ላለማግባት ራሷን ከፎቅ ወረወረች || የአረቡን ልጅ ከማገባ ራሴን ለማጠፋት ወሰንኩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @khelot
    @khelot  2 роки тому +27

    1000306581981 ~~ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    0931132839 ~~0948895656
    መሐመድ

    • @hak1783
      @hak1783 2 роки тому +3

      ሁላችሁም እንርዳትአይይይ

    • @AaBb-xt2op
      @AaBb-xt2op 2 роки тому +1

      አላህየሽርሽ ሀየቲ

  • @marksam5315
    @marksam5315 2 роки тому +140

    የምን ሀገር ዜጋ ናቸው? አረብ እንደዚህ ልጄን አግቢ ብሎ የሚያስገድድ አይመስለኝም እንደውም እንዲቀርቡን እንኳን አይፈልጉም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ

    • @Hayat-vs7ld
      @Hayat-vs7ld 2 роки тому +11

      ጆርዳን ነበረች የሀገሬ ልጅ ናት

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 роки тому +1

      Lagibash bilo benetsa sira lemaserat enfihum setinetanim lemetekem yihonal

    • @sese5183
      @sese5183 2 роки тому

      P

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 2 роки тому +4

      Hulum maleti ayichalim gin yane ye sewiyew inati andi hindi serategna alti ina lijen agibiw bila tichekechikatalechi gin lijwa ayisemam ayingerm gin ayimirow xenegna new hindwa serategna alfeligim alechati ayixali new hoo

    • @rehetmohammed6797
      @rehetmohammed6797 2 роки тому +10

      @@Hayat-vs7ld ያረቢ አምናነው እንደ የሄደችው አድስ የተከፈተ ሀገር ነው ይሄ ጆርዳን የሚባል ሀተረገመ ሀገር ነው ብዙ ሰው ሲያማርረው እሰማለሁ

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 2 роки тому +38

    እባካችሁ የተቻላቸውን እርዱ ያልተቻላቸው ዱዓ ፀሎት አድርጉ ላት ሼር ላይክ በማድረግ የሁሉም እንዲደርስ በማድረግ እንተባበር😥😥😥😥😭😭😭😭😭

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Рік тому +1

    ኣየይይይይይይ መከራ ወዲ ሰብ እግዚኣብሄር ናይ ልቢኺ ክትፍጽሚ ሙሉእ ምሕረት የውርደልኪ ሓፍተየ ኣጆኺ ፈጣሪ ምሳኺ እዩ ንወለድኺ ኢልኪ ዝገበርክዮ መስዋእቲ ፈጣሪ ምሳኺ እዩ 🙏🏾💓💐☝🏾⚖️😭😭😭😭💔

  • @አማራነኝየጀግናዘር
    @አማራነኝየጀግናዘር 2 роки тому +16

    አይ የኔ አባት አስለቀሱኝ የኔ ከርታታ አይናቼው አብሮ ከልጃቼው ፊት ላይ ክርትት አለ አላህ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ የኔ ቆንጆ እናትሽንም አባትሽንም እድሜአቼውን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ

  • @benthusen8411
    @benthusen8411 2 роки тому +29

    ጭንቀት ሊሆን ይችላል እንደዚህ ያደረገሽ አስሊ አረቦች እንደዚህ አያደርጉም እነሱ እንኳን ሰራተኛ ከጎሳቸው ውጭ የሆነም ሰው አያገቡ ምን አልባት የሌላ አገር ዜጎች ሊሆኑ ይችላሉ አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ ሁላችንንም ለአገራችን ያብቃን

    • @ayshaalshamsi3283
      @ayshaalshamsi3283 2 роки тому +1

      ይጋባሎ እኔ አይቻለው በአይኔ

    • @مسرات9999
      @مسرات9999 2 роки тому +1

      Minalbat lijachew tamame kehone yelalu aylum aybalim enesu

    • @ayshaalshamsi3283
      @ayshaalshamsi3283 2 роки тому

      @@مسرات9999 ከመውደቅ እደዜ ከመሆን ብትጠፈ ጥሩነው ኢትዮጵይውችም ይረዳት ነበር ግን

    • @ዜድነኝተስፈኛዋ-ቀ8ተ
      @ዜድነኝተስፈኛዋ-ቀ8ተ 2 роки тому +1

      አላህ ያውቃል እውነቱን አላህ ያሽርሽ እህታችን

    • @Sirage111d
      @Sirage111d 2 роки тому

      Tikikil Arab lijen agibi bilo ayasgadidim never Arabegna tanagari hono Arab layihon yichilal

  • @psi16
    @psi16 2 роки тому +50

    የአባት ጭንቀት የእናት ልቅሶ ልብ ይነካል በእውነት። እህቶች እስኪ ታገሱ በህይወታችሁ አደገኛ ውሳኔዎችን አትወስኑ። ገንዘብ ያላችሁ አቅሙ ያላችሁ ሰዎች እጃችሁን ዘርጉላቸው፤ በመስጠታችሁ ትፀድቃላችሁ። እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ እህቲ።

  • @zdtube4303
    @zdtube4303 2 роки тому +1

    ሰለተባበርከን ከልብ እናመሰግናለን ክህነሎትየ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    አይዞሽ የኔ እናት ኡፍፍፍ አባትዮው አንጄቴን ነው የበሉት😢 አይን አይኗን ነው የሚያዩት ሲያሣዝኑ የአባትሽ አምላክ አላህዬ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ የኔ ከርታታ እህቶቼ በራሳችው ላይ ርምጃ ከመውሰድ ተጠንቀቁ ጉዳቱ ሀዘኑ መልሶ ለራሳችንና ለቤተሠቦቻችን ነው የሚተርፈው ያማል

