ጭንቅትን መረዳት እና ማባረር PART ONE, PROPHET YONATAN AKLILU AMAZING TEACHING 05 FEB 2018

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 488

  • @sahaysahay
    @sahaysahay Рік тому +1

    እየሱስ ጌታ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤ዮንዬ ጌታ የሱስ ይባርክ ተባራኪ✋✋✋✋🙌🙌🙌🙌

  • @tamaraalghaddaf4621
    @tamaraalghaddaf4621 5 років тому +1

    አሜን አሜን የኔ ጌታ ዮኒ ምርጥ ትምርህት ነው እግዚአብሔር ይባርክ ጀግና አስተማሪ ነህ 🙏😭😭😙😙😙

  • @rahilseifu4192
    @rahilseifu4192 5 років тому

    አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን
    ጌታ ይባረክ እግዚአብሔር ዘመንክ ሁሉ ይባረክ የእግዚአብሔር ስው ዮኒ ተባረክ

  • @selamawithaylu6418
    @selamawithaylu6418 6 років тому +4

    የጌታ ስሙ ይባረክ ፓስተርዬ እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከዉ ሰላሙን ያብዛልክ አንተ መልካም ሰዉ

  • @msrakalebachew5851
    @msrakalebachew5851 4 роки тому +1

    ዋው ይወኒየ እኔ ኦርቶዶክስ ተከታይ ብሆንም ያንተን ፕሮግራም እከታተላለሁ በጣም ትምህርት ሰጭ ነው ቀጥልበት ይወኒየ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @bizuayehuabera1623
    @bizuayehuabera1623 4 роки тому

    አመንንንንንን ተቀብያለሁ ዮንየ ተባረክ 😘💖💖💖

  • @mahiayni6665
    @mahiayni6665 6 років тому +83

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ያንተ program እከታተላለሁ በጣም ሰላም ይሰማኛል!

  • @sseifa5228
    @sseifa5228 6 років тому +14

    ወንድሜ ዬኒ ተባረክ ትምህርት እንደ ውሃ ነው የሚገባው ስወድህ

  • @dubaiduai7280
    @dubaiduai7280 5 років тому

    እኔ ምስክር ነኝ ብዙ ተደርጎልኛል በህይወቴ አሁን የሚደረግልኝ ከተደረገልኝ አይበልጥም አሜን ትክክል ዮኒ ተባረክ አሜን 💚💛❤ጌታ ኢየሱስ ቢፈቅድ ወደ ሀገሪ ስመለስ አንተን ከነ ቤተሰብህ ማግኘት እፈልጋለዉ ላልኩት ጉዳይ በአካል ስንገናኝ የምናገረዉ ይሆናል ጌታ ኢየሱስ ብቻ ለሀገሪ በሰላም ያብቃኝ አንተንም ከነ ቤተሰብህ እድሜ እና ጠና ይስጥህ ዘበንህ ይባረክ በጣም ነዉ አንተን ከመዉደድ አልፌ እሰስተሀለዉ ተባረክ 😭🙏🙏🙏🙏🙏❤🙏🙏🙏🙏🙏❤💚

  • @mahdersaifumahi381
    @mahdersaifumahi381 5 років тому +28

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ ክርስትና ህይወቴ ነው የአንተን ትምህርቶች ሳዳምጥ ሰላም ይሠማኛል ተስፈኛም ያደርገኛል ትምህርቶችህን በጣም ነው የምወዳቸው በጣም ከልብ አመሠግናለው
    አምላክ ይባርክህ የአገልግሎት እድሜህን ይጨምርልህ

    • @robeltekeste941
      @robeltekeste941 5 років тому

      Egzabher yerdhe Yoneye yaglglot Edmhen yechemrelhe we 💕 u 🙏🙏🙏🙏 ( Elizabeth T/Tsion )

