“እናንተ እንጂ እኔ አልተሳሳትኩም” ደብረፂዮን| “የአእምሮው ጤንነት ያጠራጥራል” ዶ/ር ምኡዝ 09/18/24

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 637

  • @yohanneshailemichael6068
    @yohanneshailemichael6068 Місяць тому +67

    ዶ/ር ምዑዝ
    ነገሮችን የምትገልጽበት ቋንቋ ድንቅ ነው

  • @TEEK4039
    @TEEK4039 Місяць тому +10

    በትግራይ እና ህዝቧ ላይ የደረሰውን ግፍ፣ ጭካኔ፣ ጥላቻ፣ መግለጫ የሌለው በደል ለመግለጽ የተጠጋ አገላለጽ። ይህን ኢንተረቪው የምከታተለው እያነባሁኝ ነው። Thank you Dr. Meuz!

  • @haileseged1124
    @haileseged1124 Місяць тому +11

    ሁለት ምርጥ ሰዎች ለኔ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @anduga1985
    @anduga1985 Місяць тому +2

    The two sparkling diamonds of Tigray. Many thanks Teddy for bringing the best thinker & brother Mu'uz to the platform. I have been asking this for long. You have made a nice discussion

  • @danielabreham264
    @danielabreham264 Місяць тому +4

    The most insightful and informative discussion Dr Muez You are much appreciated!

  • @GoitomAlemie
    @GoitomAlemie Місяць тому +3

    I'm proud of you concrete explanation, thanks Dr

  • @AdanebanteGugusa
    @AdanebanteGugusa Місяць тому +12

    ቴዲ በእውነት እግዚኣብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ዶ'ር ሙዑዝን ያቀተብክልን።
    ልዩ ትንተና ሚዛናዊ ሃቅንንና እውቀትን መሰረት ያደረገ ጥልቅ ሙሁራዊ ትንተና ሰጠሀን።
    ትግራይ እንዳንተ ባሉ ሙሁታን ተስፋ ታደርጋለች እድሜ ይስጥህ።ትግራይ ሙሁራን ኣሉዋት ግን ማን ወደ ኣመራር ያሳልፋቸው ? ለማንኛውም ድ'ር ሙዑዝ እራስክን ጠብቅ እነዚህ ነብሰበላዎች እንዳያጠፉህ❤❤❤❤

  • @habenalula2063
    @habenalula2063 Місяць тому +11

    Thank Tedi for bringing such elegant and Eloquent scholars.

  • @AnwarAhmed-w5s
    @AnwarAhmed-w5s Місяць тому +58

    ሙኡዝ ግደይ እንዃን በሰላም መጣህ በጭፍጨፋው ወቅት የነበረህን አስተዋፅኦ መቼም አረሳውም ለኔ ድንቅ ና ብርቅ የትግራይ ባለውለታ ነህ ጀግናችን ነህ።

  • @hailekewedom7171
    @hailekewedom7171 Місяць тому +11

    Excellent explanation Dr. Muzz & Tedy thank you cincerly.

  • @getachew983
    @getachew983 Місяць тому +4

    ሰላም ቴዲ ዶ/ር ሙዑዝ በጣም ጥሩ ትንተና ነው የሰጠው።

  • @BarackDan-p8j
    @BarackDan-p8j Місяць тому +16

    I'm proud of U for Ur concrete explanation Dr. Muez & Thewo.

  • @amanteklehaimanot4344
    @amanteklehaimanot4344 Місяць тому +2

    It's very enlightening program I thank you tedros and Dr mousse keep it up.

  • @alematkinfe6273
    @alematkinfe6273 Місяць тому +24

    Thank you Dr. Meuz Gidey and Teddy.

  • @titiabera4736
    @titiabera4736 Місяць тому

    Dr Meuz, it’s always a pleasure hearing you. your Love for your people passions are immense and I thank you for that. Also your words were selected and eloquently expressed.
    We need to hear you more often.