  • @hemiddawud6883
    @hemiddawud6883 2 роки тому +1

    አይዟችው አላህ ኸይሩን ነገር ያቅርብልሽ

  • @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም

    ልጅቷ አላህ ይማርሽ።
    እኔ 10አመት አረቦች ጋር እየኖርኩ ነው።አንገታቸው ላይ ሰይፍ ይቆማል እንጂ ልጃቸውን ለሰራተኛ አይድሩም!!
    ወይ በሽተኛ ሆኖ አረብ ሴት እንደማያገኝ እርግጠኛ ስለሆኑ እንደሁ አግቢው ያሉሽ አላውቅም።ምሳሌ ከሃገራቸው ለመዝናናት ወደ ሌላ ሀገር ሲሄዱ ይልክሰከሱ እና ኤድስ ይይዛቸዋል።ከዚያም የቤታቸውን ጉድ ለመጠበቅ እና ዶክተሮች ሚስት ዬግባበት ይሉታል ።ሴት ሲያጡ አግቢው ብለዋት ነው።

    • @ሰአዳ-መ8ረ
      @ሰአዳ-መ8ረ 2 роки тому +4

      እርበጨራሸ የማይሁነርነው ትክልኛአርብክሁነየማይምሰልነገርነው

    • @ወገሬትለባዴ
      @ወገሬትለባዴ 2 роки тому +7

      እበከቹ አትፍረዱ ልጁ የሆነ ህመም ይኖርበታል

    • @እዛውዋርካውስርነኝ
      @እዛውዋርካውስርነኝ 2 роки тому +5

      ትክክል ልጅቷ የውሸት ወሬነው ምታወራው

    • @HayatHayat-fd9ix
      @HayatHayat-fd9ix 2 роки тому +11

      @@እዛውዋርካውስርነኝ ውሸቷ ይሁን እውነቷ ምን አሳወቀሽ ለምን በግምት ማውራት አስፈለገ ሱብሃን አሏህ እውነቱን የሚያውቀው አሏህ እና እሷ ናቸው የሚያውቁት በግምት ላለመናገር ሞክሪ

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 2 роки тому

      @@እዛውዋርካውስርነኝ አይባልም ውሸትን ቢሆንም የሸገሯ

  • @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
    @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ 2 роки тому +18

    አባትየዉ እንዴት ነዉ ሚያይዋት አንጀቴ ተላወሰ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ

  • @yeti2828
    @yeti2828 2 роки тому +35

    አባትዬዉ እራሱ ሲያሳዝኑ

  • @yegletubetube1869
    @yegletubetube1869 2 роки тому +20

    ነገ ሌላ ቀን ነዉ በስደት ያላችሁ እህቶቼ እራሳችሁን ጠብቁ እባካችሁ😭😭

  • @mmki178
    @mmki178 2 роки тому +6

    አየ ስደት ኡፍፍፍፍ አባቷ ሲያሳዝን ወይኔ አባቴ ልቡ ተሰበረ 😭😭😭☝️☝️☝️

  • @aregasha8978
    @aregasha8978 2 роки тому +10

    አባቷ በስስት እሚያዩዋት 😥😥
    እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴዋ 😥🙏

  • @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
    @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 2 роки тому +11

    ክህሎትየ አላህ ይስጥህ ልጅቱንም አላህ ወደነበረችበት ቦታ ይመልሳት አላህ አፊያ ያርጋት

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo 2 роки тому +2

    የኔ ውድ አይዞሽ በሰው ሀገር ሳትሞቺ ከቤተሰቦችሽ ጋር መገናኘትሽም ደስ ይላል
    አላህ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ

  • @አወክርስቲያንነኝ
    @አወክርስቲያንነኝ 2 роки тому +23

    ወይኔ😭እመ ብዙሃን ትዳብስሽ የእናት አባትሽ እንባ ታብሶ በሳቅ ተመልሶ ያሳየን እማ የኔ ከርታታ😥

  • @helensemere303
    @helensemere303 2 роки тому +7

    በናታቹህ በተቻለን መጠን የገንዘብ መዋጣት አርገን እንርዳቸው

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር

    ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማ አረቦች ልጃችን አግቢ ሲሉ ሚገርም ነው እነሱ ካሉበት ክፍል ውስጥ ካሉ እኳን አትግቡ ነው እምንባል እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ

    • @asdasd6701
      @asdasd6701 2 роки тому +5

      እውነት አይመሥለኝም ጭቀት መሠለኝ እኳን ሸቀላ ላጋቡና የራሣቸውንም ዜጋ ርቀው አያገቡ

    • @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
      @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር 2 роки тому

      ኧረ አትፍረጅ እኔ የማቃት ልጅ አንድ አካባቢ ሆነን አንተዋወቅም ነበር በመንፈሳዊ በማህበረ ተዋዉቀን ልጃችንን ካላገባሽ ብለዋት እሳ ጣፋች አሁን በዉጭ እየሰራች ነበር አሁን ኢትዮጵያ ገባች

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 2 роки тому

      @@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር የት አገር ጆርዳን ነው እኔ ጆርዳን ለጉብኝት ሂጀ ሰወች በጣም ያሰራሉ ባህር ሂደው ሚታጠቡ ወዱና ሴቱ በአንድ

    • @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
      @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር 2 роки тому

      @@aaegrnshnea1331 ኦማን ናት

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 роки тому

      @@asdasd6701 ኡነት ይሁናል ማለት ጆርዳኖች እደሊላሀገርአደሉም አንደኛ በእምነታቸው ጠካራአደሉም ሲቀጥል ትንሽ ትልቁ ሱሰኛናቸው እና እኔ ውሸቷንአይመስለኝም ቡዙእህቱች እየተሰቃዩነው

