Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እጅሽ ይባረክ ማር ምግብ መስራት እኮ በጣም የዉ ክፍ ለመተኛት ልክ እንደ እናት ነዉ የሚያስናፍቅ እፍ አምላኬ ሆይ ስደታችን አሳጥርልን አሜን
Amen Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
በጣም አመሰግናለሁ ባንቺ ነው ምግብ መስራት የቻልኩት እወድሻለሁ ❤❤❤
ለምን እንደሆነ አላወቅም ውስጤ ለአንቺ ስፋስፍ ይላል በርቺ እህቴ
የኔ ቆንጆ እከታተልሽ አለሁ ሰብስክራይብ አላደረኩሽም ነበር አሁን ግን ቤተሠብ ሁኛለሁ በርች እኔም ብዙ ነገር እችላለሁ ማንኛውንም ምግብ ግን ዮቶብ መሰራት አልወድም ለመትሠሩት በርቱ.
አዎን ዋው ነው TG .😳.በጣም ያምራል👌🏾100% እንደሚጣፍጥም እርግጠኛ ነኝ..... አቦ ተባረኪ.... እኔ የምትሰሬውን በማየት ብቻ እደሰታለሁ .😅... የታደሉ አረቦች...👈🏾 ምን አለባቸው ተመስጌን እያሉ እግራቸውን ሰቅለው ይብሉ .... 🤔... ሀገራቸው ሰላም ....የገንዘብ ችግር የለባቸው...."ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም".🖕🏾..እኔማ የውጭ ሀገር ኑሮ አሰልችቶኝ እግር እግር ብሎኝ....ዘንድሮ ሀገር ሰላም ነው ብዬ ሀገር ለመግባት ወስኜ ነበር.....የአብይ እና የብልግና ድርጅቱ ድራማ ሲገርመኝ /ሲያሳስበኝ ..🙄 የባሰው መጣ እግዚኦ ነው 🙌🏾😢
ጎበዝ በርች በፁሁ ብታስቀምጨዉ አሪፍ ነበር
ማሻ አላህ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ ምርጥ የተዋጣልሽ ባለሞያ ለኔ አንደኛ ነሽ ሁለነገርሽ ፅድት ያልሽበቤት ተመኘሁልሽ ማማየ
እጅሽ ይባርክ በጣም ቆንጆ ነዉ
ጎበዝ እህታችን እግዚአብሔር ይባርከው ጉልበትሽን!!!🤲
አሜን አሜን
የኔ ዉድ አምላክ ይጠብቅሽ ባች ንዉ ምግብ መሰራት የቻልኩት ሰወድሽ በርች
በርቺ ስትናገራ ግን ለሌላውም ሰው አስቢ ለአረብ ብቻ ነው የሚሰራው ለራሳችንስ ለምን በላው እሱን አስተካክያት ሁሉም ቆንጆ ነው ባልሰራውም የሚጣፍጥ ይመስላል
ናና ፓውደር ሌላ ምን ላይ ሊገባ ይችላል? በተለይ የሀበሻ ምግብ ላይ አመሠግናለሁ።
ለእኔ ሁሌም አንደኛ ነሽ 🏆♥️
ሰለም አደርሽ የኔ በለሞያ እግዚአብሔር እጅሽን ይበርከዉ በለፋዉ የሰራሽልንአበበ ጎመን ሰርቼ በጠም ጠፈጪ ምግብአመሰግናለሁ 😘
እረ ማማየ እናስ ስልችት ብያለሁ የግመል ስጋ ነው ቤቱ ውስጥ ያለው ሌላ የለም በስመአብ. ስልችት ብያለሁ መስራቱን እስኪ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆለታችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞችን በዱአችሁ
Ye gimel siga betam healthy new kelelaw siga lemiyawkew
ውዴ የኔ ምርጥ ሴት ልዩ ነው።
ዘይት ታበዣለሽ በጣም
በጣም በጣም ያምራል እጅሽይባረክ
በጣም ያምራል እንደሚጣፍጥም አልጠራጠርም ግን እንደዚህ ለፍተህ ስርተህላቸው አረቦች ክብር የላቸዉም
እሶንያከብሮታልስለምታከብራቸውታላከበርሻቸውአያከብሩሽምክክክክክክ
ማሻአላህ ቲጄየ በጣምያምራል 😍😍😍👍
ማሽአለህቲጀ
ዋዉ በጣምያምራል እናመሰግናለን
ጎበዝ የኒ ማር
ቲጂ ስራሺ ሁሉ ሀሪፍ ነው ዘይት ግን አታብዢባቸው ስሰሪ ጡሩ አደለም
Hello Tg, What did you put on the tomato sauce, I have seen when you use one bottle. What is that? Thank you for sharing your knowledge. May God Bless you!
