#የሀራም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 405

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 4 роки тому +159

    አህለን ወንድም mustefa ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል !! በርታ ባንተ ብዙ ነገር ተምረናል እናመሰግናለን አላህ ይጨምርልክ

    • @ዙዙወሎ-ኈ9ፐ
      @ዙዙወሎ-ኈ9ፐ 4 роки тому

      አፊያዩ ስምሽ ያምራል

    • @salhahsalh8088
      @salhahsalh8088 4 роки тому

      ሹኩርን አፊያ እየ አላህ ያጠክርን በሰማነው እን ጠቀም

    • @shemsaytube3768
      @shemsaytube3768 4 роки тому

      አሚንን ፈሰካይ አንቼነም አላህ የጠበቅሼ ለአላህ በይ አውድሼልዉ

    • @asiyahassan2728
      @asiyahassan2728 4 роки тому +2

      አህለን እህት አፈያ አንችንም አላህ ፅናቱን ይስጥሽ ለአላህ ብየ ነው የምወድሽ በርቺ

    • @ኡሙለያንነኝቤተሠቤንናፋቂ
      @ኡሙለያንነኝቤተሠቤንናፋቂ 4 роки тому

      እሕት ፍርዶሥ እሥቲ ቻናሉን አሥተዋውቂለት ጥሩ ጥሩ ትምሕርት እየለቀቀ ነው እኔ ሑሌም እከታተለዋለሑ ግን ተመልካች ዬለውም ሙሥሊም እሕት ወንድሞች የት ናችሑ ኑ ኡሥታዞቻችንን እናበረታታቸው

  • @zainabghali5337
    @zainabghali5337 4 роки тому +2

    ክርስቲያን ነኝ ምክርህ ደስ ሲላ አለኝ ሙሉን ነው የሰማሁት እና ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ኰ6አ

    ጀዛከላሁ ኸይረን ወንድማችን በርታ አላህ ይጨምርልክ አላህ ከሀራም ፍቅር ይሰውረን ልብ ያለው ልብ ይበል👌👌👌

  • @hananesane7184
    @hananesane7184 4 роки тому

    Jazaki Allah kayri wodime

  • @jetujetu982
    @jetujetu982 3 роки тому +1

    Silki kee naaf. Ergi gafin qaba dhifamma wajjin

  • @kadijaayawalagawaa9444
    @kadijaayawalagawaa9444 4 роки тому

    Jazakiialaa hayiruu wadimii tikikiliinawii

  • @salyamjamal418
    @salyamjamal418 4 роки тому

    آمين يارب العالمين آمين

  • @monaelyas450
    @monaelyas450 4 роки тому

    Walyke aselam werhmtulahe webrkatu jezak Allah bless you

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 4 роки тому

    ትክክል ወንድም ጀዛከላኸይር

  • @makkiyamakki3462
    @makkiyamakki3462 4 роки тому

    walkum selm woramtulhe wobarkatu wolhe tekekl new mashaa allhaa allhaa yechmrlhe

  • @Nነኚየራሴሞርኩኛ
    @Nነኚየራሴሞርኩኛ 4 роки тому

    ትክክል ወላሂ ሙስጠፍየ ጀዛኪላህ ኸይር አላህ ይጨምርልህ በርታ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @اللهمصليوسلموباركعلىنبينام-ض4ط

    በትክክክል በላሀል ወንድም

  • @አልሀምድሊላአላኩሌሀል

    ትክክል ሙስጠፌ አሏህ ይጨምረልህ ምክረህ በጣም ነው የተመቸኝ

  • @አስያጉራጌዋ
    @አስያጉራጌዋ 4 роки тому +4

    ሳህ ወላህ ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን ሙስጠፋ አላህ ቀጥተኛዉ መንገድ ይምራን

  • @mufariyaaaggaro7450
    @mufariyaaaggaro7450 4 роки тому

    Subahani alhaa rabbi najaa nuhaa basuuu

  • @hindyaahusseanyaaallaahbar9357
    @hindyaahusseanyaaallaahbar9357 4 роки тому

