Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ ከደርግ በኋላ የተወለድኩ ልጅ ነኝ እናም ያደኩት እየሩሳሌም ነው ስለ ዜናነህ የነገሩኝ ከእኔ በእድሜ ትልቅ ሰዎች ናቸው እናም ሁሌም መሀኔ ይሁዳ ማርኬት አካባቢ ሁሌ አየው ነበር ትልቅ ሰው እንደነበር ሰምቻለሁ መሞቱን ስሰማ በጣም አዝኛለሁ መልካም እርፈት።
ዓለም እግዚአብሔር ያፅናህ ሐዘኑ የሁላችንም ነው። እንደዚህ ተወዶ መሞት መታደል ነው። ነፍስ ይማር!!
አለም እግዚአብሔር ያፅና ። ዜናነህ የሀገራችን ምርጥ ጋዜጠኛ ነበር። እግዚአብሔር ለአንተና ለቤተሰቦቹ መፅናት ይስጣች። እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያኑራት። እሜን!!
ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናት ይስጣችው
አለምዬ እግዚያብሔር ያፅናናህ አንዳንዴ ትዝታን ማጣት ይከብዳል
በጣም ተወዳች ወንድም ። አለም እግ/ር አንተንም ልጆቹን ያፅናናችሁ። መልካም ዕረፍት ይሁንለት
ዋው አለምዬ በጣም ከባድ ሀዘን ዜናነህ መኮንን በጣም ነው የደነገጥኩት ስሰማ ነብስህን በአፀደ ገነት የያኑርልህ አሜን❤
አስተማሪዬ ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮነን በእውነት እውቀት ከሞት በሁዋላ ሳይሆን በህይወት እያለህ ያለ ስስት አስተማርከን ነፍስህ በገነት ትሁን !!!
ፈጣሪ ነብሱን በገነት ያኑርልን 💔💔💔😭😭😭 አለምዬ ላንተም እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥህ 🇪🇷❤️💚💛❤️
አንጋፋው ጋዜጠኛ ወንድማችን ዜናነህ መኮንን ልዑል እግዚኣብሔር ነፍስ ይማር
እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑራት ለመላው ቤተሰቦቹ ለአድናቂዎቹ ለመላው ህዝብ መፅናናትን እመኛለሁ
በጣም ያማል በጣም ታዋቂው የእስራኤል ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮ ነን ነብስህን ባፀደ ገነት ያኑራት
የእስራኤል ጋዜጠኛ...???!!
እግዚአብሔር በፃድቃኖች ቦታ ያሳርፍልን አይ ሰው መሆን አይቀርም አንተ ልሳነ መልካም ዜናነህ እውነትህን ነው የሄድህ ቡዙ የተቸረው አንተን የመሰለ ማጣት ምንኛ ከባድ ነው አይ ትህትና ጥዑመ ልሳንህ አበቃ 😭😭😭😭💔💔💔💔💔ነፍስህ በሰላም ትረፍ
ዜና ነህ ለኢትዮጵያ ላደረከው መልካም ስራ እናመሰግናለን ነብስክ በሰላም ትረፍ ለቤተሰቦችክ መፅናናትን እንመኛለን
ዜናነህ ህመሙ እያሰቃየው ሁልጌዜ ያለማቛረጥ እግዚአብሄርን ሲያመሰግን ስሠማ ይገርመኝ ነበር አለምነህ አንተንም ልጆቹንም እግዚአብሄር ያፅናችሁ
ፈጣሪ የወንድማችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን 🙏 ለመላው ቤተሰብ መጽናናቱን ይስጥልን 🙏🙏🙏
RIP ! You tell amazing history of Zenaneh Mekonen. This is the best you can do. No one can do this but you!!Thankyou!
እንቁ ስማር አደበተ ዕርቱ ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮነን ታሞ እንኳ ለአማራ ህዝብ ትግል ትልቅ አስተዋፆ አበርክቷል ። ነፍስህ በሰላም ትረፍ ወንድማችን እግዚአብሔር በፃድቃን አፀገብ ያሳርፍህ ጅግናችነው።
በጣም የማንረሳውን ባለሞገስ ድምፁን ዜናነህን በማጣታችን አዝኛለህ💔 አለምነህ እግዚአብሔር ያፅናናህ🙏
በጣም የምወደው ድምፁ የሚመች እንደስሙ ስራው ዜናነህ ዜና ነበር ስምን መላዕክ ያወጣዋል ይባል የለ ነፍስ ይማር
የኢትዮጵያ ምርጥ እንጋፋ ጋዜጠኛ በልጅነት አምህሮ የተቀረፀ ትክክለኛ ጋዜጠኛ ነበር ድምፀ መልካም ነበር 🤔ነብስ ይማር😭🙏🏽
አለም አነተ ጥሩ ኢትዮጵዊ ወንድም ና ጉዋደኛ እግዚአብሔር ያፆናና
አለም ለአንተህ ለወዳጆቹ ልጅቹ እገዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችዉ
ምርጥ ጋዜጠኛ ነበር😢 ነብሱ በሰላም ትረፍ! መንግስተ ሰማይንም ያዋርሰው! ለቀሩት ቤተሰቦቹ እግዚኣብሄር መጽናናትን ይስጥ
በጣም አሳዛኝ ዜና ነው ነብሱ በአፀደ ገነት የምታርፍ ይሁን አሜን! ፣ለቤተሰቡ፣ለወዳጆቹና ለባልደረቦቹ መፅናናትን ይስጥልን
እጅግ በጣም ያሳዝናል:: ዛሬ ኢትዮጵያውያ ትልቅና እውነተኛ ልጇን ያጣችበት ቀን ነው:: ዜናነህ ለሆዱ ያላደረ ሃቀኛ ብስልና አንጋፋ ጋዜጠኛ ነው:: ነብስ ይማር ልቤተሰቦቹም መፅናናትን ይስጥልን::
