Betoch Comedy Drama “ሁለቱም” Part 195

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @zebibamohammed1131
    @zebibamohammed1131 7 років тому +63

    ልተኛሢል ትዝ አላችሁኝ የኔ ምርጦች ኮሜንቶች እዴት ናችሁልኝ አላህ ይጠብቃችሁ ሁሌም ሠላማችሁን ያሠማኝ

    • @رزقن-ذ7ط
      @رزقن-ذ7ط 7 років тому

      Zebiba Mohammed በቶች ውስጤ ነቹ ግን ውብዬ ሱርህ አስታከክለው ከጉልበት አከካበብ

    • @kidisitabera967
      @kidisitabera967 7 років тому

      Zebiba Mohammed አሜንእህት

    • @shewayedengelmarymlejj9465
      @shewayedengelmarymlejj9465 7 років тому

      Zebiba Mohammed AMEN yani Malkam lanhem yabezalen Mar

    • @mohemotuma8633
      @mohemotuma8633 7 років тому

      denez

    • @gfvfvc4127
      @gfvfvc4127 6 років тому

      Zebiba Mohammed ይመቻዹችሂኘ

  • @betelehemabera4061
    @betelehemabera4061 7 років тому +1

    hunkan be selam metachu betam dasi yelal egzaber yanurachu hulachuum nuruline betam enamseginalen rejim edeme yestachu 😍😍😍😍😍😍 Ethiopia le zelalemu tenuri ::

  • @emuyi4847
    @emuyi4847 7 років тому +7

    የኔ ምርጦች እንኳን መጣችሁ በሥደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ሠላማችሁ ይብዛ ወይ እከ በአሥቱየ ሙዚቃ ትዝታ ገባህ🙆😢 ቤቶችየ ሥወዳችሁ ከልቤ ነዉ 💜👈ሀገሬሥ እኔም ናፍቅኛል እከየ

    • @zoc-media4160
      @zoc-media4160 7 років тому

      Emuyi መሣቅ ነዉ አመሌ የ ጂጂ ነው የአስቴር ሳይሆን። ወይ የአረብ አገር ሴት ቅቅቅቅቅቅ

    • @emuyi4847
      @emuyi4847 7 років тому

      ነዉ እዴ kkkkkkk

  • @jesuslovesmeyesiknow9674
    @jesuslovesmeyesiknow9674 7 років тому

    Belew Belew ale ybe..migermew Betochye betam eyaznana feta eyarege kumneger & astemari yehone brama..bewnt zemnachu ybarek Betochye " Much Love"

  • @ሰሊነኝያባቴልጅ-ኸ8ሠ
    @ሰሊነኝያባቴልጅ-ኸ8ሠ 7 років тому +224

    ወደ እናት ሀገሬ ልገባ ነው እስኪ በሠላም ግቢ በሉኝ ቤቶችዬ

  • @ማህሌትየተዋህዶልጅ-ጰ5ኸ

    የኛ ቤቶች እንኳዋን ለናታችን ቁስቋም ማርያም አመታዊ ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ ደግሞ ውስጤ ናችሁ

  • @rehimaahmed3652
    @rehimaahmed3652 7 років тому +5

    ቤቶችየ እንዳው ስወዳቹ እኮ ምርጦቼ ደግሞ የምታቀርቡት ድራማ ትምህርት አዘል መረቅ ያለው ይመቻችሁ
    እስኪ ገባ ገባ በሉ ኮሜንታተሮች የማወራቹ አለኝ ውድ የሀገሬ ልጆች♥♥

  • @ዝረየለይፍቕሪጆርጆዩመምህ

    ሃሃሃ እኔ ድራማው እስከ ምያልቅ ኣላመንኩም ዘርየ በህልሙ እየቅዠ መሆን ኣለበት ብየ ገምቸ ነበር ብቻ እንካን ተረፍክ ያን ያህል ብር ስትጠየቅ ከነበርከው ፎቅ በድንጋጤ ኣለ መዝለልህ ኣድናቂህ ነኝ ..እና ቤቶችየ ውዴ ናቹ ይመቻቹ እናመሰግናለን..

