ሰዉ ይሄንን መረዳት አለበት-አዉደ ምህረት ላይ መዘመር አቁሚያለሁ ትግስት ግርማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 590

  • @selamawitdebebe9354
    @selamawitdebebe9354 3 місяці тому +71

    ክርስትና ህይወት ነው። አንድ ቀን የሰይጣን ሌላ ጊዜ የፈጣሪ ልንሆን አንችልም። የትርፍ ጊዜ አምላክ የለንም። የመዝናናት ትርጉም ተምታቶብናል። ሙሉ ጊዜያችንን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ስራ እንድንሰራ ይርዳን። ልቦና ይስጠን።"ለሁለት ጌቶች ልትገዙ አትችሉም"ይላል ጌታ። በኃጢያታችን ከማፈር ይልቅ መመፃደቅ እና ማሰማመር ራስን መሸወድ ነወ።

    • @alemalemu5249
      @alemalemu5249 3 місяці тому +3

      በትክክል እኔም የማስበው ነው

  • @abeymessgana1785
    @abeymessgana1785 3 місяці тому +44

    መፀሀፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል እህቴ ብልጥን ብትመክረው አብልጦ ይሰራበታል።ሞኝን ብትመክረው ይጠልሀል ይላል።እና እህቴ ወዳንቺ ስመለስ ለብቻሽ የመከሩሽን አደባባይ ላይ ይዘሽ ወጣሽ። እዚያው ለራሳቸው መመለስ ስተችይ። መጀመሪያ እግዚአብሔር በደሙ ያነፀሽ ቤተመቅደስ ማለት አንቺ ነሽ። እንደሁም አንዲህ ይላል እናንተ የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ አንደሆናችሁ የእግዚአብሔርም መንፈስ በናንተ ላይ አድሮ እንደሚኖር አታውቁምን እንግዲያስ የእግዚአብሔርን ቤተመቅደስ አታርክሱ።እናስተውል በእኛ እጅ የተሰራሁን አክብረን። ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በግርፋቱ በግልቱ በስቅለቱ የሰራውን አካላችንን እናረክሳለን ግን ለምን ለገንዘብ???

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 3 місяці тому +59

    ቲጂ በጣም አደገኛ መልእክት ነዉ ያስተላለፍሺዉ ቢቻልሽ ይቅርታ በሚዲያ ጠይቂ በግልሽ ንሰሃ ተቀበይ መልእክትሽ ለሃይማኖታችን አደገኛ ነዉ።

  • @delilaalem3914
    @delilaalem3914 3 місяці тому +36

    ሰው ግርምምምምም የሚለኝ ለሰው ይኖራል ሰዉን ለማስደሰት ግን እግዚአብሔርን ለማስደሰት ብንኖር ምን አይነት መታደል ነው። እግዚአብሔር አምላኬ ይሄን ማስተዎል ስጠን። ይች ዘመን በሰው ለመወደድ እንጋጋጣለን። ዘመኑ አብቅቶል!!!

    • @ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw
      @ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw 3 місяці тому +1

      You are better I believe .የተሻልሽ እንደሆንሽ ይሰማኛል ገብረመድህን እያልሽ በፀሎት አስቢኝ።

    • @delilaalem3914
      @delilaalem3914 3 місяці тому

      @@ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw እግዚአብሔር ሁላችን ያስበን። የልብህን መሻት ከሀጥያት በቀር እግዚአብሔር ይፈፅምልህ።

    • @AaBb-v6n
      @AaBb-v6n 3 місяці тому

      አስረዳለሁ ብላ ጭራሽ የማይሆን ተኮሳተሪ ብቻ አልተባለች ፈገግ ከማለት ማሽካካት አለባበሳ የተቆራረጠ ደግሞ አታፍርም

    • @mercym1733
      @mercym1733 3 місяці тому

      በጣም ትክክል

  • @azebendewagaw01
    @azebendewagaw01 Місяць тому +2

    ትጂ የእግዚአብሔር ከሆንሽ ሙሉ ማንነትሽን መስጠት ግማሽ የራስሽ ግማሽ የእግዚአብሔር መሆን አይቻልም ስለ እግዚአብሔር ፍቃዱ ያልሆነ ነገርን ሁሉ መተው እንደሚገባን ነው ቃሉ የሚለን የእውነት ከወደድነው እግዚአብሔርን እና ዘፈን ተይ የሚወደኝ ቢኖር ትዛዜን ይከተል ይላል ቃሉ ቲጂ እውነት ነው ጎራሽን ለይ ትጉ❤

  • @kitelentertainment650
    @kitelentertainment650 3 місяці тому +13

    ቲጅዬ እንዲህ አይነት መንፈሳዊ ጉዳዮች ለእንደናንተ አይነት ታዋቂ ሰዎች በጣም ሴንሴቲቭ ነው።
    ሶ የሚሻለው ስለ ቤተክርስቲያን ስታወሪ በልበ ሙሉነት ሳይሆን እንደ ጥንቱ በትህትና ደካማ ስለሆንኩ እያልሽ ብትገልጪ ነው የሚሻለው።
    ምክነያቱም የቤተክርስቲያንን ሥርዓት ነጻነት እንደሚነሳ አስጨናቂ ነገር እንደሆነ አድርገሽ ህጻናት ሳይቀሩ በሚያዩት ሚዲያ ላይ መስበክሽ ከእግዚአብሔር ይልቅ ሰውን ያስቀደምሽ እና መጥፎ አርአያ እንደሆንሽ ስለሚያስመስልብሽ።
    ከምንም በላይ ግን ስለሰው አብዝቶ መጨነቅ እና ስለራስሽም እያብራራሽ መዋል አይጠበቅብሽም።
    በተረፈ ኦርቶዶክሳዊ እይታሽን እንወደዋለን፤ ግን ፕሊስ አትፈሪበት

  • @ስለአደረክልኝምስለአላደረ

    ባልፈርድ ደስ ይለኝ ነበር ምክንያቱም እኔም ሰዉ ነኝ እበድላለሁ ግን ቲጂዬ ሰዉን ለማስደሰት እግዚአብሔርን አታስከፊ ይቺ ምድር የኩንትራት ናት በርግት ስትኖሪ መስራትም ግድ ነው ነገር ግን እግዚአብሔርን በሚያስከፋ መንገድ ባይሆን በዛ ላይ ፕሮግራምሸን ህፃናትም ሊዩት ይችላሉ ብቻ ብዙዎቻችን ሰዉን ሰዉን ለማስደሰት እግዚአብሔርን እያስከፋን ነው😢😢😢 😢😢አቤቱ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ይቅር በለን

