i like this episode more, rather than the other. cos it can teach our society to change them selves and family. long live to all betoches. Beze love you more.
nice job betoch my love........i am from eritrea. but i love you all ethiopean people then your music also. for example like nway debebe,efriem tamur,tamrat desta,temesgen gebreslasie,abdu kiyar,madingo afewerki etc...............so agian good job and then god help you......
ዋው ቤቶች በጣም ደስ ይላል የዛሬው ትክክለኛ የኢትዮጵያ ችግር ነው ያወራችሁት
ዋው እኳን ደና መጣቹ ቤቶችዬ። ፈጣሪ ሆይ ሀገሬን ጠብቃት ሰላሞን አብዛላት ዘርን ሀይማኖትን የሚለያዩትን እባቦች ከምድረ ገፅ አጥፋልን አኛንም በስደት ያለንውን ልጆችሽን ለሀገራችን ያብቃን።
Tela 80 ber balawe
ፍቅር ያሸንፋል
😂
+ፍቅር ያሸንፋል yehe lij meche yehon yemiwldw
Mesiii Molaa የቱ? ውዴ
ፍቅር ያሸንፋል አሚን ያረብ
ቤቶችን ይኔን ሁሉ አመት ሰይ ደራሲው ይበቃል መሆኑን አላውቅም ነበር ለይበቃል አስኪ ላይክ ግጩለት, 👍👍👍👍
wollo tube WowowoWowo
የብዙ ስው ድርስት ነው እሱ ብቻ አይደለም ግን ሁሉም ድርስት ይደርሳሉ
jmhjn
ዋዉ ቤቶች እና ኮሜንቶችውሥጤ ናችሁ ሠላማችው ብዝት ይበልልኝ
ዋው
Zebiba Mohammed Yegayetu Zebiba nesh wey
እባካቹህ ኑሮ ኑሮ እያላቹህ አታሰልቹን።።ስደት ላለንው እስቡልን
Great Episode...Thankyou 'Betoch' For Sharing This Amazing Drama.
ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ ውድየሀገሬልጆች ቀኑንባርኮ በሰላም ያዋለን አምላክ በሰላም ያሳድረን ባላችሁበት ሰላማችሁይብዛ ሰላምእደሩልይ
መሰርት የጎጃሟ አሜን አሜን አሜን
ቤቶች እኳን ደህና መጣችሁ
መልካም አዳር ውድ የሀገሬ ልጆች
መሰረት የጎጃሟ
Amen
መሰረት የጎጃሟ Mesi amen amen amen
ቤቶችዬ ስወዳችው እንካን መጣችውልኝ አዛልዬ ልክ እናቴ ነው ምትመስይኝ
መሰረት የጎጃሟ k
ቤቶችዬ እዳው ስጠብቃቹ እራት አስመለጣቹኝ ያው ደስ ይበላቹ ሳልበላ አደርኩ አሁን የማዳው ከፈር ዘግቼ ልምጣ እናተ አፋቹ ዘግታቹ እዩ አትረብሹኝ ዋአ
ዜድ የብታጅራ ልኝ Jajsjwwjj Zade yebotagera lij
i like this episode more, rather than the other. cos it can teach our society to change them selves and family. long live to all betoches. Beze love you more.
