ሰበር ሰበር - ፑቲን ወደ ኢራን መልክት ላኩ የተፈራው የኢራን በቀል ሳይደርስ ነጋ ትራምፕ እስራኤልን አስጠነቀቁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

КОМЕНТАРІ • 246

  • @AlyassiSultan
    @AlyassiSultan Місяць тому +36

    ሰለም ለሰዉ ልጅ ሁሉ

  • @user-jj8ce3bz1p
    @user-jj8ce3bz1p Місяць тому +8

    አሜሪካ ነች አለምን ሰላም እየነሳች ያለቹ ማርያምን

    • @sabamekuria959
      @sabamekuria959 Місяць тому

      Ewenet new yeleku Ye alemachen telku setan new Ye emiyastela hayel yametabet le america!!!

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Місяць тому +24

    እግዚአብሔር አባታችን ጣልቃ ይግባበት ሰላምን ያውርድልኝ 😢😢😢😢😢😢😭😭🙇‍♂️🤲🤲🤲🤲🤲🙇‍♂️🤲🙇‍♂️🤲🤲🤲🤲🤲

  • @genetzinabi
    @genetzinabi Місяць тому +24

    ድል ለሊባኖስ ለሁለተኛዋ ሀገሬ 😢

    • @user-py5yb9xi7q
      @user-py5yb9xi7q Місяць тому +1

      የእስራኤል መትረጊስ ሊባኖስ ያስቀርሺ ወደ ሀገርሺ አይመልስሺ እዛው ሊባኖስ እደተርመጠመጥሺ ሙቺ

    • @hananabdena4051
      @hananabdena4051 Місяць тому

      ​@@user-py5yb9xi7qእራስሽን ያስቀርሽ ከእስራኤል ጋር ያጥፋሽ ገልቱ

    • @user-tw7ej5oe7m
      @user-tw7ej5oe7m Місяць тому +1

      ውይለምንሀገር አግቡም ውደይቅሪታ እርፊትብላችሁግቡ ሰወከሰዶይሄዲየልደ እንካንስአገራችሁ

    • @user-tw7ej5oe7m
      @user-tw7ej5oe7m Місяць тому +3

      አኡዙብላህ ላችያሪግልሽ ምንአርገይሽ የኢስራኤልአሽቃባጭ ኢስራኤልኮ ግፈኛይናቸሀይማኖታዩአይደሉም ደደብ​@@user-py5yb9xi7q

    • @user-dj3mb1vl6h
      @user-dj3mb1vl6h Місяць тому

      አትቀደጅ ግፉማ የፊልስጤማውያን ይበልጣል የዛሬን እንጅ ያለፈውን ታሪክ አታቅም 6ሚሊዬን እስራኤላዊያኖችን በሰይፍ ይጨፈጭፍ ስለነበረ ፊልስጤማዊ ሰምተሽ ታቅያለሽ?አሁንም ድል ለቃልክዳን ሀገር እስራኤል​@@user-tw7ej5oe7m

  • @rahmarahma4152
    @rahmarahma4152 Місяць тому +17

    አላህ ሰላሙን ያውርድ በዳዬችን አላህ ይቅጣቸው ሰላም ለሀገሬ ድል ለተበዳዬች በሙሉ

    • @user-py5yb9xi7q
      @user-py5yb9xi7q Місяць тому

      የአረብን ዘር ከምድረገፅ ያጥፋ

    • @fatimamohammed6818
      @fatimamohammed6818 Місяць тому

      አችንያጥፊሽ​@@user-py5yb9xi7q

    • @GhYy-zr5dh
      @GhYy-zr5dh Місяць тому

      ​@@user-py5yb9xi7qየአረብ ፍርፋሪ ሀገርሽ ስለሚያስፈልጋት የአረቦችን መጥፋት አትመኝው በረሀብ ታልቃላችሁ

  • @monamona7139
    @monamona7139 Місяць тому +30

    ዝም ብለው ነው ሚያስፈራሩን በቃ ስለ ወላዲት አምላክ ድንግል ማርያም ብሎ ክፉ ሃሳባቸውን ይበትነው ሴፋቸው ወደ ሰገባው ሰላም ለሰው ልጅ

