ብዙ ዋጋ የከፈልኩላት እህቴ አላውቅሽም አለችኝ።ባለ ታሪክ ሀይማኖት ያለው።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 тра 2024

КОМЕНТАРІ • 49

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  20 днів тому +3

    የልጄን የመክሊትን ቻናል በዚህ ሊንክ እንድትቀላቀሉ ጋበዝኳችሁ። youtube.com/@meklitmulugeta1?feature=shared

  • @user-ch2in7sh9e
    @user-ch2in7sh9e 22 дні тому +19

    እህቴ አይዞሽ የማይቻል ነገር የለም ትምህት እድሜ አይገድበውም ምንም አይነት ስራ ለመስራት መማር ግድ ነው አትቺይም እያልኩሽ አይደለም ትቺያለሽ ግን ማንበብ መፃፍ ለመቻል መማር አለብሽ ስለዚ ትምህርት ጀምሪ ❤እኔ 2 ልጅ ከወለድኩ ቦሃላ ነው የተማርኩት ስለዚ በርቺና ተማሪ ❤❤❤

    • @tsegasamuel5523
      @tsegasamuel5523 20 днів тому +3

      Gegna ❤❤

    • @burtukankeya3758
      @burtukankeya3758 20 днів тому +1

      Ere tey Gana 1 kifili jemira yet tidarsalechi hohoh

    • @user-ch2in7sh9e
      @user-ch2in7sh9e 20 днів тому

      @@burtukankeya3758 ayibalim enem endi tebiye akalew

    • @tsegasamuel5523
      @tsegasamuel5523 20 днів тому

      @@burtukankeya3758 gdeta eko tmhrtbet mehed aytebekbatm beyoutube bzuneger memar ena mawek ychala lawekebet ehte 💜

  • @user-bemin
    @user-bemin 22 дні тому +12

    የኔ እናት ደግሞ ስታምር አይ ለሰው ሞኖር እኮ ከባድ ነው ለራስሽ ኑሪ የኔ ቆንጆ❤

  • @rahelztzion
    @rahelztzion 21 день тому +5

    የኔ እናት የሠው ልክ አንቺ ነሽ..
    በዚህ የሚዘገንን አለም የእናት አደራ ተቀብሎ ቃሌን አልበላም ብሎ የሚንከራተት ሠው በአያቴ ዘመን ነው ያለፈው...እግዚአብሄር እንደሚደሰትብሽ አምናለሁ...አምላክ ደስታና ጤና ይስጥሽ.. ጎበዝ.

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x 21 день тому +9

    ካሜራ ማን ለመሆን እራሱ 12 ክፍል መጨረስ አለባት የአመት ስርተፍኬት ለመማር ከተቻለ እኔ አስተምራታለሁ

  • @Haregi849
    @Haregi849 21 день тому +1

    የኔ እህት መጀመሪያ ለራስሺ ኑሪ አንች ስትኖሪ ነው ሁሉም ነገር የሚኖረው እህትሺ ከተስተካከለች መልካም እቢ ካለች ላባቷ መልሺለት

  • @jemberberhe3834
    @jemberberhe3834 21 день тому +2

    ለህትሸ መኖርሸ ጥፋት ኣይደለም ኣሁንም ቢሆን ደጋግመሸ ምከሪያት እንድትማር አንቺ የሚያሰተምርሸ ሰለ ጠፋ ምንያህል ይቆጭሻል ።ሰለዚህ ጉርምሰና ነዉ ሳትሰለቺ ምከርያት ቧኀላ ይቆጫተታል።እና ኣይዞሸ በያት።ኣንቺም ኣይዞሸ ።በርቺ።

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 22 дні тому +11

    ሰላም የገኒ ቤተሰቦች ዛሪ 4 ተኛነኝ 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️ ላይክ ሳያረጉ ማለፉ አይቻልም

    • @SadesSabeh
      @SadesSabeh 21 день тому +1

      ዥx. X ች , ዥ ዥ ፣፣ዥ xዥ c 😊

  • @user-bemin
    @user-bemin 22 дні тому +5

    እስኪ እንስማ መቼም ታሪካችን ህይወታችን መዘዙ ብዙ ነው ወገን

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 21 день тому

      ፖለቲካ ማለት ውሸት ነው ያላቹ ማነው ማይ ካድራ እራእያ ማይሎሚን አዲ ኳላ ማይፀብሪ ሁመራ በትግራይ ክልል የሚገኝ ደቡብ ትግራይ እና ምራብ ትግራይ የሚገኝ መሬት ነው በታሪክም ከኤዳቹ በህገ መንግስቱም በፊት የምትሉት አማራነ ን በአማርኛ እንማር ነበር አማርኛ ከፈለጋቹ ወደወለቃቹበት ወደክልላቹ ኢዱ ተባላቹ አማርኛ እደማንኛውም ክልል አንድ ሰብጀክት ይሰጣልተባላቹ አብይ ሲመጣ የናተ መንግስት መስሏቹ ልቡናቹ እያወቀ የኛ ነው ግግም አሁንም ልምከራቹ በውሸት ትርክት ሰው አታባሉ የአብይ ኳስ አትሁኑ ውሸት መቼም አያሸንፍም እንዲ አምታታቹ የሌላ ሰው መሬት ወስዳቹ ይሆናል ማንም ታሪክ አጥንቶ ሲደርስበት ማንም አይለቃቹሁም😅

    • @user-bemin
      @user-bemin 20 днів тому

      @@Samitrghh ስለምድነው የምታወራው ድልብ ደደብ.

