ኤርፖርትላይ ተዘረፈች || ሐረብ ሃገር 6አመት ልፍታ ሐገሯ ስትገባ ሌቦች ዘርፈው ገንዳስር ጣሏት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • ኤርፖርትላይ ተዘረፈች || ሐረብ ሃገር 6አመት ልፍታ ሐገሯ ስትገባ ሌቦች ዘርፈው ገንዳስር ጣሏት #donkey #ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ #eyohamedia #rohe #kehelot #ethioinfo

КОМЕНТАРІ • 711

  • @Mamamedia8587
    @Mamamedia8587 11 місяців тому +84

    እየገባችሁ አበርቱኝ ቻናሉን ኮሜንታችሁ በጣምነው ያስደስተኝ ልብየሚጠግንነው ክብርይስጥልኝ የእውነት

    • @saw430
      @saw430 10 місяців тому

      😢አሚንያረብ

    • @meronyoutube-2366
      @meronyoutube-2366 10 місяців тому +2

      አይዞሽ እህቴ😢

    • @ssaa-ec3un
      @ssaa-ec3un 10 місяців тому +1

      አይዞሺ ይህም ያልፋል

    • @user-mh9hx3nv4f
      @user-mh9hx3nv4f 10 місяців тому

      በርታ ወንድማችን የምትሰራው ስራ በጣም ሚደገፍ ሚበረታታ ነው❤❤❤❤❤❤

    • @user-mh9hx3nv4f
      @user-mh9hx3nv4f 10 місяців тому

      አይዞሽ እህቴ 😢😢😢😢😢

  • @ami.habeshawit
    @ami.habeshawit 11 місяців тому +138

    _የአላህ በዚህ በስደት አለም ላይ ለብዙ አመታት የደከመ ልባችንን በመልካም የሂዎት አጋር ካስልኝ😢_

  • @user-xw4vq9bt4l
    @user-xw4vq9bt4l 11 місяців тому +63

    ሀገር ስትገቡ ተቀባይ ቤተሰብ ሳይመጣላቹ ከኤርፖት አትውጡ ውጪ የተደራጁ ላቦች አሉ ብዙ ሰዎች አጋጥመቸዋል የተዘረፍ ነው ተጠንቀቁ 😢😢😢

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g 10 місяців тому +4

      በዚህ ጉዳይ ላይ ብዙ ሰው ምክራቸውን ለግሰውናል ከቤቶች ድራማ ጀምሮ በድራማ መልክ ሰርተው አሳይተውናል ግን እኛ ሀበሻ መስሚያችን ጥጥ ነው

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 10 місяців тому +32

    ክብርና ምስጋና ለድንግል ማሪያም ይሁን በስደት ጠባቂያችን❤

    • @ZufanAyanaw
      @ZufanAyanaw 10 місяців тому

      አሜንንን የኔ ውድ

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 11 місяців тому +52

    ቃልዬ የኔ ትሁት አንች ከራስሽ በላይ ለሰው ስለምትጨነቂ ስለምታስቢ የኔ ሽቁጥቁጥ ሴትየዋን አግዛለሁ ብለሽ ነው አይዞሽ የኔ ማር አንች አይደለም የሰው ልትወስጅ የራስሽንም አሳልፈሽ ትሰጫለሽ አይዞሽ እንረዳዳለን ቃል😢😢😢😢😢😢

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 11 місяців тому +42

    የኔ እናት አይዞሽ በሌላ ሀገር መኖር የመስለ ነገር የለም ቢክፋንም ስደት ላይ ሀገራችን ግን ፈራል ማርያምን 😢😢😢😢😢😢

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 11 місяців тому +5

      እስከመቼ😂ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም

    • @GffJjj-fb3wk
      @GffJjj-fb3wk 10 місяців тому +1

      ​@@Selamtube-t2rበህልም አለም ኗሪ ማለት እኛ ነን 😂 ብቻ ለኸይር ነዉ

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 10 місяців тому

      @@GffJjj-fb3wk Yewunet tekkl

  • @raheltadesse7578
    @raheltadesse7578 11 місяців тому +14

    የዝች ልጅ ጓደኞች እባካቹን ተረዷት እውነቷን ነው ቦሌላይ በጣም ትልቅ ዝርፊያ አለ እዳለችው ትልልቅ ሰዎች ናቸው የሚዘርፉት ዝም ብላቹ ልጅቷን አትፍረዱባት ነግ በኔ ነው

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 11 місяців тому +37

    አፈረ ይብሉ እነዚሌባ የሰው ልብ በጣም የሚሰበሩት 😢😢😢እህቶቼ እስኪ ተማሩ😢😢 ቤተሰብ እስኪ ሚመጣ አትውጡ ።እህቴ አይዛሽ😢😢እግዚአብሔር ይርዳሽ።አንቺ ትልቁጤናነው

