በኢትዮጵያ በነበረኝ አጭር ቆይታ ምን ተፈጠረ? ከቃላት በላይ የማይረሳ ትዝታ ምስጋናዩ ከልብ ነው ሙሉ ቪዲዮውን በቅርቡ ጠብቁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 121

  • @etaferahuadmasu5107
    @etaferahuadmasu5107 6 місяців тому +16

    ግሩም ድንቅ እናት ነሽ ይገባሻል ለአንችም ለልጅሽም ሙሉ ጤና ከእድሜ ጋር ይስጣችሁ

  • @tesfaneshkifle7115
    @tesfaneshkifle7115 4 місяці тому +2

    ሰው በሕወት እያለ ሲመሰጋገን በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤ እንኳን ደስ አለሽ

  • @Hair-ipopa
    @Hair-ipopa 6 місяців тому +8

    ያንችን ሆደ ሰፊነት እና ጥንካሬ ፈጣሪ ለሁሉም ይስጥ የኔ ቆንጆ። እረጅም እድሜ ከነቤተሰብሽ እመኝልሻለሁ።

  • @SofiaTube04
    @SofiaTube04 6 місяців тому +3

    እህት አይዳ ታሪክሽን ስሰማ እጅግ በጣም ተደንቂያለሁ ማንም ሰው የማያደርገውን ግን መሆን ያለበትን ተሞክሮሽን ስታክፍይ የተመለከተ ሁሉ ስፔሻሊ ለባለትዳሮች ትልቅ ትምህርት እንደሰጠ አምናለሁ አብሮ በፍቅር መኖር ብቻ ሳይሆን ተለያይቶም እንዴት በፍቅር ልጆችን ማሳደግ እንደሚቻል ኖረሽ አሳይተሻል ይሄ ጥሩ መንገድ ደሞ ብዙዎችን ከጥቃት ይታደጋል ብዬ አስባለሁ ለዚህም በግሌ አመሰግናለሁ አላህ ካንች ጋር ይሁን

  • @እናትፍቅር
    @እናትፍቅር 6 місяців тому +5

    የውስጥሽ ደግነት ፊትሽ ያበራል ሕግዚሃብሄር እረጅም እድሜ ይስጥሽ ❤❤❤

  • @Marsilase
    @Marsilase 6 місяців тому +4

    በጣም ደስ ይላል ሊቀጥል የሚገባውስራ በህይወት እያለን እንዲህ መመስጋገን እስይ እሚያስብል ነው ስንሞት አፈርከተጫነን በሀላ ማወደሱ ጥቅም የለውም በርቱ ያስብላል

  • @Rosa-ahemed
    @Rosa-ahemed 6 місяців тому +1

    አላህ ይጨምርልሽ የኔ መልካም አላህ ስለወደደሽ ሰወ ሁሉ ይወድሻል አሁንም አላህ ይዉደድሽ የሰውንም መዉደድ ይጨምርልሽ የአለም መብራት አላህ ያርግሸ የኔ ቆንጆ 🥰

  • @Hair-ipopa
    @Hair-ipopa Місяць тому

    አይዳዬ በደረሰብሽ ሀዘን ከልቤ አዝኛለሁ ምን እንደምል አላውቅም እግዚአብሄር ያፅናሽ የኔ እናት የከፈልሽው ዋጋ ሳስበው ህመምሽ ተሰማኝ 😭😭😭ነብሱ በሰላም ትረፍ የኔ ጌታ

  • @firehiwotyohannes4157
    @firehiwotyohannes4157 6 місяців тому

    አይዳ የሴት ልክ እኔ ላንቺ ቃላት የሌኝም እጅግ በጣም ከምልሽ በላይ ምርጥ ሴት ነሽ የሴቶች ምሳሌ ነሽ No words to explain you I am so proud of you………

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 6 місяців тому +1

    ድንቅ እናት ነሺ ይገባሻል አክባሪሸ ነኝ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከነቤተሰብሸ

  • @marakimichael6493
    @marakimichael6493 6 місяців тому

    አይዳ መልካም፣ አዋቂ፣ ደግና ጀግና እሴት ነሽ ከሁሉም ነገር በፊት ክርስቶስን አስቀድሚ ሙሉ ሴት ትሆኛለሽ። እግዚአብሔር ከአንችና ከልጆችሽ ጋር ይሁን

  • @peace7050
    @peace7050 6 місяців тому +2

    እይዳዬ የኔ ♥️ውብ ♥️የአንደበትሽ እርጋታሽ እንዴት ደስ ይላል
    Allah ውበትን ,ደግነትን, ሁሉንም በአንድላይ አሞልቶ የስጠሽ ጥሩ ምርጥ ስው ❤ነሽ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለው🙏🏾
    Documentary በጉጉት እንጠብቃለን❤🥰

  • @johnny-vb2hd
    @johnny-vb2hd 6 місяців тому

    አይዳዬ፣ እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰብሽ አቅፎ ደግፎ ይጠብቅሽ። ንዋይ ደበበ የልጅነታችን እንቁ ድምፃዊ ነው። ንዋይን፣እንደ ኤፍሬም፣ ቴዎድሮስ ታደሰ፣ ጥላሁን፣ ማህሙድ፣ አረጋኸኝ ፣ ፀሐዬ፣ጸጋዬ፣ሁሌም እወደዋለሁ። አደንቀዋለሁ። ከንዋይ ጋር ያላችሁ ትዳር ቢቀርም፣ ፍቅራችሁ እጅግ ደስ ይላል። ፈጣሪ ከነልጆቻችሁ ይጠብቃችሁ።

  • @merrytesfaye3437
    @merrytesfaye3437 6 місяців тому +4

    MashaAllah yene konjo your so beautiful in and out very strong woman amazing mother ❤❤❤❤

  • @HabeebHabeeb-j1n
    @HabeebHabeeb-j1n 6 місяців тому +1

    ቀና ልብ ያለሽ ምርጥ ሴት በርች👍

  • @warrbaddo6677
    @warrbaddo6677 6 місяців тому +1

    Ayda you are God sent. Im blessed to have known you and worked with you. You are very selfless, always putting others before yourself, always ready to serve. May Allah continue to bless the work of your hands. Stay blessed.

  • @LubabaMohammed-he5ut
    @LubabaMohammed-he5ut 6 місяців тому +3

    የሰውነት ጥግ ነሽ ጀግና

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np Місяць тому

    እግዚአብሔር የፀናሽ አህቴ

  • @YohanaWASIHUN-ys2kv
    @YohanaWASIHUN-ys2kv Місяць тому

    ፈጣሪ ያፅናሽ የኔ እናት

  • @mofiti1
    @mofiti1 6 місяців тому +4

    በጉጉት እየጠበቅን ነው አይዳችን!!
    እባክሽ ቶሎ ልቀቂልን

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 6 місяців тому

    ዲታዬ የምወድሽ እኮ በምክኒያት ነው

  • @aster3798
    @aster3798 6 місяців тому

    መልካም ከውስጥሽም ከላይሽ ቆንጆ የእቅርታ ልብሽ የምያስቀና እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥሽ በልጆችሽ በልጅ ልጆችሽ ተከበሪ በጣም እወድሻለው አከብርሻለው ❤❤❤

  • @wudielemecha6531
    @wudielemecha6531 6 місяців тому

    የኔ ደግ እናት ደግሞ ስታምሪ

  • @fitsum-r6i
    @fitsum-r6i 6 місяців тому +1

    አይዳ ዳመራ ባንድ ጋር ነዋይ እየዘፈነ ወደመድረክ ወስዷት አብረው ሲደንሱ እሱ ግዜ መሰለ ቅርፅሽ'you looking good !!!

