በፋኖ አሰግድ ዙሪያ ከግምባር የደረሰን መረጃ ፤ አብይ እጃቸውን ተይዘው ሊታሰሩ ነው ክስ ተመሰረተ ፤ በአሰግድ ጉዳይ የፋኖ ምላሽ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 72

  • @mulukenTEFL-lg8ym
    @mulukenTEFL-lg8ym 2 місяці тому +5

    በጦርነትውስጥ ከዚህም በላይ ታሪክ አለኮ እንዳይገርማችሁ
    ይልቁንም ወጥር ፋኖዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤

  • @AchalluBedassaHommaHobsse-s8v
    @AchalluBedassaHommaHobsse-s8v 2 місяці тому

    የሰሜን ልጆች እራሳችሁን ብቻ ሰዉ አታርጉ ሁሉም ሰዎች ናችዉ

  • @እግዛቤሔርፍቅርነዉ
    @እግዛቤሔርፍቅርነዉ 2 місяці тому +10

    ድል ለተገፋዉ አማራ😢😢

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 2 місяці тому

    የአማራ ትግል አሉ የተባሉ በእስር የመገኘት የመታፈን የመታሰር የመገደል ሒደት ቆይቶአል ታጋይ ፍኖ አሠግድ። በራሡ ግዜ እጅ ሠጠ አልሰጠ የአንድ ግለሠብ ትግሉን አይለውጠውም አይደለም አሰግድ። እነ አንባቸው በኮንን አንዳርጋቸው ሌሎችም ተገለውበታል አሠግድ የመጀመሪያ ተያዥ አይደለም ነገም ዘመነ ሊያዝ ይችላል የትግል ፈተና ነው ግን በስራቸው ከሠማይ ወፍ ጣይ ፍኖ ተፈጥሮአል

  • @DerjederjeDerjederje
    @DerjederjeDerjederje 2 місяці тому

    ትግል ይቀጥላል አማራ ሺ አሰግድ አለው የአማራ እናት ሺ ወልዳለች

  • @almazhile3047
    @almazhile3047 2 місяці тому

    ድል ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤

  • @QerubelAle2023
    @QerubelAle2023 2 місяці тому +9

    የፋኖ አደረጃጀት ከታች ወደ ላይ ስልሆነ በአንድ ቦታ አንድ አመራር ተያዘ፣ ተመረከ፣ ምንም ተጽእኖ አያመጣም፣

    • @Allamehara
      @Allamehara 2 місяці тому

      ሴጀመርውሸትነውፋኖአሠግድ፡አራውይትሠራዊይቱንእያርገፈውነውድልለፋኖሠራዊይት።

  • @tateffer
    @tateffer 2 місяці тому +8

    አሰግድ ከተያዘ ያስያዘውና ኢንፎርሜሽን የሰጠው የእፉኝት ልጅ ምናላቸው ስማቸው ነው። ምንም አ ትጠራጠሩ። 💯💯💯💯💯💯

    • @Sohi009
      @Sohi009 2 місяці тому

      Aweu
      ይህ እባብ ለዝህሁሉ እሰክድር ነው ይጠብቅ ቆይ

  • @TesfayeKebede-bj8sk
    @TesfayeKebede-bj8sk 2 місяці тому +1

    💪🇨🇬 የፋኖትግል የ70 ሚሊዮን የአማራ ህዝብ የህልውና ጉዳይ ነው! የግለሰብ አይደለም,የአማራ ፋኖ አንገቱን አንድ ነው በባንዳ እና በሰገጤ ስብስብ የሚለወጥ አቋም የለም! ፋኖ ላይመለስ ተነስቷል እነኚህን ሰይጣኖች በሰው ደም የጨቀዩ አረመኔዎችን አርቆ ሳይቀብር ላይመለስ ተማምሏል!ሁሉም የእጁን ያገኛል!!

