ተወኩል | Tewekul | Full ~ Ustaz Yasin Nuru - ኡስታዝ ያሲን ኑሩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 227

  • @حسينعسيري-ه6ظ
    @حسينعسيري-ه6ظ 9 років тому +25

    ሀቢቢ ኡስታዜ ያሲን ኑሩ አቤት ስወደህ አላህ ካለህበት መከራ በፃ ያውጣህ ነብዩላህ ዩሱፍን ከእስር ቤት ነፃ ያወጣው አላህ ዳኢወቸንም ነጃ ይበልልኝ ያረህማን ያላንተ ማን አለን አንተው በራህመትህ እርዳታህን እንሻለን

    • @hayatahmed5469
      @hayatahmed5469 7 років тому +5

      حسين عسيري.አስላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዚ አላህ ይጠብቅህ የአላህ ስላምታና እዝነት አይለይህ

    • @ለይላብንትዲልተ
      @ለይላብንትዲልተ Рік тому

      ❤❤❤

    • @AaAa-l8j
      @AaAa-l8j 5 місяців тому +1

      አላህ ይወፍቀን ያረብ

  • @Karimahrima-tw9ct
    @Karimahrima-tw9ct 6 місяців тому +2

    ኡስታዝ አላህ ከአንተ ጋ ይሁን ❤❤❤

  • @shkuriamustafa7227
    @shkuriamustafa7227 9 років тому +8

    ኡስታዜ አላህ በላህበት ቦታ ሁሉ ይጠብቅህ ነብዩላህ ዩሱፍን ነፃ ያወጠው እሱ ነፃ ይበላችሁ ለአላህ ብዬ እወዳችሃለሁ ከኔ በላይ አላህ ይውደዳችሁ ድሉ የሙስሊም ነው እንሻ አላህ

  • @سميرةحسين-ش1ج
    @سميرةحسين-ش1ج 7 років тому +3

    እድሜዉንም ፍቅሩንም ሰላሙንም ጀነቱንም ለአንተ ያድርግልህ ያረብ የልቤ መረጋጋ ስብቤ አንተ ነህ

  • @zahrabintyemammam7136
    @zahrabintyemammam7136 8 років тому +14

    ኡስታዜ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ በዱንያም በአኬራም አላህ ያስመችህ ያረብ

  • @TahirNasir-h3e
    @TahirNasir-h3e 6 місяців тому +5

    Masha Allah Masha Allah Masha Allah

  • @toybaendris8921
    @toybaendris8921 9 років тому +4

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ረጅም እድሜ ሙሉ ጤና ጋ አላህ ይሥጥህ እኛም በሠማነው ተጣቃሚ አላህ ያድርገን ከእሥር ቤት ወተህ ላሥተላለፍክልን ዳእዋ አላህ ኸይር ምንዳህን ያብዛልህ ኡሥታዛችን ለታሠሩ ኮሚቴወቻችን ደግሞ አላህ ነሥሩን ያቅርብላቸው ኢንሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት ቦታ

  • @banjb8930
    @banjb8930 5 років тому +18

    እኳንም ሠለምኩ

  • @sofiasofi3557
    @sofiasofi3557 9 років тому +4

    ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ አንተን ሰጠን አላህ የእሱን ባሮች ጥሎ አይጥልም እና ለኛም አንተን ሰቶናል ምስጋና ለአላህ ይግባው አልሀምድሊላ

    • @razikrayaa5481
      @razikrayaa5481 6 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @razikrayaa5481
      @razikrayaa5481 6 місяців тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @razikrayaa5481
      @razikrayaa5481 6 місяців тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @RabiyaMohammed-dx5hg
      @RabiyaMohammed-dx5hg 5 місяців тому

      ሰህ ወሏ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayshaseidayshaseid3178
    @ayshaseidayshaseid3178 4 роки тому +2

