ፍቅረኛዬ ናት❤️//እሱን ማጣት አለፈልግም//ተጣሉ😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 739

  • @GENZB5
    @GENZB5 Місяць тому +216

    ኤፋ እድህ ማርግ የለብህም የምትሉ👍👍👍👍ኤዱዬ የኔ ጨርቃ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @GjU-u6q
      @GjU-u6q Місяць тому +1

      😢😢😢😢

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi Місяць тому +1

      😢😢😢😢😢😢

    • @Thffd-t3h
      @Thffd-t3h 19 днів тому

      😥😥😥😥

    • @Simegn-c3w
      @Simegn-c3w Годину тому

      ኤዱን፡ምርጥምስትናት

  • @seadafeyisa6189
    @seadafeyisa6189 Місяць тому +179

    ኤፋ እንደዚህ ማድረግ የለብህም ሁሌም የሷን ክብር የሚነካ ነገር አትድርግ ወይስ ስለወደደችህ ሴት ልጅ ልክ እንደምትወድ ስትጠላም በዛው ልክ ነው ክብር የሚባል ነገር አለ ኤፋ ፕሊስ አታስከፋት 😢😢😢😢😊

    • @RehanaRehana-yy9uq
      @RehanaRehana-yy9uq 20 днів тому

      ያባት፣ጥርጣሬ፣ኡለብክ፣አሽም፣ዛሬ፣ደርሰክ

  • @MekdesMaki-v8o
    @MekdesMaki-v8o Місяць тому +54

    ኤፋ እረፍ ኤደን ብዙ ወንድ ሚፈልጋት ንፁህ ሴት ነች አፈቀረችህ እጅ ሌላ ታሪክ አልፈጠረችብህም እረፍ❤❤❤❤

  • @AskaleAskale-he2kl
    @AskaleAskale-he2kl Місяць тому +49

    ኧር እንደዚክ አይደረግም ኤፍ ለሴት ልጅ ክብር ይኑርክ ስለወደደችክ ሴትናቷን አትፈታተናት ጥሩ አይደለም እውነት ደስ አይልም 😢😢😢😢😢😢

  • @ቱዩ
    @ቱዩ Місяць тому +24

    😢በደካማጎኗ እየገባ ተጫወተባት አበዛው ለስሜቷ ተጠቀቅላት ክብር ይኑርህ😢😢😢😢

  • @እየሩስቱዩብ-b3
    @እየሩስቱዩብ-b3 Місяць тому +123

    እናት ፍቅርን እድታስከፋት አንፈልግም 😢😢😢😢

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 Місяць тому +176

    ሴቶች ክብር ከሀይሚ ጨረቃ ተማሩ💪💝💝 ኤዱቆጆ አይዞሽ😢❤

  • @BuzayehuShemels
    @BuzayehuShemels Місяць тому +88

    ይሄ ልጅ ግን አላበዛውም😏ወደደችህ እጂ አልወለደችህም ስርአት ይኑርህ😒😏

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x Місяць тому +2

      የኔ ወንዶች እኮ ሲያፈቅሯቸው መጫወቻ ነው የሚያረጉት😢😢😢😢

    • @MohammedErsido
      @MohammedErsido Місяць тому +1

      Excellent to much

    • @GaBee-ml9zz
      @GaBee-ml9zz Місяць тому +1

      በጣም እወቁልኝ አለ😢😢😢😢😢

    • @BirtukanBirtukan4
      @BirtukanBirtukan4 28 днів тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DiaCell-r8d
    @DiaCell-r8d Місяць тому +35

    ኤፋ ግን የኤዱ አብ አያሳዝንህም እንዴ😢😢😢😢😢😢ኤዱ እውነተኛ አፍቃሪ ናት የምትሉ 👍👍👍👍

  • @Rutatube_r-x3w
    @Rutatube_r-x3w Місяць тому +33

    ኤፋ ለሰው ልብ ተጠንቀቅ ድርቅ ያለ ነገር ይደብራል😢😢የምር የወደደ ልብ መጥላትም ይችላል 😢😢😢😢ስለወደደችህ ብቻ ስሜቷን ባትጎዳው ጥሩ 😌😌😌😪😪😪😪😪😪😪