    • @eyuyemaryamljitube8401
      @eyuyemaryamljitube8401 3 місяці тому +2

      @@ስለአደረክልኝምስለአላደረ ይሄ መፍረድ አይደለም የእግዚአብሔር ህግ መናገር ነው። መፍረድና መናገር ለዮ

  • @Ofla
    @Ofla 3 місяці тому +18

    ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።

  • @muluemebetbelayneh1398
    @muluemebetbelayneh1398 3 місяці тому +19

    ውይ ትእግስት እኔም እንደ አባትሽ ነው የጠራሁሽ ምክንያቱም አናደሽኛል በአርት ውሰረጥ ብዙ ሙያ እንዳለ ላንች መቸም አልነግርሽም እኔ የማውቀው ያች ጎበዟ ድራማ ስትሰራ የሚያምርባት ጠንካራዋን ትግስት ነው እችን አሁን በቴሌቨዥን ሰከላ ብላ የሰይፉን እሰረታይል ወስዳ የምትንቀለቀለውን ትግስት ቤተሰቤ ሁሉ ጠልቷታል እባክሽ ወደራስሽ ተመለሽ ከእግዚያብሄር ታረቂ ምነው የተረጋ ጋሽ ስርአት ያለሽ ነበርሽኮ በመንቀልቀልና በግድ ከመሳቅ በመጨፈር የሚመጣው ገንዘብ እራሱ አይባረክም እና ወደ ራስሽ ተመለሽ ነገሩን ወደ ሃይማኖት አባት አትውሰጂው እራስሽ ታ ውቂዋለሽ ሆድ ሲያውቅ ድሮ ማታ ይባል የለ።

  • @asiniatironisitube
    @asiniatironisitube 3 місяці тому +79

    ይገርማል ባንችይ ሀሳብ መዝፈንም መጨፍርም ችግር የለውም ይሄ አያያዝ በቀጣይ መቀደስም እችላለሁ እዳትይ ማስተዋል ያድለን ለሁሉም

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 3 місяці тому

      ዘፈን መስማት ይቻላል የት ነው የተባለው? አዳሜ ሀይማኖተኛ ለመምሰል ስትሞክሪ ትቀፋላችሁ:: ልቦና ይስጣችሁ ማለት እናንተን ነው:: ግብዞች

    • @hiruttefra6996
      @hiruttefra6996 3 місяці тому +4

      የምር እኔም ግራ ገብቶኛል

    • @Mesert1
      @Mesert1 3 місяці тому

      ​@hiruttefra6996😅😅😅😅😅😅😅😂😂

  • @HanaBedilu-e3h
    @HanaBedilu-e3h 2 місяці тому +1

    እግዛብሄርን ካከበርነዉ በዉስጥ ማንነታችንም በዉጭ ማንነታችንም ነዉ ለጌታ ከኖሩ አይቀር እንደዛ ነዉ ምክንያቱም ስራችንም እሱን ሊያከብር ይገባል ጌታ የሚገኘዉ ቤተ መቅደስ ዉስጥ ብቻ አይደለም በዉሎአችን ዉስጥም አለ ስለዚህ በሰአት ለይተን የምናመልከዉ አምላክ የለም

  • @AsnahAsna-q9r
    @AsnahAsna-q9r 2 місяці тому +9

    አረግራገባኝ ማናት😂😂😂😂😂❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    ያንቺ ጥፋት ሳይሆን የአባቶቻችን ጥፋት ነው ምክንያቱም ዘፋኞችን አውደ ምህረት ላይ ያወጧችሁ እለት ነው

  • @FanayeZewdu
    @FanayeZewdu 3 місяці тому +6

    ቲጂየ እግዚአብሄር ምን ብላል ነው ማለት ያለብሽ ለሁለት ጌቶች አትገዙ ይላል አባቶችን የፈጠረ እግዚአብሄርን ነው ማዳመጥ

    • @YewhinVlogs21
      @YewhinVlogs21 3 місяці тому

      @@FanayeZewdu ደምሪኝ ማር

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 3 місяці тому +68

    ቲጂዬ ገብቶሸ ክርስቲያን ስትሆኚ በእውነት ስሜቱ እንደ በዛወርቅ ሌላም ዘፋኝ የነበረች አስቴር ነው ስሟ ካልተሳሳትኩ የመፀፀት የመሰበር ነውስሜቱም ኑሮውም አንቺ አልገባሽም አለማዊ መንፈሳዊነት ወደ ልጆቻችን አታጋቢ ።

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 3 місяці тому +1

      በዛወርቅ አቦነሽ ማርታ አሻጋሪ ህይወታቸውን ሙሉ ዘፋኝ ነበሩ የሷ ግን ሾዋ ላይ የምትደንሰውን ነው ያለችው ግን ከሌሎቹ ያንቺ ምክር የጨዋ ምክር ነው እግዚአብሔር ይመልሳት ሳትደንስ መቀበልም እኮ ትችላለች ስንት ሾው እኮ እናያለን

    • @kdeoj1075
      @kdeoj1075 3 місяці тому +2

      😂😂😂እኔምኑምአልገባኝ

  • @meccam2106
    @meccam2106 2 місяці тому +4

    እረ እደኔ ግራ የገባዉ😂😂😂

  • @MekdesAdane-z4e
    @MekdesAdane-z4e 2 місяці тому +1

    የኔ እናት ሰው የእግዚአብሔር ወይ ደግሞ የሰይጣን መሆን ነው የሚችለው ዘፈን የሰይጣን መዝሙር የእግዚአብሔር ነው ጧት ዘፋኝ ማታ መዝሙር የለም

  • @Amesing-j9x
    @Amesing-j9x 3 місяці тому +11

    መጽሐፍ ቅዱስ ታነብይለሽ ግን ካላነበብሽ ዘፈኝ መንግስተ ሰማይን አይወርስም ይላል ቃሉ ገላትያ5/21 የዝች ዓለም ነገር ሁሉ ከንቱ ናው የዘላለም ሕይወት ግን ይበልጣል የዝች ዓለም ተድላን መርጠን በሰማይ የዘላለም ፍርድ አለማሰብ ካባድ ናው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @martaberhnu377
    @martaberhnu377 3 місяці тому +6