    • @seidMohammed-vc5dx
      @seidMohammed-vc5dx Місяць тому

      የማይመስል ነው 😅😅😅😅

    • @kukw9428
      @kukw9428 Місяць тому

      አሜን የቅዱሳኑ አምላክ ይቅር ይበለን

  • @HHd-bm4gk
    @HHd-bm4gk Місяць тому +16

    ድል ለተበዳይ ይሁን ማንም ድሁን ማን

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm Місяць тому +25

    ድል ለፍልስጤም ህፀናት ሴቶች

    • @menberegetachew8620
      @menberegetachew8620 Місяць тому

      ይህ እኮ ነው የሚያናድደኝ ፌልስጥን ህጻናት አያሳዝኑንም

    • @user-py5yb9xi7q
      @user-py5yb9xi7q Місяць тому

      ሞት ለነሱ ለፍልስጤምና ለናተ

    • @meremyeallahbariya133
      @meremyeallahbariya133 Місяць тому

      ለናንተ እና አሸባሪ ወራሪ ጸረ ሰላም ከሆኑት ከአይሁዶች ​@@user-py5yb9xi7q

  • @seidhassen8818
    @seidhassen8818 Місяць тому +4

    ምን ጊዜም ቢሆን በዳይ ከበዳይ ጎን ይቆማል እንጂ የተበደለን ሲደግፍ በዚህ ዘመን አላየንም የአለም አቀፉ ፍርድ ቤት እስራኤልን ጥፋተኛ ናት ብሎ ቢወስንም አሜሪካና መሰሎች ግን እስራኤልማ በፍፁም ጥፋተኛ ልትባል አይገባም ብለዋል ምክንያቱም ጥፋቱን እየፈፀሙት ያሉት እነሱም ጭምር ስለሆኑ ነው አላህ መቸም በዚህ ጠፊ በሆነች አለም ላይ እንደፈለጉ እንዲሆኑ የፈቀደ ቢመስልም ነገ እነዚህ ወንጀለኞች የያዛቸው ጊዜ አይቀጡ ቅጣት እንደሚቀጣቸው በአላህ ተስፋ እናደርጋለን

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk Місяць тому +6

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏

  • @zd820
    @zd820 Місяць тому +16

    ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ ድል ለተገፋው ፍልስጢም ህዝብ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Місяць тому +1

      ሰላም ለሁሉም እንመኘ ሴጣን አትሁኑ ለብቻ ሰላም የለም😮😮😮

    • @user-py5yb9xi7q
      @user-py5yb9xi7q Місяць тому

      ሞት ለናተ ዘር ድል ለቅድስት አገር እየሩሳሌም ይሁን አሜን አሜን አሜን

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 Місяць тому

      @@user-py5yb9xi7q አሜን እራን ዉሻ ዉዉዉዉዉዉዉዉዉ🐈🐈🐈🐈🐈🐈🐈🐈🐈🐈🐈

  • @mominamomi2726
    @mominamomi2726 Місяць тому +8

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለማችን

  • @helendegafu9233
    @helendegafu9233 Місяць тому +11

    ዋይ አሜሪካን ወደድኳት አደነኳት በጭንቅ ግዜ ፊቷን የማታዞር ወዳጅ ናት እስራኤል ቅድስቲቱ ሀገር የሚጠብቃት አይተኛም

    • @alytube6583
      @alytube6583 Місяць тому

      Yanchi amlak Yetegnal malet new, yemitegna amlak... kkk

    • @wanDye-hx1um
      @wanDye-hx1um Місяць тому

      😂 ያን የሚጠጣው የሚያራው ጌታሽ ነው😂

  • @user-fv5li2hn3g
    @user-fv5li2hn3g Місяць тому +10

    ኤስረኤልና አሜርካ የአለማችን ነቃርሳ ነቸው ሰው የሆነ ይወቅ

    • @user-es2nh7fm4r
      @user-es2nh7fm4r Місяць тому +1

      የምር ነቀርሳ አላህ ያጥፋቸው

    • @babibabi4471
      @babibabi4471 Місяць тому

      በጣም አላህ በላ ያውርድባቸው

    • @QerFfg-gk4kq
      @QerFfg-gk4kq Місяць тому

      በጣም ትክክል

    • @hananabdena4051
      @hananabdena4051 Місяць тому

      ትክክል እነዝህ ሁለቱን የሰው ደም መጣጮች 😢

    • @danbeltube3338
      @danbeltube3338 Місяць тому +1

      እንደ ሙስሊም ነቀርሳ አለ ሙስሊም በአለበት ሁሉ ጦርነት አለ ሰው ገለው አላህ አክቦር ሚሉ ጅል የእናተ አላህ ነብስ ማጥፋት ይደግፋል 😂😂

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v Місяць тому +15

    ሰልፉ የእግዚአብሔር ነዉ ትላትና አይተናል

  • @user-pj2gs2yk3z
    @user-pj2gs2yk3z Місяць тому +2

    ደል ለእስራኤል❤❤❤❤❤❤❤

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Місяць тому +5

    የእስራኤል አምላክ እስራኤልን ይጠብቅ ለንፁሀንም አምላክ መልካም ያድርግ እግዚአብሔር የተመሰገ ይሁን አሜን።

    • @YosephhailuKebede
      @YosephhailuKebede Місяць тому +1

      ኪኪኪኪ ሞኝ።

    • @zulekhaeth6944
      @zulekhaeth6944 Місяць тому +3

      ክክክክ እስራኤል የግል አምላክ አላት እዴ ጉድ በል ጎደር አለ ያገሬ ሰው

  • @user-qf7zh2ll4k
    @user-qf7zh2ll4k Місяць тому +6

    ድል ለተገፋው ይሆናል

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 Місяць тому

      ሰላም የተፉት ደልእግዝአቢሔ የሰጣንን አሳብንቀል አሜንንን

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 Місяць тому +1

    አቤቱ ጌታዬ ማረን የንፁሐን ደም የህፃናት ሞት ይብቃችሁ በለን ሰለአዛዉንት ሰለ ፍጡርህ በሙሉ ለነዚ የምድር ነገስታት ፍረድልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @hanakokeb6571
    @hanakokeb6571 Місяць тому +9