  • @RaihanRaihana-bp6mq
    @RaihanRaihana-bp6mq 2 місяці тому

    እንኳን ልጃቸውን በግድ ሊድሩሽ ይቅርና እንዴት እንደሚጠየፉን እኛን ሸቃሎችን ብቻ እውነቱን አላህ ያውቃል 😢😢😢😢

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 2 роки тому +30

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ አባትም እናትም አይዞት

  • @adayee17
    @adayee17 2 роки тому +2

    ጆርዳን የሚኖሩ አብዛኛው አረቦች ፈላሻ ናቸው... ከ ናይጄሪያ... ቱኒስ.. ሞሮኮ.. ሚስር (ግብፅ )ፕልስጤም.. ሶርያ.. የመጡ ድሃ ስለሆኑ.. ልጅቷም ቆንጆ ስለሆነች አግቢ ሊሏት ይችላሉ.... አትፍረዱ.. ይልቅ የተሻለ ሕክምና እንድታገኝ ለነብሳችን ብንፀድቅ መልካም ነው... ሌላው.. ነገ በኛ ሂወት ምን እንደሚገጥመን አናውቅም ሰው ባወራው ይፈተናል.... አልላህ ያሺርሽ እህቴዋ... ልጅቷ የ መንፈሳዊ እና ስነ ልቦና ሀኪም ቢያያት

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 роки тому +18

    ጭንቀት ይኖርባት ይሆናል።ልጅ ነች ከቤተሰብ መለየት ቀላል አይደለም።

  • @tkewayuotubeተቅዋየዩቱብ
    @tkewayuotubeተቅዋየዩቱብ 13 годин тому

    አላህ አፊያያርግሎት የኔአባት

  • @enattube1181
    @enattube1181 2 роки тому +16

    አንዳንዴ በተናደድን ገዜ ያለሆን ወሳኔ እነወሰናለን ካለፈ በኃላ ዋጋ ያሰከፈለናል መታገስ ዋጋ አለዉ አላህ ይማርሽ

  • @اللهمَوْجُودٌبِلَاَمَكَان-ب9ح

    አልሀምዱሊሏህ በሂወት መትረፍሽ እራሱ ትልቅ ደስታ ነዉ

  • @terunashagegnahu5038
    @terunashagegnahu5038 2 роки тому +18

    መቼነዉ ግን መከራችን የሚያልቀዉ ባገራችን እዳንኖር ችግር ተሠደንም እደዚ በቃችሁ በለን ፈጣሪ

    • @ወሎዬዋ-ጰ6መ
      @ወሎዬዋ-ጰ6መ 2 роки тому

      በቅንነት ወደቤቴ ጎራ በሉና ደምሩኘ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 2 роки тому

      ፈጥሩ ይማሪሺ እመቤቴ ትዱብስሺ

  • @የፍቅርጉዞድንግልማር-ኰ5ዸ

    አይይይይይይይ ኡፉፉፉፉፉፉ የሰው ሃገር ኑሮ አይይይ መድሃኔዓለም አባቴ በሰላም መልሰን እባክህ 🌾

  • @tsedale2014
    @tsedale2014 2 роки тому +16

    ፈጣሪ ይማርሽ አባትሽም ቤተሰብም ከዚህ ስቃይ ድነሽ ለማየት ያብቃቸው

  • @online-le7xv
    @online-le7xv 2 роки тому

    አይዞህ አበዬ ኡፍ እናትና አባት አስለቀሱኝ ።እንሸአላህ ትድንልሃለህ

  • @linaflou6085
    @linaflou6085 2 роки тому +6

    ከቋንቋ መረዳት ይመሰለኛል በጭራሸ አረብ ለሰራተኛዉ አይድረም ምንም ግልፅ የሆነ ነገር የለም ለማንኛዉም እመቤቴ ትማርሸ

    • @linaflou6085
      @linaflou6085 2 роки тому

      አፍዘዉ ራሳቸዉ ናቸዉ ሚሆንየጣሏት

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 2 роки тому

      አሟት ነው መሰለኝ ጭራሽ ልጀን አግቢ ብለው ኧረ አይነፋም የሆነ ስተትማ አለ ወይ አሟት ነው ወይ ቋንቋ አታውቅም።

  • @mfriyatsultanmfriyatsultan6876
    @mfriyatsultanmfriyatsultan6876 2 роки тому +1

    አላህ የሁላችንም ችግር ያውቃል ሁሉም ለበጎ ነው አብሽር ያልፋል 💔

  • @ለይላኡምጁናይድ
    @ለይላኡምጁናይድ 2 роки тому +8

    የኔእህት አላህ አፉያሽን ይመልስሽ እማ ያማል ቅኔዉ ግን አረቦች አይዴለም አግቡ ሸቃላ በምንጠጣበት ኮብ እንካ አይጠጡም ብቻ ከባዲ ነዉ ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @ቅንልቦችYouTube
    @ቅንልቦችYouTube 2 роки тому +7

    እባካችሁ እባካችሁ እህቶቸ ምንም ቢፈጠር በራሳችሁ አቶስኑ ለናተ በላይ ቤተሰብ አስቡ እባካችሁ ወገኖቸ በሰላም ላገራችን ያብቃን 😭😭😭😭