  • @user-qd7bi3fh3t
    @user-qd7bi3fh3t 10 місяців тому +3

    እኔም 2004 ከዱባይ ማታ ገባሁ አድስ አባባ እዘመድ ቤት አድሬ ጧት እቃ ላውጣ ጉምሩክ ሄዱኩኝ ከዘመድ ጋ እታክሲ ላይ ሁኝ እናቴን በስልክ በስላም ገብቻለሁ ማታ ብየ ሳውራ ዱረየወች ታክሲ ውስጥ ነበሩ የት ነበረሽ አሉኝ ዱባይ አልኮችው የዋሂቱ😂😂 ታክሲው እየሄደ ትካሻችን ንክት አረጉን ታክሲ ውስጥ እቅልፍ ይዞን እኔም ዘመድም ያለንን እጥብ አድረገው እሆነ ቦታ ሲጥሉን አድት እናት አይታ ጩሀ ለፓሊስ አሳይታ ከ2ስአት ቡሀላ ከእንቅልፎ ስነቃ ራሴን ፓሊሲ ጣቢ አገኝሁት 😢😢😢😢 ወላሂ ስማዪም ምድሩም ድብልቅልቅ አለብኝ ከልብሴ ውጭ ምንም ነገረ የለኝ ወረቄ 3ስልክ ብሬ 😢😢😢😢 ብቻ አለሀዱሊላ ከባድ ነው ከ3ወረ ቡሃላ አድስ አበባ ተመልሽ መጣሁ የክፍለ ሀገረ ልጅ ነበረኩ ሳውድ ለመሄድ ጋምካ የሚባል ቦታ ፕሮስስ ለማሟላት ስሄድ አድኛውን ሌባ አገኝሁት ምገድ ላይ ልብሱ ግጥም አድረጌ ይዜ በጮህት ከተማውን አጥለቅልቄ መገድ ዳረ ያሉት ፓሊሶች ደረሱልኝ ያዙት ክስ ከፍች ነበረ እስረ ቤት ገባ መውስዱን አመነ ገዘቡን ተከፋፍለነዋል አለቃ አለን ቢሮም አለን አለ ለፓሊሶች ክስ ላይ እዳለ እኔም ሳውድ መጣሁ 😢😢😢😢 ሂወት ይቀጥላል ያጣሁትን ወረቅ ገዘብ ስልክ አገኝሁ እህቶች ከአረብ ሀገረ ስትገቡ ተጠቀቁ በተለይ እደኔ የገጠረ ልጅ ሲጠይቊችሁ እውነት የምታውሩ ሲጠይቀኝ ከዱባይ መጣሁ ባልል ኑሮ ምናልባት ያ ክስተት ያልፍ ነበረ ብቻ ሁሉም የአላህ ውሳኔ ነው 😢😢😢😢🎉

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 11 місяців тому +41

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

    • @rahimam
      @rahimam 11 місяців тому +2

      ሰለላሁ አለሂ ወሰልም

    • @zdhsyoutube7398
      @zdhsyoutube7398 11 місяців тому +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @hulumyalfal7052
      @hulumyalfal7052 10 місяців тому

      ጅል

    • @tgtg7068
      @tgtg7068 10 місяців тому

      ዘባራቂ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 11 місяців тому +130

    አረብ ሀገር ሰርተን የኛን ገንዘብ የምበሉ እሳት ይሁንባችሁ

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 11 місяців тому +41

    ይሄን ነው መፍራት ወገን እር ሀገር ሥገባ ጥንቃቄ እናድርግ😢😢😢

    • @user-jt7hz2zr9t
      @user-jt7hz2zr9t 11 місяців тому +12

      ምን አይነት ጥንቃቄ እናግርግ አላህ ይጠብቀን እንጂ 😢😢😢😢

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 11 місяців тому +2

      አይዞሽ እህቴ. እንኳን ተረፍሽ

    • @user-ol4is8qx2h
      @user-ol4is8qx2h 11 місяців тому +4

      በተጠነቀቀ አይደለም የኔ ቆንጆ እሚያደነዝዝ ነገር አላቸው እኔም አጋጥሞኛል😢😢😢

    • @aragasharagash1540
      @aragasharagash1540 10 місяців тому +2

      የሚስነኩት አላቸው በዛነው አሉ😢😢😢

    • @shaimashaima5044
      @shaimashaima5044 10 місяців тому

      ወላሒእኔምአጋጥሞኛል

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 11 місяців тому +14

    አይዞሽ የኔ ቆንጀ መድሐኒያለም እንኳን አተረፈሽ ገንዘብ ንብረት ተተኪ ነው የሰዉ እቃ ይዞ መሄድ ከባድ ነው ሰዉ አይረዳም ትልቅ ትምህርት ነው

  • @Samera-kd5nz
    @Samera-kd5nz 11 місяців тому +12

    እንኳን የስው ልጅ በስላም አስርክብሽ ዋናው ነገር አንቺም ልጅም በስላም መግባታችሁ ነው❤❤

  • @altudz4055
    @altudz4055 10 місяців тому +6

    ናቲዬ አይዞሽ እቃ በእቃ ይተካል እንኳን ተረፍሽ ጠላትሽ ያልቅስ አታልቅሺ 🥺

  • @user-ip6oi4wn4u
    @user-ip6oi4wn4u 11 місяців тому +11

    ስልክ ያዠልኝ ያላችሇት ልጆች ካላችሁ ፈጣሪያችሁን ፍሩ አታስቸግሯት እንኳንም እሷ ተረፈች ሀገራችን ከባድነዉ እደዚህ እያለቀሰች ከሷ መቀበል ይክብዳችሁ ምክኒያቱም በሻንጣዋ ስንት እቃ እደሚትይዝ ይታወቃል ተረዷት እኔ እህቴ እደሷ ሁናለች ስት ስልክ ስንት እቃ ከስራለች እናም ተረዷት

  • @genetfikadu4041
    @genetfikadu4041 11 місяців тому +29

    እግዞኦ ማረና ክርስቶስ አቤቱ የሰራዊት ጌታ አንተ ከዝህ አይነቱ ሰውረን ምስኪን ስታሳዝን እንኳንም በህይወትሽ ተረፍሽ እህቴ💔😢

  • @fanahaile1153
    @fanahaile1153 11 місяців тому +5

    ገንዘብሽን ንብረትሽን የዘረፉሽ ገንዘብ አያርግላቸው የኔናት እንቺ ታማኝ መሆንሽን ካወቅሽ ምንም የሚያስጨንቅሽ ነገር የለም ምንም ማረግ አትችይም በልተሽው አይደለም ተዘርፈሽ። ነው እንኩዋን አንች ሰላም ሆንሽ እዳቺ ብዙዎች ይገጥማቸዋል እንኩዋን ህይወትሽ ተረፈ አይዞሽ

