህ በሀላል አብቃትቶን ሀራም እንመኛለህ ያአላህ እደኛ ወንጀል ሳይሆን እንዳተ አዛኝነት እዘንልን ያረህማን

  • @sofiya6409
    @sofiya6409 2 роки тому +8

    ላይክ ሸር አድርጉ ሌላነገር ቢሆን ስንት ህዝብ በተከታተለ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብብ

    • @GrDgg
      @GrDgg 2 роки тому

      በሀቅ

  • @naheemanaheema3327
    @naheemanaheema3327 2 роки тому +2

    ኡሥታዜ አዲአዳ ወድ ቢሆ ን ይደፋትነበረ ልጁ ማሻ አላህ ነዉ ታጋሽ

  • @መዲና-ቐ7ዀ
    @መዲና-ቐ7ዀ 2 роки тому +3

    በጣም ያሳዝናል ረ አላህን እንፍራ እደት ባል እያለን ዝሙት ላይ እንወድቃለን

  • @አልሀምዱሊላህአላህአክበር

    ሀራም መሆኑን በደብ እያወቁ የፈለጉትን ሰርተው ሲያበቁ ተፀፅቻለሁ ምን ትሉኛላችሁ የሚሉ ብዙ ናቸው አቅል ያለው ሰው ሀራምን ሀላልን ጠንቅቆ ያቃል አላህ ይጠብቀን ከሀራም ያረብ በሀላሌ አብቃቃኝ እኔ ፈተዋ ስለምከታተል የጥያቄን መልስ አገኛለሁ ውድ እህት ወድሞች ፈተዋ ተከታተሉ መልስ ታገኛላችሁ ለጥያቄያችሁ 1ድ ጥያቄ በተደጋጋሚ ይጠየቃል

  • @GrDgg
    @GrDgg 2 роки тому +5

    ጥያቄው ሁሌም ስል ዝሙት ና ዚና ነው ያረብ ምናይነት ዘመን ነው ያለነው ጌታዬ ዝሙት የሰራቹ ሰውች ደጋግማቹ አትጠይቁ ኡስታዝ ከላይ ስለ ዚና ና ስል ዝሙት ወዘተ የውኑት ያብራረበት ቭድዮ አለ ገብታቹ አዳምጡ ላ ኢላሀ ኢላ አተ

    • @sofiya6409
      @sofiya6409 2 роки тому

      በጣም ያስፈራል

    • @rabiahussin7312
      @rabiahussin7312 2 роки тому +3

      ግን ይቅርታ ዘምንን የምንሳደብ ሰወች ተጠንቀቁ አላሁ ተአላ ቀንንም ሆነ ዘመንን እኔነኝ የምቀይረው ብሎናል ስለዚህ እንቆጠብ ያአደም ልጅ ጊዜን ይሳደባል እያለ ተናግሯል ምን ይመስላችኋል አትሳደቡ እያለ ነው እና ራሳችን ሰወች ነብሳችንን የምንጎዳው።

    • @medina5508
      @medina5508 Рік тому

      አሰለማለኩም ወራህመቱላ ወበረካ ቱ ዉዝታዝን ቁጥር ላኩልኝ ጥያቂ ለመጠየቅነበር

  • @bibilabi2862
    @bibilabi2862 2 роки тому +4

    በባልሺ ላይ ትማግጫለሺ ያውም በተከበረው ውር አላህን አፈሪም ይህን እደመልካም ሥራ ታወርያለሺ ዘልዛላ ምችክ ይድፍሺ

  • @hrhjdh8054
    @hrhjdh8054 2 роки тому +2

    አሰላሙ አሊኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የጀማአተልኸይር እደትናች ውዶቸ ሁላችንንም ከመጥፎነገር አላህ ይጠብቀን ያረብ ለሁሉም ዱዓ አረጉላቸው

  • @ኡሚመርወንብንትመሀመድ

    የአለህ አለህ ከመትፎ ነገር ሁለ ይጠብቀን

  • @lubabah2024
    @lubabah2024 2 роки тому +2

    አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ ውድ የሀገሬልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሱበሀንአላህ እዳው በየቤቱ ስንትጉድአለ ብቻ አላህ ልቦናይስጠንኡስታዝ ጀዛኩምላህ ኸይርን

  • @hayatshifaw2923
    @hayatshifaw2923 2 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክላ ኸይር ኡስታዝ ሱባሀን አላህ አረ ሰቶች ወደየት እየሀደን ነዉ አላህን ፍሩ