እግዚአብሔር መፂናናቱን ይላክላቸው ለወዳጅ ጎደኞቹና ቤተስቡ
እናመሰግናለን አለምነህ በጣም ስጠብቅ ነበር ይህን መረጃ ከአንተ🙏
ውይይይይይ ዜናነህ 💔💔💔💔😭😭😭😭 በጣም ያሳዝናል ህብር ራዲዮላይ ሁሌ ነው ምሰማው ሁሌም እግዚአብሔር ይማርህ እለው ነበር😭😭😭 ተሸነፈ ወንድሜ እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው🙏 ሁላችሁንም ፈጣሪ ያፅናችሁ🙏
በእውነት በጣም ነው የምናመሰግንህ ዜናነህ ነብሱ በሰላም ትረፍ❤❤❤❤
እፍፍፍፍ😢 ዬኔ ጌታ በጣም አሞኛል የመዳን ተስፋ አይታየኝም እያለ ነበር 😭 ነብስህ በሰላም ትረፍ
ነብስ ይማር! ኣለም እግዚኣብሔር መጽናናትን ይስጥህ! እንዲሁም ለወዳጅ ለቤተሰቦቹ መጽናናትን እመኛለው! RIP! ኣድማጭ ተመልካችህ እንዲሁም ኣድናቂህ ነኝ ከ ስዊዲን።
አልምዬ አግዚአብሔር መፅናናቱ ላንተም ለበትስቡ ያደርጋል አይዞህ
Alemineh it it so sad.But that is the end of the road for life.God rest in peace.Be strong brother.
ነብስ ይማር ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልን አለምዬ እግዚአብሔር ያፅናህ🙏
Really sad. I remember him very well. Stay strong brother. God bless his soul.
በጣም ልብ ሰባሪ ድንገተኛ ህልፈት ነው ፈጣሪ ነብሱን ይማርልን ፡
ዜናነህ መኰንን ነብስህ በሰላም ትረፍ ለቤተሰቦችህ እና ለወዳጆችህ መፅናናትን እመኛለሁ።
ነፍስ ይማር ወንድማችን ዜናነህ መኮንን
😳😭❤️🙏 ምርጡ ጋዜጠኛ ነፍሰ ይማር አሌክሶ እ/ር ያፅናክ ❗️
አለም እጅግ ልብ የሚሰብር ዜና ነው ጋሽ ዜናነህን የመሰለ ምሁር እዳገር ማጣት በጣም ያሳዝናል። ጋሽ ዜናነህ ነፍስህ በሰላም ትረፍ። እግዚአብሔር ለቤተሰቦቹም መፅናናትን ያድልልን።
የልጅነቴ ትውስ ስታ ዜናነህ መኮንን ነብስህን የይማር
በጣም ያሳዝናል ነፍሱ በሰላም ትረፍ ነፍስ ይማር ለወዳጅ ዘመድም መፅናናትን ያድልልን ።
ኃያሉ ልዑል እግዚአብሔር ነፍሱን ከደጋጎቹ ጎን በአፀደ ገነት ያኑር ፣ የለፋባቸውን ልጆቹንም መላው ቤተሰቦቹንም መፅናናትን ይስጣቸው፣ አለምነህ አቀራረብህ አብሮህ ያለ እስከሚመስል ድረስ ገልፀኸዋል ላንተም ለሚወዱት በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን፣ ነፍስ ይማር 💔😭🖤💚💛❤️
የተዋቂው ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን ዜና ዕረፍት ልብ ሰባሪ🙄ነፍሰ ይማር
Rest In Power . Thank You For Yout Service 🙏
ዜናነን መኮንን እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው ለመላው ቤተስብና ጎደኞችህ መፅናናትን ይስጥልን
ጋሽ ዜናነህ ጎረቤቴ ነበር እየሩሳሌም ሳየው ሁሌ አዝን ነበር መልካም እረፍት ጋሽ ዜናነህ
የ2ኛ ደረጃ ተማሪ በነበርኩ ጊዜ እሰማዉ የነበረው የዜናነህ ድምጽ አሁንም ጆሮየ ላይ ያቃጭላል። በእዉነት አንጀት ይቆርጣል። አዝናለሁ! ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ያኑራት! ሌላ ምን ይባላል።
እግዚአብሔር ያአፅናቸው ቤተሰቦቹ እንዲህም ለኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ
ነፍስ ይማር 🤲🕯🤲Rest in peace 🙏🕯🙏
አለምዬ ስለዜናነህ የዘገብክበት መንገድ ልቤን ነክቶት በታላቅ ሃዘንና በልቅሶ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሄር በተፈጥሮ የስጠው ጥንካሬ በጣም ይደንቀኛል እንግዲህ ማንም ስው ከሚወደው ወዶ አይለይም ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ያኑርልን ለቤተስቦችም እንዲሁም ለአንተ መፅናናትን ይስጥልን ነፍስ ይማር
ነፍስ የማር ወንድማችን ዜናነህ አንተንም ከነአብርሐም ጎን የኑርህ ለቤተሰቡ መጽናናትን እመኝልሃለሁ
ነፍስ ይማር ! በባህላችን ለቅሶ መድረስ የሚባል ውድ የሀዘን መግለጫ ብሎም መወጫ ባህል አለን ደግሞ ሀዘንን ይቆርጣል ፡፡
በጣም ያሳዝናል እግዜር ነብሱን ይማረው ወንድማተችንምርጥ ኢትዮጺያዊ ነበር
እግዚአብሄር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑር : ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልኝ : አሜን!!!
