Ethiopia - የለተሰንበት ድል ከስፓርትም በላይ ሆኗል! (ሊጎትቷት አልቻሉም)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 497

  • @zx9713
    @zx9713 2 роки тому +61

    ጀግኒት አኮራሽን ዘረኝነት ይዉደም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @mizlalisaac6369
      @mizlalisaac6369 2 роки тому +2

      You made proud to familly and your country,stay focused do not be influenced by this dirty politics.

    • @omnaassefa3467
      @omnaassefa3467 2 роки тому

      Juntawoche altechalum 👏👏

  • @ቤተልሔምቲዩብ
    @ቤተልሔምቲዩብ 2 роки тому +96

    የእማምላክን ያስራት ሀገር ኢትዮጵያን እዳከበረች ድንግል እናታችን ታክብርልን💚💛❤💒🌹🌹🌹🌻

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 2 роки тому +22

    እለተ ሠበት ግደይ የኔ ውድ አሥለቀሺኝ ወላሂ
    አዳሜ በቢሄር በሺታ ታሞ ሢፏቅቅ
    አች ጤነኛ ሥለሆሺ በጣም ደሥ ብሎኛል
    የኢትዮጲያን ክብር ሥለጠበቅሺ ያችንም ክብር አላህ ይጠብቅልሺ የኛ የዘመናችን ጀግና
    የዘረኝነትን ሠንሠለት ቆራርጠሺ የጣልሺ ውድ ኢትዮጲያዊ ሥለሆንሺ እናመሠግናል ውደ

  • @adanechwoldegabriel7558
    @adanechwoldegabriel7558 2 роки тому +69

    እግዚአብሔር ሁልግዜም ከፍ ከፍ ያደርግሽ እንቁዋ አትሌታችን እለተ ሰንበት ፍቅር ያሸንፋል

  • @kignetmereja3542
    @kignetmereja3542 2 роки тому +87

    ልብን የሚያሞቅ ድል አሸክማናለች። የኢትዮጵያን አደራ ስላልጣለች ክብር ይገባታል 💚💛❤

    • @alganesharaya4269
      @alganesharaya4269 2 роки тому +1

      ⛱️👍

    • @birtukanfetene67
      @birtukanfetene67 2 роки тому +1

      ውይ በጣም

    • @ሀሊማነኝከወደወሎ
      @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 роки тому +3

      በጣም እረጅም እድሜ አላህ ይስጣት በርግጥ ትግራይ ኢትዮጵያን ወዳድ አሉ ሀገር ያልካዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ሰላም ለሀገራችን ይሁን 🇪🇹🎁🇪🇹🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖

    • @dawit7582
      @dawit7582 2 роки тому +1

      Junta nech eko resachut 😅😅😅😅😅💊💊💊💊💊🔥🔥🔥🔥 aye tigraway miskin ahhhhh

    • @ራስዳርጌ
      @ራስዳርጌ 2 роки тому +2

      እኔኮ ካረንጏዴ ጋር ጥላቻችሁ አካባቢያችው ድንጋይ ስለሆነ ነው🤣

  • @wendafrashmintesnot423
    @wendafrashmintesnot423 2 роки тому +37

    እጅግ ድንቅ ልጅ ነች በጣም ባለፈ ስታለቅስ አሳዝናኝ ነበር ዛሬ በድንግል ማሪያም እረዳትነት ታሪክ ሰርታለች እናመሠግናለን ጀግኔት💪💪💪💪💪

  • @Yitibana
    @Yitibana 2 роки тому +19

    የኢትዬጵያ አምላክ ይጠብቅ ድንግል ትከተልሽ እለተሰብበት ሌላቃል የለኝም የኔ ኢትዬጵያ ይህን ስፅፍ እያለቀስኩ ነው እናመሰግናለን ፈታ ሊ

  • @mediaendashaw9321
    @mediaendashaw9321 2 роки тому +18

    ምርጥ ዳሰሳ ነው ለተሰንበት ጀግናችን ክብር ይገባታል።

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 2 роки тому +25

    እግዚአብሔር ይመስገን አበጀሺ እለተሰንበት የኛ ጀግና እንኳን ደስ አለሺ እንኳን ደስ አለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ባዲራዋ ሁሌም ከፍ ይበል ሃገሬክፉ አይንካሺ ሊጥሉሺ የተነሱ ሁሉ እነሱይውደቁ አሜን