  • @እኔየማረያምልጅነኝ
    @እኔየማረያምልጅነኝ 7 років тому +24

    አረኔም ዛሬ 5ተኛ ሆንኩ እከ የገጠሩን ሲያወራ ሀገሬ ትዝ አለኝ

  • @russomabraham1654
    @russomabraham1654 7 років тому

    "Betoch" betam mirt drama...And part enkuan elf blagn atakm. Eritrawi negn ke Norway. Weyne swedachiu!!! Betam aski ena astemari drama new. Ebakachiu bertulgn....Lehulachiu beteseb, Ashu Blshu ena Dagnew chimr Ewedachiualew😍😍😍😍😍

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ

    ውይ ጉድ ብላቹ ብላቹ አራዳነን ባዮች ፍጣሪን ካካ ማለት ጀምራቹ ልቦና ይስጣቹ ቤቶች በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ቀጥሉበት ክክክክ እከ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ሁሉ ነገር ናፍቆኛል እርሻው ውዙ ከብቶቹ እረ ምኑ ቅጡ

    • @aliyacaem7609
      @aliyacaem7609 7 років тому +1

      በቃሏ ነኝ አማኑኤልን ማርያም ታማልዳለች ክክክክክክክክ። 25

  • @hikmahikma234
    @hikmahikma234 7 років тому +1

    በጣም አሪፍ ነው በርቱ አይ አስራረቅ ይገርማል ማን ይሁን የሚታመን

  • @ፍቅርያሸንፋል-ሰ9ኀ
    @ፍቅርያሸንፋል-ሰ9ኀ 7 років тому +6

    እንኳን ደና መጣቹ ቤቶች ይበቃል ውስጤ ነው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ7ተ

    እንኳን ደህና መጣችሁ የውሥጤ ሠላሞች እከየ እረ ሀገሬ በጣም ናፍቆኛል ሆዴን አታባባው

  • @የእናቴአፍቀራሚሚዬ
    @የእናቴአፍቀራሚሚዬ 7 років тому +278

    መጣችሁ ቤቶች ውስጤ ናችሁ እግዚአብሔር ስላሙን ይብዛለችሁ አሁን ስዓት አልፎል ነጋ አያለሁ እህት ወንድሞቼ ደና እደሩ በተለይ በስደት ዓለም የለችሁ ውስጤ ናችሁ ስናይ ምሽት ይሁንለችሁ♥♥♥♥

  • @ሰውያስባልእግዚአብሔ-ዘ8ኀ

    እከዬ ዛሬ አገሬ ትዝ አለኝ ብሎ እኔን እረበሸኝ እህህህህ ወንዙ ሸተረሩ ለማን ትዝ የማይለው አለ የእውነት ዛሬ አስለቀስከኝ 😢😢😢

  • @hayatloveenders3360
    @hayatloveenders3360 7 років тому +46

    እንካን ደህ ነ መጣች .ሠላማችሁ ይብዛ በስደት ያላችሁ እህት .ወንድሞቸ .ግን አባቴን አሞብኛል .በድአችሁ አትርሱኝ በሥደት ላይ የቤተሠብን ክፉ.መስማት ይከብዳል::::

    • @makiyamahad1404
      @makiyamahad1404 7 років тому +1

      HAYAT LoveENDERSያረብ አላህ ጠናቸውይመልሥላቸው የኔቆጆ

    • @saniyamohammad1157
      @saniyamohammad1157 7 років тому

      HAYAT LoveENDERS
      Allah afya yaderegelesh ehet abshire marr

    • @beteyfiker1485
      @beteyfiker1485 7 років тому

      HAYAT LoveENDERS አላህ ይማራቸው ማማየ

    • @ስአዳኡመር
      @ስአዳኡመር 7 років тому

      ሰው እደታመመ አይሞትም ኢንሻአላህ አላህ ያሽለው በስደት ሰው አይቸገር። ብዙ ችግር ያሳለፍኩ ከርታታ ስደተኛ ነኝ።

    • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
      @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 7 років тому

      makiya mahad እግዚአብሔር .ይማርው

  • @amenaa4153
    @amenaa4153 7 років тому +1

    እንኳን ደና መጣችሁ እናመሠግናለን

  • @ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ
    @ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ 7 років тому +4

    ዋል ቤቶች እንኩዋን ደና መጣችሁ እናባቲ እነ ማሚ ኦል ፍሚሊ የኔ ቢጤ ከዳማወችም ሳትቀሩ ዌል ብያለሁ

  • @hiwieliyaas9808
    @hiwieliyaas9808 7 років тому +2

    ere hegare nefaqagni eko min abate yishalgnli 😍😍😍

  • @ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ
    @ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ 7 років тому +32

    የሺብራው ጥርጥር የዛፎቹ ፍሬ የትም የትም ዙሬ ትዝ አለኝ ሀገር አይ እከ አንጀቴን በላኸሁ😭😭

  • @ፍቅርነውአመሌ-ቸ4ቨ
    @ፍቅርነውአመሌ-ቸ4ቨ 7 років тому

    ክክክልል ወይ ዘሩ ሞላ ሀይሌ እኔኮ ከፍ ከፍ ሲያደርግ ጉሮሮውን ሊያንቀው መስሎኝ ነበር .ለካ አጅሬ ወደ ብሯ ነው .ሀሀሀሀሀ ደስስ ይላል በጣም.

