የኢንግሊዝ ሀገር ምርጫ እና መኖርን የተቀማ ህዝብ| Menalesh Meti Fri 05 Jul 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 30

  • @eyobgetachew-p3c
    @eyobgetachew-p3c 3 місяці тому +1

    ለእወነትና ለተገፋው ሕዝብ ድምፅ የምትሆኚ እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @workum2744
    @workum2744 3 місяці тому +1

    I really have a huge respect for you the way you think as real human thanks

  • @yemane3262
    @yemane3262 3 місяці тому +2

    መቲ በጣም አስተዋይ ነሺ አድናቂሺ ነኝ ኤርትራዊ ወድምሺ ነኝ

  • @AtriAtru
    @AtriAtru 3 місяці тому +2

    ፈጣሪ ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ይጨምርልሽ ይጨምርልንም ለሁላችን ውድ እህቴ መቲ።መቴ እኔ ፋኖ ስለሆንኩ የፋኖ የፓለቲካ መታገያ እና ማታገያ አንድ አንድ ሐሶቦች ልንገርሽ እጅግ በጣም በአጭሩ።1.ጠላታችን ለኛም ሆነ ለመላው ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ማንኛውም ብሔር፣ማንኛውም የፓለቲካ ፓርቲ፣ማንኛውም ታጣቂ ሐይል ወዘተ.......ነው ብለን አናምንም ጭራሽ ብልፅግና ፓርቲን ጭምር በጠቅላላ አንፈርጅም ነገር ግን ከብልፅግና ውስጥ ከኦሮሚያ ብልፅግና ፣ ከኦነግ፣ከሕዋሐት ወዘተ....... ሳይቀር የፋኖ እና ደጋፊዎቻቸው አጋሮች የሆኑ ብዙ አሉ።ልክ እንደዚሁ ሁሉ ተቋዋሚ የሆኑ ከአብን፣ከኢዜማ፣ከአማራ ብልፅግና ወዘተ.....ብዙ አሉ የፋሽስቱ አብይ እና ቡድኑ አባላት (አካላት ) ስለዚህ ፍረጃችን በዚህ ከሁሉም ከውጭ እና ከውስጥ በተውጣጣ ማፍያ ቡድን ሐይሎች ( አካላት ) ብቻ መሆን አለበት።እኛ ይህን ቡድን ስንጠራው የፋሽስቱ አብይ ቡድን ( ሐይሎች ) ብቻ ብለን ነው።እናንተ አለም አቀፍ የሚዳያ ሕግ ማይፈቅድላቹ ከሆነ የአብይ አምባገነነ ቡድን ወይም አምባገነኑ አገዛዙ ወዘተ......ብላቹ ደረቅ እንዲል ማድረግ ትችላላቹ ከዚህ ቀለል ያለ መጠቅም ብትችሉ የሚያስጠይቃቹ ከሆነ ችግር የለብንም ምክኒያቱም ክቡር ታዬ ደንደአ፣ክቡር ዬሐንስ ባያሌው ወዘተ.....እረ ምኑ ቅጡ የተገደሉት፣የታሰሩት፣የተሰደዱት፣ከሐላፊነት የተነሰትት፣አካላ ጎዶሎ የሆኑት ወዘተ.......እረ ምኑ ቅጡ ሆድ ይፍጀው ከሁሉም ክልሎች ብልፅግናዎች እና ከተማ አስተዳደሮች መሆኑን ለሰከንድ መዝንጋት ትልቅ የአቅጣጫ መሳት (የኢላማን ማሳት ) ችግር ያጋልጣል መመታት ያለበት ተነጥሎ እንዳይመታ እንቅፋት ይሆናል።ስለዚህ መቲዬ አንቺ በጣም የዋህ ነሽ ነገር ግን እንደ መስከረም አበራ ከእባቡነቱም የሆነ ነገር ቀላቅይበት።ይህንን ያለኩት እኔ አይደለውም ፈጣሪ ነው ያለው እንደ እባብ ብልህ እንደ እርግብ የዋህ ሁኑ ያለው ስለዚህ እንደ ርግብ የዋህ መሆን እንደ እባብ ብልህ መሆን ማለት የሚለው ሐረግ ራሱ እጅግ ጥልቅ እና ሰፊ ነው አሁን አላብራራውም ሰፊ ስለሆነ ጌታ ቢፈቅድ ብንኖር ወደ ፊት እንወያይበታለን።ነገር ግን የፋሽስቱ አብይ እና ቡዱኑ በአለም የተደነቁበት የማፍያ የአመራር ጥበብ ወይም የሠይጣን የአመራር ጥበብ 1.ASYMMETRY ( አቅጣጫ ማዛነፍ ወይም ኢላማ ማሳት ) 2. ANTAGONISTIC ( እርስ በርስ የሚጋጭ ነገር መፍጠር ) 3.ABORTION ( ማጨንገፍ ወይም መደምሰስ ወዘተ......) ይህ ታክቲካል ስልታቸው ሲሆን 1.CONFUSE ( ማደናገር ) 2.CONVINCE ( መደለል፣ማማለል ወዘተ....) ሲሆን 3.CONVINCING ( የሐይል እርምጃ ማንኛውንም ጥቃት ማድረስ ከማሸማቀቅ እስከ አሰቃቂ ግድያ ድረስ ወዘተ....) ዋና ግባቸው ( GOAL ) ግን ምንድነው ፋሽስቱ አብይ የሚሰግድለት አካል ከበስተጀርባ ላለው አካል ለራሱ አሰግዶ እሱ ደግሞ ላለቃው ይሰግዳል።እርግጥ ይህ ጥልቅ እና ሰፊ ሐሳቦች ናቸው ያነሳውልሽ ከነገረ መለኮት እና ከሴኩላር አለም ሊሒቃን መወያየት ይፈልጋል።አንቺ እንደ ኢሳት ሚዲያ አባልንተሽ (አካልነትሽ ) ራሳቹም ብትወያዩበት ሌሎችንም ብታወያዩበት ያጋር ግንዛቤ ጨብጣጩ ( ራሳቹ ታጥቃቹ )ሌሎችንም ብታስገነዝቡ ( ብታስታጥቁ ) መልካም ይመስለኛል።በዚህ መንገድ ሔዶ የአማራን ክልል ብሔረሰቦች ሆነ የመላውን ኢትዮጵያ ብሔረሰቦች ጭራሽ አማራን ብሔር ራሱን አሁን ደግሞ ጭራሽ ፋኖን ራሱን በዚህ መንገድ አባልተው መደምሰሰ ይፈልጋሉ እኛ እባብ ለእባብ ይተያያል ካብ ለካብ ነው ተነቃቅተናል ዳሩ ግን ጥቂት ከፋኖ አብዛኛው አማራ ብሔር ፣የአማራ ክልል ብሔሮች እና የመላው ኢትዮጵያ ክልል እና ከተማ መስተዳድሮች እንዲሁም ብዙ የማባሉ የተለያዩ ፓርቲዎች ከአመራር እስከ አመራር ብዙዎቹ አባላት በዚህ ቁማር ተበልተዋል።በርግጥ ይህ መንገድ ጊዜያዊ (TEMPORARY ) ስልጣን፣ወንበር፣ብልፅግና ፣ሠላም፣ልማት ወዘተ.......ሊያመጣ ይችላል አልፎ አልፎ ነገር ግን አብዛኛው ጊዜ ከድጡ ወደ ማጡ ነው ለከፍተኛ ሰብአዊ እና ቁሳዊ አስከትሎ አገርን እና ሕዝብን ለከፍተኛ ቀውስ የሚዳርግ ወዘተ....... ነው።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 місяці тому +2

