Dita Ayda
Dita Ayda
  • 4
  • 336 948

Відео

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የዲታ አይዳ ዶክመንተሪ ተለቀቀ
Переглядів 178 тис.6 місяців тому
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የዲታ አይዳ ዶክመንተሪ ተለቀቀ
በኢትዮጵያ በነበረኝ አጭር ቆይታ ምን ተፈጠረ? ከቃላት በላይ የማይረሳ ትዝታ ምስጋናዩ ከልብ ነው ሙሉ ቪዲዮውን በቅርቡ ጠብቁ
Переглядів 93 тис.6 місяців тому
በኢትዮጵያ በነበረኝ አጭር ቆይታ ምን ተፈጠረ? ከቃላት በላይ የማይረሳ ትዝታ ምስጋናዩ ከልብ ነው ሙሉ ቪዲዮውን በቅርቡ ጠብቁ
ያልተሰሙ ያልተነገሩ አዳዲስ የአይዳ አስደናቂ ታሪኮች
Переглядів 37 тис.6 місяців тому
ያልተሰሙ ያልተነገሩ አዳዲስ የአይዳ አስደናቂ ታሪኮች

КОМЕНТАРІ

  • @meronyhannes155
    @meronyhannes155 9 днів тому

    you have a good heart ayda may God bless you all the life.

  • @CopperfieldTiffany
    @CopperfieldTiffany 21 день тому

    2744 Bode Corner

  • @WasKan-y2x
    @WasKan-y2x Місяць тому

    Ewnetem hulemenash konjo❤❤

  • @TrhasAsmlash
    @TrhasAsmlash Місяць тому

    አንቺ ጀግና ነሽ

  • @sallyh2004
    @sallyh2004 Місяць тому

    የጥሩ ሴት ተምሳሊት ..ተባረኪልን ❤️

  • @hanicho6300
    @hanicho6300 Місяць тому

    Ayda, may Allah give you a patience, and make you stronger. I am a trenee as medical assistant in Germany. The praxis where am working is dialysis centre. Am in a 1st year student and the training takes ab to 3 years. I hope i will join to your project in'sha'Allah.

  • @JerrySemi
    @JerrySemi Місяць тому

    ኑኑኑኑ የኔ ውዶች የገነሜ ተማሪወች አይዶ የኔ ቆንጆ እኮራለው የስፈሪ ልጅ ስለኦንሽ

  • @hgfbgf61
    @hgfbgf61 Місяць тому

    Allah sebrun ysxshe Allah yrehemewu Jannatal frion Allah ywefqewu

  • @ሀና-አ2ዐ
    @ሀና-አ2ዐ Місяць тому

    ❤❤❤

  • @GreyVito
    @GreyVito Місяць тому

    830 Shaylee Inlet

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 Місяць тому

    አይዳዬ እግዚአብሔር የወደደውን አድርጓል፣ ሞት የሁላችንም እዳ ነው በርቺ የሃዘን ዳርቻ ያድርግልሽ እሱንም ፈጣሪ ነፍሱን በክብር ከደጋጎቹ ጎን በአፀደ ገነት ያሳርፍ -- ነፍስ ይማር ፣ እራስሽን ጠብቂ የሴቷ ልጅሽንም ፍሬ ያሳይሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ!!! 🤲🙏💚💛❤️💚💛❤️

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 Місяць тому

    ውይይይይይ ደስ ስትል የተባረከች ሴት 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @aishamohammed4459
    @aishamohammed4459 Місяць тому

    Ayduye zare gena ayehush Allah sobrun yistish 😢 lijishinm janatal firdows yistilish dunya indih nat Allah yasnash😢

  • @ሲዳማ
    @ሲዳማ Місяць тому

    አልገረፋቾትም ጆሮ ያዥ አላቹም?

  • @ZulfkAbdi
    @ZulfkAbdi Місяць тому

    ❤❤❤👌👌👌

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 Місяць тому

    አይዳዬ አላህ ሰብር ይስጥሽ በርቺ የእናትነትሽን ሁሉ አድርገሻል ሰላምዬ ቀኑ ደረሰ እና ወደማይቀርበት ሄደ አላህ ይርኸመው የጀነት ሙሽራ አላህ ያድርገው ለመለው ቤተሰብ አላህ ሰብር ይስጣችሁ አሚን

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb Місяць тому

    አላህ ይረሀመው ልጅሽን

  • @HayatHayatetopiya
    @HayatHayatetopiya Місяць тому

    አላህ ሦብሩንያጠጣሽ እህቴዋአይዳሀሠን

  • @HelinaLegesse-l1q
    @HelinaLegesse-l1q Місяць тому

    Yeneya konjo hazenishin yakililsh fexariy bexam newe yalkeskuit hazan endatabzeiy eshiy bezue yadaxali ayzoshe legalese newe

  • @amelanayir7981
    @amelanayir7981 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AlawyaAwal
    @AlawyaAwal Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yene,wedi

  • @LamortAlbechwiu
    @LamortAlbechwiu Місяць тому

    Egzar Yate nashe ehtalem

  • @Somayube
    @Somayube Місяць тому

    💞💞💞💞💞😘😘😘😘😘

  • @bezaadmasu4053
    @bezaadmasu4053 Місяць тому

    የኔ ምርጥ ፈጣሪ ዘወትር ከአንቺ ጋር ይሁን እግዚአብሄር መፅናናቱን ይስጥሽ 😢😢😢 አዘንሽ ከባድ ነዉ ፈጣሪ አይሳሳትም ነፉሱን ይማር 🙏🙏🙏 ሁላችንም እንሄዳለን የተራ ጉዳይ ነዉ አንቺ እግዚአብሄር የሚወደዉን በሕይወትሽ እየሰራሽ ነዉ ተባረኪ በድጋሚ ፈጣሪ ሀይልና ፅናቱን ይስጥሽ የኔ መልካም