    ዕህቴ ሚዲያ ላይ እደመሆንሽ ብዙሰዉ ይመለከትሻል እደግለሰብ ልክነኝ ብትይም በቂ ምክር ነዉ የተፃፈዉ ልቦና ይስጥሽ ከእንገት በላይ ክርስትና ክርስቶስ አይወድም ከልብሽ አምላክሽን አምልኪ አፍሽ ሳይሆን ልብሽ

  • @TigisJemu-tg3es
    @TigisJemu-tg3es 3 місяці тому +2

    ዝም ብትይ ጥሩ ነው
    መጨረሻቸው ጥፋት ነው፤ ሆዳቸው አምላካቸው ነው፤ ክብራቸው በነውራቸው ነው፤ ልባቸው ያረፈው በምድራዊ ነገር ላይ ነው።

  • @MeaziGatew
    @MeaziGatew 24 дні тому

    ትክክል ነሺ እህት !! 🙏

  • @SariBullo
    @SariBullo 3 місяці тому +16

    ይሄን ጤና የሰጠሽ እግዚአብሔር አይበልጥብሽም በአላሰብሽው ሠዓት መወሰድ አለ

    • @PeacefullRain-g4g
      @PeacefullRain-g4g 3 місяці тому

      እናንተስ ባላሰባችሁት ሰአት አትወሰድም ሙዚቃ አታዳምጡም ለአምላካችሁ አትዘምሩም ዝማሬም ሆነ ሌላው ነገር የምእመኑም ጭምር ነው

  • @MadinaJajdj
    @MadinaJajdj 3 місяці тому +76

    ወገን ቅንብር ነው 😂😂😂

    • @sarasara1813
      @sarasara1813 3 місяці тому +3

      ኧረ ጉድ እኮ ነው 🤣🤣🤣🤣

    • @MissMardiya
      @MissMardiya 3 місяці тому +2

      እኔም አልገባኝም😅

    • @BeziTeshi
      @BeziTeshi 3 місяці тому +4

      አረ ግራ ገባኝ ውይኔ😂😂😂

    • @smirahussain3227
      @smirahussain3227 3 місяці тому +1

      ቅንብረነዉዴ😂😂

    • @HahahahVhaahh
      @HahahahVhaahh 3 місяці тому

      ግራገባኝእኔእራሱ😂😂

  • @AbrahamAlazar
    @AbrahamAlazar 3 місяці тому +17

    ጥሩ ውሳኔ ነው። እዚሁ መድረክ ላይ እየገለፈጥሽ ተንበላጠጪ እበጂ። ክርስትና አለባበስ አነጋገር አረማመድ አበላል ስርአት አለው።አባቶችን አማክራለሁ ያልሽው የትኛውን አባት ነው የምታማክሪው። የምታማክሪውን አባት ምረጪ። ምነው ሂጃብ ለብሰው እንዳንቺ አይንበላጠጡም።ክርስትና የትም ሂጂ የትም ግቢ ስርአት በማያፋልስ ሁኔታ የሚኖሩት ህይወት አይደለም። ለማንኛውም የምታማክሪውን አባት ምረጪ። የጠመጠመ ስለፈቀደልሽ ተቀባይነት አይኖረውም። ዘመኑም በጣም አስቸጋሪ ስለሆነ ማለት ነው። ብርሀናችሁ በሰው ሁሉ ፊት የበራ ይሁን አለ እንጃ በቤተመቅደስ ውስጥ ብቻም አይደለም። ለማንኛዎም ጥሩ ወስነሻል ኦርቶዶክስን አታሰድቢ።

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 3 місяці тому +1

      ጎበዝ

    • @BezaAsefa-j1z
      @BezaAsefa-j1z 2 місяці тому +1

      ሀሳቡ ልክ ሆኖ ስድቡ ምን ይሰራል።

  • @Shibr-dy4bv
    @Shibr-dy4bv 2 місяці тому +1

    የምወድሺ የኔ ውብ ንግስት እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FetihaTemam
    @FetihaTemam 3 місяці тому +1

    እውነት ነው ሀገሬን ባንቺነው የወደድኳት ይህንን በአለም ፊት አንድ ቀን እመሰክርልሻለው❤

  • @emebetdesalegn2167
    @emebetdesalegn2167 3 місяці тому +128

    ለሁለት ጌቶች አትገዙ ይላል መዝሙር በራሱ አገልግሎት ነው

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ 3 місяці тому

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 3 місяці тому +2

      ግብዝነቱንስ ምነው ረሳሺው?የሷን ፕሮግራም ለማየት የሚቀድምሽ የለም ጣትሽን ግን ወደሷ ትቀስሪያልሽ:: የሷን ስራ ለሌላ ጌታ ተገዛሽ ብለሽ አንደኛ ተከታታይ ነሽ:: እስኪ ራስሽን ጠይቅ

    • @melonmerkato1732
      @melonmerkato1732 3 місяці тому +3

      አባቶች ምን እንዲሉሽ ነው መቼም ጨፍሪ ችግር የለም አይሉሽም

    • @emebetdesalegn2167
      @emebetdesalegn2167 3 місяці тому

      @@melonmerkato1732 ትክክል ።ቀን ስጨፍሬ ቆይተሽ ማታ ዘምሬ ብለው መቻስ አዲስ ዶግማ ለሳ አታወጣ ኦርቶዶክስ. ተዎህዶ

    • @SeniMenge
      @SeniMenge 3 місяці тому +2

      Lik Nesh❤

  • @MercyEyoel
    @MercyEyoel 3 місяці тому +3

    Konjit eyesus yasfeligishal.esun mageligel metadel naw .sirana eminet ayileyayim damo hulu bota eminetishin masayet alibesh❤

  • @yedngllji-wg5mq
    @yedngllji-wg5mq 29 днів тому

    እግዚአብሔር ሲመቸን ምናምነዉ ሲመቸን ምንከዳው አምላክ ነወን?
    ያሳዝናል በእውነት ልቡናሽን ይመልሰው

  • @solomonworkneh5778
    @solomonworkneh5778 3 місяці тому +9

    ሲፋጅ በማንኪያ ሲበርድ በእጅ የሚል ኃይማኖት የለንም።ወለም ዘለም አትበይ የወደድሽውን ምረጪ።አባቶች አትበይ የምንመራበት መፅሐፍ ቅዱስ ምን ይላል ብለሽ ለማወቅ ጥረት አድርጊ።ሰዎችን የሚያሳስት ንግግር ተገቢ አይደለም።ምርጫው በእጅሽ ነው።አባቶች እንዲህ ብለውኝ ነው በማለት ከፍርድ አመልጣለሁ የምትዪ የዋህ እንዳልሆንሽ እገምታለሁ።የመጨረሻዋን ሰዓት ስለማናውቃት በጥንቃቄ እንድንኖር የግድ ይለናል።