  • @ቤዛዊትየማርያምልጅ
    @ቤዛዊትየማርያምልጅ 7 років тому +4

    እኔም ሀገሬ ናፍቆኛል ግን በቅርብ ልገባ ስለሆነ እከዬ አይዞህ አብረን እንገባለን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኰ1ጨ

    እከየ። የኔ። ጌታ። ሆድ ባሰኝ። አገሬ። ሁሉንም ትዝታየን። አነሳህብኝ። ትዝ። አለኝ። አገሬ

  • @እሙአቡኪፉጡማ
    @እሙአቡኪፉጡማ 7 років тому +31

    አኩርፌአለሁ ኮሜቶች ቀድማችሁኝ ግን ለምን ቀሥአትሉም ዉይ ላይክ አምሮኝ ይቅር

  • @እማየእሩጫየላንችውነው

    አይ እከ የረባ እቅልፍ ሳልተኛ እደ ሸንኮራ አገዳ ተመጥጨ አልክ ቤቶች በጣም ሀሪፍ ነው ያስተምራል ድራማው በርቱ

  • @የፍቅርሠው-ጨ2ከ
    @የፍቅርሠው-ጨ2ከ 7 років тому +31

    ጓደኞቸመሮኛል ደክሞኛል አይዞሽበሉኝ

  • @መቅደስየወሎልጅ
    @መቅደስየወሎልጅ 7 років тому +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @iamgroot7077
    @iamgroot7077 7 років тому +18

    *ከዘሩ ቁጠባ ተምሬ*
    *ትናንት ደሞዝ ተቀብየ ነበር እስከ ዛሬ
    ድረስ ብሩ አላለቀም* *አንድ ቀን ሙሉ አስቆጠርኩ*
    እንኳን ደስ ያለህ በሉኝ በ #ላይክ

  • @عبدالله-م4ذ9ق
    @عبدالله-م4ذ9ق 7 років тому

    Well ዛሬስ አለፈልኝ Number one ነኝ የሀገሬ ልጆች ሰላም ብያለሁ the alls

  • @hanasweet7582
    @hanasweet7582 7 років тому +61

    እከዬ አረ ሆዴን አታባባው እኔም ናፍቆኛል አገሬ

  • @አላህአንድነውአላህልጄንጠ

    እናመሠግናለን አቅራቢዎች አሪፊ ነው በርቱ ቤቶች በጣም ደስተኛ ሆኜ ነው የማያቹ ሰላማቹ ብዝት ይበል

  • @wubetewalelgni2085
    @wubetewalelgni2085 7 років тому +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ስወዳችሁ

  • @ManafsKban
    @ManafsKban 7 років тому

    ወይ እከየ ተመቸሀኝ የሽንብራው ጥርጥር የዛፎቹ ፍሬ የትም የትም ዙሬ ትዝ አለኝ አገሬ ሀገሬ ናፍቆኛል የምር

  • @Hayat-rm5qj
    @Hayat-rm5qj 7 років тому +21

    አይ እከ ምን ይዥ አልክ ምን ይዘን እያልን እሰው ሀገር ልናረጅ ነው ቤቶች እከታተላችሃለሁ ግን ኮሜት አልሰጥም ዛሬም እከ አንጀቴን በልቶኝ ነው።

  • @sofyamuhamdehasnesofyamuha9647
    @sofyamuhamdehasnesofyamuha9647 7 років тому +2

    ይቤስወድህ ወሬህ ሁሉ ያስቃል ይመችህ

  • @ሀለዊያኑረዲንሀበሻዊት
    @ሀለዊያኑረዲንሀበሻዊት 7 років тому +26

    እስቲ ኮመንተሮች ስለ ድራማው አሰተያየት ግለፁ ለምንድነው አንዱ ለይክ ግጩኝ አንዱ ሲለ ግል ህይወቱ አንዱ ደግሞ ይባስ ብሎ ስለማዳሙ ይፅፋል በቃ ስለየነው ቁም ነገር ቀልድ እንግለፅ
    ለመነኛውም ቤቶች በጣም እነመሰግናለን