  • @mulukensahilu2551
    @mulukensahilu2551 2 роки тому +4

    ለተሰንበት ቃላት አይገልፅሽም እንቺን ለማድነቅ ድንቅ ኢትዮጵያዊት ነሽ ክብር ይገባሻል።

  • @makiyabadru3894
    @makiyabadru3894 2 роки тому

    ጠላት አንገት ይድፋ ሀገሬ ከፍ ትበል አሏህ ይጠብቃት ኢትዮጵያ አንድ ናት 1

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa 2 роки тому +10

    ማሻአላህ ጀግኒት እናት ሀገሬ ኢትዮጺያ ጠላትሽ ይውደም🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 2 роки тому +9

    አልሀምዱሊላ በጣም ደስ ብሎኛል ኢትዮጲያ ስላቸነፈች እህቴ ለተ ሰበትግደይ አላህ ይጨምርልሽ

  • @saraepherm7144
    @saraepherm7144 2 роки тому +17

    እግዚአብሔር ገና ሀገሬን ከፍፍፍፍፍ ያደርጋታል ዘረኝነት ይውደም ኢትዮጵያዊነት ይለምልም ለተሰንበት ጀግና ኢትዮጵያዊ አኮራሽን !!!💚💛❤️💚💛❤️

  • @damenaalemu272
    @damenaalemu272 2 роки тому +2

    ለተሰንበት ጀግንነት ኢትዮጵያዊ የፍቅር ሀገር ኢትዮጵያ ፍቅር የሆንሽ ልጅ እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ

  • @rebka5068
    @rebka5068 2 роки тому +1

    ደንቅ ነው የሰማዩ እባት ይከበር ይመሰገን
    ለተሰበት ዘረኘነቱንም ነው ያሸነፈችው ክፉዎች ከሱዋ ተማሩ ኢትዮጵያ ሀገሪ
    በጀግኖች ልጆችሽ ተከብረሸ ኑሪ

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 2 роки тому +32

    አግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ጌታ ረዳት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ለ ኢትዮጵያ ☝️☝️☝️☝️💚💛❤️😥😥😥😥😥😥😥😥እንኳን ደስ አላችሁ

  • @teghestshemilis6384
    @teghestshemilis6384 2 роки тому +24

    ኢትዮጵያን በአለም አደባባይ ከፍ ያደረጋቹ ጀግኖች ሁሌም በከፍታ ኑሩልን ልባችንን ሞቅ አደረጋቹሀት በዚ በበረዶ ዘመን ኑሩልን ውዶች ከአይን ያውጣቹ🙏🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ከእግዚአብሔርበቀርየነገን

    ኢትዩጵያ ትቅደም ዘረኝነት ይውደም። 💚💛❤️🙏

  • @abebemekonnen4789
    @abebemekonnen4789 2 роки тому +3

    ውድ ወርቅማዋ የትግራይ ተወላጅ ኢትዮጵያዊትዋ ለተሰንበት ግደይ እንኩዋን ደስ አለሽ, ሚሊዯን ኢትዮጵያውያን በአስደናቂው ኢትዮጵያዊ አቅዋምሽ ኢትዮጵያዊነትን በከፍተኛ የሚመጥናት ማማ ላይ አስቀምጠሻል እና በጣም እንወድሻለን, እጅግ በጣም አኩርተሽናል:: ኢትዮጵያ በልጆችዋ ብርቱ ጥረት እና በፈጣሪዋ ታፍራ እና ተከብራ ትኖራለች ማለት ይሄ ነው:: 🇪🇹🇪🇹❤️❤️🇪🇹🇪🇹 Long live Ethiopia.