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 2 місяці тому

    መስከረማችን በጌታ ታምራለች ታብባለች ወጥር ፋ.ዬ❤❤❤❤😅😅😅😅👍👍👍

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 2 місяці тому +3

    ድል ለፍኖ❤❤❤😂❤❤

  • @tamrattekle9671
    @tamrattekle9671 2 місяці тому

    ማን ሾማቸውና የወነጀላቸው የማይመስል ነገር

  • @AyalewGetaneh-zx7dd
    @AyalewGetaneh-zx7dd 2 місяці тому +2

    የብልፅግና ገዳዮችና ድቤመቺ የአማራ ታሪካዊጠላት ፈጣሪ ይቅር አይላቸውም ምድረ የሚዲያ ተከፋይሁላ

  • @ሀሰንይመር
    @ሀሰንይመር 2 місяці тому

    እሚገርመኝነገር ዜናውበሙሉ በቪድወ ሳይሆን በፎቶ የምትለቁትነገር

  • @T.N.M-zi2bs
    @T.N.M-zi2bs 2 місяці тому +2

    እዴት አደምታስብ አናውቅም ፋኖዋች ይሄን ያህል ደካማ አይደሉም

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 2 місяці тому

    CERE WERE NEWENA CERE WERE YASEMALENE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏

  • @JemalAdinew
    @JemalAdinew 2 місяці тому +3

    ማንን? የቱ ጀግና ነው መሪያችንን የሚይዘው?

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlake 2 місяці тому +2

    አመላቸው ነው ዬብልፅግና በረት አፍ ፋኖ ምሬንም ሥንቴ ይዘውታል ገለውታል በክቶች

  • @teferimulatu9737
    @teferimulatu9737 2 місяці тому

    አንድ ኮሎነል አሰግድ "እጅ መስጠት" በፋኖ ትግል ላይ ተጽኖ የለውም ! ምክንያቱም የአንድ ሳር መነቀል ጎጆ ቤት ዝናብ እንድያፈስ አያደርግም ።

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 2 місяці тому

    ሲጀመር ይህ ማሃይም መንግስት አንድም ፋኖ ማርኮ አያቅም አሳየና የማረከውን

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 2 місяці тому +2

    መታሰርማ ማንም ይታሰራል !እነዚህን _______!!!!!!!

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 2 місяці тому +1

    አብዪመታሰርብ፣፣ሳዪሆን፣፣፣በህዝብፊትዪረሸን፣፣፣አብዪገዳዪነዉ6አመት፣፣፣ህዝብጨርሳል
    አብዪዪገደል፣፣፣የአማራጠላት፣፣፣ህዝብፍረድ
    ዪቅረብ

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 2 місяці тому +1

    እራሱ ፉኖ አስግድ ይህ ሲወራ ማስተባበያ አለመስጠቱ ወይ አፈንግጧል ወይም አኩርፎ ስሜቱ በፉኖ የውስጥ አለመግባባት ተስፉውን አጥቷል ይህ ካልሆነ ስለዚህ ዜና ማስተባበያ መስጠት የሚገባው ራሱ ፉኖ አስግድ መኮንን መሆን በተገባው ነበር ሁሉም የህዝብ ተስፉ የአማራ ድካም ሞት ትግል በጥቂት የጥቅም ምንደኞች ለህዝብ ሳይሆን ለትግሉ ሳይሆን በጥቅምና ለስልጣን ጥማት ልቦናቸው ባበጠባቸው እንዲህ መሽተታቸው በእጅጉ ያሳዝናል በኢትዮጲያዊያን የትግል መሪ ነን ባዮች ማመን ካለፈው ብዙ የታሪክ ክህደት ተነስተን ስንገምተው እነሱን ማመን ጉም መዝገን ነው "ወጡ ሳይወጠወጥ ወስከንባው ፍጥጥ" እንዲሉ የትግሉን ግማሽ ሳይጨርሱ ስለ ልጣነ ወንበር የሚያስቡ ጨቅላዎች ብዙ አየን እግዚአብሄር አማራን ታጋዮቹን ደሀ ፉኖዎች ኢትዮጲያ የተገፉውን ህዝቧን ይጠብቅ ያግዝልን ይህን ማለት ይበቃናል ከአንዱ አምላክ ውጭ ደሀውን አማራ ኢትዮጲያዊያኖችን ነፃ የሚያደርግ የለም የለም