    • @Menelik27
      @Menelik27 Місяць тому

      በትክክል

    • @GabiLove-d2b
      @GabiLove-d2b Місяць тому +1

      በትክክል ኤፌሬም ለሴት ልጅ ክብር ይኑረህ😢😢😢

  • @degtube1221
    @degtube1221 Місяць тому +22

    "አዎ ለራስሽ ክብር ይኑርሽ ኤደን! ዋጋሽን አታሳንሽ። እርሱም ለዛ ነው እንዲህ የሚጃጃለው...ቆፍጠን በይ!ራስሽን እንደገና ተመልከች። ፍቅር አንቺ ጋ ብቻ ነው ያለው_አስቢበት እንዳትጎጂ።

  • @FamilyPhoto-x4e
    @FamilyPhoto-x4e Місяць тому +20

    ኤፋ ማወቅ ያለብህ ነገር መወደድ እዳለ መጠላትም አለ ስለወደደችህ በተደጋጋሚ ስሜቷን የሚነካ ፕራንክ ለምን ታደርጋታለህ የጠላችህ ቀን ግን አንተን አያርገኝ እዬዬ ብትል አታገኞትም

  • @HayatTrk
    @HayatTrk Місяць тому +43

    ፓራንክ ቢሆንም ኤፉ ተወድአለች ግፍ ነው ኢድ❤❤👍👍

  • @RutaGrace-i6q
    @RutaGrace-i6q Місяць тому +27

    Effa ምንድነው ሁሌ ስለ ፍቅር ብቻ ነው prank የሚታደርጋ ፍቅሯ ላይ የምትጫወተው😢

  • @Alemtube23
    @Alemtube23 Місяць тому +15

    እናት ፍቅር ማስከፋት የለብህም ፕራንክ ቢሆን ከልብ አፍቃሪ ስለሆነች ቶሎ ትጎዳለች❤❤❤

  • @ami-c3c
    @ami-c3c Місяць тому +39

    ኤፋ ግን ምን አይነት ባሌጌ ነህ ኤጭጭጭጭ ስታስጠላ አበዛህው እሺ ኤዱዬ አይዛሽ እሺ😢😢

  • @ስደተኛዋነኝእናቴንናፋቂ

    ኤፋ ምትወድህን ሴት። አትግፋ። በሩታ ተማር። ስለወደደቺው መሰዋትነት ከፍላለለች ዛሬ አብራውም እየኖረች ነው እና ስለምትወድህ። ክብር ይኑርህ