    አላህ እድሜናጤና ይስጥክ ኡሥታዝ አላህ ሥራክንም ይቀበልክ ይውደድልክ

  • @mustafaidriis6336
    @mustafaidriis6336 9 років тому +1

    ኡስታዝ ጀዛክ አላህ አላህ ይጠብቅህ ማሻ አላህ ሱበሀነሁ ወታእላ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቀን የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጎረቤት ያድርገን አላህ እዉነተኛዉን መንገድ ይምራን ያረብ

  • @alweyazayena5897
    @alweyazayena5897 9 років тому +1

    ኡስተዝ አለህ ብርተቱን ይስጥህ መቼም ቢሆን ጌዜዉ ቢረዝምም ዬትም አያመልጥም ድሉ የሙስለም ነዉ እንሻአለህ አለሁ አክበርርርር
    እኔ ምን ብዬ ልግለፅህ እንደምወድህ የስኔኔኔኔኔ ያሀቢቢ የገልቢ እንት አሽር በል አሁንም በርታ አለህ ሰብሩ ቅርብ የርግለህ እን ሻአለህ
    እኔ ሁሌም አልረሰህም በልቤ ቁጭ ብለሀል
    ዉድድድድድድድድ

  • @zlo3971
    @zlo3971 9 років тому +1

    ኡስታዜ አላህ ብርታቱን ይስጥህ ጀግናው የኢስላም ልጅ አላህ ባለህበት ቦታ እሱ ይጠብቅህ ለአላህብየ ውድድድድድድድአርግሀለሁ ኡስታዜ አላህ
    ከኔ በላይ ይውደድህ አላህ ይከባከብህ ሰላሙን እመኝለሀለሁ መቸ ይሆን አላህ ካለህበት ቦታ ነፃ ብሎህ ወደ እምትወደው ዳእይክ የምትቀላቀለው ኢንሸአላህ
    አላህ ከታጋሾች ጋ ነው ድል የኛ ነው አላሁአክበር

  • @ሙሥሊም.እኔ.አልሀምድሊላአ

    አልሐምድሊላ.ኢሥላም.ላረገኝ.ጌታ
    ጀዛኩም. አላህ.ኡሥታዜ.እኔም. አልኩ.ተወከልቱ.አልላህ.ላሀውለወላቅወተኢላቢላህ

  • @SueyanIslam
    @SueyanIslam 5 місяців тому

    ምሻ አላህ እድሜ ይጨምርላአሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እዝታዝ

  • @fatumakadere-cf9si
    @fatumakadere-cf9si 5 місяців тому

    saw saw saw mashallha mashallha ustaze allha yitabkhe

  • @AhmedAbute
    @AhmedAbute 14 днів тому +1

    መሸ አለ

  • @አላህብቻነውለኔያለኝአልሀ

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እንወድሀን ከኛ በላይ አላህ ሱበሀነወታአላ ይውደድልን

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ያረቢ😊

  • @shehimolegemal2912
    @shehimolegemal2912 9 років тому

    ማንሻላሃ ኡስታዝ አላህ ባለህበት ቦታ ይጠብቅህ ውድ ወንድሞችህም አላህ አንተም በእስር ቤት እንዳወጣህ እነሱም አላህ ይፈርጃቸው ሁላችሁም አላህ ይጠብቃችሁ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @erhjfghh7753
    @erhjfghh7753 Рік тому +1

    አልሀምድሌላ ሙሴም ላደረገኝ ጌታ አላሀምድሌላ

  • @fetiyah.e.d2500
    @fetiyah.e.d2500 8 років тому

    Masha Allah. Masha Allah. Masha Allah. Allah yetbikah ustaze

  • @arabia1239
    @arabia1239 5 місяців тому

    ሡብሀንአላሕ ስለላሑአለይሕወሰለም ያርብ

  • @aweltuna6996
    @aweltuna6996 8 місяців тому +1

    Allahmdulillah Rabil Alamin Alhamdulillah 'ala ni'matil Islam

  • @Kuburaeshetu
    @Kuburaeshetu 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤አላህይጠብቅኡሥታዝ

