በኪሊያን ምባፔ እና ሉዊስ ኤንሪኬ መካከል ችግር አለ ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

КОМЕНТАРІ • 19

  • @mahirmohammed590
    @mahirmohammed590 10 місяців тому +3

    ሰለ sprint ያወራው Thiery Henry ስለ ሜሲ ሲያወራ ነው። BTW አሌክሶ u r z best sport journalist.
    Much luv from Jimma❤❤

  • @user-pd4hf6yd3h
    @user-pd4hf6yd3h 9 місяців тому

    as a person who plays football i really agree with the sprinter's opinion, you either save your energy in between for continous full speed attacking runs or you help your team with pressing, moving without the ball ,etc . Kylian is being smart and Enrique should understand.

  • @nathanmitiku9240
    @nathanmitiku9240 10 місяців тому +1

    Thank you ayu...

  • @fitsumhaftu9256
    @fitsumhaftu9256 10 місяців тому +2

    እጅግ በጣም የተጋነነ አስተያየት ይመስለኛል ኤምፓፐ እንድያዉ አሰልጣኝ አያስፈልገዉም

    • @natnaelnatnael1623
      @natnaelnatnael1623 10 місяців тому

      ግን የፒኤስጂን ጨዋታ አይተህ ታውቃለህ ? mbappe በጣም ego አለበት በጣም እራሱን ከቡድኑ በላይ ነው ሚያየው ጨዋታ ላይ ተነሳሽነት የለውም press አያረግም ያለ ኳስ አይተጋም off course ትልቅ ተጫዋች ነው ምንም ጥርጥር የለውም

  • @mubarekesultan4469
    @mubarekesultan4469 10 місяців тому +1

    ኪሊያን ምባቴ ምርጥ ተጫወች ነው ምንም ጥርጥር ዬላውም ትንሽ ራሱን ይቆልለል የቡዱኑን መንፍስ ይራቢሻል😊

  • @utty3720
    @utty3720 9 місяців тому

    አሰልጣኙ ግን የሚገርም ነዉ ደካማ ጎኑን ብቻ አይቶ ከመዉቀስ ጠንካራ ጎኑንም አይቶ ቢወራ ያዉ ሰዉ ስለሆነ ሁልግዜ በጥሩ ብቃት ላይ ሊሆን አይችልም

  • @fitsumhaftu9256
    @fitsumhaftu9256 10 місяців тому

    አዎ ልክነዉ ያልካቸዉ ነገሮች አሉበት እንደዛምሆኖ ያለሱ ማሸነፍ ሲቸገሩ ይታያል አብዛኛዉ የቡድኑ ጎል የሚያስቆጥረዉ እሱነዉ እኔ የሚመስለኝ የጫወትበት ቦታ የተመቸዉ አይመስለኝም ምክንያቱ ኮሎሞዋኒና ባፐ ተመሳሳይ ስለሆነ ይመስለኛል

  • @geethavebrahim3426
    @geethavebrahim3426 10 місяців тому +1

    እኔ የሚገርመኝ ይ ምስጊን ተጫዋች ምን አድርግ ነው እሚሉት

  • @user-fj6xn1zd5i
    @user-fj6xn1zd5i 10 місяців тому

    Goat k,Mbappe

  • @estifanosgizaw8061
    @estifanosgizaw8061 10 місяців тому

    Mendenew sewmonun ye videow demtse terat yelewum....yestekakel.

  • @yami4330
    @yami4330 10 місяців тому

    say something about Isco, Girona FC and Bayer 04 Leverkusen recent performances.

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 10 місяців тому

    Welcome Alexo, ኪሊያን ኢምባፔ ከዚህ በላይ ምን ይሁን ነው የሚሉት ኤንሪኬ?!... ሜዳ ላይ የሚፈለግበትን deliver እደረገ ነው ያለው:: የቻምፒየንስ ሊግ ሽንፈታቸውም የቡድኑ ድክመት እንጅ የዚህ ፈረንሳዊ ስላልመሰለኝ ነው፡፡

  • @ebrohebesha5592
    @ebrohebesha5592 10 місяців тому

    Alesow andand semochy eydblalkachuw new yestkakl betrf andna new

  • @-Makbel-Bekele
    @-Makbel-Bekele 10 місяців тому

    Alazu best bertalin bizuuuu

  • @isrfoot
    @isrfoot 10 місяців тому

    በቻናሌ ኳስ ቪድዮ ኤዲት አደርጋለው ከወደዳጁት አበረታቱኝ

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 10 місяців тому

    አሌ አሌ አሌ

  • @YonasEshete-vh9jt
    @YonasEshete-vh9jt 10 місяців тому

    Adenakehe nege alazare

  • @selammulugeta4977
    @selammulugeta4977 10 місяців тому

    ይሄ ሼባ ከዚህ ምን ያርግለት ምፓፔ ስራውን ሰርቷል ሶስት ጎል አስቆጥሯል