  • @semiraseid4588
    @semiraseid4588 2 роки тому +1

    _ጀዛ ከሏህ ኡስታዝ አሏህ ይጠብቀን የአሏህ_

  • @foziyamuhammed9001
    @foziyamuhammed9001 2 роки тому +6

    ላኢላሀ ኢለላህ ምን አሳፋሪይ ግዜ ጣለን በዚህ ዘመን ዚና ላይ የሚወድቅ ስው ያለ አይመስለኝም ነበር አንድ ሴት ልታገባ ያስበችውን ወንድ ከማውራት ብዛት ሀራም ላይ ወደኩ ብትል እኳ ስሜት አሳሳተ እንበል አንድ ሴት ባል እያላት ሲጀመር ሌላ ወንድ ለምን ተቀራርባ እኛ ሴቶች ባላችን አይደለም በሀራም ሲወሳልት ሀላል እኳ ሌላ ላግባ ቢል ከኔ ጀምሮ ማንኛችንም አንፍቅድም እደት አንድ ሴት የምትወደው ባል እያለ እሌላ ወንድ ጋር ይማገጣል ያረቢይ አላህ ይጠብቀን

  • @fafi6898
    @fafi6898 2 роки тому +1

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ልቦና ይስጠን አይደለም በትዳር ያለ ትዳር ለምን ይህ ሁሉ ኸሆነስ ትዳር ውስጥ ለምን ይደባበቃሉ

  • @Lሉሉነኝወሎየዋ
    @Lሉሉነኝወሎየዋ 2 роки тому +6

    ሱብሀነ አላህ አጅብ ነው ወሏሂ
    ዝሙት በጣም ተስፋፋ በዛም ስሄድ ስለ ዝሙት በዚህም ስሄድ ስለዝሙት
    ምናለ ሀራም መሆኑን እያወቃችሁ ባትዳፈሩት አኡዙቢላህ

  • @ኦኽቲቁጥብሁኒዉድትሆኒለሸ

    ለካ የባሠ አለ ወላሂ ሴቶይ አረአላህን እንፈራ ምነዉ መጃጃሉን በዛ ያረብ ፈዲያይሥጠን

  • @sarahussan5856
    @sarahussan5856 2 роки тому +1

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሱብሀነላ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ጭራሽ ከባሌ ውጭ ዝሙት ሰራሁ ተብሎ ማውራት አላህ ይጠብቀን መጨረሻችን አላህ ያሳምርልን ጀዛከላ ኸይር ኡስታዝ

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 2 роки тому +5

    🌸ውድ የሆነች ምክር🌸
    💎እናታችን አዒሻ ረዲየ አላሁ ዓንሀ እንዲት ትላለች፦
    ➻እናንተ ምዕመናን እንስቶች ሆይ ከእናንተ እንዳችሁ የሆነን ኃጢያት የሰራ እንደሆን አደራ ያንን ለሰው አይናገር ፡ነገር ግን አላህን ምህረት ይጠይቅ ወደሱም ንስሓ በማድረግ ይመለስ።
    📚مكارم الأخلاق للخرائطي ص (503)

  • @fotemafotema6578
    @fotemafotema6578 2 роки тому +1

    ባአላህ የኡስታዝን ቁጥር የምታውቁ ካላችኩ ፃፉልኝ በዚክ

  • @hassenabagibee371
    @hassenabagibee371 2 роки тому +1

    ምናባቷ ዚና ሰርታ ሁለት ወር መጾም አለብኝ ትላለች እሷን አንቆ መግደል ነበር

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 2 роки тому

    ሡበሀን አላህ እሥኪ ከሸይጣን ቦታ በተለይ ከዚና ዋ እንጠቀቅ ገና ፈተዋ እጠይቃለሁ ተብሎ ሆሞ ተብሎ አይሠራ ክልክል እደሆነ እየታወቀ
    እሥኪ ሁሉንም ሤቶች አታሺኮርሙሙን