    Thank you Jegnit God bless you. Berchili

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 місяці тому +2

    Welcome Jegnit

  • @DerejeWoube
    @DerejeWoube 3 місяці тому +1

    ሰላም መቲ የምታቀርቢያቸዉ ዘገቦች በጣም ቆንጃ ነዉ በርቺ ❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 місяці тому +1

    God bless Dr. Daneal

  • @mggg8841
    @mggg8841 3 місяці тому +1

    God bless ur heart Meti our best ❤

  • @ጸሎተ
    @ጸሎተ 3 місяці тому +5

    Congratulations መቲ እስከኖርሽ ድረስ እንግሊዝ አገርሽ ነው ተከብረሽ እምትኖሪበት አብይ ሳያስርሽ መመለሰሽ በጀ ስላደረግሽው ሁሉ የተፈናቃዩች እርዳታ እግዚአብሔር ዋጋሽን ይክፈልሽ ኢትዮጵያ ብዙ ፀሎት ያስፈልጋታል ህዝባችንን እየጨፈጨፈው ያለውን ብልፅግና ሳይሆን በስም የሚነግደውን አረመኔ ጌታ ይገስፀው ይንቀለው ል ብዘሩ ለሚጠፋው ድልለፋኖ ‼️

  • @tewodroskibrom8747
    @tewodroskibrom8747 3 місяці тому

    Congratulazioni Metasebia Ketsela hai un cuore ❤ buono sei molto intelligente 🧠 grazie per l'informazioni God bless Ethiopia & Eritrea🌏👑