  • @saadaberhauno8701
    @saadaberhauno8701 Місяць тому +36

    ኤፊ ለምን እደዚህ ታረጋለህ ስለምወድህ ነዉ ይህን ያክል😢👍👍አይ ወድ

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 Місяць тому +79

    ወይ ዘድሮ ምን ነካችሁ ሴቶች ክብራችሁን ጠብቁ የምትሉ

  • @FafiFafi-md9eg
    @FafiFafi-md9eg Місяць тому +28

    ኤፍ ኤድን ስለምትወድህ እንደዚህ አታድርግ።እኔ በጣም ነዉ ያሳዝነችኝ❤❤❤❤❤😢

  • @DawitKassa-db4zk
    @DawitKassa-db4zk Місяць тому +29

    ኤፍሬም አግባብ የሌለውን ፕራንክ አተድርግ በጣም ይደብራል።

    • @Bsh-gt7oc
      @Bsh-gt7oc Місяць тому +2

      እውነት በጣም ነው የሚያስጠላው

  • @poliuyad7564
    @poliuyad7564 Місяць тому +40

    ተው ኤፌ ይቺን የመሰለች ልጅ አታስከፋት 😢ጌታን ስታስጠሉ በሰው ስሜት አቀልዱ

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x Місяць тому +46

    ኤፋ ስነስረአት ይኑርህ እሽ በሴት ልጅ ስሜት እደዚህ አትጫወት ፕራክም ሲበዛ ያስጠላል ሲቀጥል ስለወደዴችህ ነው አይደል ሁሌ እራቂ ከእኔ እያልክ የምታሳቅቃት😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔 ለምትጠቀመው ቃላት መጠቀቅ ነበረባት አተም ልጅቱም ይቺ ጊጥ መልክ ስታስጠላ ፀጉሯ ደሞ ሲደብር ነገረኛ ናት ፕራክ ቢሆን ምን ይሆናል በትግስት ብታወራት እባዋን ትጠጭው ይሆን ክፉ ነሽ በጣም😭😭😭😭 ኤልዱየ አይዞሽ አይ ይሄ ፍቅር አለቦታው እየጣለ ያሰቃየናል ፈጣሪ ከወደዴን ተወዳጅ እጅ ወዳጅ አያርገን መቸም የማይገባችሁ የሀገራችን ወንዶች በጣም ስደብሩ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hawulet-rv9tf
    @hawulet-rv9tf Місяць тому +46

    ይቺ ሾካካ ልጂ ስታስጠላኚ ቆረቆዳ😂😂😂 ኤዱየ የኔ ንግስት ይከርበት ዝበይዉ አትናደጂ የልቤ ካዉያ❤❤🎉🎉

    • @AbeyAse
      @AbeyAse Місяць тому

      አረ ወዮው😂😂😂😂

    • @DawitKassa-db4zk
      @DawitKassa-db4zk Місяць тому

      @@hawulet-rv9tf እውነት ነው ልክ ብለሸል እውነትም ንግስት ናት

  • @FalkFalk-rk6fc
    @FalkFalk-rk6fc Місяць тому +19

    ኤፉሬም. እደዚህ አታድርግ ኤድየ የኔ ቆንጆ

  • @sahaysahay924
    @sahaysahay924 Місяць тому +6

    ኤፋ እንደዚህ ማድርግ የለብም ልጂታ በጣም ትወዳች ❤❤❤❤❤❤ ኤዱዬዬዬዬዬ የኔ ምስክን አይዞሽ ይቅርታ ጠይቁ ኤፋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ Місяць тому +22

    ይች ደግሞ ጸጉራ የጨነች በዬት መጣች🤭😁🤣 ኤልዱዬን አታስከፉአት😢 ኤፋዬ

  • @TiztaDerebew
    @TiztaDerebew Місяць тому +14

    ኤፍሬም እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ ግን ክብር ይኑርህ አይደብርህም

    • @M_52-l1y
      @M_52-l1y 29 днів тому

      Wurgat neh wshi efrem 😂😂😂

  • @ሀገሬLove
    @ሀገሬLove Місяць тому +16

    ምን አስጠላይ መሰላችሁ የኤፍሬም እጅጅ ያለ ፕራክ ኤደንን አታስከፋት😒😏😏ኤዱየ አይዞሽ የኔማር❤❤❤

  • @FurunaNabaAltaye
    @FurunaNabaAltaye Місяць тому +51

    አራ እድን አትስከፉ 😢😢 ታስዝናልች 😢😂

  • @BlchaBerehe
    @BlchaBerehe Місяць тому +5

    ከኤደን በቀር ከሌላ ሴት ልትሰ
    ራልን ኣንፈልግም😢 ለምታፍቅርህ ሴት ክብር ይንሩህ❤❤❤❤❤

  • @DawitKassa-db4zk
    @DawitKassa-db4zk Місяць тому +11

    ኤፍሬም የመንንም ቁረቁንቦ አምጥተህ ፕራንክ እየተደረራክ የግል ህይወትህን አተበለሽ

  • @hhht597
    @hhht597 Місяць тому +14

    ሚስኪን ኢደንየ😢😢😢😢 ኤፋ የስራህን በጠም አበዛህው የፕራክም ውል አለው አትጃጃል😢😢😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ Місяць тому +32

