Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንኳንም የጎጃም ልጅ ነኝ
በርታ ወንድማለም ቆንጅ ስራ ነው
እጅግ እጅግ በብስለት የተሰራ ግጥም እና ዜማ የተሰራ ስራ ነው።ብዙ ምክር ያለበት ስራ ነው በአልበም እንጠብቅሐለን በርታልን ሁሌም በኪነ - ጥበብ ከጎናችን ስለሆንህ እጅግ እጅግ እናመሰግናለን በርታለን!!!
እንዳለዉ ጥሩ ስራ ነዉ እየሰራህ ያለህ በርታ
ትችላለህ ወንድሜ👏👏👏
ቁርስ ሰዓት 2 ጊዜ አዳመጥኩትምሳ ሰዓት 2 ጊዜ አዳመጥኩትራት ላይ ከ 20 ጊዜ በላይ አዳመጥኩት❤
Much love my brother please More more more more More betam yabatwochachen menfes gena tenesto more yewetal betam new madameth malack more yaswetah abo
🥰🥰🥰🥰በናትህ ቤዙን አስተካክለው እና እንደ ገና አውጣው ድምፅህ የዳኝ አይነት ፓውር ስላለው አሪፍ ነው
በርታልኝ ጀግናዬ ዋውውው
እንዳለው ጀግና ነህ። እየመጣ ያለ የጎጃም ኮከብ ስኬትህን ለማየት እጓጓለሁ። ሚድያ ላይ ቅረብ ስራዎችህን አስተዋውቅ። ወርቅ የሆነ ስራ ነው ወንድማለም።በርታልኝ ጀግናየ።
አቤት ድምፅ ያዝ ጎጃም
አንደኛ ነው በርታ ወንድሜ
Thank you my brother for ur hard work this is amazing well done 👍🏽
በርት ወንድም ምርጥ ነህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርታ ወድም
በጣም የመቻል በርታ
ዋው ቀጥልበት
እሰይ አማራዬ ወገኔ 🥰🥰🥰🥰🥰🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬ጀግኖችን በርችት ወገኔ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዋው እልልልልል አቤት ጀግኖቻችን ሲያምሩ ሁሉን አሟልቱ የሠጣቸው አማራየ በአንድነትና በፍቅር ወደ ፊት ❤❤❤❤
ዋዉ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አፈር ልሁንልህ ምርጥ ስራ ነው በርታ ወንድሜ
ምርጥ ስራ ነዉ የሀገሬ ልጅ በርታ 💙💙💙💙💙💙💙
ዋው ሚገርም ሙዚቃ በርታልን ወንድሜ
አይዞህ ወንድሜ በርታ ለመገናኘት ጊዜዉ ባይመችም አንድ ቀን እንገናኛለን ብዬ አሰባለሁ ። ሰልክህን ባገኝና ብናወራ ደሰ ይለኛል ብዙ ግጥሞች ሰላሉኝኝ ለማገዝ ፈቃደኛ ነኝ ወንድሜ ።
ቲክታኬ ላይ አለልህ ደውልልኝ
በርታ
waw, great work Bro.
ዋዉ ሚገርም ድምፅ ነዉ በርታ ወንድማችን
በርታ ወንድሜ አሪፍ ስራ ነው ወደ ህዝቡ የምታቀርበው
አሪፍ ስራ ነው በርታ ወንድማችን
ቆንጆ ስራ ነው፣ቅንብሩም ድንቅ ነው፣የቪዲዮ ጥራት ቢጨመርበት ደግሞ ዘፈኑ ላይ ሌላ ድምቀት ይፈጥር ነበር፣በተረፈ ተስፋህ ይታየኛል!
ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ
ዋውእድሜህን ያርዝመው።ዘርክን ያብዛልህ
በርታልኝ ቆንጆ ስራ ነው
ወንድሜ በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለህ!ሙዚቃው ሁለት መልዕክት አለው 1.የጎጃሟ ቆንጆ የማትሰለች ምን አይት ልጅ ነች፡፡ ቆንጆ የሚገኝበት ቦታ መሆኑል ለመግለፅ ነው2.ጎጃም ክፍለ ሃገር የጤፍ የማር የቅቤ የጠላ ሃገር መላነው ነይ መላ ፤ ከአሁን በፊት ሲዘፈን የቆየ የጎጃም ባህል የትውስታ ዘፈን ነው፡፡ባህሉን ወጉን ያለቀቀ በጣም ደስ የሚል ሙቂቃእንዳለው ምስሉ ላይ ሌላው ቢቀር የጎጃምን ወለላ ማር በለማየታችን ቅር ብሎናል? ቅቅቅ--- ይቅርታ እኔ ሰርፀ አይደለሁም
ወንድሜ ምርጥ ነው ❤❤❤❤
አማራውስጤነው
Endalkeye betam nafekehenalYegna JegenaKe Greeek, Europe
አንደኛ
በርታልኝ አበሳዬ
Wondim waww bertalgn
በርታ ወንድማችን ምርጥ ስራ ነው!