በጣም ያሳዝናል ታላቅ ጋዜጠኛ ኩሩ ነበር እኔም 1984 ዓ ም አውቀዋለሁኝ የአለቃዬ ጓደኛ ነበር አልፎም በ Black&wha ቴሌቪዥን ዜናው በናፍቆት ይጠበቅ ነበር ለቤተሰቡም ለአንተና ለመላው ወዳጆቹ ጽናቱን ይስጥ😢😢
አንጋፍ ባለሙያ ነበር አቶ ዜናነህ ከአድናቂዎችህ አንዱ ነኝ ነፍስህ በሰላም ትረፍ በጣም አዝኛለሁ::
ዜናነህ የኛ አክባሪ ነበርክ ወንድሜ መንግስተ ሰማያት የዋርስካ 🙏🇪🇷😭
ዓለምነህ ዕድሜ ይስጥህ አንተ እንዳልከው የዜናነህ ድምፅ ጆሮየና አዕምሮዬ ውስጥ ካሉት ኢት/ያን መካከል አንዱ ነኝ።ዜናነህ ምርጥና ተደማጭ ጋዜጠኛ ነበር።ከልብ አዝኛለሁ።ነብሱ በገነት ትኑርል።
ጋዜጠኛ ዜናነህን በአይኔ ተገናኝቼ ሳላወራው መሞቱን ስሰማ በጣም በጣም አዝናለሁ።
እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን ይማረው ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ያድል😭😭
እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያሳርፍልን በጣም ያሳዝናል
ጋዘጠኛ ዘናነህ መኮንን ነብስህ በሰላም ትረፍ ለበተሰቦችህ እና ለወዳጆችህ መፅናናትን እመኛለው።
አለምነህ አይዞህ። የሠው ልጅ ኖሮ ኖሮ ሞት አይቀሬ ነው። ዜናነህ የማውቀው እንዳንተው ኢትዮጵያ ሬዲዮ እያለሁ፣ ከ 1977-1979 ነበር። እጅግ ተወዳጅና ተጫዋች ተግባቢ ሠው እንደነበር እመሠክራለሁ። የድምፁና የዝነጣው ጉዳይ ሁሉ ያውቁታልና መተንተን አያስፈልግም። በነገራችን ላይ አለምዬ አንተም ግሩም ሠው ነህ።አይዞህ፣ እግዚአብሄር ያፅናህ።
እኔ ዜና ነህ መኮንን በደንብ አስታውሰዋለሁ ጥሩ ድንፅ የነበረው ጥሩ ዜና አንባቢ ነው አዎ ሁላችንም ወደማይቀረው እንሄድዳለንና ነፍሱን ይማርልን ለመላው ቤተሰቡ ትልቅ መፅናናትን እመኛለሁ
በጣም አሳዛኝ ነው።ፌስቡክ ላይ ሲጠፋ በጣም አዝኜ ነበር።አገሩን እንደናፈቀ አገሩን ማየት እንደፈለገ አለፈ😭😭😭
የእስራኤል አምላክ ነብስ ይማር።
😭😭😭ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ ለልጆቹም መፅናናትን ይስጣቸው 😭 አለምነህ አተም ፅናቱን ይስጥህ አገላለፅህ 😭አስለቀሰኝ እግዚአብሔር ያፅናህ አለምነህ
ልጅ ሆኜ ዜናነህ የሚለው ስም የወጣለት ምርጥ ዜና አንባቢ ስለሆነ ይመስለኝ ነበር፣ነብሱን በገነት ያኑራት
እግዚአብሔር አምላክ መፅናናቱን ይስጥህ አለምዬ።
አለምየ እግዛብሔር ያፅናህ አይዞህነብሱ በአፀደ ገነት ትርፍ ያሳዝናል ትልቅ ሰው አጣን😢😢ደግሞ ትውልጅ ሀገራችንም አንድ ነበር የአዘዞ ሰው ነበር😢😢
እግዚአብሔር የሰጠውን ጥበብ እና እውቀት ,የሚዥጎደጎድ መረዋ ማራኪና ተስረቅራቂ ድምፅን ተጠቅሞ ዘረኝነት እና ጥላቻን ሰበከበት ምን ዋጋ አለው ምን አለበት ለመልካም ስራ ቢያውለው ሁሉም ከንቱ :: ለማንኛውም የማስኮነንም የማስፀደቅም ስልጣኑ ስለሌለኝ የጀርመኖችን የንጥሻ መልስ ልጠቀምና እንደስራህ ይስጥህ እላለሁ በሰላም እረፍ .....
ዓለም እግዚአብሄር ያፅናህ ስሜትህ ይገባኛል!!!!!!
