Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ ለዚህ ዘመን የኋለኛውን እድናውቅ እድንጠነቀቅ ስላደርከን እግዚአብሔር ያክብርልን
እውነት እጅግ ደሰ የሚል እጽብ ድንቅ መጽሐፍ ነው ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ እሼቴ በጣም እናመሰግናለን❤😊
👍🏼🙌🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼 ክብር ይስጥልን... ፈጣሪ ያንልግሎት ዘመናችሁን ሣብ ረዘም ያርግልን....🙌🏼🙏🏼❤🇪🇹❤❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹
ዶ/ር አለማየሁ ዋሴን ማመስገን ይገባናል:: እሱ የሚያያት መፃኢ ኢትዮጵያ ሁሌም ትናፍቀኛለች:: ክብር ለ ዶ/ር አለማየሁና ዶ/ር መስከረም ለቼሳ ይሁን:: ሁለቱም ጥሩ እይታ አላቸው::
እሚገርም ታሪክነዉ አጂብ ኢትዮጵያዊነት አለማዲነቅ ንፋግነትነዉ ኢትዮጵያ ዉስጤናት ኦኦኦ ተራኪዉንም አመሰግናለሁ።
እጹብ ድንቅ የሆን መጽሐፍ ድራሴ ዶክተር አለማየሁ እና ተራኪው እዮብ ዩወናስ እናመስግናለን እጅግ በጣም አድርጌ እምወድለት መጽሐፍ እመጎዋ ዝጎራ በቃ አዳምጭ እማልጠግባችው መጽሐፎች ናቸው ለማንበብ ያለሁበት ቦታ ባይቻለኝም እዮብ ክብር ያድልልን የደራሴው እምነት ቅንነት የሀገር ፍቅሩ እጅግ በጣም ያስቀናን🤗❤
በእውነት በጣም ደስ የሚል መጽሐፍ ነው ምን አለ እናት ሀገራችንን ኢትዮጵያ እንዲህ ብናውቃት እንደት መታደል ነው እማየ ሀገሬ 💚💛❤ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን 😊
እስከ ዛሬ ባለማንበቤ ተቆጨሁ እዮባ ተባረክልኝ ወንድሜ🎉😍🙏
ዋው የቅኔ ሐገር ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ላነበባቹህልን ለተረካቹህልን እግዚያብሔር ይስጥልን ❤❤❤ለክቡር ዶክተር አለማየሁ ዋሴ ❤❤❤የተማርኩበት በሐይል ከመጋፈጥ በብልህነት እና በማስተዋል ለበለጠ ሂወት ይረዳል ግን ግን ኢትዮጲያ ሚስጥር ናት❤❤❤ሰላምሽ ይብዛ
ዎውው በጣም ደስ የሚል መፀት /አው አቀአርረቡም ፁህፉም ደስ የሚል ነው ይገርማል
እጅግ በጣም የወደድኩት መፅሐፍ ነው የዶክተር አለማየሁ መዕሐፎች እሞጓ ዝጓራ መርበብት የለዩ
እኔም ተመችተዉን ይሄዉ አለሁ ሙሉ ቀን ተያይዠዋለሁ
Bexam des yemil nw fexari yebarkeh
ኦ ምንም ቃል መጠቀም አልችልም ከደርሰት እስከ ትረካ መፅሐፍ ይዢ ማንበብ ቢሆንም የምወደው ከእሱ በማይተናነስ በአንደ ቀን ሳይሆን ሲመቸኝ ሲመቸኝ እየሰማሁት ነገሮችን ቶሎ የምረሳ ሆኘ ሳለ ይሂን ትረካ ግን በጭራስ ሳረሳ እየኖርኩት እንደ ፊልም ያየሁ እየመሰለኝ በምናቤ ተመስጨ ጨረስኩት እውቀት ለሰው ሲተርፍ እንዴት ደስ ይላል በእውቀት ላይ እውቀት ይጨርላችሁ ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ እና እዮብ ዮናስ ❤❤👌👌 አንደ የገረመኝ ነገር ቢኖር ለአሉባልታ ነፍ ስብ እና ላይክ ይሂ ግን የመንፍስ ምግብ የሚገኝበት እና ሰው የሚኮንበት ቦታ ባዶ አይ የኛ ነገር
አሜን !ቃለሕይዎት ቃለበረከትን ያሰማልን! ኢዮቤ ከልብ እናመሰግናለን !!❤❤🙏🙏
በእውነት ድንቅ መድሀፍ ነው ደራሲውን ይባርክልን ተራኪውነም እናመሰግናለ
ግሩምነው አመሰግናለሁ ለደራሲውም ሆነ ለአንባቢው ምስጋናየ የላቀነው ያረብዋየ በትክክለኛው መንገድ መርቶንግዜ ሀገራችንን ከጥንቱ ጥበቧና ክብርዝና ሀብቷ የበለጠች ሀበሻን ገንብተን ለትውልድ ትውልድ የሚተላለፍ ነፃነት ክብር ማንነት አኩሪ ታሪክና የቅርስ ሀገር አድርገን የምናልፍ መልካም ትጉህ ፍትሀዊይ ጥበበኛ ዜጎች አላህ ያድርገን ሀገራችንን ከምጧ ከጣር ከጨለማዋ አላህ የውጣልን አሚን ምንግዜም ኢትዬጲያ ትቅደም ታሸንፋለች አወ የፈጣሪዋ ቃልም ተፈፃሚነው በአላህ ፈቃድ ።
ወይኔ ለካ ቃላትም ይጠፍል እጃ 😢ምን ማለት እዳለብኝ አላዉቅም
በጣም የማከብርህ ውዱ ወንድሜ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን። በጣም እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን።
ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት ወድማችን ቀደምቷ ሀገሬ ትናፍቂናለሽ
ሳጥኑ ከተከፈተ ቡሀላ ያለዉን ታሪክ በፍርሀት ነዉ የሰማሁት
😅
ክብረት ይስጥልን ደራስያችን ዶክተር አለማየሁ እደሜ ከጤና ይስጥልኝ ተራክያችንም እንደዛው ፀጋውን ያብዛልህ በልብ ወለድ ሕልሜን አሳይታቹኛል እና ምኞት ፍላጎታችን ውዷን ኢቲዮጵያ ያምጣልን ሰላም ለደጉ ወገኔ