  • @natiman3333
    @natiman3333 2 роки тому +9

    ትግራይ ብዙ ደግ ንፅህ ሰው አፍርታለች 🍀🌼🌹 1 ኢትዮጵያ አመሰግናለው

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 роки тому +8

    አይዞሽ አንድ ቀን. ሰላማችን ይመለሳል በርች

  • @gondaregondare9594
    @gondaregondare9594 2 роки тому +2

    ልቦናሽን አይቀይረው እናቴ ሀገር ሀገር ናት በምንም የማትቀየር ልክ እንደ እናት ከክፉ ይጠብቅሽ የኢትዮጵያ አምላክ🟩🟨🟥♥️

  • @tub8577
    @tub8577 2 роки тому +11

    ኢትዮጵያ ሁሌም ወደ ፊት🇪🇹

  • @ermias4014
    @ermias4014 2 роки тому +43

    Congratulations to all Ethiopians. Great job Letsenbet. 👏👏🇪🇷🇪🇷

    • @getahungudeta4610
      @getahungudeta4610 2 роки тому +3

      Thank you for all Eritrean people

    • @AhmadAhmad-xz7st
      @AhmadAhmad-xz7st 2 роки тому +1

      👍👍👍👍

    • @kadiirtullu9072
      @kadiirtullu9072 2 роки тому

      @@getahungudeta4610 ፧፧፧፧፨

    • @medi9725
      @medi9725 2 роки тому

      Thenak 🇪🇹🇪🇹💪

    • @wediakeletigray2829
      @wediakeletigray2829 2 роки тому

      🤑🤑🤑🤑🤑🦓adgi nay gonder guhaf kelibi nay gonder🤑🤑🤑🤑🤑🇪🇹🖕🖕🖕🖕🖕🦓🇪🇹🦓

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 роки тому +6

    ተከብረሽ የኖርሽው
    ባባቶቻችን ደምምም
    እናት ኢትዮጵያ
    የደፈረሽ ይውደምምም💚💛❤💒💒💒👏👏👏🕌🕌🕌☝☝☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @zytunadawwod9003
    @zytunadawwod9003 2 роки тому +3

    ስለ እለተ ግደይ ምን ልናገር
    አንተው በጣፋጭ አንደበትህ ጨረስከው
    እናመሰግናለን አትሌቷንም ምስጋናችን ከልብ ነው በኢትዮጵያ የተመካ አላፈረም እስካሁን ሰላም ለወገኔ ሰላም ለውዲቷ ሀገሬ ።

  • @solomongessesse6330
    @solomongessesse6330 2 роки тому +7

    ዘረኝነት ጥንብ የገማች ጥንብ ናት። ማነህ ስማ! በአጎቴ ... ያልከው ... ሞትህ ... የዘላለም ሰባት እጥፍ ቃጠሎህ ለዘላለም ነው!!! አሜን!!! ይሁንልህ። የለገሠ ዜናዊን ቀን ሰጥቶህ የኢትዮጵያን ትንስዔ ያሳየን። ሲፋን ... እድሜ ይስጥሽ የክርስቶስ ተከታይ ያሸንፋል። አንቺ ግን ዘረኝነትሽ ያውጣሽ አልልሞ። ሰው ነኛ!!!

    • @ራስዳርጌ
      @ራስዳርጌ 2 роки тому

      ሲፋን ምናምን ብሎ ነገር የለም ...ካሁን በኃላ ቅፅል ስሙአ "ቀርፋፋዋ ግመል" ተብሎአል 🤷🏾‍♂️

    • @madi6614
      @madi6614 2 роки тому

      @@ራስዳርጌ ክክክክ

    • @madi6614
      @madi6614 2 роки тому

      አወ ነብያችን ሙሀመድ ዘረኝነት ጥንብ ናት ብለዉናል

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 2 роки тому +9

    የትግራይ ህዝብ ምንም በብዙ አቅጣጬ ቢጎተት እናት አገራቸውን ለማንም ሴረኛ ፖለቲከኛ አይለቁም እማማ አገራችን ከወደቀችበትም ከለሁሉ ጋ ተባብረው ያወጧታል god bless all!!

