Ethiopia - ‹‹ጌታቸው ረዳ አማራ ነው›› ክሱ፣የጌታቸው መልስና አቋም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 200

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 7 днів тому +22

    ዘረኝነትን አላህ ያጥፋልን እዴት እደሰለቸኝ

  • @haletahaleta-mj4ny
    @haletahaleta-mj4ny 7 днів тому +16

    ፈጣሪ ሀገራችንን ከዘርና ጎጠኝነት ነጥሎ አንድ ያርገን አቦ የ እከሌ የእንትና መባል ሰልችቶናል

  • @wudiasahlemariam6847
    @wudiasahlemariam6847 7 днів тому +14

    ጌቾ አማራ ነው 100%

    • @almazebitew8259
      @almazebitew8259 6 днів тому +1

      ትክክል ወሎ ክፍለሀገር ራያ ተወልዶ ያደገ አማራ ነዉ አራት ነጥብ

    • @tsegaymezgebe9453
      @tsegaymezgebe9453 6 днів тому +1

      የምትፈልገው ማውራት ሌላ እውነቱ ሌላ ነው

    • @fikrusime1217
      @fikrusime1217 День тому

      😂😂😂😂😂taddiya min chigir alew ??? Ke fano Andi nen sitilu alneber ke samint befit? 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @رتتورت
    @رتتورت 5 днів тому +1

    አዎ ጊች ምላሡ አማራ ነዉ የራያ አማራ 💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊

  • @AbushAbush-c5u
    @AbushAbush-c5u 7 днів тому +9

    ጌታቸዉ እረዳ ድብን ያለ ትግሬ ነው

  • @birhan979
    @birhan979 7 днів тому +28

    ራያ አማራ ወሎ ነው

    • @SelamKidan-o6u
      @SelamKidan-o6u 7 днів тому

      Pp

    • @HabshaJawar
      @HabshaJawar 6 днів тому +1

      Raya bilo amhra ale ede eski fichew midnew

    • @issamohammed923
      @issamohammed923 6 днів тому

      ዝንብ

    • @HussinSaide
      @HussinSaide 6 днів тому

      እራያ ማለት ቋቋዉ ኦሮሞኛ ነዉ ያማለት እራያ የአማራም የትግራይም አደለም የኦሮሞ ነዉ ስሙ ኦሮሞኛ ነዉ

    • @SelamKidan-o6u
      @SelamKidan-o6u 6 днів тому

      @HussinSaide tigray axum merte yemelese

  • @Munababa507
    @Munababa507 7 днів тому +9

    First🎉 ሰላም ለሀገራችን

  • @abuyusra8156
    @abuyusra8156 6 днів тому +5

    ራያ ኢትዮጵያ ነው

  • @MinilikGetnet
    @MinilikGetnet 7 днів тому +6

    Egziabher Ethiopianna Hzbochuan Yibark ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hailugetachew8466
    @hailugetachew8466 6 днів тому +13

    ራያ የጌታቸው ረዳ ሀገር ነው፣ ጌታቸው ረዳ አማራ ከሆነ፣ ስለዚህ በአመክንዩ ራያ አማራ ነው።

  • @Abureyan11
    @Abureyan11 7 днів тому +27

    ለምን ኬንያዊ አይሆንም አመራሩ የተሻለ ይሁን እንጂ

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 7 днів тому +11

    እሱን ብሎ አማራ፣ ጠላታችን ነው እንጂ

  • @HayelomAraya-o5g
    @HayelomAraya-o5g 6 днів тому +1

    አማራ ነወ

    • @HayelomAraya-o5g
      @HayelomAraya-o5g 6 днів тому

      አማራ ክክክክክክክክክክክክክክክኮ አየ እነ የኛ

  • @gifachewkayamo4684
    @gifachewkayamo4684 6 днів тому +1

    Getachew Reda Is Birilliant Mind !!