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 10 місяців тому +10

    በስመአብ በወልድ ሀገራችን ምን አይነት የሌባ መንፈስ ነው የገባብን😢😢😢😢 አይዞሽ እህቴ እንኳን አንቺ ተረፍሽ ሌሎቻችሁ ተጠንቀቁ የሚቀበላችሁ ሰው ሳይኖር ኤርፖርት ውስጥ አትወጡ እራሳችሁን ጠብቁ ሳትፀልዩ የትም ቦታ አትቀሳቀሱ😢😢😢😢😢

  • @haymanotkasaw8532
    @haymanotkasaw8532 11 місяців тому +5

    የልጅቶን ሊኪ አስቀምጠልን ወንድማችን❤❤❤❤

    • @khnews1740
      @khnews1740 11 місяців тому +1

      መጨረሻ ላይ አለ ኮ እህቴ

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 10 місяців тому +9

    የኔ እናት አይዞሺ እንኳን አንች ተረፍሺ የእኛ አገር ነገር በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር የሥራቸዉን ይስጣቸዉ እህቶቼ ከስደት ስትመለሡ በጣም ተጠንቀቁ ቤተሠብ ሳይመጣላችሁ ከኤርፖርት አትዉጡ በጣም ከባድ ነዉ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 11 місяців тому +14

    ❤❤እረአንቺ በህይወት ተረፍሽ እህቴ ሰርተሽ ትመልሻለሽ 😢😢 ፈጣሪ ልቦና ያድላቸው እረአንቺበህይወትተረፍሽእህቴሰርተሽትመልሻለሽፈጣሪልቦናያድላቸውለነሱም ❤

  • @fatimah-fj9wb
    @fatimah-fj9wb 11 місяців тому +12

    አይዞሽ ቃልዬ አችን እናውቅሻለን ሀቀኛ ሰው አክባር ጥሩ ልጁ ነበርሽ ቀን ጣለሽጂ😢😢😢😢😢

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam 11 місяців тому +34

    ኧረ ባለ ስልኮቹ ተረጋጉ ያጥማል እኮ😢😢😢ምንም አትበሏት በቃ በዚሁ ጦሳችንን ይውሰድ ብላችሁ እለፉ😕🙂አይዞሽ ብዙ ልጆች ተሰረቀዋል የምር የቦሌ ጉድ ተነግሮ አያልቅም😢

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 11 місяців тому +11

    ለበጎ ነዉ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አዘጋጂቶልሺ ይሆናል በመትረፍሺ የድግል ማርያም ልጂ ስሙ ይመስገን እመብረሀን ስሞ የተመሰገነ ይሁን😢😢😢 አይዞሺ😢

  • @rahimam
    @rahimam 11 місяців тому +16

    አይዞሽ ወገናችን እካንም አላህ በሂወት አተረፈሽ

  • @tij6
    @tij6 11 місяців тому +13

    ይከብዳል ኡነት እባክ ከ እናቷ ጋው አጋናንያት ወንድማቺን 🙏🙏😭

  • @user-nu1rt6cu6r
    @user-nu1rt6cu6r 10 місяців тому

    የዝች ልጅ ታሪክ በኔ ላይም ደርሶብኛል እርግጠኛ ነኝ ዘራፊዎቿ
    እኔንም ለመዝረፍ የሞከሩት ናቸው.. እነሆ ታሪኩ እኔ ከአውሮፓ ነበር በረራዬ ልክ አዲስ አበባ ኤርፖርት ስደርስ ተቀባዬ ወንድሜ ስለነበረ እሱን በመጠበቅ ላይ እያለሁ ተለቅ ያሉ ሰውዬ ልክ ያደናቀፋቸው መስለው ገፈተሩኝ ከዛ በኋላ የሆነውን አላውቅም ። አጋጣሚ ሆኖ የሰፈሬ ልጅ ከዱባይ ገብታ ስለነበር በእርቀት ድርጊቱን ትከታተል ነበር ወዲያው ሻንጣዬን ይዘው ወደ መኪና እያስገቡኝ እያለ በጓደኛዬ እርዳታ ለወንድሜ በመጠቆሟ ወዲያው ደርሶባቸዋል ገራሚው ነገር ተደራጅተው ነው የተሰማሩት ወንድሜ ሺፌሩን በካልቾ ከዘረረው በኋላ አምልጠዋል እንዲህ አይነት ነገር ሲደርስባችሁ ወደ ሕግ ሳትሄዱ የእራሳችሁን እርምጃ ውሰዱ ምክንያቱም የህግ ሰዎችም አብረው ነው የሚሰሩት ። አይዞሽ እህት ስሜትሽን በሚገባ እረዳሻለሁ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን አሜን 🙏