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 2 роки тому +8

    እለተ ሰንበት ግደይ ትባረክ ሀገሯን ወዳጅ አውሬዎች ኢትዮጵያን ቢጠሉ እሷ ሀገሬ ናት ኢትዮጽያ አለች አውሬዎች ጩሁ እኔ ኢትዮጵያ እናት ሀገሬ ናት አለች ውሻዎች ጩሁ አለች ትባረክ

  • @ekkozed221
    @ekkozed221 2 роки тому

    ጀግንነት ወቅት አለዉ አንቺም ኢትዮጵያ ጠል ክፉዎች ጋር ኢትዮጵያኖች ትንቅንቅ በሚያደርጉበት ወቅት የተገኘሽ ጀግና ነሽ ኢትዮጵያን ብሎ የወረደ የለም እንኳን ደስ አለሽ የሃገሬ ኩራት ጀግኛችን ነሽ።

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 2 роки тому +11

    እለተሰበት እኳን እግዚአብሔር እርዳሽ የኔእና ❤

    • @meskibekele3948
      @meskibekele3948 2 роки тому

      ተባረኪ እለተ ሰንበት ምድረ ዘረኛ ትግሬን አሳፈርሽልን

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 2 роки тому

    ለተሰንበትዬ እንወድሻለን ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነሽ።

  • @tateffer
    @tateffer 2 роки тому +7

    በእውነት ኢትዮጵያዊነት አንግሳለች። እግዚያብሄር ይባርክሽ። አንቺ ለዚህ ኢትዮጵያን ሊከፋፍሉ ለተነሱስት ቅስማቸውን ነው የሰበርሽው። አዎ ለወያኔውሞቹም ለኦሮሞዎቹም ኢትዮጵያን ለማፍረስ ለሚሰሩት ሁሉ ትልቅ መልክት አስተላልፈሻል በዚህ ስራሽ።

  • @እላናጎንደሬዋ
    @እላናጎንደሬዋ 2 роки тому +6

    አሰይ ተመስግን 💚💛❤️

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 2 роки тому +2

    ዘረኝነት አላህ ከምደረ የጠፋለን ሁሉም በየለበት አላህ ሠላም የደረግን

  • @marimamarima4951
    @marimamarima4951 2 роки тому +3

    እምዬ እትዮጵያን የነካ መች ይቃነወል ❤❤❤❤

  • @munaalhabesha8147
    @munaalhabesha8147 2 роки тому +5

    ትክክለኛ ኢትዮጵያዊት !!!! Wow!!! WONDERFUL Sweety!!!!

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 2 роки тому +1

    የኔ ረጅም ጌታ እግሮችሽን የኢትዩጱያ አምላክ የብረት ያድርግልሽ።

  • @gedijama6861
    @gedijama6861 2 роки тому +24

    ኢትዮጵያዊነት ከዘርና ከብሄር በላይ እንደሆነ በትጋት ላሳየሽን ከወገቤ ጎንበስ ብዬ እጅ ተነስቻለሁ።

  • @eyerusalembirhanu1752
    @eyerusalembirhanu1752 2 роки тому +20

    ኢትዮጵያዊነት እኮ.....ፈጣሪዬ ኢትዮጵያዬን ሰላም አርጋት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢

    • @medi9725
      @medi9725 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገር 😭😭

  • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ

    እለተ ሰንበት በእለተ ሰንበት ድል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wondimugutema7173
    @wondimugutema7173 2 роки тому +3

    ተባረኪ ኢትዮዽያዊ ጀግናችን ነሽ።

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 роки тому +2

    ጀግኒት ለተሰንበት ብራቦ ምርጥ ኢትዮጵያ ነሽ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 роки тому +12

    ሠላምን ለሐገራችን
    ፍቅርን ለሕዝባችን
    ያድርግልን
    ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒👏👏👏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 2 роки тому +26

    እንደው ምን ላርግህ ወንድሜ አቀራረብህ ድምፅህ ትንታኔህ ይነሽጣል ኢትዮጵያዊነትን ልብ ውስጥ ያንቦገብጋል :: ምርጧ አትሌት ኮርተሽ አኮራሽን