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 7 днів тому +19

    ጌታቸው አማራ ነው ካሉ አላማጣ አካባቢ አስረክበው ይውጡ። ሕዝቡን ጠልቶና የእኛ አይደለም ተብሎ መሬቱን መውሰድ አይቻልም። ይውጡ።

  • @richjoysuccess8600
    @richjoysuccess8600 7 днів тому +5

    ድሮም እጠረጥር ነበር ጌታቸው ረዳ ብሎ ትገሬ የለም

    • @fikrusime1217
      @fikrusime1217 День тому

      😂😂😂😂😂😂😂so get out of raya!!! You are tigre and not raya 😅😅😅😅😅😅

    • @richjoysuccess8600
      @richjoysuccess8600 11 годин тому

      @fikrusime1217 it's not about who own Raya🤣 it's about the politician secret and evilness, i don't Care who owned The land

  • @የሺዬ-ደ3ሰ
    @የሺዬ-ደ3ሰ 7 днів тому +6

    ጌቾ እና አማራ መሆኑን እሱም ያቃን ግን ስልጣን እና ጥቅም ነው ወደቁልቋል የሄደው አሁንም አማራ ነው ትናትም አማራ ነው ራያ እራዩማ 💚💛❤👌

    • @solomona8102
      @solomona8102 7 днів тому

      የቪ ስምሽ ይመሠክራል ወረኛ

  • @ZewfuMesele
    @ZewfuMesele 7 днів тому +4

    የአገሬ ሰላም ናፈቀኝ!
    የአሬ ሰላም ናፈቀኝ!
    ነአገሬ ሰላም ናፈቀኝ!

  • @MengisthuMetekeya
    @MengisthuMetekeya 6 днів тому +2

    ራያ አማራ መሆኑን በጌታቸዉ አረጋገጡልን😂😂

  • @Jemal-jy6hs
    @Jemal-jy6hs 6 днів тому +1

    መቶ ፐርሰት እናቱም አባቱም አማራ ናቸው። ትግራይ ሔዶ የሚፋጠጥበት ጉዳይ በግሌ አልገባኝም ነጥር ያለ መረጃ ነው

  • @MIRTUbher
    @MIRTUbher 6 днів тому +1

    ዛሬ ነው እንዴ አማራነታቸውን ያወቁት !

  • @mahi-s2o7d
    @mahi-s2o7d 7 днів тому +8

    27አመት ለአማራና ኦረሞ የቆፈሩት ጉድጓድ ለራሳቸዉ መቀበርያ ሆነ እሰይ😂🎉

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 7 днів тому +16

    ድንቄም አማራ አማራማ ቢሆን ወገኖቼ ከአማራ ጋር ሂሣብ አወራርዳለሁ ያለ የመጀመሪያዉ ጀኖሣይደር እሱ አይደል እንዴ ገና በኣማራ ላይ በንፁሃን ህዝብ ላይ ግፍና በደል ያደረሱ ሁሉም በየተራ የመዳህኒያለም ጅራፍ ይገረፋሉ ይህን ለማየት ግን እድሜና ጤና ይስጠን የኢትዮጵያን ጠላቶች እግዚአብሔር ከእግርዋ በታች ያድርግላት አሜን፡፡