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    ቲጂ በክርስቶስ ፍቅር እወድሻለሁ አዎ ጧት ቅዱስ ማታ እርኩስ ቤተክርስቲያን አትፈልግም። ይህ አስተሳሰብ የመናፍቅ ብቻ ነው። ክርስቲያን ቆራጥ ነው እኔ ክርስቲያን ነኝ ብሏል ቅዱስ ቄርቆስ። እናም እጂግ በጣም ተሳስተሻል 😢 ክርስቶስ በቅዱስ ቃሉ አታድርጊ ያለሽን ግዴታ መፀየፍ አለብሽ ። እንደው ግልብጥብጥ እላለሁ ትያልሽን 😢 እግዚኦ ይህ የመናፍቃን አስተሳሰብ ነው። ከአባቶች መልስ ደግሞ ትጠብቂ አለሽን? ድፍረት 😢 ይህ ጥያቄ እኮ በ7አመታችን ያወቅነው የተማርነው ነው😢 ሰውን በቃል ብታታልሊ ክርስቶስን በቃልሽ አትሸውጂውም ለድፍረት ቃልሽ ንስሀ ግቢ ። አየ እናተ አርቲስቶችና መናፍቃን ልቦና ይስጣችሁ ይች ምድር አለማችሁ ናት😢 ብችይ ቆራጥ ክርስቲያን ሁኝ 😢

  • @Together-o5t
    @Together-o5t 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ that true, praice to God

  • @FirehiwotBirhanu-db5og
    @FirehiwotBirhanu-db5og 3 місяці тому +9

    ቲጂ በጣም ነው ማከብርሽ ግን ከድሜሽም አንፃር ሰውን ለማዝናናት ብቻ ፈጣሪን የሚያስቀይም ነገር ማድረጉ ተገቢ አይደለም ንስሀ ግቢ የመዳን ቀን ዛሬ ነው🙏🙏🙏

  • @ሁሉንእንደግዜው
    @ሁሉንእንደግዜው 3 місяці тому +32

    አምልጣት አመሰግንሻለሁ ቲጅዬ አለች ልክ እንደ ቤቶች ጥላሁን ጉሳ ተቀናብሮ ነው ተመልካች ለመሳብ ተብሎ ነው መንታ እህታ የተባለው😂😂

    • @Neima-r9u
      @Neima-r9u 3 місяці тому +10

      እኮ እኔ የገባሁት እዉነት መስሎኝ ነበር 😂😂

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 3 місяці тому +5

      መች ዋሸች እራሴን እጠይቃለሁ አለች እኮ

    • @ሀስናሙሀመድ
      @ሀስናሙሀመድ 3 місяці тому +2

      እኔኮ ግራ ተጋብቼ ነበር ደግሞ ቲጅ ቲጅ ሲባባሉ ሸከከኝ😂😂😂😂

    • @ሀገሬዩቱዩብhagerayutube
      @ሀገሬዩቱዩብhagerayutube 3 місяці тому +2

      😂😂😂😂😂የምር እኔ ግራ ተጋብቸ ነው የማየው

    • @kalkidan-t3j
      @kalkidan-t3j 3 місяці тому +5

      ​@@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube እኔም ግራ ተጋብቻልሁ ከሚዞርብኝ ልውጣ መታ የሚለውን አይቼ ነበር የገባሁት

  • @belayneshrabe4910
    @belayneshrabe4910 3 місяці тому +45

    በጣም እወድሻለሁ ግን ባትበራገጂ ደስይለኛል ከአንቺጋር አይሂድም እዚህ አሜሪካ ያሉትን እነሄለን ሾ ድርብብያለች ተረጋግታ ስትሰራ ስታምር መጨፈር የለ መዝለል

    • @OppoCell-n4i
      @OppoCell-n4i 3 місяці тому +3

      አይባልም እራስዋን ሆና ነው የምትኖው

    • @LiAa400
      @LiAa400 3 місяці тому

      tiru neger kesew ayto mastekakel awakinet new derbeb malet kedme ga yhedal

    • @EpicAccount-o1d
      @EpicAccount-o1d 3 місяці тому +3

      የመዝናኛ ፕርግራም አቅራቢ ነች እኮ
      ሁሉም በየዘርፉ ነው እንጂ አንድ አይነት ሁኑ ይባላል እንዴ?

    • @GetanehTeshome-eo5jo
      @GetanehTeshome-eo5jo 3 місяці тому

      እጅግ ገራሚ ሰዉ ነሽ ስራስን ስሪ መኃል ሰፋሪዉ ነዉ የሚያማሽ አትስሚዉ!!!

    • @MestiDesta
      @MestiDesta 3 місяці тому

      Tikekil geltiseshatal

  • @FRoz-b7k
    @FRoz-b7k 2 місяці тому +4

    ቲጅየ ሁለት ሰው መሁን አይቻልም ሙዚቃ ፈፅሙ አይፈቀድም ለሁለት ጌቶች መገዛት አይቻልም😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 3 місяці тому +2

    ቱጅዬ ስወድሽ
    አላህ❤ከነመላው ቤተሰቦችሽ ይጠብቅ
    ትመችኜለሽ ክመዳም ኩሽና

    • @YewhinVlogs21
      @YewhinVlogs21 3 місяці тому

      @@NouraSultan-s2v ደምረኝ

  • @betazerihun2498
    @betazerihun2498 3 місяці тому +6

    ለ መምህር አብይ ይልማ እና ለ7Days ነው የምነግርልሽ ጠብቂ 😞😞😞😔😔😓😓😣😣 ያሳዝናል በጣም

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 2 місяці тому +5

    እውነትነው እኔም አደኛዋጠያቂነኝ ማለቴምምም መዝሙርና ዘፈን አብረው አሔዱም አይደል? አድዘማሬ ጥፍሩን አያሳድግም ዊግ አይቀጥልም ኮስሞቲክስ አይጠቀምም
    ለማንኛውም ሰው ይሔአይመከርም
    ስለዚሕ አባቶችማ ድፍረት አይሁንብኝና የሉምምም ድሮድሮኮ መስቀል ስንሳለም መሀተብ አገታችላይ ከሊለ በዛው መስቀልነው ጭቅላታችንን ሚነድሉልን ከዛም እዛው ከኪሳቸው መሀተብ አውጥተው ሚያስሩልንን
    ያሁኑ አባቶች ገደሉን ችግር የለውም እያሉሉሉ
    ብቻፈጣሪሪሪ መሀሪነውና በጅምላ ይማረንንን 🤲🤲🤲🤲
    አዎዎዎዎ ለዮልንንን ማይክክክ አያያዛችሁንንን በተለይ ታዋቃነን ምትሉ ሰዎች
    በነገራችላይ ያነጋገሬ የጉድፈት ቃላት ካለው ይቅርበሉኝ🤝🤝🤝💐💚💛❤