    እናት ፍቅር❤❤ ኤዱየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ አይዞሽ😢😢💝💝💝💝💝ኤፋ አታስከፋት ሁሌ ከኔ ራቂ እያልክፕራክ አትስራ😢😢😢😢😢

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x Місяць тому

      ስለ አፈቀረችው እኮ ነው እደዚህ የሚጫወትባት😢😢😢😢😢

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 Місяць тому

      በጣም ግን ወንድ ሲያፈቅር ይሻላል ወንዶች ከተፈቀሩ ሰማይ ይነካሉ

  • @SameerhOmar
    @SameerhOmar Місяць тому +25

    ኤድየ የኔየዋህ ደሜዋ አይዞሽልኝ የኔሚስኪን 😢😢😢እናተግን ኤፊ ስለምትወድህ ስለምታቅ ልትጫወትባት አትቺልም እሽ ስረአት🙄😏😏😏😏

  • @DoctrAmina-v5e
    @DoctrAmina-v5e Місяць тому +20

    ኤፍ ቶሎ ይቅርታ ጠይቃት ተሳስተሀል!!!!

  • @ZHYUDR
    @ZHYUDR Місяць тому +8

    ኮሜታተሮች ዛሬ ተመቻቹሁኝ❤❤ ልጅየው ገገማነው😂

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Місяць тому +2

    እጅ እጅ የሚል ነገር መደጋገም አያስፈልግም በጣም ነው የሚደብረው ወንዶች እኮ የሚያፈቅራቸውን ሴት አይወዱም ሰማይ ነው የሚነኩት የሴቶቹ መገኘት

  • @MaseDfg
    @MaseDfg Місяць тому +15

    እመነኝ እኛ ሴቶች ስንወድ እንጂ ስንጠላ እስከጥግ ነዉ ለስሜቷ ተጠቀቅ ቡሗላ አታገኛትዋ🥺🥺🤔🤔🤫🤫🤫🤫🤫🤫

    • @Fre24-q5w
      @Fre24-q5w Місяць тому

      ደምርኝ😊

    • @AssAUWU
      @AssAUWU Місяць тому

      ትክክክክል ከጠላን ጠላን ከምኖደዉ በላይ ነዉጥላቻ

  • @Hananwasie
    @Hananwasie Місяць тому

    ኤፍ ኤደን በጣም ምርጥ ልጅ ናት ስለወደደችሕ እንደዚሕ አትጫወትባት አንዴ ስሜቶ ከተጓዳ መመለሻ የለውም በሖላ እንዳትፅፅት እንዴ ያለ ንፁሕ አፍቃሪ የለም ክብር ስጣት ❤❤❤❤❤

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm Місяць тому +8

    ሲጀመር ፕራንክ ነው አታጨብጭብ ስራ ነው እድላዊት ከዚህ በፊት ፕራንክ ሲያደርጋት ጎደኛክ እህትክ ነኝ ብላለች አይዞሽ ኤዱ ያጋጥማል ተበቀይው በተራሽ😂😂😂

  • @yeshiDejena
    @yeshiDejena Місяць тому +11

    አይዞሽ የኔ እናት ፍቅርዋጋ ያስከፍላል አይዞሽ ውዴ❤❤❤

  • @nta2615
    @nta2615 Місяць тому +16

    ኤድ ሥሜትሽን ለመቆጣጠር ሞክር በጣም እንደምትወጂዉ ሥላሣየሺዉ ላንች እሡ ትንሽ እንኳን አያሥብም ለሥሜትሽ ሥለዚህ ወደራሥሽ ተመለሽ ዉደ ወንድ ልጂ ወዶ ሢጉላላ እንጂ ሥወደድ እራሡን ይቆልላል እራሥሽን ጠብቂ እማይደንን ሠዉ መዉደድ ትርፋ ህመም ነው 😢💔💔