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 6 днів тому

      ከሁለት ያጣ ጎመን ሆነ 😂

    • @Pilase
      @Pilase 6 днів тому

      😂😂😂😂😂

  • @MeargTeklay-v3p
    @MeargTeklay-v3p 6 днів тому +2

    የቡና ቤት ዜና

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 7 днів тому +21

    ራያ አማራጅ ትግሬ ሁኖ አያዉቅም

    • @myBety-s3u
      @myBety-s3u 7 днів тому +1

      ኤሬ ባክህ መሀይሞች

    • @MmN-ir4rw
      @MmN-ir4rw 6 днів тому

      ለማንኛዉም ሰምተችኋል
      ሁኖ አያወቅም ​@@myBety-s3u

  • @Adme1244
    @Adme1244 6 днів тому

    ጌታቸው አማራ ነኝ ኣለ እስኪ እግሩን ያሳርፋት እና እናያለን

  • @yirgalemfilfile1717
    @yirgalemfilfile1717 6 днів тому +4

    ምንይደቃል በረከትአማራነኝ ሲል ኤርትራዊነው

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 7 днів тому +3

    ውይ ወገኖች ታጋይና ርዕስ መ.ጌታቹው ረዳ አማራ፤ኦሮሞ፤ትግራዋይ፤ወላይታ፤አፋር ወዘተ ቢሆኑ ምንችግር አለው??? ጥሩ ይምሩ፤ያስተዳሩ ንጂ ለምን ከሱዳን፤ ሱማሌ፤ከጀርመን፤ከዬክሬን አይወለዱም ችግር የለውም እደኔ እኔ እና ዶ/ር ደብረፅዬን እኛ በማናውቀው ጉዳይ ካልሆነ እንዲህ ምርር እድርገው የሚጡሏቸው እይመስለኝም!!!! ሁለቱም የቀን ጉዳይ ሆኖ እንጂ እንዲህ በትንሽ ትልቁ ጉዳይ ስማቸው የሚነሳ ስዎች አይደሉም ምን ይባላል እግዲህ ጊዜ ፍትህ ይስጣቸው❤❤

    • @rahelyenatlig-wb3in
      @rahelyenatlig-wb3in 7 днів тому

      11:11

    • @solomonbelehu600
      @solomonbelehu600 5 днів тому

      ከኢትዮጵያ ብትወጣ ዜግነትህ ቢጠይቅህ መልሱ ኢትዮጵያዊ ነው እና

  • @TESFUNTV
    @TESFUNTV 6 днів тому +3

    አዎ ጌቾ አማራ ነው ግን ደሞ አማራም ትግሬም አንድ ናቸዉ we are semetic !!!

  • @abukisd8605
    @abukisd8605 7 днів тому +1

    whatever you say, one thing is true Getachew Reda is one of the top politician in Ethiopia.

  • @efremabraham2775
    @efremabraham2775 7 днів тому +1

    Gobez gazetegna neh. Your way of presentation is excellent.

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 7 днів тому +5

    የአማራ የብሔርተኝነት ጥያቄ የሚነዝረው ሁሉ በጣም ይገርሙኛል፤አሁን ባለንበት ጊዜ ከብሔርተኝነት ትግል ውጭ ሌላ ምርጫ የለንም!በመሠረቱ ብሔርተኝነት ዘረኝነት አይደለም፤ሀገሪቱ እንደሆነች በዘረኞች ፈርሳለች!

  • @oneamhara-r5x
    @oneamhara-r5x 7 днів тому +2

    ሰላም ለሀገራችን

  • @TiruyeMekonnen
    @TiruyeMekonnen 7 днів тому +3

    አልሰማአለን እንጅ ነግረነው ነበር😉 አማራው ጌቾ😉 የህወሓት አለቃ😁😁😁

  • @WaseAli-r8y
    @WaseAli-r8y 7 днів тому +2

    ዘረኝነት እና ሌብነት ከተወካዮች 10:15 ጭንቅላት ውስጥ ተነቅሎ ካልወጣ ስላም ይናፍቀን ይሆናል እንጂ ስለ ሰላም ማውራት ጉንጭ ማልፋት ነው የሚሆነው።

  • @Hewazseteye
    @Hewazseteye 6 днів тому

    እውነት

  • @janoRas45
    @janoRas45 6 днів тому +1

    ጌቾ አማራ ነው ? ወዴት ወዴት ነው ፡ የፈለገውን ይሁን አማራን 1% አይመለከተውም እዛው ጦሰኞች

  • @mekonnenshiferawretta8847
    @mekonnenshiferawretta8847 7 днів тому +3

    አወ ጌታቸው አማራ ነው ግን አማራ መሆኑ ለአማራ ከጥፋት ውጭ ምን ሰራ?

  • @et2507
    @et2507 6 днів тому +1

    የጌታዬ ሰ-ቀላ ተሸልሟል በኣ-ለላ
    የመቤቴ ኣዳራሽ ተሸልሟል በ-ሻሽ
    ትንሽ ቅቤ ለወገቤ
    ማጣፈጫ መሰልቀጫ
    ማርያም ማርያም
    በሽልም ታውጣክ

