Ethio Man - Acham Yelat (አቻም የላት) - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 вер 2016
  • Ethiopian Music : Ethio Man - Acham Yelat (አቻም የላት) - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)
    Google+ : plus.google.com/+hoplessable
    Facebook : / hotethiopianmusic
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2016 Hope Music
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 831

  • @ewnetayineger9852
    @ewnetayineger9852 7 років тому +5

    Oh my God!!! እንደዚህ ነው አገርን ማክበር ማለት። የባህላችንን ልብስ አልብሰህ ትክክለኛውን ባህላችንን በማሳየትህ ልትከበር ይገባሀል። በጣም ቆንጆ ዘፈን ነው። እስክስታ መቺዎቹም እስክስታ አመታታቸው በጣም ከዘፈኑ ጋር የሚሄድ ነው። እግዚአብሄር ይስጥህ። ለልጆቻችንና ለጉዋደኞቻችን የምናሳየው ዘፈን አገኘን። በተለይ ቦታ አመራረጣችሁ ልዩ ነው።እግዚአብሔር በላይ በላይ ይጨምርላችሁ።

  • @user-it3tq8no4t
    @user-it3tq8no4t 7 років тому +11

    በለው ይሄንን ኮመንት ከላይ እስከ ታች እንደ ጉድ አነበብኩት ... ደስ ስትሉ ኮማቾች

  • @eyobfkadu8673
    @eyobfkadu8673 7 років тому +5

    i don't know Amharic language but i like this song i love you all Ethiopia people God bless all i am from eritrea

  • @shewit7227
    @shewit7227 7 років тому +4

    ya'all talking non sense about the model. I went the same high school with her and she is actually a very good person and respect others. she is just doing her job. maybe the producer wants her to dress up like this. keep you negative comments to your self and enjoy the music vedio.

  • @user-se6yq1kv3o
    @user-se6yq1kv3o 7 років тому +29

    ቆንጆ ስራ ነው ግን ከመጀመሪያው እንዳልፈራ ከሚለው አይበልጥም ግጥሙ ብዙም አይመስጥም ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን መልካሙን ሁሉ ይግጠምክ ያገሬ ልጅ

    • @hananh8160
      @hananh8160 7 років тому +1

      ሰሙዬ ላንቺ ጋብዤሻለው የኔ ቆንጆ

    • @user-se6yq1kv3o
      @user-se6yq1kv3o 7 років тому

      +Hanan H የኔ ማር አመሠግናለው

    • @dawitmogese7883
      @dawitmogese7883 7 років тому

      ሆ ሆሆሆሆሆሆሆ………..የኔማር በናትሽ ስቀሽ አታስቂኝ..........

    • @user-se6yq1kv3o
      @user-se6yq1kv3o 7 років тому

      ዴቭ ምነው የሚያስቅ ነገር አለ እ?

    • @user-se6yq1kv3o
      @user-se6yq1kv3o 7 років тому +1

      ዴቭ ደሞም ዘና ፈታ በልልኝ ሳቅልኝ

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 2 роки тому +2

    ✍❤💟💌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🌹🌷💐💐💐🌾🌹🌹🌹🌷🧏‍♀️🇮🇱 ሰላም እኔ ሪኪ ነኝ ፍጹም ነህ ዘፋኝ ነህ 💯 ብፁዕ ነህ አንተ በትክክል እንዴት እንደምትዘፍን እና እወድሃለሁ Gaza በጋዛ ኢትዮጵያ ውስጥ ልጠይቅህ እመጣለሁ። ሹሉኪም ይፈልጋል ሙዚቃዎ ጥሩ ነው 🎼🇮🇱🇮🇱🎵🎧🎙❤❤אתה מושלם איזה שיר כליפ