  • @ሰላምለኢቶጵያ
    @ሰላምለኢቶጵያ 2 роки тому +2

    አኩርታናለች የኔጀግና🇪🇹🇪🇹💐

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 роки тому +4

    ጀግኒት ለተሰንበት ግደይ 💖💕❤😘

  • @sgwgegege5983
    @sgwgegege5983 2 роки тому +3

    ተባረኪ ጀግና ሴትነሽ አገርሽን የምትወጂ የምታከብሪ ጠካራ ሴትነሽ 👌👍💚💛🍎

  • @ishraqaphone299
    @ishraqaphone299 2 роки тому +3

    ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✌😘😘😘🌹🌹

  • @lensawame6930
    @lensawame6930 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ፣ ለተሰንበት ግደይ። ከአንቺ በላይ ኢትዮጵያዊ ማን አለ? አንቺን የመሰሉ ፣ የኢትዮጵያን ክብር ከፍ የሚያደርጉ ጀግኖች እንጅ

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 2 роки тому +2

    እህትዋ እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ ከዘር የፀዳ ልጆች ይስጥሽ

  • @ሳልንቁ
    @ሳልንቁ 2 роки тому

    እንቁችን ኢትዮጵያዊ ለተሰንበት በርችልን ኢትዮጵያን ምንግዜም የኢትዮጵያ አምላክ የያዘ ከፍ ከፍ ይላል እከመጨረሻ

  • @KUNFAYEKUN-k6o
    @KUNFAYEKUN-k6o 2 роки тому

    ይገባሻልጀግናዋ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @ሰሚራሰሚራ-ወ2ጘ
    @ሰሚራሰሚራ-ወ2ጘ 2 роки тому +3

    በጣም አናምስገናልና ጀግና እህትችን❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🇪

  • @astermekonen9148
    @astermekonen9148 2 роки тому +1

    Congratulations agri Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🙏🙏🙏💚💛❤

  • @ወንጌልወንጌል
    @ወንጌልወንጌል 2 роки тому +2

    እለተሰንበታችን እንወድሻለን ውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @furutunageberegesus5407
    @furutunageberegesus5407 2 роки тому +1

    ለትሸይ ምሳኺ ተዝኸውን ተደቢረ እግርኺ ምስዓምኹ አምላኽ ምሳኺ ይኹን ሓፍተይ ሰላም ንኹሉ ዓለም🙏

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 2 роки тому +1

    ጀግኖቻችን የኢትዮጵያ አምላክ ይባርካችሁ እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🌹🌹🌹

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን የዘረኝነት መንፈስ ሰብረሽልናል እህቴ እግርሽን ብስመው አግኝቸሽ እንዴት ደስ ባለኝ 😢እንኩዋን ደስ አለሽ ኢትዮጵያየ 😘🙏🏿በፖለቲከኞች ምክንያት የተራራቀው ህዝባችን በናንተ ምክንያት ይታረቅ ዘንድ የመድኃንያለም ፍቃዱ ይሁን አሜንንን 😭😭😭😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @ruthruth4623
    @ruthruth4623 2 роки тому +1

    ETHIOPIA hulame andega gidey 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤zergnet yewedem ETHIOPIA wedeft💚💛❤😍😍

  • @mekdesmolla4500
    @mekdesmolla4500 2 роки тому +1

    እንኳን ደስአለሽ እማማ ኢትዮጵያ
    ዕለትሰበት ግደይ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም እወድሻለሁ የእውነት በደስታ አለቀስኩ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለኢትዮጵያ ጀግኖቼ ኢትዮጵያ ሀገሬ በልጆሽ ኩሪ 💚💛❤️🙏

  • @BAMITADESSE
    @BAMITADESSE 2 роки тому +2

    የኢትዮጵያ ልጅ አኮራሽን እናቴ የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክሽ ::