  • @aman-wg1bz
    @aman-wg1bz Місяць тому +5

    This guy is another Teddy. he is so articulate and very reach Expressing his thoughts. Great Individual. Thank-you Teddy for introducing this wise Man .

  • @mussewelday8149
    @mussewelday8149 Місяць тому +2

    Teddy: I am incredibly grateful to be a part of your audience. Keep up the fantastic work - you are making a real difference in the digital world. The passion and dedication you pour into each episode are truly commendable, and it shines through in every minute of content.

  • @habtomghebre5084
    @habtomghebre5084 Місяць тому +5

    When I hear Dr Mu'uz, I think of knowledge, rectitude, authority, eloquence, emotiolal inteligence, local and wider understanging - all combined. A pleasure tolisten to him in both Tigrigna and Aharic.

  • @KebareAman
    @KebareAman Місяць тому +1

    ድንቅ ፕሮግራም ቴዲ እንዲሁም ዶ/ርሙዑዝ ከልብ እናመስግናለን ሌት ተቀን ስለ ትግራይ የምትደክሙ ድንቅ ተጋሩ ❤❤🎉🎉

  • @girmaywoldu2203
    @girmaywoldu2203 Місяць тому +5

    Dr muez like you name you are sweet and explain all the fact clearly.

  • @Kuchakamparacha
    @Kuchakamparacha Місяць тому +2

    The best analysis I have ever heard on the cruelty of genocide denial by tplf chairman

    • @YonasAbrha-b4d
      @YonasAbrha-b4d 17 днів тому

      It is just propaganda of that time to force young tigrayans to join tdf this guy is still sleeping on the propaganda

  • @abebemesele
    @abebemesele Місяць тому +2

    ዶ/ር ሙዕዝ ዓብዪ ሰብ መግነኹካ ፅቡቕቲ ሻይ ምጋበዝኹካ። ቴዲ እዉን ከምኡ ግን ኣበይ እሞ ንፁሃት ተጋሩ!!

  • @hafteteklehaimanot8000
    @hafteteklehaimanot8000 Місяць тому +16

    ቴዲ በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር ምዑዝ በማቅረብህ ይልመድብህ

  • @Sidama2002
    @Sidama2002 Місяць тому +1

    Immensely thank you, Dr Mu'uz Gidey for your pragmatic assertion of the reality. Excellent analysis and irrefutable fact about the Tigray Genocide.

  • @mussewelday8149
    @mussewelday8149 Місяць тому +2

    Dr. Muez: Your show never fails to inspire, educate, and uplift viewers. I just wanted to take a moment to express my heartfelt appreciation for the incredible content you delivered.

  • @haftudesalegn8491
    @haftudesalegn8491 Місяць тому

    በጣም የማከብረው ጅግና ዶ/ር ሙዕዝ በቅረብህ ብዙ ትምህርት እንድንማር በማድረግህ ቴዲየ አመስግናለሁ

  • @hailebelay6137
    @hailebelay6137 Місяць тому +3

    Thank you Dr Mu'uz and Teddy

  • @soliyan
    @soliyan Місяць тому +31

    ትግራይ በጣም ብዙ የተማሩ በአይምሮ በአስተሳሰብ ምጡቅ የሆኑ ወጣቶች አሉ እነሱን በፖለቲካው ማሳተፍ ቢቻል ብዙ ለውጥ ሊመጣ ይችላል በጣም ደስ የሚል ከእውቀት የመነጨ ውይይት ነው ❤

  • @Kuchakamparacha
    @Kuchakamparacha Місяць тому +5

    Thanks Teddy for having Dr.Muez who is a man of integrity and principle and thoughtful intellectual

