"ልባሞች ሁኑ" ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ MAR 19,,2020 MARSIL TV WORLDWIDE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 425

  • @birtukanmengeshaeshete5032
    @birtukanmengeshaeshete5032 Рік тому +3

    ደጋግሜ ብሰማው ብሰማው ሁልጊዜ እንደ አዲስ ትምህርት የሚሰጠኝ ትምህርት በውጭ። የወንዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ ለእዚህ ትውልድ ማሻገሪያ ድልድይ ነህ ። ተባረክልን።

  • @HjDh-wv4xz
    @HjDh-wv4xz Рік тому +1

    Amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @davidwainaina3899
    @davidwainaina3899 2 роки тому +3

    I'M Kenyan Christinas youth, please my brothers and sisters Christians from Ethiopian Eritrean I'M happy seeing you in large numbers in the church, God bless us in Jesus Christ name love you pastor

  • @botin6076
    @botin6076 10 місяців тому +1

    Amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx so abateee amasaginalewu le hulum neger 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @daselagnabuye9443
    @daselagnabuye9443 4 роки тому

    Yoni geta iyesus zamanihin abizito yibariki betimihrth batam tabrikhalw tsaga yichamirlh🙌🙌🙌🙏🙏

    • @alemfeyisa5661
      @alemfeyisa5661 4 роки тому

      ua-cam.com/video/Z1YMon0LTY0J/v-deo.html

  • @Brhannnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
    @Brhannnnnnnnnnnnnnnnnnnnn 4 роки тому +1

    Amen Amen yoniye geta ybarkh abzto xegu ysth tebareklign yene wendm

  • @burtkanfitamo3871
    @burtkanfitamo3871 2 роки тому +1

    Wowowo baxami yemigarimi timiriti new yoniye BA geta ba iyesusi Simi tabaraki babazu geta yibarakiki zamaniki yibaraki

  • @botin6076
    @botin6076 10 місяців тому +3

    Amennnnnn amennnnnn yene getaaa tabarki yoni fatar abazitoooooo yibarki ❤🙏❤️

  • @የኔነሸተደሰ
    @የኔነሸተደሰ 3 роки тому +5

    ድንቅ ትምህርት ነው ጌታ ይባርክህ ዮኑዬ❤️🙏

  • @birtukanmengeshaeshete5032
    @birtukanmengeshaeshete5032 Рік тому +1

    Yewony egizabher amlaki edimena ይስጥህ ትዳርክ ይባርክ ልጆችህነረ በግርማ ሞገስ ያሳድግልህ ። ትምህርቶችህ ሁሉ ጊዜ ተሰርቸባቸዋለሁ ንርልን

  • @jesuswonderful529
    @jesuswonderful529 4 роки тому +6

    የ የእግዚአብሔር ቃል ሁሌም አዲስ ነው ተባርክ ዮ

  • @abinetbirhanu7098
    @abinetbirhanu7098 10 місяців тому +1

    Amen i receive it in Jesus mighty name of Nazareth

  • @weniyttelila3162
    @weniyttelila3162 3 роки тому +1

    Amen amen tebareki geta yibarike 💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meronmilkyasyemisrachlij8354
    @meronmilkyasyemisrachlij8354 4 роки тому +6

    ሰላሙን ያብዛልክ ዮንየ በውሰጥክ ያለ የተከበረ የእግዚአብሔር ፀጋ አሁንም ከዚ በላይ ባንተ ላይ ይሰራ በሩክ ሰው ነክ።❤
    🇪🇹የምሬ በረክት 🍇🍒