With a heavy heart ❤️ I wish to give my sincere condolences 🙏 to you and your family
የዮሐንስ ወንጌል 031 ከፈሪሳውያንም ወገን የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲሞስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፤2 እርሱም በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ፡- መምህር ሆይ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ከሆነ በቀር አንተ የምታደርጋቸውን እነዚህን ምልክቶች ሊያደርግ የሚችል የለምና መምህር ሆነህ ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደ መጣህ እናውቃለን፡ አለው።3 ኢየሱስም መልሶ፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም፡ አለው።4 ኒቆዲሞስም፡- ሰው ከሸመገለ በኋላ እንዴት ሊወለድ ይችላል? ሁለተኛ ወደ እናቱ ማኅፀን ገብቶ ይወለድ ዘንድ ይችላልን? አለው።5 ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።6 ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።7 ዳግመኛ ልትወለዱ ያስፈልጋችኋል ስላልሁህ አታድንቅ።8 ነፋስ ወደሚወደው ይነፍሳል፥ ድምፁንም ትሰማለህ፥ ነገር ግን ከወዴት እንደ መጣ ወዴትም እንዲሄድ አታውቅም፤ ከመንፈስ የተወለደ ሁሉ እንዲሁ ነው።9 ኒቆዲሞስ መልሶ፡- ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል? አለው።10 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፡- አንተ የእስራኤል መምህር ስትሆን ይህን አታውቅምን?11 እውነት እውነት እልሃለሁ፥ የምናውቀውን እንናገራለን ያየነውንም እንመሰክራለን፥ ምስክራችንንም አትቀበሉትም።12 ስለ ምድራዊ ነገር በነገርኋችሁ ጊዜ ካላመናችሁ፥ ስለ ሰማያዊ ነገር ብነግራችሁ እንዴት ታምናላችሁ?13 ከሰማይም ከወረደ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም፥ እርሱም በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው።14-15 ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል።16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
ኦፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔 በጣም ያሳዝነል በጣም ማከብርው ምወደዉ ጋዜጤኛ ነበረ ነብስ ይማረ ለቤተሰቦቾ መፅነነተን እመኛለሆ💔😭😭
የረዥም ዘመን የሥራ ባልደረባችን የነበረውን የአንጋፋውንና የተወዳጁን የጋዜጠኛና ደራሲ ዜናነህ መኮንን ሞት የሰማንው በድንጋጤና በጥልቅ ሀዘን ነው።እግዚሐብሔር ነፍሱን በገነት እንዲያሳርፍና ለቤተሰቡ መፅናናትን እንዲሰጥ ፀሎታችን ነው።ሰለሞን ደስታና ዓለሙ ዘውዴ መንገሻ ከአውስትራሊያ
ነፍስ ይማር ምርጡ አገሩን የሚወድ ሰው አጣን ለቤተሰቦቹ ለልጆቹ መፅናናት ይስጣቸው
የአንጋፋው ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን የህይወት ማለፍ በጣም አሳዛኝ ዜና ነው😭እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር🙏🏾ለቤተሰቦቹ እና ለቅርብ ወዳጆቹ እንዲሁም ለውዱ ጋዜጠኛ አለም ነህ ዋሴ ሁላችሁም ሁላችንም በጣም አዝነናል😭ፈጣሪ ያፅናችሁ🙏🏾😭
እግዚያብሔር ያፅናህ የሞቱትንም ነፍስ ይማር
I have known zenanehe since almost my childhood especially when he reads the news on etv. He was so professional and madgalist in his ispako suite! May he rest in peace!
አግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው ነፍስ ይማር ፣ለናንተም ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናቱን ያድላቹ ።
ጌታ ያፅናናቸዉ ቤተሠብ ወዳጅ
Zenaneh, the Golden voice.RIP
ነፍሥ ይማር ለቤተሠብ ለጓደኛ ለወዳጅ ዘመድ እግዚአብሄር መፅናናትን ይሥጥልን
ወንድሜ ዓለምነህ ዋዜ: በእድሜ ታላቅህ ነኝ: ዜናነህን በስሙና ዝናዉ አዉቀዋለሁ ለንተ ደግሞ ምን አይነት ቅርበት እንዳላችሁ ከአነጋገርህ በጥልቀት ያስታዉቃል: የዜናነህን ነፍስ በገነት ያኑር! ለንተና ቤተሰቡ እግዚአብሔር መፅናናቱንና ብርታቱን ይስጣችሁ
ውይይይይይይ መች ነው ያረፈው በጣም ኣዝናለው በዚህ መቋጫ በለሌው ኣማሃራ ትግል እንድህ እየታመመ ብዙ የራሱን ድርሽ ሲወጣ ነበር :: ሁላችንም ወደ ኣምላካችን እንሄዳላን ግን ምን ስርተን ነው የምንሄደው ? ኣቶ ዜናኔህ ድርሻውን በደንብ ተወቷል !! ጀግናችን ነበር በህብር ሬዲዮ ሲቀርብ እያመመው ዳያልስስ እያረገ ደህና ነኝ ይላል እግዜርን እያመስገነ ትንሽ የትግሉን ፋፃሜ ኖሮ ቢመለከት ደስ ይለን ነበርበጣም ያማል ነፍሱን በኣፀደ ገነት ያኑርልን ኣቶ ኣለምነህ እግዜር ያፅናህ 😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሄር ቤተሰቡን ያጽናቸው ዓለም አንተንም ያጽናህ
በዜናህ መኮንን እረፍት ነብስ ይማር ለመላው ቤተቡ እና ለወዳጆቹ መጽናናትን እመኛለሁ ነብስ ይማር።
😭 😭 ወንድሜ ዜናነህ መኮነን እጅግ የምወደው የቅርብ ወንድሜና ወዳጀ ነበር ነፍሱን በገነት ያሳርፍልን 😭 😭 😭
ነፍሱን በቸርነቱ ይማራት። ለወዳጆቹም መፅናናትን ተመኘው አለምነህ አባቴ😢🙏
My heart aches to hear this news. I’m praying for ዜናነህ መኮነን , may God rest your soul in peace.