    ሰላም አደራችሁ ወገኖቼ እንኳን ለመጥምቆ ዮሀንስ ወራዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ሰላሙን ያውርድልን አሜን፫

    • @NigstWelde-q2s
      @NigstWelde-q2s Місяць тому

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🤲🤲🤲

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Місяць тому

      አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን

    • @user-uj4vq2wd5p
      @user-uj4vq2wd5p Місяць тому +1

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤❤

  • @Arega-ug1uy
    @Arega-ug1uy Місяць тому +5

    እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያቀላፋም ጠባቂው ከላይ ነው አሜን❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱ለአለም ሰላም ይሁን

    • @renuwelloyewatube6055
      @renuwelloyewatube6055 Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂 weyyy enante fetari leayhud bicha aydelem lehulum new gnnn yegza guday new yehone time andt kfu ayhud emtbal hager neberechi history mohonu aykerm inshallah ya reb

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 Місяць тому +8

    ካልደፈረሰ አይጠራም ይጀመር
    በወሬ አታሰልቹን።

    • @roomiki95
      @roomiki95 Місяць тому

      Muslim endayalk 😂😂

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Місяць тому +1

      አፈር ብሉ እናንተ ጂሎች ጦርነቱ ለማንም አይበጂ ኑሮ ይወደዳል 😢😢

    • @Ademn245
      @Ademn245 Місяць тому

      ​@ruhamabarkot4802 አንተ ፈላሻ

  • @user-vi5kk1yq6r
    @user-vi5kk1yq6r Місяць тому +9

    ድልለኢራን💪💪👌

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 Місяць тому

      Nesuh yehsanaten dem yafesese enatochen abatochen yegedele beteklalaw nesuh hezben medalay yaregef esrael allah endeketel yargefew amed endhon esum amed yemehinbetn ken yakrebew ameeen

    • @user-py5yb9xi7q
      @user-py5yb9xi7q Місяць тому

      ምናለ ኢራን ብትቺል እናተን ዎስዳ አገራቺን እስላም ከሚባል ዎረድሺን ብትገላግላት😂😂😂😂😂😂

    • @hananabdena4051
      @hananabdena4051 Місяць тому

      ድል ለኢራን ደና አርጋ አቦቀቦቀቻቸው 😅😅😂

  • @KebdKebd
    @KebdKebd Місяць тому +5

    ኢስራኢል እምትባል አረመኔ ሀገር መጥፋት አለባት

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Місяць тому +6

    ይሄ ጦርነትኮ ዳፋሁ ለሁሉም ነው በተለይ ለአፍርካ ኑሮ ውድነት ይባባሳል ድል ለእስራኤል ድል ለኢራን የምትሉ አሽቃባጮች ደነዞች😏😏😏

    • @user-wi3qp4jc6j
      @user-wi3qp4jc6j Місяць тому +1

      Betam new eko emigermew egr kas emimeleketu ymeslalu yeraswa eyarerebat alu ahun Ethiopia slalew guday eko areboch aygedachew esrael aygedatm yet nek yalalut ezik nen ale
      Lemanawm egzabihar lehulum ftur elam yamta

  • @user-gg1le4pu3p
    @user-gg1le4pu3p Місяць тому +5

    በሊባኖስ የለን በፍራት ማለቃችነው ኣረ የኛ መንግስት የት ኣለክ ድረስልን ማለቃችን ነው😢

    • @tiruyetesfayeabebe3796
      @tiruyetesfayeabebe3796 Місяць тому +2

      መንግስትን አጠብቁ!!! እግዚአብሔርን ተማፀኑ እግዚአብሔር ከእናንተጋር ይሁን🙏🙏🙏🙏

  • @maryamlolo3372
    @maryamlolo3372 Місяць тому

    አላህ ይድረስላት Lebanon የደስታዬ ሚጭ 🥰🥰

  • @HeretAyelew
    @HeretAyelew Місяць тому

    እግዚአብሔርሰላምና ጤናይስጠን

  • @muheeabdusn70
    @muheeabdusn70 Місяць тому

    ድል ለሀማሲሀ ኢንሻአላህ

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 Місяць тому

    እግዚአብሔር ሰላምን ይስጣቸው

  • @wanDye-hx1um
    @wanDye-hx1um Місяць тому

    ድል ለ ኢራን ድል ለ ፍልስጤን

  • @lubabaahmed3304
    @lubabaahmed3304 Місяць тому +1

    ኢራንየ ከነ ጉራሽ ኑሪልን በጉራ ብቻ አረበደበደቻቸው 😂😂😂 በነዚህ አረመኔ መግስታት ንፁሀን በጭቀት አለቁ ሀግ ማለት ነበረባቸው እነዚህን ሰው በላዎች
    ታጋይ ይሞታል እንጅ ትግል አይሞትም!!!