  • @emureina1525
    @emureina1525 7 років тому

    መጨረሻውን ቀነጨባችሁት የይበቃልን እና የቴዶን ጉድ ናሳየት ነበረባችሁ በተረፍ ያምራል

  • @ስክነስእድእናትእወድሻለሁ

    ዘሬ የሥሪግ ቀን ነው like ግጩኝ

    • @user-li9jf5uy9i
      @user-li9jf5uy9i 7 років тому

      ስክነ ስእድ እናት እወድሻለሁ ሁሌም እንካን ደስስስስስ አለሽ ማር

    • @uucfhjcjv5374
      @uucfhjcjv5374 4 роки тому

      ክክክክክ መልካም ትዳር

  • @ማርታፍሬስላም
    @ማርታፍሬስላም 7 років тому +1

    ስላማችሁ ይብዛ ቤቶች

  • @ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ
    @ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ 7 років тому +124

    ውይ መቸ ነው 1ኛ የምሆነው ዛሬ በናታችሁ 50ላይክ ግጬኝ

    • @zainab-qz4qe
      @zainab-qz4qe 7 років тому

      ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ እኔ ቀድሚሽ አለሁ ክክክክ

    • @jamelahjamilah4983
      @jamelahjamilah4983 7 років тому +1

      ኤጭአዳችይግጫችሁ

    • @caaltuufiraol1233
      @caaltuufiraol1233 7 років тому

      ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ kkkkkkkkkk

    • @ሀናሀና-ቨ8ተ
      @ሀናሀና-ቨ8ተ 7 років тому

      ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ ይከው 52 ገጭተንሻል

    • @Abrar-i7d
      @Abrar-i7d 7 років тому

      Fozi you are the first

  • @hiwotgetachew6738
    @hiwotgetachew6738 7 років тому

    Kkkk hule saqe firefire inedabilachuge new👍👍👍👍

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 7 років тому +3

    ሻሸ መልሣ አረገዘች እንደ እናንተየ ተዝረጠረጠችኮ አይ መዉለድ አዝረከረካት ክምንን ያለችዉን ልጅ ጉድ እኮ ነዉ

  • @solomontekeste2376
    @solomontekeste2376 7 років тому

    Enqan dehna metu yebetoch betam harif new shashuye i miss you

  • @ebromameshewa1717
    @ebromameshewa1717 7 років тому +6

    እኔ የምለው ቆይ ግን ኮሜቶች ገና ሳይለቀቅ ነው እዴ የምትኮምቱት፡፡በጣም ግራ ገባኝ ልክ ሲለቀቅ ወደዛው ስጋባ 150 ገብታችሇል፡፡

  • @ምስጋናውአዱኛ
    @ምስጋናውአዱኛ 7 років тому

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት,እወዳችሁ ዓለሁ ቤቶች,የመቻቺሀ ቀጥሉበች።

  • @ነፃነትየማርያምልጅ
    @ነፃነትየማርያምልጅ 7 років тому +26

    እንኳን ደህና መጣችሁ😍😍

    • @ebromameshewa1717
      @ebromameshewa1717 7 років тому +1

      ነፃነት የማርያም ልጅ ነፂ አለሽልኝ

    • @MesfinAdam
      @MesfinAdam 7 років тому +1

      ነፃነት የማርያም ልጅ setamri konjo nesh 😚

    • @danielmars1996
      @danielmars1996 7 років тому +1

      ነፃነት የማርያም ልጅ ur konjo sexy

    • @zzzabivahabxb3290
      @zzzabivahabxb3290 7 років тому +1

      ነፃነት የማርያም ልጅ በጣም ደስ አለኝ ብገባ ምጥት ብላችኋላል አቤት ስወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ አይዟችሁ ጠንክሩ

