#EBC

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

КОМЕНТАРІ • 8

  • @senda9782
    @senda9782 3 роки тому +1

    ገስጥ ተጫን ድንቅ የሆነ የአማርኛ ችሎታህን አደንቃለሁ ። ለኔ የመጨረሻው አዲስ አለማየሁ ነህ ። ለዘመናችን አማርኛን ከንግሊዝኛ ቀላቃይ ጋዘጠኞች ስልጠና መስጠት ብትችል ጥሩ ነበር ።

  • @senda9782
    @senda9782 3 роки тому +2

    ቃለ መጠዬቅ ምን ማለት እንደሆነ የማያውቁ መሃይማን ጋዘጠኞች የሞላበት የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ምስጋና ይገባዋል ።

  • @girmachewteshome357
    @girmachewteshome357 2 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @teklemekonnen5034
    @teklemekonnen5034 Рік тому

    አንድ መጥፎ ነገር ሲደጋገም ይስተዋላል:: ይህም የተጋበዘ እንግዳን አንተ ልበልህ ብሎ መጠየቅ ምን ማለት ነው? አክብሮት አይገባህም ላዋርድህ ማለት ነው: :: ተጠያቂዎችም በይሉታ አንተ በለኝ ሲሉ ይደመጣል:: ይህ ነውር ነው:: እንግዶች በከበሬታ መጠራት አለባቸው

  • @samsonabraha7702
    @samsonabraha7702 2 роки тому

    የቀድሞ የደርግ አባል የነበሩ የኃምሳ አለቃም ገስጥ ተጫኔ በደራሲነታቸውም ቢታወቁ

  • @girmachewteshome357
    @girmachewteshome357 2 роки тому

    gest BEst author