  • @BarhnoBarhno
    @BarhnoBarhno 6 днів тому

  • @AkliluTesfay-un2rx
    @AkliluTesfay-un2rx 4 дні тому +1

    ጌታቸው ረዳ ጥርት ያለ ትግራዋይ ነው፣እንደውም በራያ ኣከባቢ የሚነግር የትግርኛ ዘዪ ኣይናገርም፧፧የትግራይ እንቁ ሰው እንደው።

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ 7 днів тому +3

    200% እውነት ነው፤መግቢያችሁ ላይ ስለ ዘረኝነት ያላችሁት።የዘረኝነትና የጥላቻው ፖለቲካ በጥላቻ ከማገዳደልና ከማፈናቀል ሌላ ነገር ያተረፈን ነገር የለም፣አገር እያፈረሰና መንድርም በቋንቋ እየከፋፈለ ነው። ጌታቸውን አማራ የሚለው ውነት ከሆነ በትግራይ በኩል አወዛጋቢ የሆኑ ቦታዎችን ጥያቄ ውስት ያስገባባቸዋል።

  • @AsfawDefar-y3t
    @AsfawDefar-y3t 7 днів тому +1

    የራያና የወልቃይ ፋውል ራሳቸው ቁልጭ አድርገው ስላወጡት የጌታቸው ን አማራነት ምስጢር አይደለም መነው ሴኮቱሬን አማራ ብለው አላባረሩት ገራሚዎች ፣

  • @zx9713
    @zx9713 6 днів тому +2

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ጎቾ እንኳን ደስ አለህ ከአማራ ጋር እምናወራርደዉ ሂሳብ አለን ስትል እራስህ ተዋርድክ እሰይ የት ትጠጋ ይሆን😂😂😂😂😂😂😂

  • @dawitegedile3141
    @dawitegedile3141 7 днів тому +2

    ጌታቸው ረዳ እህቱና ወንድሙ የአማራ ክልል ሰራተኞች እንደሆኑ ይነገራል ስለዚህ የቀረበበት የማንነት ጥያቄ ነው ማለት ነው ስለዚህ ጌታቸው ወደማንነቱ መመለስ ቢመሽም ይጠቅመዋል እንጅ ተጎጂ አይሆንም

  • @TizitaYifru-t1y
    @TizitaYifru-t1y 6 днів тому +2

    እችን ጉጥ የምታክል ክልል ማንስ ቢመራት አመለካከቱ ጥሩ ይሁኑ እንጂ ምንችግር አለው አሜሬካ እንካን አፍሪካ ኦባማ ቀጥ አርጎ መርቶል

  • @GizachewAbera-h3n
    @GizachewAbera-h3n 7 днів тому +6

    የኢትዮጵያ ችግር እሄ ነው ሰውን በጎሳ መካፋፋል

  • @Amhara251
    @Amhara251 7 днів тому +2

    አዎ እኔመ ምስክርነኝ አማራነው

  • @MohammedS-z5i
    @MohammedS-z5i 6 днів тому

    ባይገርምህ ከመለኮታዊው መፍትሄ በፊት የሰራነውን ስህተት ብናርም ማለትም ዘረኝነትን/ብሄርተኝነትን የሚሰብኩ ውሱን የህገ መንግስታችንን አንቀጾች ማስወገድ ብንችል መፍትሄው እጅግ ቅርብ ነው። ምክንያቱም ኢትዮጵያውያን በብሄርተኝነት ከኖርንባቸው ጥቂት አስርት አመታት ይልቅ በኢትዮጵዊነት የኖርንባቸው ብዙ ሺ አመታት አሉንና።

  • @sanihassen7274
    @sanihassen7274 7 днів тому +2

    አይ ዘረኝነት !!

  • @wondesenberhanu5860
    @wondesenberhanu5860 6 днів тому +2

    ለዛውም ሆዳም አማራ ነዋ!እሱን የሚመስሉ ሆዳም አማሮች አሁንም ስልጣን ላይ አሉ በየብሔሩ ተሰግስገው ኢትዮጵያ አንድ ነገር ብትሆን የሚጠየቁት እነዚህ ሆዳም አማሮች ናቸው ለነገሩ አማራ ሲባል ከሄደው ከመጣውጋ ጭራውን ሲቆላ ነው የምናውቀው በዚህች ዕድሜያችን ያየነው ስቃዩም የበዛበት ሆዱ ስለበለጠበት እንጂ በሌላ ና ከሌሎቹ የተለየ የሰራው ኃጢአት ኖሮት አይደለም እንደ ዔሳው ለምስር ወጥ ሲል ብኩርናዉን ኢትዮጵያን ስለሚሸጣት እንጂ።😅😅😅

