ብርሀኑ ነጋ ምን ነካው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 469

  • @yennygebre9216
    @yennygebre9216 9 місяців тому +25

    ተስፍሽ እና ቸርነት መልካምና ቀና ወንድሞቻችን በጣም እናመሰግናለን ክብር ይገባችሗል::ቸርነት በርታ 🙏

  • @d.republicofgreattigray6256
    @d.republicofgreattigray6256 9 місяців тому +45

    ሁለታችሁም እግዚኣብሄር ዘራቹህ ይባርክ!

  • @abebagebretsadik8888
    @abebagebretsadik8888 9 місяців тому +29

    ተስፍሽ እኛ ተጋሩ ኣንተን የምንገልፅበት ቃላት ኣጥሮናል ሌላ ምንም ማድረግ ኣንችልም የምታምነው ኣምላክህ ዘመንህ ዘርህ ይባርክ ለተከበረው ወንድማችን ቸርነትም ኣመስግንልን እውነትም ቸርነት 🙏🙏🙏

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 9 місяців тому +18

    ተስፍሽ ቸርነት ወንድሞቻችን እግዝአብሔር ይጠብቃቹ በጣም ደስ የሚል ሥራ 🙏

  • @woinshetkassaye7174
    @woinshetkassaye7174 9 місяців тому +17

    በዕወነቱ ቸርነት ታሪክ የማይረሳው ስራ ሰርተሀል። ዕድሜ ልክ በጥሩ ታሪክ ያስታውሰሀል። ጎሽ በርታ የኔ ጀግና። ተስፍሽ ላንተ ቃላት የለኝም ጥሩ ሰው የዕውነት ሰው ነህ። የትግራይ ተማሪዎች ግን በዕውነት በዚያ ስቃይ አልፋችሁ በጣጥሳችሁ በማለፋችሁ አኮራችሁን። ሁላችሁንም እናመሰግናለን ❤❤

  • @amareyohannes3730
    @amareyohannes3730 9 місяців тому +16

    የሰዉ ችግር የሚረዳ እና የሚገባው ኡነተኛ ሰዉ ነው ። እናመሰግናለን ተሰፍሽ

  • @eliasberhe3138
    @eliasberhe3138 9 місяців тому +16

    እንዳንተው ለህሊናው ቆሞ ለእውነት የሚሞግት ሰው ማግኘት ብርቅ በሆነበት ዘመን አንተን ባለ ብሩህ አእምሮ መገኘታችን ጭራሽ ተስፋ እንዳንቆርጥ ጭላንጭል የብርሃን ተስፋ እንድናይ አድርገህናል እና የእውነት አምላክ ውለታህን ይክፈልህ።

  • @RandomGamingRoblox
    @RandomGamingRoblox 9 місяців тому +15

    ተስፍሽ የጌታ እናት ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለይህ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ🙏 ቸርነት ተባረክ❤

  • @Truth-1977
    @Truth-1977 9 місяців тому +28

    God will pay those who made a difference!!! thank you

  • @wxzlli
    @wxzlli 9 місяців тому +30

    ሰላም👋👋 ተስፍሽ እንኳን ደህና መጣህ የተበደለው ህዝብ ድምፅ እውነተኛ ሰው ኣምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @ftsumbrhanalemngus9052
      @ftsumbrhanalemngus9052 9 місяців тому +3

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤TDF ❤❤❤❤teshf❤❤❤

  • @janetjohannes3392
    @janetjohannes3392 9 місяців тому +16

    The voice of people, truth, humanity!!! Thank you

  • @hambesAlpha
    @hambesAlpha 9 місяців тому +30

    GOD will stand with you all way forward...Just Keep to fellow the TRUTH!!!!!