  • @bedryaoktahlam5346
    @bedryaoktahlam5346 2 роки тому +5

    የኔ እባ ይርገፍ እናት አታልቅስ የኔ እናት አይዞን አላህ ልጂሽን ያሽርልሽ

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Рік тому

    ያግባ የሜል ቤተሰብ ልጃቸው ችግራ ስላለበት ወይም የባህድ አምላኪወች ይሆናሉ
    መድሀንያለም በምህረቱ ይጎብኛሽ

  • @aregyehussen2573
    @aregyehussen2573 2 роки тому +5

    ለመጀርያጊዜ አሰሬዎቿየሌላ ሀገርዜጎች ይሆናሉ እንጂ አረብ እንዲህአይልም እሰራተኛ አጠገብ እንዲደርሱ እንኳን አይወዱም አንዳድባለጌ በግድ ከልደፈርኩ ይላልእንጂ አግቡብሎ እሚያሰገድድ ለመጀመሬያጊዜ

  • @اللهمَوْجُودٌبِلَاَمَكَان-ب9ح

    ያአሏህ አብሽሩ ዉድ አባቴ እናቴ እህቴ አብሽሩ ሁሉም ነገር ለኸይር ነዉ አሏህ ይርዳቹ ያግዛቹ አሏህ ሀዘናቹን በደስታ እንባቹን በሳቅ አሏህ ይቀይርላቹ ያረብ

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 2 роки тому +10

    እህቴ እግዛብሄር ይማርሸ ጭንቀት ይሆናል እንዲህ የሚናግራት አረቦች እንኳን እንዲህ ያጨንቃት ብዬ አላምንም ድንገት ሌሎች ዜጎች ይሆናሉ እመቤቴ ጨርሳ ትማራት

    • @benthusen8411
      @benthusen8411 2 роки тому

      ትክክል ብለሻል ብዙ ዎች አረብን መጥፎ አድርገው ያያሉ ጥሩዎችም ግን አሉ😥😥

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 роки тому

      Lagibash bilo benetsa sira lemaserat enfihum setinetanim lemetekem yihonal

    • @hayatquin2249
      @hayatquin2249 2 роки тому +1

      እዉነት ነዉ አረቦች አግቢ ብለዉ ገና ሰማሁ ሌላ ሃገር ይሆናሉ

  • @jacoblyer5945
    @jacoblyer5945 2 роки тому

    ትክክል ነች በተለይ በጥንቆላ የሚያምኑ አሉ እኔም ገጥሞኛል ግን እኔ ጠፋሁኝ ።ዛሬ ላለሁበት ደረጃ አለሁ GOD is GOOD.

  • @Mamamedia8587
    @Mamamedia8587 2 роки тому +2

    ማርያምን ሙሉውን በእባነው የጨርስኩት ዛሬ የስላም አብሳሪ መለአኩ ቅዱስ ገብርኤል ጨርሶ ይማርሽ የኔነት አይስደት እባካችሁ በስደት ያላችሁ እባካችሁ በነገሮች ሁሉቶሎአትወስኑ ለምታምኑት አምላክ ንገሩት እግዚአብሄር ከንደዚህአይነት ይጠብቀን እህታችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልን አሜን. አይ ዞን የእኔ እህት አንገትሽን. አትድፍ ሁሉምያልፍል. ትድኛለሽ የኔውድ.

  • @Eurael
    @Eurael 2 роки тому

    Weyne yene konjo, betam lib yisebral gin ye Egziabher fekad new abating endalut. Ayzosh titakemiyalesh, tidingialesh, Medhanie-alem kanchi gara yihun ehite!

  • @natanem8865
    @natanem8865 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር የማረሽ አይ እናቴ እዴት ተቻለው 😭😭 በ ሰደት ላይ ያላችሁ እሐት ወድሞቼ በሰላም ለቤተሰቦቻችሁ ያበካችሁ ኢትዮጵያ ሰላመሽ የበዛ 🙏

  • @ማርያምጽዮንኣደይብርሃንና

    እግዚአብሔር ይማርሽ የአባት ጭንቀትና የእናት እንባ እንዴት አንጀት ይበላል ፈጣሪ ያግዛቹ

  • @zdfamilytube267
    @zdfamilytube267 2 роки тому +5

    ምኑም አልተዋጠልኝም አረቦች እንኩዋን ለልጃቸው ሊድሩን ደህና ልብስ እንድንለብስ አይወዱም አላህ ይወቅ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ

  • @online-le7xv
    @online-le7xv 2 роки тому

    ድግምት ሰርቶበት ይሆነል እጅ በጤነቻው ልጄን አግቢው አይሏትም።ልጄን አግቢ ያሚሏትም ከሷ ያሆነ ነገር ፈልገው ይሆነል።አላህ ይጠብቃን አራቦች ከበድ ነቻው።ውጫቻው እጂ ውስጣቻው አይታወቅም።አልሃምዱሊላህ እኳን ለሀገር አበቃት።እኳን ያናት ለአበት አይን ልታይ አበቃት ።ይሄን ራሱ ያለገኛ ስት ሰው አለ እልሃምዱሊላህ ።

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 2 роки тому +9

    ለመኖር ብዙ መሰዋትነት ይከፈላን እባካችሁ እህቶቸ በራሳችን ላይ አንወሰን

    • @ወሎዬዋ-ጰ6መ
      @ወሎዬዋ-ጰ6መ 2 роки тому

      በቅንነት ደምርኘ ወደቤቴ ጎራ በይና

    • @kokebtube2113
      @kokebtube2113 2 роки тому

      @@ወሎዬዋ-ጰ6መ are beaman sew sewn yats nanal achi demrugn jini janka stasxelu ech

  • @fuziyahyemar9545
    @fuziyahyemar9545 2 роки тому

    ያኡመተል ሞስሊሚን ሶብር። ግድ ነዉ

  • @መኖሬለራሴነዉ
    @መኖሬለራሴነዉ 2 роки тому +16

    ግን መጀመራ እግዚአቢሔር ይማርሺ ግን አረቦች ልጅ አግቢ ብለዉ አያስገድዱም ልጁ እኳን ቢወድሺ አታገባም ብለዉ ወደ ሀገር ነዉ የሚሉኩት ወይም ቢሮ ነዉ የሚልኩት