  • @teshomeseime768
    @teshomeseime768 7 днів тому +2

    We shall believe that as a nation, we are failed state

  • @tsegaymezgebe9453
    @tsegaymezgebe9453 6 днів тому

    ከደብረፅዮን ይልቅ ጌታቸው ትግራዋይ ነው ይህ ለወንበር ጥቅም ሲባል የሚነገር ወሬ ነው

  • @pauloschele8407
    @pauloschele8407 7 днів тому +2

    ብዙ ለፍቶ ብዙ ተንከራትቶ ስለነሱ ተከራክሮ በበረሃ ስዘዋዎር ፊቱ ተለዋዉጦ ከሰዉ ተራ ወጥቶ ስያበቃ ዛሬ ሁሉ ተረስቶ አማራ ነዉ ?? አያ ጅቦ ሳታማኸኝ ብላ ሆኖ ??? ዉለታዉ ተረስቶ በአማራነት ምክኒያ ገለል በል ነዉ ነገሩ ።ይሁንና ራያ የአማራ ነዉ ጌታችሁም የአማራ ።

  • @HermonMama-cp7qj
    @HermonMama-cp7qj 7 днів тому +2

    እረ አሳከኝ ዛሬ 😂😂😂😂😂 ይመችህ ፈታ

  • @BizuworkFantaye-u4n
    @BizuworkFantaye-u4n 7 днів тому

    እንኳን ሆነ

  • @Angesomv
    @Angesomv 7 днів тому +1

    ተጋሩ ነኝ አለ እኮ

  • @GetnetAshu
    @GetnetAshu 6 днів тому +2

    የትግራይ መጨረሻ በሚሰሩት ሴራ የተነሳ እርስ በርስ ይጠፋፋሉ እንደጭስ በነዉ ይጠፋሉ

  • @PeterHamid
    @PeterHamid 6 днів тому +1

    እረ ስለ አፋር ድሮን ጥቃት አስረዱን Please

  • @meazaplein5306
    @meazaplein5306 7 днів тому +1

    Hake new getache amara new zerun yekeda banda😢😢😢

  • @soledw3037
    @soledw3037 5 днів тому

    አር አሁነስ ደከመን😢

  • @እራዉዳወሎዬዋ
    @እራዉዳወሎዬዋ 6 днів тому +1

    ጌታቸው ከደብረፅዮን የተሻለ አማርኛ ስለሚናገር ነው አላህ ሆይ ለኢትዮጵያ የተከሉት የዘር ፖለቲካ ካንሰር እነሱኑ ያጥፋቸው ያባላቸው ያጫርሳቸው እሳት ያውርድባቸው ጪራቅ የሰይጣን ልጆች

  • @melakukasay6843
    @melakukasay6843 6 днів тому +2

    እኮ እራቸው የሠሩት ሥርአት ነው ሥለዘር የማያቀውን ሁላ ነው ነኝ ብሎ እዲነሣ ያረጉት

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 5 днів тому

    ጌታ እንኳን እኩል የበለጠ ይሰጠዋል ዘረኛን ያጠፋል አሜን አሜን አሜን ተነቅለው ይጥፉ

  • @Negtek-v2l
    @Negtek-v2l 6 днів тому

    ትንተናዉ ልክ ቢመስልም የግለሰቦችና የኣስመሳዮች ሀሳብ ነዉ።

  • @SelamKidan-o6u
    @SelamKidan-o6u 7 днів тому

    Amara v tigray one

  • @Mussie-l9t
    @Mussie-l9t 7 днів тому +1

    Even meles zenawi by his father
    From Amhara From gojam.