Betam des yemil melekt new meknyatum sew malet Hager mehonun astemrachunal enam ejeg aregi new mamsgenachu enam ketlubet,👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🇪🇹🇪🇹
ዋውውውውው አረ ቤቶች ቃላሀት አጣሁላቹ ከምር እያሳቁ ማስተማር ማለት እናተ ናቹ ልብ ያለ ልብ ይበል እከ ከጠጣሁ መራራ ቡና አስቶ በዛብ እስካነሳሁ እርስ። በጣ ትልቅ ትምህርት ስጪ ነው አቦ ስላማቹ ይብዛልኝ
ውይይ ላይክ....የምትሉ በጥፊ ነበር ማላከክ
ይሄን ድራማ ልብ ብለን ከተከታተልነው ከሳቅ ጀርብያ ብዙ ነገር ያስተምራል እናም ብርቱልን ቤቶች
ዋው በዛብህ ትክክለኛ ለኢትዮጵያ በአሁን ስዓት የሚያስፈልጋትን ነው የተናገርክው
እጅግ በጣም ጥሩ ድራማ የህዝኑን ችግር እና አሳሳቢ ጉዳይ እያነሳቹ ምስሩት ነገር በጣም አሪፍ ነው በርቱ ሌላው ደሞ መቼ ነው ስለስደት ምስሩት እጠብቃለን እያዝናና ትምርት እሚስጥ የወቅቱ ምርጥ ድራማ ነው ቤቶች አቦ ስላማቹን ያብዛው
ወቅታዊ የሆኑትን ነገሮች እያዘጋጁ ለሀገራችንና ለህብረተሰብ አስተማሪ የሆነ ገነር ነው የምታቀርቡት ቤቶች እናመሠገናል
kkkkkkkkkk፡በሳቅቅቅቅቅቅቅ ቤቶች ዉስጤ፡ናችሁ ስወዳችሁ ክፉ አይንካችሁ ደግሞም አይላያችሁ 💓💓💓
እስኪ እናቱን የሚ ውድ ብቻ ላይክ
በጣም ደስ የሚል ኘሮግራም ነው ። ቀጥሉበት የዛሬው ድራድራማ በጣም ጥሩ የሆነ ገምቢ ሀሣብ ነው ።
ክክክክክክክ በር ላይ ነበርኩ ግን ተቀደምኩ አረ ሰው ጠብቁ የምን መሮጥ ነው ማራቶን አደረጋችውት እኮ
wooow የኔ ምርጦች ሁሌም የምትሰሩት አስተማሪ ነው በርቱ የኢትዮጵያ ኑሮ ጣራ ነክቷል 😂😂😏😂😂
😍 😍 😍 የዛሬው የቤቶች ድራማ (ክፍል - 195 ) በጣም ወድጄዋለሁ ! የበዜ ማሸነፍም ተገቢ ነው - የተናገራቸው ነገሮች ከሌሎቹ ሚዛን ይደፋሉና፡፡ በተጨማሪም ፡- የኅብረተሰቡን የልብ ትርታ ያዳመጠ ድንቅ የንግግር ሃሳብ ሆኖ አግኝቼዋለሁ - ከበዜ የማንጠብቀው ትንታግና መብረቅ የሆነ ሃሳብ ቢሆንም ! ……………………………….. ወ/ሮ አዛሉ በድራማው በተሻለ ስብዕና ሁሌ የምናውቃት ቢሆንም በዛሬው የመ/ቤቷ የፕሮጄክት ጥናት ላይ ግን እንደሌሎች ሙሰኞች የጥናቱ ሥራ በቤተሰብዋ (በልጆቿ) እንዲሠራና ቤተሰብዋ ተጠቃሚ እንዲሆን ማድረግዋ መልካም ስብዕናዋን አያደበዝዘውም ትላላችሁ ??? - አድሏዊ አሠራርን ተግብራለችና !!! 😍 😍 😍
Love you betoch, bezabeh man of z match 😀😀😀😀
አዛሉዬን ስወዳት እናቴን ነው ምትመስለው she's look like my mom😍😍😍
