አለማቀፋዊው ሙዚቀኛ ዮሐንስ ጦና!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 25

  • @wondesontenu297
    @wondesontenu297 5 місяців тому

    Bass killer .Jhon I wish always best your are great & legend bass palyer.

  • @AdmassuAbate
    @AdmassuAbate Рік тому

    ምርጥ እና ጀግና የኢትዮጵያ ልጆች ኢትዮጵያን ዓለም አደባባይ እያኮሩን ነዉ በርታ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤እንወዳሃለን

  • @eyasuisrael1368
    @eyasuisrael1368 Рік тому +3

    I am proud of you my brother Johnny!! I have seen your journey in life since childhood and the sacrifices you paid, well it paid off big time!! You made your country proud. May God bless you with more.

  • @henokr.g.6215
    @henokr.g.6215 Рік тому +3

    ግሩም ዝግጅት፣ ድንቅ አጠያየቅና ምርጥ የምስክር ስብስብ። ጆኒን የሚመጥን አቀራረብ ስላደረሽን ምስጋና ይገባሻል ለምለሚቷ!

  • @devobass
    @devobass Рік тому +4

    Johnny one of the inspiration❤

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 Рік тому +2

    I'm so glad you mentioned the great getachew mekurya wow

  • @kamuzukassa7672
    @kamuzukassa7672 Рік тому +3

    You are amazing yohannes 🙌🏻

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Рік тому +1

    a great and talented Musician. proud of him !!

  • @aschalewteshome6155
    @aschalewteshome6155 Місяць тому

    Proud of you Jhonney Tona !!

  • @ermiasteshome2009
    @ermiasteshome2009 Рік тому +2

    Best of luck to our best musician🙏🙏🙏

  • @nahijer
    @nahijer Рік тому +1

    he is a treasure, he deserves a lot more.

  • @EthioNetChannel
    @EthioNetChannel Рік тому +4

    የጦና ልጆች በትምህርቱም ፣ በሱም፣ በሙዚቃውም ኢትዮጵያ ውስጥ መሪዎች ናቸው

    • @tsigearaya4565
      @tsigearaya4565 Рік тому

      ወላጆቹ የኖሩለትና ያገለገሉትን አምላክ ትቶ ለአለም መገበር ዋጋቢስነት ነውና አምናለሁ በንስሀ ወደ እየሱስ እንደሚመለስ።

  • @henokdebekulu5329
    @henokdebekulu5329 Рік тому

    The greatest of all time.

  • @nelson_tamirat
    @nelson_tamirat Рік тому +3

    ከሄኖክ ቀጥሎ ማደንቀዉ ቤዚስት ነዉ❤❤

  • @addmercy1274
    @addmercy1274 Рік тому +2

    የቤተክርስቲያን ልጆች ሁሌም አንደኛ ናቸው

    • @tsigearaya4565
      @tsigearaya4565 Рік тому

      በምንድነው አንደኝነታቸው??
      ቤተክርስቲያንን እና የእየሱስን ደም ረግጠው የአለምን ወረትና ዝና ፈልገው ስለሄድ ነው??
      ይህ ይሚኮራበት ድርጊት ሳይሆን ሊታሰብበትና ወጣቶቻችን በአለም ስበት ተወስደው የስጋና የነፍስ ኣምሮታቸውን ተከትለው ነገር ግን መንፈሳዊ ህይወታቸውን ጥለው በኣለም ዝነኛ ቢሆኑ ምን ዋጋ አለው??
      በአለም ላይ እጅግ ዝነኛ የተባሉትን ሙዚቀኛ እና ዘፋኞች አብዛኞቹ የምድራዊ ህይወታቸው መጨረሻ በጣም አሳዛኝና አሟሟታቸውም ዘግናኝ ነው። ይህንን ደግሞ ለመረዳት ሩቅ መሄድ አያስፈልግም ኤልያስ መልካና እና መሰል ጓደኞቹን መመልከት በቂ ነው። አለም እንደሸንኮራአገዳ ምጥጣ ትተፋቸዋለች። የሚሻለው በንስሀ ወደሞተልንን እና ወደ አዳነን እየሱስ ክርስቶስ መመለስ ነው።
      የገረመኝ ነገር የዚህ ልጅ እናት ድሮስ ሙዚቃ ት/ ቤት ልግባ ሲላት መቼም እግዚአብሔርን ለማገልገል ነው ብላ ነው፡ ነገር ግን አሁንም በኩራት ስለልጇ የሙዚቃ ህይወት ስኬት በኩራት ስትመስክር የቀድሞውን አገልግሎቷን አሳነስብኝ።

  • @araedombahram4150
    @araedombahram4150 Рік тому +1

    እግዚኣብሔር ይሀን ጥበብ የሰጠህ ለእግዚኣብሄር ልታገለግል ነው እንጂ ላለም ኣይደለም ወንድሜ

  • @teddyamde
    @teddyamde 9 місяців тому

    good

  • @esaysaredo-pu5rq
    @esaysaredo-pu5rq Рік тому

    Respect Nege

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers Рік тому

    Keep goin

  • @Btybe
    @Btybe 9 місяців тому

    The new style should be called Ethio jazz

  • @Ethio_star
    @Ethio_star Рік тому +1

    የዘማሪ አስቴር ተፈራ ልጅ ጆኒ ድንቅ ችሎታ ያለው ያልተነገረለትልጅ ነው

    • @tsigearaya4565
      @tsigearaya4565 Рік тому

      ምን ዋጋ ኣለው የአገልጋይ ልጅ እግዚአብሔር የሰጠውን ስጦታ ለአለም ሲያጥን። አለምን ዝናዋ ጠፊ ነው።