  • @ማሜፍቅርየወሎልጅ
    @ማሜፍቅርየወሎልጅ 2 роки тому +6

    መገን እኔ ታዳ ምን አይነት ሴት ጋርነው ትዳር የሚያዘው ሱብሐነክ ያረቢ

    • @semiraseid4588
      @semiraseid4588 2 роки тому +2

      ሳሊህ ከሆክ አሏህ ሷሊህ ይወፍቅሀል አንተ ብቻ ታማኝና እውነተኛ ሁን ሌላውን ለአሏህ ተወው

    • @زهراءبنتبابا
      @زهراءبنتبابا 2 роки тому

      @@semiraseid4588
      👍👍👍👍صح

    • @sofiya6409
      @sofiya6409 2 роки тому

      @@semiraseid4588 ትክክል ጥሩወች የጥሩወች ናቸው

    • @sofiya6409
      @sofiya6409 2 роки тому

      ጥሩወቹ ወንዶች ለጥሩወቹ ሴቶች ጥሩወቹ ሴቶች ደግሞ ለጥሩወች ወንዶች ናቸው ስለዚህ አብሽር

    • @ማሜፍቅርየወሎልጅ
      @ማሜፍቅርየወሎልጅ 2 роки тому +2

      @@semiraseid4588 አረ ወላሂ እኔ ታማኝ የምሆነው ለራሴ ስልነው ወላሂ ግን ችግሩ ሁሉ ሰው እንዳንደሰው አይሆን አላህ ይስቱር በስ ዋኔ በራሁ ለነብሴ

  • @utgj2354
    @utgj2354 2 роки тому

    ወአለይ ኩምእሰላም ወራህመቱ ላሂ ወበረ ካትሁ ጀዛ ከላህ ኸይረ ኡስታዝ አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @naseemanoori
    @naseemanoori Рік тому

    ወአለይኩመሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱህ ጥየቄ አለኝ ኡስተዝ እኔና በለቤቴ ስንጋባ ቤተሰብ አየቁም አክስትሽ ቤትድረስ ነይብሎኝናው ሄጄ እዞኝ ሸሪሀ ፍርድቤት የሄደው ከጋደኞቹጋራ ስለተውሂድ ብዙም አልገበኝምነበር እኔም እሺ አልኩት አሁን የኔ ነረኩት ጥፈት ተሰመኝ አበቴ እስከውን ልጁን አዮደውም ለኔ ሲልነው ዝም የለው። በመጨረሸ ፈልገሽኝናው።የመጠሺው።አለኝ እንዴት ይተየል ስንጠለ ሁሌም እደዘ ይለኛል ?

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ሸ6ጠ


    ትዋ
    ሥወዲ በርቱ👍👍👍

  • @r6168
    @r6168 2 роки тому

    አላሕዩስትር ን እጂ አብዛሐኛውን ዝሙተኛ ነው የበዛው በተለይ ሐገራችንላይ

  • @ዜድነኝየወልድያዋ
    @ዜድነኝየወልድያዋ 2 роки тому +1

    እንዴት ነው እማይቻለው በአማርኛ ዱአ ማድርግ ኡስታዝና እኔ ስለገባኝ ነው ሶላት ላይ አይቻልም የተባለው ስፉ አድርገህ አስርዳን

    • @اللهاكبر-ز3ز8ن
      @اللهاكبر-ز3ز8ن 2 роки тому +1

      አወ እህቴ እሱኮን ለኔም ጥያቄ ነው ዱዓ በማንኛውም ቆአንቆ ማርግ እንደሚቻል ነበር እማውቀው

  • @bint4181
    @bint4181 2 роки тому +3

    እንደት ነው በአማረኛ ዱአ ማድረግ የማይቻለው⁉️ግዳጂበአረበኛ መሆን አለበት ጠያቂው ይመለስልን

    • @selwayoutube279
      @selwayoutube279 2 роки тому

      Solte weste new yalwe ehity betrfe Allahu Alme

    • @zehara140
      @zehara140 2 роки тому +3

      አረበኛ ካላወቀ በፈለገው ቋንቋ ዱአ ማድረግ ይችላል , አላሕ ብሔር ቋንቋ , ቀይና ጥቁር አይመርጥም ሙስሊም ከሆነ ከሆነች አላሕ የልባችንን ያውቃል ። በአረበኛ ቢሆን ይመረጣል አረበኛ የማይችል ከሆነ ዱአ የሚያደርገው ወንድም ወይም እሕት በሚያውቀው ቋንቋ ችግር የለውም ።

    • @bint4181
      @bint4181 2 роки тому +1

      @@zehara140 ትክክል ብዙ ኡስታዞች. ስው በፈለገው ቋንቋ ዱአ ማድረግ ይቻላል ብለዋ እና ልክነሺ ኡስታዙ ምን እዳለ አዳምጭው በአማርኛ ዱአ ማድረግ አይቻልም ነው ያለው