  • @አልሃምዱሊላህአለኩሊ-ጰ2ኰ

    ማሻአላህ🤲🤲🤲❤❤

  • @XtremAzxtrem
    @XtremAzxtrem 9 років тому +3

    ኡስታዞቼአላህፍትህንይለግሳችሁ

    • @hadiyasaid6376
      @hadiyasaid6376 9 років тому

      እዝታዜእንውድህላ.ንአላህይጠብቅህእሽእላይርብ...ዕሥታዝ

    • @hoophoouy4419
      @hoophoouy4419 9 років тому

      ኡስጣዜ ላህ ይጠብቅህ ላላህ በየ እወዳሀለሁወንድሞቻችንም አላህ ንነፃ እንድላቼው በዱአችን አንለያቼው

    • @bdbxbdndbdhdbndbd1765
      @bdbxbdndbdhdbndbd1765 9 років тому +1

      +Hoopኢትዮቢያ Hoopኢትዮቢያ cgffghtf Hoouy

  • @ፈጡማብንትኢስለምእስለምነ

    ማሻ አላህ ያኡስታዝ አላህ ይጨምሪልህ አላህ በለሀበት ይጣብቅ በከል አላህ እድየገነኝንም ሚኞቴ ነው እንሻ አላህ!

  • @YawYaw-cs8dm
    @YawYaw-cs8dm 6 місяців тому

    ሱበ ሀን አላህ ❤❤❤❤❤❤

  • @raiamobamed5143
    @raiamobamed5143 7 років тому

    ጀዛከላሁ ኬር አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና

  • @ahlamhusan9311
    @ahlamhusan9311 9 років тому

    ((አህላም ሁሴን))
    ያረብ ያዑስታዝ ሁሉም እንደየስራው ይፈተናል !!!
    በዲኑ ጠንካራ የሆነ ሰው በከባድ ፈተና ይፈተናል አላህ ነስሩን ያቅርብልህ
    አብሽርርርር አላህ ከሪም

  • @sofiamuhammed1042
    @sofiamuhammed1042 7 років тому

    ኡስታዜ በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ። እላህ ከክፎ ነገር ይጠብቅልን

  • @fatimamohamad4913
    @fatimamohamad4913 7 років тому

    ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅህ ክፉህን አልስማ ኡስታዜ

  • @اناالمسلمامتالمحمدصلىاللهعليهو

    እንዴት እንደምወድህ አላህና እኔ ነኝ ምናውቀው አላህ ከኔ በላይ ይውደድህ

  • @amulove3248
    @amulove3248 9 років тому

    Ya rebi ya allah allah kenante ga yun allah beka yibelachu insha allah dilu yemuslim new ( oustaze betam nafekenal

  • @kedijakedir4207
    @kedijakedir4207 5 років тому +3

    wa as wr

  • @fdjdg9252
    @fdjdg9252 8 років тому +2

    ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @hambriyadxb8896
    @hambriyadxb8896 4 роки тому

    ኡስተዝ አለሀ አጠቢቀቸሁ

  • @vghgg3330
    @vghgg3330 9 років тому

    Ustaazuna rabbi harka zaalimaatii sihaa baasuu bakka ati jirtutti rabbi sihaa eeguu insha Allah

