እግር የለኝም ነበር /ሰውነቴ ትል ብቻ ሆነ/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 133

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 Рік тому +43

    አቤት እየሱስ እንዴት አይነት የፍቅር አምላክ ነው ከዚህ እስራት ማን ሊፈታ ይችላል እየሱስ እየሱስ ደግ ቸር ፈዋሽ ምን እንበልህ የኔ ጌታ ኡኡኡኡኡ እህቴ እድለኛ ነሽ ክብር ይሁንልህ የናዝሬቱ እየሱስ ተባረክ ተመስገን

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 8 місяців тому +11

    አቤት ኢየሱስ የአንተ መሆን እኮ መታደል ነው፡፡
    ዳዊት በመዝሙሩ
    ገመድ ባማረ ስፍራ ወደቀችልኝ
    ርስቴም ተዋበችልኝ
    ለእኔም የኢየሱስ ልጆች ለሆኑ ሁሉ ይህ ዕጣ ወጥቶላቸው ነው! አቤት መታደል ከስንት ክፉ ተደበቅኩ ፡ተሸሸግኩ ተባረክ አባ አመሰግናለሁ
    🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰😍😍😍🤩🤩🤩🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kidilove1715
    @kidilove1715 Рік тому +28

    አዳኝ የእግዚአብሔር ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክብር ላንተ ብቻ ይሁን❤❤❤

    • @eleni311
      @eleni311 Рік тому

      አሜን🙏🙏🙏

    • @muluberihun3622
      @muluberihun3622 6 місяців тому

      አሜን ጌታ እየሱስ ተባረክ

  • @maskifastfood6665
    @maskifastfood6665 Рік тому +12

    እየሱስ ጌታ ነው

  • @kidilove1715
    @kidilove1715 Рік тому +13

    ❤እ
    ኦ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል

  • @kibredesta7145
    @kibredesta7145 Рік тому +9

    አምላካችን ህያው ነው✝️🖐🏽🙏🏼😇💕💕💕💕

  • @betsiyes6447
    @betsiyes6447 Рік тому +11

    ጌታ ሆይ እንደዚህ በቅንነት ልመንህ ❤❤❤ እንዴት መልካም አባት ነህ😢 ቃል አጣሁ እንኳን ኢየሱስ አገኘሽ።

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ

    ዋው ጌታ እኮ ጌታ ነው እንኳን ልጅ ሆንኩ የምታኮራ አንገት ቀና የምታደርግ ምን እንበልህ ጌታዬ መድሃኒቴ ሃሌሉያ ለስምህ ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ገናናው ስምህ ይባረክ ምህረቱ አያልቅምና እግዚአብሔርን አመስግኑ

  • @Addisalmeyasln
    @Addisalmeyasln Місяць тому

    አለማመኔ እርዳ ።
    በእኔም ዘመን ዛሬም ይሰራል
    ዘመንሽ ሁሉ አፍሽ ላይና ህይወትሽም ላይ እንደጣፈጠ ይቆይልሽ ክብሩ ሁሉ ለእርሱ ና ለእርሱ ብቻ ይሁን

  • @TsigeShemelis
    @TsigeShemelis Рік тому +4

    ዘመንሽ በእየሱስ ይለቅ እህቴ

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 8 місяців тому +9

    አቤት ኢየሱስ የአንተ መሆን እኮ መታደል ነው፡፡
    ዳዊት በመዝሙሩ
    ገመድ ባማረ ስፍራ ወደቀችልኝ
    ርስቴም ተዋበችልኝ
    ለእኔም የኢየሱስ ልጆች ለሆኑ ሁሉ ይህ ዕጣ ወጥቶላቸው ነው! አቤት መታደል ከስንት ክፉ ተደበቅኩ ፡ተሸሸግኩ ተባረክ አባ አመሰግናለሁ
    🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 6 місяців тому +10