ልብ አንጠልጣይ ጽሁፍ ነው ደራሲውንም ተራኪውንም እናመሰግናለን
"ከህይወት መዝገብህ አትሰርዘኝ"💔💔💔ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ ሌሎችንም መፅሀፍት አቅርብልን ሌላ ቦታ ሆነን መጽሀፍትን ማግኘት ለማንችል ጥሩ አጋጣሚ ነው። አንደበትህ ይባረክ!!!
ክብር ለስላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን
Wow እጅግ ገራሚ ነው እዮባ ክበርልኝደራሲ አለማየሁ ሁሌም ድርሰቶች ግሩም ናቸው እጅክ ይባረክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ብዙ እንጠብቃለን
ሙሉ መጽሀፍትን እንደ ሌሎቹ ባለመቆራረጥ በአንድ ክፍል እንድናደምጥ ስለምታደርገን አብዝተን እናመሰግናለን። ምርጥ ነው
እዮቡ ሰበዝን ተርክልን🙏🙏🙏
ፈጣሪ ስራህን ይባርክ በተለይ የኢትዮጵያን ታሪክ ሳናውቅ በተውሶ ልብ የባዕዳንን ታሪክ ለማወቅ ለምንባዝነው ከንቱ ትውልዶች በዶ.ር አለማየሁ ፀሃፊነት በአንተ ድምፀ መረዋ መስማታችን በውነት መታደል ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላችሁ
Jegna eyoba✊✊✊✊ metshaftn eko manem eyetenesa ayterkem ymer yante gn yeleyal berta wow gobz
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመስግናለን መፅሀፍ መግኝት ለማንችል ከምልህ በላይ እየጠቀምከን ነው ወላታህ የድንግል ልጅ ይክፈልህ እንዲሁ ለደራሲ ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ ትልቅ ክብር አለኝ እናመስግናለን
በጣም እናመሰግን አለን ሰምቶ የማይጠገብ መረዋው ድምፅህ ትረካውን ሰትጨርስ ምነው በቀጠለ እያልኩነው የማዳምጥህ ፣እግዚያብሔር ጉክበቱን ይስጥህ
selam selam eyoby betam enamesegenalen besemaw besemaw yemayitegeb terka thank you somache 🥰
I'm so thankful DR Alemayehu wasse 🙏🙏🙏🙏🙏 and eyob yonas
Dink tarik ke dimts tireka gar...Eyoba tileyaleh Danshure
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን እዮብ ምን ብዬ እንደማመሰግንህ አላውቅም እግዚአብሔር የሀሳብህን ይሙላልህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
እናመሰግናለን ደስስ የሚል መፅሐፍ ነው በርታሀገሬ ሁሉም ሰላምሽ ይብዛልን 🙏
እጅግ በጣምና ድንቅ ትረካ ነው እንዲሁም ብዙ ትምህርት ስጪ ነው እናመሰግናለን እዮብ❤️💞❤️ በርታ🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏ወንድማችንደስ እሚል መጽሐፍ ነው 🙏
ሰላምህ ይብዛ እዮብ እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን በእውነት እኔም እያነበብኩት ነው መርበብትን ግማሽ ደርሻለሁ እምጓም መቶልኛል ደግሜ ላድምጠው እናመሰግናለን በርታልን
የሚገርም ትረካ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ጥሩ መመጽሐፍ እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍👍
Huletachihum Kberulin💚💛❤
ድንቅ ነው🙏
Just wow amazing voice historical book reading thank you so much for sharing this amazing Ethiopian history telling book you are well appreciated
ተባረክ ወንድሜ
ኢዮባ በዕውነት ድንቅ ያተራረክ ጥበብ ነው በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ።መፀሀፉ አስገራሚ ነው ዶ/ር በእውነት ፅሁፎችህ ሁሉ ኢትዮጲያዊ ማንነት ለዛ ቀለም ያላቸው ስለሆኑ አይጠገቡም አምላከ ቅዱሳን ያበርታልን።ኢዮባ ካንተም መፃህፍትን እጠብቃለሁ ድንቅ አንባቢ መልካም ደራሲ ይሆናል ብዬ ስለማስብ በርታልን
Ejeg betam Egziyabher yakbrln hagerachen tarekachen mawek lemnfelg bekefel Eyasaweken newu betam betam Akebrh alehu begugut newu yenabebachewu hulun yanten sraweche wud krs nachewu lawekewu bertaln Erejem Edma Emegnalehu!!!!