  • @saraadnan662
    @saraadnan662 Рік тому +1

    Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤

  • @wudokonjo1540
    @wudokonjo1540 4 роки тому +1

    Tebarek yoni yegeta sawu tsega yibiza

  • @EthioLanguageSchool
    @EthioLanguageSchool 2 роки тому +3

    He is always the one who teach me through his teaching💌

  • @almitulema2926
    @almitulema2926 4 роки тому +1

    Amen amen tabarki

  • @cdygdg1617
    @cdygdg1617 2 роки тому +1

    elelelelelelelelelelele❤❤❤❤❤❤

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 4 роки тому +68

    ዮንዬ እንኩዋን ደና መጣህልን
    ውድ ያገሬ ልጆች እስቲ ጌታ በምህረቱ እንዲጎበኘን ተግተን እንፀልይ እባካችሁ እርሱ ከዚህ ሚንቀለቀል አስከፊ በሽታ ይታደገን 🙏😭😭😭

    • @godismylifebdb1817
      @godismylifebdb1817 4 роки тому

      Sorry be sehitet dislike adereku

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 роки тому

      ውዴ በቅንነት ሰብስክራ አርጊኝ

    • @nourcell461
      @nourcell461 4 роки тому +2

      @@godismylifebdb1817 4rrrrrrrrrrwowo

  • @LiulMaharay
    @LiulMaharay Рік тому +1

    ጎይታ ይባርኽካ

  • @adenendebaba6571
    @adenendebaba6571 4 роки тому +1

    ዮኒ ዘመንህ ይባረክ በደንብ እከታተላለው የሚለቀቀው እከታተላለው ያብዛልህ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 4 роки тому +8

    እግዚአብሔር ጽጋ ያብዛልክ ዮንየ የኛ ጣፍጪ 💞💞🇪🇹🇪🇹👈💘

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 3 роки тому +8

    የኔ ጀግና ዮንዬ ለኔ በሰው አገር ብቻዬን ላለሁት ሁሌ አቅምና ጉልበት ሆነኸኛል ጌታ ይባርክህ ከማለት ሌላ ምልስ የለኝም በጣም አከብርሀለሁ ወድሀለሁ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👏👏👏👏👏💕

  • @hanantesfy2259
    @hanantesfy2259 2 роки тому

    በእውነቱ በጣም ደንቅ ትምህርት ነው ዮንዬዬ ጌታ ይባረክህ ጸጋ በእጥፍ ይጨምራል🙏🙏

  • @yoditabebe7785
    @yoditabebe7785 Рік тому +1

    ተባረክ ወንድሜ የሕይወት መንገዳችንን እንድናይ ሊላ ነገር እንዳናይ እየሱስን ብቻ እንድናይ አቅጣጫ አሳየከን በጣም እንወድሀለን

  • @senayitdibaba45
    @senayitdibaba45 3 роки тому +1

    Wow so amazing sbket new

  • @yoditabebe5531
    @yoditabebe5531 2 роки тому +1

    መልካሙ ሁሉ ይሁንልክ

  • @ስንቄስሜዘርጋ
    @ስንቄስሜዘርጋ 3 роки тому +1

    ዮኒዬ ተባርክ በዝ ትምርት ተባርክአሌሁ እና የተማርኩት ከዝ ትምርት ነገር ብኖር መባከን የምያመጣዉ ጉደሌት ነዉ ለምሳሌ አለማሳካትን ያመጣል ተስፋ መቁርጥ ለምሳሌ የሰራ ብዙ ገዘብ ያገኜ ማያልፈል ስሌ ምታባክነዉ ነዉ በአገባብ የምትጠቀም ከሆን ከፍታን የእጨመርክ ትኸዳሌ

  • @yordafanial9152
    @yordafanial9152 4 роки тому +3

    በጣም የሚግርም ትምርት ነው ዮኒየ ጊታ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ ዋውውውውው

  • @yeneneshgerma4477
    @yeneneshgerma4477 4 роки тому +3

    አሜን አሜን የእግዚአብሔር ሰው ጌታ ይባርክህ የቃል መገለጥህ ጥልቅ ነው ከዚህ በላይ መገለጡ ይብዛልክ ጌታ በዘመንክ ሙሉ ካንተ ጋር ይሁን

  • @debz4668
    @debz4668 3 роки тому +1

    abzeto abzeto yebarkeh !!!