    Wallekumiiasallaam waramattuuhu wabarakatuuh masha'allaah masha'allaah masha'allaah masha'allaah masha'allaah jazakallaah keyrana saaaaaah tikikilii nawee wallaah musatafa ekani basamee matake💞💞💞💞😭😭😭☝️☝️☝️👍👍👍♥️♥️🐆🐆✔️✔️❤️💯💯💯

  • @asiyahassan2728
    @asiyahassan2728 4 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር ውንድማችን በርታልን ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ ልብ ያለው ልብ ይበል ትልቅ መልእክት ነው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ጠቃም

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 роки тому +5

    ኡፉፉፉአቦ ወንድሜ ጀዛከላህ ኸይር አንተን የወለዱ እናት እድሜአቸው ይባረክ መሰሎችህን ያብዛልን አላህ እኛንም ልብ ይስጠን ከከከከከ ማሬ ቲማቲሜ እረ በሳቅ ሰው ማን ጋር ይኖራል ያረብ አትነጂሰን

    • @selamtube9475
      @selamtube9475 4 роки тому +1

      ዘቡ በእህትነት ሰብ አረጊኝ

    • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
      @ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 роки тому

      @@selamtube9475
      ከቤትሽ ገብቻለሁ መልካምን ነገር የምትለቂ ከሆነ ከጎንሽ ነኝ

    • @selamtube9475
      @selamtube9475 4 роки тому

      @@ቢንትሁሴንወሎየዋ አብሸሪ ኢሻአሏህ

  • @Mነኝየአልኢማንተማሪ
    @Mነኝየአልኢማንተማሪ 4 роки тому +1

    ወላሂበጣምትክክል
    አላህይጨምርልህ😘😘😘

  • @ramatube4608
    @ramatube4608 3 роки тому +1

    መሸአለ ዎዲሜ ጄዘከለከይር አለ ይጨምርይ

  • @tube-gc4vy
    @tube-gc4vy 4 роки тому

    Mashallh allh yechemirleh

  • @ኢስላምነውሄወቴየአላህቅዋ

    ዋሊኩም ሰላም ሱለላሁ አለይሂ ወሰላም የአላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራን የሙጂብ አለሀምዱሊላሂ ወሬ እንኳን አላወራም እርሜ ለብሎክ ብሎክ ነው።የማደርገው 👍👍👍👍

  • @ሱመያቲዩብ
    @ሱመያቲዩብ 4 роки тому

    *_አህለን ወሣህለን ወመርሀባን_* 💺💺💺💺💺💺💺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍹🍹🍹🍹🍹🍹
    _እንኳን ወደ ዳዕዋ &ፒስ (ዲንህን እወቅ // እወቂ )የሱና መድረሳ በሰላም መጣችሁ_
    *_ይሄ ምንም አይነት ትምህርት የማይተላለፍበት በመሆኑ ስማችሁን በማስተዋወቅ_*
    *_ወደዋናው ግሩፕ እንድትሄዱ ሥም መማይክ🎤🎤🎤🎤🎤_*
    *_ውድ የሱኒዋ እህቴ (( አላህ ከአርሽ በላይ መሆኑንንስ ታምኛለሽ*
    ከዚህ መቀመጥ አይቻልም ስም አስተዋውቁ

  • @sofiyahassan8337
    @sofiyahassan8337 4 роки тому

    ማሻአላህ ወድሜ በጣም አሥተማሪ ነው ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ለኛ ሂዲያ ይሥጠን በሠማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @ሀያትየናቶቅምጥልዪቲውብ

    ትክክልወንድም ጀዛከላኽይረንአላህይጨምርልህ እኔወላሂ ከሁሉምነጣነኝአልሀምዱሊላህ አላህሱበህነ ከጣፈልንውጭ አናገባምዉዶቸ እናእራሳችሁን ጠብቁ።