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s Місяць тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ጣልቃ ይግባልን 😢😢😢

  • @maki--tube2858
    @maki--tube2858 Місяць тому

    እግዚአብሔር ሰላምን ያውርድልን 😢

  • @biruksherif1838
    @biruksherif1838 Місяць тому +5

    እኔ የገረመኝ እስራኤል ኢራንን ትፈራለች ማለት ነው 150000 እስራኤላውያን ጦርነቱን ፈርተው አገር ሊለቁ ሲል አየር መንገድ በረራ የለም አላቸው ግን ባለስልጣናት safety tanker ground ስር ትላንት ገቡ ህዝቡስ በረራ የለም ተባለ በቃ ባለስልጣን ራሳቸውን ብቻ ነው የሚያተርፉት ማለት ነው !!!!!

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Місяць тому

    እግዚአብሔር ሆይ ላንተ ምንም የሚሳንህ የለም ሊባኖስን ከመጣው መቅሰፍት ሰውርልን ኡፍፍፍፍፍ ተሰደት ወደ ስደት ወዴት

  • @rere9767
    @rere9767 Місяць тому +1

    ፈጣሪ ሰላሙን ይስጠን

  • @user-dm7te9fl8l
    @user-dm7te9fl8l Місяць тому +4

    ምርጥ ጋዜጠኛ የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ዜናህ እውነት ማዳላት የሌለበት የሁሉም ድምፅ ነህ ❤❤❤

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 Місяць тому +2

    እሲራኤል እዳትፈሩት እግዝአቢሔር ከናተጋርነዉ እራን ፈርታነዉ ዉሻ ዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ትላለች

    • @renuwelloyewatube6055
      @renuwelloyewatube6055 Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂 ere weyuhi yeraswa arobat yesew tamaslalechi malet enante nachihu !¡ 😢😢 yehagerachin gud albeqa blo besewm hager jegna jegna yachawtachihol

  • @seidhassen8818
    @seidhassen8818 Місяць тому +1

    ፈጣሪ እነዚህን በምድር ላይ ቢቀጣቸው አንድ ሞት ብቻ ነው የሚገጥማቸው በዛኛው አለም ቆዳቸውን እየቀያየር እንደሚቀጣቸው አንጠራጠረም

  • @user-uq6ch6ld8f
    @user-uq6ch6ld8f Місяць тому +3

    ኢራን ጉራብቻ

  • @ተጠቃሚ-wo3rf6mv6m
    @ተጠቃሚ-wo3rf6mv6m Місяць тому

    ሀስቢነላህ ወኔልመሎኪ

  • @fitsumtewoldebirhan2827
    @fitsumtewoldebirhan2827 Місяць тому +3

    Israel 🇮🇱 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ is a great player

  • @GeyUxjr
    @GeyUxjr Місяць тому

    ድል ለበዳይ ይሁን

  • @madinakonjo9807
    @madinakonjo9807 Місяць тому +11

    እስራኤል መጣም ጠግቧል ልክ መግባት አለበት ድል ለተገፋው ህዝብ ለሂዝቡሏህ እና ፍልስጤም

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Місяць тому

      ሰላምን ለሁሉም ተመኙ እስቲ እንደ ሴጣን ለብቻቹ ሰላም አይገኘም ሰላም ለአለም ደም ትወዳላቹ እናንተ😮😮😮

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d Місяць тому +1

      እስራኤል መጥፊያዋ ሲደርስ አዳሜ ፈራሽ አይደል የፍልስጤም ደም ሲፈስ ስትገለፍጡ አልነበር አሁን ደሞ አዳሜ ለእስራኤል ታለቅሻለሽ😂😂😂

    • @user-py5yb9xi7q
      @user-py5yb9xi7q Місяць тому +2

      ደባራ ለማኝ የለማኝ ልጂ እስራኤል እያነጣጠረቺ ነው ምታጠፋቸው እየመረረሺም ቢሆን ዋጪው ቅዘናም ሙቃም ቦቅባቃ ሁላ

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 Місяць тому +1

      አትሳሳች ማንም ብቻውን አይጠፍም ስታስቡት እስራኤል ብቻዋን እየጠፍች ዝም የምትል ይመስላቹሀል እስራኤል እንደበፊቱ ዝም ብሎ የሚገደል ህዝብ አሁን የላትም

    • @Shmoelworku
      @Shmoelworku Місяць тому

      @@user-py5yb9xi7q😅😅እናትዩን ትችያለሽ አንቺ ቀምም የሆነሽ ልጅ ይመችሽ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን እስራኤል ነኝ ምንም አልገዛውም

  • @shewitromha9596
    @shewitromha9596 Місяць тому +2

    ሲጀመር ውሀ በየቤቱ ነው ያለው ሲቀጥል እስራኤሎች ለጦርነት ምንም አይነት ቦታ አይሰጡትም ምንም ያክል ቢከብድ መስሎ አይታቸውም

    • @befekaduyohannes
      @befekaduyohannes Місяць тому

      ንገረው በደንብ ሰው እስራኤላውያን ፈሪ አደርጎ ስናገር ይገርመኛል

    • @renuwelloyewatube6055
      @renuwelloyewatube6055 Місяць тому

      And ken ytefalu inshallah ayhudochi eskenekfatachew enda add hizochi ytefalu ya rebbb