  • @makiymohammed2866
    @makiymohammed2866 2 роки тому

    ያአላህ፣ወጄላችን በዝቷልና አተምው ይቅረ በለን ፣ዘመኑ ከባድ ነው

  • @لاحولولاقوةإلابالله-ح1م

    ሱብሀናሏህ ያረሀብ እደዚህ ከምሆን ባተ እጠበቃለሁ ያረሀብ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    እስኪ ውዶች የኡስታዝን ስልክ ካላችው ስጡኝ ወይም የሡ ተማሪ የሆናችው እህቶች የደርስ ግሩፕ ካላችው አስገቡኝ ከኮመንቴ ስር ፃፉልኝ አናግራችዋለው

  • @romiroro176
    @romiroro176 Рік тому

    ኧረ ሴቶች በተለይ ያገባችሁና ሰትፈቱ ደግሞ ወንዱን ጥፋተኛ ምታረጉት ነገር የወሲብ ጥማታችሁን በልክ አርጉት

  • @Rነኚየወሎዋ
    @Rነኚየወሎዋ 2 роки тому

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡሥታዜ

  • @ኤስላምነውሂወቴ7375
    @ኤስላምነውሂወቴ7375 2 роки тому

    አላህ ይጠብቀን ከመጥፎ ነገር

  • @إنشاءاللهٱُمفوزان

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ያጀመአ እስኪ የኡስታዝን ቁጥር ሥጡኝ ባርከላሁ ፊኩም ፋተዋ ልጠይቅ

  • @aminakebede3225
    @aminakebede3225 2 роки тому +4

    የባስ አለው አገርክን አትልቀቅ አለኝ

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 роки тому

    አዑዙቢላህ እንዴት ባል እያለኚ ሌላ እፈልጋለሁ ያሣቲር አላህ ይዘንልን

  • @ሂጃቤነውክብሬ
    @ሂጃቤነውክብሬ 2 роки тому

    ጅዛኩሙላህ ኽይር ኡስታዝ

  • @ማንእደናት-መ1ጰ
    @ማንእደናት-መ1ጰ 2 роки тому

    ማሻላህ አድህ ያለም ወንድ አለ ለሴት ልጅ ከብር ያለው የኔቢሆን ወላሂ በስለት ያርደኛል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @AaAa-nt4yq
      @AaAa-nt4yq 2 роки тому +1

      መች ሰምቶ

    • @khaybarmurad6973
      @khaybarmurad6973 2 роки тому

      ደካማ ወንድ ነው ሚስቱ ስትወሰልት ዝም የሚል ወንድ '';ደዩስ'' ነው!!!!

  • @toybaomer5054
    @toybaomer5054 2 роки тому +1

    እኔ ባል ሳላገባ በፊት እሱን ሶላት እሚሰግዲ ስጠይቀዉ ወላሂ እሰግዳለሁ አለኚ ግን አይሰግዲም ደሞም ጫት ተቅማለህ እዴ ስለዉ ወላሂ አልቅምም አለ ከዛ እሺ ብየ እግባሁት እሱ ሶላትም አይሰግዲም ጫትም ይቅማል ከዛ እኔ አልፈልግም አልኩኚ እዴት ይታየል

    • @Aliftube1
      @Aliftube1  2 роки тому

      ሶላቱንም እድሰግድ ንገሪው ጫቱንም እድተው መጀመሪያ ምከሪው

    • @toybaomer5054
      @toybaomer5054 2 роки тому +1

      @@Aliftube1 አይሰግዲም ጫቱኖም እኔን ትዴብቆ ይቅማል ከዛ እቤትዉስጥ ሁሉንም እኔነኚ እማሞላዉ ከዛም አልፈልግም ብየ ወጣሁ በሸሪፍርዲቤት እሱም ቀረቦ ፈታኚ ከዛ አሁን ሌላባል ታገባሺ ቤትሺነዉ እማቃጥለዉ ይለኛል ምን ማረግይሻለኛል