እረ ተባረኪ ግን Anihat ሌላ ስም አለው? በእንጊልዘኛ? እባሽ
በብዙ ተባረኪ በጣም ደስ ይላል በርቺ
ቲጂ እኔም ስራየ ምግብ መስራት ነው በኡነት አድናቂሽ ነኝ
በረካ ሁኚ ሥራሽን ወድጄዋለሁ🌸🌼🌝💞💛💐
ግን ሰብስክረይብ አድርጌሸለው አሰረርሽን ወድጄወለው መጨረሸለይ አልገበኝም ፍሬም ውስጥ አብስለሽነው የወጠሽው ,? ወይስ ዲኮር ከደረግሺ ቦሀለ ተውሺው ፕሊስ መልሺልኝ
Thanks yene konj
እሄም በጠም ጠፋጪ ምግብ ነው በርች ያኔ ቆንጆ እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ከልፋለኪሽ አለመማላስ ትችያለሽ ጥያቄ በYou tube ተሸልመሽ ተዉቅያላሽ
ጎበዝነሽ ማር በርች
ዋውውውው በጤም ጎበዝ ነሽ እህት በርቺ
ቲጂ እስክ የጃባን ሩዝ የጥቀለልሽበቱን አሳይኝ
የኔ ባለሙያ እዲገባኝ አድርገሽ ስለምታስረጅ ከልብ አመሰግናለሁ በርችልኝ
Wede
በረች የኔ ቆንጆ ዋው🌹💕
ትግስት የኔ ባለሞያ የሰራሺዉን እየሰራሁ ጥሩ ባለሞያ ሁኜልሻለሁ ኣረቦቹ ከምሰራዉ ምግብ ጋር ፍቅር ያዛቸዉ kkkkk
ተባረኪ
ዋው የመጀመረያ ግዜ ነው ሻይሽ ተመችቶኛል እናም ማንሻአላህ
እጂሽ ይባረክ
It looks yummy please if you can right the ingredients thanks for your time Mimi from USA ❤️
በረች እህት 🥰🥰🥰👍
ግን ፍጥነት ይኑርሽ 22ደቂቃንለተመልካቹ አዳጋች ነው
.999ላይክ ነበረሽ እኔ 👍ትነካት 1000
It's looking good keeping it up great job
ዩጎርቱ ግን ምግቡን ያቀዘቅዘዋል። እንደገና ለመጋገር መጋገርያ ኦቭን ውስጥ ታስገቢዋለብ ብዬ ነበር
ቆንጆ ነው በጣም ያምራል አመስግኛለሁ
Good job
ነጌ እሰራዋለሁኝ ኢንሻ አላህ እራት እራሴ አስቤ ስለምሰራ እቸገራለሁ
ልክ እንደኔ እፍ ኃላፊነት ከባድ ነዉ
@@ሚኪማራኪ-ሐ6መ በጣም
እኔ ጥያቄ የሆነብኝ ከየት እያየች ነው እምትሰሪው ነው ምግብ ዝግጅት ትምህርት ቤት አስገብተውሽ ነው?