    • @user-uj4vq2wd5p
      @user-uj4vq2wd5p Місяць тому

      በትክክል ጦርነት ሰርጋቸው ነው 🇮🇱🇮🇱🇮🇱✡️💪ከደረሱባቸውም ልክ ያስገቡታል 🔥🔥🔥🔥🔥

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d Місяць тому

      ልክ ያስገቡታል ነው ያልሽው ልክ ጌታቹን ልክ እንዳስገቡት አፈር ከድሜ እንዳበሉት😂😂😂

    • @user-uj4vq2wd5p
      @user-uj4vq2wd5p Місяць тому

      @@MunaEbrahim-l5d ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነብሱን ከስጋው የለያት በፍቃዱ እና ትንቢቱም ሊፈፀም ግድ ስለሆነ ነው እንጂ በአይሁድ ክንድ አይደለም ✝️🙏ጦርነቱን ካልክ ግን ☺️ልክ እስካፍንጨው ታጥቆ ሲያገሳ የነበረው ጐልያድን ዳዊት በወንጭፍ ድንጋ አፈር ከድሜ አስግጦ ፍልስጤማውያንን ድራሻቸው እስኪጠፋ እንዳባረራቸው ማለት ነው 🇮🇱💪🔥አሁንስ ተግባባን????🤔😉

  • @zufiyeleylalij
    @zufiyeleylalij Місяць тому +2

    ድል ለኢራን,ሂዝቦላ ሃውቲ ለPalestine
    ሞት ለድፍን እስራኤል ህዝብ ማንም እንዳይተርፍ ዋጋ ምትከፍልበት ጊዜ አሁን ነው

    • @HananHanan-dj6rp
      @HananHanan-dj6rp Місяць тому

      Mote ledem metachi le Muslim afer belu enate seyetanochi

  • @Dinku-ct7nt
    @Dinku-ct7nt Місяць тому +1

    The God of Israel is a warrior, never think to destroy the Christian opportunity for Israel💪💪💪 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

    • @FtFyh-fg7iv
      @FtFyh-fg7iv Місяць тому +1

      ግን እስራኤላውያን ይሁዳ ናቸው

  • @user-py5yb9xi7q
    @user-py5yb9xi7q Місяць тому +1

    ኢራን ሳምት አለፋት እኮ 😂😂😂😂 ዝም በላ መበጥረቅ 😂😂😂😂😂 ባሁኑ አዲሱ መግስት ይሞታል ያኔ ምርጥ የሀበሻ ቀሚሴን ለብሸ ሸር ብትን ማለት ነው ደግሞም አይቀርም🎉🎉🎉🎉

  • @zaynaba4355
    @zaynaba4355 Місяць тому

    Allhaa sadkum 🇵🇸✊🇵🇸❤️🇵🇸❤️🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸✊✊

  • @amirkadi-to3gc
    @amirkadi-to3gc Місяць тому +1

    አንደኛ

  • @YmajIman
    @YmajIman Місяць тому

    Yes tekakelal beret

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Місяць тому

    አቤል.እኔ.ቤሩት.ነው.ምኖረው..ጦርነት.አይነሳም

    • @genetzinabi
      @genetzinabi Місяць тому

      @@hanhn7623 እንዴ. በዬትኛው አቅጣጫ ነሽ ??

  • @denekewshibiru3282
    @denekewshibiru3282 Місяць тому

    Egezabhir yederse selame ymetalne

  • @Abe-hi2do
    @Abe-hi2do Місяць тому

    Abelye berutoch eko besigat alekn😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 Місяць тому

    Isralin..yemetebik..ayitegnam.ayankelafam🇮🇱🔥🔥

  • @MeronSisay-h3p
    @MeronSisay-h3p Місяць тому

    ድል ለስደት ለችግር ለኑሮ ውድነት 😊😊 በየኮሜቱ እየገባችሁ ድል ድል የምትሉ ጤኔኛ ናችሁ እዴ የስው ጥፋት ያስደስታችዋል ማለት ነው እግዚአብሔር በአለም ሁሉ ስላሙን ያውርድ ማንም አይሙት ሁሉም በስላም ይኑር

  • @tiruyetesfayeabebe3796
    @tiruyetesfayeabebe3796 Місяць тому

    እግዚአብሔር ሆይ በቃ በል🙏🙏🙏

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 Місяць тому

    አቤቱ አድነን

  • @TamaneZeleke
    @TamaneZeleke Місяць тому +6

    ድል ለእግዚአብሔር ሕዝብ ለእስራኤል ልጆች 👉 ሞት ለዓራቦች

    • @beshirhassen5652
      @beshirhassen5652 Місяць тому

      እምቤኤኤኤኤኤኤኤ

    • @user-tt5xy5yg4u
      @user-tt5xy5yg4u Місяць тому +1

      አይባልም ሁሉም የሰው ልጆች ናቸው

    • @Hanylove6542
      @Hanylove6542 Місяць тому +3

      የይሁዳ ኮንዶም 😂😂😂ይሁዳ እኮ ቀዝኖ ወደጉድጓድ ገቡ😂😂😂

    • @zd820
      @zd820 Місяць тому +2

      እግዚአብሄር የሰውን ልጅ ግደሎ አላለም ባልንጀራህን እንደራስህ ውደድ ይላል ቃሉ አንተ ደደብ የሰው ሞት የሚስደስተው ሰይጣን ብቻ ነው ድል ለተገፋው ህዝብ