    • @Aliftube1
      @Aliftube1  2 роки тому

      @@toybaomer5054 በቴሌግራም ነይ የፈተዋ ቁጥረ እሰጥሻለሁ

  • @ekramekram6901
    @ekramekram6901 2 роки тому +1

    ያረብ አንተየአዛኞች ሁሉአዛኝ አንተጠብቀን በራመትህበዝነትህ

  • @Rahma-cp1xr
    @Rahma-cp1xr 2 роки тому

    ላሆለዉላ ቆእተላቢላህ ምን አይነት ጉድ ነዉ አላህ ይዘንልን ይሠትረን ይጠብቀን ያረብ

  • @asmaamahmoud1496
    @asmaamahmoud1496 2 роки тому +1

    በአማርኛ ዱኣ የሚለዉ ለይ አልገባኝም ግልዕ ብተደርጉል BarakAllahu fikum

    • @nejatumuayub6232
      @nejatumuayub6232 2 роки тому

      እኔም ግልፅ አልሆነልኛም ቋንቋችንን የፈጠረልን ጌታችን አላህ ሱብሃነሁ ወተአላ ነው እኔ ዱዓ እማደርገው አላህ በሰጠኝ ቌንቋዬ ነው አረብኛ እልችልም አላህ ዱአችንን ይቀበለናል ኢንሿ አሏህ

    • @سبحنالله-و3م
      @سبحنالله-و3م 2 роки тому

      ሶላትውስጥሁናችሁእኮነውያለው ይህማለትደሞ ከሶላትውጭበአማረኛዱአማድርግአይቻልም ማለትእዳላደለ ግልፅነው።ወሏሁአእለም

  • @arabiarabi8795
    @arabiarabi8795 2 роки тому +2

    ገን ሙሠለም ነቸሁ እምጠይቁት ሴቶቸ🤫

  • @maramesubahaneallahe1385
    @maramesubahaneallahe1385 6 місяців тому

    አላህ ይጠብቀን ያረብ!!

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ🎉እኔ የታዘብኩት አብዘሀኞቹ ሴቶች የአባታችን አለመስገድ አያሳስበንም ለኒካዉ ዉክልና ደምንጨነቀዉ ለምን ነገ በጀሀነብ ለሚገባዉ አባታችን አንጨነቅም ለምን አናስተምራቸዉም የኛ ህዝብ ላኢላሀኢለሏህ ባልን ብቻ ጀነት እገባል ነዉ ሚሉት እኛ ሽርክ የምንለዉን ሽርክ መሆኑን በቅጡ አያቁም አላህ ሙስተአን

  • @fathmafathima5015
    @fathmafathima5015 2 роки тому +1

    😥😥😥😥😥የአላህ እእእ

  • @r6168
    @r6168 2 роки тому

    እያወቁ እያጠፉ ያዙኝ ልቀቁኝ ምዲነው ሖ ልብእንግዛእጂ

  • @ዜድወሎየዋ-ደ2ወ
    @ዜድወሎየዋ-ደ2ወ 2 роки тому

    ያአላህ ያከሪም አተው መልስን

  • @ሉቤወለየዋይቱብ
    @ሉቤወለየዋይቱብ 2 роки тому +1

    ሠላም ሠላም ውድ እና የተከበራቸሁ ያገሬ ልጂቸ በያላቸሁበት ስላም ፍቅር አይለያቸሁ እያልኩኝ አብረ ን እንደግ ቅርነት ለራስ ነው ሀገራቸንን ስላም ያርግልንን

  • @aabaac4245
    @aabaac4245 2 роки тому +2

    አሰላማለይኩም.ረህመቱላሂ.ወበረካቱ።ይቅርታ.ዉስታዝ.እንኳን.በሮመዳን.በተከበረዉ.ወር.ቀርቶ.በሌላ.ጊዜም.ቢሆን.አንዲት.የሙስሊም.ሴት.ኒካ.እያላት.ከሌላ.ወንድ.ጋር.ዜና.ከሰራች.በሸሪያችን.ቁረአን.ላይ.አላህ.ያወረደዉ.መሬት.ተቆፍሮ./ወይም.ጉድጓድ.ዉስጥ.እስከ.አንገትዋ.ድረስ.ተቀብራ.በድንጋይ./በጠጠር/እየተወረወረባት.እንድትገደል.ነዉ።

    • @rewdakemal3478
      @rewdakemal3478 2 роки тому

      አሏህ ይጠብቀን ሠዉእንደው ቀለል አረገው ዝሙት

  • @AaAa-mo3fx
    @AaAa-mo3fx 2 роки тому

    አላህ ይጠብቀን

  • @marifamametube2
    @marifamametube2 2 роки тому

    ሶላት ላይ በአማረኛ ዱአ ማድረግ አይቻልም ሲሎ ኡስታዝ በሱጁድም ላይ ማድረግ አይቻልም ማለት ነዉ?