    • @ኣርቶዶክስለዘላለምትኑር
      @ኣርቶዶክስለዘላለምትኑር 7 років тому +1

      ነፃነት የማርያም ልጅ ezihm agegnehush yene lyu

  • @ልቤበእግዚአብሄርፀናእህተ

    እከዬ ውሥጤ ነህ ዛሬ ደሞ እኔንም ይበልጥ አገሬን አሥታወሥከኝ

  • @maranatanalgngeta9830
    @maranatanalgngeta9830 7 років тому +13

    ቤቶች እንኮን ደና መጣቹ እከዬ እኔም አገሬ ናፍቆኛል 6ወር ቀርቶኛል አልደርስ አለኝ ሠላም እደሩልኝ😘😘😘

    • @የእናቴአፍቀራሚሚዬ
      @የእናቴአፍቀራሚሚዬ 7 років тому

      ይቅር በለኝ በድያለው አይዞሽ ይደረስለ

    • @zabibaahmed1785
      @zabibaahmed1785 7 років тому

      እኔም 7ወር ብየ አሥቤአለሁ ግን አዱን ሣላሣካ ይደርሣል

  • @zuzuh1766
    @zuzuh1766 7 років тому

    ክክክክክ እረ ቴዶ ጓደኛህ ላይ ሻሾ ትሰራለህ አይ ጉድ ደስ ይላል መጨረሻ ላይ ያየሁት ማለዳ ኮኮቦች ተወዳዳሪው ነው አይደል ፎገላኝ በሰጭኝ እንኳን ደና መጣህ ቤቶች እናመሰግናለን በርቱ

  • @susuhassen4645
    @susuhassen4645 7 років тому +69

    የመጨ አንደኛ ነኝ😃እንኩዋን ደህና መጣችሁ😍

    • @habimar7961
      @habimar7961 7 років тому

      susu hassen ተቀድመሻል ሱሴ

    • @Max-vc5gs
      @Max-vc5gs 7 років тому

      susu hassen አኔንኝ

    • @hanayimariyamelige.3312
      @hanayimariyamelige.3312 7 років тому

      bitce bitame iwdacwlwe nirlge

    • @asiyaasiya9454
      @asiyaasiya9454 7 років тому

      susu hassen mashallah

    • @taleenzein7544
      @taleenzein7544 7 років тому

      susu hassen 💚💛👄😈😅😆😇😇😇😇😉😡😬😠😑😕💅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅🎅💔💟💖👌✌✋👍👆☝

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ

    ክክክክ ደስ ስትሉ ቤቶች እናመሰግናለን

  • @glorytogod8536
    @glorytogod8536 7 років тому +14

    Wowwww shashiye and ikeyee des sitlu
    Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @helengaleni9506
    @helengaleni9506 7 років тому

    ካካካካካካ ውይ እናተ ልቤን ፍርስ አደርጋችሁት እድሜ ጤና ይስታችሁ ቤቶቾ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @ieyankedir6458
    @ieyankedir6458 7 років тому +4

    Wellcom betoch 👋😍😘

  • @hanitaleb3276
    @hanitaleb3276 7 років тому

    ቤቶችዬ እንኳን ሠላም መጣቹ ።የዛሬው በጣም ትምህርት ያለው ነው እናመሰግናለን ።አይ እከዬ ሆዴን አስባስከው

  • @በአብይዘመንተወለዱገናኩሩ

    ክክክክ ወይ ኮመት ስትገርሙ ሰንት ሰው ነው አንደኛ የሚወጣው ያም እኔ ያም እኔ ትልቅና ትንሽ የማይታወቅበት ቤት ቀስ በሉ

  • @ሰሚራውቧ
    @ሰሚራውቧ 6 років тому

    እከዬ ውነት ዛሬስ በጣም እኔም ተሰምቶኛል ናፈቀኝ አገሬ ኡኡፍፍፍ መጨረሻው በጣም ደስ ይላል

  • @ferzawudsalmon2080
    @ferzawudsalmon2080 7 років тому +5

    መጣቹ.....ትዝ አለኝ...እከ....

  • @barhmtetjtj2733
    @barhmtetjtj2733 7 років тому

    ሀይ ጓደኞቼ የሀገሬ ልጆች በሙሉ ውድድድ ነው ማረጋችሁ ድራማውም በጣም ተመቸኝ ክክክክክክ አይ ዘሩ አይ እከነ ሻሼ ስመቹ

  • @aaaddd9765
    @aaaddd9765 7 років тому +28

    እንናተን አይቼ ስሮጥ ተድፍቼ ነበር ከመዳም ድርጃ ላይ ኧራ kkkk

    • @ትግስትሞላ-ቨ1ወ
      @ትግስትሞላ-ቨ1ወ 7 років тому

      ክክክክክክ ሜስኪን ተጎዳሽ እንዴት አይዞሽ ውዴ

    • @hjjfjcncnc5065
      @hjjfjcncnc5065 7 років тому

      +ትግስት ሞላ ክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @እኔነኝከወሎ
      @እኔነኝከወሎ 7 років тому