Kkkkk
ልዩ እኮነሺ
Nice one good job tg
በርች ውዴ
GOD Bless You More.....🙏🏾
ለምን መሰላሽ መስተወቅያዉ በጠም እራጅም ስሆን ይጠቅመተል እያልኩ እስከ መጨረሻው ድረስ አያወላሁ ላዝህ ነው ጥያቄዉ የኔ በለሞያ ❤️😘
ውዴዴዴዴዴ ውዴ የኔ አስቦ ልቤን ነካሽው ፈጣሬ ይባርክሽ
@@tgarabianfood2937 እኔም እንደዛው ...ሲያንስሽ ነው....ፌስ ቡክ የለኝም ነገር ግን ዩቱዩብሽን ለማቃቸው ሰዎች እነግራለሁ .....ግን 40ሺህ ሰብስክራይበር እያለሽ የምናየው ጥቂት ነን......??? ምናልባት የደወሉን ሳይን ክሊክ አላደረጉ ይሆናል ብዬ እገምታለሁ.....እናም ስታስተዋውቂ ቪዲዮ ሳወጣ እንዲደርሳችሁ ደወሉን ተጫኑ ብለሽ በደንብ አስረጂያቸው......አይዞሽ በርቺ😍👈🏾
ግን ጥቅሙ የጋራችሁ ነወይ ማለቴ ይቱብ እየቀርሽ ስሰሪ በምግባችው አይወዱም ብየ ነው
ትክክል
ተባረኪ ማር አሪፍ ነው
ስትሰሪ ድምፁን ይረብሻል በዛ ላይ አንችም ታወሪያለሽ ፣በደንብ ድምፅሽ እንድሰማን ብታስተካክይ እላለው በተረፈ በርች
Serashi betam arif new gen yedstu qaqata joroye tegntel please kchalshi demtun lalmasmat mokri betrf arif new 👌
Woooo betam new yemamerewe tig ejishi yebarke 💕🤲💪😘😘😘😘
ዋው❤❤👍👍
ማሻ አላህ
አመሠግናለሁ ማር
የሆንሽ ቅመም ነገር ነሽ ለኔ
Gobez nesh ❤️❤️❤️
waww Arife new sister tebareki
አሜን እእቴ
ዋው ቲጂዬ ታድለሽ እኮ ሙያሽ
ውዴ
ሳየው እራሱ ደቂቃው አስፈራኝ ሳልጀታተልሽ ተውኩት
Tebrky wow you the best 💪
እቃውን ልገዛው
እባክሽ ድምፅሽ ጥራት የለውም በደብም አይሰማም
Wow
Wowww new ejs ybark tbarkln
አሪፍ ነው
Gobez. thanks ❤❤❤😇
የኔ ልዩ
Wawwwww mashalh ejish yibark yenewidd ehit
Egshe yebareke yen konjo Ahune eserawlew 10q
ውዴውዴ
Betam arif new gn simu mndnw
Wawww
ዋው
Berechi yena gobez adenakishe negi
Waaw very nice i love it.
Thank you my dear
Gobaz nesh gen yemtankakiw nger betam new yamiyasechnkew lamangawem berci plis atankaki
Egshin yibark brci
MashaAllah betam gobez yeslem yedeyki
Madanaw
ዶሮ ማረግ አይቻልም ወይ ማር ስጋየማይወዱስላሉ
የዶሮ ሠርቻለው ነገ ጠዋት ፖስት አደርጋለው
Wwwwooowww wwwoooowwwww
ጓበዝ
👍
Mashalla
ዋዉ
It looks nice. Must be need Thni?
Please put ingredients in description boxes.
ዲስ ላይክ ያረጋቹ እጃቹ ይቆረጥ ቅናተኞች
Tg jegna thank u
ማሬ
Betam balmuya nase berch
Btame gobze kergatashi ga amsegnalu
Ere bezu zeyt weym kebat teru aydelem; lemehonu sewochu tenegna nachew?
Des yelal aserarsh
Serchi selblhuot btame ytftale
የግመል ስጋ???🤮🤮
እጅሽ ይባረክ ማር ምግብ መስራት እኮ በጣም የዉ ክፍ ለመተኛት ልክ እንደ እናት ነዉ የሚያስናፍቅ እፍ አምላኬ ሆይ ስደታችን አሳጥርልን አሜን
Amen Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
በጣም አመሰግናለሁ ባንቺ ነው ምግብ መስራት የቻልኩት እወድሻለሁ ❤❤❤
ለምን እንደሆነ አላወቅም ውስጤ ለአንቺ ስፋስፍ ይላል በርቺ እህቴ
የኔ ቆንጆ እከታተልሽ አለሁ ሰብስክራይብ አላደረኩሽም ነበር አሁን ግን ቤተሠብ ሁኛለሁ በርች እኔም ብዙ ነገር እችላለሁ ማንኛውንም ምግብ ግን ዮቶብ መሰራት አልወድም ለመትሠሩት በርቱ.