  • @badrudin7674
    @badrudin7674 5 місяців тому

    የአረብ ሀገር ትዳር ከዝ አያልፊም 🤔🤔🤔

  • @nuryeyimam6246
    @nuryeyimam6246 2 роки тому +2

    ወዓለይኩሙሰላም
    ወረህመቱሏሂ
    ወበረካቱህ

  • @ummuluiatika4129
    @ummuluiatika4129 2 роки тому

    Ustaz b allah kutrchihun lakulag tiyake aleg

  • @badrudin7674
    @badrudin7674 5 місяців тому

    የአረብ ሀገር ትዳር ከዝ አያልፊም 🤔🤔🤔🤔

  • @meryam800
    @meryam800 2 роки тому

    አሰላም ዋለይኩም ያጀማአ ቁርአን ጉሩብ እሚያቅ ካለ አስገቡኝ

  • @fatumaomrem8491
    @fatumaomrem8491 2 роки тому +1

    Yarabe zandero allah..yetabekan emayesama yalam allahewa adarahen

  • @ልጀእወድሻለሁ
    @ልጀእወድሻለሁ 2 роки тому

    ባል ካለሺ ምን አልከሠከሠሺ ኤጭ

  • @mohammedhussen1551
    @mohammedhussen1551 2 роки тому +1

    ያሳታር እስቱር ኡዩበና

    • @mmohammed9998
      @mmohammed9998 2 роки тому

      አሚን እሱ ከሠተረው ውጭ ሁሉም ውርደትላይ ነው የአላህ አታሳስተንንንን

    • @fanouseayela7005
      @fanouseayela7005 Рік тому

      አሚንንን ያርብብብብ

  • @Rነኚየወሎዋ
    @Rነኚየወሎዋ 2 роки тому

    ሡበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ለሀውላውላ ቁወተኢላብላ

  • @የወራቤይአንዋርመሀመድአዳ

    ሱብሃን አለህ ።ለእሏሃ እለለህ።ሚንቢለነው ሚጠይቃው? እሷ እኮ ታቀጥቅጣ መገዳል አለበት።ለፊርድ እጁዋን ትስጥ።

  • @Tነኝየኡሚልጅየረሱልወዳጅ

    ሀይድ ላይ ሆኘ ቁሩአን እቀራለሁ በጨርቅ ይዠ ግን እየቀራሁ ስገልጥ በጣቴ ነካሁት ሳላስበዉ እደት ይታያል
    እዳልተወ ዉ በጉሩብ ስለሆነ የምቀራዉ ያልፈኛል
    ቁሩአን ስንቀራ ጎደኞቸ ሲበልጡኝ እቀናለሁ ንፍቅና ይሆንብኛል ? እዳቋርጡ ግን አልፈልግም ቶሎ ብየ እቀድማቸዋለሁ አማና መልሱልኝ ጀዛኩሙላህ ኸይር

    • @meryam800
      @meryam800 2 роки тому

      ውዴ ጉሩብ ካለሽ አስገቢኝ

    • @Tነኝየኡሚልጅየረሱልወዳጅ
      @Tነኝየኡሚልጅየረሱልወዳጅ 2 роки тому

      @@meryam800 በየት ላስገባሽ ሀያቲ

    • @negnyahubi
      @negnyahubi 2 роки тому

      ሀይድ ላይ ሁነሽ በስተት ከሆነ ችግር የለውም ሲቀጥል የመቅናቱ ደግሞ ሱና ነው አላሁ አእለም

    • @meryam800
      @meryam800 2 роки тому

      ቁጥሬን እልክልሻለሁ ውዴ

  • @AbduSelam-x5n
    @AbduSelam-x5n 2 місяці тому

    ላሀውለውላወላቁወተ እላቢላህአላህይጠብቀን

  • @zinetassenzinetassen2432
    @zinetassenzinetassen2432 2 роки тому

    Subhan Alllah Mn Ayinwt Gud Neshi Balshi Eyale Mn Alkesekeseshi Kezina Enditrki Adelde Yagwbashiw