tsegeawe yibezealke❤❤❤ wede wendema tebearke nurelegn
Very interesting book, I learned a lot. Thank you for posting.
ብቻ አለማየዉንም እዮብንም ፈጣሪ ከተኩላ ይጠብቅልን ❤ምንም ቅድስት አገር እደሆነች ባምንም ባፃሩም ተኩላም እደተሰገሰገባት አዉቃለዉ😅
የፈጣሪ ያለ ከአንዴም 2 ጊዜ ደጋግሜ ሰማሁት እሚደንቀው ሲሳይ ለኢትዮጵያ ያለውን ስሜት ሲገልፅ ስለኔም ስሜት እሚናገር መሰለኝ እኔም ውስጥ ያለችው ኢትዮጵያ እስዋ ናት ብዙ ብዙ እማላውቃቸውን ታሪኮች አወኩበት በተለይ የአክሱም ሀውልት ወደጣልያን መወሰድ ሚስጥሩ የፈጣሪ ተአምሩ ድንቅ ነው የፃፈው እጅ ይባረክ የተረከው አንደበት ይባረክ ኢትዮጵያዬ የኔ ፍቅር ሰላምሽ ይብዛ❤️🇪🇹❤️🙏🏽
ትክክል በጣም የሚደነቅ ነዉ
እናመሠግናለን🙏🙏"ሰበዝን ተርክልን በማሪምአተራርክህን በጣም ከመዉደዴየተነሳ የሌላሰዉን መሥማትአልቻልኩም ወንድሜ
በጣም ደስ ይላል❤
እውነተኛ ነው ግን😮
እግዚአብሔር ይባርክ እዮብ ጎበዝ ተራኪ ነህ
ዋው በጣም ደስ የሚል ነው ተሰምቶ የማይጠገብ
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩበት እግዚአብሔር ፍቅዶ ከስደት ተመልሼ መጽሐፎቹን እዳነባቸው መድኃኒአለም ይፍቀድልኝ ከዶክተር አለማየሁ መጽሐፍ አራቱን አዳምጫለሁ እምነቴን እና ሀገሪን ይበልጥ በጣም እድወድ ነው ያረግኝ በእውነት ለደራሴችን ለተራኪያችንም እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰበዝ የሚለውን መጽሐፍ አዳምጬ እመለሳለሁ
እግዚአብሔር ይስጥልን ላያባቢዉም ለጻሐፊዩም አብዝቶ ይጨርርልን ጥበቡን
እናመሠግናለን ወንድሜ!!
Betam des yilal garami metsaf new enamasaginalen wandimachin eyob🙏😍
ድንቅ መጽሓፍ፣ ድንቅ ተራኪ። እድሜና ጤና ጌታ ኣብዝቶ ይስጣችሁ። እንዴት ያለ መታደል ነው ኢትዮጵያዊ ሆኖ መፈጠር!
Abet tirekah liyu new idme yistih derasiwun Dr Alemayehu Wasen fetari abzito yibark idme yistilin
ክበርልን ወንድማችን ለምስጋና ቃል የለንም ብዙ ተምረንበታል እግዚአብሔር ፀጋ አይለይክ የአምላክ እናት ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ምልጃ አይለይክ ........ሕይወት አዙሪት ናት ....በእውነት የእግዚአብሔር ቃል ናት !! እሱ መርጦ በትክክለኛዋ መንገድ ያስቀመጠን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን 🤲❤️...ቀጥልበት መልካም ስራ ነው አባቴ....ድምፅክም እጅግ ሳቢና ማራኪ ስሙኝ ስሙኝ የሚል የሚያምር ተሰጥወ ነው ያለክ አባቴ ❤️❤️......