    • @Halima-sx6bp
      @Halima-sx6bp Місяць тому +1

      ፈጣሪ ከሆነ ከተበዳይ ጎን ይሆናል እጅ ከገዳይዮች ጎን ነው እንዴ እሚሆን ፈጣሪ የአለም አምላክ ነው እንጂ የእስራኤ አምላክ ስትሉ ታስቁኝአላችሁ

  • @tesfaneshmengestu5903
    @tesfaneshmengestu5903 Місяць тому

    Pray and peace and Jerusalem❤❤🙏🏽🙏🏽🕊🕊

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Місяць тому

    አቤል.የዛሬ.አራት.አመት.ሚሳዬል.ካፈነዱ.በዋላ.በቁም.ሞተናል

  • @SelamNahom
    @SelamNahom Місяць тому +1

    🙏🏼🙏🏼😭😭😭

  • @MuhmmadMuhmmad-u8n
    @MuhmmadMuhmmad-u8n Місяць тому +1

    የአሜሪካ ወታደር. በሶሪ እየተቀጠቀጠ ነዉ

  • @user-ni2wm7ii5z
    @user-ni2wm7ii5z Місяць тому

    የጎፋዉ አይነት የመሬት ናዳ በእስራኤልና በአሜሪካ ላይ ይድገመዉ ካፊር ሶዶማዉያን አላህ ያጥፋቸዉ

    • @Mohammed-ez5fw
      @Mohammed-ez5fw Місяць тому

      አይባልም ሰላም ለስው ልጅ ሁሉ

    • @B-dy7bb
      @B-dy7bb Місяць тому

      አሚን

  • @Noemail457
    @Noemail457 Місяць тому +2

    እስራኤል. የስድስቱ ቀናት ብቸዋን አልተወጣችዉም
    ከጀርባዋ አሜሪካ ፈረንሳይ ጀርመን ኢንግሊዝ ሀያላን ሀገራትም ተሰማርተዋል. እንኳንም ከግብፅ ጋ በስድስት ቀን ልትጨርስ.
    ሀማስንም. አልቻለቺዉም. እነ አሜሪካ ከጎንዋ ቢሰለፊ ሀማስን ማሰነፍ ግን አልቻሉም።

    • @user-qx7ip8zn8l
      @user-qx7ip8zn8l Місяць тому

      Y iranen baleselxanenes,10 belay yeqeberechew k amerika ga new beqa emenu 48 hageren anqexeqexa yeya zech jegena hager nat hamas meriko gemashu gurguad gemashu quatar neberu ezam aletewechachewm medere qemis qoy y ethiopia muslimoch libanos yalachu y israeilin kend tayalachu achekulu😅😅

  • @user-ub4vk4qz2f
    @user-ub4vk4qz2f Місяць тому

    Peace for Israel

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 Місяць тому +1

    1 ሀገርን ለ4 ሊገጥሟት

    • @Dinku-ct7nt
      @Dinku-ct7nt Місяць тому

      አይችሉም ለ 40 ቢመጡም

    • @blenmamoye1723
      @blenmamoye1723 Місяць тому

      የእስራኤል አምላክ ጋር ነው ውጊያቸው ከማይችሉት ጋር ነው የገጠሙት

    • @user-pj2gs2yk3z
      @user-pj2gs2yk3z Місяць тому

      አዬገረምም እሰራኤልን አለ ማድንቅ አያችልም❤❤❤❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

    • @user-pj2gs2yk3z
      @user-pj2gs2yk3z Місяць тому

      ​@@blenmamoye1723ትክክል

    • @fakihasherif7585
      @fakihasherif7585 Місяць тому

      ጉራ ብቻ ጉራ ብቻ ምንእንድነ ያልሽው እትዬቢያኖች ስትባሉ ትምሮላይ ዝቅተኝ ናችሁ😂😂😂😂 ሙዝቃ ብሆን መቼ እንደተዘፉን ማን እንደዘፉነው ለስንት እንትዘፉነለማ እንድተዘፈነ ታውቁ ነበረ ዘገምተኝች በደንብ አንብብ ዘገምተኝ ሁሉ😂😂😂😂😂 እስራኤልን ብቻዋን ነው ያልሽው ደደብ😂😂😂 ድሮስ ክናትሽ ጋ አሉ ባልታ ክምታወሬ እንብብ😂😂😂ደደባች

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 Місяць тому

    Dele letGodut felsetamaweyan 😢😢😢😢

  • @user-qf7zh2ll4k
    @user-qf7zh2ll4k Місяць тому

    በጣም ቸኩለናል

  • @user-dm7te9fl8l
    @user-dm7te9fl8l Місяць тому

    የአቤላ ቤተሰቦች እንዴት አደራቹ

  • @user-ry6wo7ce4g
    @user-ry6wo7ce4g Місяць тому

    አውርተ ከጨረስ በሆላ ወደዝርዝሩ ትላለክ

  • @user-cf8bg5ft7l
    @user-cf8bg5ft7l Місяць тому

    Galla

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 Місяць тому

    እንሻላህ አላህ ከምድር ያጠፋቸው እስራኤልን... ሺንታም ናት ሲጀመር ለብቻ እኮ ሐማስ እንኩዋን አትቺልም ያለ አጋሮቾዋ 😂😂😂😂🇮🇷🇮🇷🇵🇸🇵🇸