  • @AlayeeAlay-gl4rx
    @AlayeeAlay-gl4rx Місяць тому +15

    Thank you Doctor

  • @amanuelteklemariam3676
    @amanuelteklemariam3676 Місяць тому +25

    ዶር ሙዕዝ ኣንተን የመሰለ የመጠቀ ኣእምሮ ያለው በዚ ወሳኝ ግዜ ስልጣን መረከብ ነበረበት ። ክብር ላንተ ና ለ ቴዲ

  • @Haben___wejerat
    @Haben___wejerat Місяць тому +2

    ንዶ/ር ሙኡዝ ዝለኒ ኣኽብሮት ዓብይ እዩ። ፍልጠት ፣ትንትኔኡ፣ኮንፊደንሱ ብጣዕሚ እዩ ደስ ልብለኒ።ዕድመይ፣ጥዕናይ ይምነየሉ።

  • @HayelomTesfay-q7m
    @HayelomTesfay-q7m Місяць тому +29

    ቴዲየ ዕድሜ ና ጤና ይስጥህ ውድ ወንድሜ ❤❤

  • @goitomgirum
    @goitomgirum Місяць тому +16

    ድንቅ ውይይት!! Thank you dr.mu'uz and tedy as well!

    • @kirosabbay6523
      @kirosabbay6523 Місяць тому

      ይህ ሰውኮ ፀረ ህዝብ ፀረ አገር መሆኑ ግልፅ ያደረገው ቀደም ሲል እህአደግ ግምገማ ብሎ በወሰነው
      ውሳኔ መሠረት ይህ ግምገማ በማድረግ ቀድሞ የተገኘ የትግራይ ክልል ነበር:: በዚሁም መሠረት ትግራይ ሊገመግም የተወከለው ቡድን መሪ ትግራይ የሆነውን አስከፊ ተጠያቂነት ሲጠቅስ ይህ ሰው ( ደብረ ፅዮን ) በመሃል ሪፓርት የሚያሰማውን ሰው " ተው: ተው እሱማ የምናውቀው ነው ቁጭ
      በል" በማለት ታዳሚውን አድማጭ
      ( አራቱ የኢህአደግ የፓለቲካ ተወዮች ) እንዳይሰሙ በመከላከል ፀረዲሞክራሲያዊ ባህሪው ግልፅ አድርጎታል:: የሚገርመው የስብሰባው መሪ ሃይለማርያም ነበረና ይህ እየሆነ በዝምታ በግድየለሽነት ሊያልፈው ሞክረዋል:: ይህ ራሱ አብይን ለማምጣት ውስጥ ለውስጥ ይዶለት ስለነበረ ሃይለማርያም በዝምታ ማለፉ ሊገርም አይገባም:: ይልቅ በደብረፅዮን ያመጣውን የሞቱትን ጀግኖችና ሌላው ተራ ህዝብ እልቂት መካድ ስለሆነ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል:: እንጂ ደብረፅዮን ፀረ- ዲሞክሪያሳዊ መሆኑ ማስረጃ ሰጠ እንጂ ::

  • @Tewodros-tn7ju
    @Tewodros-tn7ju Місяць тому +2

    Teddy ur hero of our generation

  • @assefagebre7952
    @assefagebre7952 Місяць тому +18

    በጣም ልብ የሚጠግን አእምሮን የሚያድስ ሃሳብ ስላካፈልከን እናመስግናለን❤

  • @AferaAsgede
    @AferaAsgede Місяць тому +1

    ቴዲ ወቅቱ የሚጠይቀውን ስራ ከወገንተኝነት የፀዳ ሥራን እየሰራህ ነህ እንደ ወትሮው ለህዝብ ወገንተኝነትህ ፅና። ❤

  • @titiabera4736
    @titiabera4736 Місяць тому +3

    Thank you Teddy for inviting Dr Meuz.