Wawe yene meretoce😙
Lidu Ye Zeli 😍😍😭😭❤❤💝💝💖💖👍👍
Lidu Ye Zeli is a very
የቤቶች ድራማ በጣም ደሥ የሚሉ ናቸው አላህ ይጨምርላችሁ በተለይ ይበቃል ጫወታው ሁላችሁም ቀጥሉበት አብሽሩ
ቤቶችዬ ቤታችሁ ይባረክ አዛሉዬ &ዘሩዬ የቤቶችን ድራማ አባላት በሙሉ እናተ ያመናችሁትን አዳኙ ጌታ አምነው እንዲድኑ በወንጌል መውረስ ይሁንላችሁ ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው ኢየሱስ ያድናል።
ሩት የክርስቶስ ልጅ!! ኢየሱሴ ደጉ አባቴ Grywoy
በጣም መሣጭ ነበር የዛሬዉ ቤቶችየ የሣምት ሠዉ ይበለን መልካም እለተ ሠበት ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ
የወድ ልጂ እናት ልሆነው በላይክ አበሻብሹኝ
አላህ በሠላም ይገላግልሽ ሸጋዋ
ያተ ልሁንና በስምህ ልጠራ beslaemwelg
ያተ ልሁንና በስምህ ልጠራ ማሽ አላህ አላህ በሠላም ወልደሽ ለመሣም ያብቃሽ እኔንም ዱአ አድርጉልኝ ልጅ እፈልጋለሁ አላህ እድሠጠኝ
ፈጣሪ የተባረከ ልጂ ይስጥሺ በሰላም ተገላገይ
ያተ ልሁንና በስምህ ልጠራ ይሁን እድንክዋን ደስ አላሽ
በጣም ደሥ የሚል እያሣቀ የሚያሥተምር ቁልጭ አድረጎ የሚያንሣ የአገር ጉዳይ ውድድድድድድድ ቤቶች
እውነት እላቸዋለው ቤቶችን ከተጀመረ ጀምሮ አልፎኝ አቅም ነገርግን ከሁሉም የበለጠ አስፈላጊና መሆን ያለብትን ስለሆነ አግብጋቢ ጉዳይ የስንታችንን ህይወት የቀጠፈው በዛብህ ያነሳው ጥያቄ ነው ግን እንዲህ ስል ሌላው ጡሩ አይደለም ማለቴ አይደለም እና የሚመለከተው አካል በዚህ ጉዳ ላይ የሚመለከተው አካል ሰርች ማርገት አለበት በይ ነኝ።
እኔ ገና ዛሬ እያየሁ አቸው
ቤቶችዬ ስወዳችሁ በጣም ኣሪፍ ትምህርት ሰጭ ነው በርቱ። አሹየ የኔ ቀልቃላ ጠፍተህ ነበር እንኳን ደና መጣህ . በዜየ የኔ ቦቼ ዛሬ ተሳካልህ ክክክ
እንኳን መጣችሁ ጋይስ አማን ነው ወይ ስወዳችሁ እኮ የኤፍዬን ሙዚቃ ያስታወሰ ካለ እፍፍፍፍ ስወደዉ አይስኩል ትምህርት ቤት ጀለሶቼን አስታወሰኝ አይይ ስደት እድሜዉ ይርዘም 💚💛💜💝💙💜💛💚💛💜💚💜💛💜💜 አይ ሚስ ዩ ሁላቹህንም ስወዳችሁ
በጣም የተመቸኝ ክፍል ቢኖር የዛሬው ነው ለበዜ ከልቤ ነው ያጨበጨብኩት ቤቶችዬ ምችት ይበላቹ well done guys
me Too
Kkkkkkkk አይበዜ የዛሬዉ
ንግግርህ ቅጥ ይመታል
በመጀመሪያ የተናገርካት ንግግር ለተረዳዉ አሪፍ ናት እሷም ላሥታዉሣችሁ gays
(እችላለሁ እችላለሁ እሚል ሠዉ ጋ ሥትደባለቅ አላዉቅም አልችልም ብሎ ማለፍን የሚያክል ነገር የለም) ።big right
.
.