እሚገርም ነው የኦርቶዶክስ ታሪክ ግሩም ድንቅ ነው የታደሉ በተጋድሎአቸው እግዚአብሔር የፈለጉትን ያደርግላቸዋል ያልታደሉት ደግሞ ጋኒን ጋ ይዋዋላሉ አቤቱ ለንስሃ ሞት አብቃኝ እህህ መጨረሻው ላይ በሲሳይ ቦታ ብሆን እምሞት ሁላ ይመስለኛል በድንጋጤ ለሰማሁትም እንደት እንደደነገጥኩ ጎበዝ ደራሲ ነው ፀጋውን ያብዛለት ተራኪውም ጎበዝ ነህ በርታ ሴቷ ግን ድምጧ ብዙም አይሰማም
እናመሰግናለን ወንድም እዮብ ተመስጨ ጨረስኩት ዛሬ ኡፍፍፍ ወይኔ ኢትዮጵያ እናቴ ሳላውቅሽ ተሰድጀ ላብድልሽ ነው በናፍቆት😭😭😭
እፍፍፍፍፍፍ እኔም
ወንድሜ ኮሜንትህ እራሱ ልብ ይነካል ( ኢትዮጵያ እናቴ ሳላውቅሽ ተሰድጄ ላብድልሽ ነው በናፍቆት) ማርያምን እንባ ተናነቀኝ 🥺አዎ ኢትዮጵያዬ በሰውነታችን ውስጥ እንደሚዘዋወረው ደም እንደምንተነፍሰው አየር ነው ስምዋ ሲጠራ እንባ ይቀድማል🇪🇹😭
💚💛❤️😍
በጣም ወንድሜ በተለይ እመጓን ዝጎራን ዲረቶጋዳን እና የነሱን አምስቱን መጸሐፋች ከነበብካቸው የእውነት ሀገራችን የተደበቀ ማዕድን ነው ለኛ ምክንያቱም ምንም አናውቅምና
@@bethelhemayichew2251 ኤማንዳ ምርጥ ትረካ ነው
Enamesegnalen ketilebet
you are a great and amazing voice GOD blessed you and your families
thank you for a great story telling narration.
አይ ታሪክ አለማወቄ ጎንደር ተወልጀ ጎንደር ቦርቄ አድጌ ግን ምንም አላዉቅ
እዮባ እግዚአብሔር አንደበትህን ይባር ደራሲውንም እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏 እዮባ በርታ በተለይ በውጪ በስደት አለም መፅሐፍትን እንደልብ ለምናገኘው መልካም ዕድል ነው አመሰግናለሁ🙏💚💛❤
My birthplace አዘዞ ተክለሀይማኖት
የኢትዮጵያ ታሪክ መፅሐፍ አንብብልን፡ ከቻልክ
በስመአብ እንዴት ምርጥ መፅሀፍ ነው ❤❤እናመሰግናለን እዮባ እስከዛሬ ያንተን የዩትዩብ ቻናል ባለማወቄ ቆጨኝ 😊
ግሩም ድንቅ እግዚአብሄር ይባርክህ።
Enameseginalen nurilin eyoba
ከልብ እናመሠግናለን እዮቤ❤❤❤🙏🙏🙏
ሃይማኖትን ፣ባህልን ፣ ትውፊትን፣ ማንነትን ፣ ድሮና ዘንድሮን አሰባጥሮ የውብ ሀገራችንን ኢትዬጽያ መልክአ ምድር. በምናብ ያስዳሰሰ ውብ ድንቅ መፅሀፍ !!! ደራሲውና ተራኪው የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት, ረድኤት ,ጥበቃ እይለያችሁ!!! ወንድማችን እባክህን ሠበዝ እና ዴርቶታጋ የሚለውን መፅሀፍ መልካም ፍቃድ ከሆነ ተርክልን እናመሰግናለን!
DR.ALEMAYEHU GODBLESS YOU AND YOUR FAMILY HAVING INTELLECTUAL LIKE YOU IS AN ASSET BY IT SELF THANK YOU EYOB IS NICE WORK
እናመሰግናለን❤
ሰላም ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እዮብዬ
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለደራሲው ዶክተር አለማየሁ ለተራኪው ወንድማችን ኢዮብ የእውነት ቃላት የለኝም ግን እስከ ዛሬ የት ነበርኩ ይገርማል እንዲህ ማንበብህን አላውቅም ነበር በተለይ ለእኛ በሳውዲ ላለን ሰዎች በጣም መልካም እድል ነው መፅሐፍ ማግኘት ስለ ማንችል በርታ ሊቃውንት አባቶቻችን የፅፉትን በፊት አንብብልን
Yesetua tireka des ayilm yiqeyer
እናመሠግናለን❤❤❤❤
Ejg betam des yilal
እሚገርም ትረካ
Betme desblojal wedzie canale bemeqlaqla Wedmachen seqawone yiabzlen Amen
ክበርልኝ እዩ❤🙏
እኔ በፅሀፍ አባቢ ነበርኩ አሁን ግን በስራ ብዛት በማንበብ ለማንችል በድምፅ ስለአመጣህልን እዮብ ወንድሜ በጣም በጣም እናመሰግናለን።
betam yemigerm tireka tnxs
እናመሰግናለን ተባርክ
THANKS GOD BLESS YOU BERTA