  • @user-dw1ym9cm8j
    @user-dw1ym9cm8j 9 місяців тому +29

    ተሰፍሸይ እንኳዕ ደሓን መፃካ።

  • @selammesfin3928
    @selammesfin3928 9 місяців тому +9

    Chernet great job for what you doing. God bless you brother

  • @ove6164
    @ove6164 9 місяців тому +14

    ተስፍሽ የእውነት ኣባት💛
    በጣም ነው እምወድህ እማከብርህ❤

  • @user-mj4jz8ri8t
    @user-mj4jz8ri8t 9 місяців тому +85

    እግዜር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ የጥርስ ህመም አይጣል ነው። አንተ ቅን ሰው ጌታ ከነቤተሰብህ ይባርክህ!!!

    • @frehiwot88
      @frehiwot88 9 місяців тому +2

      አንተም ተባረክ

    • @dmx3674
      @dmx3674 9 місяців тому

      አንተ ግም አጋሜ ሲጀመር መቼ ነው የሰው ሀገር ባንዲራ ፖስት አድርገህ የገማ ፕሮፓጋንዳህን የምታቆመው ።ኣኤሪትራኖች በሙሉ ከ ሀ- ፐ አንድ አቋም ነው ያላችው ። እሱም ጸረ ወያኔ ሰረ አጋሜ ናችው ። ስለዚህ በዚህ ባንዲራ እየዞርክ እኛ ኤሪትራዊያኖች ከወያኔ ጋር ነን እያልክ ስትደሶክር ለብዙ ጊዜ አይቼሀለው ። አጋሜዎች Game Over ተብላችሁ አልሰማ ብትሉ 1.5 ሚሊዮን ሕዝባችሁን አስፈጃችሁ ። አረ አደብ ግዙ !

    • @alexandershewitalexander2394
      @alexandershewitalexander2394 9 місяців тому +3

      እንዳነተ አይነት ኤረትራዊ ያብዛል ቁምነገረ የሚናገረ 😘

    • @aloulaandnet6219
      @aloulaandnet6219 9 місяців тому

      ende? kin sew thank you

    • @serenityshalom7387
      @serenityshalom7387 9 місяців тому +1

      don't expect from piece sheets of Arab turk Italian British etc the children of jebha called shaebia Eritrea 🇪🇷 they are all same 😊

  • @haileocbamicael3236
    @haileocbamicael3236 9 місяців тому +11

    ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ ፡ ጎበዞች 🙏

  • @user-pw3gf8un9j
    @user-pw3gf8un9j 9 місяців тому +18

    ሁለታቹም እ/ር ይባርካቹ ኣብሽሩ በኣቅማችን እንረዳለን ወንድማችን ቸርነት ወንድምና እህቶቻችን ስለረዳህም እናመሰግናለን 💛❤️🙏🏻🫶ተስፍሽየ ደሞ እ/ር ጨርሶ ይማርህ🙏🏻❤️❤️❤️

  • @hailegebriel4285
    @hailegebriel4285 9 місяців тому +48

    ተስፍሽ የዘላለም ኣምላክ ጌታ እግዚኣብሔር ይባርክህ

  • @user-hm6ez8dx1x
    @user-hm6ez8dx1x 9 місяців тому +16

    ፈጣሪ ይባርካቹ እናንተ ቀን ደግ ሰዎች❤❤❤

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 9 місяців тому

    እ/ር ምህረት ያውርድልህ ትክክለኛ ወሬ የምታሰማን አንተነህ ተባረክክክክክ

  • @haregmusr5624
    @haregmusr5624 9 місяців тому +5

    ዘርህን ይባረክ

  • @user-hf3ej9ld6o
    @user-hf3ej9ld6o 9 місяців тому +7

    እንደ ቸርነት አይነት የተባረከ እእምሮ ያላቸው ሰዎች በዚህ ዘመን ብርቅ ስለሆነ እግዚአብሔር እንዲያበዛልን እንጸልይ

  • @user-pj8mz6jn6d
    @user-pj8mz6jn6d 9 місяців тому +11

    ተስፍሽ እውነተኛ ሰው በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉 እንወዳሀለን

  • @CherinetAyele-nr8yn
    @CherinetAyele-nr8yn 9 місяців тому +7

    ሞክሸ ቸርነት እግዚአብሔር ይስጥህ።በልጆችህ መልካም ነገር ይግጠምህ።በጣም የተጎዳ ክልል ነው እዚያው ስላለው ትውልዱ ያሳዝናል።ሳትታክቱ አግዙን።