  • @zamzam372
    @zamzam372 9 місяців тому +2

    ኡፍፍፍፍፍ ወላሂ በ2004 አ.ም እኔም እደዚህ ገጥሞኛል ገና በለጋ እድሜየ እያለቀስኩ ዱባይ ሰርቸ ብዙ መከራ አይቸ ያገኘሁትን ንብረት አድስ አበባ ኤርፖርት ተቀባዮቸጋ ሳልገናኝ አስቀድመው 2ልጆች አግኝተውኝ ከፖርሳቸው አውጥተው ፊቴን ቀቡኝ ከዛም ይዘውኝ ወተው ወደ ክፍል ሀገር እድንልክሽ ብር አዘርዝሪ ብለው ባክ እድገባ ካደረጉኝ ቡሀላ እቃየን ይዘው ጠፉ አዷ ከባክ አብራኝ ገብታ ተራ እየጠበኩ እያለ መጥታ ጉጨን ስማኝ ወጣች ወድያውኑ ባነንኩ የት ነኝ በማለት ሰዎችን መጠየቅ ጀመርኩ አለቀስኩ መሄጃው ጠፋኝ የአደራ ስልክ 2የእኔ 2ነበር እስካሁን አይረሳኝም ነብሳቸውን የጃሀነም እሳት አላህ ያድርጋቸው😢😢😢😢😢

  • @sartt3754
    @sartt3754 11 місяців тому +5

    እረዋሺ. እስርቤት የሚደፈር የለም አቺሳዉዲኮነዉ. በሌብእጁ እደሚቆረጥ. የገደለ ይገደላል. ጥብቅ ነዉ. እንዲአይነት ቀልድ. የለም. የደፈረ እንደሚገረፍከባድ ቅጣት ይደረስበታል. እዳገረረሺመግስት መሰለኝ. እኔም ሳዉዲነኝ.

    • @user-su1un3gl6o
      @user-su1un3gl6o 11 місяців тому

      ሴት ብቻ ነዉ እንጅ መድፍር የለም ህግ አለ እኮ ቢደፍሩ ይግደላሉ በሰይፍ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 11 місяців тому +8

    ሳሙኤል ማስረሻ ብዙ ግዜ ተናግራል ቦሌላይ የተደረጅ ሌቦች አሉ ተጠቀቁብ ላል

  • @woinshetieta7479
    @woinshetieta7479 11 місяців тому +5

    አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ደግሞ ሌቦቹ ተይዞ በድል ትመለሻለሽ የመኪናዎን ታርጋ ሰውሊያቅ ይችላሉ እና ቢፈልጉልሽ ቁጥሩን አስቀምጪው ደጋግ ኢትዮጵያውያን አሉና

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l 11 місяців тому +11

    እንኳን እንቺ ተረፍሽ ሌላው ትርፍ ነው ይተካል የማይተካው የሰው ህይወት ነው እይዞሽ እህቴ

  • @abebabedir4392
    @abebabedir4392 11 місяців тому +25

    ከትላት ቀጣይ እይጠበቅን ነው እትማሟቹ የት ደረሱ

  • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ
    @ስሊነኝየራያዋቀበጥ 10 місяців тому +12

    የኔ ትሁት ነው ፍትህ በሳኡዲ አረበ ሀገር ለሚሰቃዩት ወንድም እህቶቻችን እውነት ነው ፍትህ😥😥😥😥💔 አይዛሽ እንችም እንኳን ተረፍሽ

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h 10 місяців тому +1

    በእዉነት ያሳዝናል አይዞሺ እህታለም ዋናዉ ጤና ነዉ እግዚአብሔር ከአዲሳባ ሌቦች ዘራፉዎቺ ስደተኞቺን ይጠብቅልን ለሁሉም መማርያ ነዉ ሰዉ በአገሩ የምገርም የምያሳዝን ነዉ ትንሺ እርራሄ እዝነት ያልፈጠረባቸዉ ፈጣሪ ይፍረድባቸዉ🙏

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 11 місяців тому +14

    😢😢😢😢ቃልዬ ወይኔ ጉዴ የኔ እናት አይዞሽ እማ

  • @mominashifaw1895
    @mominashifaw1895 11 місяців тому +5

    ሚስኪን እኔም ያች እጣ ገጥሞኛል ልዩነታችን እኔ የሠው እቃ አልያዝኩምጂ እና እኳንም ሂወትሽ ተረፈ ሁሉም ያልፋል የልፋትሽን አታጪም አይ ሌቦች አይለፍላችሁ ደሞኮ ያሰራረቅ ቴክኒካቸው ሱበሀን አላህ ከዛ ወዲህ ሠው አላምንም

    • @fatma6629
      @fatma6629 10 місяців тому

      የማናቀውን ሰው በፍጹም ማእራት ማገዝ አያስፈልግም

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 11 місяців тому +10

    ከውስጥ አትውጡ ሲባሉ አይሰሙም እነሱምኮ ሳሚ ይለፈልፋል እኛ አንሰማም

  • @AlenAlen-jh3rh
    @AlenAlen-jh3rh 10 місяців тому +1

    የኔናት ውቃቤሽን ገፈፉሽ ቀልባቸውን ይግፈፋቸው በውነት ሰውሀገር ገብቶ ሰላም አገኛለሁ ብሎ አይ በምኑ ነጋሽ የኔምስኪን ከውስጥ ምናአለ ብትቆይ ፍትህ ስለለነው እንጅ ታርጋውን ከተያዘ ታገኝነበር በውነት በውነት የልፋትሽን ዋጋ አያሳጣሽ አንች መልካም ሰውነሽ አይዞሽ እማየ የልብሽን ፈጣሪ ነውየሚያውቀው ሰው መቸነው የሰው ችግር የሚረዳ በውነት አንች እንኳን ደናሆንሽ እማየ ያለማወቅነው እማ አንች አንድነገር ብትሆኝስ ልም ይበል ገዘብነው የጠፋ እማየ አይዞሽ እናትሽን ደሞ ህደሽእያት አልሰረቅሽ ምንታደርጊ አንች አይዞሽ የላብሽን ዋጋ ይስጥሽ እናመሰግናለን ለኛትልቅ ትምርትነው አንች አንዳች ምንም አልሆንሽ እማየ በጣም ደስ ያለ የሰውልጅ እንኳን በሰላም ሰጠሽ

