Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

" እኛ እግር ኳስ ነን ! " The Selection! Brazil ! Fikir Yilkal Tribune Sport !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 лис 2023
  • #tribunesport#fikiryilkal##brazil#football#worldcup#theselection#

КОМЕНТАРІ • 33

  • @melontadesse8967
    @melontadesse8967 9 місяців тому +11

    በቃ ቀኑን ሙሉ ስለ እግር ኳስ ብታወራ ምንም የማትሰለች በትንታኔህ የእግር ኳስን ስዕል በምናብ የምታስቃኝ ድንቅ ጋዜጠኛ ፍቅር ዋው

  • @aregawihiwet9554
    @aregawihiwet9554 9 місяців тому +3

    የስፖርት ሰው አደለሁም ግን ሁሌ አንተን ምታቀርበው ግን እከታተላለሁኝ ለስፖርት የተፈጠርክ ሁነክ ይሰማኛል በርታ ወንድሜ ዕድሜ እና ጤና ተመኘሁልክ ኑርልን

  • @Tariku11
    @Tariku11 9 місяців тому +4

    Yes, Brazil is Football.

  • @nazrawierbamo6380
    @nazrawierbamo6380 9 місяців тому +3

    Always tribune sport 🔥

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 9 місяців тому +4

    ከኢንግሊዛውያኑ 10 እጥፍ ብራዚላውያኑ ይሻሉኛል። ቢያንስ ኳሳቸው ያምራል

  • @soyakurupa796
    @soyakurupa796 9 місяців тому +3

    Yes, The Selection!

  • @melesgaga2368
    @melesgaga2368 9 місяців тому +1

    ብዙ ጊዜ ፍቅር የሠው ልጆች የአለም ቋንቋ ዘፈን ነው ይላሉ ለእኔ ግን እናንተ ናቹ ኤፊ ፍቅር ምችት ይበላቹ

  • @user-jf4rw4rg6u
    @user-jf4rw4rg6u 9 місяців тому

    fikir and afi የኛ ጀግኖች

  • @eyob9640
    @eyob9640 9 місяців тому +5

    የአለም ደስታ ብራዚል በአለም ላይ ስኖር እነኔማርን...በማየቴ በጣም ደስታ ይሰማኛል

  • @ahmedengida3049
    @ahmedengida3049 2 дні тому

    ምርጥ አቀራረብ ነዉ። ኳስ ለመዉደ ድ ምክንያት የሆኑትን ስለ Rivaldo,Cafu,R.Carlos .KaKa ቢቀርብልን ?

  • @samisaamy
    @samisaamy 9 місяців тому +3

    ስለብራዚል ቀኑን ሙሉ ቢነገር ጌዜው የሚበቃ አይመስለኝም ፍቅር thx በትንሽ ደቂቃ ብዙ ስለብራዚል ነገርከን እናመሰግናለን የ 1994 አሜሪካ ላይ የተካሄደውን ሮማርዬን እና ቤቤቶን እስካሁን አይኔ ላይ ናቸው 2002 ኮርያ እና ጃፓን ላይ የተካሄደውን ሮናልዶ & ሮናልዲኖን አለማስታወስ አይቻልም አንድ ቀን ደሞ የጣልያንን ኳስ አስታውሰን የብረት አጥር የሚባሉትን እነ ማልዲኒን thx ፍቅር we lv u

  • @andinetlema4422
    @andinetlema4422 9 місяців тому +4

    እኔ ሁሌም ሚገርመኝ እግር ኳስ ፍትህ ስለማታቅ እንጂ በየትውልዱ ሳትጫወት ዋንጫ ሊሰጣት ይገባ ነበር እግር ኳስ ያለ ብራዚላውያን ኮከብ ምንም ነው

  • @horafinfinnee643
    @horafinfinnee643 9 місяців тому

    Brazil 🇧🇷 ❤

  • @user-of3rk4gs3x
    @user-of3rk4gs3x Місяць тому

    Kaltocbe fekre yelyal❤❤❤ betam webe akerareb

  • @ermiyastadesse5097
    @ermiyastadesse5097 Місяць тому

    more than story .....you arse so special fiker.....

  • @user-jf4rw4rg6u
    @user-jf4rw4rg6u 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @mmmmmmmmmm6390
    @mmmmmmmmmm6390 9 місяців тому +3

    ምናልባት እንግሊዝ ኳስን ፈጥረዉ ይሆናል አለም ብዙ ኮኮቦችን አሳይታናለች አርጀንቲና ሊዮን የመሰለ ጥበበኛ አሳይታናለች እደብራዚላዊያን ግን ኮኮብ የሚበዛባት አገር አላየንም እግር ኳስ የብራዚላዊያን የሂወት ዘይቤ

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 9 місяців тому +2

    ኦ ሮናልዲኒሆን የመሰለ የእግርኳስ ተሰጥኦ መልሰን እናይ ይሆን

  • @abelsintie9441
    @abelsintie9441 8 місяців тому +1

    ኳስ ብራዚል ተወለደ እንግሊዝ አደገ እናት ሀገር እማማ ሞተች አደል ታሪኩ😮ፍቅራችን እናመሰግናለን።

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 9 місяців тому

    እውነትም እግርኳስ ነቸው 🇧🇷❤🔥

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 9 місяців тому

    Brazil

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 9 місяців тому

    ፍቅር የኢትዮጵያን የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎና ሶስተኛውን የአፍሪካ ሻምፒዮንነቷን ስራልን

  • @sadiyaksa8279
    @sadiyaksa8279 9 місяців тому

    ፍቅር ብራዚል ግን አሁን ግርማ ሞገሱ እና ዉብ ጨዋታዉ ያለ አይመስለኝም አሁን ላይ ያሉት ተጫዋቾቹም ያንያክል አስፈሪ አይመስለኝም

  • @user-kt3jl4gr9z
    @user-kt3jl4gr9z 9 місяців тому +1

    please next do Philippe Coutinho at Liverpool

  • @user-hu7vt3or6s
    @user-hu7vt3or6s 9 місяців тому +2

    እኛም ብለናል እናንተ እግር ኳስ ናቹ

  • @derupyacob-kc4tf
    @derupyacob-kc4tf 9 місяців тому +2

    Dimtsa marewa

  • @isrfoot
    @isrfoot 9 місяців тому +1

    ስለ አርሰናል እና ሌሎች ስለ ኳስ ቪድዮ እለቃለሁ አበረታቱኝ

  • @zemenjonedi1047
    @zemenjonedi1047 9 місяців тому

    ከፍቅር ይልቃልና ስዒድ ኪያር ዉጪ "ይህንን የመሰለ የራዲዮ ዶክመንተሪ ማንም አይሰራም !!!

  • @tegegnchane6582
    @tegegnchane6582 9 місяців тому

    ፍቅር ትለያለህ እኮ ፒተር ዱሪሪ ብየሀለሁ

  • @user-dx2si8tm9r
    @user-dx2si8tm9r 7 місяців тому

    ፒተር ዱሪሪ አዪመጣም

  • @user-um4qs6yf8c
    @user-um4qs6yf8c 9 місяців тому +1

    እኔ ምለው ፍቅር በስደት ለይ ሆኜ ስተኛ ያንተን እየሰማ እስቲ ስለ ድሮግባ አንድ ስራ

    • @user-um4qs6yf8c
      @user-um4qs6yf8c 9 місяців тому

      ስለድሮግባ እጠብቃለው ፕሮሚስ