  • @alulaalula9344
    @alulaalula9344 9 місяців тому +6

    ተሰፍሽ እ/ር ሞልቶ ይማርህ ታሪክ እማይረሳዉ የህዝብ ድምፅ መሆንህ የገነት ቁልፍ እጅህ ላይናት አንተም ቤተሰቦችም ይባርክ

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 9 місяців тому +8

    እንካን በሰላም ተመለስክ ኣንበሳየ

  • @Sanasenu2
    @Sanasenu2 9 місяців тому +16

    ሁላችሁም የስማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተስፍሽ አንተ በምድር የዘራህውን መልካም ዘር በአንተና በቤተስቦችህ እግዚአብሔር መልካም ዘር ያሳጭድህ አንተ መልካም ስው ነህ ተባረክ

  • @heavenbrehane7160
    @heavenbrehane7160 9 місяців тому +3

    አንተ ደግ ሰው አንደናንተ ደጎች ይብዙልን አግዛብሄር መልካም ሁሉ ይስታጣችሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🥰 we love you tigray people 🙏🏽💞💞💞🥰

  • @user-ts2mk2rq9c
    @user-ts2mk2rq9c 9 місяців тому +9

    ተስፍሽ ዝግጅት አቀራረብህ ደስ ብሎኝ ነው የምከታተለው እውነት ነው ደስ ይላል አክብሮቴ ይድረስህ

  • @abrehamuruts6891
    @abrehamuruts6891 9 місяців тому +5

    በጣም እናመሰግናለን የትግራይ ህዝብምሬል ሰለምትጠብቅ።

  • @user-yx5tm1tt9i
    @user-yx5tm1tt9i 9 місяців тому +5

    ተስፍሽ የተባርክ እግዛብሄር እድሜና ጤናይስጥህ ❤❤❤❤❤🙏

  • @helenwoldeab2868
    @helenwoldeab2868 9 місяців тому +7

    God bless you Tesfesh!!!!!!!

  • @azeb9433
    @azeb9433 9 місяців тому +12

    እንዃን ደህና መጣህ ወንድማችን❤❤❤

  • @atakelthailu187
    @atakelthailu187 9 місяців тому +114

    ተስፊ ኢትዮጵያውያን ትግሬዎችን የሚጠሉበት ምክንያት ታታሪና ውጤታማ በመሆናቸው ነው።

    • @aledwake
      @aledwake 9 місяців тому +2

      😂😄😂😄

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 9 місяців тому +22

      አውነት ነው ኢትዮጵያአውያን የትግራይን ህዝብ አንደሚጠሉ በደንብ አውቀናል አናሱብቻ አይ ደሉም ኤርትራው ያ ን ን ጨም ሮ እኛ የትግራይ ተውላጆች ሰው ጠላት በለን ቅን ጣ ት ታህል አንጨናቅም አግዚአብሔር ብቻ አይ ትላን አግዚአብሔር አምላክ የትግራይን ሕዝብ አብዝቶ የባርክ አግዚአብሔር ሁሌም ከተገፍ ው የትግራይ ህዝብ ጋር ነው አግዚአብሔር ይመ ስገ ን አሜን 🙏🙏🙏