  • @yaredalmaw6644
    @yaredalmaw6644 2 роки тому +20

    She is brilliant

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 2 роки тому +1

    ለተሰንበት ፈጣሪን የሚበልጥ ማንም የለምይርዳሽ፡
    እምነት እማይጨበጥ ፈፃሚ የሆነ ነው።

  • @ሁሴንነኝየሐራው
    @ሁሴንነኝየሐራው 2 роки тому

    ይች ከሀድ ሲፈን አላህ አዋረዲት ሴራዋ አደጋ ጣላት ለተሰበት ግደይ ጀግና አይገልፃትም የኛ ኩሩ ኢትዮጵያ

  • @benthusen8411
    @benthusen8411 2 роки тому +14

    እውነት እንባየ መጣብኝ አንዳንድ ባንዳዎች ለማዋረድ ስነሱ ጀግና ልጆቿ ዛሬም እናት አገር ኢትዮጽያን ዛሬም ያኮሯታል

    • @MaryAlemaiho
      @MaryAlemaiho 2 роки тому

      ተባረኪ፣እለተ፣ስንበት፣ግደይ፣እንች፣ታማኚ፣ስው፣ነሺ፣በርች፣

  • @Sally-td5qb
    @Sally-td5qb 2 роки тому

    ክብርልን.የኔ.ጀግና💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @ABSALLAH99
    @ABSALLAH99 2 роки тому +7

    እንባ ነው ሌላ ምን አለ አልቻልኩም🙏❤🇪🇹🇪🇹

  • @temesgendemek8795
    @temesgendemek8795 2 роки тому +6

    አዎ ኢትዮጵያ በእውነተኛ ልጆቿ ተከብራ ትኖራለች፣ ጎጠኞች ዛሬም እንዳፈሩ ወደፊትም አንገታቸውን ይደፋሉ። ለጀግኖች አትሌቶቻችን ረጅም እድሜ አምላክ ይስጥልን።

  • @sebeletsegaw3001
    @sebeletsegaw3001 2 роки тому +1

    የኛ ውድ የቁርጥ ቀን ልጃችን ግደይ ኢትዮጵያዊነት በእጅግ ያምርብሻል ካንቺ ጋርም የተሰፋ ያህል ቆንጆ ሆኖ በአለም ታይቷል በርቺልን:: እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅ ይባርክ::

  • @channelsetting6325
    @channelsetting6325 2 роки тому

    Am from eritrean but this is sport guys letesenbet great finish 👏 and brilliant💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @Abu.Maher3133
    @Abu.Maher3133 2 роки тому +2

    ጀግና ነሽ አበሳ ተባረኪ እህት አለሜ እኔስ ላሀገሬ ምን ልስራ 🤔🤔🤔

  • @konju283
    @konju283 2 роки тому +3

    ዘርኛነት ይውደም ጄነችን አገረችን አገረሽ ፈጠር ይጠብቅሽ

  • @peaceandpeaceful4538
    @peaceandpeaceful4538 2 роки тому

    እኔስ ስለ አትሌት 'ለተሰንበት ግደይ' ወሏሂ ምንም ቃላት የለኝም ፣ በጣም ዕንባ ተናነቀኝ ፣ በቃ ምንም ቃላት የለኝም ፣ ዕንባ ብቻ ፣ዕንባ ብቻ ፣ ሕወሓቶችን አሏህ ያጥፋቸው ፣ አሏህ ከምድር ላይ ያጥፋቸው!
    ሲፋን ሐሰን -- አሏህ ሂዳያ ይስጣት !
    አሏህ ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላሟን ይመልስላት ዘንድ በዱዓ ( በጸሎት) እንበርታ !

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 2 роки тому

    የታባትዋ ለተይ ጀግኔት❤

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 2 роки тому

    We love Ethiopia. Congratulations Letesenbet Gidey.! Ethiopia shall win all the Time. We love you

  • @betetomass9463
    @betetomass9463 2 роки тому

    En becha neg erucha say malkeswu ሃገሬ ሰላምሽ ይመልስልኝ 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ልይሽሀገሬልይሽ
    @ልይሽሀገሬልይሽ 2 роки тому

    ጎበዝ እለተሰንበት ግደይ እሰይ ልቤን ደስ አሰኘችው

  • @AlazarAlazarAlazarAlazar
    @AlazarAlazarAlazarAlazar 3 місяці тому

    በጣም ድንቅ ዝግጅት ነው!!!!