  • @dagiliule7460
    @dagiliule7460 7 днів тому +1

    ትግራይ እና አማራ የዘር ድብልቅልቅ የሚበዛባቸው አካባቢዎች ናቸው አንድ ሰው ትግራዋይ ሲሆን በአሽተሳሰቡ እና ለህዝቡ ባለው የጥቅም ማስከበር ጉዳይ ነው አማራም ሊያስብለው የሚችለው ለአማራ ህዝብ ባለው የፖለቲካ ቀና ምልክታ ነው በደም ከሆነ ግን ግን የጠራሁ ነኝ ለማለት ይከብዳል ስለዚህ የጌታቸው አመለካከት ትግራይ ነው አማራ ሊሆን አይችልም

  • @sitotashagre1219
    @sitotashagre1219 6 днів тому +2

    ጌች የአማራና የአገው ቅልቅል ነው።

  • @abuyusra8156
    @abuyusra8156 6 днів тому +1

    በበሰለ ሁናቴ የቀረበ ትንተና‼
    አገር በቀል ዘረኝነትን የገለጥክባትን መንገድ ማራኪናት።

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 7 днів тому +1

    ትግራይ ለመሆን ትግሪኛ መናገር ጌታቸውም ይናገራል እዛው አካባቢ አድጓል ሌላውስ ትግራይ ከዚህ የተለየ ምን ያመጣል እነ ጌታቸው አሰፋ እነ ሠአረ መኮንን

    • @እራዉዳወሎዬዋ
      @እራዉዳወሎዬዋ 6 днів тому

      ጌታቸው ከደብረፅዮን የተሻለ አማርኛ ስለሚናገር😂😂😂

  • @Muhammed-g1v6n
    @Muhammed-g1v6n 6 днів тому

    ፍትህ በሳኡድ እስርቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን

  • @tamiruinika1749
    @tamiruinika1749 6 днів тому

    Getachew Reda is 100% from
    Tigrai Father & Tigrai Mother. Born in Tigrai
    region , there should be no dispute
    that he is Tigrai ethnic group.
    He fought at the war front for t😮he
    Tigrai region. At the end he is
    Tigrai and Ethiopian.

  • @nemerajorgo3372
    @nemerajorgo3372 6 днів тому

    ኦሮሞ ነው ራያ ራዩማ ወላጅ እናቱ ይጠየቁ።

  • @surefiel
    @surefiel 7 днів тому +1

    ሰላም ለሀገራችን ዘረኛነትን ያጥፉልን።😢😢😢

  • @mulugetaWeldemichael
    @mulugetaWeldemichael 2 дні тому

    ጌች ንፁህ ትግረዋይ ነው ግን አሁን የያዛቸው አቋም ብዙ አልወደድኩለትም።

  • @hunegnawdessalegn5228
    @hunegnawdessalegn5228 6 днів тому

    ጌታቸው ረዳ እኮ ትግራዊ አይደለም፡፡ አማራ ነው፡፡ ግን የትውልድ ቦታውን ራያ አለማጣ ን (የአማራን መሬት)ወደ ትግራይ ሲወስዱ ጌተቸውንም(አማራውን) ወሰዱት፡፡ ስለዚህ መሬቱና ጌታቸው ረዳ ማነታቸውን ቀየሩ፡፡ እንዴት መቀየር ይችላሉ ማንነት የይለወጥ ተፈጥሯዊ ነገ ነው፡፡ ማንነት ሰው ሰራሽ አይደለም፡፡