    • @tomfast9994
      @tomfast9994 5 років тому +1

      ወንድሜ አሥተዉል የሠይጣን መንፈሥ ጊዜያዊ ነው ።አንተ ደግሞ ፀበል ተጠመቅ ሠውየው እንደሆነ ሊያሥት የመጣ ጋኔል ነው እየሠራ ያለውም ኦርቶዶክሥ ላይ ነው

    • @floethiopiawit3921
      @floethiopiawit3921 5 років тому

      Tom Fast: መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ እውነቱ ይገባሀል ዬናታን የእግዚአብሔር ሰው ነው

    • @tomfast9994
      @tomfast9994 5 років тому +1

      አይ ወንድሜ አንተ እራሥህ ሠውየዉን አሥተውለዉ መፅሃፍ ቅዱሥ አንብብ እያሉ መሠለህ ከእዉነትና ከቀደመችዋ ሀይማኖት እያሥወጡን ያለው ባይገርምህ እኔም አባላቸዉ ነበርኩ ሥራቸውን ሣይና ሥረዳ ነው አጭበርባሪዎች መሆናቸውን አውቄ ወደ ቀደመችዋ እናቴ ቤተ ክርስቲያን የተመለሥኩት ላንተም ጌታ የኔን አይነት ማሥተዋል ይሥጥህ ሌላ አልልህም ግን አኔ አርቶዶክሥ ነኝ እያልክ ለሌሎቻችን አትበል

    • @floethiopiawit3921
      @floethiopiawit3921 5 років тому

      ኦርቶዶክስም ስንት አጭበርባሪና ሌባ ነው የሞላው ዋናዉ ነገር መዳን በአምላካችን በክርስቶስ መሆኑን ማመን ንው

  • @ህይወትገብረዮሐንስ
    @ህይወትገብረዮሐንስ 5 років тому +1

    አሜንንንንንንን ዮኒ በብዙ ተባረክ

  • @abuye7700
    @abuye7700 6 років тому +6

    ጦሶ ታ ዋኖ!! ኤረ ተሰምቶ የማይጠገብ ነው
    የጌታ ሰው ተባረክ ዘመን ይባረክ

  • @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
    @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 4 роки тому

    ዮኒዬ ኢየሱስ ብርክ ያርግህ ገላገልከኝ በጣም ተጨንቄ ነበር፡

  • @mesertemesii4828
    @mesertemesii4828 5 років тому +15

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ያንተን ፕሮግራም እከታተላለሁ እጅግ ደስታ ይሰማኛል
    እኔም ውንድሞቸን ውዳንተ እንደምልካቸው አምናለሁ እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @lovemobile1082
    @lovemobile1082 5 років тому +1

    የኔ ልዩ ሰው በጌታ ያላችሁ ሁሉ ተባረኩ

  • @merryayele4782
    @merryayele4782 7 років тому +17

    አሁን እትዮጵያ ደውየ የምያስጨንቅ ነጌር ሰማውና ጌታ መልካም ነው ብየ ስልኬን እንደዜጋው ይህን መልእክት አዳመጥኩኝ ካጣኔው ይልቅ እውነትም ያገኘነው ይበልጣል ጌታ ይባረክ ሃለሉያ
    ዮንየ ውዱ የአባተ ብሩክ ዘምንህ በብዙ ይለመልም ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ

    • @mohamodshaik4271
      @mohamodshaik4271 6 років тому

      ጌታአብዝቶይባርክእይእትምእርትለኔየመጣነው

    • @hasetoda8079
      @hasetoda8079 6 років тому

      amennnn

    • @rodasmuez2391
      @rodasmuez2391 6 років тому

      Merry Ayele amen amen amen tebareki ehite

  • @ethiopiaa.a2191
    @ethiopiaa.a2191 5 років тому

    ዮኒ የእኔ አስተማሪ ጌታ ዘመን ቤተሰብ ይባርክ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @destagueta672
    @destagueta672 5 років тому +3

    ዮኒ እኔ እምነቴ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነው ትምህርትህን ስሰማ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይጠብቅ አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @yejesusnegsenusenu2581
    @yejesusnegsenusenu2581 7 років тому +114

    እኔ ምስክር ነኝ ምድረበዳና ባሕር ያሽገረ
    ኝ ጌታ የሱሰ ይባረክ.