እዮቤ መልካም ስራ ነዉ …በርታልን መፅሃፍትን እንደልብ ማግኘት ለማይችሉ ሰዎች መልካም እድል ነዉ…የወጋየዉ ንጋቱ ምትክ ቢዬሃለዉ…በመጨረሻም ዉድ ኢትዮጲያዉያን እኔ እችን አስታያየት በምፅፍበት ሰኣት 34000 እይታ(Like) አለዉ ግን የወደደለት 70 ሰዉ ብቻ ነዉ….ስለዚህ ብዙ የጥበብ ስራዎችን እንዲያደርሰን Like በማድረግ እናበረታታዉ እላለዉ
wow👏👏👏
በጣም፡የሚገርም፡መፅሀፍ፡ነው፡ተራኪው፡ደሞ፡ከፍ፡አደረከው፡፡አመሰግናለሁ።
Enamsegalen btam teru nger nw byase bseralay honom madamt ychalale erob nurln
እናመሰግናለን
የሮጠዉ ሁሉ አይቀድምም ፖርሳዉን አጊንታ ምስጥሩን ልታዉቀዉ ነዉ ብየ ተሰምቶኝ ነበር
የ እመጓ ሲሳይ እና ይዝህም ሲሳይ ተመሳሰሉብኝ
ራሱ እኮነው የሁሉም ባለ ታሪክ
Enamesegnalen
ትንሽ ድምፅህን ወፈር Base እንዲኖረዉ ብታደርግ ከማይካራፎንህ አላስፈላጊ ድምፅ አለዉ በተረፈ አሪፍ ነዉ በርታ
❤❤❤❤
ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ ለዚህ ዘመን የኋለኛውን እድናውቅ እድንጠነቀቅ ስላደርከን እግዚአብሔር ያክብርልን
እውነት እጅግ ደሰ የሚል እጽብ ድንቅ መጽሐፍ ነው ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ እሼቴ በጣም እናመሰግናለን❤😊
👍🏼🙌🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼 ክብር ይስጥልን... ፈጣሪ ያንልግሎት ዘመናችሁን ሣብ ረዘም ያርግልን....🙌🏼🙏🏼❤🇪🇹❤❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹
ዶ/ር አለማየሁ ዋሴን ማመስገን ይገባናል:: እሱ የሚያያት መፃኢ ኢትዮጵያ ሁሌም ትናፍቀኛለች::
ክብር ለ ዶ/ር አለማየሁና ዶ/ር መስከረም ለቼሳ ይሁን:: ሁለቱም ጥሩ እይታ አላቸው::
እሚገርም ታሪክነዉ አጂብ ኢትዮጵያዊነት አለማዲነቅ ንፋግነትነዉ ኢትዮጵያ ዉስጤናት ኦኦኦ ተራኪዉንም አመሰግናለሁ።
እጹብ ድንቅ የሆን መጽሐፍ ድራሴ ዶክተር አለማየሁ እና ተራኪው እዮብ ዩወናስ እናመስግናለን እጅግ በጣም አድርጌ እምወድለት መጽሐፍ እመጎዋ ዝጎራ በቃ አዳምጭ እማልጠግባችው መጽሐፎች ናቸው ለማንበብ ያለሁበት ቦታ ባይቻለኝም እዮብ ክብር ያድልልን የደራሴው እምነት ቅንነት የሀገር ፍቅሩ እጅግ በጣም ያስቀናን🤗❤
በእውነት በጣም ደስ የሚል መጽሐፍ ነው ምን አለ እናት ሀገራችንን ኢትዮጵያ እንዲህ ብናውቃት እንደት መታደል ነው እማየ ሀገሬ 💚💛❤ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን 😊
እስከ ዛሬ ባለማንበቤ ተቆጨሁ እዮባ ተባረክልኝ ወንድሜ🎉😍🙏
ዋው የቅኔ ሐገር ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ላነበባቹህልን ለተረካቹህልን እግዚያብሔር ይስጥልን ❤❤❤ለክቡር ዶክተር አለማየሁ ዋሴ ❤❤❤የተማርኩበት በሐይል ከመጋፈጥ በብልህነት እና በማስተዋል ለበለጠ ሂወት ይረዳል ግን ግን ኢትዮጲያ ሚስጥር ናት❤❤❤ሰላምሽ ይብዛ
ዎውው በጣም ደስ የሚል መፀት /አው አቀአርረቡም ፁህፉም ደስ የሚል ነው ይገርማል
እጅግ በጣም የወደድኩት መፅሐፍ ነው የዶክተር አለማየሁ መዕሐፎች እሞጓ ዝጓራ መርበብት የለዩ
እኔም ተመችተዉን ይሄዉ አለሁ ሙሉ ቀን ተያይዠዋለሁ
Bexam des yemil nw fexari yebarkeh
ኦ ምንም ቃል መጠቀም አልችልም ከደርሰት እስከ ትረካ መፅሐፍ ይዢ ማንበብ ቢሆንም የምወደው ከእሱ በማይተናነስ በአንደ ቀን ሳይሆን ሲመቸኝ ሲመቸኝ እየሰማሁት ነገሮችን ቶሎ የምረሳ ሆኘ ሳለ ይሂን ትረካ ግን በጭራስ ሳረሳ እየኖርኩት እንደ ፊልም ያየሁ እየመሰለኝ በምናቤ ተመስጨ ጨረስኩት እውቀት ለሰው ሲተርፍ እንዴት ደስ ይላል በእውቀት ላይ እውቀት ይጨርላችሁ ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ እና እዮብ ዮናስ ❤❤👌👌 አንደ የገረመኝ ነገር ቢኖር ለአሉባልታ ነፍ ስብ እና ላይክ ይሂ ግን የመንፍስ ምግብ የሚገኝበት እና ሰው የሚኮንበት ቦታ ባዶ አይ የኛ ነገር