  • @user-sc1vv7zk3u
    @user-sc1vv7zk3u 7 років тому +14

    በጉንደርኛ ሙዜቃ ይሂ አለባበስ አይነፋም ትንሽም ቤሁን ደሜን አፍልተሽዋል

  • @hmimilovedhwowthanks5709
    @hmimilovedhwowthanks5709 7 років тому +3

    በዚህ ድምጵህ እግዚአብሔር ብታገለግልበት ብዙ ነገር ታገኝበታለህ ወድም

  • @emufikr5407
    @emufikr5407 7 років тому +19

    ቆይ እብርት ካላሳዩ ቆንጆ አይመስላቸውም

  • @user-pq7in7pk2p
    @user-pq7in7pk2p Рік тому +2

    ውበት ከድምፅጋ ይላሀል አባቴ ይመችህ👌👌👌

  • @ajeephalmamari7354
    @ajeephalmamari7354 7 років тому +8

    እውነትም ትንሹ ቴድ በርታ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን

  • @Lola-sr5te
    @Lola-sr5te 7 років тому +12

    እውነትክነው አቻ ባይኖራት ነው የሚሻለው እደዝች ክፋት ሴት አቻ ባይኖረው ነው የማሻለው ምናለ ያገርሽን የባህል ልቦስሽን ብትነብሽ በቀሎ ነው ኢለፍን ለመምሠልነው

    • @hirutethioa828
      @hirutethioa828 4 роки тому

      ዛሬም እንደ አዲስ ነው የሳኩት በዚህ ኮሜንት 😘😘👍👍

  • @genetudegefu6532
    @genetudegefu6532 5 років тому

    What an awesome sound i heard ,really you are the thinnest Teddy Afro .

  • @kokobiafentakokobiafenta6528
    @kokobiafentakokobiafenta6528 4 роки тому

    በጣም ትችል አለህ የኔ ምርጥ ግን የስዋ አለባበስ ዉበትክን አጠፋዉ በዛ ላይ ከጎደሬወች ጋ አይሄድም ከሚወዛወዙት ጋ የኔ እቁወች ❤❤❤

  • @tinaabebe2781
    @tinaabebe2781 7 років тому +3

    ዋው ውበት ሲያምር ቲንሹ ቴዲ

  • @user-qt6ne8sq7x
    @user-qt6ne8sq7x 7 років тому

    ምን ውድ ናት የተላጠ ሙዝ ማንም ዞሮ አያየውም ከዝንብ በቀር
    ውዴዳት ጨምረህ

  • @migajmigaj5814
    @migajmigaj5814 3 роки тому

    Wowww yane konjoo thank you so much🎧🙏💖

  • @ethioethio6383
    @ethioethio6383 7 років тому

    ተወዛዋዦቹ ነብስ ናቸው
    አብራክ ያለችው ግን ከእንብርቷ ጀምሮ ክፍት ነገር ነች ግጥሙ ከመጀመርያ ሥራክ አይበልጥም በተረፈ በርታ

  • @mesibekele8369
    @mesibekele8369 7 років тому +4

    አረ ኮሜንታቹ በሳቅ ገደለኝ እትት
    ልጅቷን በጣም ነው የጠላቹአት ምን ትሁንላቹ እንደተመቻት ትልበስ
    ግን አቻም የላት የሚለው ቃል በጣም በዛባት በተረፈ አሪፍ ነው ትልቁ ቴዲ

    • @ekramhabshawet3202
      @ekramhabshawet3202 6 років тому

      ልጅታም ቆንጆ ናት ምን ይውጣላት

  • @meharitekle8242
    @meharitekle8242 7 років тому

    i think this guy you had the same voice with tedy afro really nice voice keep it up bro and continue it,

  • @sarahalali1715
    @sarahalali1715 7 років тому +1

    wowwww yamrall beteley tewazawozcho siyamru alebabsachew agerachin ethopa bahlachin ebdi stay des ylegnal god bless ethiopa

  • @user-tj2ek8ml8l
    @user-tj2ek8ml8l Рік тому +1

    ሙዚቃው የማይጠገብ ነው በጣም ደስ ይላል ዋው

  • @selambryant
    @selambryant 7 років тому

    great singer , and cutie and nice voice bro from NYC

  • @user-gv1wt9mx1k
    @user-gv1wt9mx1k 3 місяці тому

    የኔዉድ እህት ያይኔ ራቤናት ስወዳትኮ እዳታየብኝ እሷንኮ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊

  • @martamarta7162
    @martamarta7162 7 років тому

    Very beautiful I love it

  • @cimnatlbcimnatlb6988
    @cimnatlbcimnatlb6988 5 років тому

    Waw arif new selamashu yebeza yagere legosh ulu 💙 💛 ❤

  • @adigyaadigya1741
    @adigyaadigya1741 7 років тому +19

    አንተን በጣም ነው ማድቅህ እሷ ግን አለባበሷ ድም ነው የሚፈላው ዱቄት የሆነ አለባበስ አአላማርባትም

  • @bitaniyabefrdu1725
    @bitaniyabefrdu1725 7 років тому

    wow edet edemamesegnh sme Acham yelat new beka zefeklgni😍😘😘😘😘💚
    💚
    💛

  • @hanikonjo484
    @hanikonjo484 7 років тому

    Wow ere mechit delit yebalchu eye fkr yhona leji😍😍

  • @user-ve2ot7ng9r
    @user-ve2ot7ng9r 7 років тому

    በጣም ነው ሚያምርው አይዙህ በረታ ከዚህ የበለጠ

  • @abeatad5674
    @abeatad5674 7 років тому +1

    I love it good job

  • @user-qw4mv3re3r
    @user-qw4mv3re3r 7 років тому +1

    ምርጥ ነው ተሳዳቢዎች ደሞ ስትገርሙ ሰው መልኩ ሳይሆን ወስጡ ነው ምን አግቧት የተባላችሁ መሰላችሁ እኮ

  • @kerrya2128
    @kerrya2128 6 років тому

    Teddy Junior🎶🎙️🎧 ethio man inem iwedihalu♥️

  • @user-qq2re5jm3b
    @user-qq2re5jm3b 7 років тому

    አረ ይቺን ማን ያይብሃል ማንም አያያት እኛ ያየናቸው ተወዛዋዦቹን ነው እሱዋ ምንም አታምር የሀበሻ ልጆች እራቁት አያምርብንም ያገራችን ልብስ ካለም ይበልጣል

  • @fekadualle6013
    @fekadualle6013 7 років тому

    GO HEAD NICE WORK,I WILL EXPECT MORE.

  • @myalum2795
    @myalum2795 6 років тому +1

    አለባበስክ ስያምር ድምፅክ ስያምር ተባረክ።

  • @semaritzemere790
    @semaritzemere790 6 років тому

    Great song!!!

  • @user-jv3ce1nw3u
    @user-jv3ce1nw3u 6 років тому +1

    i am Eritrean i like amaric music

  • @aishasalim1852
    @aishasalim1852 7 років тому +5

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ተወዛወዦቹ እስከኗብሳችው ሽብርቅርቅ በሉበት የኔ ማሮች

  • @jordantsige9835
    @jordantsige9835 6 років тому +1

    I love this song and he’s very cute 💋

  • @lihabeshawit5167
    @lihabeshawit5167 6 років тому +1

    ብርሀን በርታ በጣም ደስስ የሚል ስራ ነው መሳጭ👌❤ግን አንተም ከ ተወዛዋዦች ጋር ልብስክ አንድ ኑው ግን እሷ አለባበሷ ትንሽ ደበረ እንጂ ጥሩ ነው በርታልን ምርጡ😍😘😘

  • @endeshgondrew6362
    @endeshgondrew6362 7 років тому

    ዋውውው በጣም ተመችቶኛል ቀጥልበት ወንድም

  • @HananMohamed-ge5wm
    @HananMohamed-ge5wm 7 років тому

    wowwwww lname adega new music tnx

  • @ortalmharto8425
    @ortalmharto8425 7 років тому +1

    שיר יפה וברור ורקדניות ממש יפה. ..

  • @user-kz1dy4pe2k
    @user-kz1dy4pe2k 7 років тому +3

    ክክክክክ አላት ፈርሀ እግዛአብሄር ስትል ሰማሁ ልበል ክክክክክክ ያበሻ ቀሚሷም ትላለክ ያበሻ ቀሚስ የለበሰ ዘር ያላትም አመስል ግጥሙና ልጅቷ አይመጠጠኑም አንተን አድናቂህ ነኝ በተለይ በዛኛው ዘፈንክ

  • @slamerotd7859
    @slamerotd7859 7 років тому

    waw arif sera new berta !