  • @jolycellameenyemen4006
    @jolycellameenyemen4006 6 років тому +1

    ዋውውው ተባረክ ጭንቀት ይምያሳርፍ ጌታ ብቻ ነው ።

  • @swayezunube3857
    @swayezunube3857 5 років тому +1

    ዩንየ ውዱ የአባተ ብሩክ ዘመንህ በብዙ ይለምልም ፀጋው በእጥፋ ይብዛህ

  • @cle2amen617
    @cle2amen617 5 років тому +6

    ክብር ለከበረው ጌታ ኢየሱስ ይሁን አሜን ዘመንክ ይባረክ ወንድሜ

  • @tseghalobaso8831
    @tseghalobaso8831 6 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን .........በእዬስሲ ስም ታበርክ ፀጋዉን ጌታ የብዘሊ

  • @hssbbdbdhd6326
    @hssbbdbdhd6326 6 років тому

    አሜንንንን አሜንንንንንንንን እዉነት ነው ጌታ ያላደረገው ምን አለ ሰይጣን ሥራዉ ይፍረስ ይፍረስ ተሥፉለማሥቆረጥ የሚያደርገውን ጥረት ጌታ አፍርሶ ታል ዮኔይ ዘመንሕ ይባረክ ፀጋዉ ይብዛልሕ

  • @meserettesema8013
    @meserettesema8013 5 років тому

    ዮኒ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ

  • @zabibazabiba5823
    @zabibazabiba5823 5 років тому +2

    እስከዛሬእሂንንአለማወቄእውነትመሀይምነኝሁሌየሌለኝንእንጂያለኝንአስቤአላውቅም እፉተመለስኩ ዮንተባረክ

  • @michaelgeberegziabher9452
    @michaelgeberegziabher9452 3 роки тому

    Egziabher abzeto yebarkih yoni

  • @ታገሠችዬጌታልጅ
    @ታገሠችዬጌታልጅ 6 років тому +3

    ዬውጣቶች ሕይውት ታዳግ ዮን ጌተ ዘመንን ይባርካሁ ተባርክ ውዳጄ

  • @jackjames5260
    @jackjames5260 6 років тому

    GOD blase u more prophet yoni ..... yemibeltewun yizenal

  • @emebetsafawo4354
    @emebetsafawo4354 6 років тому +1

    አሜን ጌታ አብዝቶ ይበርክህ ወንድሜ ዮኒ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 7 років тому +3

    ነብይ ዩኒ በጌታ እየሱስዘመንህ ይባረክ

  • @abebaweldeab7196
    @abebaweldeab7196 6 років тому +2

    የእግዚአብሔር ስው በውጭ ዓለም የጭንቀት መድሐኒት ነው የሚሰጠው በአየሱስ ስም ጭንቀት የእጋንት በሽታ ነው ፀልይልኝ ።ትምህርት ተመችቶኛል ጌታ ይባርክ።

  • @jenetmorth4464
    @jenetmorth4464 7 років тому +2

    Prophet Jontanye we love you and your family.
    Blessed bless bless bless bless

  • @hanaeihulubarshuhone5668
    @hanaeihulubarshuhone5668 4 роки тому

    ያንተን ትምርት ስካታታል ላጥያቄየ ማልስ አጋኝለው ::ካትምርቶችህ ማሬት ላይ ይዕ.. ምውድ ቅ የለም ታባረክ🙏🙏🙏🙏

  • @atubsh3203
    @atubsh3203 6 років тому

    አሜን!!!የኢግዝአብሔር ሰዉ ተበረክልን ፀገውን የብዘልህ በእጥፍ

  • @yonathan166
    @yonathan166 5 років тому +11

    አረ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን !ዮናታን ባትኖር እዚህ ስደት ላይ አብጄ ነበር ።አረ ነካኝ እግዚአብሔር ሆይ በእውነት ምን እንደምል አላውቅም ።እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።እባካችሁ የምንም ሀይማኖት ተከታይ ሁኑ ትምህርቱን ስሙት ይለውጣችኋል ።እኔ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ።