አዎን ዋው ነው TG .😳.በጣም ያምራል👌🏾100% እንደሚጣፍጥም እርግጠኛ ነኝ..... አቦ ተባረኪ.... እኔ የምትሰሬውን በማየት ብቻ እደሰታለሁ .😅... የታደሉ አረቦች...👈🏾 ምን አለባቸው ተመስጌን እያሉ እግራቸውን ሰቅለው ይብሉ .... 🤔... ሀገራቸው ሰላም ....የገንዘብ ችግር የለባቸው...."ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም".🖕🏾..እኔማ የውጭ ሀገር ኑሮ አሰልችቶኝ እግር እግር ብሎኝ....ዘንድሮ ሀገር ሰላም ነው ብዬ ሀገር ለመግባት ወስኜ ነበር.....የአብይ እና የብልግና ድርጅቱ ድራማ ሲገርመኝ /ሲያሳስበኝ ..🙄 የባሰው መጣ እግዚኦ ነው 🙌🏾😢
ጎበዝ በርች በፁሁ ብታስቀምጨዉ አሪፍ ነበር
ማሻ አላህ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ ምርጥ የተዋጣልሽ ባለሞያ ለኔ አንደኛ ነሽ ሁለነገርሽ ፅድት ያልሽበቤት ተመኘሁልሽ ማማየ
እጅሽ ይባርክ በጣም ቆንጆ ነዉ
ጎበዝ እህታችን እግዚአብሔር ይባርከው ጉልበትሽን!!!🤲
አሜን አሜን
የኔ ዉድ አምላክ ይጠብቅሽ ባች ንዉ ምግብ መሰራት የቻልኩት ሰወድሽ በርች
በርቺ ስትናገራ ግን ለሌላውም ሰው አስቢ ለአረብ ብቻ ነው የሚሰራው ለራሳችንስ ለምን በላው እሱን አስተካክያት ሁሉም ቆንጆ ነው ባልሰራውም የሚጣፍጥ ይመስላል
ናና ፓውደር ሌላ ምን ላይ ሊገባ ይችላል? በተለይ የሀበሻ ምግብ ላይ አመሠግናለሁ።
ለእኔ ሁሌም አንደኛ ነሽ 🏆♥️
ሰለም አደርሽ የኔ በለሞያ እግዚአብሔር እጅሽን ይበርከዉ በለፋዉ የሰራሽልን
አበበ ጎመን ሰርቼ በጠም ጠፈጪ ምግብ
አመሰግናለሁ 😘
እረ ማማየ እናስ ስልችት ብያለሁ የግመል ስጋ ነው ቤቱ ውስጥ ያለው ሌላ የለም በስመአብ. ስልችት ብያለሁ መስራቱን እስኪ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆለታችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞችን በዱአችሁ
Ye gimel siga betam healthy new kelelaw siga lemiyawkew
ውዴ የኔ ምርጥ ሴት ልዩ ነው።
ዘይት ታበዣለሽ በጣም
በጣም በጣም ያምራል እጅሽይባረክ
በጣም ያምራል እንደሚጣፍጥም አልጠራጠርም ግን እንደዚህ ለፍተህ ስርተህላቸው አረቦች ክብር የላቸዉም
እሶንያከብሮታልስለምታከብራቸውታላከበርሻቸውአያከብሩሽምክክክክክክ
ማሻአላህ ቲጄየ በጣምያምራል 😍😍😍👍
ማሽአለህቲጀ
ዋዉ በጣምያምራል እናመሰግናለን
ጎበዝ የኒ ማር
ቲጂ ስራሺ ሁሉ ሀሪፍ ነው ዘይት ግን አታብዢባቸው ስሰሪ ጡሩ አደለም
Hello Tg, What did you put on the tomato sauce, I have seen when you use one bottle. What is that? Thank you for sharing your knowledge. May God Bless you!
እረ ተባረኪ ግን Anihat ሌላ ስም አለው? በእንጊልዘኛ? እባሽ
በብዙ ተባረኪ በጣም ደስ ይላል በርቺ
ቲጂ እኔም ስራየ ምግብ መስራት ነው በኡነት አድናቂሽ ነኝ
በረካ ሁኚ ሥራሽን ወድጄዋለሁ🌸🌼🌝💞💛💐
ግን ሰብስክረይብ አድርጌሸለው አሰረርሽን ወድጄወለው መጨረሸለይ አልገበኝም ፍሬም ውስጥ አብስለሽነው የወጠሽው ,? ወይስ ዲኮር ከደረግሺ ቦሀለ ተውሺው ፕሊስ መልሺልኝ
Thanks yene konj
እሄም በጠም ጠፋጪ ምግብ ነው በርች ያኔ ቆንጆ እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ከልፋለኪሽ አለመማላስ ትችያለሽ ጥያቄ በYou tube ተሸልመሽ ተዉቅያላሽ