.ሢቀጥል አገራችንን ወደኃላ ያሥቀራት የኑሮ ዉድነትና ወያኔ ነዉ። በሌሎች ሀገር ሥኳር እንደ አፈር ሢዘገን እኛ አገር በአይንም ለማየት ጠፋ
በሌሎች ሀገር ነዳጅ እንደ ልብ በማገኘታቸዉ አገራቸዉ በመኪና አይነቶች ተዥጎርጉራ ትታያለች
ኢትዩ ግን የነዳጅ አለመኖርና ጣራ መንካት የተነሣ ሠዉ ብር ኑሮት አይደለም መኪና ሊመኝ ዶሮ ብገዛ ማለትን መረጠ
ኢትዩ ዉሥጥ
ዉሀ መጣ ሄደ
መብራት መጣ ሄደ
ሥኳር ጠፋ አልጠፋ
ነዳጅ አለቀ አላለቀም
የሞባይል ካርድ ጠፋ አልጠፋ
ዉይ ኧረረረረረ ሥንቱን ጉድ ነዉ ኢትዩ የተቸገረችዉ ለዛም ነዉ የኢትዩ ህዝብ ሤት ወንዱ ሣይቀር ሥደትን መርጦ አገሩን ከድቶ ኢትዩ የህዝብ ጥማት የያዛት
ፈጣሪ ሆይ ኢትዩጵያን ልክ እንደ ሣኡዲ ባርካት
ዉሀ እንደልብ ፍሠሥባት
ሥኳር እንደ ልብ ዝቀዉ ከመራራ ኑሮ አዉጣቸዉ
መብራ እንደልብ ሁኖ ኑሮአቸዉን ብርሀን አድርገዉ
ሥደተኛ ወደ አገሩ እንድገባ የኑሮ ዉድነትን ልክ እንደ ካሮት ቁልቁል ያድርግልን አሚን😢😢
Z bint islam amen amen ye hageren dekama gunouan mesemat edet edemamegn efffffu
ክክክክክክክክክ ሻሺዬ ተመቸሺኝ ከኑሮጋ አፋልቼው ነው ምሬቱን
Z bint islam አሚን በጣም ከባድ ነው
Z bint islam አሚንንን እህት
አሚንንን ማር እስኪ ዱአ አርጊ እፍፍፍፍ
በእውነት በዜ እውነት ብለሀል በአሁን ግዜ አብሶ ሀገራችንንና ወገኖቻችንን በከፍተኛ ደረጃ እየጎዳና እያሰቃየ ያለው የኑሮ ውድነት ነው እኛም በስደት ያለነው የኑሮውን ውድነት ፈርተን ይኸው በስደት ከአመት አመት እየተሸጋገርን አለን እረ ፈጣሪ ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
ይገባሀል በዜ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው እናመሰግናቸዋለን
Love betoch
ቤቶች እኮ ስወዳቹ ምታቀርቡት ነገር በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ቀጥሉበት
አላህ ይጠብቃችሁ ቤቶች ምጊዜም እወዳችሆለን
Batam dass ylal 👍 👏 ashu welcome back dass blognl sela ayh. GOD BLESS YOU ALL Betoch 🙇 ❤
ሸሻየ አይ አነጋገርሺ ተመቸኝ ከኖሮዉ ጋር አብሪ አፍልቸዉ ነዉ kkkkk
ክክክክክክ
Kkkkk👌👌👌
በጣም ደስ ይላል አሰተማሪ ነው በኡነት
ሀይ
The best ever! U guys make my day's thank you.
ውይ ቤቶች አሁንስ ምናለ ጨዌታውን ብትቀይሩት አረ አሰጠላ አሁንስ
በትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤቶች እኳን💐💐💛 ደናመጣቹ 18 ነኝ Likግጩኝ
ዉድድሩ.ደስይላል
wooo arfe new
shamisey ጉራጌዋ .