  • @HussinSaide
    @HussinSaide 6 днів тому +1

    ሀቅ ለመናገር ጌታቸዉን አማራነዉ ትግሬ ነዉ ብየ ቤሄር እኔ አልሰጠዉም ለምን እኔ በቤሄር አላምንም በሀገር ነዉ ኢትዮጲያ በሚለዉ ቃል ነዉ ጭቅላቴ የተመሰረተዉ አለቀ እሰዉ ሀገር ስንሄድ ስደት ፓስፖርታችን የሁላቺንም የተፃፈበት ኢትዮጲያ ፌዴራላዊ ቤሄራይ ፓስፖርት ተብሎ እጂ አማራ ወይም ትግሬ ኦሮሞ ተብሎ አደለም ሀቁን ተቀበሉ እናተ ቤሄርተኛች ጨምላቆች በቤሄር እየተደራጃቺሁ የምትጨማለቁ ዜጎች ልቦና ይስጣቺሁ. ወደ ሀሳቤ
    ስመለስ ጌታቸዉ እረዳ ወላሂ የህዉሀት አመራሮችን በሙሉ በዉቀት በትምህርት በአመለካከት በጣም ይበልጣቸዋል ሲጀመር ህዉሀቶች የተማሩ አደሉም አሁን ያሉትም የሞቱትም አልተማሩም አረመኔ ጨካኝ ናቸዉ. በዉይይት የማያምኑ በጠረቤዛ ነገሮችን መፍታት የማይችሉ ናቸዉ ሳላልተማሩ ሁሉም ሰዉ እደነሱ ይመስላቸዋል እኛባልነዉ ብቻ ሂዲ ነዉ ሀሳባቸዉ ልክ. እደጋራ ከቀኝ እና ተግራ ሸፍነዉ እደሚነዱት ህዉሀቶችም የጋሪዉን አይነት ሀሳብ ነዉ እናሸክማቺሁ የሚሉት ለትግራይ. ህዝብ አሸክመዉታል የነሱን በሽታ ተቀላቅሏቸዋል ህዝቡን. አሁን ጌታቸዉ እደሚበልጣቸዉ ያወቁት አሁነዉ ገና ብዙ ለዉጥ እደሚያመጣ ያወቁት በዙ የፀጥታ ሀይል አሰማርቶ ትግራይን ተጭቀት እደሚገላግላት ገና ተረዱ እነደብረፂዎን የመረጋጋት ያሽብር ሲቀር ተጠያቂነት ይመጣል ሀዉሀቶች ደሞ መጠየቅ አይፈልጉም ወጀለኛ ሴረኛ ጨካኝ መሆናቸዉን እራሳቸዉን ያቃሉ ስለዚህ ጌታቸዉን በዛ በዚህ ብለዉ ፈቅለዉ ማስወጣት ይፈልጋሉ. እነደፂ. ደፂ ዶክተር መባሉ ይገርመኛል ወላሂ ከምር ምንም የትምህርት ማስረጃ የለዉም. አቶ መለስ ሊሞት አካባቢ ተናዘዘለት ለነ አቦይ ስበሀት ነገራቸዉ መለስ አደራ ደብረፂፆንን የትግራይ ክልል ፕሬዝዳት አርጋቺሁ ሹሙት ብሎ 19 60 1963 በነበረዉ የህዉሀት ትግል ደፂ የለበትም 5 ክፍል ተምሮ ነበር ያኔ. አቋርጦ ትምህርቱን የሆነ የሪዶ የባትሪ ሽቦ እየፈታ እየጠጋገነ ብተሰቡን ይረዳ ነበር የቴሌቪዥን ድሽ ይሞካክር ነበር ያኔ እዉያኔ ትግል ላይ የለበትም ደፂ አልተማረም ግን ዶክተር ተባለ እረባሽ አባገነን ሆነ ያኔ ቤተሰቦ ምሳ ቢበሉ እራት አይበሉም ነበር ቤተሰቦቹ የድሀልጅ. ነበር ድህነትን ያቃታል አሁን በህዝብ ገዘብ ሳይለፉ አገኙ ከበሩ ለድሀ ጥት ጭቀት የላቸዉም አሁንም የትግራይ ህዝብ ቢያቅ አይደቃቸዉም

  • @Mule0411
    @Mule0411 7 днів тому +1

    ምን ይገርማል መንደርተኛ በመንደር እሳቤ ቢመዝን

  • @Yeሀገር
    @Yeሀገር 6 днів тому

    The question is - ሁሉም የኢሀዲግ ንክኪ ሁሉም ቦታ ከነበሰበሰው system ተጠራርገው ,ከፊታችን የሚጠፉት???

  • @Mule0411
    @Mule0411 7 днів тому +1

    የአማርኛ ችሎታውንና አንደበተሩትነቱን ተጠቅመው ጥግ አስያዙት። ይበለው!!!