    • @atakelthailu187
      @atakelthailu187 9 місяців тому +2

      @@aledwake 🤣🤣🤣👍

    • @anondes1099
      @anondes1099 9 місяців тому

      መርዝ ማናባሽ ትግራዋይን ይጠላል?
      ሕውሃትን ሴረኛና ከፋፋይ ገዳይና አራጅ ቡድን ጠሉት እንጂ ማንም ትግራዋይን የሚጠላ ቢገኝ ራሱንና ቤተሰቡን የሚጠላ ነው።
      የትግራይን ሕዝብ የገደለውንና የበደለውን ያህል ማንን ጎድቷል? ይሄ አውሬ ቡድን?ከደርግ ጀምሮ እስከብልጽግና በእርዳታ የመጣን እህል ለራሱ እየወሰደ ሕዝብን በረሃብ የፈጀ አረመኔ የወሮበላ ቡድን።
      የትግራይን ሕዝብ መውጫ አሳጥቶ የሰራው ግፍ በማን ላይ ይብሳል?
      የናቶችን ልመና ረግጦ ያስጨረሰው ወጣት ማን ይጠየቅበት?ለትግራይ ሕዝብ እስኪ አፈናና ግድያ ይቅርለትና በነጻነት የተፈጸመበትን ግፍ ይናገር።እውነት ይህንን የአጋንንት ውላጅ የናዚዝም ግልገለ ቡድን ሕዝበ ትግራይ ወዶ የሚደገፈው መሰለሽ??? ታፍኖና ተጠርንፎ ነው።
      አዎ በዘረፈው ገንዘብ ተጠቃሚ ቤተሰቦቹ በደንብ ይደግፉታል።
      በውጭ ሃገርም አሉ በተባሉ ዩኒቨርስቲ ተከፍሎላቸው ይማራሉ።በውጭ ሃገር በውድ ዋጋ ተከፍሎ በተገዛ ቤት ይኖራሉ ስለዚህ ይደግፉታል።የትግራይ ሕዝብ ግን በስሙ የተላከለት የርዳታ ስንዴ እየተነፈገ በረሃብ ይሰቃያል።ይህንን ሁሉ ግፍ የፈጸመም ያስፈጸመም ማንም ይሁን ማን ሕግ ጥርስ በኢትዮጵያ ያወጣች ቀን የጁን ያገኛል።በሕዝብ ሕይወት ቀልዶ በሰላም የሚኖር አይኖራትም!

    • @user-pe6tv1ez6m
      @user-pe6tv1ez6m 9 місяців тому +2

      😂😂😂

  • @lucibrhane8037
    @lucibrhane8037 9 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ያክብርህ ቸርነት ወንድማችን

  • @Hareg675
    @Hareg675 9 місяців тому +2

    ተስፍሽ ማለት እኮ እውነት ሰው ነው❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🥰🙏 እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ🙏

  • @ahmedosman9532
    @ahmedosman9532 9 місяців тому +7

    ተስፊሽ ኣሏህ ይማርህ የኛ ጀግና❤❤❤

  • @user-dh4iy2kl7g
    @user-dh4iy2kl7g 9 місяців тому +2

    ❤❤❤❤ እካን ማረህ TST❤❤❤❤❤❤

  • @pate840
    @pate840 9 місяців тому +3

    ተስፍሽ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ለኛ ከጥቂት መፅናኛ ከተሰጡን ሰዋች ውስጥ አንዱ ነህና እባክህ አትጥፉ ምክርህም ለኛ በጣም ጠቂሚ ነው በተለይ እንዴት አርገን ትግራይን እንደምንገነባና እንዴት ህዝባችንን አፅናንተን በፍጥነት ወደ ለውጥ የምንመጣበት መንገድ ምክርህ አይለየን ወንድሜ 🙏🏼❤️ ምህረትንና ሰላምን ላንተና ለመላው ቤተሰብህ እመኛለሁ ።

  • @mymotherland9108
    @mymotherland9108 9 місяців тому +1

    🙏Chernet ! for your great job and help!

  • @yostinakebede9363
    @yostinakebede9363 9 місяців тому

    ቸርነት እውነትም ቸር ነህ ተባረክ

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 9 місяців тому

    የእግዚአብሔር ሰዎች ወንድም ተስፍሽ እና ወንድም ቸርነት በጎነታችው ይገርማል ዘመናችሁ ይባረክ🇪🇷💙❤🙏ብርጌድ ለፍትህ።

  • @remhayzeaxum7026
    @remhayzeaxum7026 9 місяців тому +1

    Tesfish! Million thanks to you!

