ቲማቲም እንዴት በመትከያ ሳህን ላይ ይተከላል?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 10

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 Рік тому +1

    በጣም ጀግና ነህ በርታ የቡና አተላ ደግም በብጠቀም የበለጠ ፍሬ ይሰጣል እኔ እንደዛ ነው የማደርገው የቡና አተላውን በእቃ አጠራቅሞ ነው በሳምንት አንዴ እጠቀማለሁ ።

  • @mulattesfu2132
    @mulattesfu2132 Рік тому +1

    በርታ ጥሩ ነው

  • @Hanahabdu-zd3ff
    @Hanahabdu-zd3ff Рік тому +1

    Goobez abate

  • @serawitgetachew1191
    @serawitgetachew1191 Рік тому

    ተባረክ

  • @LubabaNuru-r3k
    @LubabaNuru-r3k Рік тому

    በርታ እንደጊዜው

  • @user-bintmamailoveyou
    @user-bintmamailoveyou Рік тому

    በመዳም ቤት ጀምሬው ነበር አሠለቸኝና ተውኩት መጀመሪያ ላይ በጣም አሪፍ ይሆንና ካደገ በኋን ነጫጭ ትል ይወጣበትና መልኩ ራሱ ወደ ቢጫ ይሆናል የቅጠሉ

  • @JJd-b7w
    @JJd-b7w 25 днів тому

    ሰላመ እግዚአብሔር ላንተ ይሁን ወንድሜ፣ ስልክ ቁጥርህን ልትፅፍልኝ ትችላለህ?

  • @maebelgemechu4650
    @maebelgemechu4650 Рік тому

    ዘሮቹን የት ማግኘት እችላለን ወንድሜ

  • @tsehayuma1919
    @tsehayuma1919 Рік тому

    እኔ የምኖረው ኮንደሚንየም ላይ ነው ቲማቲምም ቆስጣም እዘራለሁ አፈሩ ጥቁር አፈር ነው ግን ትንሽ ይበቅሉና ይደርቅብኛል ምን ባደርግ ይሻላል

  • @elizabethamsalework3006
    @elizabethamsalework3006 Рік тому

    Bravo se mi mandi un sms ti faccio vedere il mio orto