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 11 місяців тому +7

    እንኳን አንቺ ተረፈሽ እህቴ የሠዉ ገንዝብ የምትበሉ ሠወች አፈር ብሉ የስርቆት ቴክኒካቸዉ ድዝዝ አድረገዉ ላንቺም እግዚአብሔር የተሻለዉን ነገር ይስጥሽ ሀገር ስነገባ ጥንቃቄ ማድረግ ከ እግዚአብሔር ጋር

  • @zemamadane2092
    @zemamadane2092 10 місяців тому +1

    እንኳን አንቺ በህይወት ተረፍሽ መሞትም አለ እህት ለም ገንዘብ ተሰርቶ ይከፈላል የማይከፈለዉ ውድ ህይዎት ብቻ ነች አይዞሺ

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 11 місяців тому +20

    ተቀባያችሁን ሳታዩ እታች አትውረዱ😢😢😢

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 11 місяців тому +7

    አይዞሽ እማየ እንክዋን በገንዘብሽ አለፈልሽ አንች ደህና ከሆንሽ ገንዘብ ሰርተሽ ትተኪዋለሽ

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i 11 місяців тому +52

    እመቤታችን ምስጋና ይድረሳት ምንም አይሳናትም

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru 11 місяців тому +12

    አይዞሽ ዉዴ በጣም ያማል ፈጣሬ ካንቺ ይሁን ኢትዮጲያ ተበላሸች እኮ ከዝሙት ከስርቆት ውጪ ልላ ምን አለ ብለሽ ነው አብሽር

    • @samera1233
      @samera1233 11 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @AishaShakaru
      @AishaShakaru 10 місяців тому

      @@samera1233 ምኑ ያስቃል ያስለቅሳል እንጂ

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 10 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እህት እኳንም ዲንሺ ከበሺታሺ እግዚአብሔር ይመስገን መስደዲችንም አዲደየ ለበጎ ነው በብዙ ፈተናወች ላይ ሁነን በእምነታችን ካለንበት ይበልጥ እድንጠነክር አድርጎናል

  • @aishubintmohammedasselefiy6758
    @aishubintmohammedasselefiy6758 10 місяців тому +1

    እንኳን አንች በሂወት ኖርሽ አይዞሽ ያልፋል ብዙ አሳልፈሻል አይዞሽ እኔ እረዳሻለሁ ኤርፖት ከግቢው ከወጣሽ ብዙ አጭበርባሪዎች አሉ ቤተሰብ እስከሚመጣ ከውስጥ አለመውጣት ነው

  • @redeactef
    @redeactef 11 місяців тому +5

    በአስማት አፍዘዋት ነው በመቃብር አፈር በምትሐት ነው ያፈዘዟት መንፈሱ ገብቶባቷል
    ፀበል ተጠመቂ እሕቴ ስንወጣ ስንገባ በፀሎት በስግደት መሆን አለበት ቀናችንን ለእግዚአብሔር አሳልፈን መስጠት አለብን አለበለዚያ በጣም ከባድ ነው

  • @alemmami3781
    @alemmami3781 11 місяців тому +9

    እኔ ቡዙ ሰው ይዘሽልኝ ሂጂ እቃ ይሉኛል አሁን ፈራሁ የሰው እቃ መያዝ አስፈልግም የራስ ቢወሰድም እችለዋለሁ የሰው ግን አያምኑ በዛላይ ውለታውን ገደል ጭቀት ሁሏም በራሷ ይወጡት

    • @FatumaFatuma-ku3bb
      @FatumaFatuma-ku3bb 10 місяців тому

      ይቅረብሽ እህቴ

    • @fatma6629
      @fatma6629 10 місяців тому

      ይዝሽ እዳትሄጂ በዚህ ተማሩ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 11 місяців тому +6

    አይዞሽ እህቴ እንኳን አተረፈሽ በህይወት መኖርሽ ራሱ ተመስጌን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 11 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አንች ተርፍሽ እማዬ አይዞሽ አታልቅሽ የኔ ውድ እህት ነገር ሁሉ ለበጎ ነው

  • @ATayetub
    @ATayetub 11 місяців тому +33

    ወይ መከራችን እኳንም እግዚአብሔር አተረፈሽ እፍፍፍ😢😢😢😢😢

  • @SofiyaSofiya-fk9xm
    @SofiyaSofiya-fk9xm 11 місяців тому +8

    ፈጣሪ ይርዳሺ ያለተቀባይ እሪፖርት መሄድ ከባድ ነው በዚህ ግዚ😊

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 11 місяців тому +7

      ተቀባይ እስከሚመጣ አለመዉጣት

    • @SofiyaSofiya-fk9xm
      @SofiyaSofiya-fk9xm 11 місяців тому +3

      @@fatimaabdallah1397 አወ እማ ተቀባይ ያሥፈልጋል በጣም አጭበርባሪ በዝታል ግዜው ከባድ ነው

  • @raheltadesse7578
    @raheltadesse7578 11 місяців тому +1

    አይዞሽ እህቴ ችላ አትበይው ሌላ ፖሊስ ጣቢያ ሔደሽ ሰዎች የሰጡሽን የመኪና ሰሌዳ ድጋሚ አመልክቺ እነዚህ ሰዎች ነገም በሌላ ሰዎች ይደግሙታል

  • @hayatihayati9170
    @hayatihayati9170 11 місяців тому +6

    አይዞሽእህቴ. ሁሉምያልፋል. ዋናውአችሰላምከሆሽ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 10 місяців тому +4

