ቲክቶክ ላይ ገንዘብ የምትሰሩባቸው አስገራሚ 9 መንገዶች how to make money online
Вставка
- Опубліковано 26 лис 2023
- This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ - Розваги
አንተ በጣም ቅን ሰዉ ነህ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
ወገኖቼ ንስሀ እንግባ
መንግስተ ሰማያት ቀርባለች 🙏🥺🥺
ከፖስቱ ጋር በጣም የሚገናኝ ኮሜንት😁😁😁 anyways አድንቄአለዉ, ለንሰሀ ያብቃን
Wow tnx
😢
ስንት ቀራች?
ኣሜን የንስሃን እድሜ ይጨምርልን😢
አቤል የኔ አስተማሪ ነው 😮😮 ዩቲዩብ የጀመርኩት አቤል እያየው ነው ዛሬ 6 ሺ ሰብስክራይብና 4 ሺ ሰአት ሞልቼ ሞኒታይዝ አደረኩኝ ክብር ምስጋና ለአቤል ብርሃኑ የወይኖ ልጅ (love you bro❤)
🙏🙏
4 ሺ ሰዓት ምን ያህል ግዜ ይፈጃል ወንድሜ ንገረኝ እስኪ
👍
@@abelbirhanu1💞♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
Gin eko detail ayasayum mikneyatum mebelet ayefeligum
ምርጥ ኢትዮጵያዊ YOU DESERVE BIG RESPECT 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እርሜን ትላንት ገብቼ አንድም ሰው አላየኝም እንኳን ጊፍት ሊሰጡኝ 😂😂😂ብቻዬን ስቄ ሳቄ ሲያልቅ ወጣሁ
ብትነግረኝ ኣልገባም ነበር 😜😜😜😜😜😜😜😜
Kkkk
እናመሰግናለን ደስ እሚለው ትምህርት ነው የሰጠሀን ተባረክ የበለጠ ደም ኮሜንት ታየለህ የደንበኛ ፍላጎት ታማላለህ
አቤልዪ ተባረክ ያወቁትን ማሳወቅ በጎ ነገር ነው ጌታ ይብርክ ።።።
ፎሎ አድርጉ ላይክ አድርጉኝ ብሎ መለመኑ ለራሱ መከራ ነው 😂😂😂
በጣም😂
You are such a motivator and humble. Thank you for your information.
Egeziabher yebarkeh I really enjoy this information and thank you very much Abelo
Qatarዶንኪ ቲዬብ ለሚረገው ገንዘብ መዋጩ ማስታወቂ ስራልን በረከት ነው ላንተም
ስለፔይፓል አንድ ቪድዮ ስራልን😅
wow Abela Yemecheh Bro
Hulem beka yhone mereja sfelg ante Chanel new yemgebam mknyatu ante new ewnetaw beye new myasbew buenet ,tkklena mrcha new betam new mwedh Bertha ❤❤❤
Abelo Unique Boy👌
አመሰግናለሁ ጥሩ መረጃ አግኝቻለሁ
ኧረ አቤላ በፈጠረህ ዩቲዩብ አሰራር ትንሽ አግዘኝ ብዙ ቪዲዎች አይቻለሁ ግን ልረዳ አልቻልኩም
ቆንጆ ምክርነው እናመሰግናለን
አቤል እናመሰግናለን
Thanks bro , i appreciet you
አቤላ ትለያለህ❤❤
Tnx a lot 😊
Thanks for sharing bro 😎
Eree abela ❤❤❤❤endeti new🎉🎉🎉🎉🎉yemenageghew.
Thanks Abelo
በጣም አሪፍ video ነው የሰራኸው
Abelo respect ❤
thank you
youtube monetize ሆኜ 5 ሳንቲም ሳላገኝበት ተመልሶ demonetized ሆነ😂😂😂 አርፌ ወደ tiktok ልሂድ😑
best video of this year 🎉
ዋው ደስእሚልማብራሪያ❤❤
Thanks
Great job
ምርጥ ሠው ነህ!! በርታ
The way you are lecturing is interesting.
አቤለሰ በጣም ገበዝ ነህ! ብዙ ፕሮግራምህን እከታተላለሀሰ። አንድ እርማት ፣ የሚቀጥሉተ ቃላት ሲነበቡ፣ series ሲሪስ ነው።
serious ሲሪየስ ተብሎ የሚነበበው ይህ ነው።
ያንተ አማርኛም እኮ አልታረመም
@@user-bq3qi9jh4h እኮ😂😂😂😂 ስንቱን እናርመዉ የሱን😁
እናመሰግናለን አቤል ጀግና ነህ !!
የኔ tiktok 220k ፈሎር አለኝ 1 video vital ሲወጣ በቀን 200ሽ view አለኝ
በሚሊየን እይታ አለኝ monetize በየቀኑ ነው ሚመጣልኝ ማስታወቂያ አስተዋውቂ message ይመጣል እዴት ነው እንዲከፉለኝ
ንገሩኝ ምታውቁ አቤላ video ስራልን😊
ይመቺህ
አቤላ የማይኩን ቻሌኔንጅ ተሳትፌ ነበር please እርዳኝ ታዳጊ ገጣሚ ነኝ sound quality አስቸግሮኝ ነው
Amesginalew abela
Abeli yesfere lij Long life....