  • @user-hv3fd8gw3f
    @user-hv3fd8gw3f 7 років тому +1

    የልጅታ አለባበስ አይነፋም የምር
    አሪፍ ነው በርታ 😘

  • @user-eb8vw5yl3l
    @user-eb8vw5yl3l 7 років тому +3

    አረ ጆሮአችንን አታድሙት ቤት የማይመታ ግጥም እየገጠማቹ ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 роки тому +1

    ምርጥ ሙዚቃ ነው ባለም ጋብዞኛል

  • @mahamatsalehdjibirine9951
    @mahamatsalehdjibirine9951 7 років тому

    bien à tous je suis très contente pour toi

  • @ziziakde6369
    @ziziakde6369 7 років тому +7

    ቆይ፡ፈራ እግ/ሔር
    ነውያለው ጆሮዬነው
    በዚ፡አለባበስ ፈራእግዝ/ ሔር፡ለማንኛውም
    ለሌላግዜ፡ግጥም፡እያስተካከልክ፡

  • @mariamadeyhalwniadey3991
    @mariamadeyhalwniadey3991 7 років тому

    where he is live

  • @aeeaee3555
    @aeeaee3555 7 років тому +1

    i love it

  • @kerrya2128
    @kerrya2128 6 років тому

    she must be lucky he loves her so much :-)

  • @dinamarr24
    @dinamarr24 7 років тому

    ዋው ነው ዘፈኑ ከባህላዊ ጭፈራ ጋር በጣም አሳመረው ልጅቷ ግን አትመጥንም ጭራሽ ደምግባት አልካት ጉንዳን ደም የለውም እኮ ይሁንና ዘፈንህን እወድልሀለው በርታ

  • @loveadventuremt-dtown7451
    @loveadventuremt-dtown7451 7 років тому

    Nice music I like it 👌👍 በርታ brother man

  • @nahwomjver3048
    @nahwomjver3048 7 років тому

    ጠርፍ ለይ የላቱን አይተሻቸዋል በነሥ ሢር
    ማሣተዋል እነሡ አሉ አይደል አልማዝ
    ይሁን እነለፍው ማሥተዌሉን ይሢጠን

  • @user-ht1wv6dp6x
    @user-ht1wv6dp6x 7 років тому +3

    ቆይ ቆይ ከባሌም ከቦሌ ከቄስ ቀበሌ ብለው ጥርሳቸውን ነክሰው እዚህ ግባ የማይባል ዘፈን አንጎራጉረው እንግዲህ ታውቀናል ምንአባቱ ብለው የአድናቆት መአት ይዘንብላቸዋል ።ለምሳሌ እወድሃለሁ የኔ ማር የኔ ቆንጆ ታምራለህ ውድድድድ.... ኧረ ስንቱ እኔ መድረክ ላይ ወጥቸ አድናቆት ሳላገኝ ይኸውና 28 አመቴ ሞላ እወድሃለሁ የኔ ማር የምትለኝ አጥቸ በመጋረጃ በስተጀርባ እገኛለሁ የኔ ቢጦ የኔ ማር የኔ ፍቅር እሚላት ያጣች ትኖር ይሆን? ካለች ሃሎ ብትለኝ ምላሸ ከንፋስ የፈጠነ ነው!!!!

  • @user-bg2bf1so7p
    @user-bg2bf1so7p 7 років тому +41

    አሪፍ ነዉ ግን ልጅቷ በጣም ተገላለጠቸ ምን ማለት ነዉ ዘፍኑ የባሀል እንደመሆኑ መጠን እንደተዋዛዉዡቹ ቀሚስ ብትለብሽ በጣም ጥሩ ነበር አጎል ስልጣኔ

  • @user-gu2fw9yg5u
    @user-gu2fw9yg5u 7 років тому

    ወይኔ እኛ ሴቶች ምን ሆን ብናስተውል የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ እንደሆነን እረሳን ኧረ pls እናስተውል እርቃናሽን ትወጫለሽ ሚዱያ ላይ
    ሙዚቃው ምንም አይል ተወዛዋዦች ያምራሉ