I am so sad to hear that, may God rest his soul in paradise 😭😭😭
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ ምርጡ ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ
ነብሰ ይማር ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን 🙏🙏🙏
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ለመላ ቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልን
በጣም ነው ያዘንኩት ጋዜጤኛ ዜና ነህ መኮንነፍስህን ይማረው
የዜናነህ መኮንን ድምጽ የሚረሳ አይደሐም ። ድንቅ ጋዜጠኛና ልሰማቸው ከምጓጓቸው መካከል አንዱ ነበር ። ዕረፍቱን ስሰማ አዝኛለሁ ። ነፍስ ይማር ። ቤቸሰቡንና ወዳጅ ዘመዱን እግዚአብሔር የጽናናልን ደ
ለልጆቹ ለዘመድ ወዳጆቹ ሁሉ እግዚአብሄር መፅናናቱን ይስጣቸው
Rest in peace. What a unique and great voice Zenaneh Mekonnen had ! Just like Darios Modee and Assefa Yirgu.
እኔ ከደርግ በኋላ የተወለድኩ ልጅ ነኝ እናም ያደኩት እየሩሳሌም ነው ስለ ዜናነህ የነገሩኝ ከእኔ በእድሜ ትልቅ ሰዎች ናቸው እናም ሁሌም መሀኔ ይሁዳ ማርኬት አካባቢ ሁሌ አየው ነበር ትልቅ ሰው እንደነበር ሰምቻለሁ መሞቱን ስሰማ በጣም አዝኛለሁ መልካም እርፈት።
ዓለም እግዚአብሔር ያፅናህ ሐዘኑ የሁላችንም ነው። እንደዚህ ተወዶ መሞት መታደል ነው። ነፍስ ይማር!!
አለም እግዚአብሔር ያፅና ። ዜናነህ የሀገራችን ምርጥ ጋዜጠኛ ነበር። እግዚአብሔር ለአንተና ለቤተሰቦቹ መፅናት ይስጣች። እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያኑራት። እሜን!!
ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናት ይስጣችው
አለምዬ እግዚያብሔር ያፅናናህ አንዳንዴ ትዝታን ማጣት ይከብዳል
በጣም ተወዳች ወንድም ። አለም እግ/ር አንተንም ልጆቹን ያፅናናችሁ። መልካም ዕረፍት ይሁንለት
ዋው አለምዬ በጣም ከባድ ሀዘን ዜናነህ መኮንን በጣም ነው የደነገጥኩት ስሰማ ነብስህን በአፀደ ገነት የያኑርልህ አሜን❤
አስተማሪዬ ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮነን በእውነት እውቀት ከሞት በሁዋላ ሳይሆን በህይወት እያለህ ያለ ስስት አስተማርከን
ነፍስህ በገነት ትሁን !!!
ፈጣሪ ነብሱን በገነት ያኑርልን 💔💔💔😭😭😭 አለምዬ ላንተም እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥህ 🇪🇷❤️💚💛❤️
አንጋፋው ጋዜጠኛ ወንድማችን ዜናነህ መኮንን ልዑል እግዚኣብሔር ነፍስ ይማር
እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑራት ለመላው ቤተሰቦቹ ለአድናቂዎቹ ለመላው ህዝብ መፅናናትን እመኛለሁ
በጣም ያማል በጣም ታዋቂው የእስራኤል ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮ ነን ነብስህን ባፀደ ገነት ያኑራት
የእስራኤል ጋዜጠኛ...???!!
እግዚአብሔር በፃድቃኖች ቦታ ያሳርፍልን አይ ሰው መሆን አይቀርም አንተ ልሳነ መልካም ዜናነህ እውነትህን ነው የሄድህ ቡዙ የተቸረው አንተን የመሰለ ማጣት ምንኛ ከባድ ነው አይ ትህትና ጥዑመ ልሳንህ አበቃ 😭😭😭😭💔💔💔💔💔ነፍስህ በሰላም ትረፍ
ዜና ነህ ለኢትዮጵያ ላደረከው መልካም ስራ እናመሰግናለን ነብስክ በሰላም ትረፍ ለቤተሰቦችክ መፅናናትን እንመኛለን
ዜናነህ ህመሙ እያሰቃየው ሁልጌዜ ያለማቛረጥ እግዚአብሄርን ሲያመሰግን ስሠማ ይገርመኝ ነበር አለምነህ አንተንም ልጆቹንም እግዚአብሄር ያፅናችሁ
ፈጣሪ የወንድማችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን 🙏 ለመላው ቤተሰብ መጽናናቱን ይስጥልን 🙏🙏🙏
RIP ! You tell amazing history of Zenaneh Mekonen. This is the best you can do. No one can do this but you!!
Thankyou!