  • @ኢክራምአህመድ-መ2ቨ
    @ኢክራምአህመድ-መ2ቨ 4 роки тому

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክላህ ኸይረ ወንድም ትክክል

  • @binthuseengabrittiirabbii4026
    @binthuseengabrittiirabbii4026 4 роки тому

    YEROO hamma kana rakkoo akkanaa KEESSAN jira garuu Alahamdulillah Alahamdulillah Alahamdulillah barumsa ke kana dhaggeeffadhe waan hedduu baradhe jabaadhu obboleessako mustefa duraanu gorsa ke sirrittin hordofa barnootas baayee of keessa qaba NAMA bohaarsas Jeezaakallahu keeyiran rabbin sirraa HA jaallatu JABAADHU rabbin faahmi dhuma hin qabne siif HA kennu jabaadhu

  • @ሀሊማ-ፐ4ደ
    @ሀሊማ-ፐ4ደ 4 роки тому

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ ወዲማቺን ጀዛከላህይረ

  • @rahima.4568
    @rahima.4568 4 роки тому

    ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ. ምክርህ ዉስጤነዉ ጀዛክአላህ ኸይረን በርታ. ላይክ ሼር👍👍👍👌 አሚንንን ያረብ

  • @አኢሻየረሱልወዳጅ-ሰ5ረ

    ጀዛከ አላሁ ከይረን

  • @ሞነኝየከተነሽሲዎዲሽየኔቆ

    ሰህ ትክክል በሰመነወ ተጠቀም የዲሪገን 👍👍👍

  • @ሀዩነኝወሎየዋኩንሰለፍይ

    ትክክል ጀዛከሏህ ኸይር አለማስተንተናች እኮነው አላህ የፃፈልን ላያልፈን ያልፃፈልንን ደሞ ላናገኝ ጉድ ነው ሀቂቃ በቀዳና በቀደር ማመን ለዚህ ይጠቅማል

  • @ፋይዛነኝየእናቴልጂ

    Waleykum aselam werhimayhulahi waberkathu ትክክል ነህ ወንድም

  • @jamalhuseen3661
    @jamalhuseen3661 4 роки тому

    🥰🥰🥰

  • @فاطمهلا-و1ح
    @فاطمهلا-و1ح 4 роки тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاتة الله يحفظك ياعخي

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe 3 роки тому

    መልካም ሰው ከመልካም ምክር ጋ መሽኩራ ያኸይ ጀዛክ አላሁ ኸይረንጀዛ🤲

  • @iloveyouummii1517
    @iloveyouummii1517 4 роки тому

    Woleyikum Asellam woramatulayiih woberakatuhu ❤️👌 Betikikil Allah yetabeqen 😭😭 shukuran jzk❤️❤️

  • @ዜድቦረናየገጠሯልጂ
    @ዜድቦረናየገጠሯልጂ 4 роки тому +1

    የኔ አስተዋይ ሽኩረን ፍርዶስየ የኔ ቅመም ወንድም ሙስጠፋ ጀግና ጃዛክ አላህ ኸይር

  • @ነጃትነኝየአላህባሪያ

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ትክክልል ወላሂ አላህ ይጠብቅህ ጀኩሙላህ ኸይር

  • @jannathraheema7826
    @jannathraheema7826 4 роки тому

    ያረቢ ያረሕማን አንተ ከሀራም ጠብቀኝ የኔያልከውን በሐላል ወፈቀኝ ከሀራም ጠብቀኝ በሰማነው ተጠቃሚ አድርገን ወንድም አለም አላሕይጠብቅሕ ትምሕርትሕ አይሠለችም

  • @khadijaamman3051
    @khadijaamman3051 4 роки тому

    ትክክልበርታልንአለህይጫምርልክ

  • @ዘምዘምሙሀመድ-ሸ7በ
    @ዘምዘምሙሀመድ-ሸ7በ 4 роки тому

    ማሻላህ ሙሰጤየ በጣምጀግነነህአላህያጠብቅህ

  • @nafessasaydi6432
    @nafessasaydi6432 4 роки тому +1

    Ok

  • @yousifalmarzooqi5809
    @yousifalmarzooqi5809 3 роки тому

    ትክክልነህ የኔወንዲም
    እኔም በፍቅር እራሴደዝዞነበር
    አሁን ግን አልሀምዱሊላ
    አሁንግን ወደራሴተመልሸአለሁ

  • @wormkonjo6654
    @wormkonjo6654 4 роки тому

    ወሊኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካቱ።አላህይጠብቅህ።አብሽር

  • @etopeetope62
    @etopeetope62 4 роки тому

    ዋለይኩመ እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ለቻናላቹ አዲሰ ነኝ ጀዛከ አላሁ ኸይር ሙሰጠፋ