The dude who has perfection at all✊✊ keep doing what you're doing Abelo❤️❤️🔥🔥🔥
Abela ene yekrgn ገዳም gebeto follow metiyek becha nw er lefaw eko edt edemleweti becha .....wey...bela lemn aketirgnm....lezurelk lemed alegn 😢😢😢
በበለጠ ተባረክ
አሜን 🙏
Abe batam new yemitmechegn gin besilk endet tiktoker mehon yichalal?
Nice
Abel are video post arg bexam iye qoyek iko nw😮😮😮😮
አቢላ ስለ ጋንታናሞ ስራልን❤❤❤❤
አቤሎ የተግባር ሰው
በርታልን አቤለ
አቤል እብሬክ የሆነ ቪዲዮ መስራት ፈልጋለው ❤
It's grt
Bro yahona xiyaqe nabaragn
please another way of bussineses
አቤሎ ስላ INTRANATIONAL KARD video ስራልን
አና ስላ CRADET CARD
nice
abo yemeche brother ene 10k followers alege gn yehen alakem neber
Wow❤
Abel how to add on tiktok profile like tip,series and others😊
Abel tewedaj sew
Coin magzat imbi alegn lamindnaw, gift masxat alchalkum, account 'u public naw, couldn't connect to the Google yilagnal why need feedback 🙏🙏.
abela🎉
6 አማራጭ ላይ ለመስራት ስንት ፎሎር ያስፈልጋል
ሰላም አቤላ ❤❤❤❤❤❤❤
Koy sew gift coine sisete ke rasu birr new mikoretebet weys ke tiktoke new misetew?
melsulegni pls
ስለ video Gift
ዩቱብ ከከፈትኩ አመት አለፈዉ ግን ጠብ የሚል ነገር የለም ሰብስክራይብ ማግኘት ከባድ ነው 😢
ayzosh berchi.
من لم يتعب لن يعرف طعم النجاح ❤
Alen eyzon..
ደምርን ልዳምረሾ
@@LoCoCreative ymc Ethiopia temar be 3wer genzeb teseralh
Sila forex sira lin isti bro ?
አቤል እና እሼ እኮ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ባለ ላምበርጊኒ እንድንሆን ነው ምኞታቸው👌👌❤
ስለ paypal ethiopia please sraln
Mrt menged nw ymechih
እናመሰግናለን ግን እኔጃ በቲክ ቶክ አያልፍልኝም
አሪፍ 9መንገዶች ናቸው😊
Lela online sera asyen kalale yala
Abela game yeminchawotew ke 1000 betachi folower yalew yichilal????
First❤
❤Good information supplier go on
አቤላ የይቱቭ አሳየን ፎለሬ ትንሽ ነዉ
አቤል እበክህን እርደኝ😢😢😢😢
አቤል እኔ 1400 follow ብቻነው የለኝ ከነዚህ የሚወነኝ የለም😢😢😢
ሢጀመር እደሚያወራው ቀላል አደለም ቲክቶክ አገር ይመርጣል አውሮፓ ኢታሊ ዬናይትድሰትቴ ምናምንነው ሞኒታይዝ ሚሆን እኔ ሳኡዲ ሁኘ አምሰትም አልከፍለኝ ሞኒታይዝ አልሆነም አገሩ ጉዳይ ሾፒንግ ላለውም ከብዙ ወርበኋላ አንድ ወይሁለት ሚሸጥ😂 ከቲክቶክ ዩቱብ ይሻላል
Andet open anargew and andet county change mareg anchlalen
Abel ebakek you tube akawent bekeftem aesera alegne ebakek men laderg
😮
Able you made it personal don't throw ultra...throw other phone like a54 or 24
broooooooooooooooooooooooo
❤❤❤❤❤
💚❤️💚❤️💚
Mnm follower kelelen mesrat anechelm malt nw😢
አበላ ቅን ሰው
ከውንትሪ እንዴት ነው የሚቀየረው ኮይኖችን መቀየር እንቢ አለኝ
እባክህ መልስልኝ የታዋቂ ሰዎችን ስብከት ከዪትዩብ ላይ ቆርጦ ቲክቶክ ላይ መልቀቅ ኮፒ ራይት አይደለም?እንዴትስ ይሰራል video ካለ ሊንክ ላክልኝ
ስምንትሽህ፡ፍለርስ፡ደርሼ፡ላይክሀለትመቶሰባትላይ፡ፎለውግ፡አስርሽህኬነው፡ፍለውሳረግ፡ብሎክያረግብኛል፡መፍቴው፡ምድነው?
ስለባይናስ ስራ ተው ግን
❤❤❤❤❤❤
Tiktok live endet yigabal asredugn.
🎉
Yutub kefatelegn
international tiktok acc endet nw yemikefet abela
Can i trust you
starlink Ethiopia esral