አይ እርስቴ ውነትም ቅመም እኮነሺ የኔ ማርር
ወይ ማፊ 😃ይቤ ጎበዝ በዜ ከ ዜሮ ወደ ትክክል ተጉዘሀል በውነቱ አደኛ መሆን ያለባቸው ይቤ ወይም እርስቴ መሆን ነበረባቸው በጣም አስተማሪ ነው የተናቀ ያስንቃል አሉ በዜ እኳን ደስ ያለህ 😃
አሪፍ እርሠ ጉዳይ ነው ዱራማው ለጠጋራ መሪያችን አሥተላልፍወለት
ትክክል ነችሁ አስተማሪ ነው ድራማችሁ ይመቻችሁ ቤቶች ንሮ ውድነት አለ ሀገራችን ላይ
ዉይ መጣችኀል ለካ የኔ ዉዶች ሠንሠለትን እያየሁ ነበር ዉድ እርቶዶክሥ እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለቸሩ መድሀኒአለም በአል በሠላም አደረሣችሁ በዝየ ሥላሸነፈ ደሥ ብሎኛል
Emuyi መሣቅ ነዉ አመሌ Amen amen amen enkan abero adersen
Emuyi መሣቅ ነዉ አመሌ። አሜን ፫ እንኲን አደርስን
Emuyi መሣቅ ነዉ አመሌ እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን መዳኒአለም ይጠብቅሽ😍😍😍😍😍😘😘😘
አሜን የኔ ማሮች 😍😍😍😍
Emuyi መሣቅ ነዉ አመሌ Amen Amen Amen
በዜ ዛሬኳ አሽንፈህ ታየህ ዋው ቤቶች እናመሰግናለን ብዙ ትምርት እየወሰዲኩ ነው
ዛሬም እንደከዚ ቀድሞ ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳቹት በጣም ወሳኝ ሀሳብ ነው በተለይ በአሁኑ ሥዓት ሰው አይደለም ለሀገሩ ለራሱም ማሰብ ከብዶታል መንግስት በዚ ጉዳይ ትኩረት ሰቶ መስራት ይጠበቅበታል
ብዙ አነስተኛ ገቢ ያላቸው ስዎች አሉ ቢያንስ የተሻለ ኑሮ ባይኖሩም ለሆዳቸው እንዃን ያስብ የሀገራቸን መንግስት ከምንም በላይ በጣም የሚገርመኝ ስኳር የሚመረተው በሀገራችን ነው እና እንዴት ነው ስኳር ማግኘት የሚከብደው በጣም ያሳዝናል አሁን ነው የሀገሬ ህዝብ ስደት መውጣት ያለብት ደግሞ በጣም የሚያናደኝ ነገር በሀገር ውስጥ ያሉትን መስመር ሳያሲዝ በውጭ ያሉትን ለማስገባት የሚቀለቀለው እረፍ በሉት ያገሬን መንግስት... ዶላር ጨምሮ ሀሳብ ይጨምርብናል እንዴ ፎፎፎፎ ቤቶች ግን በጣም ነው የምናመስግነው ጥሩ ነው በዚው ቀጥሉ.....!!!!!❤❤❤❤❤
Betel mulu
በትክክል
Shenkora ageda endedro ayebklem ende lemndnew sekar yetfaw
Betel mulu ሲሲ ልክ ነሽ እኔም ሀገሬ ለመሄድ አስብላው ግን ኑሮ ስስብ እፈራለሁ እግዚአብሔር ሆይ እትዮጵያን በምህረት አስብት
woww
Jxhydjdjdjghd
TjfgfhFdaihvijjhxbfdkghr
Jcjyhdhfjt
ውይ ቤቶች እደዛሬ አሥቃችሁይ፡አታቁም በዜ ይመችህ የኔ ድብሼ
ወይኔ በሳቅ ቤቶችየ ውስጤ ናቹሁ ይመቻቹሁ የምትወዷቸው #ላይክ♥
የልቤ በሽታ እራሱ ልቤ ነው
የልቤ በሽታ እራሱ ልቤ ነው ቅውእ
Ghhhhhhawwwghhaww🙇🙇🙇🙇🇪🇹🇪🇹👈🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💜💜💗💗💞💞💞💛💛💛💓💓💓💓💓💓
ዉድ የተዋህዶልጆች አንኳን ለፃድቁ ለአቡነ ሀፍተማርያም ወርሐዉይ በአል አደርሳቹህ
አሜን ሰላም ለኢትዮጽያ ሰላም ለአገራችን
የሰደት እህት ወንድሞቸ እወዳቹሀለዉ በያላቹህበት ሰላማቹህ ብዝት ይበልልኝ
ቤቴችየ ምርጦቼ well ብያለው አሹ ብልሽ እንደት እንደናፈቀኝ ወዳጄ
በስዴት ያላችሁ ያገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ ምርጦቼ ስወዳችሁ እስኪ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል የደስደሱን #like ግጩኝ