  • @emanmohamedyoutube7061
    @emanmohamedyoutube7061 3 роки тому

    ትክክል አላህ ይጨምረልህ

  • @hdj212
    @hdj212 4 роки тому +1

    ትክክል የመጀመራ ግዜ ነዉ እምከታተል ወዶች ሁሉ እዳተ ቢሆኑ አርፍ ነበር በርታ አላህ በዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርልህ

  • @ሱሱነኝየሀይቅልጅ
    @ሱሱነኝየሀይቅልጅ 4 роки тому

    ወላሂ በጣም ነው የተመቸኝ ምክርህ ጀዛክላህ ኸይር ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት 💔👍👍👍👌👌

  • @hayateserg1373
    @hayateserg1373 4 роки тому

    ጎመን ጥቅል ጎመን 😁😁😁ኤወላ ወንድም አላህ ጀዛክን ይከፈልክ መሰሎችክን ያብዛልን

  • @የናቴናፋቂA
    @የናቴናፋቂA 4 роки тому

    Mashallah

  • @fatumaisma5058
    @fatumaisma5058 4 роки тому

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመት ላህ ወበረካቱሁ አህልን የኛ ጀግና ጀዛ ክላህ ክይር ትክክክል ብልሃል ማስብ ያስፍልጋል አላህ ይጠብቅህ

  • @Mወሎየዋ-t2m
    @Mወሎየዋ-t2m 4 роки тому

    ልብ ያየው ልብ ይበል የኔ ወንድም አላህ ይጨምርልህ እናመሰግናለን ለምክርህ

  • @medinamohd7681
    @medinamohd7681 4 роки тому

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ወድም ሙሥጠፍ ጀዛካላህ ኸይር ለኛ ያለህ ክብር ማሻአላህነዉ አላህ ያክብርህ ለምክርህ ከልብ እናመሠግናለን አላህ እድሜና ጤና ይሥጥህ ባለህበት ሠላምህ ይብዛልን

  • @የበረሀዋእርግብ-ፈ6ቀ
    @የበረሀዋእርግብ-ፈ6ቀ 4 роки тому +17

    አህለን ወንድም አንደኛ ነኝ ላይክ ገጫጩኝ መዳም በብር ትግጫችሁና ስለ መልእክቱ ሰምቸ እኮምታለሁ😍😍

  • @rahmasaeedyoutube9397
    @rahmasaeedyoutube9397 4 роки тому +10

    ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወድም ጀዛከላህ ኸይር ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ጥሩ ምክር ነው ጀዛከላህ ባሁን ስአት በጣም ከባድ ነው ይመልሰን ቀጥተኛውን ምገድ ይምራን ወላሂ እኔ ከዛሬ አመት በፊት በጣም ከወዶች ጋር አወራ ነበር ሶላት አልሰግድ ቁርአን ምን እደሁ አላውቅም ነበር የማወራው ልጅ ኒካ እንሰር ብየ ቤተሰብ ሲሄድ የኔ ቤተሰቦች አይሆንሽም አሉኝ ከዛ ወላሂ እሱንም ተውኩት ከዛ ወደ አላህ ተመልሼ በጣም እያለቀስኩ አላህ ቁርአን እዲያገራልኝ ስለምን አልሀምድሊላ አሁን ከማንም ጋር አላወራም ወላሂ በፊት ሶላት ሰገጀ መጨረሻ ሱጅዳ ላይ ስደርስ እዛው ተኝቸ ነው የምቀረው አልሀምድሊላ አሁን ቁርአን ጀምሬ እየቀራ እገኛለሁ ሶላቴም እየሰገድኩ አልሀምድሊላ ሰላም ያለው ሂወት እየኖርኩ ነው