  • @heluwena6144
    @heluwena6144 9 місяців тому +2

    welcome tesfeshacheen.
    ብልግናና ሀጢአታቸውን ማጋለጥህን እንዳታቆም
    much respect

  • @fregoitom6568
    @fregoitom6568 9 місяців тому +4

    Selam ❤️ Tesfishi hawey ❤❤❤❤

  • @Tsehaye-tp9mn
    @Tsehaye-tp9mn 9 місяців тому +3

    ተስፍሽ 🙏ምርጥ ፈጣሪ ይባርክህ ዘርህን ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ የሕይወት ዘመንህ የተባረከ የተቀደሰ ያድርግልህ ።ተስፍሽ ድንቅ፣ ቅን ፣እውነትን፣ስብእናህ ፣ፈጣሪ የሰጠህ ነህ እውነቴን ነው ትለያለህ ።እኔ አመሰግንሀለሁ 🙏🙏❤️❤️❤️

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 9 місяців тому +12

    መልካም ስራችሁን አይተዉ የሰማያት አባታችሁን እንዲያመሰግኑ፥ብርሃናችሁ በሰዉ ፊት ይብራ።

    • @dmx3674
      @dmx3674 9 місяців тому

      በቤተክርስቲያ ውስጥ አራችውን ያሩ ትግራዎ ናችው የስማይት አባት ያላችው? ጉድ እኮ ነው። እግዚያብሄር የትግራያን ልብ አይቶ ሀገራችውን ምድረ በዳ አደረገው ፣ ከቁልቋል እና ከአንበጣ ውጪ ምንም የሌለባት ባረን መሬት አደረጋት ።ልክ እባብን የልቡን አይቶ እግር እንደነሳው ትግራዋዎችንም እንደዚሁ ቀጥቷችዋል ። የተረገማችሁ ፍጥሮች ናችሁ ። ሀይማኖት የላችሁም ፣ክብር የላችሁም የመጨረሻ የቆሻሻ ብሄረስብ ጥርቅም ናችሁ ። ከሌብነት እና ከውሽት ውጪ የምታውቁት አንዳች ነገር የለም ።

    • @lovem7635
      @lovem7635 9 місяців тому

      ​@@dmx3674I seen you are usels there is no poor than Eritrea not only money with every I thing I wonder you never seen peace in daylight you using gods name for you evil jealousy unhappiness Eritrea is one of the poorest country poor with every thing for that god give you essays Tigray people and the rest of Ethiopia for 27 years they wore living in Haven you Beng living in dark stell the punishment is for reason it will not end well here you are after all the crime and genocide commented by the so called Your savage Animal Army we can't call them Army's or human embarrassment for all humant talking about poor your people they started Eating food about 3years it shouldn't come from you please you have no moral to say anything to any body shameless thief

  • @lucibrhane8037
    @lucibrhane8037 9 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይማርህ ተስፍሽዬ ክፉ አይንካህ ወንድሜ የክፉ ቀን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ እንወድሀለን እኛ ተጋሩ🙏💐

  • @solomonhailemariam788
    @solomonhailemariam788 9 місяців тому +2

    እንደ እናንተ ያሉ መልካም አስተሳሰብ ያላቸውን ሰዎች እግዚእግዚአብሄር ያብዛልን በርቱ ልትመሰገኑ ይገባል

  • @woubeshetbelachew7138
    @woubeshetbelachew7138 9 місяців тому

    ድንቅ ኢትዮጵያዊ:: እንዲህ አይነት ውገንን በእጅጉ የሚጠቅም ተግባር ላይ በራስህ ተነሳሽነት መሰለፍህ ከልብ የሚመሰገንና የሚበረታታ ነው:: በንትርክ ለሀገር በማይጠቅም ተግባር ላይ ጊዜያችሁንና ጉልበታችሁን የምታባክኑ ወገኖች ከዚህ ተማሩ ተስተካከሉ ለወገን በሚጠቅም ተግባር ላይ ተሰማሩ::