ጎበዝነሽ ማር በርች
ዋውውውው በጤም ጎበዝ ነሽ እህት በርቺ
ቲጂ እስክ የጃባን ሩዝ የጥቀለልሽበቱን አሳይኝ
የኔ ባለሙያ እዲገባኝ አድርገሽ ስለምታስረጅ ከልብ አመሰግናለሁ በርችልኝ
Wede
በረች የኔ ቆንጆ ዋው🌹💕
ትግስት የኔ ባለሞያ የሰራሺዉን እየሰራሁ ጥሩ ባለሞያ ሁኜልሻለሁ ኣረቦቹ ከምሰራዉ ምግብ ጋር ፍቅር ያዛቸዉ kkkkk
ተባረኪ
ዋው የመጀመረያ ግዜ ነው ሻይሽ ተመችቶኛል እናም ማንሻአላህ
እጂሽ ይባረክ
It looks yummy please if you can right the ingredients thanks for your time Mimi from USA ❤️
በረች እህት 🥰🥰🥰👍
ግን ፍጥነት ይኑርሽ 22ደቂቃንለተመልካቹ አዳጋች ነው
.999ላይክ ነበረሽ እኔ 👍ትነካት 1000
It's looking good keeping it up great job
ዩጎርቱ ግን ምግቡን ያቀዘቅዘዋል። እንደገና ለመጋገር መጋገርያ ኦቭን ውስጥ ታስገቢዋለብ ብዬ ነበር
ቆንጆ ነው በጣም ያምራል አመስግኛለሁ
Good job
ነጌ እሰራዋለሁኝ ኢንሻ አላህ እራት እራሴ አስቤ ስለምሰራ እቸገራለሁ
ልክ እንደኔ እፍ ኃላፊነት ከባድ ነዉ
@@ሚኪማራኪ-ሐ6መ በጣም
እኔ ጥያቄ የሆነብኝ ከየት እያየች ነው እምትሰሪው ነው ምግብ ዝግጅት ትምህርት ቤት አስገብተውሽ ነው?
Kkkkk
ልዩ እኮነሺ
Nice one good job tg
በርች ውዴ
GOD Bless You More.....🙏🏾
ለምን መሰላሽ መስተወቅያዉ በጠም እራጅም ስሆን ይጠቅመተል እያልኩ እስከ መጨረሻው ድረስ አያወላሁ ላዝህ ነው ጥያቄዉ የኔ በለሞያ ❤️😘
ውዴዴዴዴዴ ውዴ የኔ አስቦ ልቤን ነካሽው ፈጣሬ ይባርክሽ
@@tgarabianfood2937 እኔም እንደዛው ...ሲያንስሽ ነው....ፌስ ቡክ የለኝም ነገር ግን ዩቱዩብሽን ለማቃቸው ሰዎች እነግራለሁ .....ግን 40ሺህ ሰብስክራይበር እያለሽ የምናየው ጥቂት ነን......??? ምናልባት የደወሉን ሳይን ክሊክ አላደረጉ ይሆናል ብዬ እገምታለሁ.....እናም ስታስተዋውቂ ቪዲዮ ሳወጣ እንዲደርሳችሁ ደወሉን ተጫኑ ብለሽ በደንብ አስረጂያቸው......አይዞሽ በርቺ😍👈🏾
ግን ጥቅሙ የጋራችሁ ነወይ ማለቴ ይቱብ እየቀርሽ ስሰሪ በምግባችው አይወዱም ብየ ነው
ትክክል
ተባረኪ ማር አሪፍ ነው
ስትሰሪ ድምፁን ይረብሻል በዛ ላይ አንችም ታወሪያለሽ ፣በደንብ ድምፅሽ እንድሰማን ብታስተካክይ እላለው በተረፈ በርች
Serashi betam arif new gen yedstu qaqata joroye tegntel please kchalshi demtun lalmasmat mokri betrf arif new 👌
Woooo betam new yemamerewe tig ejishi yebarke 💕🤲💪😘😘😘😘
ዋው❤❤👍👍
ማሻ አላህ
አመሠግናለሁ ማር
የሆንሽ ቅመም ነገር ነሽ ለኔ
Gobez nesh ❤️❤️❤️
waww Arife new sister tebareki
አሜን እእቴ
ዋው ቲጂዬ ታድለሽ እኮ ሙያሽ
ውዴ
ሳየው እራሱ ደቂቃው አስፈራኝ ሳልጀታተልሽ ተውኩት
Tebrky wow you the best 💪
እቃውን ልገዛው
እባክሽ ድምፅሽ ጥራት የለውም በደብም አይሰማም
Wow
Wowww new ejs ybark tbarkln
አሪፍ ነው
Gobez.
thanks ❤❤❤😇
የኔ ልዩ
ውዴ
Wawwwww mashalh ejish yibark yenewidd ehit
Egshe yebareke yen konjo
Ahune eserawlew 10q