    • @almahi37
      @almahi37 2 роки тому

      ሠህ

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይወቅ

    • @marysnite2894
      @marysnite2894 2 роки тому

      Yona ngr falgaw lehon yechelal wayem edma lekuan ashekrachaw leyarguat felgaw yehonal

    • @suzitube6080
      @suzitube6080 2 роки тому +2

      ትክክል እህቴ እውነታውን አላህ ይወቅ ወይልጁ የሆነኬዝ እደለበት ብትባልስ እደዚህ ውሳኔ ምን አሶሶናት እደዝህ ከመሆን አግብታ መውጣት ከቻለች ለፓሊስ መናገሮ አይ ያለማወቅ

    • @ወሎዬዋ-ጰ6መ
      @ወሎዬዋ-ጰ6መ 2 роки тому +1

      ሙሉ ወርቅየ በቅንነት ወደቤቴ ጎራ በይና ደምርኘ

  • @sinoritaabdu7472
    @sinoritaabdu7472 2 роки тому

    የኔ ውድ ያገሬ የወንዜ ሌጅ አብሮ አደጌ ጀሚዬ አላህ አፊያሽን ይመልሰው ውደ

  • @amarche5385
    @amarche5385 2 роки тому +57

    ወይኔ ስደት እኮ ዋጋ አስከፈለን 😭😭💔💔💔💔 እፍፍፍፍ በስላም ይመልስን !!!

    • @ወሎዬዋ-ጰ6መ
      @ወሎዬዋ-ጰ6መ 2 роки тому +1

      በቅንነት ወደቤቴ ጎራ በሉና ፈምሩኘ

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 роки тому +1

      በጣምኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭አላህ ያሺርሺ እህቴዋ የቤተስብን ህመም ማየት ልቤየ ይደማል

    • @ylhamtube6372
      @ylhamtube6372 2 роки тому

      @@ወሎዬዋ-ጰ6መ ነይ ውዴ

    • @hawahawa8959
      @hawahawa8959 2 роки тому +1

      በጣምምም

    • @zAhmad2922
      @zAhmad2922 2 роки тому +1

      ያረብ አላህ ያሽረሽ እፌፌፌ

  • @EM-jm3xm
    @EM-jm3xm 2 роки тому +1

    Betam tasazenaleche yalemaweke new alememotwa egzyabeher aterefelachew kenegegerwa yemetegoda alemeselatem almaweke

  • @helensemere303
    @helensemere303 2 роки тому +16

    እፍፍፍ አይ የወላጅ አንጀት አባትየው ሲያሳዝኑ አይናቸውን እንካን ከአይና አልነቀሊም

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 2 роки тому

      በጣም እሚናሣዝኑት

  • @حمادهحماده-ص7ه
    @حمادهحماده-ص7ه 2 роки тому

    ياالله اشفها انت شافي يارب اشفها ياالله

  • @woynshetawoke8966
    @woynshetawoke8966 2 роки тому +16

    እህቴ ፈጣር ይማርሽ። አረብግን ታአምር ቢፈጠር ሰራተኛ አይደለም ለትዳር ከልጃቸዉጋ እድታወርም አይፈልጉም ሌላ ችግር ይኖራል

    • @yosefakatsukihokage4817
      @yosefakatsukihokage4817 2 роки тому

      tekkkle

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 роки тому

      እር ያገባች አቃለሁ

    • @fafi976
      @fafi976 2 роки тому

      ትክክል እሷ ቋንቋ ስለማትችል ይሆናል ወይም ሊደፍራት ከምደፈር ብላ ነው እንጅ አርቦቹ ደግሞ ሸቃላ አይደል የሚሉን እንኳን ለማግባት

    • @Hayat-vs7ld
      @Hayat-vs7ld 2 роки тому

      ኧረ ጆርዳን ነበረች እነሱ ባለጌ ናቸዉ

    • @NaniNani-xj5fd
      @NaniNani-xj5fd 2 роки тому

      ትክክል ሌላ ችግር ይኖራል ዋሽታ መሆን አለበት ለዛውም ልጃቸውን እንዳገባ የማይታመን ነገር

  • @keditube9370
    @keditube9370 2 роки тому +2

    Are ehet tesasteshal habibti eslam kehonuna be halal menged kehone bagebash yeshalesh neber wellahi becha hulum neger allah yalew new yemihonew