እንቁ ስማር አደበተ ዕርቱ ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮነን ታሞ እንኳ ለአማራ ህዝብ ትግል ትልቅ አስተዋፆ አበርክቷል ። ነፍስህ በሰላም ትረፍ ወንድማችን እግዚአብሔር በፃድቃን አፀገብ ያሳርፍህ ጅግናችነው።
በጣም የማንረሳውን ባለሞገስ ድምፁን ዜናነህን በማጣታችን አዝኛለህ💔 አለምነህ እግዚአብሔር ያፅናናህ🙏
በጣም የምወደው ድምፁ የሚመች እንደስሙ ስራው ዜናነህ ዜና ነበር ስምን መላዕክ ያወጣዋል ይባል የለ ነፍስ ይማር
የኢትዮጵያ ምርጥ እንጋፋ ጋዜጠኛ በልጅነት አምህሮ የተቀረፀ ትክክለኛ ጋዜጠኛ ነበር ድምፀ መልካም ነበር 🤔
ነብስ ይማር😭🙏🏽
አለም አነተ ጥሩ ኢትዮጵዊ ወንድም ና ጉዋደኛ እግዚአብሔር ያፆናና
አለም ለአንተህ ለወዳጆቹ ልጅቹ እገዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችዉ
ምርጥ ጋዜጠኛ ነበር😢 ነብሱ በሰላም ትረፍ! መንግስተ ሰማይንም ያዋርሰው! ለቀሩት ቤተሰቦቹ እግዚኣብሄር መጽናናትን ይስጥ
በጣም አሳዛኝ ዜና ነው ነብሱ በአፀደ ገነት የምታርፍ ይሁን አሜን! ፣ለቤተሰቡ፣ለወዳጆቹና ለባልደረቦቹ መፅናናትን ይስጥልን
እጅግ በጣም ያሳዝናል:: ዛሬ ኢትዮጵያውያ ትልቅና እውነተኛ ልጇን ያጣችበት ቀን ነው:: ዜናነህ ለሆዱ ያላደረ ሃቀኛ ብስልና አንጋፋ ጋዜጠኛ ነው:: ነብስ ይማር ልቤተሰቦቹም መፅናናትን ይስጥልን::
እግዚአብሔር መፂናናቱን ይላክላቸው ለወዳጅ ጎደኞቹና ቤተስቡ
እናመሰግናለን አለምነህ በጣም ስጠብቅ ነበር ይህን መረጃ ከአንተ🙏
ውይይይይይ ዜናነህ 💔💔💔💔😭😭😭😭 በጣም ያሳዝናል ህብር ራዲዮላይ ሁሌ ነው ምሰማው ሁሌም እግዚአብሔር ይማርህ እለው ነበር😭😭😭 ተሸነፈ ወንድሜ እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው🙏 ሁላችሁንም ፈጣሪ ያፅናችሁ🙏
በእውነት በጣም ነው የምናመሰግንህ ዜናነህ ነብሱ በሰላም ትረፍ❤❤❤❤
እፍፍፍፍ😢 ዬኔ ጌታ በጣም አሞኛል የመዳን ተስፋ አይታየኝም እያለ ነበር 😭 ነብስህ በሰላም ትረፍ
ነብስ ይማር! ኣለም እግዚኣብሔር መጽናናትን ይስጥህ! እንዲሁም ለወዳጅ ለቤተሰቦቹ መጽናናትን እመኛለው! RIP! ኣድማጭ ተመልካችህ እንዲሁም ኣድናቂህ ነኝ ከ ስዊዲን።
አልምዬ አግዚአብሔር መፅናናቱ ላንተም
ለበትስቡ ያደርጋል አይዞህ
Alemineh it it so sad.
But that is the end of the road for life.God rest in peace.
Be strong brother.
ነብስ ይማር ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልን አለምዬ እግዚአብሔር ያፅናህ🙏
Really sad. I remember him very well. Stay strong brother. God bless his soul.
በጣም ልብ ሰባሪ ድንገተኛ ህልፈት ነው
ፈጣሪ ነብሱን ይማርልን ፡
ዜናነህ መኰንን ነብስህ በሰላም ትረፍ ለቤተሰቦችህ እና ለወዳጆችህ መፅናናትን እመኛለሁ።
ነፍስ ይማር ወንድማችን ዜናነህ መኮንን
😳😭❤️🙏 ምርጡ ጋዜጠኛ ነፍሰ ይማር አሌክሶ እ/ር ያፅናክ ❗️
አለም እጅግ ልብ የሚሰብር ዜና ነው ጋሽ ዜናነህን የመሰለ ምሁር እዳገር ማጣት በጣም ያሳዝናል። ጋሽ ዜናነህ ነፍስህ በሰላም ትረፍ። እግዚአብሔር ለቤተሰቦቹም መፅናናትን ያድልልን።
የልጅነቴ ትውስ ስታ ዜናነህ መኮንን ነብስህን የ
ይማር
በጣም ያሳዝናል ነፍሱ በሰላም ትረፍ ነፍስ ይማር ለወዳጅ ዘመድም መፅናናትን ያድልልን ።
ኃያሉ ልዑል እግዚአብሔር ነፍሱን ከደጋጎቹ ጎን በአፀደ ገነት ያኑር ፣ የለፋባቸውን ልጆቹንም መላው ቤተሰቦቹንም መፅናናትን ይስጣቸው፣ አለምነህ አቀራረብህ አብሮህ ያለ እስከሚመስል ድረስ ገልፀኸዋል ላንተም ለሚወዱት በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን፣ ነፍስ ይማር 💔😭🖤💚💛❤️
የተዋቂው ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን ዜና ዕረፍት ልብ ሰባሪ🙄ነፍሰ ይማር
Rest In Power . Thank You For Yout Service 🙏
ዜናነን መኮንን እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው ለመላው ቤተስብና ጎደኞችህ መፅናናትን ይስጥልን
ጋሽ ዜናነህ ጎረቤቴ ነበር እየሩሳሌም ሳየው ሁሌ አዝን ነበር መልካም እረፍት ጋሽ ዜናነህ
የ2ኛ ደረጃ ተማሪ በነበርኩ ጊዜ እሰማዉ የነበረው የዜናነህ ድምጽ አሁንም ጆሮየ ላይ ያቃጭላል። በእዉነት አንጀት ይቆርጣል። አዝናለሁ! ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ያኑራት! ሌላ ምን ይባላል።
እግዚአብሔር ያአፅናቸው ቤተሰቦቹ እንዲህም ለኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ
ነፍስ ይማር 🤲🕯🤲
Rest in peace 🙏🕯🙏
አለምዬ ስለዜናነህ የዘገብክበት መንገድ ልቤን ነክቶት በታላቅ ሃዘንና በልቅሶ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሄር በተፈጥሮ የስጠው ጥንካሬ በጣም ይደንቀኛል እንግዲህ ማንም ስው ከሚወደው ወዶ አይለይም ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ያኑርልን ለቤተስቦችም እንዲሁም ለአንተ መፅናናትን ይስጥልን ነፍስ ይማር
ነፍስ የማር ወንድማችን ዜናነህ አንተንም ከነአብርሐም ጎን የኑርህ ለቤተሰቡ መጽናናትን እመኝልሃለሁ
ነፍስ ይማር ! በባህላችን ለቅሶ መድረስ የሚባል ውድ የሀዘን መግለጫ ብሎም መወጫ ባህል አለን ደግሞ ሀዘንን ይቆርጣል ፡፡
በጣም ያሳዝናል እግዜር ነብሱን ይማረው ወንድማተችንምርጥ ኢትዮጺያዊ ነበር
እግዚአብሄር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑር : ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልኝ : አሜን!!!