  • @michealkebede950
    @michealkebede950 Місяць тому +7

    ብጣዕሚ ጽቡቕ ዘተ እዩ ከምዚ ዓይነት ክቅጽል ኣለዎ

  • @yokishmedia
    @yokishmedia Місяць тому +34

    ስለ ደብፂዮን ገብሩ አስራት በቅርቡ በሰጠዉ ቃለ-መጠይቅ"ደፂዮን የሚናገራቸዉን ነገሮች ጤነኛ የሆነ ሰዉ ወይም የአእምሮ ህመምተኛ የሚናገራቸዉ ናቸዉ"ብሏል ደፂ ከድንዛዜዉ በላይ አስተሳሰቡም የተባለሸ እና ድንክ ነዉ

    • @thecoolozian5967
      @thecoolozian5967 Місяць тому +3

      parrot you swallow everything you are told with out cross checking

    • @YitbarekTesfayeHailemariam
      @YitbarekTesfayeHailemariam Місяць тому

      ወረኛ ገብሩ የዛገ ሰውየ ከደብረፂዮን ማወዳደር አይገባም ደብረፂዮን እና ገብሩ እነ አባይ እነ ሀለቃ ፀጋይ ያበላሹት ያሳመሟት ትግራይ በደብረፂዮን እጅ ላይ ስለሞተች ካልሆነ በስተቀር ደብረፂዮን ያመጣው ችግር አደለም

    • @smd7650
      @smd7650 Місяць тому +4

      ነዉ እንዴ ጩኸታሞች ምንም አታመጡም የሱን ያህል ሳሰሩ ወሬ ጋጋታ

  • @berihun-iz2yl
    @berihun-iz2yl Місяць тому +22

    ዶር ሙዑዝ እና ቴዲ ሰላማቹ ይብዛ ።

  • @weldukidane7222
    @weldukidane7222 Місяць тому +22

    ናይ ተጋሩ ዓብዪ ችግርና ደብረ-ዕንክሊልና መሰሎቹ ፈጣሪ ና ሓዳጊ ጌርና ምርአይና እዩ። No more Debretsion, no more TPLF. Tigray have scholars, exceptional and world mind leaders. We will make Tigray great.

  • @solomonassefa3521
    @solomonassefa3521 Місяць тому +22

    እናመሰግናለን ዶ/ር ሙዑዝ ግደይ:: ሰውየውን በትክክል ነው የገለከው በጤንነቱ ነገር::

  • @meronghebregiorgos8700
    @meronghebregiorgos8700 Місяць тому +1

    What a wonderful interview 👏 🙌 Dr Meuz..........your just brilliant

  • @habegk3271
    @habegk3271 Місяць тому +8

    For Both of you (Tedy and Dr.Muez ) very great respect.

  • @tekilebirihanm
    @tekilebirihanm Місяць тому

    Dr. mu'uz Gidey you are well explained.

  • @dawuddawudali43
    @dawuddawudali43 Місяць тому +1

    ዶ ር ሙእዝ በጣም የምወድህ ብርቅዬ ሙህር ።

  • @debebekebebe7932
    @debebekebebe7932 Місяць тому +2

    thank you tedi & dr .mu'uz

  • @MameMam-m9n
    @MameMam-m9n Місяць тому +3

    Waw የዶክተር መዑዝ አገላለፅ 🎉🎉🎉🎉

  • @SolomonYikunoamlak
    @SolomonYikunoamlak Місяць тому +8

    For the record…history will remember you bro

  • @reda-kale
    @reda-kale Місяць тому +10

    ተድ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @abdulkadirdebashu1296
    @abdulkadirdebashu1296 Місяць тому +2

    ዶ/ር ምዑዝ .... በጣም ብስለት የተሞላበት ትንተና ነዉ... የቐኒኻ ክቡር ሓዉ

  • @awtachewraya2890
    @awtachewraya2890 Місяць тому +1

    This how classic minds discuss, I'm really proud of you both!!