  • @HayatHayat-gq8mb
    @HayatHayat-gq8mb 6 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ከብር ለኢየሱስ ይሁን

  • @abomas2457
    @abomas2457 7 років тому +16

    ዮኔ ወንድሜ ተባረክልኝ
    ፀጋ ከእግዚአብሔ ዘንድ በየሱስም ይጨመርልሕ

  • @fanaybraham418
    @fanaybraham418 5 років тому

    ዮኒዬ በጣም እውድሃለሁ ግን እኔ ኣርቶዶስ ነኝ ግን ያንተ ትምህርት በጣም ነው የምስማው እግዚአብሔር ይባርክ እንውድሃለን

  • @promelatyemogeslejii8277
    @promelatyemogeslejii8277 5 років тому

    Enai betam new des yelne enai hortodkes nen gen Yonatn betam new yemsemwe Ewnet fetari endat ayent lewtatoh yesfelgl edmai ketanag yestlne

  • @fasikabelete8922
    @fasikabelete8922 5 років тому +11

    እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ
    ሆኖም ግን ያንተን ፕሮግራም በጣም ነው ምከታተለው እናም ትክክለኛ ስሜት ውስጤ እንደተሰማው የማውቀው ሰውነቴን ይነዝረኛል በቃ ምን አለፋህ ሰላም ይሰማኛል
    እግዚአብሔር ይችላል🙏
    እግዚአብሔር
    ዘመንህን ይባረክ🙏

  • @እህትነሽ.አስናቀሙሉሸዋአ

    እድሜህ ይርዘም ዮወናታን

  • @gezahegnyenew5506
    @gezahegnyenew5506 7 років тому +2

    Blessed Man of God Yoni Love you so much!! Real teacher!!!

  • @SamsungSamsung-fk2ek
    @SamsungSamsung-fk2ek 2 роки тому

    አሜን አሜንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንንንንንን ተበረኪ

  • @marthat6031
    @marthat6031 6 років тому +3

    አሜን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን

  • @botin6076
    @botin6076 Рік тому

    ❤❤❤❤Waqayo Ayanasa isinif haa bayyisuuuu

  • @amiyegetalj8035
    @amiyegetalj8035 7 років тому

    Amen Amen Amen ewnet nw Yoni wedme ereft nek tebareklgn

  • @elsatsegye425
    @elsatsegye425 7 років тому +15

    አሜን አሜን አሜን
    የእግዚአብሔር ሰው ዘመንክ ይባረክ ፀጋው ይጨመርልክ

  • @ታገሠችዬጌታልጅ
    @ታገሠችዬጌታልጅ 6 років тому +1

    ጬቃትን መርዳት መባርር
    አሜን አሜን አሜ ዬጌተ ልጅ ዮናታን ጌታ ፋጽሞ ይባርክ

  • @betiyAsfawyeysuselijenagn
    @betiyAsfawyeysuselijenagn 5 років тому +1

    Ewnt nw uff geta yeberkih ❤️👈🥇🏆💯🙋‍♀️🙋‍♀️😍😍😍

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 5 років тому

    Amen amen kanye heyewat baliy tamer yalme geta yarglieghe batekek yonyee zamnhe yebrke 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏denke temhert

  • @ethlvymrenny1685
    @ethlvymrenny1685 6 років тому

    I see here muslim names waw welcome to the new world I am one of them I see the difference
    thankyou Yony this teaching look like it is for my God bless you I am going to count what I have so the stress level will go down ke keep bring this kind of motivational teaching

  • @yoditabuto6201
    @yoditabuto6201 6 років тому

    ameneeee ameneeee hallelujah hallelujah eleleleeeeeeeeeee yene geta kafi balilgn mibalxi nagar tastogna!!! tabrke brother staga yibzali ......