  • @m.179b
    @m.179b 9 місяців тому +2

    ተስፍሽዬ ውድ ወንድማችን እንኳን ድነህ በሰላም መጣህ የኛ ነፁህ የሀቅ የፍትህ ሰው ክበርልን ተባረክ እውነቱን እየፈለፈልክ ስለምታቀርብ ስለምትጥር ህሊናህ ንፁህነው ።እጅግ አርገን እናከብርሀለን እንወድሃለን እንናፍቅሀለን ብዛልን ስፋልን ።

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w 9 місяців тому

    ተስፍሽ ጥርስህን እንኳንም እግዚአብሔር ማረህ ስራችሁ ግን ድንቅ ነው እኔ የትግራይ የትምህርት ውጤት ግራ ገብቶኝ ነበር በጣም ደስ ይላል ወንድሜ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @bsratgebremedhin1916
    @bsratgebremedhin1916 9 місяців тому +1

    ጥርስ በደንብ እንደተሻለ ተስፋ አድርጋለው ተስፍሽ 🙏🥰 ኑሪልን አንተ ሁሌም ታስፍልገናለህ ❤😘🥰

  • @teshomebeshahad4935
    @teshomebeshahad4935 9 місяців тому +2

    እናመሰግናለን ተስፍሸ የይኒበርሲቲ መውጫ ፈተና ወስደው በተለይ የአካውንቲንግ ተማሪዎች ወድቀዋል ለነኝህ ተማሪዎች የሚጠቅም ካለ ብትለቁልን

  • @gebrailmulaw9762
    @gebrailmulaw9762 9 місяців тому +10

    አንተ ብቸኛ ሥታዳላ ለእውነት የቅምክ ተስፍሽ ዓምላክ በእውነት ይርዳህ።
    ሥለ እዓንተ ለመናገር ቃላት የለኝም።

  • @tube6031
    @tube6031 9 місяців тому +1

    ተስፍሽ ታላቅ ሰው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ስለቅንነትህ በብዙ እናመሰግንሃለን🙏ዘረኝነትና ልዩነትን በበዛበት ዘመን የአብሮነትና ፍቅርን የሰበክ ሓሰት በነገሰበት ግዜ ስለ እውነት የቆምክ ልዩ ሰው ነህ ተስፍሽዬ ተባረክልን እኛ ተጋሩ እንወድሃለን።እውነት የሚወዱም ሊጠሉህ ኣይችሉም

  • @th-ef6me
    @th-ef6me 9 місяців тому

    ተስፍሽ እጅግ ጠቃሚ ሀሳብ ለብዙ ተማሪ ድጋፍ የሚሆ ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፈልከን እናመሰግናለን

  • @anatigrawiteya2821
    @anatigrawiteya2821 9 місяців тому +4

    በጣም እናመስናለን እግዚአብሔር ኣምላኽ ዕእድሜና ጢና ይስጣችህ አሜን❤❤

  • @ngstik2kahsu699
    @ngstik2kahsu699 9 місяців тому +1

    ተስፉሸይ እድሜና ጤና ይስጥህ ሁሉም እንዳንተ ቀና አመለካከት እንዲኖረው ምኞቴ ነው።

  • @abrehamuruts6891
    @abrehamuruts6891 9 місяців тому +3

    እግዚአብሄር አብዝተ ይባርክህ የእነት ሰው

  • @almazseyoum2393
    @almazseyoum2393 9 місяців тому +3

    Thankyou & God bless you both ♥️♥️🙏🙏

  • @tadesebeyene88
    @tadesebeyene88 9 місяців тому +3

    ተሰፍሽ ምርጥ ሰው❤🎉❤🎉❤🎉

  • @kidudest7893
    @kidudest7893 9 місяців тому +2

    Tesfish we love you. You are a man of principle and integrity.