    ኡፈፈ የኔ እት አይዞሽ ሁሉ ለመልካም ነው ውስጥሽን አርጋግ እንኳን ጌታ ኢየሱሰ ነፍስሽን አተርፈ አይዞሽ አልቅስሽ አስቀለስሽኝ 😢😢 ለሁሉም ፈጣር ማስተዋሉን ይስጠን እንደ መጣነው ባናወራ ባንፈርድ ይሻለናል የኔ የዋ አይዞሽ ተስፍ የስጠ የታመነ ነው በሱ እመኝ ሁሉ ለመልካም ነው 😢😢

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 11 місяців тому +5

    ሢጀመር ያለተቀባይ ከውስጥ መውጣት አያሥፈልግም😢😢😢😢

  • @alemadal331
    @alemadal331 10 місяців тому +2

    ከአረብ አገር የምትመጣ ሴትን የመዳም ቅመምን የምሰርቁ ሌቦች እሳት ውስጥ እንደገባችሁ እወቁት የእውነት በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢

  • @user-wu4ch5vq9b
    @user-wu4ch5vq9b 10 місяців тому +1

    ኣይዞሽ እህቴ ከሁሉም በላይ ጤናሽ ነው እና ብር ሰርተሽ ታመጪዋለሽ ኣይዞሽ ፈጣሪ ካንቺ ካራ ይሁን

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 11 місяців тому +6

    😢😢😢እፍፍፍፍ ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ፈጣሪ ይጠብቀን😢😢 አይዞሽ እንኳን ፈጣሪ አተረፈሽ አንቺን😢😢❤

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 10 місяців тому

    አይዞሽ የኔ ውድ ወደሽ አይደለም፣ግድ ሆኖብሽ ነው የተዘረፍሽው፣እግዚአብዚአብሔር የዘረፉሽን እነዚህን አረመኔዎች አሳዶ ይይዛቸዋል፣አይበሏትም፣አንቺ ጠንካራ ልጅ ነሽ፣ዕድሜና ጤና ይስጥሽ፣እንጂ ነገ ሰርተሽ እጥፍ ታተርፊያለሽ እመኚኝ።

  • @SAMEERATUBe-xb7qu
    @SAMEERATUBe-xb7qu 11 місяців тому +3

    ማማ ሚድያ

  • @user-hi4md9de9r
    @user-hi4md9de9r 10 місяців тому

    ከሌሎች ሰዎች መማር አለብን ብዙልጆች እያስተማሩ ነው ከኤርፓርት ዘመድ ይቀበላች እኛ ለአገሩ እንግዳ ስለሆን ያለውንነባራዊ ሁኔታ ስለማናውቅበአጋኛችሁ ታኪሲ አይኬድም ተብለን ነበር ግን አንማርም

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 11 місяців тому +6

    ፈጣሪየ ሆይ በጣም ነው ይሳዘነችኝ ውይ አገራችን 😢😢😢😢😢😢😢😢😮

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 11 місяців тому +3

    በጣም ያማል እህታችን እግዚአብሔር እንኳን አቺን አተረፈሺ ኢትዮጵያ ያላችሁ ሌቦች አፈር ብሉ የሷ እባ እሳት ሆኖ ያቃጥላችሁ

  • @user-ln2me7yx4j
    @user-ln2me7yx4j 10 місяців тому +6

    እረ የኔም ጓደኛ የሠፈሬ ልጅ ተዘርፋለች የለበሰቻት ልብስ ብቻ ነው የቀራቸው የጆሮዋ ያንገቷ የጣቷ ወርቅ አውልቀው እጫካ ወስደው ነው የጣሏት ብቻ እንኳንም አንች ተረፍሽ 😢😢😢😢

  • @user-zt5nj2pl6z
    @user-zt5nj2pl6z 11 місяців тому +3

    አይዞሽ እህቴ ዋናው ሰላም መሆንሽም ነው።
    ለሌሎቻችሁም ትምርት ነውና ቤተሰባቹ ቀድመው እንዲጠብቋቹ አድርጉ።

  • @meleschadmasui4679
    @meleschadmasui4679 11 місяців тому +3

    ለምን ውጣሽ ባልሽ አትውጪ ያላችሁ ምናምን ምትሉ ውስጥ አስነኩታት ነው እንጂ በራስዋ እንደ አልውጣች ትርዳች ስውዮ ያለችው ነው አስንከታት ነው አፍዝዛት ነው😢 አትፍርዱ ኤርፕርት ውስጥ ብዙ ችግር አለ

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 11 місяців тому +1

    ታድያ ባለቤትሽ ከውስጥ አትውጪ እስክመጣ ካለሽ እዛው ውስጥ ላይ መጠበቅ ነበረብሽ ስንት ነገር እየሰመን ስለሀጋራችን ሌቦች

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 10 місяців тому

    ሂሪፖሪት ውስጥ የተደራጁ ሌቦች ሃሉ መጠንቀቅ ነዉ።

  • @raheltadesse7578
    @raheltadesse7578 11 місяців тому +2

    በጣም ያሳዝናል ጋዜጠኛው ኢተርቪ ብቻ ማድረጉ ትርጉም የለውም የመኪና ሰሌዳ ቁጥር አለ ስላለች አን ተባበራት ካልሆነ እህቴ መሲ ዩቱበሯን ለማግኘት ሞክሪ ወይም እግረኛው የሚባለውን ዩቱበር ይተባበሩሻል ብዬ ገምታለው