  • @Dinku-ct7nt
    @Dinku-ct7nt Місяць тому

    የእስራኤል አምላክ ተዋጊ ነው ክርስቲያን ለማጥፋት መቼም አታስቡ ዕድል ለእስራኤል

    • @QerFfg-gk4kq
      @QerFfg-gk4kq Місяць тому +2

      ከብት አምላክ እያላችሁ የምትሉትን ገደልን ያሉናቸውኮ እስራኢሎች ከመቸ ወድህ ነው እስራኢሎች ክርስቲያን የሆኑት ኢሳን ወይም እየሱስን ገደልን ሰቀልን ያሉ ከሀድወች ናቸውኮ. ቢያንስ ለምታምኑት እምነትኳን አትቆረቆሩም

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d Місяць тому

      እረ ተዋቸው እነሱ ገና አልገባቸውም አይሁዶች. እንዴት እንደሚጠሉዋቸው የሩሲያውን መሪ ወደድኩት ምርጥ ክርስቲያን መሪ ከሱ ተማሩ😂

  • @user-kt8mp1jl6o
    @user-kt8mp1jl6o Місяць тому +5

    ድሉ የእስራኤል ነው 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱 አዎ አርቦች በእስራኤል ላይ ተሰበስበው እንደ ሚነሱባት የእግዚአብሔር ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ተፅፎዋል ግን ይሰበስቡ እንጅ እስራኤል ታሽንፋለች የ እግዚአብሔር ቃል አይ ዋሽም እግዚአብሔር ለአብራም ለያእቆ ለሄሳቅ የገባላቸውን ተስፋ ቃል እግዚአብሔር አርሳም :: መሬቱ የእግዚአብሔር ነው
    ድሉ የእስራኤል ነው 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
    አሜርካ እስራኤልን አገዘቻት አላገዘቻት እግዚአብሔር በቂ ከበቂ በላይ ነው ::
    እስራኤልን የነካ እግዚአብሔርን ነካ ምንም ማድረግ አይቻለም የተፃፍው የእግዚአብሔር ቃል ይፍፅም ዘንድ የግድ ነው ::

    • @renuwelloyewatube6055
      @renuwelloyewatube6055 Місяць тому

      Will see ayhud kemdrgest eskemttefa edma ysten
      Yenante fetari gn bedelegnal kehadin ywedal malet new?

    • @user-uj4vq2wd5p
      @user-uj4vq2wd5p Місяць тому +1

      ቃሉ አይሻርም እስራኤልን ብረሳ ቀኝ እጀ ጥበቧን ትርሳ ይላል ❤️❤️❤️🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥💪💪💪

    • @renuwelloyewatube6055
      @renuwelloyewatube6055 Місяць тому

      @@user-uj4vq2wd5p Bewnet yenante fetari gn bedelegnochin ywedal malet new ? Ayhud neqersa yemdr kehadwechi ytefalhu tebki

    • @Dinku-ct7nt
      @Dinku-ct7nt Місяць тому +1

      The God of Israel is a warrior, never think to destroy the Christian opportunity for Israel

    • @blenmamoye1723
      @blenmamoye1723 Місяць тому +1

      ሀሌሉያ ውጊያው የእግዚአብሔር ነው።

  • @user-jq1de3px1m
    @user-jq1de3px1m Місяць тому +1

    ድል ለኢስኤራል

  • @fantahungetaneh6388
    @fantahungetaneh6388 Місяць тому

    እርምጃ የምትወስደው ሀሙስ ማታ መሆኑን መረጃው አለኝ ኢራን የመጀመሪያውን እርምጃ የመምትወስደው በደቡባዊ ክፍል @#$:"""" ይፈፀማል ተብሎ ይጠበቃል