  • @esmaeljemal3918
    @esmaeljemal3918 7 днів тому

    Next Sle debresion

  • @Regina-m9i
    @Regina-m9i 7 днів тому

    አብይ አህመድ እንኳን ትግራይን ገና ባልና ሚስት ይለያያል

  • @Mulugeta8615
    @Mulugeta8615 7 днів тому +1

    ጌቾ አማራ ካልክ ጌታቸው የተወለደበትን አገር የትግራይ ክልል ነው ማለት ምን ማለት ነው ቀድመው የተናገሩት ማስታወስ የሚችሉ ካልሆነ አይናገሩ

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 7 днів тому

      አላማጣ ወሎ አማራ ነው የምን ትግሬ

  • @AdaneLema-pe3yx
    @AdaneLema-pe3yx 7 днів тому

    የጌታቸው መልስና አቋምስ

  • @AtnasMaregu
    @AtnasMaregu 6 днів тому

    ጌታቸው እረዳ የራያን ሕዝብ ለትግራይ እንደሸጠው የትግራይን ሕዝብ ለኦሮሚያ ልሽጠው ነው እቅዱ::

  • @Naolkoo4595
    @Naolkoo4595 7 днів тому

    Tultulaaaaaa Turinaafaaaa Awurtooo Aderoch!!! 💀💀😭😭

  • @TummeeTujuuba
    @TummeeTujuuba 6 днів тому

    የትግራይ ፖለቲከኞች ምንጊዜም ከዘር ቆጠራ አይወጡም ። የነርሱ የፖለቲካ ዕዉቀት ከዠፈዚህ አይዘልም ።

  • @sosenabekele-h9e
    @sosenabekele-h9e 7 днів тому +2

    ጌቾ የጁንታ አለቃ ትግሬ ምስጥ ነው ይህኔ ቆሻሻ ተግባራቸውን ኢትዮጵያ ህዝብ ላይ መርዛቸውን እረጩ የቃራችሁትም እግዚአብሔር ያጥፋችሁ😊

  • @user-gi9bt8nn1b
    @user-gi9bt8nn1b 7 днів тому +1

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ጌቺ
    ተበድሮ ዘር ውርደትን አለበሱህ
    ይሄን ያሳየን እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @AsefaDarge
    @AsefaDarge 6 днів тому

    ራያ አማራ ነው ተወደደም ተጠላም ።ሰነፍ ጋዜጠኛ ብያንስ በወሎ ክ/ሀገር እንደተማረ ለመግለፅ ለምን ፈራህ። ያየሰው ሽመልስ በለኝ (ኢትዮ ፎረም)።

  • @YusufKimiya-v4t
    @YusufKimiya-v4t День тому

    😭😭😭😭😭💚💚💚👌👈👌👈💪💪💪👈

  • @Mulatuasrfa
    @Mulatuasrfa 5 днів тому

    የትግሬ ቅሌት አማራን ሲያጠፋ ጀግና ሲሉት ቆይተው አሁን ሰላም ሲል አማራ ሆነ! ለምን ትግሬነት እንዲጠላ ትሠራላችሁ? የትግሬ ጠላት ትግሬ ሆኖ ነው ያየሁት!!

  • @esrael13b
    @esrael13b 7 днів тому

    አዲስ አበባ የኛ ነው? ወልቃይት የኛ ነው? ጌታቸው አማራ ነው? የኔ ነው ወይም የኛ ነው በቃ የወቅቱ አስተሳሰብ ይገርማል ነገር ግን ሰው ለትግራይ ህዝብ ሕይወቱን ይሰጣል ስለዚህ ምን ዋጋ አለው

  • @muluadamgebeyehu3917
    @muluadamgebeyehu3917 7 днів тому +2

    ደንቆሮ ማለት እናንተ ናቹህ፤ ጌቾ ምንም የ አማራ ማነት የለውም አለቀ፤እሱም ተናግሯል፤ ይሄም ፖለቲካ መሆኑ ነው!?

  • @ts2677
    @ts2677 6 днів тому

    ቆቦ. እዉን. ትግራይ ነው

  • @SebleGetachew-wo9wq
    @SebleGetachew-wo9wq 6 днів тому

    ታዲያ ጌታቸው ረዳ አማራ ከሆነ ራያላይ መሬት አለን የሚሉት ሰውን ጠልተው መሬቱን ብቻነው ማለት ነው?

  • @lovelove-o8m2x
    @lovelove-o8m2x 6 днів тому

    Woldia university stolen by his direction... But he had been learnt at woldia... His Will get his own from almighty...

  • @SeeSaw-wo4qx
    @SeeSaw-wo4qx 7 днів тому

    Feta Daily also scores points against TPLF on account of the point mentioned.

  • @DaniGemeda
    @DaniGemeda 7 днів тому

    Yes8s