  • @AlmazAlmaz-q4v
    @AlmazAlmaz-q4v 4 місяці тому

    አሜን አሜን እድሜና ጤና ይሰጥህ በጣም ደሰ እሚል ትምህረት ነው

  • @maranathageta5594
    @maranathageta5594 4 роки тому +35

    Wow ዮንዬ አንተ ጠቃሚ ሰው እኮ ነህ በ እውነት ጌታ ዘመንህን ይባርክ

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 роки тому

      ማማዬ በቅንነት ሰብስክራይ አርጊኝ

  • @Shatta123-n8y
    @Shatta123-n8y Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ፀጋንም ያብዛልከ ዮንየ ልዑል ጌታ እግዚአብሔር አምላኬ ፀጋ አሁንም ከዚ በላይ ይጫምራልክህ ታባረክልን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ፍራማ ሁኝ

  • @konjitbelaye3150
    @konjitbelaye3150 4 роки тому +4

    ይሁን ጌታ ዘመንን ይባርክ እኔ ባንተ ትምርት ተለውጬ የበደሉኝን የበደልኳቸውን እየደውልኩ ይቅርታ አልክዋቸው እንዴት ደስ እንደምል ነብሴ ረካች ጌታ የተመስገነ ይሁን

    • @hiwimimikidane1789
      @hiwimimikidane1789 4 роки тому

      ደጉ ሳምራዊ ኡፍፍ እንዴትደስ ይላል..የረዳሽ ጌታ ይባረክ

    • @konjitbelaye3150
      @konjitbelaye3150 4 роки тому

      @@hiwimimikidane1789 አሜን እህቴ ጌታ ይባርክሽ

    • @aba5750
      @aba5750 4 роки тому

      TABRKEE

  • @manessaalidabbous8659
    @manessaalidabbous8659 2 роки тому +1

    Yoni geta zamanin yibariki tabariki

  • @sarakonjo434
    @sarakonjo434 2 роки тому +5

    His teachings are always life changing . I wish to one day be in his church and learn. God bless you and your family 🙏🏽

  • @munajatube6506
    @munajatube6506 4 роки тому +5

    Ameeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeen haleluya ጌታ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ታባራክ ✊✊✊✊🙋🙋🙋🙋🙋💪💪💪💪❤❤❤

  • @tegegnersase9497
    @tegegnersase9497 Рік тому +1

    ጌታ ይባረክ

  • @bandrb7821
    @bandrb7821 4 роки тому +1

    የእግዚአብሔር ስም ይባረእክ ትልቅ የማወቅ የመረዳት ፀጋ እንንዲበዛአ የሚያደርግትምእርት ዮናታን ጌታ ፀጋው ያብዛልህ ።

  • @ታጊየኢየሱስልጅ
    @ታጊየኢየሱስልጅ 4 роки тому +2

    ዮኒ ሰወድ ተባርክ ስሰማም ስሰማም አልጠገበም ዘርህ ይባርክ ረዥም ዕድሜ መስጥ ፈጣሪ

  • @belachewbassa9388
    @belachewbassa9388 2 роки тому +2

    God bless you yonye!!!

  • @zenebechdebena7419
    @zenebechdebena7419 4 роки тому +2

    Yoniye geta yibariki!!!!!

  • @MeseretMeseret-g6o
    @MeseretMeseret-g6o 6 місяців тому

    የአንተ ት.ምህርት አቅም ሰጠኝ ተባረክ❤❤❤❤

  • @mehratlaiso9675
    @mehratlaiso9675 4 роки тому +3

    Wowwwowowwowwwww
    Ameeeeenn ameeenn ameeeeennn ameeeeeennn እግዚአብሔር አምላክ ለዘለዓለም ይባርክህ ድድንቀቅ ትምህርት ነው ዮን ታበረክ

  • @felekchhailemariamdemisse1590
    @felekchhailemariamdemisse1590 4 роки тому +2