ጆሮ ያለዉ ይስማ!የተነሱት ርዕሶች በቀልድ የተተወነ ነገር ግን አገራችንን
ከገደሉት ችግሮች መካከል ትልቅ አስተዋፅኦ ያላቸዉ ናቸዉ::
ከሙሰኝነቱ/ ከስርአት አልበኝነቱ: ከኑሮ ዉድነቱ: ጥራት ከጐደለዉ ትምህርቱ ጋር ተያይዞ በአስደንጋጭና አስፈሪ በሆነ ሁኔታ እየተቀጣጠለ የመጣዉ ወረርሽኝ: ዘረኝነትና ትዕቢት ነዉ::
አስታራቂና ተዉ ባይ ሽማግሌ እንዴት ጠፋ?
በርቱ በርቱ ለገባውና ላስተዋልው የዛሬው ንግግራችሁ የሀገራችንን ወቅታዊሁኔታ ያሳያል
Fire ሀበሻዊት ቆንጃ ልክ ነሽ ማሬ
ዋና ዛሬስ የህዝቡን ልብ ነካችሁት 👌👋👍👍👍👌👏👏👏
ውውው ከከከከ ቡናው ኑሮ ኑሮ ነው የሚለው ከከከከ
D yyu
ወይ ጉድ እኮ ነው አይ እምዬ ኢትዮጲያ ህዝቦችሽ የኑሮ ውድነት አቃወሳቸው በሌላ በኩል ስደት አቃወሳቸው ታዳ ተሰደን የምንኖረው ኢትዮጲያዊያን እዚሁ እንቅር ማለት ነው አላህ ይሁነን ኸይሩን ይምረጥልን
ዛሬ ደስ ብሎኛል ላይኪ በሉኚ
Wowwwwwwww.bthiochea
suom
ወይ ቤቶች ወይ ቤቶች እናተኮ ባትኖሩ ስደትን አልወጣትም ነበር ።
Oህህህህ ምናለ ህይወትም እንደ ድራማ በሰአታት ውስጥ አጥንተን ብንጨርሳት ሰሚ ቢኖር ሁሉንም ችግሮች እንደድራማ አቅርባችኋል ቤቶች እናመሰግናለን ♥ አላከ እስራኤል ኢትዮጵያን አደራ ♥
nice job betoch my love........i am from eritrea. but i love you all ethiopean people then your music also. for example like nway debebe,efriem tamur,tamrat desta,temesgen gebreslasie,abdu kiyar,madingo afewerki etc...............so agian good job and then god help you......
ሰላም ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ እናመሰግናለን
በጣም አሪፍ ነው
Thank you ewunat arif nager nw bartulen👏👏👏👏👏👏👏
ቀጥሉበት
Waw betoch it's very important & advanced for Ethiopian people's
የዛሬው ቤቶች ድራማ የምንጊዜ ምርጥ ድራማ ብዬዋለሁ ! እጅግ ውብ ማራኪ እና ትምህርት ሰጭ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ትስማማላቹ ወይስ አትማሙም ? ፃፉልኝ
AB SH እንስማማለን
enesemamalen♡♡♡
AB SH @
Woooww dasii yilalii betoch diramaa 💚💚💙💙💗💗💖💖💟💟💝💝💛💛❤❤💘💘💋💋💋💋💋💋💋👌👌👌
እኳንደህናመጣችሁ
እናመሰግናለን ቤቶች በእውነት በጣም አንገብጋቤ ጥያቄ ነው።እግዛያብሔር ኢትዮጵያ በምረቱ ይጎብኛት
አሜን
ዋው ዛሬ 34ኛ ነኝ 100 ላይክ ግጩኝ ልሀውል ነው ምንዛሬ ጨምሯል
kkkkkkkkkkk
ክክክክክክ ውይ ውሬ
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ achi laykm mahawel tejemerede kotet
Fatuma Adem
አዎ ተጀመረ
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ ስንት ነው ምዛሬው በሞቴ ንገረኝ
betoch thank u so much ሁል ግዜ ስል ሀገራችሁ ግድ የሚላችሁ ዜጎች betam enwedachuhalen !!!!