  • @mamabkaseadm6644
    @mamabkaseadm6644 11 місяців тому +4

    አይዞሽ እህት😥😥😥😥😥😥

  • @user-uu5ru4ov5q
    @user-uu5ru4ov5q 11 місяців тому +14

    .,ስድስት አመት ለፍተሽ ገንዘብሽን ተበልተሽ ...ቆመሽ መሄድሽ እራሱ መኖርሽ ...እግዚአብሔር ይመስገን

    • @abebashanbese8977
      @abebashanbese8977 11 місяців тому +1

      እንኳን እግዚአብሔር አተረፍሽ የኔ ቆንጆ

    • @user-to2rw2lh8x
      @user-to2rw2lh8x 11 місяців тому +1

      ምንም አልተዘረፈች ሌባ ስለሆነች እዳይነት ነዉ😂😂😂😂

    • @user-uu5ru4ov5q
      @user-uu5ru4ov5q 11 місяців тому +4

      @@user-to2rw2lh8x ምን ማለት ነው ...በስዋ የደረሰ ይድረስብክ (ሽ) ክፉ

    • @user-ig3ws4bn7g
      @user-ig3ws4bn7g 11 місяців тому

      ​@@user-to2rw2lh8xኣየሰው😢በዘመኑ እባብ ሁነዋል 😢

    • @user-ln2me7yx4j
      @user-ln2me7yx4j 10 місяців тому +2

      ​@@user-to2rw2lh8x😢😢😢😢😢 ወላሂ እኔ የማቃት ልጅ እንደዚህ ተሰርታለች ምንም ነገር ሳይቀር ነው የወሰዱባት ብቻ ከባድ ነው 😢😢😢😢 አትፍረድ

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n 10 місяців тому +1

    የኔ እህት የኛ መንከራተት ማለቂያ የለውም አይዞሽ አሁንም ሌላ ቀን ነው

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 11 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እንኳን አንቺ ሰላም ሆንሽ ዋናው እሱ ነው እሄቴ እኔንም እንዳንቺ ነው ያጋጠመኝ የለበስኩትን ልብስ ብቻ ነው ያስቀሩልኝ ኢትዮ ብሶባቸዋል አሁን እህቶቼ ተጠንቀቁ😢

  • @user-mr8uv6et8c
    @user-mr8uv6et8c 11 місяців тому +7

    አይዞሽ እህቴ እኳን አችሰላምሆንሽ ገንዘብ ይገኝል 😢😢😢😢

  • @saw430
    @saw430 10 місяців тому +2

    😢የኔማር ❤አላህ ❤ የበለጠዉን ይዞልሺነዉ 😢አብሺሪ ነገም ሌላ ቀንነዉ❤

  • @sarashemse23
    @sarashemse23 10 місяців тому +1

    አይዞሽ ሁሉም የሆነዉ ለመልካም ነዉ እንኳንም አንቺን አልጎዱሸ ብርም ተሰርቶ ይገኛል ዋናዉ ጤና ነዉ አይዞሽ እግዚአብሄር ጥንካሬ ይስጥሽ 😢

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz 10 місяців тому +2

    ዉይይይይ የኔእህት አይዞሺ ሀገራችንግን ማንይሆን የረገማት😢😢😢 በስደት ተሰቃይተን ሀገርስገባ በስቀቀን የስራቸዉን ይስጣቸዉ 😭😭😭

  • @ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ
    @ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ 11 місяців тому +3

    በዚህ አይነት ሰው የፈለገ አደጋላይ ሲሆን መርዳት
    ያስፈራል

  • @tigisttigist2009
    @tigisttigist2009 11 місяців тому +4

    እንኳን አች ደህና ሆንሽ አይዞሽ ያጋጥማን ሰርተሽ ትከፍሊአቸዋለሽ

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 11 місяців тому +1

    በጣም ከባድ ነው እንዴት እንደምናገኘው ገንዘቡ እኛ ነን እምናቀው ለማንኛውም እንኳን አንችን አልጎዱሽ እህቴ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 10 місяців тому +1

    ለሰዉ አትጨነቂ የራሳቸዉ ጉዳይ ዋናዉ ንፁህ መሆንሽ ነዉ አበሻ ከባድ ነዉ ከመረዳት መፍረድ ይወዳል ዋናዉ አንቺ መትረፍሽ ነዉ እህቴ እመቤቴ ምስጋና ይድረሳት

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 11 місяців тому +5

    ከተወሠደባት ቢተውላትስ 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 11 місяців тому

      Yenem hasab new😢

    • @askaldesie4791
      @askaldesie4791 11 місяців тому

      @@Selamtube-t2r ማረያም ቢተውት ሠረተው ያገኙታል እኔ እዲህ ልኬ ተወሰደብኘ ተብየ አዲም ነገረ አላልኳት ለስጦታ ሱፋ ካረጎ ስታረግ እኔ አላረግም ብየ ጫማ ጃጌት ሱፈ በውዲ ዋጋ የተገዛው ተመረጦ የለም ሻጣስከፈት ስጠይቃት አውጥተውብኘነው ሲፈትሹ አለችኘ ዝም አልኩ

    • @gdhdg3660
      @gdhdg3660 11 місяців тому

      በጣም ቤተውላት

    • @user-gz8ys3de9n
      @user-gz8ys3de9n 11 місяців тому

      በአላህተውላት ወላሂአላህሀይርነገርይሻላቺሁእባካቺሁ

  • @zuzumedia3401
    @zuzumedia3401 10 місяців тому

    የሰረቃችኃት አሏህ ዱኒያ የኼራችሁን ያበላሸው

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 11 місяців тому

    ምነው ዬኢትዮጵያ ሌቦች ጨካኞች ሆኑሳ ምነው ጸጥታ አስከባሪዎች ዬሉምን ከማባላት እርስ በርስ ያውጣን አይዞች ቢረዱሽም ተቀበይ ከዛ ሌሎቹን ትረጂ አለሽ አድገሽ ሌሎችን ትረጂያልሽ