    ጌታ ይባርክህ ዬናታል ክርስቲያን ከሰራ የሚወዳደወ የለም በትክክል ተሰርቶ እግዚአብሔር ማምለክ ይቻላል ። ተባረኽ ተባረኽ ተባረኽ!👏👏👏🤲🤲🤲❤❤❤

  • @botin6076
    @botin6076 Рік тому +1

    Batam des yemili timirtiii yoni fatar yibarki🙏🙏🙏🙏🙏

  • @addis.g6448
    @addis.g6448 4 роки тому +1

    እጅግ በጣም የሚገርም ነው እንደ እባብ ልባምች ሁኑ ሲል እንዴት ነው እባብ የልባም ምሳሌ በሆነው ብዬ ጥብቄ ይሆንብኝ ነበር። በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ዘመንህ ይባረክ ዮኒ

  • @Meme-vo8vi
    @Meme-vo8vi 3 роки тому +2

    ገራሚ. ትምህርት ነው ዮኒ ተባረክ

  • @hiwotetadesse3597
    @hiwotetadesse3597 4 роки тому +1

    አሜን ልበሞች እንዲሆን ጌታ ይደን
    ልበም መሆን ለረስ ጠቅሞ እግዚአብሔርንም የከብረል
    ዮኒ አንቴን ጌታ አብዚቶ ይበርክ ተበርካ ለበረከት ሁን

  • @leloendeshew4872
    @leloendeshew4872 4 роки тому +1

    Amen Amen Amen Yoniye Tebark Edme zemank Geta yibarkh

  • @መሰየክርስቶስ
    @መሰየክርስቶስ 4 роки тому +3

    እኔ ከልቤ ሰማው እግዚአብሔር ተናግሮኛል በእውነት ይብዛልህ ዮ

  • @amarmhanna8428
    @amarmhanna8428 3 роки тому

    Amen amen 🙏amen 🙏🤲🙌🙏❤👏👏👏👏amen❤️🙏amen tebareki

  • @amamotivation7788
    @amamotivation7788 4 роки тому +5

    What a perfect lesson yoni. God bless you all the time.

  • @SaraTsionkuma
    @SaraTsionkuma Рік тому +1

    አሜን አሜን ተባረክ ዘመን ይባረክ

  • @kibromberhe9492
    @kibromberhe9492 4 роки тому +1

    EYESUS YADENAL tebarek nebyi Yonatan Aklilu.

  • @weiniteklay4934
    @weiniteklay4934 4 роки тому +2

    Assyyyy yona edmh zmanh ybrak kanta bozo tmarn gata edmana tana ysthh 😍😍😍👍🏽👍🏽👍🏽

  • @ሰላማሁሴን
    @ሰላማሁሴን 4 роки тому +3

    ድቅ ትምህርት ጌታ ይባርክህ ዮኒ ለልጆህ ሲአመት ኑር በትምህርትህ ረካው ስደቲን ጉድለቴን አስረሳህኝ ጌታ ስሙ ይባረክ

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 роки тому

      ማማዬ በቅንነት ሰብስክ አርጊኝ ከነ ደውሉ

  • @natanman4763
    @natanman4763 Рік тому +1

    Tebark yoniye❤

  • @ምህራትየጌታልጅነኝ
    @ምህራትየጌታልጅነኝ 4 роки тому +2

    ዎውው ለእየሱስ ክርስቶስ ክብር ይሁን
    አግዚአብሔር ትልቅ ነዉ::❤❤❤❤💞

  • @Mike.alopino.channel
    @Mike.alopino.channel 4 роки тому +1

    Nice lecture.hindi ko lang maintindihan god bless.