  • @hagoswelesi2059
    @hagoswelesi2059 Місяць тому +11

    ዶር ምዑዝ ከማኻ ዝበሉ ብሩህ አዕምሮ ዘለዎም ቅኑዕ ተጋሩ ትግራይ ዘይሰአነት ብሰልጣንን ብገንዘብን ዝሓሰቡ ዝበለየን ዝአረገን አተሓሳስባ ዘለዎም መራሕቲ ትግራይ ምውላዳ ብጣዕሚ ዘሕዝን እዮ::

  • @kiflomataklti5693
    @kiflomataklti5693 Місяць тому +1

    ዶር ዕድመ ጥዕና ይሃብካ

  • @ትግራይሃገረይእያዓለምይራ

    እንበር ሙዑዝ ዕድመ ያሃብኩም ደቂኖ❤

  • @ትህነግውስጤነውደብሪፀይወ

    ዶክተር ሙዑዝ👌❤

  • @nesredinnuru5999
    @nesredinnuru5999 Місяць тому +13

    ለማን ነው ይኼን ሁሉ የምትተረተረው ሙኡዝ? መቼም ስለነበረው ሁኔታ ለማያውቁት ካልሆነ ለኛ ለኢትዮጵያዊያን አይሆንም። ጦርነቱ ሀ ብሎ ሲጀምር ብለህ የቱ ጋ ሀ ብሎ እንደጀመረ ግን መናገር አትፈልግም። የወዳጅህ ያየሰው ሽመልስን መፅሃፍ አንብብ። በጦርነቱ ያለቀው በሁለቱም ወገን ወንድማማች ነው። ይህም በጣም አሳዛኝ ነው። የጦርነት ጥሩ የለም። ነገር ግን ሊህቃን ነን የምትሉት አንተና መሰሎችህ በምትጭሩት እሳት ነው ህዝቡ የሚለበለበው። እስኪ በጥቂቱ እንኳን ሚዛናዊ ለመሆን ሞክር። ሰሜን እዝ እንዴት እንደታረደ፣ እንዴት በሲኖ ትራክ እንደተደፈጠጠም ተናገር እንጂ። ሰሜን እዝ ላይ ያ ግፍ ስለተሰራ የትግራይ ህዝብ ላይም ተመሳሳዩ ይደረግ የሚል ድንዛዜ ውስጥ አይደለሁም። ሁለቱም ወገኔ ነው። አንተ ግን አሳፋሪ ነህ።

    • @Amibara2024
      @Amibara2024 Місяць тому +3

      የውሸት ፊልም ሰታይ ነዎ እንዴ ያደከው
      ያልነበረ ታሪክ አታውራ ከሆነም ፖለቲካ አይገባህም እንጂ የትግራይ ህዝብ አደለም የረዳቸው ሕወሓት ቢሆን እንጂ የታረደው የተገደለው ግን ህወሓት ሳይሆን የትግራይ ህዝብ ነው

    • @kureysh36ismael89
      @kureysh36ismael89 Місяць тому

      Hizbu alneber endee le hiweat kelela siset ye nebberew

    • @tigraycom21
      @tigraycom21 Місяць тому +1

      እውነት ነው ጠመንጃ የተሳሳቡት ወንድማማቾች ናቸው።ነገር ግን በንፁሃን ህዝቦች ላይ የተፈፀመው ግን የዘር ፍጅት መሆኑ ነው እየገለፀው ያለው።

    • @ashenafimelaku5388
      @ashenafimelaku5388 Місяць тому

      you are controlled by pathological layer leader.