  • @warrior5847
    @warrior5847 9 місяців тому +42

    The people of Tigray always looks for way and solution even though it seems like no way.❤

    • @jreeygualquihajreey1821
      @jreeygualquihajreey1821 9 місяців тому +2

      Thank you brother

    • @dmx3674
      @dmx3674 9 місяців тому

      ትክክል ፣ አንዱ ሌብነት ነው። ሌላው አይናችውን በጨው እያጠቡ ነጩን ጥቁር ማለት ነው። እንጂ የትግራይ ሕዝብ አንድም ቀን እራስችውን ችለው የቆሙበት ዘመን የለም ። በኢትዮጵያ ባጀት እየተጦሩ ፣ ክልላችው 1 ኩንታል ለኢትዮጵያ ማበርከት ያማይችል ፣ነገር ግን የኢትዮጵያን ማርና ወተት እየጠጡ በባዶ ቤት ትግራዎ /ትግራዎ ማለታችው የሚገርም ነው። ስማ ፣ የትግራይ ወጣቶች የሞቱትም ፣ተቆራርጠው ያሉትም ፣ አሁንም ትንሽ የቀሩትም ሁሉም በመቶ በመቶ አልፈዋል ። ክክክክክክ

    • @aradommedia9855
      @aradommedia9855 9 місяців тому

      youtube.com/@aradommedia9855?feature=shared

  • @muluberhe3270
    @muluberhe3270 9 місяців тому +24

    ተስፈሸ ታላቅ ሰው።

  • @selammesfin3928
    @selammesfin3928 9 місяців тому +2

    Thank you Tesfish

  • @alias784
    @alias784 9 місяців тому

    ቸርነት ሥምህን በተግባር የገለጽቅ ሠው ፣ ሁሌም ቸር ሁን !!!!🙏

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum 9 місяців тому +2

    Thank you TST team❤❤❤❤

  • @atchessman4825
    @atchessman4825 9 місяців тому +6

    Wow, it’s amazing, Thank you for your effort and trying to help students who were struggling & out of school for 3 years under complete siege. Thank you & may god reward you both 🙏❤️

  • @stpual1
    @stpual1 9 місяців тому +4

    መልካም ስራ ነው።

  • @munaara4780
    @munaara4780 9 місяців тому

    በጣም እናመሰግናለን ቸርነትና ተስፍሽ🙏🙏

  • @BezaGerema
    @BezaGerema 9 місяців тому +2

    God bless you brother

  • @ghideibelay4267
    @ghideibelay4267 9 місяців тому +1

    ጨርሶ ይማርህ ተስፍሺየ ወንድመ❤

  • @adwatigray
    @adwatigray 9 місяців тому +6

    ይህ ፕሮጀክት ለሁሉ ቢዳረስ ጥሩ ነው

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 9 місяців тому

      በጦርነቱ ለተጎዱት ክልሎች አዳርሷል። ውጤታማ የሆኑት ግን የትግራይ ልጆች ናቸው እያለህ ነው። ወደፊትም እንደሚቀጥል ነው የተናገረው።

  • @woldemirach5669
    @woldemirach5669 9 місяців тому +6

    I have great appreciation the efforts made by both the interviewer and interviewee. This will give a lesson for those who spread hate and happy in the suffering of others. Ethiopia needs people like Tesfish and Cherrnet. Cherenet is Kind and compassionate like his name!

  • @ahmedinmohamed2354
    @ahmedinmohamed2354 9 місяців тому +3

    Wellcome Tefshe

  • @sabaarfayne1804
    @sabaarfayne1804 9 місяців тому

    ተስፍሽ እና ቸርነት እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @getahagos
    @getahagos 6 місяців тому

    ❤ የቅኒየልን ክብር ዘሃውናን ኣሃትናን::

  • @berhanegebreselasie2639
    @berhanegebreselasie2639 9 місяців тому

    Tesfish God bless you. You are the best

  • @MikealAsefa-xn7wu
    @MikealAsefa-xn7wu 9 місяців тому +1

    ተስፍሽ እንኳን ደህና መጣህ የእውነት ጠበቃነህና እግዚአብሄር ይስጥልን ብዙ ውሸቶችን አጋልጠሃል እውነቱንም ህዝቡንም ሀቁን የበለጠ እንዲገባው በጀመርከው ቀጥል በርታ