      ክክክክክክእኔምአዳች

    • @huzayifasherafa4265
      @huzayifasherafa4265 7 років тому

      ትግስት ሞላ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክጅክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @huzayifasherafa4265
      @huzayifasherafa4265 7 років тому

      Aaa Ddd ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @መሀመድነኝስዴተኛው

    አይ እከ ለስደተኝች ምርጥ መግለጫነው የሠጠው ምንይዤነው ያስቀረንኮ

  • @yemariyamlijnegn1027
    @yemariyamlijnegn1027 7 років тому +7

    Wow zares 17 gna negn guys like gichugn eshi enkuan dena mezachu betoch

  • @zinashsolaimon9282
    @zinashsolaimon9282 7 років тому +1

    Hahahahaha woyine betam naw miwodachu ♥♥♥♥♥♥!!!!

  • @የድንግልልጂሰላምሰላም

    እኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች እከን አገሬ ስትል እኔ ን አስለቀስከኝ

  • @ተጫዋቿየጭህናልጅ
    @ተጫዋቿየጭህናልጅ 7 років тому

    ቤቶች ኑሩልኝ የመጨርሻው በጣም ይመስጣል ይቤ እደት ተታለልክ ዛሬ ለካ በብልጥላይ ብልጥ አለበት ማለት ነው የሚገርመኝ ደግሞ ተጠራጣሪ መሆን እከ የእቅልፈ ችግርህ እዲትጠራጠር አደርገህ ..እከ ካተ ምን ተማርኩኝ ሁለት ልብ ሆኖ አለመርጋጋትን ይፈጥራል ...የሳምት ሰው ይበለን ይቅርታ ያገር ልጅ በስደት ያላችሁ እደት ናችሁ ሰላም ሁኑልኝ ክፉችሁን አያሰማኝ ሀገራችን ሰላም ትሁን ........

  • @ማሪኝእመቤቴማሪያም
    @ማሪኝእመቤቴማሪያም 7 років тому +3

    እከ እና ሻሼ። አሳቃቹህኝ

  • @bemntyegbrallij7360
    @bemntyegbrallij7360 7 років тому

    በጣም ደስ ይላል አዳዲስ ሰዎች ማሳተፋችሁ ለድራማው ውበት ይሰጣል ግን ቴዶ ወይይይ እሳት የሆንክ ገፀ ባህሪ ክክክክክ ሀይለ የሱስ well

  • @hani9104
    @hani9104 7 років тому +3

    Waw zari 29gna negn

  • @ብሌንነኝያዉምየድንግልልጅ

    በር፡ላይ፡ነበርኩኝ፡ዉድ፡የሀገሬ፡ልጆች፡ላይክ፡ሳገጩኝ፡እዳታልፉ፡፡

    • @TaborTube-q5d
      @TaborTube-q5d 7 років тому

      እከየዋ እንደው ምን ላድርግህ? ጥፍጥትለኛለህ

    • @hayahsgs5173
      @hayahsgs5173 6 років тому

      ክክክክክክክ

  • @habimar7961
    @habimar7961 7 років тому +1

    betoch❤👌 አረ ሻሼ እና እከ በሳቅ😂😂😂

  • @ሰጠኝመርቆመጎዳቴንአውቆ

    እር እኔም ሀገሬ ናፈቀኝ ሁሁሁፍፍፍፍ( እንከ)

  • @asaiucie9423
    @asaiucie9423 5 років тому +2

    አሠለሙአለይኩም ውድ ያገሬ ልጆች እደት ናችሁ የኔ ምርጦች እሥኪ አድሥ እየተቀላቀለሀችሁ ነው በላይክ እንኳን ደህና መጣሽ በሉኝ

  • @glorytogod8536
    @glorytogod8536 7 років тому +13

    Hi dajoch indet nachu geta selamun yabizzchu
    Kifikon yajama'a miha
    Ike be iwunat inem hagare betam tizi iyalegn iye Nefakagn asichagirogn😢😢😢😢😢😢

  • @7yaat7yaat23
    @7yaat7yaat23 7 років тому +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @malatg4050
    @malatg4050 7 років тому +15

    በይቤ ምኣት ላይክ አጋጩኝ

  • @DIMATUBE-yu6yj
    @DIMATUBE-yu6yj 7 років тому

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ የከተማ ኑሮ እጅ እጅ አለኝ እያለ ነው እከን ከተማ አምሮታል