    ይህ ነው የእኔ አባት❤❤❤❤❤❤ ይህ ነው የእኔ ኢየሱሰ❤❤❤❤

  • @ghinahamdan5702
    @ghinahamdan5702 Рік тому +6

    የሚገርም ታሪክና ነዉ ከየሱስ ዛሬም ለዘለአለም ጌታ ነው

  • @emmy1365
    @emmy1365 Рік тому +5

    የኔ እየሱስ ድንቅ አባት!!!❤

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Рік тому +6

    እየሱስ የጌቶች ጌታ እግዚአብሔር ወልድ ነው እሱ ብቻ አዳኝ ነው

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb 17 хвилин тому

    በእንባ ነው የሠማሁት ድንቅ ምስክርነት በሂወቴ እንዲህ አይነት ምስክርነት ሰምቼ አላቅም

  • @selamaklog5889
    @selamaklog5889 7 місяців тому +7

    እልፍ አእላፍ መላእክቶችየሚስግዱለትፍጥረታትየሚገዙለትአጋንንየሚንቀጠቀጡለት ኢየሱስስምህለዘለዓለምይባረክ

  • @hiruthbh6066
    @hiruthbh6066 7 місяців тому +8

    አቤት የሰራዊት ጌታ እግዚያብሔር እንዴት ድንቅ ነሕ ከቶ እንዳተ ያለ ማን አለ ስምሕ ለዘላለም ይባረክ አሜን

  • @biniyamGirum
    @biniyamGirum 7 місяців тому +7

    ለአግልጋዮች ትልቅ ትምህርት....ፀጋው የሰጭው ነው ኢየሱስ በወፍራምም በቀጭንም ይሰራል የኛ ዳዲ😍😍

  • @mekidesbekele1787
    @mekidesbekele1787 3 місяці тому +1

    ድንቁ እየሱስ
    ተባረክ

  • @krasnyglucklih517
    @krasnyglucklih517 7 місяців тому +7

    ሥምሕ ሐዘለአለም ይባረክ የናዝሬቱ እየሡሥ!!! አንተ ሩሕሩሕ የፍቅር ጌታ አንተ መልካም፣ አንተ ቸር ውዴ እየሡሥ ለዘላለም ማደሪያሕ ይባረክ!!!

  • @muluberihun3622
    @muluberihun3622 6 місяців тому +3

    ይሄነው የኔ ጌታ አምላኬ የምለው ደግ ቸር አባላት እግዚአብሔር እኔ የወደድኩት

  • @God_Is_Love1111
    @God_Is_Love1111 3 місяці тому +1

    አቤት ኢየሱስ ድንቅ ነህ❤❤❤

  • @meseretgebresilassie1517
    @meseretgebresilassie1517 Рік тому +5

    ያድናል ይታደግማል !!
    አይ የኔጌታ ልዩ እኮነህ ክብሩን ሁሉ አንተውሰድ::

  • @BelayneshFikade
    @BelayneshFikade 7 місяців тому +5

    እንዴት መመረጥ ነው በእግዚሀብሄር መጎብኘት ጌታ እስከመጨረሻው በቤቱ አፅንቶ ያኑርሽ

  • @aidanigatu8266
    @aidanigatu8266 Рік тому +3

    እውነት ነው አባ ሩህሩህ ነው መልካም ነው

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 6 місяців тому +2

    አዎን የኔ ቆንጆ ዳዲሽ የእኔም አባት የሆነው የናዝሬቱ እየሱሰ ታደገሽ❤❤ ተባረኪ በእምነትሽ እስከመጨረሻው ያጽናሽ ❤❤ የተደረገልሽን እያስብሽ እስከመጨረሻው በእምነት ጠቢቂው:: ለዘለአለም ከእርሱ ጋር በደስታ እንኖራለን❤❤❤❤❤

  • @mercymercy331
    @mercymercy331 Рік тому +16

    ክብር ምስጋና አምልኮ ይገባዋል ለጌታ ለየሱሱ እንዲህ ኣይነት ድንቅ ምስክርነ እስከዛሬ ድረስ አልሰማሁም።
    የሚወድ የሚራራ የማያዳላ ውዴ እየሱሱ ተመስገን!!❤🙏

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 6 місяців тому +4

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ትለያለህ እኮ ቆይ በምን ቋንቋ ልተርክህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @KidiWada
    @KidiWada 7 місяців тому +3

    ክብር ለጌታ ኢየሱስዬ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MihretFeyisa-jc8gr
    @MihretFeyisa-jc8gr 6 місяців тому +10

    ኧረ ይሄ ኢየሱስ ምን ብዬ ልባርከው ውለታው በዛብኝ ከአይምሮ በላይ ነው ኢየሱስ ኢየሱስ የደሀደግ አባት ኡኡኡኡኡኡኡ እንደው ኢየሱስ ያድናል የምንለው በምክንያት ነው ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ

  • @MayaAdam2023
    @MayaAdam2023 4 місяці тому +1

    Glory to our loving Father ❤

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 Рік тому +4

    God good all the time amazing Jesus Christ I love you my Dad

  • @AynalemHaile-fm9rl
    @AynalemHaile-fm9rl 7 місяців тому +5

    ኢየሱስ ድንቅ ነው ዛሬም ይሰራል

  • @millenyemane
    @millenyemane 5 місяців тому +1

    #ዳድየ_የኔ_ጌታ_ለቆማጣ_እግር_አይን_ለሌለው_አይን_ኩላሊት_ሌለው_ኩላሊት_ብቻ_ሁሉ_ነገር_አሱጋ_አለ_ለሁሉ_ይራራል_ይሰጣል_ሰሙ_ይክበር_ይቀደስ_ጌታችን_ኢየሱስ_ጌታ_ነው_ያድናል🙏
    እንዴት ያለ ቅንንነት ነው #የዳድየ ልጅ ትጣፍጫለሽ❤
    በንጤዎች እብድ እብድ ይሉ የለ? 😂 እንኳን #ዳድየ_አገኘሽ ተባረኪ🙏❤ ልበ_ቅኖች_ያድናቸዋል_ተብሎ እንደተጻፈ!!

  • @abebechasfaw227
    @abebechasfaw227 7 місяців тому +4

    ኢየሱስ ያድናል። እልልልልልል!!!!!!!!!!

  • @helenkibrom4031
    @helenkibrom4031 Рік тому +4

    ጌታ የሱስ ስሙ ይባረክ

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 Рік тому +5

    ዳዲዬዬዬዬዬዬዬዬ ውይ ታድለሽ አይወሰድብሽ እየሱሴሴሴሴሴሴ

  • @HappyMarathon-fk4ic
    @HappyMarathon-fk4ic 10 місяців тому +2

    ጌታ እኮ ነው።

  • @ProphetMadenetTasfaya
    @ProphetMadenetTasfaya 3 місяці тому

    ክብር ለጌታችን እየሱስ ይሁን

  • @biruktilahun4962
    @biruktilahun4962 6 місяців тому +2

    ኢየሱስ ክብር ላንተ ብቻ ይሁን!! !ኢየሱስ!!! ኢየሱስ!!! ኢየሱስዬ ትለያለህ እኮ ቆይ በምን ቋንቋ ልተርክህ ማን ልበልህ እረ አኔስ ማን ልበልሀ

    • @MesekeremEyob
      @MesekeremEyob 6 місяців тому

      Yan abat eysus❤❤❤❤❤❤ amen elllllllll tabarki

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 Рік тому +4

    እግዛቤሔረ ድንቅ ነው ምልካም አባት ነው ❤

  • @Sabdusha
    @Sabdusha Рік тому +5

    አዳኜ እየሱስ
    ገናናው
    የጄን ሰንሰለት
    በጠሰው ውውው

  • @buzemeb7246
    @buzemeb7246 5 місяців тому +1

    እየሱስ የጌቶችጌታነዉእንኳንምየእየሱስሆኩኝ።

  • @አንድኢትዮጵያ-ቐ9ቀ
    @አንድኢትዮጵያ-ቐ9ቀ 3 місяці тому

    ጌታ ይባረክ ምን ልበል ነፍስ አልቀረልኝም!!!!

  • @Edentesfaye-ii1nc
    @Edentesfaye-ii1nc 7 місяців тому +2

    አሜንንንን እየሱስ ጌታ ነዉ

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 Рік тому +2

    The most amazing testimony ever! what a mighty God we serve!🙇🏽‍♀️🙏🏽💕

  • @woizertesfaye61
    @woizertesfaye61 3 місяці тому

    Glory to God, he is a real father. I have seen in my life I like you, lubaba. God bless you

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Рік тому +11

    እየሱስ ያድናል ይታደጋል እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ እየሱስ ጌታ ነው ክብር ለጌታ ይሁን!!!

  • @AlemayehuC.Geleta
    @AlemayehuC.Geleta 6 місяців тому +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው!