ቤቶች ደስ ይላል በኮሜት 1 ኛ ነኝ ዛሬ
ሃሃሃ ውይ ቤቶችየ ፍቅር እኮ ናቹ ..ዛሬ ከመዳም ጋ ኣይጥ እና ድመት ሁነን ኣምሽተን ትንሽ ከፍቶኝ ነበር እና ዘና ፈታ ኣረጋቹን እግዚአብሄር እድማቹ ያርዝመው ኣሜን.. ስቀጥልም ኣምባሳደር በዛብህ የእውቀት ምንጭ ሁነሃል ዋው ብያለው.እና ቤቶች ድራማ ሳይ ሁሌ ሆድ ይብስብኛል እና ቤተሰቦቼን ኣስታውሳለሁ . በስደት ያለነው እህት ወንድሞቼ እግዚአብሄር በሰላም ወደ እናት ሃገራችን ኣስገብቶ እንደ ቤቶች ይሰባስበን እናመሰግናለን ቤቶችየ እወዳቸዋለሁ .እናፍቃቸዋለሁ..
ክክክክክክክ ቤቶች ይመቻቹሁ
#ርስቴ የኔ ቅመም ጠንክሪ ወደፊት ጥሩ ደረጃ እንደምደርሽ አስባለሁ😍
This is the best episode. Thank you very much.
ቤቶች እንኳን ደህና መጠቹልኝ ሰለመቹ ብዝት ይበልልን በናተቹ በጣም አንገብጋቢ ነገር ልንገራችሁ እሱም ምን መሰለቹሁ እበከቹ እመመ ሀገሬን ልገባ ነው በLike ሸኙኝ plese ለመጀመሪያ ግዜ ነው Like ምለቹሁ ለይክ ሲበል አልወድም ነበር ግን ምን ለድርግ ስለምትነፍቁኝ ነው ማሮች Like Like Like እበከቹ አንድ እንኳን 1st ሰልወጣ ልግባ ሀገሬ
Hanan Hamed የስልጤ ልጅ ፍቅር ሀነን ሀሚድ የስልጤ ልጅ ፍቅር ሰላም ግቢ ማሬ1000 ገጭቸሽ አለሁ
አርቤቶች ስወደቹ ሰለመቹን ብዝት የርግልን ለቀጠዩ በሰለም ይመልሰቹ አር አየት ስልጤዉ በሰለም እናት ሀጋርሽ ይመልስሽ አንደኛ ኡለቹም በስደት የለቹ ዉድ እይትወንድሞቼ በሰለም ለገርቼን የብቀን አር ለይክ ግጩኝ እመቸቹ
Hanan Hamed የስልጤ ልጅ ፍቅር ሀነን ሀሚድ የስልጤ ልጅ ፍቅር kkkkkkkkkkk
geta yasebshun yasaklishi
waw
በጣም ደስ የሚል ነው በርቱ የምታቀርቡት ድራማ በምሉ ትምህርት ስጭ ነው
እንደዛሬ ትልቅ መልእክት ያላው ኣላስተላለፉቹም።ጥሩ ስራ ነው በርቱ ለሚቀጥለው ደግማ ስለ ኣንድነት ስለ ፍቅር የሚሰብክ ስራ ይዛችሁ እንደምትመጡ ተስፉ ኣደርጋለሁ
Omg ቤቶች ዛሬ እሚገርም ነገር ነው ያቀረባችሁ በጣም እናመሰግናለን እሽ
Will commen betoch
woooowww በዜ አስደሰትከኝ የዛሬው ከምንግዜውም በላይ በጣም በሚያምር ሁኔታና ትወና ሰርታችሁታል ሁሌም ደግሞ እነ ሀሹን ያካተተ የይቤ ጓደኞችን በአጠቃላይ የያዘ ስራ ብታቀርቡ ድራማው የበለጠ እየተወደደ ነው ሚሄደው በሳምንት million ተመልካች ይኖር ነበር በ youtiub