  • @Tbletwndmu
    @Tbletwndmu Місяць тому +16

    ይቺ ጭራቅ ሰይጣን ሁለተኛ እንዳላያት ኤዱዬ የኔ ቆንጆ እንዳይደብር ስሉኩንም ቦርሳውን አዲስ ይግዛልሽ ኤፋ ሁለተኛ አንደዚህ አታድርግ ያፈቀረ ልብ ቶሎ ይሰበራል❤❤❤

  • @FdsXxxf
    @FdsXxxf Місяць тому +3

    የኒ ዉድ አይዞሽ አንተ ግን እደዚህ አይደረግም ፕራክ ቢሆንም ለሥሜቷ ተጠንቀቅ እጂ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @afTs-er1wb
    @afTs-er1wb Місяць тому +1

    ኤፍሬም ገገማነህ ጌታን በሰዉ ስሜት መቀለድ ስለወደደችህ ነዉ

  • @kemeyahussen-z2e
    @kemeyahussen-z2e Місяць тому +2

    ወይኔ ትናት አዝናንታህ ዛሬ አበሳጨሀት ፍቅራንም አልተቀበልክ አንተስ ሰሰትወደደ ስትፈቀር አንተም ይግባህ እጂ ኤፈየ እደምታፈቅርህ ነው የደን የነገርችህ አንተ ግን ትገርማለህ መቀበል ብትችል ፍቅራን ❤❤

  • @Redu78978
    @Redu78978 Місяць тому +9

    ኤፍሬም ተኤደን ጋ ነዉ የምታምሩት የምትሉ ብቻ❤❤

  • @RemlaREHMA
    @RemlaREHMA Місяць тому +4

    ኤፋ ይቅርታ ጠይቃት ስጦታም ስጣት እንደምትወድህ ታውቃለህ እንደዚ አይነት ፕራንክ አታርጋት የቆረጠች ለት ይቆጭሀል

  • @FjhShj5
    @FjhShj5 Місяць тому

    የጎጃሟ ንግስ የኔ አማራዊይት የአማራ ሴት እኮ በክብሯ አትደራደርም ክብርሽን ጠብቂ

  • @WoguWogu
    @WoguWogu Місяць тому +3

    የኔ እናት አዱዬ አይዞሽ ኢሺ ሲጀመር አፋ ለ ሴት ልጅ ክብር ይኑር ኢሺ ጌታን የኔ እናት አንጀቴን በላቺይኝ

  • @MekdesMulugeta-el3uj
    @MekdesMulugeta-el3uj Місяць тому

    ዋጋሽን ያሳነሽ እራስሽ ነሽ ክብር ይኑርሽ ምንድን ነው እሄን ያክል ከቻልሽ ቆፋጠን በይ ፍቅር ከሁለቱም ጎን ሲሆን ነዉ ልጁ እንደዚህ የሚሆነው ልብሽን ገምቶ ነው እራስሽን ጠብቂ

  • @RupiyaaIjiguu
    @RupiyaaIjiguu Місяць тому +3

    ኤፈ በናትህ ከዚህ በኋላ እንደዚህ አይነት አታደርጋለህ እንደዚህ አይነት አይደብርህም እንዴ ለስሜቷ ተጠንቀቅ እንጂ እህት

  • @AricaShamero
    @AricaShamero Місяць тому +4

    እንድ ምወድክ ኤሄን ያክል ፋታና አያስፌልግም እሱዋ ትወዳለች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢👍👍