    • @selamtube9475
      @selamtube9475 4 роки тому

      ራህማየ በእህትነት ሰብ አረጊኝ

    • @rahmasaeedyoutube9397
      @rahmasaeedyoutube9397 4 роки тому

      @@selamtube9475 እሺ ሀያቲ ነይ ወደኔ ቤትም ጎራ በይ

    • @selamtube9475
      @selamtube9475 4 роки тому

      @@rahmasaeedyoutube9397 መጣሁ እብሸሪ

  • @zeharasaied2954
    @zeharasaied2954 4 роки тому

    ትክክል እናመሰግናለን

  • @ሩቅያሷዲቅ
    @ሩቅያሷዲቅ 4 роки тому

    አወ ልክ ብላሀል ጀዛከላህ ኸይረን የዚህ ሁሉ መንስኤው በዲን እውቀት ብቁ አለመሆን ከፈጣሪጋ ያለን ግንኙነት ደከማ መሆን ከፈጣሪ ለፍጡር ልባችን ማስቀደማችን ነው ችግሩ ሸቃቅሉና ዳይ ወዳገራቹህ ትኩረታቹህ ለዲንትምህርትና ለስራቹህ አርጉ ካላማቹህ አትዘናጉ: :ስለሴቶች ወቀሳ መስማት ሰለቸኝ አወ ሰለቸኝ

  • @ሰአዳነኝየአላህባሪ

    ወላሂ ትክክል ጀዛኩምአላህኸይረ

  • @kiyahabeshawit4853
    @kiyahabeshawit4853 4 роки тому

    ዋአሊኩም ሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረከቱ ጀዛክ አላህ ኸይረ ወድም ሙስጠፋ

  • @sfgggxzzz7759
    @sfgggxzzz7759 4 роки тому

    Masha allah

  • @hayathayat5023
    @hayathayat5023 4 роки тому

    *ዋለይኩምሠላምወራህመቱላህወበረካትሁ* *አህለን* *ወንድማችን* *ሙስጠፋ* *ሡብሀን አላህ* *አላህ ሂዳያ ይስጠን ያረብ ኢላሂ*

  • @zeharasaied2954
    @zeharasaied2954 4 роки тому

    ጥሩ ምክር ነው

  • @seadiBintBAba
    @seadiBintBAba 4 роки тому +4

    እኔ ግርም የሚለኝ በሶሻል ሚድያ እያዩ ፍቅር ያዘን የሚሉ ንፁሀን ሤቶችን አታሰዲቦ። አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ዉዶች ብር እጂ ፍቅር አያቁም አላህየ ከመጥፎነገርጠብቀን ያረብ

  • @hawitube1151
    @hawitube1151 4 роки тому +8

    ጎመን ጥቅል ጎመን ሀሀሀሀሀ አሳከኝ አልሃምዱሊላህ እኔ ከማፍቀርም ከመፈቀርም ከትዳርም ነፃ ነኝ አላህ በሀላል መንገድ እዴገባ እሲኪፈቅድ ድረስ ዱዓ አድርጉልኝ ወደሀራም እዳልገባ
    አላህ ይጠብቀን ሴቶች ንቁ ወላሂ ሀራም ነገር በረካ የለውም መቸም አይኖረውም

    • @ggguhjhvnhh2728
      @ggguhjhvnhh2728 4 роки тому

      ዋአለይኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድሜ ሙስጠፋ መልካምወድሜ ትክክልወላሂ መካረያችን በረታልን አላህይጨምረልህ ብዙነገር ተምረናል