    • @alemfeyisa5661
      @alemfeyisa5661 4 роки тому

      ua-cam.com/video/Z1YMon0LTY0L/v-deo.html

  • @SamSam-yi4in
    @SamSam-yi4in 4 роки тому +1

    Amen tebarki

  • @AdinateAbate
    @AdinateAbate Рік тому +1

    Getaa zamaneni yibarimki ❤❤❤

  • @selamabera7846
    @selamabera7846 4 роки тому +2

    እረ አሜን ተመስገን ዮኒ ተባረክ ናፍቀህን ነበር እዴት እደምፅናና የልባችንን ታውቃለህ እኮ ከፍ በል አሜን ።

    • @alemfeyisa5661
      @alemfeyisa5661 4 роки тому

      ua-cam.com/video/Z1YMon0LTY0L/v-deo.html

  • @Sara-jm4ci
    @Sara-jm4ci 2 роки тому +3

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @halenhalen8930
    @halenhalen8930 4 роки тому +1

    Wooooooooooooow ልባሞች ሁኑ
    እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክህ ዩኒ እግዚአብሔር ያለምልም አንተ የተባርክህ ነክህ ትውልድ ይባርክህ

  • @negusuworku2375
    @negusuworku2375 4 роки тому +6

    I am really very much blessed by this. GOD the almighty bless you Pastor Yonatan.

  • @yes2490
    @yes2490 4 роки тому +1

    Ameeeeeen wwwwuuuu getabebezuw yebarkut

  • @elsabetgetachwo4079
    @elsabetgetachwo4079 4 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒዬ

  • @jesusejesuse2223
    @jesusejesuse2223 3 роки тому +1

    Woowoowoowoow yenenewo hulumi

  • @زيلاتيساثيوبيا
    @زيلاتيساثيوبيا 4 роки тому +1

    ዮን መኛ ተበራክ በጠም ትሊቅትምርት እግዛ ክትል በጠም ተበራክ የሥ ዋው ኢትጰዊ ሆነህ የኢየሱሲ ልብ ያለህ ዮን አሜንአሜን።

  • @etube6895
    @etube6895 4 роки тому

    አሜን አሜን
    በሌለው ነገር ተስፋ መቁረጥ የለበትም የሌሁን የዘን ወዴ ፋት መሄድ ነው ዮንዬ ጌታ የበራክ

    • @alemfeyisa5661
      @alemfeyisa5661 4 роки тому

      ua-cam.com/video/Z1YMon0LTY0L/v-deo.html

  • @godismylifebdb1817
    @godismylifebdb1817 4 роки тому +4

    Wow! Special teaching!!!!God bless you more and more! Yoni we love you!

  • @yoseambaye6291
    @yoseambaye6291 4 роки тому +1

    በእባብ ተመስለ ብዙ ነገር አስተምረሐኛ እና ትልቁ እግዚአቢሔር ይክበር አሜን አሜን

  • @fixsell1224
    @fixsell1224 4 роки тому +3

    Wow wow wow Amazing teaching Amen Amen eyesuse geta naw Amen Yoni tebreki AMEN

  • @muluneshbageta6907
    @muluneshbageta6907 2 роки тому

    በእውነት ዮኒዬ እወድሃሎ በጣም ተበርኩ በትምህርቱ እልፍ እልፍ ሆን አንተም ልጅም

  • @maskrma4168
    @maskrma4168 4 роки тому

    #አሜን የኋላየን እየረሳው የፊቴን ለመያዝ እጄን እዘረጋለሁ ዋው ቃሉ የታመነ ነው ተባረክ ዮኒዬ ፀጋው ይጨመርል…!

  • @getishaeshitaolwondimu3546
    @getishaeshitaolwondimu3546 4 роки тому

    Amen amen amen yonisha geta eyesus abzto ybarkh kene betesebh tsegah lebetesebh legnam ytref amen

  • @ሣላምየጌታልጅኢየሱሰያድና

    ዮንዬ ተባረክ ተባረክ
    ድንቅ ትምህርት ነው
    ክብር ለጌታ ይሁን
    ውድውድ ውድ ውድ
    💓💓💓💓💓💓

  • @tijijaboro6159
    @tijijaboro6159 4 роки тому +1

    wow geta .eysus.abzeto.yibarkii.tabarkii.yoniyee.god.bless.you.