  • @Jemela-u5b
    @Jemela-u5b Місяць тому +3

    ኤፋ እንደዚህ አታድርግ የምር😢 ኤዱየ የኔ ቆጆ ❤❤❤😢😢

  • @ቡታጀራዬ
    @ቡታጀራዬ Місяць тому +10

    ሴት ልጅ ስትወድ እኮ ወንድ ልጅ ክብረ አይስጥ የስዎ ሀዘን አያሰጨንቀዉ ኤዲ ኢቅረብሽ እራስሽን አሰከብሪ

    • @HabasiOmar
      @HabasiOmar Місяць тому

      አፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይሰው😢😢😢😢

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 Місяць тому +6

    ኤዱዬ አሳዘነችኝ 😢😢 ኤፋ እንደዚክ አይደረግም የኘራንክም ልክ አለው ኤዱ ወደራስሽ ተመለሽ ውዴ ወንድ ልጅ ሲወደድ አይወድለትም

  • @jamila690
    @jamila690 Місяць тому +1

    ኤፍሬም ሁሌም የሰውን ክብር ዝቅ የምያረግ ፕራንክ አትስራ ለኛም ክብር ይኑርክ በጣም ይደብራል😥😥😥😥😥😥😥

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf Місяць тому +2

    አረ ተው ኤፍዬ ኤድን ይቺን የመስለች ልጅ አታስከፍት ኤድን የኔ ውድ አይዞሽ እንወደሻለን 😢😢

  • @weloyewa-m3e
    @weloyewa-m3e Місяць тому +9

    ኤዱየ የኔ ሴት❤❤❤

  • @RhmhAli-b2x
    @RhmhAli-b2x Місяць тому +6

    የኔ ዉድ እደዝህ ያለ ፕራክ ይቅር ትጎዳለች😢😢

  • @BealaNaif
    @BealaNaif Місяць тому +2

    እናት ፍቅርን እድታሰከፋት አንፊልግም😢😢😢😢

  • @ኢላሂ
    @ኢላሂ Місяць тому +6

    ኤፍ ተው ኤዱን አትጉዳት መቸው ውዳኛለች ብለህ ልቤን አትስበረው ፕራክም ቢሄን አስብላት

  • @KidiJon
    @KidiJon 29 днів тому

    አረ አትሰግጥ ፕራንክም ልክ አለው ኤዱዬ የኔ ቆንጆ አንተ በስርአት አውራት በናትሽ ይሔን ሰውዬ ተይው በጣም ነው የምታናድደው

  • @SosunaKasa
    @SosunaKasa Місяць тому +1

    ኤፋየ ለምንድነው እጂግ በጣም እንደምታፈቅርህ እያወክ እንደዚ አይነት ፕራንክ ማድርግ የለብህም በጣም አጥፍተሀል😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TehayKebede
    @TehayKebede Місяць тому +2

    ኢዱ የኔ ማር አይክፋሽ ኤፍ ሁለተኛ እንደ እዝ ነገር አታርግ❤❤❤❤❤❤

  • @RahamaQtr
    @RahamaQtr Місяць тому +1

    እኔ ምላው እናት ፍቅር ሲሉ ኮመንቶች ምን ማለት ነው ስሟ ኤደን መሰለኝ አብራሩልኝሟ😂

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 Місяць тому +10

    ኤፋዬ ኤዱን አታናዱብን

  • @ZidoZindos
    @ZidoZindos Місяць тому +2

    ኤፊሬም ተብዬዉ በትጨመላቅ ይሸላል ለልጃቱሐ ክብር ይኑርህ በለፈዉ እንዴት እንዴተነደድክ አስብ 😢😢😢😢

  • @abelhabtamu7995
    @abelhabtamu7995 Місяць тому +2

    ወይኔ ጉዴ የምሩዎን ነዉ እንዴ አይኔን አታየዉም ያለችዉ ኧረ በጣም ይደብራል በጣም ኤድዬ አንቺ ከኤፋ ጋ እንድትለያዩ አልፈልግም ኤፋ እግሩዎ ላይ ወድቀህ ይቅርታ ጠይቃት በናትህ በጣም ነዉ የተናደደችብህ በዚህ ሁኔታ ከቀጠለች ጥላህ ትሄዳለች ፍጠንን ነገ የይቅርታ ቪዲዮ ሰርትህ ይዛሀት ና በተረፈ ፈጣሪ አንድ ያርጋችሁ እወዳቸዋለሁ ።❤❤❤