    • @DanielTeffera
      @DanielTeffera 29 днів тому

      ያ ብቻ አይደለም ! መነገር የሚገባቸውን ዘሎ አጋኖና አግዝፎ አንድ አቅጣጫ ብቻ ይዞ ነው የሚዘባርቀው ። አፋር አማራ ስሜን ሽዋ ሲገብ ምን አደረጉ ? እንስሳ እህል ቀራቸው ? ይቺ ትውልድን መመረዝና ዛሬ ባይሆን ነገ ሀገር እንሆናለን የሚሏትን የእህዋትን ንግግር ለማስረጽ ነው። ቴዲ ተብየው አግዝፎ ያቀረበህ ያው ልህቅ ነው እንዲባልና ደፂንም አብሮ ለመምታት ነው። በአጠቃላይ ይህ ህዝብ ዛሬ ባለፍት ግማሽ ም/ዓመት ከጦርነት ሽክርክሪት ያሎጣ ተጠፍንጉ የተያዘ ነው። እንደ ምሁር ግን ስለ ስላም ዕድገትና መተባበርን ብትስብከ ይመረጣል ። ይህ በጣም ዘረኝነት የተጣባው ሚዲያ ሁሌ የፌድራሉ መንግስት ካልኮነነ የስራ አይመስለውም ። ለምን ሌላኛው የኢትዮጵያን አካል አያይም ? ስለሚያውቀው ነው ! ለሁሉ አወቅን ባዩች እባካቹ እኛም ዓይን አለን የሚስማም ጆሮ አለን ! ሀዘኔታውም እንደዛው እና ተው! አስተውሉ !!!

  • @BisratAdisu-b2r
    @BisratAdisu-b2r Місяць тому +7

    ዶ/ር ምዑዝ .... በጣም ብስለት የተሞላበት ትንተና ነዉ... የቐኒኻ ክቡር ሓዉ 👍👍👍

  • @user-lb1qn6wf6c
    @user-lb1qn6wf6c Місяць тому +1

    ቅንነት የጎደለው ውይይት!

  • @abonamedia
    @abonamedia Місяць тому +10

    Thank you reyot. ንበረልና Dr.

  • @IbnShaday
    @IbnShaday Місяць тому +7

    Thank you, Teddy and Dr. Muez for such great insight! Debretsion is a shameless person! Tigray or TPLF doesn't deserve to be led by this man!!

  • @peacetoall8451
    @peacetoall8451 Місяць тому

    Dr Muez is very articulate as Tedy. Thanks

  • @kirosgebrekidan1422
    @kirosgebrekidan1422 Місяць тому +4

    Very wise and intelligent person

  • @kebedeberihu1243
    @kebedeberihu1243 Місяць тому

    በደንብ ተከታትየዋሎህ ድንቅ ትንተና ነው።እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተር ምኡዝ።

  • @IsraelMuez
    @IsraelMuez Місяць тому +2

    በነ ደ/ፅዮንክፉኛ ብናፍርም፣ ተስፋደችን እቦታው ነው፣ምክንያቱ እንደነ ምዑዝ ግደይ ጥልቅ እውቀት ያላቸው ምሁራን አሉንና።
    ምዑዝ ኮርተነብሃ፣ ተስፋ አትቊረጥ፣ ከጎንህ ነን !!!

  • @destagebre7551
    @destagebre7551 Місяць тому +9

    ጥሩ ውይይት ነው

  • @gabzgyhailu7512
    @gabzgyhailu7512 Місяць тому +1

    ፅቡቕ ፕሮግራም
    የቐንየልና

  • @AdanebanteGugusa
    @AdanebanteGugusa Місяць тому +8

    ዶ'ር ሙዑዝ በሙሁራዊ ትንተናህ በሚገባ ረክቼ ኣለሁ።እባክህ ራስክን ጠብቅ።ሊያጠፉህ እንዳያስቡ።❤❤❤

  • @WdasseTube
    @WdasseTube Місяць тому +11

    Thank you Dr.