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c 10 місяців тому

    የኔ እናት ስታሳዝን እንካን አንቺ ተረፍሽ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቀን ወይ የእኛ መከራ በዛ እኮ ፈጣሪ የምንደሰትበት ዘመን ያምጣልን

  • @ethiopianlove-fs9hl
    @ethiopianlove-fs9hl 10 місяців тому

    እኔ ኦማንሀገር 6አመቴገባ ሀገርልገባነውታምሜ ወላሂ ልፋትብቻነው የስዴትኑሮ አንዲሳይያዝ አመታቱይሮጣል😢ብቻሀገራችንስላምይሁን

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 11 місяців тому +5

    ኧር አላህየ ሸር የሚሞሩትን መተቶኞች ግደለልን እፍ እኔስ ነገ ምን ይገጥመኝ ይሆን እዳውም ፈሪ ነኝ ከሀገሬ ከወጣሁ12 አመቴ ነው ዘድሮ እሄዳለሁ ብያለሁ😢😢😢😢😢😢

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 11 місяців тому

      አላህ ይጠብቅሽ ተቀባይ እስከሚመጣልሽ እንዳወጭ

    • @sabrinayrus3441
      @sabrinayrus3441 11 місяців тому

      ወደውጭእደትወጭ ተቀባይ ሀጣችሁ ሚዲያታማኝሠወች እሚሠሩት። አሉ የነሡንሥክመያዝብሞትአልወጣም

    • @fatmah1744
      @fatmah1744 11 місяців тому

      @@sabrinayrus3441 እሚቀበለኝማ ወድሞቼ ባሌም አሉ ያው ፈርቼ ነው ማማ

    • @fatmah1744
      @fatmah1744 11 місяців тому

      @@fatimaabdallah1397አሚን ኢሻ አላህ እህቴ

  • @user-ol4is8qx2h
    @user-ol4is8qx2h 11 місяців тому +2

    እመኝኝ እግዚአብሔር በብዙ ይለውጥሻል እኔ ምስክር ነኝ ባንቺ የደረሰው በኔም ደርሶ አይቼዋለሁ

  • @user-ul7tb5fl7
    @user-ul7tb5fl7 10 місяців тому +1

    አድስ አበባ ላይ ያለ የስርቆት ቴክኒክ አይጣል ነው
    ለማንኛውም እንኳን አንቺ ሰላም ሆንሽ አላህ ሀቅሽን ያውጣልሽ😢

  • @user-vh2lx2pf6r
    @user-vh2lx2pf6r 11 місяців тому +10

    አይ ኢትዮጵያ ቆሻሻ ናት እኮ 😏😏😏😏😏😏😏በኢየሱስ ስም ከምድሩ ያንሳቸው ስራቸው ይፍረስ እህቴ እግዚአብሔር በወጣው ይተካልሽ 😢😢😢😢😢😢😢አገራችን ቆሽሻለች በተለይ አደስ አበባ

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 11 місяців тому +1

      በጣም እኔስ ፈራሁ😢

    • @sabrinayrus3441
      @sabrinayrus3441 11 місяців тому +1

      ኢትጲያ አትበይ። ሀገርን መቀየር አሚችልሠውነው። ሀገርማ ስቱን። ዲጋይ። ህዝብ ተሸክማለችልክ እዳች አገርእና። ሠው ለይቶ ማወቅ ያቃተን ደነዝ። ሀገርማ ሀገርነች።

  • @banchiayhutaye55
    @banchiayhutaye55 10 місяців тому

    እህታችን እንኳን በሰለም አንቺ ተረፍሽ አይዞሽ ገንዘብ ይሔዳል ይመጣል አይዞሽ ያንቺን እኮ እግዚአቤሔር ያውቀዋል
    ቀጥርሽን አስቀምጪልን እንረዳሻለን አይዞሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ

  • @user-qu7ko8zt6n
    @user-qu7ko8zt6n 11 місяців тому +3

    አይዞሽ እህቴ እኔንም እንዳች አደዝዘው ነው የሰረቁኝ ከባድነው የደረሰበት ያቀዋል 😢😢😢😢😢😢

  • @user-vv8ih2ph9d
    @user-vv8ih2ph9d 10 місяців тому +1

    አይዞን ወገነችን አሏህ የተሸለው ይተከልሽ

  • @YouTubemollashyoutube
    @YouTubemollashyoutube 11 місяців тому +1

    እር አይዞሺ ማማየ እኛ ሪያድ ያለነዉ ጎርብ ከፍተን በዚህ በሪያል ሰብስበን እንከፋልልሺ ማማየ አታልቅሺ

  • @user-dj8ho6rs4w
    @user-dj8ho6rs4w 11 місяців тому

    አይዞሽ የአገራችን ሌባ የደረሰበት ነው የሚያቀው ሰው ብዙ ይላል ራስሽን አትጉጂ ጠንከር በይ

  • @user-yf5gy1jy1s
    @user-yf5gy1jy1s 11 місяців тому +2

    መጀመሪያ ለመሄድ ስታስቡ እቃችሁን ቀድማቹ ላኩ አለበለዛ ደሞ ተቀባይ ሳይመጣ አትውጡ ከኤርፖርት በናታቹ ተጠንቀቁ የሰው ሀገር እንደ ሻማ ቀልጠው ነው የሚሰሩት ደሞ የሰው ገንዘብ አዙሮ ይደፋችዋል አረ ተው ለጊዜው ነው እንጂ አይጠቅማችሁም ስለዚ ተው😢😢😢😢😢😢

  • @zemenaybaye7457
    @zemenaybaye7457 11 місяців тому +6

    ህግ የለም እህቶች እንጠንቀቅ