  • @gabrielabate4341
    @gabrielabate4341 7 років тому +8

    Betoch📢📣📢📢📢📢

  • @መምእናቴዉስጤነት
    @መምእናቴዉስጤነት 7 років тому

    እኳን ደና መጠቹ ዉድ የአጋሬ ልጄች በለቹበት ዘና እየለቹ ተፅነኑ ጌታ ይጠብቀቹ

  • @salamagetanh7794
    @salamagetanh7794 7 років тому +7

    ኃይ ጋይስ ባል ፈልጌ ነበር እዚህ ሠፈር ትዳር ፈላጊ አለ ሲመሽ ሲመሽ ነው ትዝ የሚለኝ አሁንስ እክንም ቢሆን ዳሩኝ

    • @kamilgeto4071
      @kamilgeto4071 7 років тому

      Engaba

    • @salamagetanh7794
      @salamagetanh7794 7 років тому

      Lealem Birhan almenm

    • @salamagetanh7794
      @salamagetanh7794 7 років тому

      Lealem Birhan aye edah beklalew ygnagnle bey alsbkum hhhh

    • @OM-lr9zs
      @OM-lr9zs 7 років тому

      Salama Getanh hhhh

    • @SuperAstrax111
      @SuperAstrax111 7 років тому

      እከንም ብለሽ አላሳነሺውም? እከዬኮ እዚህ ውስጥ ካለው ሁሉ 1ኛ ነው።

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 7 років тому +24

    ቤቶችዬ!!

    • @teshomealexsalexs8009
      @teshomealexsalexs8009 7 років тому +1

      ትግስት ከናዝሬት tg saleminsh konjiye baxaminew miwodishi esh samimtashal

    • @teshomealexsalexs8009
      @teshomealexsalexs8009 7 років тому +1

      Answer my Queenston pls beauty long time a go I love you

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 7 років тому

      teshome alexs alexs
      ተሽዬ ሰላም ነው እኔ እወድሀለሁ

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 7 років тому +1

      teshome alexs alexs
      my sweet

    • @teshomealexsalexs8009
      @teshomealexsalexs8009 7 років тому +1

      ትግስት ከናዝሬት OK if am u sweet can u give me your number tg??

  • @ahmedmuhammed4772
    @ahmedmuhammed4772 7 років тому

    ሁሌም የማለዳ ኮኮቦች የሚሰሩ ልጆችን ታሳትፋላችሁ እውነትም ቤቶች ሁሉ ቤታችው ነው

  • @zahrahansar6351
    @zahrahansar6351 7 років тому +3

    ቆይ አንደኝ ሁለተኝ መወን ሽልማት አለው?

    • @elshaddai7086
      @elshaddai7086 7 років тому

      Zahrah Ansar እረ ባክሽ እኔ ነኝ አንደኛ ማንም አልቀደመኝም

  • @ethio5132
    @ethio5132 6 років тому

    My best ever show batoch betam newe yemewedachu

  • @siadabinteslam6723
    @siadabinteslam6723 7 років тому +4

    እንኲን ደህና መጣችሁ ቤቶች

    • @TtTt-gg8ih
      @TtTt-gg8ih 7 років тому

      እቢ

    • @hayatmohaned9280
      @hayatmohaned9280 7 років тому

      ወይኔ በጣም ደስ ይላል እሺ ቤቶችዬ በጣም የምወዳችሁ እሺ

    • @mohamedsato8213
      @mohamedsato8213 6 років тому

      Siada bint eslam ፥፥፥፥፥ ረመወወጸየደ

  • @SaraSara-dl4dd
    @SaraSara-dl4dd 7 років тому +1

    ይብዬ አምሮብሀል ቤቶችዬ ስወዳቹ እኮ

  • @whoami5919
    @whoami5919 7 років тому +12

    Yes ግን ሊተኘ ነው

    • @saiadhasin2330
      @saiadhasin2330 7 років тому

      ጤና ይስጥልኝ

    • @wibibakala680
      @wibibakala680 7 років тому +1

      ቤቶችዬ ስጠብቃችው እንካን ደና መጣችው♥♥♥♥♥♥♥

    • @hifh361
      @hifh361 7 років тому +2

      kkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @aynalembaisaa2562
      @aynalembaisaa2562 7 років тому +1