    • @ggguhjhvnhh2728
      @ggguhjhvnhh2728 4 роки тому

      እህቶቸ አረበአላህ እንንቃ እስከመቸ ፍቅርማለት የዘላለም ሂወታችነጅ እቃቃጨዋታአየዴለም ተውተው

    • @xcalkj2310
      @xcalkj2310 4 роки тому

      እህቴ እስካሁን ንፁህ ከሆንሺ ንፅህናሺን አጥብቀሺ ያዢ ሃላልሺን አላህ እስኪሠጥሺ ድረስ አድራሺን ውዴ

  • @خيريهسعيد-ث4ت
    @خيريهسعيد-ث4ت 4 роки тому

    ዉለሂ በትክክል ነዉ
    👍👌😆😄

  • @jemila1076
    @jemila1076 4 роки тому

    ማሻ አላሕ ወድማችን አላሕ ይጠብቅ
    ወድ አሕቶቼ ቁራአን ቅሩ ኪታብ ሞክሩ
    አብሽሩ ቢከብዳቹም ተስፋ አትቁረጡ
    እኔ በጣም ይከብደኝ ነበር አሑን አልሐምዱሊላ
    ኪታብ ሞክሩ ቁራአንም ጠክሩ ክብራቹም ጠብቁ
    ከማይሖን ኬተኛዉም ሚዲያ ራቁ ለወድእሕቶቼ

  • @እሙሐያት
    @እሙሐያት 4 роки тому +1

    አህለንወንድም ጀዛካላሁ ኸይር ተው ተው ተው እህቶች አላህን ፍሩ አላህን ከፈራን ሁሉም ይሥተካከላል አላህ እኮ ለኛ የፃፈልንን ማንም አይወሥድብንም ምናልባትም ተዘገየ ሦብር ይሥጣችሁ ይሥጠን

  • @Bd-cr9mn
    @Bd-cr9mn 4 роки тому

    ትምህርትክ ጣፍጭ ነው
    አላህ ይጨምርልክ ወድሜ መሻላህ አለይኪይ

  • @ሱሱነኝወለየዋ-ነ6ሠ
    @ሱሱነኝወለየዋ-ነ6ሠ 4 роки тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ የምናቀዉም ሌቦች አሉ ወንድም እኳን ገንዘቤን ልጀን አስረክቤአቸዉ ነበር ሠዉ መሰለዉኝ በመጨረሻ ከነልጄ ከዱኝ አረ በጣም ይደብራል

  • @ummiiabdurhimantube4615
    @ummiiabdurhimantube4615 4 роки тому

    [[مَنْ عَمِلَ صَالِحًا مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌ فَلَنُحْيِيَنَّهُ حَيَاةً طَيِّبَةً ۖ ]]
    {{ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ በጎን የሰራ መልካም ኑሮን በእርግጥ እናኖረዋለን፡፡}}(ሱራ ነሕል-97)

  • @zinetadem1214
    @zinetadem1214 4 роки тому

    ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሙስጤ አላህ ይጠብቅህ እምትናገረው ሁሉ እውነት ነው ልብያለው ልብይበል

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 4 роки тому +1

    አህለን ወሳህለን ምርጡ ወንድማችን ሙስጠፋ ምን ኢዘህ ከች አለክ አላህ ይጨምር ልህ ወላሂ ባአንተ ብዙ ትምህርት ወስጄ አለሁ ሱመ ወላሂ በርታ ወንድማችን አያንዳንድሽ ሳአዱላ አዳምጪ👂👂🎧👈

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 4 роки тому

    ጀዛከላህ ወንድማችን

  • @ዙዙቢንትአ
    @ዙዙቢንትአ 4 роки тому

    ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረከቱ ትክክል ወድም አላህ ይጨምርልህ አላህ ሂድያ ይሥጠን

  • @መኪያይማምአልሃምዴሊላህ

    ጀዛከሏክ ኸይር

  • @ayeshamoahmed2575
    @ayeshamoahmed2575 4 роки тому +8

    ወአለይኩመሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሙስጠፋ ትክክል ወላሂ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እኔ ከኒካህ ባሌም ፍቅር አልገባ ብሎኛል እነሱ ከማያቁት ሰው ፍቅር 😢😢😢😢አይያ ይገርማል

    • @ኑሩንአላኑሪን
      @ኑሩንአላኑሪን 4 роки тому

      እደኔ ሆነሻል ማር እና መላው ጠፍቶኛል የሱን ሀቅ ታጎሊለሽ ከኔካህ ባልሽ ፍቅር አለመያዝ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷💪💪💪💪👈👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏

  • @eimanlove
    @eimanlove 2 роки тому

    እናመሠግናል አሚንንንንን

  • @bintaby1099
    @bintaby1099 4 роки тому

    አህሰት አኺ ትክክለኛ ነገር ነው የተናገርከው አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @Yy-gv2rx
    @Yy-gv2rx 4 роки тому

    ውአለይኩም ስላም ውራህመቱላህ ውበረካትሁ. ሳህ ትክክል

  • @ዜድብቸኛዋነኝያረብየመጨረ

    በጣም ትክክል ነህ ወድም 👍👍👍👍

  • @amenaawolaa1790
    @amenaawolaa1790 4 роки тому

    ዎአለይኩ ሰለም ወረመቲለህ ወመረከቲሁ አህለን ትክክል ነው አለህ ይጫሚረለከ 👍👍👍👍👍👍

  • @አላህከአርሽበላይነው-ዸ4ጨ

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ

  • @እነቴንነፈቂእነቴንነፈቂ

    ሱብህን አለህ ኡነት ብለሀል
    አለህ ይጠብቀን

  • @አላህከሪም-ፀ4ሸ
    @አላህከሪም-ፀ4ሸ 4 роки тому

    ሰህህህ ጀዘከላህ ወድመችን

  • @lubabaawolu3830
    @lubabaawolu3830 4 роки тому +1

    ትክክልወድም፡በሠማነዉየምነጠቀም፡ያድረገነወላሒ

  • @susutiyub
    @susutiyub 4 роки тому

    ጀዘ ከላ ኸይር

  • @ayushetube800
    @ayushetube800 4 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጅዛክላህ ኽይር ወልድማችችንን. አላህ በሰማነው. ተጠቃሚ ያርገን

  • @niymafatma1101
    @niymafatma1101 4 роки тому +3

    በርታልኝ ወንድሜ ማሻላህ ገና ዛሬ ነው ማይህ ደምሬሀለሁ አላህ ኢጠብቀን አሁንሥ ሤት ልጅ ተበላሸ አላህ ቀልብ ኢሥጠን ሀላሉን ኢወፍቀን ተዳር ያአላህ ሥጦታ ነው እኛም ሣሊህ አርጎን ሣሊሁን ኢወፍቀን

  • @SofiaS-k1t
    @SofiaS-k1t Рік тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምሪልህ ወዲሜ

  • @r6168
    @r6168 2 роки тому

    ጎበዝ አላህይጠብቅህ ወዲሜ

  • @yousifalmarzooqi5809
    @yousifalmarzooqi5809 4 роки тому

    ትክክልወንዲሜ

  • @zedyoutub3892
    @zedyoutub3892 4 роки тому

    Wswrwb ahilaan musitee allahii yicamirilikii wandim

  • @Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም

    ወሏሂ እኔ የሚያሳዝነኝ ባዳድ ባለጌ ሴቶች ስት አገታችን ደፍተን የምሰራዉ መሰደባችን

  • @RakRak-km6pt
    @RakRak-km6pt 4 роки тому

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @mostafa-ex6cl
    @mostafa-ex6cl 4 роки тому

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱ አህለን ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ በርታ ሀቅ ነው አላህ ይጠብቀን ያረብ ጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @ኤዥ
    @ኤዥ 4 роки тому

    አላህ ይጠብቅህ

  • @ዓኢሻነኝለናቷብቸኛ

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ካንተ ብዙ ተምረናል
    ልብ ያለው ልብ ይበል!!!!!
    አላህ ይጨምርልክ ጀዛከላህ ከይር ወንድሜ

  • @marditube1775
    @marditube1775 4 роки тому +2

    ጀዛከላህ ኸይር ከእንግዲህማ ልቤን ቆለፍሁ ሀቂቃ የተናገርከው ልክ ነው ወላሂ

  • @zabibahussainhussain7048
    @zabibahussainhussain7048 4 роки тому

    ማሻአላህ አልልሃ Takinik you my bro😍😍😍😍😍💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @selamtube9475
      @selamtube9475 4 роки тому

      ዜድ በእህትነት ሰብ አረጊኝ