  • @Allamehara
    @Allamehara 2 місяці тому

    አብይአህመድ፡ጀኖሣይደርነውየዘርፍጂትአድርጓል።

  • @saidalsaid-9006
    @saidalsaid-9006 2 місяці тому

    የቆሰለ መርሳ ፋኖ ለገደሉ ወታደር እጁን ኣይሰጽም አሰግድ

  • @CaterinaBettioni
    @CaterinaBettioni 2 місяці тому

    We thank those people who presented the case on behalf of Ethiopian people in general of genocide I hope judgment will be done

  • @gonffaYado
    @gonffaYado 2 місяці тому

    ማነው አሳሪው ?ለጤና ነው።

  • @aleyetazebew
    @aleyetazebew 2 місяці тому

    እንዴ በራሱ አንደበት እየተናገረ እራሱ አሰግድ በፋና ቲቪ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 2 місяці тому +1

    መጀመር ነዉጂ መጨረስ ነዉ ያቃታችዉ😊

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 2 місяці тому +5

    ዉሸት ነዉ አትመኑ እየፈሩ የሜቀባጥሩት ነዉ አትመኑ አትመኑ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 2 місяці тому +2

    እልልልልልልልልል እግዚር ያድርገዉ

    • @debebetessema7649
      @debebetessema7649 2 місяці тому +1

      ሲያምራችሁ ይቅራል። እውነት ቢሆን እንኳ ትግሉን ምንም አይጎዳውም። ገዳዮች ህጻን ደፋሪዎች ለፍርድ የምትቀርቡበት ቀን ቅርብ ነው።

    • @MsAlebachew
      @MsAlebachew 2 місяці тому

      If true the struggle will be one step closer to victory

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 2 місяці тому +1

    እልልልልልልልልልልል እነዚ የሰዉ ደም መጣጮች የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድባቸዉ

  • @EmanSulitan
    @EmanSulitan 2 місяці тому +1

    አለምአቀፉ ፍርድ ቤት የሚነገራዉ ነገር ምን ያህል እዉነት ይሆናል?

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 2 місяці тому

    ከግድያ ይልቅ ለንስሀ የሚያበቃ ለፍርድ ማቅረቡ ተመራጭ ይሆናል ስል እግዚአብሔር (ፈጣሪ) ከፈቀደ ግን ምርጥ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች ከሁሉም ወገን (ቅን ልብ ያላቸውን ብቻ) እንጂ ከተቸካይነት የተላቀቁትን እግዚአብሔር ፍትህ ቢተገበር መልካም ይመስለኛል። መቸም እግዚአብሔር አይሳሳትምና ነውና ለማለት ነው።

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 2 місяці тому +2

    የአገዛዙን የሚዲያ አቀጣጣዬች እስቲ ንገሩን !

  • @mintyassefa
    @mintyassefa 2 місяці тому +3

    የአሰግድን ጦስ ጠላቶቹ ይውሰዱ፣ ይኸ የብልጽግና የታወቀ የውሸት ወሬ ነው😡

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 2 місяці тому +5

    ጀግነዉ አሰግድ አይደለም ተረዉም የፋኖ አባል እጁን አይሰጥም ዉሸት ነዉ አትመኑ

    • @mohamedmame9652
      @mohamedmame9652 2 місяці тому

      ቢሰጥስ ምን ይፈጠራል????

  • @bizuayehueshetu2503
    @bizuayehueshetu2503 2 місяці тому

    አገዛዙን ተወዉ እና የራስህን ምንጭ ጥቀስልን

  • @bizuayehueshetu2503
    @bizuayehueshetu2503 2 місяці тому

    ሰዉዬዉ በዓካል መያዙን እያመነ አንተ ደርሰህ መካድህ ፤ ሁሌም ስታቀርብልን የነበረዉ ዜና ሁሉ ዉሸት ነበር ማለት ነዉ

  • @MisaratElene
    @MisaratElene 2 місяці тому

    deleee lafanoo

  • @አድማሱAbebeGetahun
    @አድማሱAbebeGetahun 2 місяці тому

    ማቅረብ እንጅ አስፈዕማችሁ ታውቃላችሁ ወይ ? ከንቱ ልፋት ሠማን ግን አፈፃፀሙን እንከታተላለን ዓለም የራሷ የሆነ ህግ ይኖራት ይሆን ?