  • @salamaptamou8197
    @salamaptamou8197 5 років тому +1

    ዋው የኔን ህይወት ነው የተናገርክው ዬኒዬ

  • @TakileTadasse-gm2kc
    @TakileTadasse-gm2kc 6 місяців тому

    Chinkettinni yemibetinni setanni mahinuni terdahugni tebareki yoniyye iwodikelew

  • @nafikote4987
    @nafikote4987 3 роки тому +1

    ጭንቀት መረዳት አሜንንን 🙏

  • @melay222
    @melay222 5 років тому

    ITS TRUE YONI THIS MASSAGE IS TUCHING MY LIFE

  • @kasikasi9605
    @kasikasi9605 6 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ትክክል?

  • @jjmo8842
    @jjmo8842 6 років тому

    bless bless blesssss prophet yonatanye .

  • @mulualemabate80
    @mulualemabate80 5 років тому

    yoniye geta zemenh yebark tsegawn yabzalih

  • @adisalamiabinateyegetaliji2381
    @adisalamiabinateyegetaliji2381 5 років тому

    Ameeeeeeeeee amennnnnnnn tabaraki🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @meseretlove680
    @meseretlove680 6 років тому

    አሜን ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @rodasmuez2391
    @rodasmuez2391 6 років тому

    Geta kezi belay xegawin yabizalih wendime lezemenachin bteley lewetat geta yanesah neh etif tebarek xegahin ena kibatihin yisten geta eyesus hallelujah tebarek

  • @bereketgebregziabher444
    @bereketgebregziabher444 7 років тому +1

    Already u are blessed "I'm a great miracle"ahun mideregiling hulu kaleng aybeltim!!!Amen!!!!

  • @kibromberhe9492
    @kibromberhe9492 7 років тому +2

    EYESUS YADENAL....Tebarek nebyi Yonatan

  • @fikrumarkos4952
    @fikrumarkos4952 7 років тому +10

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ብቻውን አትጨነቁ፣ ልባችሁ አይታወክ እያለ አስረግጦ ተናግሮናልና!
    አንጨነቅ!
    ጭንቀት በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይባረር!!
    ዮኒዬ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጨምርልህ!

  • @mikeamen3624
    @mikeamen3624 6 років тому

    ye egeziabher saw zamanih yibarak

  • @zjz3208
    @zjz3208 6 років тому +2

    አሜን ፀጋህ ይብዛ

  • @መቅደስየጌታልጅ-ጰ8ኀ
    @መቅደስየጌታልጅ-ጰ8ኀ 6 років тому +1

    ዮንዬ ጌታ አብዝቶ ይበርክ

  • @የሺየእናቷልጅ-ሰ4ቀ
    @የሺየእናቷልጅ-ሰ4ቀ 5 років тому

    ህይወትክ ይባረክ

  • @tube-dj7uu
    @tube-dj7uu 7 років тому +2

    አሜን ሙሉ ስብከቱን ልቀቁልን

  • @AsterAster-n4x
    @AsterAster-n4x Рік тому

    Amen...........❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube4545
    @tube4545 7 років тому +11

    Brother Prophet Yoni we love you God bless you.

  • @senitekelebrehan8418
    @senitekelebrehan8418 5 років тому +4

    እኔ፡ኦርቶዶክስ፡ነኝ፡ግ፡ቀጥታ፡ከየሱስጋርታገናኛለህ ፡ተባረክ።

  • @elizabethgmedhin5378
    @elizabethgmedhin5378 7 років тому +2

    God Bless you Man of God Yoni .