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 місяці тому

    True Mettye very sickening our countrys situation. Gid save our country

  • @wm72852
    @wm72852 3 місяці тому

    ሀይ መቲ እንኳን ደስ አለሽ .ግን አንዳንዴ ምን እንደሚመጣ አናውቅም ጥሩ ያርግላችሁ

  • @barkotmuluken581
    @barkotmuluken581 3 місяці тому +1

    መቲየ አንኳን ደናመጣሽ

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 3 місяці тому

    *METI TEBAREKI, ABIY AHMED DURYE NEW*

  • @ጸሎተ
    @ጸሎተ 3 місяці тому +1

    ንገሪልን እማ USA ላሉት ብዙው ኢትዮጵያውያን ምርጫ ሲኖር አይወጣም አይመርጥም ሲትዝን የሆነው ለምን እንደሆነ እንኩዋ የማይገባው ነው ሁሉም ሳይሆን የሚመርጡም አሉ በርግጥ ግን እንደ ብዛቱ አይወጣም ምንያደርግልኛል የሚል አስተሳሰብ ካለማወቅ እንጅ እስከኖሩበት ድረስ ጥቅማጥቅም ሲኖር ብቻ ይሮጣሉ ያንን እሚያደርገው ግን እምትመርጭው መንግስት ነው እና ጥሩ ያነቃቃል ያልሽው ::

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 3 місяці тому +1

    The poll. Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!!

  • @Fanoyema
    @Fanoyema 3 місяці тому

    ሰላም መቲ

  • @wmym
    @wmym 3 місяці тому

    ለትንታኔው እግዚአብሄር ይስጥልኝ:: ኤትዮጵያ ዩኬ ደረጃ ለመድረስ የክርስቶስ ምጽዐትን መጠበቅ ሊኖርብን
    ነው:: ዐብይ አምስቷ ዐመት እስክታልቅ ማንም አይነቀንኝም ይለናል:: በዩኬ ባለፉት 4 ዓመታት ዴቪድ ካሜሩን : ቴሬሳ ሜይ: ቦሪስ ጆኝሰን : ሊዝ ትረ : እና ህንዱ ሪሽ ሱናክ ተፈራርቀውብታል::

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 місяці тому

    Enkuan des slesh

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 3 місяці тому

    ውጪ ሀገር ያለው ኢትዮጵያዊ አገሩን ረስቷል ሕዝብ በማንነቱ ተለይቶ እየታፈነ እየተዘረፈ እየተፈናቀለ እየተገደለ እያዩ እየሰሙ ዝምታን የመረጡበት ምክንያት በጣም ያሳዝናል ።በተለይ በአሜሪካን ሃገር ያሉት ዲያስፖራዎች የአማራ ሕዝብ እንደ አውሬ እየተሳደደ ሲገደል እያዩ ዝም ያሉበት ምክንያት በጣም አሳፋሪ ነው። እባካችሁ በአውሮፓም ሆነ በአሜሪካ የምትገኙ ወገኖች ጠንካራ ኮሚቴ አቋቁማችሁ የሕዝባችሁ ድምፅ በመሆን ይህን ነፍሰበላ ገዳይ ቡድን አጋልጡ የውስጥ ትግሉን በገንዘብ በመሣሪያ በሎጆስቲክ በዲፕሎማሲ በማገዝ ትግሉን ተቀላቀሉ ለሕዝባችሁ ለሃገራችሁ ሳትሰለቹ ድምፅ ሁኑ።

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 3 місяці тому +1

    ጭራቅ አህመድና ገዳይ ሰራዊቱ ተሸንፏል!!!!የቀረው ስርዓተ-ቀብራቸው ነው !!!!

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 3 місяці тому

    መቲ እባክሽን በመላው አለም የሚገኙ ዲያስፓራዎች የሚያንቀሳቅስ አንድ ጠንካራ ቡድን አቋቁሚ ።የተኛውን የዲያስፓራ የሚያስተባብርና ከፍተኛ ተፅእኖ ማሳደር እንዲችል የሚያደርግ አለም አቀፍ የዲያስፖራ ክንፍ በማዋቀር ትግሉን ተቀላቀሉ እባክሽ አንቺ ለማስጀመር ሞክሪ።

  • @Tkkj73
    @Tkkj73 3 місяці тому

    General Teferra Mammo with his loyal children, will lead the brave Fanos to free Ethiopians who are struggling under the iron fisted grips and yoke of tyranny under dictator Abiy, the same way Moses freed the Jews who were serving and dying as slaves under the Pharaoh’s rule in Egypt.

  • @Yif66
    @Yif66 3 місяці тому

    የብልፅግና መንግስት እኮ አንባገነናዊ መንግስት ሳይሆን አውሪያዊ መንግስት ነው።

  • @ፋኖደግአረገ
    @ፋኖደግአረገ 3 місяці тому

    እንካን ደሰአለሽ የመረጥሽውን ፓርቲ ስለተመረጠችልሽ።

  • @AMANUኤል
    @AMANUኤል 3 місяці тому

    አንችን ነበር የአዲስ አበባ ከንቲንባ ማድርግ ነበር ያለ ቦታው ገብቶ ያለ ሰገባሁ ያለው ዘፋኝ ማን ነበር
    እግዚአብሔር እውነትን እየተናገረሸ ያኑርሸ
    እውነትም መታሰቢያ ለምታስቢላት ሀገር ያቢቃአሸ