አሜን !ቃለሕይዎት ቃለበረከትን ያሰማልን! ኢዮቤ ከልብ እናመሰግናለን !!❤❤🙏🙏
በእውነት ድንቅ መድሀፍ ነው ደራሲውን ይባርክልን ተራኪውነም እናመሰግናለ
ግሩምነው አመሰግናለሁ ለደራሲውም ሆነ ለአንባቢው ምስጋናየ የላቀነው ያረብዋየ በትክክለኛው መንገድ መርቶንግዜ ሀገራችንን ከጥንቱ ጥበቧና ክብርዝና ሀብቷ የበለጠች ሀበሻን ገንብተን ለትውልድ ትውልድ የሚተላለፍ ነፃነት ክብር ማንነት አኩሪ ታሪክና የቅርስ ሀገር አድርገን የምናልፍ መልካም ትጉህ ፍትሀዊይ ጥበበኛ ዜጎች አላህ ያድርገን ሀገራችንን ከምጧ ከጣር ከጨለማዋ አላህ የውጣልን አሚን ምንግዜም ኢትዬጲያ ትቅደም ታሸንፋለች አወ የፈጣሪዋ ቃልም ተፈፃሚነው በአላህ ፈቃድ ።
ወይኔ ለካ ቃላትም ይጠፍል እጃ 😢ምን ማለት እዳለብኝ አላዉቅም
በጣም የማከብርህ ውዱ ወንድሜ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን። በጣም እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን።
ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት ወድማችን ቀደምቷ ሀገሬ ትናፍቂናለሽ
ሳጥኑ ከተከፈተ ቡሀላ ያለዉን ታሪክ በፍርሀት ነዉ የሰማሁት
😅
ክብረት ይስጥልን ደራስያችን ዶክተር አለማየሁ እደሜ ከጤና ይስጥልኝ ተራክያችንም እንደዛው ፀጋውን ያብዛልህ
በልብ ወለድ ሕልሜን አሳይታቹኛል እና ምኞት ፍላጎታችን ውዷን ኢቲዮጵያ ያምጣልን ሰላም ለደጉ ወገኔ
ልብ አንጠልጣይ ጽሁፍ ነው ደራሲውንም ተራኪውንም እናመሰግናለን
"ከህይወት መዝገብህ አትሰርዘኝ"💔💔💔
ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ ሌሎችንም መፅሀፍት አቅርብልን ሌላ ቦታ ሆነን መጽሀፍትን ማግኘት ለማንችል ጥሩ አጋጣሚ ነው። አንደበትህ ይባረክ!!!
ክብር ለስላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን
Wow እጅግ ገራሚ ነው እዮባ ክበርልኝ
ደራሲ አለማየሁ ሁሌም ድርሰቶች ግሩም ናቸው እጅክ ይባረክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ብዙ እንጠብቃለን
ሙሉ መጽሀፍትን እንደ ሌሎቹ ባለመቆራረጥ በአንድ ክፍል እንድናደምጥ ስለምታደርገን አብዝተን እናመሰግናለን። ምርጥ ነው
እዮቡ ሰበዝን ተርክልን🙏🙏🙏
ፈጣሪ ስራህን ይባርክ በተለይ የኢትዮጵያን ታሪክ ሳናውቅ በተውሶ ልብ የባዕዳንን ታሪክ ለማወቅ ለምንባዝነው ከንቱ ትውልዶች በዶ.ር አለማየሁ ፀሃፊነት በአንተ ድምፀ መረዋ መስማታችን በውነት መታደል ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላችሁ
Jegna eyoba✊✊✊✊ metshaftn eko manem eyetenesa ayterkem ymer yante gn yeleyal berta wow gobz
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመስግናለን መፅሀፍ መግኝት ለማንችል ከምልህ በላይ እየጠቀምከን ነው ወላታህ የድንግል ልጅ ይክፈልህ እንዲሁ ለደራሲ ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ ትልቅ ክብር አለኝ እናመስግናለን
በጣም እናመሰግን አለን
ሰምቶ የማይጠገብ መረዋው ድምፅህ ትረካውን ሰትጨርስ ምነው በቀጠለ እያልኩነው የማዳምጥህ ፣እግዚያብሔር ጉክበቱን ይስጥህ
selam selam eyoby betam enamesegenalen besemaw besemaw yemayitegeb terka thank you somache 🥰
I'm so thankful DR Alemayehu wasse 🙏🙏🙏🙏🙏 and eyob yonas
Dink tarik ke dimts tireka gar...Eyoba tileyaleh Danshure
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን እዮብ ምን ብዬ እንደማመሰግንህ አላውቅም እግዚአብሔር የሀሳብህን ይሙላልህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