  • @azebogubamichael7082
    @azebogubamichael7082 9 місяців тому +6

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድም 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @teshomeweldemariam2034
    @teshomeweldemariam2034 9 місяців тому

    ተሰፈየ፣እድሜህንና፣ጤንነትክን፣ያርዝመዉ፣

  • @user-rv5mt8qq4v
    @user-rv5mt8qq4v 9 місяців тому +2

    Thanks ❤

  • @nigstaradom8368
    @nigstaradom8368 9 місяців тому +2

    ሰላም ተስፍሽ እግዚአብሔር ከአተጋ ይሁን እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤

  • @rigbeabrha7852
    @rigbeabrha7852 9 місяців тому

    ተስፋሽ የምንወድህ የምናከብርህ በምክንያት ነው ፤ ፈጣሪ ንፁህ ህሊና ስለሰጠህ፡፡ እንወድሃለን፡፡

  • @adwatigray
    @adwatigray 9 місяців тому +11

    ፕሮቴስታንት የሚባለውን ሃይማኖት ተከታዮች ሙሉ በሙሉ እንዳልጠላ ያደረግኸኝ ሰው ነህ። አብዛኛው የፕሮቴስታንት አማኛችና መሪዎቻቸው ከሌሎች የሃይማኖት ተከታዮችና መሪዎቻቸው ጋር ሆነው የአቢይን የዘር ማጥፋት ደጋፊዎች ሆነው አይቻቸዋለሁ፡ አንተ ግን ለህሊናህና ለእውነተኛው የእግዚአብሔር ቃል የቆምክ ሰው መሆንህን አይቻለሁ።ቅሬታ የማያሳጣ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @yemanetadesse2255
    @yemanetadesse2255 9 місяців тому +1

    My beloved ,trueman tesfsh,thank you

    • @TSTT
      @TSTT  9 місяців тому

      Big up

  • @selamawitberhe6452
    @selamawitberhe6452 9 місяців тому +3

    Thank you Tesfish ❤

  • @lule11
    @lule11 9 місяців тому +3

    I Thank you both Tesfish and Cherinet on behave of my Tigrian people for the effort that you did .

  • @AbebaGuwalMekelle
    @AbebaGuwalMekelle 9 місяців тому +1

    በ…….ጣም! እናመሰግናለን ❤

  • @menkemtsnat708
    @menkemtsnat708 9 місяців тому

    ተስፉሽ የእግዚኣብሄር ሰው ጤና ይስጥልን እንወድሃለን ❤❤❤

  • @kMGG-p7f
    @kMGG-p7f 8 місяців тому

    Thank you both. God bless you. Expand your good service to other regions & peripheries.

  • @user-wx3gr8ge8z
    @user-wx3gr8ge8z 9 місяців тому +4

    ሠላም ተስፍሽየ ምነው ጠፋህብን ? እግዚአብሔር ጤናና ዕድሜ ይስጥልን ።

  • @selam801
    @selam801 9 місяців тому +4

    welcome back ተሰፉሸ የኛ ቅን❤😊

  • @user-nq8ij6qw5b
    @user-nq8ij6qw5b 9 місяців тому

    My ppl are a hero in everything God bless them 👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @yousufelias6657
    @yousufelias6657 9 місяців тому

    Good job, keep it up with your work that will keep away the young generation from gun culture. Tesfesh I personally appreciate for your constrictive contribution.

  • @aregaygebretensay-ox4ie
    @aregaygebretensay-ox4ie 9 місяців тому +7

    ተሰፍሽ ትግራ ገጠር ያሉ 12ክፍል ቀጣይ ወር ተፈታኛች በምን ያግኙ

  • @user-ex6ly3ld6x
    @user-ex6ly3ld6x 9 місяців тому +3

    Amennn enkan abren dess alen tesfishiye yenga melkam sew❤❤❤❤

  • @ninahaile8898
    @ninahaile8898 9 місяців тому +4

    ተስፍሽ እግዚአብሔር ይባርክህ ቸርነትም እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ እንዳንተ አይነት ሰዎች ይብዙልን