Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን የመለያ ቁጥር እና ስም በማስገባት ውጤት መመልከት ይችላሉ። 📢 ይህን ይጫኑ👇👇👇የ8ኛ ክፍል: - {} lijsala.blogspot.com/2024/08/class-8-ministry-exam-2016-8-2016.htmlየ6ኛ ክፍል: - {} lijsala.blogspot.com/2024/08/class-6-ministry-exam-2016-6-2016.html💸😃😗😳😔የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ፈተና ይፋ ሆነ።ትምህርት ቢሮው የማለፊያ ነጥቡንም አሳውቋል። የማለፊያ ነጥብ ፦➡ ለወንዶች እና ለሴቶች 50% እና ከዚያ በላይ፣ ➡ ለአርሶ አደር አከባቢዎች ለወንዶች 48%፣ ለሴቶች 45% እና ከዚያ በላይ፣ ➡ ለአካል ጉዳተኞች ለወንዶች 45% እና ለሴቶች 42% እና ከዚያ በላይ መሆኑን ቢሮው አመልክቷል።በተጨማሪም በቴሌግራም ቦት @emacs_ministry_result_qmt_bot 'Start' ካሉ በኋላ ክልላቸውን ወይም ኦሮሚያ ክልል የሚለውን በመምረጥ የምዝገባ ቁጥራቸውን እና ስማቸውን በማስገባት ማየት ይችላሉ።
የማእከላዊ ክልል ፈተና ተለቋል ወይ???
የደቡብን ነው
ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን የመለያ ቁጥር እና ስም በማስገባት ውጤት መመልከት ይችላሉ።
📢 ይህን ይጫኑ👇👇👇
የ8ኛ ክፍል: - {} lijsala.blogspot.com/2024/08/class-8-ministry-exam-2016-8-2016.html
የ6ኛ ክፍል: - {} lijsala.blogspot.com/2024/08/class-6-ministry-exam-2016-6-2016.html
💸😃😗😳😔
የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ፈተና ይፋ ሆነ።
ትምህርት ቢሮው የማለፊያ ነጥቡንም አሳውቋል።
የማለፊያ ነጥብ ፦
➡ ለወንዶች እና ለሴቶች 50% እና ከዚያ በላይ፣
➡ ለአርሶ አደር አከባቢዎች ለወንዶች 48%፣ ለሴቶች 45% እና ከዚያ በላይ፣
➡ ለአካል ጉዳተኞች ለወንዶች 45% እና ለሴቶች 42% እና ከዚያ በላይ መሆኑን ቢሮው አመልክቷል።
በተጨማሪም በቴሌግራም ቦት @emacs_ministry_result_qmt_bot 'Start' ካሉ በኋላ ክልላቸውን ወይም ኦሮሚያ ክልል የሚለውን በመምረጥ የምዝገባ ቁጥራቸውን እና ስማቸውን በማስገባት ማየት ይችላሉ።
የማእከላዊ ክልል ፈተና ተለቋል ወይ???
የደቡብን ነው