  • @ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw
    @ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw 3 місяці тому +7

    spritual mindset ያስፈልግሻል ፤ከኔ እርቀሻል እንጂ ገዘፍ ያለ የተሳሳተ መንፈሳዊ mindset problem ይታየኛል ።ለአለም ህዝብ ዝግ የሆነ የተሸሸገ ፣የተሸፈነ እጅግ አደገኛ የሆነ wrong turn life cicle.እግዚአብሔር ቢፈቅድ ይሄን ነገር ለሰው ልጅ ሁሉ ባስረዳ እጅግ ደስ ባለኝ ነበር።

  • @jery3457
    @jery3457 3 місяці тому +9

    ሁለቱንም ይፈቀድልኝ ማለት ለሰውም ፈተና ሀይማኖታችንንም አለማክበር ነው:: ፈታ ብለሽ ስራሽን ስሪ አውደምህረቱን ለዘማሪያኑ ተይላቸው

  • @bizuneshturuneh-xk4fe
    @bizuneshturuneh-xk4fe Місяць тому

    ይህ መንፈስ የተወጋ ይሁን 😮😅 ትግስት / ቲጂ ሳይገባኝ አመመኝ ሆሆ

  • @LemL-x4n
    @LemL-x4n 3 місяці тому

    Yatgnew nach tagst andene malyt yaktew ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @senayt1822
    @senayt1822 3 місяці тому +1

    “ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው ማንም የለም፤ ወይም አንዱን ይጠላል ሁለተኛውንም ይወዳል፤ ወይም ወደ አንዱ ይጠጋል ሁለተኛውንም ይንቃል፤ ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም።”
    - ማቴዎስ 6፥24 ትግስት እህቴ አነጋገርሽ ልክ አይደለም በርግጥ ከልብሽ ሳትፈልጊ ይሆናል የምትዘፍኝዉ ግን ቤተ ክርስትያን ላች ወይ ለኔ እንዴመቸኝ ዶግመሰነሰ ቀኖና ታፍርስ😢

  • @danwet8394
    @danwet8394 3 місяці тому +10

    የድንቁርና መልስ 😮 ታድያ ሰው የሚያርድ ሰው ለምሳሌ ውጭ ሲያርድ ጽድቅ ቤተክርስትያን ገብቶ ሲያርድ ሃጥያት ነው እዴ ። የእምነት ስርአት ቤተክርስትያን ውጭም ውስጥም ነው ውጭ ሌላ ውስጥ ሌላ አይቻልም ለሁለት ጌታ መገዛት ስንት ሾ አለ ስርአት ያለው ካልጨፈርሽ መዝናናት የለም? እሸቱን ተመልከች ።ቤተክርስትያን ስትሄጅ በረጅም ቀሚስ ቤተክርስትያን ውጭ እርቃን. መልስ አይሆንም

  • @CalmCobra-cj8xd
    @CalmCobra-cj8xd 3 місяці тому

    Wow♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 3 місяці тому +9

    እሔ እኮ ትክክለኛ ጥያቄ ነው ግን እግዚአብሔር እኮ ያለው አንድ አምላክ ተገዙነው ነው ያለው ቲጂ በቃ አለማዊሽን እስከምትጨርሺ አተሰዘምሪያ 😮

  • @kedestzegeye992
    @kedestzegeye992 3 місяці тому

    Do whatever it makes you happy

  • @MuloSatae
    @MuloSatae 3 місяці тому +3

    አስረድኝ ሁለቱም ትግስት ነዉ ስማቸወ እህቶ ናት❤ይመሣሠላሉ

    • @Arsemayirgalem-tube
      @Arsemayirgalem-tube 3 місяці тому +1

      yebase ale alu😁😁😁
      qenber eko new wude🤣🤣

    • @Danadama123
      @Danadama123 2 місяці тому

      እራሳ ናት በተለያየ ልብስ ተቀድታ በውስጣ የታመቀውን ሁለት የማይገናኙ ባህሪዋን እየገለጸች። ሰው ደሞ ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፋ አይወጣም እያላት ነው

  • @KamarKamar-ve1it
    @KamarKamar-ve1it 2 місяці тому +15

    ከ አላህ ዉጭ አምላክ ይላም ኢየሱስ አልይ አስላም ሰላም በርሰቻዉ ላይ ይሁን አድ ቅን ክርስትነን አልሰበከም ኢየሱስን ይሂዶች በይዙት ሰት ምን አላ መሰላቹ አምላኬ አምላኬ ስላምን ታዉከኝ እየላ ይፀልይል❤መፀፍ ቁዱስን መንበቢ ሙስልም ይዳርጋል አንቢቡ ትድነላቹ❤

  • @Absalat-y5d
    @Absalat-y5d 3 місяці тому +8

    ተይ ቲጂየ አትሸፋፋኝዉ ማንም እደዛ አላለም እርቃንሽን ነዉ አየሄድሽ ያልዉ ተይ ለሰዉ እይታ ካልወደደ ማንን ነዉ የምታዝናኝዉ ንገሪኝ ሰዉን ክርስቲያኖችን ከሆነ አልወደድንዉም በአለባበሰሽ ክርስቲያን ሁኝ ነዉ ያልንዉ በጪራሽ ሰወችን ትሪት አታድርጊ ያለሽ የለም እራስሽን በራስሸ አታመቻች ለክርስቲያኖች ይህን መልክት አትገሪን በቃ መብትሽ ነዉ ግን እኛ ያልንዉ እደዘማሪ ሳይሆን እደክርስቲያን እደሴት ነዉ ሀሳብ የሰጠንሽ