      Changes that u make hiy

    • @atefaazan5409
      @atefaazan5409 7 років тому

      Changes that u make

  • @yohtek
    @yohtek 7 років тому

    Woooooow . Betam new yemewedahu !!! Egezehabere yebarekahu !!!! Beretulene 💚💛❤️

  • @እሙቲፋሲላዊት
    @እሙቲፋሲላዊት 7 років тому +5

    ርስትየ የኔ ማርርርርርር በጣም እወድሻለው የኔ ቅመም

  • @ሀናየናቴናፋቂ
    @ሀናየናቴናፋቂ 7 років тому +13

    5ነኝ የስ ሽሮ ተመብላት ወፍራም በሬ ተደግፎ ፈቶ መነሳት ይሻላል አለች አያቴ😃😃😃😃😃😃

  • @zainebz2263
    @zainebz2263 7 років тому

    እንካን ደህና መጣችው ቤቶች
    ያምራል ሳስጠላ እከ ክክክክክ አሳከኝ

  • @sususelina5341
    @sususelina5341 7 років тому +3

    በሰጨኝ

  • @slhulumegzabheryemesegn4233
    @slhulumegzabheryemesegn4233 7 років тому +1

    enkan beselam metacewu betoce selamacewu yedezaa💓💓💓💓💓💓💓💔💔💔💖💖💖💘

  • @mohamedosmanyasin8815
    @mohamedosmanyasin8815 7 років тому +3

    betoch

  • @ሚሚሚሚ-ዠ8ተ
    @ሚሚሚሚ-ዠ8ተ 7 років тому

    እንኳን ዳነ መጣችዉ ቤቶች እኔ እንደ ሌባ የምፈራ ነገር ዬለም እግዚአብሔር ከእንዲ አይን አወጣ ሌባ ይጠብቀን አምን

  • @ጀግናእናትያለውአባት-ሐ5ዀ

    kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
    kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
    kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ፀ1ነ

    እረ እንደው እከዬ እኔም ሀገሬ ንፍቅቅቅ ብያለሁ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @የኔማፍሽኔመከተልነው-ኰ8ጐ

    2ተኛ ነኝ ፕሊስ ላይክ ግጩኝ

    • @ቤሊቤቲ
      @ቤሊቤቲ 7 років тому

      የኔማ ፍሽኔ መከተል ነው ሱና አልገላለጥም ስወጣ ጎዳና እናንተ ግጩኝ ግጩኝ የምትሉትን በላይክ ሳሆን በመኪና ነበር ግጭት ማድርግ

    • @የኔማፍሽኔመከተልነው-ኰ8ጐ
      @የኔማፍሽኔመከተልነው-ኰ8ጐ 7 років тому +1

      Birtukan Lemma
      ይሻላል ብለሽ ነው እኛ በመኪና ከተገጨንማ ማን ያዝናናሻል በኮመንት

    • @toybafentaw2307
      @toybafentaw2307 7 років тому

      ቆየ ግን እናት ከግደ ያጋጫቹሆ አቦ አቃጥላቹሆኝ እኮ እሽ ለዛሬ አስር ላይክ የበቃሻለ ወይስ ይጭምረሽ ቶሎ ምለሽ

    • @የኔማፍሽኔመከተልነው-ኰ8ጐ
      @የኔማፍሽኔመከተልነው-ኰ8ጐ 7 років тому

      toyba fentaw
      ሽኩርን

    • @elshaddai7086
      @elshaddai7086 7 років тому

      የኔማ ፍሽኔ መከተል ነው ሱና አልገላለጥም ስወጣ ጎዳና

  • @mazaeshetie762
    @mazaeshetie762 7 років тому

    ውይይይ ቤቶች ተመቻችሁ በጣም ጥሩ ነው በርቱ በተለይ ዘርዬ 25ሺ ብርህን ይዙት ሄዱ ቢሁን ምን እንደምትል ነበር የጥበኩት ግን አልሄደም ደስ ይላል

  • @ፋፊወለየዋ-ፈ1ሰ
    @ፋፊወለየዋ-ፈ1ሰ 7 років тому +3

    እስኪ ኮሜንታተሮች ስንት አመት ሠዉ ሀገር ኖራችሁ እስኪ ንገሩኝ እኔ 7 አመቴን ልጨርሥ ነዉ ከ kuwait

    • @dad8454
      @dad8454 7 років тому

      ፋፊ ወሎየዋ እኔም እንዳችዉ ማሬዋ እዚሁ ኪዌት አብሽሪ ለኸይር ነዉ ሆደ

    • @ፋፊወለየዋ-ፈ1ሰ
      @ፋፊወለየዋ-ፈ1ሰ 7 років тому

      Asmaa Asmaa inshallah mar Allah yawkal