እናመሰግናለን ደስስ የሚል መፅሐፍ ነው
በርታ
ሀገሬ ሁሉም ሰላምሽ ይብዛልን 🙏
እጅግ በጣምና ድንቅ ትረካ ነው እንዲሁም ብዙ ትምህርት ስጪ ነው እናመሰግናለን እዮብ❤️💞❤️ በርታ🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏ወንድማችን
ደስ እሚል መጽሐፍ ነው 🙏
ሰላምህ ይብዛ እዮብ እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን በእውነት እኔም እያነበብኩት ነው መርበብትን ግማሽ ደርሻለሁ እምጓም መቶልኛል ደግሜ ላድምጠው እናመሰግናለን በርታልን
የሚገርም ትረካ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ጥሩ መመጽሐፍ እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍👍
Huletachihum Kberulin💚💛❤
ድንቅ ነው🙏
Just wow amazing voice historical book reading thank you so much for sharing this amazing Ethiopian history telling book you are well appreciated
ተባረክ ወንድሜ
ኢዮባ በዕውነት ድንቅ ያተራረክ ጥበብ ነው በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ።
መፀሀፉ አስገራሚ ነው ዶ/ር በእውነት ፅሁፎችህ ሁሉ ኢትዮጲያዊ ማንነት ለዛ ቀለም ያላቸው ስለሆኑ አይጠገቡም አምላከ ቅዱሳን ያበርታልን።
ኢዮባ ካንተም መፃህፍትን እጠብቃለሁ ድንቅ አንባቢ መልካም ደራሲ ይሆናል ብዬ ስለማስብ በርታልን
Ejeg betam Egziyabher yakbrln hagerachen tarekachen mawek lemnfelg bekefel Eyasaweken newu betam betam Akebrh alehu begugut newu yenabebachewu hulun yanten sraweche wud krs nachewu lawekewu bertaln Erejem Edma Emegnalehu!!!!
tsegeawe yibezealke❤❤❤ wede wendema tebearke nurelegn
Very interesting book, I learned a lot. Thank you for posting.
ብቻ አለማየዉንም እዮብንም ፈጣሪ ከተኩላ ይጠብቅልን ❤ምንም ቅድስት አገር እደሆነች ባምንም ባፃሩም ተኩላም እደተሰገሰገባት አዉቃለዉ😅
የፈጣሪ ያለ ከአንዴም 2 ጊዜ ደጋግሜ ሰማሁት እሚደንቀው ሲሳይ ለኢትዮጵያ ያለውን ስሜት ሲገልፅ ስለኔም ስሜት እሚናገር መሰለኝ እኔም ውስጥ ያለችው ኢትዮጵያ እስዋ ናት ብዙ ብዙ እማላውቃቸውን ታሪኮች አወኩበት በተለይ የአክሱም ሀውልት ወደጣልያን መወሰድ ሚስጥሩ የፈጣሪ ተአምሩ ድንቅ ነው የፃፈው እጅ ይባረክ የተረከው አንደበት ይባረክ ኢትዮጵያዬ የኔ ፍቅር ሰላምሽ ይብዛ❤️🇪🇹❤️🙏🏽
ትክክል በጣም የሚደነቅ ነዉ
እናመሠግናለን🙏🙏"
ሰበዝን ተርክልን በማሪም
አተራርክህን በጣም ከመዉደዴ
የተነሳ የሌላሰዉን መሥማት
አልቻልኩም ወንድሜ
በጣም ደስ ይላል❤
እውነተኛ ነው ግን😮
እግዚአብሔር ይባርክ እዮብ ጎበዝ ተራኪ ነህ
ዋው በጣም ደስ የሚል ነው ተሰምቶ የማይጠገብ
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩበት እግዚአብሔር ፍቅዶ ከስደት ተመልሼ መጽሐፎቹን እዳነባቸው መድኃኒአለም ይፍቀድልኝ ከዶክተር አለማየሁ መጽሐፍ አራቱን አዳምጫለሁ እምነቴን እና ሀገሪን ይበልጥ በጣም እድወድ ነው ያረግኝ በእውነት ለደራሴችን ለተራኪያችንም እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰበዝ የሚለውን መጽሐፍ አዳምጬ እመለሳለሁ
እግዚአብሔር ይስጥልን ላያባቢዉም ለጻሐፊዩም አብዝቶ ይጨርርልን ጥበቡን
እናመሠግናለን ወንድሜ!!
Betam des yilal garami metsaf new enamasaginalen wandimachin eyob🙏😍
ድንቅ መጽሓፍ፣ ድንቅ ተራኪ። እድሜና ጤና ጌታ ኣብዝቶ ይስጣችሁ። እንዴት ያለ መታደል ነው ኢትዮጵያዊ ሆኖ መፈጠር!