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Місяць тому

    መልካም የሆኑ ባልና ሚስት ረዥም ዕድሜና ጤናን ተመኘዉ ❤❤❤

  • @comceil5961
    @comceil5961 Місяць тому

    😢አይዳየ አንች መልካም እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ የልጅ ሀዘን ከባድ ነው

  • @Lubabamoa
    @Lubabamoa Місяць тому

    ❤❤❤

  • @NuriaMohammed-v8y
    @NuriaMohammed-v8y Місяць тому

    Great nice habasha mama ❤❤🎉🎉 Allh yehfizk habibit

  • @KunaVenue
    @KunaVenue Місяць тому

    አይዳዬ አላህ ለልጅሽ ጀነተ ፍርዶስን ይወፍቀው, ቀብሩን ያቅልለት , አብሽሪ እንደ እናት ብዙ ከፍለሻል ልብ ይሰብራል ቀላል አይደለም የልጅ ነገር እኔም አንድ ልጅ ወደ አኬራ ሄዳብኛለች ግን ካሊቁ ካላት ከተፃፈው ሰከንድ የሚያልፍ የለም በርቺ እህቴ ዱአ አድርጊ አላህ የሚወደውን ይፈትናል, አብሽሪ "የሱነን ወደሱ እንመለሳለን❤

  • @fikermehirete7275
    @fikermehirete7275 Місяць тому

    Liyu set ❤

  • @miserakdendena3729
    @miserakdendena3729 Місяць тому

    Ayedaye Anche deg melkam sew ligeneteshen le ligochesh yenoresh deguwa ❤❤❤❤❤

  • @hafizaidris9755
    @hafizaidris9755 Місяць тому

    Allah sebr yestesh

  • @azebgeberegziabher500
    @azebgeberegziabher500 Місяць тому

    She is amazing god bless her ❤

  • @KsanetHailu-l4q
    @KsanetHailu-l4q Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ ጀግና እናት ነሽ ኣይዳ

  • @zineworkhmariam1026
    @zineworkhmariam1026 Місяць тому

    ወ/ሮ አይዳ ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁሽ በሰይፉ ሽው ከዚያም ከአቶ ነዋይ ጋር ባደረጋችሁት ቃለ መጠይቅ ነው አሁንም እግዚአብሔር ይባክሽ ይሄ መታደል ነው አነጋገርሽ እርጋታሽ ለሥራ ያለሽ ፍቅር ለቤተስብች ለወዳጅ ዘመዶችሽ ለጎደኞችሽ ይሄ የስዎች ፍቅር ማገኝት እግዚአብሔር ስለሚወድሽ ነውና ያሰብሽውንና በዘመንሽ ሁሉ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ ❤❤❤ መልካምነት ለራስ ነው ቤተስብሽን ሁሉ ይጠብቅሽ የደረሰባችሁ ሀዘን ከባድ ነው እግዚአብሔር ያበርታችሁ 🙏🏽

  • @newayzewde
    @newayzewde Місяць тому

    አይድ አይዞሽ አሁን ከስማው በኋላ አዘንኩልሽ ዎደድኩሽ ፈጣረ ያጽናሽ

  • @EthioYoutube14
    @EthioYoutube14 Місяць тому

    እግዚአብሔር መጵናናቱን ይስጥሽ የኔ እናት 🙏🏻

  • @ji8m012
    @ji8m012 Місяць тому

    Ayda miss you ye alem zna alafi new melkm halafi new tdar halafi new genzeb ezih mdr alafi new yemyalif eysus mkbel kezlalem mot ydnal yeLalem erft ysetal ayzosh gobez enate

  • @ribkabelay3792
    @ribkabelay3792 Місяць тому

    ቲቸር እንደልብን እና ቲቸር ኤርሚያስን ስላየኋቸው ደስ ብሎኛል ደጃች ገነሜ ስማር አስተምረውኛል እረጂም እድሜ ይስጥልኝ

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 Місяць тому

    Aydye yene Princesss!! love you so much , God is Right , try to be strong ,because God never make a mistake!!! Slam Neway is in the Great place forever!!!

  • @kokobtemelso5204
    @kokobtemelso5204 Місяць тому

    Mn gud metabesh yene enat God ekef degef argo yasnanash

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np Місяць тому

    እግዚአብሔር የፀናሽ አህቴ

  • @beautifulnature6756
    @beautifulnature6756 Місяць тому

    አይዳዬ ከውስጥም ከውጭም ውብ የሆንሽ መልካም ሴት ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ ያማረ ይሁን ❤❤❤

  • @zbebgmal4998
    @zbebgmal4998 Місяць тому

    አላህ ፃናቱን ይስጥሽ

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 Місяць тому

    💚💚💚💚💚

  • @hfuf3800
    @hfuf3800 Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @YetenayetHailukebede
    @YetenayetHailukebede Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zuzu.jimmaa
    @zuzu.jimmaa Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NejatUseman
    @NejatUseman Місяць тому

    Masha Alahe Ayeda Alahe rejem edeme ke afeya gar yesexeshe yesega yeqerebe zemedena alen achi bataqinyem ene aqeshalew Alahe zemede sebesabi yadergesh alahe seber yesexeshe abesheri

  • @feyisakumesa5340
    @feyisakumesa5340 Місяць тому

    እንዋዲሽለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