  • @nebiljemal1557
    @nebiljemal1557 6 місяців тому +2

    ሺ አመት ኑሪ መልካም ጥሩ ሰዉ ነሽ

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 6 місяців тому

    አይዳ የሰፈሬ ልጅ በርቺ MashAllah Good job 👍

  • @BirukHunde
    @BirukHunde 6 місяців тому

    አይድዬ ወደ ቶሮንቶ እግር ጥሎሽ ከመጣሽ አለን የኔ ደግ የኔ ጎበዝ የፍቅር ሰው ፍቅር ነሽ አንቺ ብሩክ ነኝ

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 6 місяців тому +3

    እናት እንዲህ ጀግና ስትሆን❤❤❤❤❤

  • @honey48757
    @honey48757 6 місяців тому

    Allah edme Ke Tena Gaar Yistish Ayda 😍😍❤❤❤
    Demo Duniya lay bicha sayhon wede Akhiram Atekuri memochachinin Anawkim Silezih Hidayan Asibi Wede Allah Le mekreb ken kelet Siri esun new eske mechereshaw yemiyawataw. Ye Sew Adinakot enna chibcheba midir lay Keri new ☝️☝️☝️ Miyawatan wede Allah mekreb new 👍👍

  • @Emugirma-g5j
    @Emugirma-g5j 6 місяців тому

    ሰዉ እንደዚ በፍለፊት ሲመሰገን እንዲተ ደስ ይላል ስላከበራችዎት እግዚአብሔር ያክብራቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrahamtedesse8036
    @abrahamtedesse8036 6 місяців тому

    አይዳየ ምርጥ ስው መልካም ስው ጤናና እድሜ ይስጥሽ

  • @hafizaidris9755
    @hafizaidris9755 6 місяців тому +2

    wow mashallah aydeye keriye betam arif neber

  • @ሁለምነገርያልፋል
    @ሁለምነገርያልፋል 6 місяців тому +1

    ሲያንስባትነው ወላሂ በጣምድቅናልዩ ሴትናጀግና እናትናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @simretekebede7712
    @simretekebede7712 6 місяців тому

    ያንስብሻል እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ

  • @NADC2024
    @NADC2024 6 місяців тому +1

    May Allah protect you yene konjo ❤️ May Allah grant your wishes come true inshaAllah.

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 6 місяців тому +1

    welcome Selma Ethiopia Amazing

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 6 місяців тому

    I can’t wait Ayida.You’re so generous.

  • @samimohammed1294
    @samimohammed1294 6 місяців тому +1

    Waw Ayeda anchen yemetela seyetan kalhone besteqer man yetelashal Fetarim sewum yewedeshal teleq metadel new ALLAH chemro chemamero ye sew feqer yestesh rejim edeme yestesh betam yewah nesh

  • @abdujemal347
    @abdujemal347 6 місяців тому +1

    አይዳ ተይ ግን እስልምናሽን አክብሪ እጃብሽን ልበሺ ፀጉርሽን ልበሺ ❤❤❤❤ ከዛ ውጪ ግን ስራሽ ምርጥ ነው

    • @ditaayda1541
      @ditaayda1541  6 місяців тому +1

      Eshi inshallah my brother thank you ❤️🙏

    • @abdujemal347
      @abdujemal347 6 місяців тому +1

      @@ditaayda1541 ተቀብያለው እህቴ አይዳ ። በተረፈ በርቺ አላህ ያግዝሽ !!!!

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 Місяць тому

    Aydye yene Princesss!! love you so much , God is Right , try to be strong ,because God never make a mistake!!! Slam Neway is in the Great place forever!!!