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 2 роки тому +5

    በተጨማሪም ኢቢዬስ ቢሄዱ ያላህ አላህ ጭርሶ አፍያ ያርግሽ እህቴ አብሽሪ

  • @ንስር-ዘ2ጠ
    @ንስር-ዘ2ጠ 2 роки тому +1

    እናትና አባትበመጦሪያዉ ጧሪ መሆን እደት ያማል

  • @mekdesderbe8398
    @mekdesderbe8398 2 роки тому +5

    የኔ እባ ይፉሰስ እናታለሜ አይዞን አሰግዚአብሔር አላት 😭😭😭😭

  • @alhamoha1062
    @alhamoha1062 2 роки тому +1

    ኢግዚአብሔር ከእንደዝህ አይንት ይጣብቀን ጌታኢየሱስ ይማርሽ እህታችን አይዛሽ

  • @fuff9372
    @fuff9372 2 роки тому +3

    ወይ እኔ የኔ ከርታታ እፍ የኛ ነገር እግዚአብሔር ይፈውስሽ እህታችን የኔ ሚስግን

  • @toybafintew2070
    @toybafintew2070 2 роки тому

    Lmangawme allhi yerdashe hiwoit bezu ftna alate

  • @መሪነኝየለሚዋየኮሜቶችታዛ

    ወላጆች ያሳዝናሉ ምንምአላህያለዉ ባይቀርም በራሳችሁላይመጥፎዉሳኔአትወስኑ እህቶቸ ጤና ከሁሉምበላይነዉ

  • @ኢሙሁዘይፋ
    @ኢሙሁዘይፋ 2 роки тому

    ያረቢ አተ ሙሉ አፍያዋን መለስላት

  • @ሠአዲ-ፈ6ቘ
    @ሠአዲ-ፈ6ቘ 2 роки тому +3

    የኔ አባት ኡፍፍፍ አብሽሩ አላህ አፊያዋን ይመልስላት

  • @HayatHayat-pt4nf
    @HayatHayat-pt4nf 2 роки тому +1

    ያአሏህአይዞሺየኔዉድአካዉትላኩልኝ

  • @ሀያትስደተኛዋ-ኸ4ረ
    @ሀያትስደተኛዋ-ኸ4ረ 2 роки тому +4

    አላህ ይረዳቹሁ አብሽሩ ትድናለች 😭😭😭

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ 2 роки тому +1

    አቤት የሰው ልጅ መጨረሻ ገና በልጅነቷ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ እስከመጨረሻው ይማራት ቤተሰቦቼ

  • @HanaHana-vk1bl
    @HanaHana-vk1bl 2 роки тому +20

    እግዚአብሔር ይማርሽ
    ግን አረቦች እኮ እንኳን ልጃቸውን አግቢ ሊሉ ቀርቶ ትንሽ ከፍ ያሉ ከሆነ ስራተኛ ጋ እንዲያወሩ አይፈቅዱም

    • @mesi5970
      @mesi5970 2 роки тому +2

      ማማዬ ሁሉም ቤት አይደለም

    • @እዛውዋርካውስርነኝ
      @እዛውዋርካውስርነኝ 2 роки тому

      ትክክል አይሉም ከውነት የራቀ መረጃነው የሰጠችው

    • @kokebtube2113
      @kokebtube2113 2 роки тому

      @@እዛውዋርካውስርነኝ aw gn hode anfred yemr egziyabher ysewr yehoneneger washtalech mn edehone balaqm getan mnm alwax alegn werewa gn fexari ymarat

    • @HanaHana-vk1bl
      @HanaHana-vk1bl 2 роки тому

      @@mesi5970
      ሊሆን ይችላል እኔ ግን ትልልቅ ልጆች ካሉበት ቤትም ሰርቻለሁ ግን እንደ ከፍሊ ያለ ቆሻሻ የለም አግብተው ወልደው የሰራተኛ ሂወት ለማበላሸት ነው የሚትሩት

    • @mesi5970
      @mesi5970 2 роки тому +1

      @@HanaHana-vk1bl
      እሱስ ልክ ነሽ ማማዬ እኔ እኸው ከፊሌ በጣም ነው የሚያስቸግረኝ ያውም ወንድማማቾች ናቸው ግን አንደኛው በጣም ነው የሚያስቸግረኝ ጆርዳን ሁሉም ባለጌ ናቸው ሚስት እያላቸው ሰራተኛን ያስቸግራሉ እኔ ያለውት በፀባይ እየያዝኩት ነው እንጂ ባለጌ አይገልፀውም ብቻ ከባድ ነው ስደት እማ

  • @tube-oc7cr
    @tube-oc7cr 2 роки тому +1

    አላህ ጨርሶ አፊያሽን ይመልስልሽ የኔ እናት አይ ስደት😓

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 2 роки тому +12

    አዬ የኛ ነገር እደው እዲሆነ በቃ 😭😭😭አይኑ ይጥፈ ሰደት

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 2 роки тому

    አቤቱ መዳኔአለም ፈዉሳት ከሰራሀትን ከማህፀን አሁንም ስራት በታምር አይ ይች አለም መከራዋ በኢትዮጵያ ባሰ ኦፍፍፍ

  • @hfhfggfhgh1447
    @hfhfggfhgh1447 2 роки тому +5

    ለማመን ኣስቸጋሪ ነው ወይ ልጁ በሽተኛ ወይ የሆነ ችግር ይኖርበታል እንጂ እነሱ ከዘራቸው ውጪ መቀበል በጣም ነው ሚቸገሩት ኣግብተው ወስደው ሊያስተዋዉቁዋቸው እንኳን ወድያው ኣይቀበሉም ጭራሽ እንደሰውም ኣያዩንም ከነሱም ብሶ እና ማመን ኣስቸገረኝ ለማንኛውም ኣላህ ይማርሽ ኣብሽሪ

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od 2 роки тому

      ድራግ ተጠቃሚ ይሆናል እሷም ሽም ነች ልጁን ላለማግባት ብላ እራሷን ጣለች ኣሥበሽዋል

  • @AlAl-e3g
    @AlAl-e3g Рік тому

    ያረብ አላህ ያሽራት አባታችን አይዞህ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 роки тому +4

    አላህ ያሽርሽ እህቴ አይ የሰው ሀገር ውድ የሀገሬ
    ልጆች በስደት ያላችሁ በርግጥ ስደት ከባድ ነው
    ግን ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው ራሳችንን ለመጉዳት
    አንሩጥ አይ ስደት😭😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭

    • @ወሎዬዋ-ጰ6መ
      @ወሎዬዋ-ጰ6መ 2 роки тому

      ሀሊመየ በቅንነት ወደቤቴ ጎራ በይና ደምርኘ

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 роки тому +1

    የኔ እናት አባቷ ሀዘን በተሞላበት አይን ነው የሚያዩት አይ ስደት አንተ ምን ትርፍ አለህ በሽተኛ ማድረግ አካለጎደሎ ማድረግ አይዕምሮን ማዛባት ኡፍፍፍፍፍ