Abet tirekah liyu new idme yistih derasiwun Dr Alemayehu Wasen fetari abzito yibark idme yistilin
ክበርልን ወንድማችን ለምስጋና ቃል የለንም ብዙ ተምረንበታል እግዚአብሔር ፀጋ አይለይክ የአምላክ እናት ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ምልጃ አይለይክ ........ሕይወት አዙሪት ናት ....በእውነት የእግዚአብሔር ቃል ናት !! እሱ መርጦ በትክክለኛዋ መንገድ ያስቀመጠን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን 🤲❤️...ቀጥልበት መልካም ስራ ነው አባቴ....ድምፅክም እጅግ ሳቢና ማራኪ ስሙኝ ስሙኝ የሚል የሚያምር ተሰጥወ ነው ያለክ አባቴ ❤️❤️......
እሚገርም ነው የኦርቶዶክስ ታሪክ ግሩም ድንቅ ነው የታደሉ በተጋድሎአቸው እግዚአብሔር የፈለጉትን ያደርግላቸዋል ያልታደሉት ደግሞ ጋኒን ጋ ይዋዋላሉ አቤቱ ለንስሃ ሞት አብቃኝ እህህ መጨረሻው ላይ በሲሳይ ቦታ ብሆን እምሞት ሁላ ይመስለኛል በድንጋጤ ለሰማሁትም እንደት እንደደነገጥኩ ጎበዝ ደራሲ ነው ፀጋውን ያብዛለት ተራኪውም ጎበዝ ነህ በርታ ሴቷ ግን ድምጧ ብዙም አይሰማም
እናመሰግናለን ወንድም እዮብ ተመስጨ ጨረስኩት ዛሬ ኡፍፍፍ ወይኔ ኢትዮጵያ እናቴ ሳላውቅሽ ተሰድጀ ላብድልሽ ነው በናፍቆት😭😭😭
እፍፍፍፍፍፍ እኔም
ወንድሜ ኮሜንትህ እራሱ ልብ ይነካል ( ኢትዮጵያ እናቴ ሳላውቅሽ ተሰድጄ ላብድልሽ ነው በናፍቆት) ማርያምን እንባ ተናነቀኝ 🥺አዎ ኢትዮጵያዬ በሰውነታችን ውስጥ እንደሚዘዋወረው ደም እንደምንተነፍሰው አየር ነው ስምዋ ሲጠራ እንባ ይቀድማል🇪🇹😭
💚💛❤️😍
በጣም ወንድሜ በተለይ እመጓን ዝጎራን ዲረቶጋዳን እና የነሱን አምስቱን መጸሐፋች ከነበብካቸው የእውነት ሀገራችን የተደበቀ ማዕድን ነው ለኛ ምክንያቱም ምንም አናውቅምና
@@bethelhemayichew2251 ኤማንዳ ምርጥ ትረካ ነው
Enamesegnalen ketilebet
you are a great and amazing voice GOD blessed you and your families
thank you for a great story telling narration.
አይ ታሪክ አለማወቄ ጎንደር ተወልጀ ጎንደር ቦርቄ አድጌ ግን ምንም አላዉቅ
እዮባ እግዚአብሔር አንደበትህን ይባር ደራሲውንም እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏 እዮባ በርታ በተለይ በውጪ በስደት አለም መፅሐፍትን እንደልብ ለምናገኘው መልካም ዕድል ነው አመሰግናለሁ🙏💚💛❤
My birthplace አዘዞ ተክለሀይማኖት
የኢትዮጵያ ታሪክ መፅሐፍ አንብብልን፡ ከቻልክ
በስመአብ እንዴት ምርጥ መፅሀፍ ነው ❤❤እናመሰግናለን እዮባ እስከዛሬ ያንተን የዩትዩብ ቻናል ባለማወቄ ቆጨኝ 😊
ግሩም ድንቅ እግዚአብሄር ይባርክህ።
Enameseginalen nurilin eyoba
ከልብ እናመሠግናለን እዮቤ❤❤❤🙏🙏🙏
ሃይማኖትን ፣ባህልን ፣ ትውፊትን፣ ማንነትን ፣ ድሮና ዘንድሮን አሰባጥሮ የውብ ሀገራችንን ኢትዬጽያ መልክአ ምድር. በምናብ ያስዳሰሰ ውብ ድንቅ መፅሀፍ !!! ደራሲውና ተራኪው የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት, ረድኤት ,ጥበቃ እይለያችሁ!!!
ወንድማችን እባክህን ሠበዝ እና ዴርቶታጋ የሚለውን መፅሀፍ መልካም ፍቃድ ከሆነ ተርክልን
እናመሰግናለን!
DR.ALEMAYEHU GODBLESS YOU AND YOUR FAMILY HAVING INTELLECTUAL LIKE YOU IS AN ASSET BY IT SELF THANK YOU EYOB IS NICE WORK
እናመሰግናለን❤
ሰላም ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እዮብዬ
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለደራሲው ዶክተር አለማየሁ ለተራኪው ወንድማችን ኢዮብ
የእውነት ቃላት የለኝም ግን እስከ ዛሬ የት ነበርኩ ይገርማል እንዲህ ማንበብህን አላውቅም ነበር በተለይ ለእኛ በሳውዲ ላለን ሰዎች በጣም መልካም እድል ነው መፅሐፍ ማግኘት ስለ ማንችል በርታ
ሊቃውንት አባቶቻችን የፅፉትን በፊት አንብብልን