  • @ኢንቱ
    @ኢንቱ Місяць тому +7

    የኔ ውድ አሳዘነችኝ

  • @SmaraSa-j4z
    @SmaraSa-j4z Місяць тому +1

    ፍቅር ከብ ነው የኔ እናት ኣይዞሽ ኤዱየ ያጋጥማል😢😢 ብራክ የምባል ገደል ይግባ እዉ🤦‍♀️👌

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ Місяць тому +3

    አራ ሴቶች ለራሰቹ ክብር ይኑራቹ😅

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 Місяць тому +6

    ኤዱዬ❤❤

  • @Tigray2112
    @Tigray2112 Місяць тому +2

    የሴት ክብር ከ ብሩኬ ትንሽ ተማሩ ፕራንክ ነው እያላቹ ልብ ሰው ኣትስበሩ😢

  • @genetmekonen-k6k
    @genetmekonen-k6k Місяць тому +2

    ኤዱን አታስከፋት ኤፋ ይደብራል😢❤❤❤

  • @FirhiwotiNiguse
    @FirhiwotiNiguse Місяць тому +5

    እች አሻንጉልት ከሀት መጣች አድዬ የኔ ጨረቃ 💞💞💞💞💞

  • @ህመሜንበልቤ
    @ህመሜንበልቤ Місяць тому +1

    ኤፊ ግን በጣም ተጨማለቅህ 😢😢 አፈቀረችህ እንጂ አሎለደችህም እሺ ኤዱ የኔ❤😢😢😢😢😢

  • @FouziyaYusuf-zi2kp
    @FouziyaYusuf-zi2kp Місяць тому +6

    ኢፊ አነደዚህ አየነት ፕሪንክ በጣም የስጠላል

  • @MaziAsefa-q4o
    @MaziAsefa-q4o Місяць тому

    ማነዉ ኤዱን ከልቡ የሚወድ❤❤❤❤ኤፍግን የወደደህ ሰዉ የጠላ ጊዜ 😢😢😢😢

  • @Habtam-tube
    @Habtam-tube Місяць тому

    ለሴት ልጂ ክብር ይኑር ስለወደደችህ በስሜቷ ትጫወታለህ ደነዝ አይዞሽ ውዴ😢😢😢ፍቅርይብላኝልንህ😢

  • @eritaEritakapelo
    @eritaEritakapelo Місяць тому +1

    ኤፍ ሲበዛ ማርም ይመራል እናም ለኤዱ ስጦታይሰጣት የምትሉ

  • @ኘኘ
    @ኘኘ Місяць тому +8

    አረ ኤፋ ተዉ እቺ አሽጉሉት ይቅር የኔ ዉደ ኤዱዬ💝💝 አታስ ከፉዋት ኤዱን

    • @HaniMar-g1z
      @HaniMar-g1z Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @Gjmmm-r2h
      @Gjmmm-r2h Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ZeNat-vw5yu
    @ZeNat-vw5yu Місяць тому +1

    ግን ኤፋ ለምን ትደጋግማታለህ😢 እሷኮ ሰለምታፈቅርህ ነው ይቅርታ ስትላት እሺ የምትለው😮 አተ ግን ተብርጋ ብቻነው ሁሉነገርህ የፈጣሪ ያለህ አትረባም እሺ ዝፍጥ😕😬✋