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 6 місяців тому +1

    Wow Wow Wow thank you jesus ❤

  • @genettakel7722
    @genettakel7722 5 місяців тому +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ቃል አጣው

  • @zewditudenu7939
    @zewditudenu7939 Рік тому +3

    Glory to God!

  • @HanaWondimu-h7m
    @HanaWondimu-h7m 5 місяців тому

    ዋዋዋዋዋዋዋዋዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አይ አተየሱስ የአለም ሰዉ ሁሉ አተንይወቀህ አተን ብቻ ያግስህ አየሱስ ከርስቶስ ያድናል

  • @samygebre6136
    @samygebre6136 Рік тому +3

    😢😢😢😢❤❤❤kibr le ngusu yesus yhunnn!!!!!!

  • @sirgutretta9560
    @sirgutretta9560 Рік тому +2

    Yes I am a witness Jesus saves! He has performed a miracle in my life too!❤

  • @tesfayetafesse9064
    @tesfayetafesse9064 3 місяці тому

    ጌታ እወድሃለሁ ።

  • @TamiratHailu-xz4xw
    @TamiratHailu-xz4xw 7 місяців тому +2

    Praise God!

  • @mahiichant661
    @mahiichant661 6 місяців тому

    አቤትትትት ይሄ ድንቅ አምላክ ስሙ ይባረክ ክብርን አንተ ውሰድ

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 3 місяці тому +2

    አቤት መወደድ መታደል ምንም ይቅርብኝ

  • @selebogale329
    @selebogale329 Рік тому +2

    Geta Geta Geta new Geta ekon haleluya elelelelelele🙏🙏🙏🙏🙏💯

  • @Pitanc
    @Pitanc 7 місяців тому +1

    Eyesus kiristos yegetoch Geta yeamalikt amlak yikber yimesgen,Amen.

  • @ana8712
    @ana8712 7 місяців тому +1

    Eyesus geta newe yadenal yemesgen ❤❤❤

  • @WAsheroYhanse
    @WAsheroYhanse 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @leulsegedtekle309
    @leulsegedtekle309 Рік тому +1

    Wow, I don't have words....abaye tebarek!

  • @tinashuna4038
    @tinashuna4038 Рік тому +5

    በቅንነት ጌታን ማመን ደስ ይላል ❤ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @tvnew1675
    @tvnew1675 9 днів тому

    Eyesus geta new yichalal

  • @jemo5716
    @jemo5716 Рік тому +1

    Amen Amen Amen

  • @SaraTesfaye-v2d
    @SaraTesfaye-v2d 6 місяців тому +1

    Eyesus krstos yegetoch geta new❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @CellLobby-k6m
    @CellLobby-k6m Місяць тому

    Amen Amen Amen♥♥♥♥♥😭😭😭😭

  • @LINTAEvents
    @LINTAEvents 3 місяці тому

    Eleleleleleel geta hoye kiber Hulu le ante yehun endet chere nhe elelele yehe new yene geta yehe new amelake yalekute.....

  • @mababa6556
    @mababa6556 7 місяців тому +1

    jesus is lord

  • @edendak5588
    @edendak5588 Рік тому +1

    Eleleleereee
    Kibiru Le Eyesus yehun.

  • @almeakshe4341
    @almeakshe4341 4 місяці тому +1

    eysus geta newo lzlalme amen elilllle elilllle elilllle elilllle elilllle

  • @MarimNasr-y6m
    @MarimNasr-y6m 7 місяців тому +1

    Dnk amlak yene abat

  • @eseyasfshaye9007
    @eseyasfshaye9007 7 місяців тому

    May God bless you blessed 🙏

  • @workafrhuanley3996
    @workafrhuanley3996 Рік тому +3

    ❤❤❤❤❤እየሱስ ሁሉን ይችላል ❤❤❤❤❤

  • @AkliluBekuretsion
    @AkliluBekuretsion Рік тому +1

    Eysuse temesgen

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 Рік тому +3

    አፏ ሲጣፍጥ ምስክርነቱ ቀጣይ ቢኖረው ጥሩ ነበር

    • @hayassss-fb4gf
      @hayassss-fb4gf 3 місяці тому

      አዎ ድራማ ቀጣይ ሲኖረው ደስ ይላል።

  • @lindaha2016
    @lindaha2016 Рік тому +2

    Migerm new Besemam

  • @tiruneshkassaye1821
    @tiruneshkassaye1821 8 місяців тому +1

    Halelua

  • @MunanbsbssbBetahdvg
    @MunanbsbssbBetahdvg 11 місяців тому +4

    Ababa Eyesus ante ko dnk neh

  • @edendak5588
    @edendak5588 Рік тому +1

    Egzhaber yebarkuw.