  • @KalkidanKalkidan-tc2jy
    @KalkidanKalkidan-tc2jy 2 місяці тому +1

    እኔ አላምንም ሁለት ተመሳሳይ ሰዎች😅😂😂😂🙆‍♀️🙆‍♂️🙆‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♀️🤦‍♀️😂😂

  • @የትግስትሸጋእናት
    @የትግስትሸጋእናት 3 місяці тому +10

    አረ ጉድ😂 ክክክክክ አየ ምን አይነት ግዜ ነው

  • @ቃል-ኸ
    @ቃል-ኸ 2 місяці тому

    በጣም ነበር የምወድሽ 😢😢😢

  • @SaraAyele-c3s
    @SaraAyele-c3s 3 місяці тому +10

    ባንቺ አሳብ አባ አንቺ ቤት ሲመጡ ይደንሱ ቲጂ

  • @eshetuaklilu6433
    @eshetuaklilu6433 3 місяці тому +1

    ቲጂዬ በጣም በጣም ነው የምወድሽ ሰውየው እንዳይቆጡ መውደድ መብቴ ስለሆነ በተለይ የምወደው ሳቅሽን ነው የቤትሽ ቅመም አንቺው ነሽ ስናደድ ወደ ቀልቤ ለመመለስ የአንቺን ሳቅ አስታውስና ወድያውኑ እጥፍ እላለሁ እና ቲጂዬ ሳቅሽ አይወሰድብሽ በርቺልኝ

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 3 місяці тому +14

    በጣም ነው የምወድሽ ነፃ ግልፅ ሴት ::የምታስቢው ሁሉ ይሳካልሽ ቲጅዬ 🌹

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 3 місяці тому

    ዋውውውው❤❤❤የፍቅር ታሪክ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @FaAa-i3n
    @FaAa-i3n 3 місяці тому +18

    ወይኔ መንተኛ ናቸው ወይስ ቅንብር ነው😮😮😮❤❤❤❤❤

    • @899-r9n
      @899-r9n 3 місяці тому +1

      ቅንብር ነው

    • @saeedamatafria2115
      @saeedamatafria2115 3 місяці тому +1

      ግራ ገብቶኛል መንታ ናቸው😂😂😂

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 3 місяці тому

      ኧረ ቅንብር ነው ​@@saeedamatafria2115

    • @Arsemayirgalem-tube
      @Arsemayirgalem-tube 3 місяці тому

      yebase ale alu😁😁😁
      qenber eko new wude🤣🤣

    • @fetyakedri
      @fetyakedri Місяць тому

      ወላ ግራ ገባኝ

  • @tomiyeshi
    @tomiyeshi 3 місяці тому

    ቲጂየ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስወድሽ❤❤❤❤

  • @Aberash-d6y
    @Aberash-d6y 3 місяці тому

    You are really right

  • @genetAbrha-h7i
    @genetAbrha-h7i 3 місяці тому +1

    ራሳችንን መጠራጠር ጀመርነው ግን ምን እያረጋችሁ ነው ምትሰሩት ቅንብር ኑሮ ናላችንን ያዞረን ይበቃናል

  • @የሕወሃትገፅ
    @የሕወሃትገፅ 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤ ትጂዬ

  • @MesiTube12-19
    @MesiTube12-19 3 місяці тому +7

    ለራስሽ አመስግኘ ዘምሪ ግን መድረክ ላይ አትውጭ❤

  • @fakiafakia7020
    @fakiafakia7020 2 місяці тому

    Abjuu kessan jiramoo ijakooti jedha turee akkam ol fakkatuu masha Allha

  • @SariBullo
    @SariBullo 3 місяці тому +57

    አየሽ አሁን የምትይውም ሁሉ ስተት ነው ኦርቶዶክስ ግማሽ ሠዓት መንፈሳዊ ግማሽ ሠዓት ዘፋኝ መሆን አይቻልም መዝፈን እና መደነስ የቱጋም አልተፈቀደልሽም ይሄ ሁሉ የሚያሳየው እምነትሽን ጠንቅቀሽ አለማወቅሽን ነው

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ 3 місяці тому

    እረምድነዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @PeacefullRain-g4g
    @PeacefullRain-g4g 3 місяці тому +3

    ቲጂየ አንቺ ለክነሽ ደስያለው ይዘመር ይላል ቃሉ ዝማሬ የሁሉም ምእመን መዘመር አለበት ስለዚህ ስራሽን እየሰራሽ አምላክሽንም ማገልገል ትችያለሽ

    • @AaBb-v6n
      @AaBb-v6n 3 місяці тому

      ግን እኮ ችግር የለውም ግን አለባበሷን ብዙ ጊዜ አይመጥንም

    • @eyuyemaryamljitube8401
      @eyuyemaryamljitube8401 3 місяці тому +1

      ችግር አለው

    • @AaBb-v6n
      @AaBb-v6n 3 місяці тому

      @@eyuyemaryamljitube8401 ችግር የለውም ያልከት ሳስተዋዉቅ ኩስትር አልልም አለች ፈገግ ማለቱ ሳይሆን ዋናዉአለባበሷ እና ስትስቅ ማሽካካቷ እንደ ዶሮ

  • @AyshaNamani
    @AyshaNamani 3 місяці тому +2

    እዴ እውነት ነው ቅንብር ነው

  • @abeymessgana1785
    @abeymessgana1785 3 місяці тому +4

    መጀመሪያ እግዚአብሔር በቦታ የሚወሰን አምላክ አይደለም ወደ ቤተ እምነት ሲኬድ ቀሚስ ነጠላ ከዚያ ሲወጣ ሱሪ ሌላም ሌላም ይሄ ማለት እግዚአብሔር አታይም የለህም እያልን ነው። ጥሩ ንግግር በመሰለ አንዳንጠፋ።እናስተውል?

  • @GeezawitDemissie
    @GeezawitDemissie 2 місяці тому

    Cristinty is the way of life no politics !!!!