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 14 днів тому

    እህቴ አሁንም ተማሪ ቢያስ ቢያንስ መፃፍና ማንበብኳ መቻል አለብሽ

  • @TigestBelete-ty5bz
    @TigestBelete-ty5bz 20 днів тому

    የኔናት አይዞሽ የማያልፍ የለም ፈተአሪ ይክስሻአል ደግመሽ ብትቀርብ ደስ ይለናል

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 22 дні тому +3

    አንዳንድ ቅዕን መሆን ለሰው ዋጋ ያሰፍልጋል 💔💔 እግዚአብሔር ይርዳሺ እህታለም 💔💔

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 20 днів тому

      ክፋ ሁኑ ቅንነት እድሜ ያሳጥራል

  • @user-bn2ev2bv8f
    @user-bn2ev2bv8f 21 день тому

    ስታምር

  • @user-sv6xs6zz6j
    @user-sv6xs6zz6j 22 дні тому +1

    ጀግና ነሽ በች

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 21 день тому

    ባለፈው የላሊበላዋ ልጅ ለህቷ ስታዝን😥🥺 እሷም ታሪኳ እንደዚ ነው ግን ለምን ጠላቻቸው እቺ ሀራም እስቲ ፀበል ውሰዷት ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት ትግባ የድሬዋ አክስታቹ ራሱ ፀሎት ያስፈልጋታል ፀልዩላት ሀይሚ ግድ የለሽም ልጅቷ ፍቅር ነው ያጣችው ፍቅር ስጧት 😍ትመለሳለች እድሜ ነው

  • @KonjitBerhanu
    @KonjitBerhanu 22 дні тому +3

    አሁንም ማንበብና መፃፍ መማር ትችያለሽ።

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 19 днів тому

    ስወድሽ ገኒ❤❤ may allah bless you with your family❤❤❤ አይዞሽ እህት አላህ ያስተካክልልሽ...

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 21 день тому +1

    እናት የሌለው ልጅ ባይሰርቅም ሌባ ነው ይባላል ታላቅ እህት የእናት ምትክ ነች ይባላል አንቺ የድሮ የቤት ልጅ ነሽ አደራሽን ተወጥተሻል እጅግ በጣም ያሳዝናል አይፈረድባትም የራስሽን ኑሮ ኑሪ ምርጫዋ ነው ተያት እናት አለም አሁን ሳይሆን ወደ ፊት ታመሰግንሻለች ተማር ልጄ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

    • @altubeti7567
      @altubeti7567 21 день тому +1

      ገና ነች ኮ🥺14አመት ገና ነች ቢያንስ 20 አመት እስኪሆናት አብረው ይሁኑ እግዚአብሔር ያግዛቸው

  • @YonasYoni-wq9hr
    @YonasYoni-wq9hr 16 днів тому

    አይዞሽ በርቺ

  • @WanishetBedane
    @WanishetBedane 21 день тому

    Ihet ye memaher Tesfaye getmany adamich ye ihetsh chigr yifatal egziabeher yirdash

  • @yeneneshregassa14
    @yeneneshregassa14 21 день тому

    Geni please do video with Artist TG that is a so funny thanks 🙏 let us take break from such video! Thanks 🙏

  • @homealawadhi2087
    @homealawadhi2087 21 день тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 21 день тому +2

    Anchi temiresh sew honesh new esan masitemar yemitichiyiw enji anchin stimari minaynet misale tihognatalesh?

    • @solomontessema9176
      @solomontessema9176 21 день тому

      Ganyea batame you have to save her and her sister's life she been through a lot please all Ethiopian and Eritrean people let's help this strong young women Gani I will doy part

    • @nunu7353
      @nunu7353 21 день тому

      @@solomontessema9176seriously? Zoro zoro limena? You guys should get embarrassed about this.
      You need to help her go to school. This is the biggest problem in Amhara culture so do that