  • @zekiyatemam7901
    @zekiyatemam7901 2 роки тому +3

    አትጠፋም ከዚ ሁሉ ተጠፍቶም ከባድ ነው ግን ይሻላል የሚተባበሯት ኢትዮጲያ ዎችም አይጠፉም ነበር ኡፍ አባትየው ስታወራ ስታወራ እንዴት ነው የሚያያት አላህ ይማርሽ እባካቹ እህቶቼ እራሳቹን ለማጥፋት አትቸኩሉ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 роки тому +2

    አይዞት አለማግበበትኔው እንጂ አረቦች እንከንልጀችን አግብብሎ መጠየቅ ከልጆቻቻ ጋር አንዲናዋረ አይዋዱም የለመግበበት ይመስለኛ

    • @EM-jm3xm
      @EM-jm3xm 2 роки тому

      Belwate yehonal enem yemakew ale eswan gen bemedhamete yehone be chana asabedewe agerwa lakewate besebel dame he beteseb chana aderegwal aemerwo beshetegna aderegwate yehonal

  • @القرانالكريم-ض3ب
    @القرانالكريم-ض3ب 2 роки тому +5

    ጆርዳኖች አይመርጡም እደ ሱኡድ ዱባይ አይደሉም ስንት ሀበሻ ናቸው ጆርዳናዊይ የሚያገቡት

    • @ktube8920
      @ktube8920 2 роки тому

      ታዳ ምን ችግር አለው በኒካ ከተጋቡ

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
    @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 2 роки тому

    እህቴ አላህ አፊያሺን ይመልስልሺ አሏሁ አለም አረቦች እንኳን ለሰራተኛ ሊድሩ ልጃቸውን ለእይታኳ አያሳዩም

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 2 роки тому +4

    ይኡፍፍ አባትየው ሲያዩዋት አንጀት ይበላሉ 😭💔የኔ እናት ስታሳዝን ኸረ እኔም ማዳሜ ለልጄ ነው ምድርሽ እያለች ፎቶዬን ሁላ በፍሬም አርጋ ክፍልዋ አርጋ ነበር ባላመልጣት ከባድ ናቸው እስከመች መከራችን 😭

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥሽ እህታችን ይሄን ሊያገባሽ ፈልጎ ሳይሆን የሌላ ተንኮል ነው ከመንፈስ ጋር የተያያዘነው ማግባት አልፈልግም ስትል እራስዋን እዲታጠፋ ነበር የፈለገው ይሄን እሚያቅ ያውቀዋን የመንፈስ ችግር ነው ሲባል ብዙም አንረዳ

  • @ሪችወሎየዋ-ቸ5ሠ
    @ሪችወሎየዋ-ቸ5ሠ 2 роки тому +4

    ክህሎቶች ክበሩልን ያገሬ ልጅ አይዞሽ

  • @حياهاحمد-غ1ش
    @حياهاحمد-غ1ش 8 місяців тому

    አላህ አፋሽን,ይመልስልሽ ሀቢቢቲ

  • @ሁሉምያልፋል-ዘ1ቈ
    @ሁሉምያልፋል-ዘ1ቈ 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሺ እህቴ ምነው እንደዚህ ወስንሺ የኔቆንጆ

  • @keditube9370
    @keditube9370 2 роки тому +1

    Abateyew siyasazenu yarebiii allah yedreselachu mechereshachenen yasamereln yareb

  • @ኩሩሀበሻይት-ጀ5ሰ
    @ኩሩሀበሻይት-ጀ5ሰ 2 роки тому +7

    አይይይይ የተፈጠረዉን አላህ ይወቅ ግን አረብ አላገባ ብየ እራሴን ወረወረኩ አይነፉም ለዛዉም ሙስሊምነሽ ነገረ ግን የናት የአባትሽ እንባ ያሳዝናል አላህ ያሽረሽ

    • @almahi37
      @almahi37 2 роки тому +2

      ትክክል ለማመን ያከብዳል እነሱ ሸቃላ ላገቡ

    • @dagitesma5034
      @dagitesma5034 2 роки тому +3

      ሁሉንም ባራሳችን ውሃ ልክ መመዘን ከባድ ነው ምናልባት የእውነት አለፈለገች ይሆነናል ፍላጎት የሁሉም አንድ አደለም

    • @ኩሩሀበሻይት-ጀ5ሰ
      @ኩሩሀበሻይት-ጀ5ሰ 2 роки тому +1

      @@dagitesma5034 አረተይ እንደ ወንዶቹ ልክስክስ ቢሆኑ ቤተሰቦቹ ልጃችንን አግቢ ይሉ ይመስልሻል እንደማንም ከቤታቸዉ ያወጣሉ እንጅ የማይመስል ነገረ ለሚስትህ አትንገረ አለ የአገሬሰዉ

    • @ኩሩሀበሻይት-ጀ5ሰ
      @ኩሩሀበሻይት-ጀ5ሰ 2 роки тому +1

      @@almahi37 እረጅም የምናገኘዉ ትክክለኛዉን ስንናገረ ነበረ

    • @ወሎዬዋ-ጰ6መ
      @ወሎዬዋ-ጰ6መ 2 роки тому +1

      ገጠረዋ በቅንነት ወደቤቴ ጎራ በይና ደምርኘ ትክክል መር ሙሰሊም እራሱን ከፌቅ አይወረውርም

  • @yemariyamlij6431
    @yemariyamlij6431 2 роки тому +1

    Egzabher yimrsha

  • @jrjrjjfif5837
    @jrjrjjfif5837 2 роки тому +7

    አሏህ አፊያሽን ይመልስልሽ።
    ግን ያልገባኝ አረብ ልጄን ካላገባሽ ብለው ሰራተኛ ማለታችው። ቀና ብለን እንድናያቸው እንኮን አይፈልጉም ።