  • @amaremekonen4582
    @amaremekonen4582 Місяць тому +16

    Your scientific explanation is fantastic Dr.Miuz thank you brother. ከማኹም ዝበሉ ምሁራት ስለዘለዋ ትግራይ ንሕበን:: ከምኒ ደብረ ፅዮንን መሻርኽቱን ብዘይካ ስልጣን ካልእ መዐቀኒ ስለዘይብሎም ህዝቢ ጥራሕ ዘይኮነስ መላእ ካድሬ እውን ወጊድ ዘወር በል ክብልዎም አለዎም

  • @sertsegebremeskel4942
    @sertsegebremeskel4942 Місяць тому

    ክቡር ሓውና ደ/ር ምዑዝ ግደይ እንኳዕ ብሰላም መፃእኻ :: ናይ ብሓቂ ትግራይ ተስፋ ኣለዋ::

  • @LEMELEM-j3w
    @LEMELEM-j3w Місяць тому +1

    በርታልን

  • @michalleteum2445
    @michalleteum2445 Місяць тому +1

    Indeed he is the main enabler and actor of the Tigray genocide 🙏🙏🙏

  • @NigusNirea
    @NigusNirea Місяць тому +2

    Thank you Dr !

  • @GebretensaeHagos
    @GebretensaeHagos Місяць тому +2

    ደር ሙዑዝ ዕድሜና ጤና ይስጥህ የሊቃውንት ሊቅ ነህ

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Місяць тому

    ቴዎድሮስ ቲ ይህንን ታላቅ ምሁር ዶክተር ምዑዝን ስላቀረብክልን ምስጋናችን ይድረስክ !!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @berihun-iz2yl
    @berihun-iz2yl Місяць тому +17

    የደብረጽዮን ነገር በጣም የሚገርም የዘር ፍጅቱ ማጣጣሉ እጅግ አሳዛኝ ነው !!!!!!! ?

    • @thecoolozian5967
      @thecoolozian5967 Місяць тому +3

      parrots this is the same as the false narrative that Getachew said we will go till Seol to dismantle Ethiopia. You are not better than these people.

  • @HaileGebrehiwot-o9s
    @HaileGebrehiwot-o9s Місяць тому +1

    በትክክል ለህዝብ የቆማችሁ ናችሁ እናመሰግናለን፡፡

  • @leulgebremariam3379
    @leulgebremariam3379 Місяць тому +1

    It is good to read his motive instead of words .

  • @Azme-w4x
    @Azme-w4x Місяць тому +1

    We are proud of you teddy thanks alot

  • @getachewtsegaye9511
    @getachewtsegaye9511 Місяць тому

    I like Dr Muze for reason. His taughts are not limited.He is icon.

  • @sahenethyopia393
    @sahenethyopia393 Місяць тому

    I really amazed by Muze, on how he explained the Tigray genocide through scientific norms ,thoughts ,meanings and deep research. In addition he overviews us what Abey had been done in each corner of Tigray. Such a deep explanations will help next officials not to involve.

  • @feredegebremedhin5042
    @feredegebremedhin5042 Місяць тому

    Thank you Dr. God bless you

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 Місяць тому

    tanks docter muuz u are brillant

  • @SemereNguse-g8y
    @SemereNguse-g8y Місяць тому +2

    ዶ/ር ሙዑዝ ❤❤❤❤❤

  • @BereketAb-x2l
    @BereketAb-x2l Місяць тому +7

    ቁጥር ኣንድ ኤሊት ትግራይ በጣም እናመሰግናለን

  • @seidabdela1165
    @seidabdela1165 Місяць тому +5

    Great conversation.

  • @halefomhalefom1210
    @halefomhalefom1210 Місяць тому

    Thank you for inviting Dr. Mu'uz Gidey.

  • @MrBeasy1990
    @MrBeasy1990 Місяць тому +1

    THANKS

  • @azebhagos2976
    @azebhagos2976 Місяць тому +5

    Welcome Dr.