  • @FunnyTractor-fc4mb
    @FunnyTractor-fc4mb 6 місяців тому +1

    የኔእናት እድሜናጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @omij4695
    @omij4695 6 місяців тому

    Documentary መች ነዉ ሚለቀቀዉ ለማየት ጓጉቻለዉ ለማንኛውም ሰላምሽ ይብዛ አይዳዬ::

  • @selamyestentube
    @selamyestentube 6 місяців тому +1

    እናመግናለን አይዳ ያቅምሽን ስራዬን ማየት አግዙኝ አግዢኝ

  • @mahseid7243
    @mahseid7243 6 місяців тому

    Aydaye masha Allah yene wud rejim edme ketenagar kebenetesebshi

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 6 місяців тому +1

    Dear Ayda, I am a new subscriber to your channel and Your narrative shared on the Seifu show was profoundly engaging and illuminating. The experiences you recounted and the resilience you demonstrated throughout your journey are immensely inspiring. It is clear that your grace and kindness permeate all aspects of your life, leaving a lasting impression on all who have the pleasure of encountering you. I am deeply grateful for the opportunity to have heard your story and am further humbled by your unwavering positivity and spirit. Thank you for offering us a glimpse into your remarkable life. You are truly an exemplary individual.😊

  • @mekdeswolde1616
    @mekdeswolde1616 6 місяців тому

    My positive energy❤️❤️
    May the almighty God bless you and your family too.
    Much respekt and loveeeeee Ayidaye.

  • @zemen5850
    @zemen5850 6 місяців тому

    አይዳ የኔ ቆንጆ ሁለ ነገራሽ ይምራል

  • @zemen5850
    @zemen5850 6 місяців тому

    እኔም አይዳ እባላለሁ በቅራብ ፍሎሪዳ መምጣት እፈልጋለሁ እባክሽ ባገኝሽ ደስ ይለኛል ፍቃደኛ ከሆኝሽ

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 6 місяців тому

    ጠንካራ እህትም እናትም ነሸ በርቺልን

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 6 місяців тому

    አይዳ በጣም መልካም ስው❤

  • @halehale7257
    @halehale7257 6 місяців тому

    ያንስባታል ጀግና ነች

  • @jemilafaqqih1024
    @jemilafaqqih1024 6 місяців тому

    ይገባታል ❤❤❤

  • @yordanossenay
    @yordanossenay 6 місяців тому +2

    Endet aynet melkam set nesh lejocheshen yibarkekesh lekumneger yabekalesh

  • @martadamena2506
    @martadamena2506 6 місяців тому

    God bless your heart. Health. Mind. Finance and relationship more. You have christ heart!

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ 6 місяців тому

    ሀሳብሽን ይመላልሽ❤

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 6 місяців тому

    ፍቅር ነሸ ሰታምሪ ❤❤❤

  • @Asmara-love
    @Asmara-love 6 місяців тому

    You are amazing Aida ❤

  • @yonatanshiferaw643
    @yonatanshiferaw643 6 місяців тому

    Aydu❤❤❤❤❤❤ Nurigne Enateyee❤❤❤❤

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 6 місяців тому +2

    🥰🥰🥰

  • @KeriyaOmer-p2d
    @KeriyaOmer-p2d 6 місяців тому

    አይዳ ሙስሊም ናት የሠፈሬ ልጅ የአቶቢስ ተራ ልጅ የአዲስ አበባ ቆንጆ

  • @user-hiwot
    @user-hiwot 6 місяців тому

    አድዬ ያንቺስ ደግነት መቼ ነው የሚነገረው

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 6 місяців тому +1

    Congratulations

  • @somamal9380
    @somamal9380 6 місяців тому

    Proud of you sister ♥️

  • @Bsbshgsfgh
    @Bsbshgsfgh 6 місяців тому

    Shine and shine again and again, wubetuas she looks like a 28 years age

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 6 місяців тому

    God bless you 💚💛❤

  • @AdeyDagne
    @AdeyDagne 6 місяців тому

    Beautiful inside out

  • @orotiktokshow7872
    @orotiktokshow7872 6 місяців тому

    Really queen 👸🏾 😊

  • @hjbj6316
    @hjbj6316 6 місяців тому +1

    እጠብቃለሁ ❤❤❤

  • @yonatanshiferaw643
    @yonatanshiferaw643 6 місяців тому

    Ayidayeeee Enatewaaaaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @abebekebede-i6v
    @abebekebede-i6v 6 місяців тому