    • @ሁሉበርሱሆነ-የ4ኈ
      @ሁሉበርሱሆነ-የ4ኈ 2 роки тому +1

      እኮ እኔም ገርሞንኝ እስዋም ፈጣሪ ይማራት ግን ችግሩ ያለችዉ በቂ አደለም ሌሎች ችግር ሊኖር ይችላል ግን ልጀን አግቢ አይሉም እዲታዩባቸዉም አይፈልጉም

    • @ሠአዲ-ፈ6ቘ
      @ሠአዲ-ፈ6ቘ 2 роки тому

      አሉ አብን የማይውክሉ ውዴ አላህ ይጠብቀንብቻኡፍፍፍ

  • @zulfafetah9461
    @zulfafetah9461 2 роки тому

    አረ አርቦች አንኩዋን ለጃን አግበ አንክዋን አግበ በለው ለያስግደዱ የክርና ከ ዘራቸው ወች አእፍልጉም መናልባት ለጁ ታማሜ ለሆን የችላል አልሁአላም

  • @saadaahmed9390
    @saadaahmed9390 2 роки тому +3

    አሏህ ያሽርሽ ግን አረቦች እኳን አግቢ ሊሉ እና አይናቸዉን ካየሽ ገደሉሽ

    • @kokebtube2113
      @kokebtube2113 2 роки тому

      ene rasu wde gra gebagn eko getan wey lju chgr alebet or washtalech alaqm ene alferdm getan inji blex bthon eko mexfat tchl neber are bzu amarach neberet getan gn anfred ehte

  • @አልሀምዱለላህ
    @አልሀምዱለላህ 2 роки тому

    አይዞሽ እህቴ ያልፋል እኔም ሚዳያላይ አልወጣሁም እጂ ይሄን ክፉስቃይ አልፌ አልሀምዱ ሊላህ አሁደስተኛነኝ አቺም ታልፊው አለሽ

  • @emuzab4781
    @emuzab4781 2 роки тому +5

    ታሪኩ የተሟላ አይመስለኝም። ማለት አረቦች እንደዛ ይላሉ ብዬ አላስብም ቢሉም በ ሀይማኖት ተመሳሳይ ናቸው እእእእ ቤተሰቧ ላንገናኝ ነው ስላሏት ከሆነም ራሷን መጣሏ አያገናኛትም። ብቻ እሷና ፈጣሪ ናቸው ሁሉን ሚያቁት ያው የግል አስተያየቴ ነው

    • @ወገሬትለባዴ
      @ወገሬትለባዴ 2 роки тому +1

      ላ ልጁ ምነልባት የሆነ ሂመም ይኖርበታል አሉ አንደንድ አረቦች እኛ የሀገረችን ልጅ ለሰራ በጠለብ አምጥቶዋት አገባት አሁን ወልዳ እየኖረች ነው እሱም ይሄዳል ቤተሰቦቹዋን የየል ግፈል ሀገር ድረስ

    • @danahailu9103
      @danahailu9103 2 роки тому

      Enym alegebagnem

    • @kokebtube2113
      @kokebtube2113 2 роки тому

      ee welah ene edachi eyasebku new lju yehone problem ynorbetal or eyewashechm lihon ychlal ewnetaw yalew eswa ga ena fexariga new bcha amlak ymarat

    • @toyba205
      @toyba205 2 роки тому

      እስኪ በሰዉላይ አትፍረዱ ሁሉም አረቦች አንድ አይደሉም ምን አልባት ልጁ ጤነኛ ባይሆን ይሆናል አግቢ ያሏት አላህ ጤናዋን ይመልስላት ያረብ

    • @emuzab4781
      @emuzab4781 2 роки тому

      @@toyba205 መፍረድ ሳይሆን ታሪኩ እውነት አይመስልም ነው 60/70% comment እንደዛ ነው ያሉት so ሚረዳ ሰው እንዲመጣ ነው እንደዛ ያልነው

  • @አዒሻዩቲብያርድቦዋ
    @አዒሻዩቲብያርድቦዋ 2 роки тому +1

    አላህ አፍያያርግሽ ቤተሰቦቻ ሳዛዝኑ የኔ እባይፍሰር የኔእናት አጀቴ ተማታ ያረብ አተ በከይር አይንህ እያት

  • @weyni2552
    @weyni2552 2 роки тому +4

    እንረዳችሀለን

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt 2 роки тому

    አላህ ያግዝሽ የኔማር እባቸዉን ሥጠርግላቸዉ አጀቴ ተላወሰ

  • @tube-qi6zv
    @tube-qi6zv 2 роки тому +5

    አይ ስት ነገር አለ ግን እህቶች ማስተዋል የማንችለው ለምንድነው ራሳችን አደጋ ላይ የምንጥል ራሳችን መጉዳት የችግሮች መፍትሄ አይሆንም ወጣችሁ ብትሄዱ እኮ ከቦሊስ እጅ ትደርሳላችሁ ያው እውቀት ማነስ እጅ. ወጥቶ መሄድ ይሻላል ራስን ከመ ጉዳት

    • @hayati1840
      @hayati1840 2 роки тому

      ወላሂ አኔ እራሱ እያልኩ ለምን

  • @enatenatwollo4236
    @enatenatwollo4236 2 роки тому

    Ere kalagebahushi aytey aynefam allah ybarshi