  • @wennievillegas3380
    @wennievillegas3380 7 років тому

    ደህናውን ስራ አለባበስሽ ይዞት ጠፍ ተወዛዋዦች ሀሪፍ

  • @gechbarch4776
    @gechbarch4776 7 років тому +2

    ዎሆ...ሆ...ሆ...ሆ...
    ህድ እንግዲህ~ቆይ ላግዝህ ,እኔም እወዳታለሁ~!!
    n way i lk t~kp go on

  • @user-vi6zz9qm2n
    @user-vi6zz9qm2n 7 років тому +1

    ኩሽና ውስጥ ሆኜ የሆነ ግጥም ባወጣስ kkkkkk አትችይም ትላላችሁ አሁን ይሄ ዘፈን መሆኑ ነው ምድረ ኮተት

  • @user-ri2se3qf3s
    @user-ri2se3qf3s 7 років тому +3

    ልጅቷ የሆነች ብሽቅ ነገር ናት ግን ከሁሉም ተወዛዋዦች ዘፈን አሥመሠሉት

  • @Riyo12396
    @Riyo12396 7 років тому +1

    ayyyyyyy lezich new acham yelat yalekew le ebidi alebabeswa mezifenik yasazinal. miriti yager bahil lebesew tayetew yemaytegebu wawwwww eyalu minew shewa. min timesilalech kuriti 1 kutir echiiiiiii

  • @arifarif-gp5ep
    @arifarif-gp5ep 7 років тому +1

    arif new👍💟

  • @hellohoho5044
    @hellohoho5044 7 років тому +2

    እንዴ ኧረ ኮማቾች ስለሷ ምን አገባችሁ እንዴ መልክ እንደ ተመልካቹ ነው ሲባል አልሰማችሁም እንዴ

  • @atakiltiberhe4213
    @atakiltiberhe4213 7 років тому +1

    Beautiful!

  • @efrem7433
    @efrem7433 7 років тому

    አሪፍ ነው🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😺😺😺😺🙏😺😻🙇🙋😼😼😾🙍🙌🙆🙆🙅🙍🙌😺🙀🙀🙇🙊🙉😹🙉🙀😾😾🙀🙈😾😹🙅🙅🙍🙍🙋🙌🙏🙎

  • @user-op7wu5wx1z
    @user-op7wu5wx1z 7 років тому +33

    ከምንም በላይ የማረከኝ ነገር ቢኖር
    ባህላዊ አለባበሳችሁ
    በተለይ ተወዛዋዦቹ
    አቻም የላት ተብዬዋ ምነው
    አንድ ባህላዊ ቀሚስ ጣል ብታረጊበት
    የበለጠ ያምር ነበር
    ቻይና የስራዋን ይስጣት ታይት ቁምጣ ቃርያ ሱሪ ጃፖኒ ።።።።።።።።።።።።። እያለች ቀሚሱን አስጣለችን እኮ ያደግንበትን

    • @user-se6yq1kv3o
      @user-se6yq1kv3o 7 років тому

      እሉዬ አረ አታስቂኝ ግን በጣም ልክ ነሽ ሆዴ ኢንጆይ አርጊው ዘፈኑን እሺ ማር

    • @sagadres5626
      @sagadres5626 7 років тому +2

      አር እውነትሺነው ቆንጆ...አንዴ በጃፓን...በቻይና እያለች..እኮ.አደፋርሠችው!!!!