  • @user-hi8sm2gu8t
    @user-hi8sm2gu8t Місяць тому

    10Q abeala😊😊😊

  • @GetahunDegefu
    @GetahunDegefu Місяць тому +2

    አቤላ እስራኤልን አስጎብኘኝ እስኪ

    • @Shmoelworku
      @Shmoelworku Місяць тому

      እስራአኤል ሀገር እኮ ማንም ሰው ዝም ብሎ የሚገባባት ሀገር አደለችም ሴትዮ

  • @Dani-bu3zq
    @Dani-bu3zq Місяць тому

    ውድቅት ለ ኣሜሪካ

  • @tessam8154
    @tessam8154 Місяць тому +1

    አባ ጆባይደን አልክ ያጋጥማል ከዛም ትራምፕ አልክ እሰዬ

  • @FtFyh-fg7iv
    @FtFyh-fg7iv Місяць тому

    እረ ግን ሩስያ አረብ ሀገራትን የምትደግፍ አይመስለኝም

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 Місяць тому

    ኢራን ሁሌ ዛቻ ብቻ ወረኞች

  • @etiomuslim
    @etiomuslim Місяць тому +1

    🇮🇷🇱🇧🇱🇧🇱🇧❤️❤️❤️❤️❤️🇮🇷🇮🇷🇮🇷

  • @user-co4pq3jz7l
    @user-co4pq3jz7l Місяць тому +1

    ድል ለተበደሉት ሁሉ

  • @user-io7qi5nz1l
    @user-io7qi5nz1l Місяць тому +4

    ድል ለፍልስጤም
    ሞትና ውርደት ለስራኢል

  • @MuhammedAhmed99
    @MuhammedAhmed99 Місяць тому +1

    አቤላ በነካ እጅህ ወደ ኳታር ና

  • @aynalemnadew8864
    @aynalemnadew8864 Місяць тому

    ዝብለው ነው እራን ንፁሃንን የጋዛን ህዝብ የምታስጨርሰው የ ጦርነት ዉጤቱን እያየን ነው ህዝቡ ነው የተጎዳው

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 Місяць тому +2

    ,እራን ፈርታለች ለዝነዉ ሁለወረቢቻ😂😂😂😂😂😂😂😂 ዉሻ ዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉትላለች🐕🐕🐈🐈🐈🐈🐈🐈🐈🐈🐈

  • @user-jg4yd7hh7c
    @user-jg4yd7hh7c Місяць тому

    ድል ለእስራኤል

  • @YmajIman
    @YmajIman Місяць тому

    Baden terap beleh anebebahal

  • @user-dj3mb1vl6h
    @user-dj3mb1vl6h Місяць тому

    እሄን ማስታወቂያ ማልሰማበት የት ልግባ😡

  • @መምሕርአወቀ
    @መምሕርአወቀ Місяць тому

    🦚🍃🌾🌳🪴🍁🍂🎋🎍🌲🌵🥦
    🌾ወደ ውጭ ሀገር ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?🪴
    ❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓🦚🍃🌾🌳🪴🍁🍂🎋🎍🌲🌵🥦
    🌾ወደ ውጭ ሀገር ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?🪴
    ❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓
    ➊የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው።
    ➋የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው።
    ➌የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው።
    ➍የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው።
    ➎የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው።
    ➏የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ።
    ➐የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ
    ✔የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ
    ✔ጽንስ ማቋረጥ
    ✔ትዳር ማቋረጥ
    ✔ተስፋ ማጨለም
    ✔የትምህርት ፈተና ማሰናከል
    ✔ከሰዎች ጋር አለመስማማት
    ✔መነጫነጭ
    ✔ራስ ምታት
    ✔በሰው እንድንጠላ ማድረግ
    ✔ሀብት መገርገር
    ✔ስራ መገርገር
    ✔ጭንቀት መፍጠር
    ✔ለአደጋ መዳረግ
    ✔እቃ እንዲበላሽብን መሆን
    ✔ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት
    ✔በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል
    ✔በህልመ ለሊት ከቤተ እምነት መከልከል
    ✔ልጅ መከልከል
    ✔እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት
    ✔ፍርሃት.....
    ✌️ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው።
    👉እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ ፈላጊወት መምጣት ያልቻላቹ ባላቹህበት እፅዋቱ ይላክላቹሀል
    🦚መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ!
    🤝ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ!
    🦚🌾🌵🎄🌱☘🎍🥦🥑🥗🌮🧆🥙
    ❤️😱ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በፈለጋቹህት ሰሀት ደውላቹሁ አናግሩኝ
    📲 0931451478
    ቻናላችንን join ማድረግ እንዳይረሱ👇
    ➊የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው።
    ➋የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው።
    ➌የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው።
    ➍የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን
    0931451478

  • @FasikaLalmma
    @FasikaLalmma Місяць тому

    Israin ye nakka igzrin ye nakka nw,

  • @marumaru1882
    @marumaru1882 Місяць тому

    ኢራን ቢጫጫ እስራየል ትውግጣችዋልች በአንድ ሙቅጫ። አርፍው ቢቅመጡ ይሻላችዋል ዋ

    • @user-uj4vq2wd5p
      @user-uj4vq2wd5p Місяць тому

      እነሱ ሲያወሩ ስንት ጊዜ ሆናችው ቀድማ ልታጠቃችው ነው 😊😊🇮🇱🇮🇱🇮🇱✡️✡️🔥🔥💪💪💪💪

  • @fitsumtewoldebirhan2827
    @fitsumtewoldebirhan2827 Місяць тому +1

    Israel 🇮🇱 winrs

  • @melesebizuneh
    @melesebizuneh Місяць тому +1

    አባ ጆባይደን አልክ ከዛም ትራምፕ አልክ ?

  • @HusseinJemal-uo3lv
    @HusseinJemal-uo3lv Місяць тому +2

    ክክክክከክክክክክ6 ቀኑ ጦርነት ያኮ ዱሮ ቀረ አሁንማ ሀማስንም ሳታሸንፍ አመት ሊሆናት ነው አረብ ሀገርን አታስበው አንዷን የአረብ ሀገር እንኳን ማሸነፋ አትችልም ጦር ሲመጣባት አውሮፓ ወችን እርዱኝ እያለች እያለቀሰች ነው እንዴ አረብን እምታሸንፈው