  • @kikahumed2392
    @kikahumed2392 2 роки тому

    ሱብሀን አላህ አላህ ይስቱር

  • @ነኢመትወሎዬዋ
    @ነኢመትወሎዬዋ 2 роки тому +1

    አላህ ይስተር ና በስ

  • @ujjg1785
    @ujjg1785 2 роки тому

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @sadiyaamuhammad5228
    @sadiyaamuhammad5228 2 роки тому

    አላህይጨምርልህ

  • @ፀይሟነኝየመርሳዋ
    @ፀይሟነኝየመርሳዋ 2 роки тому

    አረ አሏህ ይጠብቀን ቢያንሰ አሏህን አንፈራ በባል ላይ የአሏህ አንተ ጠብቀኝ
    አይ ሴት ሰንባል

  • @ተወከልቱአላህ-ቨ1ቨ
    @ተወከልቱአላህ-ቨ1ቨ 2 роки тому

    ያአላህአላህይጠብቀን

  • @queenfatoma2554
    @queenfatoma2554 2 роки тому

    አህለን ኡሥታዝ

  • @hawaabdu2673
    @hawaabdu2673 2 роки тому

    ጀዛህላህይርን

  • @utru9082
    @utru9082 2 роки тому

    አሰላሙዋአሌኩምወራህመቱላሂወበረካቱ ጀዛከላከይርን

  • @تاراالبتي
    @تاراالبتي 2 роки тому

    አድውድማችን።ያመቱንንምእሮመዳን፡ያሁኑነንእርመዳንአልፃምም፡እጎዳናላይሆኖ፡ምዲንውየሜርገውአሁን

  • @dghggg7682
    @dghggg7682 2 роки тому

    አሰላምአይከምሰላምነው
    እኔባሌ ሰተጋባን 2አምት ሆኖናል ግን አድቀንምአላገኝሁት ተፋታአን ሀቂንሰጠኝመምልስእይቻላል እሴትነግርኝ

    • @Aliftube1
      @Aliftube1  2 роки тому +1

      ሳትገናኙ ከሆነ የተፍታቹሁት ረጀአቱ ሳይሆን ማለት ያለበት ከፈለጋቹህ እደ አድስ ኒካህ ነው ማሰር ያለባቹህ

    • @dghggg7682
      @dghggg7682 2 роки тому

      @@Aliftube1 ሽኩራአን ጀዛኪላህኬር

  • @መክያቢንትኡመር
    @መክያቢንትኡመር 2 роки тому

    እዉስታዚ ጥያቄ አለኝ
    እዳታልፈኝ
    አድት ሴት ባሎ ቤት ገብታ በሆላ ኔካዉ ቢታሰር።
    ኔካዉ ይበቃል። ወይስ እደገናመታሰር አለበት።
    ከብዙ አመት በሆላ።
    እዳታልፊኝ። ያሸክ ?????

    • @ፈራህ
      @ፈራህ 2 роки тому +1

      ግንኙነት ካደረገች ኒካሁ ባጢል ነዉ መጀመሪያ ተዉበት ከዛ 3 ሀይድ አይታ ከዛ እንደ አድስ ማሰር ነዉ

  • @hayatabdeulah6978
    @hayatabdeulah6978 2 роки тому +1

    ያአላህህ እስትርና ያረብ

  • @badrudin7674
    @badrudin7674 5 місяців тому

    የአረብ ሀገር ትዳር ከዝ አያልፊም 🤔🤔🤔🤔 4:58

  • @ጦይባነኝዉለየዋ
    @ጦይባነኝዉለየዋ 12 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 2 роки тому

    ሀራም መሆኑን እያወቁ ዝሙት ይሰሩና ይህንን የጀዘበ ህሊናቸውን ለማታለል ፈትዋ እንጠይቃለን ይላሉ በረመዳን ዝሙት ከቴም ባሉ እያለ አኡዙቢላህ ሀስቢላህ