    • @hananabdi6412
      @hananabdi6412 7 років тому

      kkkk lik bileshal mar

    • @user-op7wu5wx1z
      @user-op7wu5wx1z 7 років тому

      ሠሙዬ አበሻዊ አባቢዬ ኑርልኝ በደንብ ሳቂልኝ ማር ያው አይከፈልበት

    • @user-op7wu5wx1z
      @user-op7wu5wx1z 7 років тому

      Saga Dres እኮ የስራዋን አትጣው ቅቅቅቅ

  • @birhanubiresaw9666
    @birhanubiresaw9666 2 роки тому

    በጣም ነው ማደንቅ ድምጽ ሲያምር ደግሞ

  • @laralove4123
    @laralove4123 7 років тому

    Wowo. Nice. Muzic. I. Like it

  • @saraabebe4986
    @saraabebe4986 7 років тому +106

    እኒህን የመሰሉ ተወዛዋዥ ከዚች አጉል ዘመናዊነት ከሸወዳት ጋ አብረው ስላቀረባቹህ እናዝናለን።እኔ እምለው እርቃንን መታየት ምን ይባላል እውቀት, ስልጣኔ,;,,,,,ወይንስ ምን

    • @deena826
      @deena826 7 років тому +1

      tikikil siltane ayilut ibdet

    • @user-ci5yt5hu1f
      @user-ci5yt5hu1f 7 років тому +1

      አውነትም እብደት ነው ይሄን የመሠለ የባህል አለባበሥ ውበቱን አጠፉት

    • @deena826
      @deena826 7 років тому +1

      +Yeab Sira betam inji

    • @user-lp1qu6bj6i
      @user-lp1qu6bj6i 7 років тому +1

      በእውነቱ እድሉ ስለተሰጠኝ አመሰግናለው እርቃን መታየት ማለት ያውውው እርቃን መታየት ማለት ነው እና እና እርቃን መታየት እውቀት ሳይሆን ሙቀት ነው

    • @sarayimer9495
      @sarayimer9495 7 років тому +1

      +ተበዱ ብዬ ዋአኤ hahahahaha tru mels new

  • @asteroueidat8107
    @asteroueidat8107 7 років тому

    wowww tawazawazhochu baxm yamralu ba bahal albasta tawbawl gin ya zafnkalt lij atnfam Albabsewa Yasxalal.musicu arif new barta

  • @belinbelin4830
    @belinbelin4830 7 років тому

    Wowwwww1gna nwe yena konjo yemchke abo weddddd 😙 berta

  • @eroutabiabdelghani9576
    @eroutabiabdelghani9576 6 років тому

    yameral betam ufffffff🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶

  • @user-zc9nl5gc9g
    @user-zc9nl5gc9g 7 років тому

    ትወደኛለክ ኣይደል እኔም እወድሀለው😂😂

  • @sisayneshteka1067
    @sisayneshteka1067 7 років тому

    betam yamral arif now 💚💛❤👍

  • @hanaalume9095
    @hanaalume9095 5 років тому

    ዋዊዉዉዉ እንዲት እምታምርዉ የኔ ማኘ ኑርልንንንን

  • @kelemkelem9146
    @kelemkelem9146 7 років тому

    woww btam arefi sra new

  • @user-jq6tb4it1k
    @user-jq6tb4it1k 7 місяців тому

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤ ኣቻም የለት ትንሹ ቴዲ ኣፍሮ 💋💋💋💋

  • @user-lb3it9lc9r
    @user-lb3it9lc9r 7 років тому

    በመጀመሪያ እየዘረፍከው ያለውን ዜማ አጠቃላይ ባህላዊ ሁናቴውና የሰራሃውን እንቅስቃሴ በተለይም የልጅቷን አለባበስ ከዚህ ባህላዊ ቅኝት ጋር አብሮ ይሄዳል ወይ? ብለህ ራስህንና ራስህን ጠይቅ።በድጋሜ ስንናገር የምጸራው ስራ ከሚሰራው ዘፈን ጋር ያለውን ቁርኝት ዓይንህ መመልከት ቢችል መልካም ነው።

  • @zewdkelecha7944
    @zewdkelecha7944 7 років тому

    what's the reason you keep changing your name

  • @zenebumamo4803
    @zenebumamo4803 7 років тому

    weyyy tnshu dmth betam herif newu

  • @meselumengistu8438
    @meselumengistu8438 7 років тому +3

    በርታ ያምራል

  • @tsedihabeshawit5475
    @tsedihabeshawit5475 7 років тому

    l love your song!