  • @ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw
    @ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw 3 місяці тому +16

    አይ የሰው ልጅ እንጀራዬ ነው ስራ ሆኖብኝ ነው ምናምን እያልክ ዝፈን ጨፍር ስረቅ ነፍርቅ በኋላ መልስህ ምን እንደሚሆን አስብበት ፤ስራዬ ሆኖ ነው ምናምን የሚል መልስ ይኖር ይሆን በሰማይ ???መልሱን ለራስህ ያዘው።

    • @PeacefullRain-g4g
      @PeacefullRain-g4g 3 місяці тому

      አንተም ተቀደስ ዘፈን አታዳምጥም ከዛቤተክርስቲያን አትሄድም

  • @AgnoAgnoo
    @AgnoAgnoo Місяць тому

    ጉድበልጎደር❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅

  • @NeimaGetachew
    @NeimaGetachew 3 місяці тому +2

    ጎበዝ❤

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 3 місяці тому +7

    ቲጅዬ የእውነት በጣም ነው የምወድሽ ምንም ማስመሰል የሌለብሽ እራስሽን ሆነሽ የምትቀርቢ ንፁህ ኢትዮጲዊ❤❤❤

    • @YewhinVlogs21
      @YewhinVlogs21 3 місяці тому

      @@enatethiopia5206 ደምሪኝ ውዴ

  • @wobalemgebrekidan2993
    @wobalemgebrekidan2993 3 місяці тому +2

    Tigey yane gobz. Ethiopia wi and orthodox ehit bezhu kitey ❤❤❤❤❤❤

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 Місяць тому

    ልብ ይስጥ! ❤

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 3 місяці тому +9

    ይገርማል በልክ መሆን ጥሩ ነዉ አስተያየት ተቀብሎ ማረምም መስተካከልም ሲገባ ነገር ግን ስለ ሃይማኖትሽ ጠንቀቅ ብለሽ እያወቅሽ ምንድነዉ ዝብርቅርቅ ያለ ነገር የምትናገሪዉ በሳቅና በቀልድ ማዝናናት ምን ችግር አለዉ አርቲስት ነሽ ደግሞም ስጦታም ነዉ፣ ነገር ግን ዘፈንና ቅጥ ያጣ ጭፈራ የማይሆን አለባበስ ካደረግሽ ህብረተሰቡን በተለይ ወጣቱን ምን እያስተማርሽ ነዉ? ህጉን ጠንቅቀሽ ታዉቂያለሽ ምን መልስ ከአባቶች ትጠብቂያለሽ ምርጫዉ ያንቺ ነዉ እሳትና ዉሃ አንቺም በድፍረት የተናገርሽዉን እንደገና አዳምጪ ይህን መልስ ብለሽ በሚዲያ ባትለቂ ጥሩ ነበር።

  • @Mነኝስደተኛ
    @Mነኝስደተኛ 2 місяці тому +1

    አረ ቅንብር ነዉ በሉኝ😮😂

  • @hkidanhkidan5123
    @hkidanhkidan5123 3 місяці тому +11

    ቲጅዬ በሙያሽ በጣም አደንቅሻለሁ;
    ይቅርታግን እኔ ነኝ ወይስ በትክክል ሰምቼሻለሁ "ብሞያዬ አርቲስት ነኝ ያ እሚጠይቀኝን ዘፈንን ጨምሮ አደርጋለሁ...ቤተክርስትያን ስሄድ ደግሞ የቤተክርስቲያን ስርአት ጠብቄ አገለግላለሁ:: ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል? አንቺ ሁለት ሰው ነሽ እንዴ? አንዱን ምረጪ አባቶችም ዛሬ ለዚህ ስብሰባ አይቀመጡም:: የቤተክርስቲያን አስተምህሮ አንድ ነው ሲመስለኝም አንቺም ታውቂዋለሽ::

    • @bruktayttilaye5314
      @bruktayttilaye5314 3 місяці тому +2

      ድንቅ አስተያየት ሃይማኖታችን ተሰርታ ያለቀች ነች አዲስ ህግ ለቲጂ አይወጣም።

  • @Ayyuujimmaa
    @Ayyuujimmaa 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elizabethk9119
    @elizabethk9119 3 місяці тому +5

    እህቴ የተናገርሺው ሁሉ በጣም አደገኛ መርዝ ንግግር ነው መቸ ነው ባክሺ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ራሳቹህን ጣሉ ሙዝዝ ፍዝዝ ቆዝሙ የምትለው ባንቺ ቤት ከንፈርን ደም ተለቅልቆ ፊትን ቀይ የሸክላ አፈር ተለቅልቆ አይንሺን የሰይጣን ቅንድብ / የሰዶማውያንን ጌጥ ማድረግ መሰልጠን መስሎሻል እግዚአብሔር ሁሉንም አሳምሮ ሰቶናል እናንተ ግን የእርጅና የቆዳ መወጠሪያ ማድረግ እቢ አላርጅም ሆነ ለማንኛውም ልቦና ይስጥሺ የአፍ ክርስቲያን ቤታችንን ሞልቶታል መዝሙራቹህም የመናፍቅ ዜማ ነው ምኑም የተዋህዶ ለዛ የለውም ።

  • @Jesuk3et
    @Jesuk3et 3 місяці тому

    ክርስትና ክርስቶስ ነው፤ በእርሱ አምኖ መዳን ነው፤ ድርጊታችን ተሰባስቦ ክርስቲያን አያደርገንም፤ የፀጋ ህይወት ነው፤

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 3 місяці тому +8

    ይቅርታ ቲጂዬ በጣም ነው የምወድሺ ግን ለሁለት ጌቶቺ መገዛት አይቻልም አድ ሰው ሁለት መሆን አይቺልም ክርስትያን በሂወቱ ሁሊም አዳይነት መሆን ከለበት አዳዲ ዝፈኑ አዳዱ እኔ አላቅም እየፈረድሁ ሳይሆን አባቶቺ ያስታማሩኝነው

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      ነገር ግን ፥
      - በከበሮና በዘፈን አመስግኑት ፤ … ይላል (መዝ. ዳዊት ም. ፩፻፶ ቁ. ፬)። 👉🏾📖

    • @eyuyemaryamljitube8401
      @eyuyemaryamljitube8401 3 місяці тому

      ​@@TruthEzገላትያ 5 ዘፋኝ መንግስተሰማያት አይወርስም

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      @@eyuyemaryamljitube8401
      በተጨማሪ ፥
      - “ስሙን በዘፈን ያመስግኑ ፤ በከበሮና በመሰንቆም ይዘምሩለት።” ይላል (መዝ. ዳዊት ም. ፩፻፵፱ ቁ. ፫)።
      👉🏾📖
      ስለዚህ ፡ የመልእክቶቹ ይዘት መልካም ይሁን እንጂ ፡ በዘፈን፣ በዝማሬ፣ በግጥም፣ በመነባነብ ኾነ በትወና ፡ ለህዝብ በሚቀርብባቸው መንገድ ፈጣሪ አይከፋም። 🤔