  • @monashonagemal8988
    @monashonagemal8988 9 років тому +1

    Aslamu alkum werahmtulah webrkatu mashallah allah jezak Allah hyer

  • @alnur4359
    @alnur4359 9 років тому

    ማሽአላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው እምወድህ ኡስታዝ ያስን ኑሩ

  • @fatmahtheone6719
    @fatmahtheone6719 4 роки тому

    ተወልቱ አላላህ

  • @FatumaYamam
    @FatumaYamam 2 місяці тому

    ኡሰታዜአለህየጠብቅህ

  • @zeharawucale7963
    @zeharawucale7963 9 років тому

    ማሻአላህ ኡስታዝ ላላህ ብየ እወድካለው አላህ ይጠብቅህ

  • @ሱመያነኝየሀራዋ
    @ሱመያነኝየሀራዋ 9 років тому

    አህለን ውድ ኡስታዛች ነወርት ዱንያ ኩላሀ ለከ የሂወት ብርሀን እውቀት ነው አላህ የነፃነት እድሜ ሰጥቶ ሀያትህን ያርዝምልን

  • @ayshaahmed1899
    @ayshaahmed1899 8 років тому +4

    ማሻኣላህ ዉሥታዝዋ አላህ ይጠብቅህ

  • @YemameMohammed
    @YemameMohammed 4 місяці тому

    ማሸአላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @سبحاناللهسبحانالله-و1ز

    وعليكم سلام ورحمت الله وبركته جزاك لله خير عستاز

  • @serlnka3333
    @serlnka3333 8 років тому +4

    መሸአላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @ekramendris9185
    @ekramendris9185 9 років тому

    ASLAM ALYKUM WORAHIMTULAHI WIBRKATU USTAZ YASIN JEZAJEL KAYER ALLAHI YETBIKHI!!

    • @sjsbhsjbshsjs4563
      @sjsbhsjbshsjs4563 9 років тому

      902

    • @FatimaFatima-vq1hl
      @FatimaFatima-vq1hl 9 років тому

      ዑዝታዝ ያሲን ኑሩ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ አላህ ታጋሾችን ይወዳልና አላህ ሶብሩን ይስጥህ አላህ ነስሩን ቅርብ ያድርግህ አላህ ነፃ ብሎህ ወደ ዳይነትህ እንድትመለስ እመኝልህአለው ያርብ

    • @ፈዲላአብራርአብራር
      @ፈዲላአብራርአብራር 9 років тому

      Fatima Fatima

    • @sadiareshad1192
      @sadiareshad1192 9 років тому +1

      I recommend Facebook Video Download v 1.9.5, VideosTube Downloader v 1.0.1.
      Visit the links from your Android device.
      Facebook Video Download v 1.9.5 ( market.android.com/search?q=pname:to.facebookdownload )
      VideosTube Downloader v 1.0.1 ( market.android.com/search?q=pname:info.marmotbot.vst.android )
      +ፈዲላ አብራር አብራር

    • @hallimahknowlove4151
      @hallimahknowlove4151 9 років тому

      Aselamaleykum werahrahmetulahi weberecatu

  • @TeshiteTashida
    @TeshiteTashida 2 місяці тому

    ❤❤❤❤የረቢ🎉🎉🎉🎉

  • @ahmedabdullahi1896
    @ahmedabdullahi1896 6 місяців тому +1

    Ka wehabi allah yitabekan

  • @wazdfgghh6188
    @wazdfgghh6188 8 років тому +1

    ጀዛከላ ኸይርን ውሥታዜ

  • @zebibakemal2358
    @zebibakemal2358 9 років тому

    ጀዘክ አለህ፡ ከይርን ኡሥተዝ የሥን ኑሪ

  • @rahemadam7936
    @rahemadam7936 9 років тому +1

    ustaz allhe yitbeqhi

  • @eluyemohammed7370
    @eluyemohammed7370 9 років тому

    ma sha allah uataz habibi allah ytebkh jezake allah

  • @hayatgstotaw6944
    @hayatgstotaw6944 9 років тому

    jezake Allahu hayer Ustazi mashallah
    Allah yetbekhe

  • @raheemakadir4032
    @raheemakadir4032 8 років тому

    mashallah. mashallah
    mashallah mashallah
    ustazna Hezekiah keyri ♥♥♥♥♥♥♥

  • @ፋጡማሙሀመድፋጡማሙሀመድ

    ustaaz allah ytebch allahu subehaneee taala kalehbet yawtaln yarebl alemin!!! amin

  • @assyabentyhiaya4430
    @assyabentyhiaya4430 7 років тому

    አላህ ይወፍቀን ኡዝታዝ ጀዛከላሁም ኸይር

  • @zaleekhamohammed427
    @zaleekhamohammed427 4 роки тому

    ጀዛከ አለህ ከይር

  • @sifanbakri8878
    @sifanbakri8878 9 років тому

    wa wr wb
    masha allah
    Allah sabab adresow ke wefakachow yargen insha allah!!!!!