  • @GabiLove-d2b
    @GabiLove-d2b Місяць тому

    ኤፌሬም እንደዝ አይነት ፕርንክ በጠም ነው ምየስጠለው ኤዱዬ የኔ የወ አይዞሽ😢😢 ኤፌሬም ለሴት ልጅ ክብር ይኑረህ😢😢

  • @ረድኤት
    @ረድኤት Місяць тому +1

    ለወድልጅ ሙሉ ልብሽን አትስጭ ብራኮችም መማሪያ ልብ ለገጅበት ሊሆን የገባል

  • @LeyilaMohammed-w9l
    @LeyilaMohammed-w9l Місяць тому +1

    እች እድለውላት ናሽ ማናሽ ፕራንክኖ ምትይ ህዎት እኮኖው አትጨዎች ሳው ሕዎት ላይ ሴይጠን 😢😢😢😢እዱ አይዞሽ ዉዱዋ አታአቅሺ ባቃ

  • @ዮሚ
    @ዮሚ Місяць тому +2

    እድሌ የኔ ቆንጆ ስታምሪ የኔ አገተ መለሎ በለመሀተብ አፋ ከ እድል ትመጣጠናላቹ ጠበቅ አድርጋት የእውነት ኤደን ትልቅ ሴት ናት

  • @WgdfgEgfgh
    @WgdfgEgfgh Місяць тому +1

    ሴቶች ክብር ከሀይሚ ጨረቃ ተማሩ ❤❤ኤዱቆጆ ኣይዞሽ 😢😢

  • @betiyenatua
    @betiyenatua Місяць тому +1

    የኤዱ ትግሥት እኔብሆን አጣፋራቸዉ እምሄደዉ😂😂😂

  • @Zነኝየማማምርኮኛ
    @Zነኝየማማምርኮኛ Місяць тому +1

    ኤዱየ😢😢. ኢፋ ሀራም የኔ አልቃሻ የወደድ ልብ የሚጠላ አትርሳ

  • @ashenafinana3815
    @ashenafinana3815 Місяць тому +2

    Beka keze bahla ending atadrgat
    Anchim ehte wesane yenuresh

  • @SaraAlaro-rx5ij
    @SaraAlaro-rx5ij Місяць тому +1

    አሁንስ ኤፋ አስጠላኝ የምር ምንም ብሆን እንደዚህ አይደረግም ሁሌ የምያስጠላ ፍራንክ ነው የምታረጋት

  • @abezashgemechu1679
    @abezashgemechu1679 Місяць тому +1

    ኤደን ተረጋጊ ፕራንክ አይደል እንዴ 😮

  • @Aynalem-z1u
    @Aynalem-z1u Місяць тому +1

    ኤፋ በናትክ ኤዱየን አታስከፍት በጣም በዛ የምትሉ

  • @fozity_g5b
    @fozity_g5b Місяць тому +2

    ኡፍ ኤፍሬም እሚባል ልጂ በጣም ነዉ የዘጋኚ ኤጭ 😢😢😢

  • @محمدالعموش-ظ7ق
    @محمدالعموش-ظ7ق Місяць тому +5

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እንደዛ አይደረግም አራምን ዓይነት በሽታም ልጅነት አራጅቷን እንደዛ አታርጋት ፍራንክ ነው እንዴት ነው መያረገችው ኢትዮ ፕራንክ አይደለም የልብክ መጀመሪያ ለሷ ስሜት ስለሌለህ እንጂ ሴት ልጅ እኮ ናት አትጎደም እንዴ አራት ሀው ምን አይነት ፍራንክ ነው አረ ወላሂ በጣም ታስጠላለህ

  • @WhshHsbs
    @WhshHsbs Місяць тому +1

    ኤዱየ አይዞሽ የኔ እናት ራስሽን ማስከበር የምትቺዪዉ እራስሽ ነሽ😢

  • @S.ወሎየዋ
    @S.ወሎየዋ Місяць тому +1

    ቶሎ ብለህ ይቅርታ ጠይቃት❤❤ኤፋ አፍጥነህ

  • @banchTube
    @banchTube Місяць тому +1

    አረ ሴቶች ኡኡኡኡ በሰደት ያላችሁ እህት ወድምች እግዚአብሄር ይጠብቃሁ❤❤❤❤🎉🎉