በጣም ያሳዝናል ታላቅ ጋዜጠኛ ኩሩ ነበር እኔም 1984 ዓ ም አውቀዋለሁኝ የአለቃዬ ጓደኛ ነበር አልፎም በ Black&wha ቴሌቪዥን ዜናው በናፍቆት ይጠበቅ ነበር ለቤተሰቡም ለአንተና ለመላው ወዳጆቹ ጽናቱን ይስጥ😢😢
አንጋፍ ባለሙያ ነበር አቶ ዜናነህ ከአድናቂዎችህ አንዱ ነኝ ነፍስህ በሰላም ትረፍ በጣም አዝኛለሁ::
ዜናነህ የኛ አክባሪ ነበርክ ወንድሜ መንግስተ ሰማያት የዋርስካ 🙏🇪🇷😭
ዓለምነህ ዕድሜ ይስጥህ አንተ እንዳልከው የዜናነህ ድምፅ ጆሮየና አዕምሮዬ ውስጥ ካሉት ኢት/ያን መካከል አንዱ ነኝ።ዜናነህ ምርጥና ተደማጭ ጋዜጠኛ ነበር።ከልብ አዝኛለሁ።ነብሱ በገነት ትኑርል።
ጋዜጠኛ ዜናነህን በአይኔ ተገናኝቼ ሳላወራው መሞቱን ስሰማ በጣም በጣም አዝናለሁ።
እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን ይማረው ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ያድል😭😭
እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያሳርፍልን በጣም ያሳዝናል
ጋዘጠኛ ዘናነህ መኮንን ነብስህ በሰላም ትረፍ
ለበተሰቦችህ እና ለወዳጆችህ መፅናናትን እመኛለው።
አለምነህ አይዞህ። የሠው ልጅ ኖሮ ኖሮ ሞት አይቀሬ ነው። ዜናነህ የማውቀው እንዳንተው ኢትዮጵያ ሬዲዮ እያለሁ፣ ከ 1977-1979 ነበር። እጅግ ተወዳጅና ተጫዋች ተግባቢ ሠው እንደነበር እመሠክራለሁ። የድምፁና የዝነጣው ጉዳይ ሁሉ ያውቁታልና መተንተን አያስፈልግም። በነገራችን ላይ አለምዬ አንተም ግሩም ሠው ነህ።አይዞህ፣ እግዚአብሄር ያፅናህ።
እኔ ዜና ነህ መኮንን በደንብ አስታውሰዋለሁ ጥሩ ድንፅ የነበረው ጥሩ ዜና አንባቢ ነው አዎ ሁላችንም ወደማይቀረው እንሄድዳለንና ነፍሱን ይማርልን ለመላው ቤተሰቡ ትልቅ መፅናናትን እመኛለሁ
በጣም አሳዛኝ ነው።ፌስቡክ ላይ ሲጠፋ በጣም አዝኜ ነበር።
አገሩን እንደናፈቀ አገሩን ማየት እንደፈለገ አለፈ😭😭😭
የእስራኤል አምላክ ነብስ ይማር።
😭😭😭ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ ለልጆቹም መፅናናትን ይስጣቸው 😭 አለምነህ አተም ፅናቱን ይስጥህ አገላለፅህ 😭አስለቀሰኝ እግዚአብሔር ያፅናህ አለምነህ
ልጅ ሆኜ ዜናነህ የሚለው ስም የወጣለት ምርጥ ዜና አንባቢ ስለሆነ ይመስለኝ ነበር፣ነብሱን በገነት ያኑራት
እግዚአብሔር አምላክ መፅናናቱን ይስጥህ አለምዬ።
አለምየ እግዛብሔር ያፅናህ አይዞህ
ነብሱ በአፀደ ገነት ትርፍ ያሳዝናል ትልቅ ሰው አጣን😢😢
ደግሞ ትውልጅ ሀገራችንም አንድ ነበር የአዘዞ ሰው ነበር😢😢
እግዚአብሔር የሰጠውን ጥበብ እና እውቀት ,የሚዥጎደጎድ መረዋ ማራኪና ተስረቅራቂ ድምፅን ተጠቅሞ ዘረኝነት እና ጥላቻን ሰበከበት ምን ዋጋ አለው ምን አለበት ለመልካም ስራ ቢያውለው ሁሉም ከንቱ :: ለማንኛውም የማስኮነንም የማስፀደቅም ስልጣኑ ስለሌለኝ የጀርመኖችን የንጥሻ መልስ ልጠቀምና እንደስራህ ይስጥህ እላለሁ በሰላም እረፍ .....