  • @hamedyhunsemie1892
    @hamedyhunsemie1892 2 роки тому +1

    Ethiopia Forever 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 .....

  • @mulumebetteressa568
    @mulumebetteressa568 2 роки тому +4

    ሁል ግዜም ኢትዮጵያ ታሸንፋለች። እንግዲ እነሲፈን እና መሠለቿ ተስፋ ይቁረጡ።

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 роки тому

      Muliye ውዴ ሰብ አርጊልኝ ካላስቸገርኩሽ እማ❤❤

  • @ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk

    ዘረኞች ምን ይብቃችሁ ሀገራችን ወደፊት እማማ ሀገሬ

  • @sweatyhero23
    @sweatyhero23 2 роки тому

    Jegina teshenifo ayawukim🇪🇹🙏👸

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 2 роки тому +1

    እንኳን ደስ አለሽ አለን የእትዮጵያ ልጆች እድሜ ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ እልልልልልልልልል

  • @ሠብለበቀለ
    @ሠብለበቀለ 2 роки тому

    ጀግና ብሎ ዝም ተባረኪ🇪🇹😍😍😘😘😘😘😘😘💔

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 2 роки тому +2

    እውነትም ግደይ💪አንበሳ💪

  • @MelakuMelese-wz8tg
    @MelakuMelese-wz8tg 8 місяців тому

    ትግራይ እንደለተሰንበት ግደይ ብዙ ጀግና ብዙ በኢቲዮጲያዊነት ስሜት ለተቀረው የኢቲዮያ ህዝብ ትልቅ ክብርና ፍቅር ያለው ህዝብ ነው አውቀዋለሁ ሰላም ጤና ፍቅር ለትግራይ ህዝብ እመኛለሁ

  • @እሙገላ
    @እሙገላ 2 роки тому

    ሲፈን ሀሰን በጣም ነው የምጠላት የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @munaalhabesha8147
    @munaalhabesha8147 2 роки тому +3

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረኪ !!!! ብርክ በይ የኔ ቆንጆ

  • @kbgm2754
    @kbgm2754 2 роки тому +4

    ሚያሳዝነው ግን ቤተሰቦቿ ይህንን ድል እንዳገኘች አለማወቃቸው ነው

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 2 роки тому +8

    Amazing performance and success! We proud of you Yeletesenbet Gdey!!! God bless you!!

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር መልካምን ነገር አደረገ ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ!ኢትዮጵያ ገና ከፍ ትላለች ለተ ሰንበት ክርስትናሽንም በአለም መስክረሻል የኛ ጀግና የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በፊትሽ ይቅደም!ለከፋፋዬች ለክፉዎች ልብ ይስጣቸው!

  • @muhammedmuhammed9223
    @muhammedmuhammed9223 2 роки тому +1

    በቃ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ናት ሀገሬ❤😭😭😭💪💪💪💪

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 2 роки тому +5

    እባካቹ ሲፈን ሀሰን ኦሮሚያ አትወክልም ኒዘርላንድዋ በሉ አሩሲ አይደለችም🙃ኢትዮጲያ ሁሌም አሸናፊ ናት🇪🇹💪😍

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds Рік тому

      ምናገባን ገደል ትግባ አንድ ግዜ አሸንፊ መቹ የሉዘርድ ላንድ በድራ ያዘች ኦነግን ባንድራ ነዉ የያዘችዉ እሺ ዘረኛ የበታች ስሜት ይሠማታል ጥላቻ ያለባት የተረገመች ናት

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ 2 роки тому +4

    አጀዳየን አልቀይርም በኢ /ያ ውስጥ የአማራ መሞት እሲቆም ድረስ ።

  • @esset1685
    @esset1685 2 роки тому +2

    ኢትዮጰያ ፍቅር ማለት ነች 💚💛❤️

  • @fbeyamo924
    @fbeyamo924 2 роки тому +9

    She is my hero ❤️

  • @stopahmaragenocide7891
    @stopahmaragenocide7891 2 роки тому

    ለተ ሰንበት ግደይ የኢትዮጼያ ልጅ ጀግና ልብሽን ተከተይ👍🏾👍🏾👍🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