    Aidana kereya subehanelah telobegne wedachehulew gen desetegna hogne sayehon ker eyalegne perogeramachehun ayalew keneza yeden anbesoche kehonu beteseboch tegegnetachehu badebabay yalehejab mewtatachehu ker yasegnal welahe beze webete lay hejab bechemerebet yebelete ya allah nur yefesebachehu neber lemanegnawem leneme lenanetem katemachenene yasamerelen ahelachehu enshallah

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 6 місяців тому

    Yes ንግግርሽ ቁጥብ
    ለሴቶች ጥሩ ምሳሌ የምትሆኝ
    የተባረከሽ ነሽ and you are so beautiful
    love you ayda 😭😘😘mahilet Mekonnen negn form Egypt .Cairo

  • @Nurit-ed2lw
    @Nurit-ed2lw 6 місяців тому

    Jegna neshe,qetybet ,never give up, tenkra Seychelles desss yelugal b/c I'm the one single male....

  • @netsib3805
    @netsib3805 6 місяців тому

    Alegebagnem.mene arega new, ye teleye enedeh yakabedachehat??

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 6 місяців тому

    ነዋይ የትአለ አልታየኝምሳ

  • @SebernaMesba
    @SebernaMesba 6 місяців тому

    Agibge ena ba allhe akitiwe ehanen lahime

  • @user-Hareg
    @user-Hareg 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤bless you 🙏

  • @alemkebede379
    @alemkebede379 6 місяців тому +1

    you dwserve i love you so much

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 6 місяців тому

    SHALOM !

  • @tezetanishan8866
    @tezetanishan8866 6 місяців тому

    Good job 👏!

  • @hassenabagibee371
    @hassenabagibee371 5 місяців тому

    ምን ዋጋ አለው ሒጃብሽን ለብሠሸ ወደ አላህ ተመለሺ

  • @tgyilma5955
    @tgyilma5955 6 місяців тому

    Sewedeshe❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsaalehegn864
    @elsaalehegn864 6 місяців тому

    I Love You Sister🎉🎉

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 6 місяців тому

    ከዚህ በላይ ይገባታል

  • @turkeyturjey3515
    @turkeyturjey3515 6 місяців тому

    ስወድሽእ

  • @hjbj6316
    @hjbj6316 6 місяців тому

    የምወዳሸ❤

  • @kisanetmehari5833
    @kisanetmehari5833 6 місяців тому

    Habibti aydaye❤❤❤❤❤

  • @hiwotassefa4556
    @hiwotassefa4556 6 місяців тому

    ❤❤❤

  • @Dhdt-zj1wq
    @Dhdt-zj1wq 6 місяців тому

    🙏❤️

  • @elieli1881
    @elieli1881 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ዋውውውወ

  • @oumumeryem
    @oumumeryem 6 місяців тому

    የሴቶች በላይ ነሺ? አይዳየ ሙስሊም ነሺ እንደ?

  • @genetasfaw1386
    @genetasfaw1386 6 місяців тому

    Good Luck 👍 👍 👍 🎉❤

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 6 місяців тому

    እኔ ጥያቄ አደየ ኢሰላም ናት እያሉ ነው ኢሰልም ነሽ እንዴ ???

  • @isaiahmelka4937
    @isaiahmelka4937 6 місяців тому

    She might be a good lady, but I don't think this story deserves a documentary😂

  • @roza7158
    @roza7158 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እሙከድር
    @እሙከድር 6 місяців тому

    🥰🥰🥰🥰❤

  • @Fatima12-u6v
    @Fatima12-u6v 6 місяців тому

    ❤❤🎉🎉

  • @kisanetmehari5833
    @kisanetmehari5833 6 місяців тому

    Konjo❤❤❤❤❤❤

  • @HY-kz6vd
    @HY-kz6vd 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mimiabrham5772
    @mimiabrham5772 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsaalehegn864
    @elsaalehegn864 6 місяців тому

    Hi