  • @ethiopiawet
    @ethiopiawet 4 роки тому +4

    I don’t know what to say really oh my god oh my lord May Jesus Christ be with you that’s all I have to say I love you 😘 yoni my brother.

  • @endalewomdimeneh2252
    @endalewomdimeneh2252 3 роки тому +1

    ዮኔ ጌታ ይባርክ

  • @betelhemcherie9751
    @betelhemcherie9751 4 роки тому +28

    like a snake
    1. don't be dependable on others
    2. develop yourself (personality, spiritual life, maturity, and self-confidence)
    3. don't give up, take the opportunity of every rigid way, 2cor 12:8. also, God is gonna work through your hard ways
    4. be patient in challengable life /
    5. hide yourself
    6. speak faithfully
    7. if you believe in one thing, give yourself 100%.
    always remember God's word,
    may God bless you Yoni.

  • @lilyteklu1093
    @lilyteklu1093 4 роки тому +1

    Amen Amen hallelujah Geta yesus semu yebarek

  • @habibikoshaga462
    @habibikoshaga462 4 роки тому

    እሜን እሜንንንን ስጣነ ቅጥል ይብል ዮውኒ ተባረክ ጌታ እድሜ ይስጠህ

  • @TigistGoshu-s9o
    @TigistGoshu-s9o Рік тому

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ፀጋይብዛልህ ዘመንህ ይባርክ ህ

  • @martalambebo6558
    @martalambebo6558 4 роки тому +1

    ዮኒ ተባረክ አገልግለክ አገልግለክ የተጣልክ እንዳትሆን ጌታ ይጠብቅክ

  • @AhmadAhmad-qz3ot
    @AhmadAhmad-qz3ot 4 роки тому +2

    Tebareke yoniye

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 4 роки тому

    Yegzabher sewe yoni geta Eysues yebarekhe zemenehen yebarekhe

  • @martabehaylu8970
    @martabehaylu8970 4 роки тому

    ተባረኩ በእየሱስም የሚለውጥ ቃል ነው ጸጋ ይብዛ ዮኒ 🙏

  • @davidwainaina3899
    @davidwainaina3899 2 роки тому +2

    I feel free Even during games between Kenyan and Ethiopian the same way Gospel is there,

  • @MiraMira-mr4hp
    @MiraMira-mr4hp 4 роки тому +1

    Wowoowoww yoniye tabaraki zamanili yelamilami

  • @tmnitasmelash5493
    @tmnitasmelash5493 4 роки тому +3

    Amen Yoni GOD bless you........

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 4 роки тому +1

    ዮን እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልመው ተባረክ ይሄ የኔ ነው

  • @jesusislife4313
    @jesusislife4313 4 роки тому

    ሚገርም ነው የሚጠላ እባብ እደዚይ ምክንያት ኣድጎ ጌታ ኣስተማረ ዘመንክ ይባረክ

  • @TomyTubeEthiopia1987
    @TomyTubeEthiopia1987 4 роки тому +2

    yoniye siwodh yene abat

  • @brhaneatsbahaabarha3079
    @brhaneatsbahaabarha3079 4 роки тому +5

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ መምህር

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 3 роки тому +3

    እረ ይሄ ነገር ለጴንጤቆስቴ ብቻ ነው ያለው ማን ነው??? ይሄ ለአለም ሁሉ ነው።
    ይስፋ፣ ይደግ፣ ይበልፀግ እግዝሐብሄር ይባርክ በነገር ሁሉ ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @tsehaybimer3791
    @tsehaybimer3791 4 роки тому

    ዩኒዬ በኢየሰሱ ስም
    ዝመንሁ ይባረክ ጌታኢየሰሱ
    ፀጋውን ይብዛለሁ