  • @tiruneshkassaye1821
    @tiruneshkassaye1821 8 місяців тому +1

    Abet talk emenet

  • @tsehayineshtolera9202
    @tsehayineshtolera9202 6 місяців тому

    Waqayyoo hufadha ameenn

  • @meronmeriti4613
    @meronmeriti4613 5 місяців тому

    😢😢😢😢😢oh jesus😢😢😢

  • @edendak5588
    @edendak5588 Рік тому

    Wow teddy yebarkuw.

  • @DawitFitsum-n8j
    @DawitFitsum-n8j 4 місяці тому

    Iyesus geta new imnetis tilk new

  • @WengelMulufere
    @WengelMulufere 6 місяців тому +1

    Eyesus gata new

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 6 місяців тому +1

    Keber..Le..eyesus...kirstos..yihun.
    Eyesus..kemotim.yadenal

  • @shewaalemu3401
    @shewaalemu3401 Рік тому

    ❤❤

    • @shewaalemu3401
      @shewaalemu3401 Рік тому

      መጠጊያ ነህ ግራ ለተጋባ
      ወደቅጥርህ ሮጦ ለገባ
      ❤❤❤❤❤❤❤❤
      ❤❤❤❤❤❤❤❤
      አያሣፍር ስምህ ጉልበታም ነው
      ይታደጋል ሁሌ ለታመነው!!!!

  • @RichAmin
    @RichAmin 3 місяці тому

    abet yene nigus

  • @tigisthabtamu8082
    @tigisthabtamu8082 4 дні тому

    የነቀምቴ ሀኪም ቢጠየቁ!???

  • @wossenwoldekidan8078
    @wossenwoldekidan8078 10 днів тому

    Enesum tebetenu, enem egre dane!
    ሐዋርያት 9
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³² ጴጥሮስም በየስፍራው ሁሉ ሲዞር በልዳ ወደሚኖሩ ቅዱሳን ደግሞ ወረደ።
    ³³ በዚያም ከስምንት ዓመት ጀምሮ በአልጋ ላይ ተኝቶ የነበረውን ኤንያ የሚሉትን አንድ ሰው አገኘ፤ እርሱም ሽባ ነበረ።
    ³⁴ ጴጥሮስም፦ ኤንያ ሆይ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ይፈውስሃል፤ ተነሣ ለራስህም አንጥፍ አለው።
    ³⁵ ወዲያውም ተነሣ። በልዳና በሰሮናም የሚኖሩ ሁሉ እርሱን አይተው ወደ ጌታ ዘወር አሉ።

  • @muluneshsinke4452
    @muluneshsinke4452 Рік тому

    😊1😊😊😊

  • @semirayoutub2199
    @semirayoutub2199 3 місяці тому +1

    ግን እዚህ ውስጥ ያላችሁት ኮሜት ሰጭወች እንዳው ትንሺ አታፍሩም ግን እንዳው እግር አኡዙቢላህ ምን አይነት የቀዳዳ ውሽት ናቹሁ ቤጤወች ግን ከውሸት አለም አትወጡም

  • @yonastekie8108
    @yonastekie8108 Рік тому +1

    Kbr Legziabhir yhun😅

  • @tigisthabtamu8082
    @tigisthabtamu8082 4 дні тому

    መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያሉ ተዓምር ሁሉ eye witness አላቸው...ምን አለበት ሀኪም ጎረበት ቢጠየቅ!!?

    • @selamabate5496
      @selamabate5496 10 годин тому

      ያየን አይተናል ያመነችዉ እየሱስ ብዙ እንደረዳት

  • @nawmiteka4304
    @nawmiteka4304 7 місяців тому

    Geta hoye kebere mesgana amelko yhoneleh

  • @Yoma-x5m
    @Yoma-x5m 5 місяців тому +1

    Menfkesh ነው እግር yabkelshiw 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ድንቅ ያመቱ comedian bleneshal

    • @alainfef176
      @alainfef176 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂እረ የት ልሂድ