ዓለም እግዚአብሄር ያፅናህ ስሜትህ ይገባኛል!!!!!!
With a heavy heart ❤️ I wish to give my sincere condolences 🙏 to you and your family
የዮሐንስ ወንጌል 03
1 ከፈሪሳውያንም ወገን የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲሞስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፤
2 እርሱም በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ፡- መምህር ሆይ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ከሆነ በቀር አንተ የምታደርጋቸውን እነዚህን ምልክቶች ሊያደርግ የሚችል የለምና መምህር ሆነህ ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደ መጣህ እናውቃለን፡ አለው።
3 ኢየሱስም መልሶ፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም፡ አለው።
4 ኒቆዲሞስም፡- ሰው ከሸመገለ በኋላ እንዴት ሊወለድ ይችላል? ሁለተኛ ወደ እናቱ ማኅፀን ገብቶ ይወለድ ዘንድ ይችላልን? አለው።
5 ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።
6 ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።
7 ዳግመኛ ልትወለዱ ያስፈልጋችኋል ስላልሁህ አታድንቅ።
8 ነፋስ ወደሚወደው ይነፍሳል፥ ድምፁንም ትሰማለህ፥ ነገር ግን ከወዴት እንደ መጣ ወዴትም እንዲሄድ አታውቅም፤ ከመንፈስ የተወለደ ሁሉ እንዲሁ ነው።
9 ኒቆዲሞስ መልሶ፡- ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል? አለው።
10 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፡- አንተ የእስራኤል መምህር ስትሆን ይህን አታውቅምን?
11 እውነት እውነት እልሃለሁ፥ የምናውቀውን እንናገራለን ያየነውንም እንመሰክራለን፥ ምስክራችንንም አትቀበሉትም።
12 ስለ ምድራዊ ነገር በነገርኋችሁ ጊዜ ካላመናችሁ፥ ስለ ሰማያዊ ነገር ብነግራችሁ እንዴት ታምናላችሁ?
13 ከሰማይም ከወረደ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም፥ እርሱም በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው።
14-15 ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል።
16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
ኦፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔 በጣም ያሳዝነል በጣም ማከብርው ምወደዉ ጋዜጤኛ ነበረ ነብስ ይማረ ለቤተሰቦቾ መፅነነተን እመኛለሆ💔😭😭
የረዥም ዘመን የሥራ ባልደረባችን የነበረውን የአንጋፋውንና የተወዳጁን የጋዜጠኛና ደራሲ ዜናነህ መኮንን ሞት የሰማንው በድንጋጤና በጥልቅ ሀዘን ነው።እግዚሐብሔር ነፍሱን በገነት እንዲያሳርፍና ለቤተሰቡ መፅናናትን እንዲሰጥ ፀሎታችን ነው።ሰለሞን ደስታና ዓለሙ ዘውዴ መንገሻ ከአውስትራሊያ
ነፍስ ይማር ምርጡ አገሩን የሚወድ ሰው አጣን ለቤተሰቦቹ ለልጆቹ መፅናናት ይስጣቸው
የአንጋፋው ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን የህይወት ማለፍ በጣም አሳዛኝ ዜና ነው😭እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር🙏🏾ለቤተሰቦቹ እና ለቅርብ ወዳጆቹ እንዲሁም ለውዱ ጋዜጠኛ አለም ነህ ዋሴ ሁላችሁም ሁላችንም በጣም አዝነናል😭ፈጣሪ ያፅናችሁ🙏🏾😭
እግዚያብሔር ያፅናህ የሞቱትንም ነፍስ ይማር
I have known zenanehe since almost my childhood especially when he reads the news on etv. He was so professional and madgalist in his ispako suite! May he rest in peace!
አግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው ነፍስ ይማር ፣ለናንተም ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናቱን ያድላቹ ።
ጌታ ያፅናናቸዉ ቤተሠብ ወዳጅ
Zenaneh, the Golden voice.RIP
ነፍሥ ይማር ለቤተሠብ ለጓደኛ ለወዳጅ ዘመድ እግዚአብሄር መፅናናትን ይሥጥልን
ወንድሜ ዓለምነህ ዋዜ: በእድሜ ታላቅህ ነኝ: ዜናነህን በስሙና ዝናዉ አዉቀዋለሁ ለንተ ደግሞ ምን አይነት ቅርበት እንዳላችሁ ከአነጋገርህ በጥልቀት ያስታዉቃል: የዜናነህን ነፍስ በገነት ያኑር! ለንተና ቤተሰቡ እግዚአብሔር መፅናናቱንና ብርታቱን ይስጣችሁ
ውይይይይይይ መች ነው ያረፈው በጣም ኣዝናለው በዚህ መቋጫ በለሌው ኣማሃራ ትግል እንድህ እየታመመ ብዙ የራሱን ድርሽ ሲወጣ ነበር :: ሁላችንም ወደ ኣምላካችን እንሄዳላን ግን ምን ስርተን ነው የምንሄደው ? ኣቶ ዜናኔህ ድርሻውን በደንብ ተወቷል !! ጀግናችን ነበር በህብር ሬዲዮ ሲቀርብ እያመመው ዳያልስስ
እያረገ ደህና ነኝ ይላል እግዜርን እያመስገነ ትንሽ የትግሉን ፋፃሜ ኖሮ ቢመለከት ደስ ይለን ነበር
በጣም ያማል ነፍሱን በኣፀደ ገነት ያኑርልን
ኣቶ ኣለምነህ እግዜር ያፅናህ 😭😭😭😭😭😭😭