  • @alemneshberhanu4502
    @alemneshberhanu4502 6 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ እየሱስጌታነው

  • @degneshdarebo5243
    @degneshdarebo5243 6 років тому

    Amen ameen yechinket mafetew begeta zend bicchanew haleluya geta yibarkih

  • @Saga-db9qs
    @Saga-db9qs 6 років тому

    Amen amen amen .............kibirina misigana l i/gzr yihuni amen alicankimi tabarkilini

  • @bizuayehuabera1623
    @bizuayehuabera1623 4 роки тому

    ውይይይይይይይ አሜንንንንን አሜንንንንንንንን አሁን ብድርግልን ከተረግልን አይበልጥም yes

  • @ምህረቱነው
    @ምህረቱነው 5 років тому

    yoniye tebarek, sleantem geta ybarek

  • @qidistguta7398
    @qidistguta7398 6 років тому +1

    God bless you yoni 📖📙

  • @fekadudigamo1611
    @fekadudigamo1611 6 років тому

    Yoni Egzeabher abzito yibarkih ,ewuket lay ewuket yichemirbih

  • @ሶሲየቦረናቀበጥትዩፕ-ለ6ጨ

    ጌታ ይባርክህ

  • @edentekile296
    @edentekile296 7 років тому

    wow Jesus you are wonderful Almighty God Everlasting Father my God is good God his Love Endures forever . beloved brother may the LORD bless you . I am living Australia Melbourne when you mention it I weeping because how bless I am No one think I will be in this beautiful Country when I was Ethiopia every one make fun of me even my self I was believing I will be no body but that was lie from seytan but the LORD showed up he changed everything I feel I live dream but the LORD is good his Love forever Acct 17 I found my self because of my Good God he choose for me I love you Lord

  • @hsjbsbs1045
    @hsjbsbs1045 5 років тому

    ዩኒ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ

  • @mandefrawujfkshambe6963
    @mandefrawujfkshambe6963 4 роки тому

    ተስፋ አለኝ ጌታየ

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 7 років тому +47

    እውነት ነው የምበልጠውን ይዘን ለሚያንሰው ነገር እየተጨነቅን ዕድሜያችን በከንቱ ለምን ያልቃል......?

  • @abmforever8834
    @abmforever8834 6 років тому

    Geta eyesus lezi zemen yasnesaw wid yegeta bariya tebarek

  • @sakonjogak7454
    @sakonjogak7454 5 років тому

    Amenn tebarek

  • @citygetcell6347
    @citygetcell6347 6 років тому +1

    አሜን፡ አሜን፡ አሜን ፀጋ፡ ዪቢዘሊኪ

  • @leliseejeta8269
    @leliseejeta8269 5 років тому +2

    Wow , amazing, May God in large your bounder man of God.

  • @eyerusalembogale6813
    @eyerusalembogale6813 6 років тому +10

    ነፍስ ከመብል አይበልጥምን? ለካ እንኳን ምበላውን ነገር አምላኬ ነፍሱን ሰጥቶኛል ውይ ለካ ገና ህያው ሆኜ ዘለዓለም ከአምላክ ጋር እኖራለሁ።

  • @adamitujaleta162
    @adamitujaleta162 7 років тому

    Amen and Amen yetederegelin yibeltal kibir le Egzabiher

  • @romalob9149
    @romalob9149 4 роки тому

    great lesson

  • @astertolawaq5234
    @astertolawaq5234 6 років тому +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @anteguregnagazetegnanehiwy2847
    @anteguregnagazetegnanehiwy2847 5 років тому

    Yoniye teberekilin

  • @Gazugirma8036
    @Gazugirma8036 5 років тому

    Woow yonniy geta/egizebiher yibrk

  • @abebechbekele9317
    @abebechbekele9317 6 років тому

    Yoni Egzabre zamanen ybark Ena batam Naw ymwod ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ

    Egizaberi yibarikihi Yoni betami new miwodiki