ይቤ እስፓርት እየሰራ ይመስላል ሙስና ላይክ ብያሀለሁ ይቤ
ቡራቦ ይህ ለዚህ ወንበዴ መንግሰት ትልቅ ማሴጀ ነወ
በእውነት ጥሩ መልክት አለው ዋው
ላይክ አምሮኛል ገና ዛሬ ላይክ ስጠይቅ
ፕሊስ
Waw 1ኛ ነኝ ሲገርም ለመጀመራ ጊዜ
ሞቴም ህይወቴም ለኢስላም ነው are 2 tega nesh kkk ena dmo 3 ga
እንኩን ደህናመጣችሁ
ሞቴም ህይወቴም ለኢስላም ነው አወን እኔነበርኩኝ 1ኛ አልተናገርኩምጂ
Birk new ende. Hulum ekul seat new yaferetew
Wowowow በዜ። እውነት ።
ዋውበጣም ሲያምር፡በዛብህ ያልተሠራ፡ቅጭላት፡የተሠራፎቅ ያፈርሳል፡ያኑርልኝ፡
ወቅታዊና አንገብጋቢ ጉዳይ ነው ያነሳችሁት ዶላር ጨመረ በሚል ሠበብ ህዝቡ በችግር ሊያልቅ ነው በዚህ ጉዳይ መንግስት የበኩሉን ድርሻ በፍጥነት ሊወጣ ይገባዋል እግዚአብሔር አባታችን እባክህ ሀገራችን ኢትዬጵያን በቸርነትህና በምህረትህ አስባት ወገኖቼ ሁላችንም ተግተን እንፀልይ
mama love ትክክል ብለሸል እህቴ አለህ ህደያ፡ይስጠቸዉ
mama love እውነት ነው እህቴ
እኛም እሥከ መቸ በሠው አገር
ንሮ ተወዶል እያሉ ያሥፈራሩናል
setbekesh nora nora 😍😍😍😍man neber zefaghu🤔
ይህ ቤቶች ሁሌም ንግግራቸው ትችት ብቻ ሌላ ፈጠራ ችሎት የላቸውም
wooow betoch
Welcome back Ashu Bilshu.....Always beauty of the drama :)
Adis film alnafekachum ? Era ye leba yaleh
Bravo Bezabih!! Usually people who play dam are extremely smart!!
አቤት በዛብህ አድናቂህነኝ በጣም እናመሠግናለን
ጡሩ ትምህርት ነው ቤቶችየ
ውውውውውው ቤቶችዬ እንደው ውድድድ በዜ እንካን ደስ አለክ
Betame wedachualehu. ....super 👌 new astemari ena azenagne. ....enamesgenalen
ነገ አሁን ለሽ ነው ነገ ትምህርት አለብኝ ሳልወልድ የሰው ልጅ አስተምር ይዣለሁ
wow batoch batame naw yamewodachw dase yelale
ኤፍ ነኝ ያባቴ ዮሴፍ ልጅ ከወሎ በትክክል እኔም kkkkkkkkk
ቤቶችን የምወዳቹ እኮ ወቅታዊ ነገር ነው የምትሰሩት ተባረኪልኝ