ጥሩ ነዉ
ውድ ወንድሜ ዋውውውው ያምራል
በጣም ያምራል በርታ❤
የሚገርም ችሎታና ኢነርጅ በርታ
ምርጥ ነው በርታልኝ ወንድሜ ❤❤❤❤❤
wow ምረጥ ሰራ ነው
እዳለ ወንድሜ በርታ ምርጥስራ ነው።
Good luck brother
💙💙💙💙🌴🌴🌴 በርታ ጀግናው 💪💪💪
በርታ❤❤❤❤❤❤
ዋዉዉዉዉዉ በጣም ደስ የሚል ነው በርታልኝ ወንድም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
wow berta
በርታ ጀግናች
በርታ እንዳለው፣ ጠንክር ገና ብዙ መስራት ምትችል ልጅ ነሕ። በተለይ ቅረርቶ ደግሞ ልዩ ስጦታህ ነው የድሮውን ሙዚቃ ከማውጣሕ ከ 2004 በፊት እንደወረደ ስታቅራራ ልዩ ነሕ። እናመሰግ ናለን በድጋሜ በርታ።
❤❤❤❤❤❤ምርጥ ነው በርታልኝ ወንድሜ
አይ፣ጐጃም፣ማኛ፣ጤፉንም፣ቆንጆውን፣ድምፃዊውንም፣የጀግኖች፣መፍለቂያ፣የሁሉም፣መገኛ፣ጐጃም፣
በርታልኝ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😂
በርታ ጀግናው እውነት በጣም ደስ ብሎኛል!!!
በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርታ ወንድማችን✊ሌሎች እንዲያዩት ሼር አድርጉት ጓዶች🙏
የጎጃሙ ንጉስ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ስራ በርታልኝ ጀግናየ
berta wondimalem konjo sira new
ከእነ ዘመነ ሀገር ጎጃም ተወልጄ በል እስቲ
Wow Yane wudde❤❤❤
ባህል 😂😂😂 ደስ ይላል
ብርታ❤❤❤❤
አመሰግናለሁ
Wow wow wow wow wow wow ❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌
Berta jegna neh
ኸረ ትችላለህ !!! አሽሞንሙነውማ
Wawe❤❤❤❤❤❤❤
በዚህ ችሎታህ ምናለ በራስህ ስራ ብትመጣ?
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪🎉🎉🎉🎉
ጎጃም ሰውም እህሎም ወርቅ ነው ምን ይውጣለታል
❤❤❤❤❤❤
እንኳንም የጎጃም ልጅ ነኝ
በርታ ወንድማለም ቆንጅ ስራ ነው
እጅግ እጅግ በብስለት የተሰራ ግጥም እና ዜማ የተሰራ ስራ ነው።ብዙ ምክር ያለበት ስራ ነው በአልበም እንጠብቅሐለን በርታልን ሁሌም በኪነ - ጥበብ ከጎናችን ስለሆንህ እጅግ እጅግ እናመሰግናለን በርታለን!!!
እንዳለዉ ጥሩ ስራ ነዉ እየሰራህ ያለህ በርታ
ትችላለህ ወንድሜ👏👏👏
ቁርስ ሰዓት 2 ጊዜ አዳመጥኩት
ምሳ ሰዓት 2 ጊዜ አዳመጥኩት
ራት ላይ ከ 20 ጊዜ በላይ አዳመጥኩት❤
Much love my brother please More more more more More betam yabatwochachen menfes gena tenesto more yewetal betam new madameth malack more yaswetah abo
🥰🥰🥰🥰በናትህ ቤዙን አስተካክለው እና እንደ ገና አውጣው ድምፅህ የዳኝ አይነት ፓውር ስላለው አሪፍ ነው
በርታልኝ ጀግናዬ ዋውውው
እንዳለው ጀግና ነህ። እየመጣ ያለ የጎጃም ኮከብ ስኬትህን ለማየት እጓጓለሁ። ሚድያ ላይ ቅረብ ስራዎችህን አስተዋውቅ። ወርቅ የሆነ ስራ ነው ወንድማለም።በርታልኝ ጀግናየ።
አቤት ድምፅ ያዝ ጎጃም
አንደኛ ነው በርታ ወንድሜ
Thank you my brother for ur hard work this is amazing well done 👍🏽
በርት ወንድም ምርጥ ነህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርታ ወድም
በጣም የመቻል በርታ
ዋው ቀጥልበት
እሰይ አማራዬ ወገኔ 🥰🥰🥰🥰🥰🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬ጀግኖችን በርችት ወገኔ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዋው እልልልልል አቤት ጀግኖቻችን ሲያምሩ ሁሉን አሟልቱ የሠጣቸው አማራየ በአንድነትና በፍቅር ወደ ፊት ❤❤❤❤
ዋዉ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አፈር ልሁንልህ ምርጥ ስራ ነው በርታ ወንድሜ
ምርጥ ስራ ነዉ የሀገሬ ልጅ በርታ 💙💙💙💙💙💙💙
ዋው ሚገርም ሙዚቃ በርታልን ወንድሜ
አይዞህ ወንድሜ በርታ ለመገናኘት ጊዜዉ ባይመችም አንድ ቀን እንገናኛለን ብዬ አሰባለሁ ። ሰልክህን ባገኝና ብናወራ ደሰ ይለኛል ብዙ ግጥሞች ሰላሉኝኝ ለማገዝ ፈቃደኛ ነኝ ወንድሜ ።
ቲክታኬ ላይ አለልህ ደውልልኝ
በርታ
waw, great work Bro.