  • @rewdakemal3478
    @rewdakemal3478 2 роки тому +2

    ዋአለይኩም አሠላም ወራህመቱሏሒ ወበረካቱ

  • @ሂወቴባንተአለመለመች

    አሏህ ይዘንልን

  • @ሂወቴባንተአለመለመች

    ሡበሀን አሏህ

  • @እማዬናፈቅሺኚ
    @እማዬናፈቅሺኚ 2 роки тому +5

    ወጠይባቱ ወጠይቢን ብሎል አሏህ ሱበሀነሁ ተአላ ስለዚህ አብሺሩ እናተ በአላህላይብቻጥኑ እኔ ልገረቺሁ የመጀመሪያዉ ባሌ አላህንየማይፈራነበረ ከገዛዘመዱጋ ይባልጉነበር እዛዉእቤቴ ውስጥ ግንእኔ ወላሂ ውስጤይሸክካቸዉነበረ ከዛአረገዝኩ ባጋጣሚ ተዛተጣላን ለሶብሎእኔን ፈታኚ አልሀምዱሊላህ በጣም ተጓዳሁልጀንለብቻዬ ወለድኩ አሳደኩ ግንአላህንእለምነዉነበረ አላህምለብቻዬ አልተወኚም አልሀምዱሊላህ ካራትአመትቡሀላ አላህ መልካምሰዉ ወደሂወቴላከልኚ ምጥዋቅነዉ አላህንይፈራል እኔምስለተጎዳሁ ለግዜዉእቢአልኩኚ ከዛ አላህብሎ እሺአልኩተጋባን ተሸፍኚ አልነበርኩም መከረኚ ሀድስቁረአን አስለመደኚ ድኔንበደብአሳወቀኚ ሙተነቂብሆኩኚ አላህካሠኚ መልካባል አሁንነብሰጡርነኚ አልሀምዱሊላህሱመአልሀምዱሊላ ስለዚህእናተብቻመልካምሁኑ አላህወደናተመልካምንነገርይልክላቺኋል የኔሂወትበትንሸሹም ብነግራቺሁእድህነበረ እናአብሺሩ🌹🌹🌹

    • @zoherasa5698
      @zoherasa5698 2 роки тому +1

      የኔእህት እደት ከዘሠዱጋር እደ በኛ ሀገር አይደረግም ማለት አረቦች መጋባትም መፍቀርም ይችላሉ እደባህላቸዉ እኛግን ባህላችን አደለም ከኛ እየቀረ ነዉጅኮ አላህ የለመነዉን ይሠጠናል እናም እህቴ በጣም ጎበዝ ታጋሺሤት ነሺ አላህ ዲነኛ ዲነኛልጅ ይሥጥሺ

    • @እማዬናፈቅሺኚ
      @እማዬናፈቅሺኚ 2 роки тому

      @@zoherasa5698 አሚን የኔህት

    • @zoherasa5698
      @zoherasa5698 2 роки тому

      @@እማዬናፈቅሺኚ ወላሂ እኔም ዘመደ ያሥቸግረኝ ነበር ማለት ብዙ ሠወች ይወዱታል ግን እሡከኔጋ አያያዘዉ እሠድበዋለሁ አይሠማም እናመጨረሻዉን ሥደት መጣሁ በቃ በተደዋወልን ቁጥር እደዘመድ አያወራኝም ምን ትመክሪኛለሽ ማለት ዝብለሺ አዉሪኝ ይለኛል እኔደም አልፈልግም እንኳን ዘሠደን ማንምጋር አላወራ ላላማ ነዉ ያጣሁት አላማየን እሥካሟላ እናም በቃ ሊሠማ አልቻለም

    • @እማዬናፈቅሺኚ
      @እማዬናፈቅሺኚ 2 роки тому

      @@zoherasa5698 ሀቢቢቲ ዝበይዉ እና የራስሺን ሂወትምሬ ዘምድናዉስጥ አትግቢ ቤተሠብምአይፈቅድልሺም ልጁደሞ ገዘብሺንጁአቺን አይፈልግም ተሞላሤት ለምንዘመዱንመረጠ ልቢሺንበዝምድናጁ በደዚህአታመላክቺዉ የኔምክርይሄነዉ ዉዴ፣፣

    • @zoherasa5698
      @zoherasa5698 2 роки тому

      ገዘብአደለም እዛ እያለሁ እራሡ በቃ ደሞኔ ማንምጋር አላወራ እሄን በደብ ያቃል አተእደተላቅ ወንድም ሁነህ መምከርን ይመሥል አተ እደት ብየ ብቻ ብዙ ነገር እለዋለሁ አይሠማም አልችልም ይለኛል ሢደዉልደም ቢዚ ሢለዉ ሥልኩ ምንጋር እያወራሺነዉ ይለኛል ወላሂ እደ ምናገባህ እለዋለሁ

  • @ሀዋአህመድየጃማደጎሎ

    መሻአላህኡስታዝ