  • @Abby-hi4sf
    @Abby-hi4sf 6 днів тому

    1- ሁለታችሁም ከባድ ቁስል አላችሁ ። በልጅነት እናትን ማጣት መበታተንና በሰው ጥገኝነት ዉስጥ መዉደቅ ለለጋ አእምሮ ከባድ ነው
    2፡ ትንሽ እህትሽ ገና በ6ወር ጡት ጠብታ ሳትጠግብ እናትና አባቱዋን አጥታ ለእናትነት ያልበቃች ህፃን ልጅ እስከ ሰባት አሳደገቻት። ከዚያም አባቱዋ ወስዶ ለአያቶቹዋ ሰጣት
    ይህቺ ልጅ ትምህርት ቤት ቢከብዳት አይደንቅም። ከዚያም አንቺ ወሰድሻት። ከጎንደር ጀምረሽ ገና የ 14 አመት ልጅ ይዘሽ ። በጦርነት መሃል ተንገላታችሁ ድሬዳዋ ስትደርሱ ልጅ ስለሆንሽ ይህቺ ህፃን ፍራቻና ጭንቀት ውስጥ እንዳለፈች አልጠራጠርም። ከዚያም ወደ ሃረር ፣ ሃረር ላ ደግሞ አንቺ ታመምሽ ። ያንቺ መታመም ምን ያህል ብቻዋን ሆና የገጠማት ጭንቀት ቀላል አይደለም። በለጋ እድሜዋ ብዙ ቤቶች ጎበኘች ። ሁሉም ጊዜያዊ ቤት ነበር። አላውቃትም ስትል ጭንቀቱን ሽሽት ሊሆን ይችላል። ። አምጥተሽ ለሰው አስረከብሻት። ዩም ልጅነትሽ እና አቅም ማጣትሽን ነው የሚያሳየው። አንቺም ልጅ ነሽ። ካለእድሜሽ ልጅ አሳዳጊ ሆንሽ። ማንም ህፅን ትንሽ ልጆች ሊያሳድጉዋቸው አይችሉም።
    እግዚአብሄር ይርዳችሁ

  • @user-sv6xs6zz6j
    @user-sv6xs6zz6j 22 дні тому +2

    አሁንም መማር ትያለሽ

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 21 день тому

    እህት አንቺ አንዴንድ ስደት እህቴች የአረብ ሀገር ሴቶች ሀሳብ ነው የገልጥሽ ለእራስሽ ኑሪ ይህ ሁሉ የደገምሽላት እህትሽ ይሁን አክስትሽን ይህ አንቺ ኖሮ ህይወት አይኑሩም

    • @altubeti7567
      @altubeti7567 21 день тому

      የአደራ ልጅ ነች ደሞ ገና ነች 14 አመት ኮ🥺ሀራም ፍቅርና ፀሎት ይመልሳታል ትመለሳለች

  • @mistertekar8989
    @mistertekar8989 21 день тому

    የእኔ እጥ ነን

  • @woinshetgatayebarkhdagenwo7895
    @woinshetgatayebarkhdagenwo7895 20 днів тому +1

    የመግቢያ አርእስትሽን ብትቀይረመ መልካም ነው የጨነቀውና ግራ ለገባው መብትሄው ወደ እግዚአብሔር ሜጣት ነው ምናልባት ካንቺ ምክር ማግኙት ይቻል ይሆናል አንዳንዴ ልክን ማወቅ መልካም ነው እህቴ ከይቅርታ ጋራ

  • @user-hd9ox5cn3r
    @user-hd9ox5cn3r 22 дні тому

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @tekluayele3431
    @tekluayele3431 20 днів тому

    ኧረ ገንየ እኔ ታሪኬን በ wats up like wer lihonegn newmeche new yemkerbew beterefe bertu lgn

  • @nunu7353
    @nunu7353 21 день тому

    Bezhe zemen yemaymar ale? People in Amhara region are so behind on so many levels. They still eat from the floor using tree leaves 🍃, abandon their new borns, they do metet, etc etc.

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 21 день тому

    ትዳር ይዛ በልጆች መባረክ ይሻላት ነበር አንች ለራስሽ ብትደክሚ ጥሩ ነበር እና ከመጀመሪያው ከድሬደዋ መውጣት የለብሺም ነበር እህትሽ ልጅነት ነው ምን ታቃለቺ 😔

    • @nunu7353
      @nunu7353 21 день тому

      She is not from Diredewa. She is from Gonder. People in Dire don’t have lifestyle like this…
      She is Amhara

  • @Tybatube
    @Tybatube 22 дні тому +2

    ሰላም ገኒበሰላም መጠሽር. የገኒ ቤትሰበ ሰውዶች ቤትሰበ አረጉኒ❤❤❤

  • @EmuHiba-pv3wr
    @EmuHiba-pv3wr 22 дні тому +1

    አሁንም ትችያለሽ ግተማሪ

  • @zelealemakele3686
    @zelealemakele3686 19 днів тому

    ከደጀን ባህር ዳአር በእግራችን ከባን ትላለች ምን አይነት ውሸት ነው

    • @MessiLekitu
      @MessiLekitu 8 днів тому

      ደንቆሮ መጀመሪያ አዳምጥ እንደ አንተ አይነቱ እኮ እኮነው ሀገረ እሚበጠብጥ አናትህ ይበጥበጥና