ዋዉ ሚገርም ድምፅ ነዉ በርታ ወንድማችን
በርታ ወንድሜ አሪፍ ስራ ነው ወደ ህዝቡ የምታቀርበው
አሪፍ ስራ ነው በርታ ወንድማችን
ቆንጆ ስራ ነው፣ቅንብሩም ድንቅ ነው፣የቪዲዮ ጥራት ቢጨመርበት ደግሞ ዘፈኑ ላይ ሌላ ድምቀት ይፈጥር ነበር፣በተረፈ ተስፋህ ይታየኛል!
ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ
ዋው
እድሜህን ያርዝመው።
ዘርክን ያብዛልህ
በርታልኝ ቆንጆ ስራ ነው
ወንድሜ በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለህ!
ሙዚቃው ሁለት መልዕክት አለው
1.የጎጃሟ ቆንጆ የማትሰለች ምን አይት ልጅ ነች፡፡ ቆንጆ የሚገኝበት ቦታ መሆኑል ለመግለፅ ነው
2.ጎጃም ክፍለ ሃገር የጤፍ የማር የቅቤ የጠላ ሃገር
መላነው ነይ መላ ፤ ከአሁን በፊት ሲዘፈን የቆየ የጎጃም ባህል የትውስታ ዘፈን ነው፡፡ባህሉን ወጉን ያለቀቀ በጣም ደስ የሚል ሙቂቃ
እንዳለው ምስሉ ላይ ሌላው ቢቀር የጎጃምን ወለላ ማር በለማየታችን ቅር ብሎናል? ቅቅቅ---
ይቅርታ እኔ ሰርፀ አይደለሁም
ወንድሜ ምርጥ ነው ❤❤❤❤
አማራውስጤነው
Endalkeye betam nafekehenal
Yegna Jegena
Ke Greeek, Europe
አንደኛ
በርታልኝ አበሳዬ
Wondim waww bertalgn
በርታ ወንድማችን ምርጥ ስራ ነው!
ጥሩ ነዉ
ውድ ወንድሜ ዋውውውው ያምራል
በጣም ያምራል በርታ❤
የሚገርም ችሎታና ኢነርጅ በርታ
ምርጥ ነው በርታልኝ ወንድሜ ❤❤❤❤❤
wow ምረጥ ሰራ ነው
እዳለ ወንድሜ በርታ ምርጥስራ ነው።
Good luck brother
💙💙💙💙🌴🌴🌴 በርታ ጀግናው 💪💪💪
በርታ❤❤❤❤❤❤
ዋዉዉዉዉዉ በጣም ደስ የሚል ነው በርታልኝ ወንድም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
wow berta
በርታ ጀግናች
በርታ እንዳለው፣ ጠንክር ገና ብዙ መስራት ምትችል ልጅ ነሕ። በተለይ ቅረርቶ ደግሞ ልዩ ስጦታህ ነው የድሮውን ሙዚቃ ከማውጣሕ ከ 2004 በፊት እንደወረደ ስታቅራራ ልዩ ነሕ። እናመሰግ ናለን በድጋሜ በርታ።
❤❤❤❤❤❤ምርጥ ነው በርታልኝ ወንድሜ
አይ፣ጐጃም፣ማኛ፣ጤፉንም፣ቆንጆውን፣ድምፃዊውንም፣የጀግኖች፣መፍለቂያ፣የሁሉም፣መገኛ፣ጐጃም፣
በርታልኝ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😂
በርታ ጀግናው እውነት በጣም ደስ ብሎኛል!!!
በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርታ ወንድማችን✊
ሌሎች እንዲያዩት ሼር አድርጉት ጓዶች🙏