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 2 місяці тому

    Yeha sheflaw demkem mekonenn metyke alebte lehodu yadre demke mekonen mibale agases metasere alebte

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 2 місяці тому

    Wonderful ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @20500a
    @20500a 2 місяці тому +3

    አሰግድ ተማርኳል የፋኖ ደጋፊዎችም በዜናው ደንግጠው ዝም ብለዋል

    • @Alexis1003-w6d
      @Alexis1003-w6d 2 місяці тому +3

      አትቀደድ❗️ ፋኖ እስከሞት ያታገላል. አይማረክም❗️

    • @admassiebelete9658
      @admassiebelete9658 2 місяці тому +1

      ትግሉ የአንድ ሰው አይደለም፣ አሰግድ ቢኖርም ባይኖርም የፋኖ ፍልሚያ አያቆምም!!!

    • @20500a
      @20500a 2 місяці тому

      @@admassiebelete9658 ያቆማል አላልኩም

    • @user-ll7oj5st7x
      @user-ll7oj5st7x 2 місяці тому

      ጋላላ

    • @20500a
      @20500a 2 місяці тому

      @@user-ll7oj5st7x እውነት የሚናገረው ጋላ ነው እንዴ?

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 2 місяці тому

    Yegde new betore wenjle lefesemute wenjle metyeke alebachew kalhone fetehe yezabale

  • @AdaneMeafin-zz9vm
    @AdaneMeafin-zz9vm 2 місяці тому

    Fans erasun akrbotal

  • @gerrygessese4461
    @gerrygessese4461 2 місяці тому

    Why are you trying to falsify how do you continue after it’s became sure

  • @muhammemoh4773
    @muhammemoh4773 2 місяці тому

    ፈንዶ እየተለቀመ ነው እናንተው ናቹሁ ቆርጦ ቀጥሎች የምታወሩት ፈንዶም እናንተም አንድ ናችሁ ተይዞዋል ምንም አታመጡም ጭራሽ እናንተ አልቻላቹሁም ፍርድ ቤት ይሄ የናንተወ ቆርቆሮ የሚያወራወ ልፍልፈ አሁን ደሞ በዚ መጣችሁ የናንተ ፍርድ ቤት የምታቅውርቡት አይ ድክሙ ብሏቹሀል ትንሽ ጊዜ ነው እያለቃቹሁ ነው

  • @AsefaTafere
    @AsefaTafere 2 місяці тому

    እጁ ሰጠ ቀዳዳ

  • @besobela7237
    @besobela7237 2 місяці тому

    የአፍሪካ ህብረት ክስ እንዴት ነው የነፍጠኛ ክስ ሆኖ የቀረበው ቀዳዳ ሁላ

  • @bizuayehueshetu2503
    @bizuayehueshetu2503 2 місяці тому

    ቀዳዳ

  • @hailemeskeltessema4182
    @hailemeskeltessema4182 2 місяці тому +1

    Fano ሞተሐል አሰገድ ከተያዘዉሸታም

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 2 місяці тому

    ውሼታሞች

  • @muhammemoh4773
    @muhammemoh4773 2 місяці тому

    ፈንዶ እየተለቀመ ነው እናንተው ናቹሁ ቆርጦ ቀጥሎች የምታወሩት ፈንዶም እናንተም አንድ ናችሁ ተይዞዋል ምንም አታመጡም ጭራሽ እናንተ አልቻላቹሁም ፍርድ ቤት ይሄ የናንተወ ቆርቆሮ የሚያወራወ ልፍልፈ አሁን ደሞ በዚ መጣችሁ የናንተ ፍርድ ቤት የምታቅውርቡት አይ ድክሙ ብሏቹሀል ትንሽ ጊዜ ነው እያለቃቹሁ ነው