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 місяці тому +12

    ግራውም ቀኙም አልገባኝ😊ትምህርቱ ትክክለኛ ነው 2ቲክ መሆኗ😢

  • @delilaalem3914
    @delilaalem3914 3 місяці тому +8

    አሜሪካን ሀገር ተወልጀ ነው ያደኩበት ግን እነሱ ኢትዮጵያዊ መሆን ሲፈልጉ እኛ እነሱን መሆን እንፈልጋለን። የሰለጠኑ የሚመስሉን ግን የሰለጠነው እኛ መሆናችን ለምን አይገባንም።።። ልብሳችን ፅጉራችን ፍታችን ሁሉ በartificial ተለቅልቀን የምንወጣ የኢትዮጵያ እሴት ምግባር የለለን ዘመናዊ ባሪያ ማለት እኛ ነን። የኢትዮጵያዊ መልካችን ፍቀን ነጪ ለመሆን የምንፈልግ ባዶ ሁነናል። አንች attention ከፈለግሽ attention ማግኘት ያለብሽ ከባልሽ ነው። በቃ ከዛ ውጪ class ያላት ሴት ሁነሽ እራስሽን አክብረሽ አለባበስሽን አስተካክለሽ እድሜሽን የሚመጥን አለባበስ ለብሰሽ ከመጣሽ አንችን እያየን እኛ ኢትዮጵያዊ እንሆናለን። ለማንኛውም አልዘምርም ላልሽው አንች ተጎዳሽ። እግዚአብሔር የሚዘምርለት አለው።።

  • @yourfavfigureskater21
    @yourfavfigureskater21 2 місяці тому

    ለሁለት ጌቶች መገዛት አቻልም።ውሳኔሽ አለምን መምረጥ ቢሆንም በሁለት ቢላ እየሳልሽ መብላቱን አውቀሽ መምረጥሽና አንዱን አለማዊን ህይወት መምረጥሽ እንግዲህ የደረሰብሽ አንቺ ታውቂዋለሽ።
    ወንድሞቼ አንቺ አትፍረዱ አርቲስቶች በሙሉ ህይወታቸው በጭለማው አለም ተወስደዋል ወይ ስራቸውን ወይ ስራቸውን ማጣት ነው እሚባሉት ሲገቡበት አይገባቸውም ሊወጡበት ግን አቻላቸውም ፈጣሪ ይሁናት

  • @rfds7894
    @rfds7894 3 місяці тому +2

    ዘፈን እና መዝሙር እኮ አንድ አይደለም ሀኪም ይዘፍናል እንዴ ደነዝዝዝዝዝ

  • @LeahGreen-rd2iy
    @LeahGreen-rd2iy 3 місяці тому +18

    ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም አውደ ምህርት ላይ መውጣቱን መተውሽ መወሰንሽ ግን ጥሩ ነው ዋናው እሱ ነው አባቶችም ምንችግር አለው የሚሉት ግዴለሽ አባት እንዳያገኙሽ እመኛለሁ

    • @MekdesEndalamaw-wd8ih
      @MekdesEndalamaw-wd8ih 3 місяці тому

      እውነት ነው አህቴ ግን የሰውን ጉድፍ ከማየት መጀመሪያ እራስን ማየት ይቀድማል እኛን ማን ፈራጅ አደረገን

    • @samuelsleshi1588
      @samuelsleshi1588 3 місяці тому +5

      ​@@MekdesEndalamaw-wd8ihምን ማለት ነው ይሄ የሰው ጉድፍ ማየት ነው? ጤና የላችሁም እንዴ ዘፈን እየዘፈነች አውደ ምህረት ላይ ወቶ መዘመር ፍፁም ስህተት ነው

    • @eyuyemaryamljitube8401
      @eyuyemaryamljitube8401 3 місяці тому +2

      በትክክል ስንት የጥቅም አባቶች አሉ እረ ምንም ችግር የለውም ሚሉ ራሳቸው ተዳፍረው ሰውንም እንዲደፍር ሚያደርጉ ዝም ብላ ነው ህሊና እንኳን ይፈቅዳል ቤተክርስቲያን መቼ ሰው አታ በሁለት ቢላ ሚስል ሰው ምትፈልግ እሳቱን ወይ ውሃውን ተብለናል መምረጥ የእኛ ፋንታ ነው።

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      @@samuelsleshi1588
      ነገር ግን ፥
      - በከበሮና በዘፈን አመስግኑት ፤ … ይላል (መዝ. ዳዊት ም. ፩፻፶ ቁ. ፬)። 👉🏾📖

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 3 місяці тому

      ​@@eyuyemaryamljitube8401እኮ❤

  • @YaredHailu-o2g
    @YaredHailu-o2g Місяць тому

    "ስራና ሀይማኖት የተለያየ ቦታ ነው" አለችኮ ! እንዴ! ለገንዘብ ብላ እያስተባበረች ነው ፣ አለባበስሽንኮ አይተናል ፣ መጥፎ ትምህርት አታስተምሪ አታስቺ። ከላይ ወንድሜ መመፃደቅ በሚል ገልፆታል thanks
    ልቦና ይስጠን በሰው ላይ ፈርደን ከሆነ እግዚአብሔር ይጠብቀን ይቅርም ይበለን

  • @mulusetabegaz8631
    @mulusetabegaz8631 3 місяці тому +5

  • @aselefchbelew4445
    @aselefchbelew4445 3 місяці тому +2

    ❤❤❤❤ ትጂዬ በትክክል ገልጸሽዋል

  • @MaserteBalchotub
    @MaserteBalchotub 3 місяці тому +1

    ዋው❤️❤️❤️❤️

  • @Elma-dk2by
    @Elma-dk2by 3 місяці тому +2

    ኑሮ ግር የገበን ይበቀነል የነንቴ እንደይጨመራብን 😢😢

  • @hiwotmenebere
    @hiwotmenebere 2 місяці тому

    🎉Tigy

  • @emiayele7305
    @emiayele7305 Місяць тому

    እንደ እኔኔ ግራ የገባሁ እስኪ ላይክ ግጩኝ👍👈😄😄😄😇

  • @realistic5356
    @realistic5356 Місяць тому +1

    Orthodox balemehone des blognal 😊

  • @ZbaniAs
    @ZbaniAs 2 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @DrGetachewKebede
    @DrGetachewKebede Місяць тому +1

    There voice is also the same

  • @sarasara1813
    @sarasara1813 3 місяці тому

    ኧረ ምን ጉድ ነው በጌታ 😅😅😅