  • @abdurohmankib
    @abdurohmankib 9 років тому +2

    ወላሂ ኡስታዝ ያሲን ለአላህ ብየ እወዳሃለሁ ዳአዋዎችህ እንዳለ የደረቀችዋ ልቤን ወደተፈጠረችበት አላማ እንድትመለስ በአላህ ፈቃድ መክናያት ሆኗል ፡፡ ኸይር ጀዛህን አላህ ይክፍልህ በጀነተል ፊረዶስም ከነብያችን ረሱል ሱለላህ ዐለይሂ ወሰለም ጋር ጉርብትናን አብሮነትን ይስጥህ !!! አኔም የምፈልገዉ ከምወዳቸዉ ዳእየችና በጀነተል ፊረዶስም ከነብያችን ረሱል ሱለላህ ዐለይሂ ወሰለም ጋር መሆንን ነዉ ፡፡ ቤተሰቦቼ ካፊር ናቸዉ ሂዳያ እንድሰጥልኝ ዶዐ አድረግልኝ ይህን የምታነቡ ሙስሊሞችም ሁሉ ዶዐ አድረጉልኝ ፡፡ የሂወትህ ግብ ምንድን ነዉ በሚለዉ ዳዓዋህ ግቤን አዉጥቻለሁ ኢንሻአላህ አላህ ያሳካዋል ፡፡ ያንተንም ግብ ኢንሻአላህ ተሳክቶ የምናይበት ቀን ሩቅ አይሆንም በአላህ ፈቃድ ኢንሻአላህ ፡፡ ለአላህ ብየ እወዳሃለሁ !!!