  • @getachewalemu351
    @getachewalemu351 Місяць тому

    • ዶ/ር ምኡዝ
    • የወልቃይን እና የራያን ህዝብ በአማራነታቸው የተጨፈጨፎትን እውቅና በመስጠትህ ምስጋና ይገባህል

  • @tigistdagnew4392
    @tigistdagnew4392 Місяць тому +1

    Tedy the voice of reason

  • @GrmayGidey
    @GrmayGidey Місяць тому +1

    Long live tadi & muze

  • @saraabreha7909
    @saraabreha7909 Місяць тому +2

    ቴዲ የቀኒየልና ደ/ር ሙዑዝ ሰለ ለቅረብኻዮ ጡዑም ወግዒ

  • @ebro2296
    @ebro2296 Місяць тому +5

    ዶክተር ሙዑዝ ሙሉ ምሁር ነው ስለሁኔታው ደግሞ በም ገባ መልኩ ገልጾታል የትግራይ ተወላጆች እናመሰግናለን

  • @atakelthailu187
    @atakelthailu187 Місяць тому +12

    ትግራይ የድንጋይ ምድር ልትሆን ትችላለች ግን የድንጋይ ጭንቅላት የላትም።

  • @tamirat04
    @tamirat04 Місяць тому +1

    አንድም ይሁን ብዙ ዘር ማጥፋት ዘር ማጥፋት ነው በሚለው በጣም እስማማለሁ በትግራይ በአማራ በአፋር እንዲሁም በሌሎች የኢትዮጵያ ግዛቶች የተደረገው ዘር ማጥፋት ሰው ቢራሳ እግዚአብሔር አይረሳም። በዚህ የተጎዱ የኢትዮጵያ እናቶች በሙሉ እስከ መቃብር ያነባሉ የልጆቻቸው ናፍቆት በልባቸው ስለሚኖር። በዚህ የዘር ማጥፋት የተሳተፉ አመራሮች ልጆቻቸውን ያስመርቃሉ ይድራሉ። ባቀረባችሁት ነገር ተቃውሞ የለኝም ይሁንና የሌላውን ኢትዮጵያዊው ግፍ ከምንም ባለመቁጠር ሽፋን ባለመስጠታችሁ እና የዘር አጥፊዎች የመጀመሪያው መገለጫ ዘረኝነት ወይንም ክልላዊነት ስለሚንፀባረቅባችሁ ሌላው ኢትዮጵያዊ የምታደርጉትን ቅስቀሳ ከፕሮፓጋንዳ ያለፈ ክብደት ላይሰጠው ይችላል። እንደውም የደብረፅዮን ገለፃ ብዙ ሚዛን ሊደፋ ይችላል ሙሉ ሪፖርት በቀጥታ ይደርሰው ስለነበር። ዶክተሩ ሌላው ቢቀር ብዙ ጊዜ የቆየበት የአፋር እናቶች እና ህፃናት ጭፍጨፋ ሊሰማው ይገባል። ምሁራን አዕምሮን የማስፋት አስተሳሰብን ድንበር የለሽ የማድረግ ዕድል ያገኙ ናቸው። ለቆማችሁለት የጋዜጠኝነትና የምሑራን ስነምግባር ታማኝ በመሆን ፖስፖርት ለሰጠቻችሁ ሀገር ሕዝቦች impartial በመሆን ዘግቡ ተቆርቋሪ ሁኑ። ያለበለዚያ ትግራይ ላይ የሚቆም አይደለም ዘረኝነት አድዋ ራያ አክሱም እና እንደርታ እያለ ይቀጥላል። ዘረኝነት ይውደም!!!

  • @ATKAWFitsum
    @ATKAWFitsum Місяць тому +1

    ዶ,ር እውቀትህን እና የአገላለፅ አቅምህን ሣይ የመፍትሔ ሠው ትሖናለህ ስል አንተ ግን ይህን ችግር ምን አመጣው ብለህ ካጠናህ TPLF መሖኑን እና መከላከያውን በጭካኔ አጥቅቶ የመጣ መሖኑን አለፍከው
    ያልከው ጭካኔ መሖነን እንኳ ባልከራከርህ የወያኔን ጭካኔ እኛ ወልቃይቴወች እናውቃለን

  • @tomasGebrehiwot
    @tomasGebrehiwot Місяць тому +1

    Brilliant mind dr Mu'uz. 👌