    • @ekramhabshawet3202
      @ekramhabshawet3202 6 років тому

      እንዲህ አይነት ድምፃዊ አለን። እስቲ በእውነቱ በጥልም የሚገርም የሚያምር ድምፅ ገና ልጅ ነህ ብዙ ለመስራት ያብቃህ ድምፅህ ግን ብሰማምልህ አልጠግብህም

  • @susunegn1517
    @susunegn1517 7 років тому

    wow amazing i like it brsha💖💖

    • @alisheikh4003
      @alisheikh4003 6 років тому

      Susu Negn 😍😍😍😍😍💟💘💋

  • @zinetmollazinetmolla591
    @zinetmollazinetmolla591 7 років тому +1

    ኤጭ የወዲቀይ በጣምይደብረኛል የሚዘፈንላትበጣምቆጆ

  • @user-mx8wf9pg9z
    @user-mx8wf9pg9z 7 років тому

    ኮሜንት ሳይ ሁሉምንም ልጅቱን አልወደድናትም ስለዚህ ይቅርታ ልትጠይቀን ይገባል የለበለዚ ድጋሚ አዲስ😍
    ሙዚቃ ስትለቅ አልሰማልህም ሰምተሀል 😀

    • @alisheikh4003
      @alisheikh4003 6 років тому

      ወለተ ጻዲቅ ኢትዮጵያ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @meskinageyemareyamlijmeski7588
    @meskinageyemareyamlijmeski7588 5 років тому

    እኔም ስወደውኮ ያንን ልጅ wow wow koyanaw berta bro

  • @user-ow3gc4rb2g
    @user-ow3gc4rb2g 2 роки тому +1

    ስውዳቹሁ👍👍💙💙💚💚

  • @user-eo5fm2qn9h
    @user-eo5fm2qn9h 6 років тому +1

    Wawww shkorinattt kab Eritrea

  • @tisgeredaasime9268
    @tisgeredaasime9268 7 років тому

    wow yabede new tnshu tedi afro

  • @birtukanbirtukan4411
    @birtukanbirtukan4411 7 років тому

    ባህላችንነ አትበርዙት እራቁት መሄደ ባህላችን አደልም ከልጄቶ በስትቅር ሁሉም አሪፍ ነው

  • @user-ec7oz1nw8s
    @user-ec7oz1nw8s 7 років тому +9

    በጣም አዝናለሁ የሄን የመሰለ ሙዚቃ ለዝች ለክፍት በመዝፈንህ
    በተረፈ አለባበሳቸው የቀረፃ ቦታው ደስ ይላል
    ለቀጣዩ በንደዝች አይነት
    ቆሻሻ ሴት ሙዚቃህን እንዳታበላሽ

    • @Beke-j9i
      @Beke-j9i 7 років тому

      abay Ethiopia wey qinat

    • @user-ts6ds4rr1i
      @user-ts6ds4rr1i 7 років тому

      አለባበሳችሁ ምችት ድልት ይላል እኔም ተዝናናሁ አችኮ ምን ሆንሽ እራቁትሽን በራቁት ነው መሰል እሚወደደውውው

  • @user-ed4qu9gh1b
    @user-ed4qu9gh1b 7 років тому

    ጨፋሪወቹቆጆናቸዉ፡አለባበሣቸዉ፡ልጅቷግን፡ሥታሥጠላ፡ያገሬሤቶች፡እሚያሥጠሉኝ፡ባለባበስ፡አገራችንንባህልእያጣፋቹህማሥጠላታቹህ

  • @user-mr7ld2yi5p
    @user-mr7ld2yi5p 7 років тому

    ለሙዚቀው😍😍😍😍😍😍WowGood

  • @shammaalshahabi9730
    @shammaalshahabi9730 6 років тому

    ወይ እወዳታለው በልሲ ውደዳት ግን እሷ አትነፋም ምክንያቱም አለባበሷ አይነፋም ተወዛዋዦች ይመቻቹህ ውድድድድ

  • @user-tb1wr2dm6b
    @user-tb1wr2dm6b 6 років тому

    אני מאוד אוהבת את השיר הזה!!!

  • @samaksa45
    @samaksa45 7 років тому

    Zefnu harife new gen modile yehonchew atmrme Ethiopiaweye atmslm mankra nger nat