  • @RabiyaMisbah
    @RabiyaMisbah Рік тому +1

    Mashaalah Alah dunsahn akrahn yasamrlh

  • @Bona3540
    @Bona3540 5 місяців тому

    Masha Allah ❤❤❤❤

  • @alialiali8800
    @alialiali8800 5 років тому

    Maashaall maashalla tahabarakalaa rabiin irahajalaatu❤❤❤❤❤☝️

  • @sofibintebrahim4311
    @sofibintebrahim4311 8 років тому

    ustazochachen allah beyalachehubet yitebekachehu amen

  • @እሙአብዱራህማንሷሊሀ

    ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን

  • @baidabaida3465
    @baidabaida3465 8 років тому +1

    ኡዝታዜ.አላህ.ይጠብቅልን

  • @miralive8438
    @miralive8438 9 років тому +1

    አላህ ይጠብቅህ

  • @degnetlerasnewu1590
    @degnetlerasnewu1590 9 років тому

    masha allah allah yichemrrk allah yitebkh gezakum allah yikfelk

  • @سبحاناللهوبحمدهسبحاناللهال-ض6ج

    بارك الله فيك

    • @hawaemam9972
      @hawaemam9972 7 років тому

      سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم መሽአላ

    • @apap7985
      @apap7985 7 років тому

      سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم p

  • @sofyabintabduadem4238
    @sofyabintabduadem4238 9 років тому

    masha alah alahu akbar alah ychamrelachihu

  • @fatmahtheone6719
    @fatmahtheone6719 4 роки тому

    በዱአቸሁ አስታውሱኝ እህት ወድሞቸ ያረብብብብብብብ

  • @haneytemesgen4020
    @haneytemesgen4020 2 роки тому

    Hasbih Allahu wenihmal wakil

  • @rabiabintmohammed5089
    @rabiabintmohammed5089 7 років тому

    ያረቢ ተወከልቱ ኢለይክ

  • @YemameMohammed
    @YemameMohammed 4 місяці тому

    ማሻአላህ

  • @AbelGeshu
    @AbelGeshu 10 місяців тому

    adam tana allah yasti ustaz ey

  • @FatimaFatima-w4r1h
    @FatimaFatima-w4r1h 6 місяців тому

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @አለሀምደለሊሁ
    @አለሀምደለሊሁ 3 роки тому

    አላህይጨምራልህ

  • @SemirReshad-o9o
    @SemirReshad-o9o Місяць тому

    አንደበተ ርቱ ማለት አንተ ነው አላህ ይጨምርል ኡስታዜ

  • @saada5854
    @saada5854 9 років тому

    mashallahe mashallahe mashallahe tabark allhe llove Islam

  • @AminatHousein
    @AminatHousein 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @FaredaJamal-q6o
    @FaredaJamal-q6o 6 місяців тому

    Masha Allah🥰🥰🥰🥰

  • @jonenoo3472
    @jonenoo3472 9 років тому

    አለህ ዪጠብቅህ ዉስታዝ ያሲን ኑሩ

  • @seedaseeda3151
    @seedaseeda3151 8 років тому +1

    ማሻአላ አላህይጠብቅህ

  • @nuritmohamed9026
    @nuritmohamed9026 9 років тому

    አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዝ

  • @alhamdulillahalkulihala.li7655
    @alhamdulillahalkulihala.li7655 9 років тому

    aselamualeylum werahmetulahi weberkathu osetaz yasin.Allah rejem edema endestah dua arekulh Allah duna akerahn yasamerlh yareb

  • @zharazdzd9499
    @zharazdzd9499 9 років тому

    ASELAMUALYKUM WEREHMETULAHI WEBRKATHU JEZAK ALLAH HEYR EWEDALEHUU AKEBRHALEHU KENE BELAY ALLAH YWUDEDIH

  • @adamali47
    @adamali47 10 місяців тому

    مشعل الله تبارك الله ❤

  • @abduselammahamed9862
    @abduselammahamed9862 6 років тому

    Allah yhfezek weytewul umrek

  • @zharayemer7584
    @zharayemer7584 8 років тому

    ኡስታዜአላህይዉፊቀህ

  • @fathiahassen3211
    @fathiahassen3211 7 років тому

    Ustaziye bante new yelibe meregagat nurilin

  • @mohmmedmohmmed4730
    @mohmmedmohmmed4730 7 років тому

    ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ

    • @apap7985
      @apap7985 7 років тому

      Mohmmed Mohmmed n

    • @apap7985
      @apap7985 7 років тому

      Mohmmed Mohmmed amsf

  • @ፋጢማየላሰታልጅ
    @ፋጢማየላሰታልጅ 8 років тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምረህ

  • @harefenawtademerema4012
    @harefenawtademerema4012 7 років тому

    ማሻ አላህ ጀዛኩ አላህ

  • @bedasokiso2390
    @bedasokiso2390 9 років тому

    Maashaalah allah yuhafizuka

  • @BurhanHelem-gp6ge
    @BurhanHelem-gp6ge 9 місяців тому

    Ra/sa/ma/da 😊

  • @ዘይነብሙሀመድእንካንደሀና

    አሰሙአለይኩምእረህመትወላሁወበረካትሁ።ውስታዞቻችንበሙሉ።ጀዛካላሁምከይረ:ጀዛችሁንአላህይክፈላችሁ:በያላችሁበትአላህይጠብቅልን:እንወዳችሀለን።እኛንምአላህበሰማነውተጠቃሚያድረገን።

  • @samirayoutube9365
    @samirayoutube9365 5 років тому

    ማሽአለህ አለህ ይጣብቅቻ